ምቀኝነት የቅናት ልጅ ነው! | ናብሊስ | ክፍል 2 | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ እሚገርመኝ ይህን ሚዲያ ለምድን ነውሰው የማያየው በጣም ጣፋጭ እና እማይጠገብ ትምህርት ነው ሌላ ቦታ ጊዜአችንን ከምናጠፋ እዲህ አይነት ነገር ብንሰማ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ናብሊሶች

  • @baricho8502
    @baricho8502 6 หลายเดือนก่อน +1

    I love this program, I wish more people can watch it. I can't believe how much some useless channels get hundred thousands of views and not such types of programs. Anyway, keep going!

  • @freselambelachew2712
    @freselambelachew2712 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከገረመኝ ቃለ መጠየቅ ከተደረገላቸው ምቀኝነት ጥበብ ነው:ብልጠት ነው ያሉት በምን ሂሳብ ነው ምቀኝነት ጥበብና ብልጠት የሚሆነው__እንደውም እኮ ምቀኝነት ብዙ ማህበራዊ ግንኙት ሲያዛባ
    ይታያል

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እቀናለሁ ፍጣሪየን አማራለሁ ለምን የለኝም ለምን አልችልም እላለሁ ግን በጣም እራሴን አርማለሁ ልክ እዳልሆንኩ ስለማቅ በርግጥ ክፉ ነገር ለማርግ መክሬ አላቅም አልሞክርምም

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 ปีที่แล้ว +1

    ጓዶች፦ስለምቀኝነት ከተነሳ ዘንድ ከእኛ ሀገር አንፃር የማልተዋቸው ፖለቲከኞቹን ነው። የሀገሬ ምቀኛ ፖለቲከኛ ነው።ይቅርታ።

  • @mussieteshome8232
    @mussieteshome8232 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን! ቆንጆ ዝግጅት ነው።

  • @Gehelenmariam
    @Gehelenmariam ปีที่แล้ว

    Thanks all

  • @mhl671
    @mhl671 ปีที่แล้ว

    As always a great show.

  • @mikeendale3738
    @mikeendale3738 6 หลายเดือนก่อน

    ምቀኝነት ቅናት በሌለው ስለሌለን ብቻ እየኖንም ሌላው ትንሽ ሲያገኝ ያስቀናናል።ከመጽሐፍ ቅዱስ ንጉስ ሳኦል በዳዊት በእረኛው ቀንታል ንጉስ በእረኛ።

  • @balemualgetachew235
    @balemualgetachew235 ปีที่แล้ว +1

    ሀገር ምቀኛ ይሆናል አይሆንም?

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 6 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ጋር አለ መጠኑ ይለያይ ይሆን እንጂ