How to make Ethiopian butter & spices/የቅቤ ቅመም አዘገጃጀት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2020
- Ingredients:
Unsalted Butter,
Black onion seed,
Ajwan seed,
Cardamom seeds,
Lippia abyssinica and Turmeric powder.
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99
ሁለተኛዉን ቻናል ሰብስክራይብ ለማድረግ 👇👇👇👇 / @kiyasfamily
Thank you
አንደኛ ነኝ ለይክ ግጩኝ እስክ ሰላማቹ ይብዛ ወድ የሀገሬ ልጆች
እንደማመር ውዴ
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
Thank you my dear
Hi 🙋♀️ thank you so much it is very help full.
Thank u dear ...🙏🙏🙏
በጣም ደስይላል እጅሽ ይባረክ
I like her so much. She doesn’t waste time..
ኪያዬ ዉዴ ጎበዝ ምርጥ ነገር ያሳየሽን 💝🙏
Thank you dear 🙏
መጥበሻው ለፈጢራ አሪፍ ነው
ዋው ያምራል
Thankyou
Gobez lij
Thank you, I now know how to make Ethiopian butter.
ኮሰረት በአረበኛ ወይም በእንግሊዘኛ እባክሽ
ቆንጆ ንጥር ቅቤ ነው ያዘጋጀሽው
እንዛመድ ማሬ
Tnks marrr😍😍😍😍
What is koseret
Can you please tell me the ingredients that you used to make thank you
Tikur azmud???
ኮሰረት በአረበኛ ምንድም ነው እስኪ እምታውቁ ንገሩኝ
Yehwatey be Tigrinya ba tehababruni akdime enda amesgenku iye
ነጭ አዝሙዱንና ጥቁር ቅመሙን ግዴታ ማመስ አለብን
Please wright the spices by english if you dont mind thanx
ግን እርድ ለምንድነው ቅቤ ለይ ያምጨመረዉ
ኮረሪማና ኮሰረት ብቻ ለክትፎ ከሆነ። note to self Thanks kia.
በጠም አመሰግነለው
Addis mushera ngn, ena Ene tosegne chemere anerekut chegr alwe
ለቤትሽ አድስ ነኝ አችም ነይ
ኮሰረት ማለት ባረብኛ ስሙ ምንድነው
እኔምማወቅፈልግነበር
እህት ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
ቆንጅዬ የቅመሞቹን ሰም በእንግሊዝኛ እባክሸ በተለይ ኮረሪማ አረብ ሀገር
ቆንጅት coriander ይባላል
ኮረሪማ ባረበኛ ሄል አስዋድ ሀበሽ በይ እና ታገኛለሽ እስት አጣር
አጣር ነው እምታገኘው እህት
ቅቤ አልወድም ነገር ግን ለባለቤቴ አዘጋጅለታለሁ
እንዛመድ
እናቱ. የቅመሙ. ስም. በአረበኝ. የሚያቅ. ካለ. ይንገረኝ. እእቶቼ. ለመግዛት. ነው
እሽ ነይ ልገርሽ ደምሪኝ ማሬ
ኮሰረት በአረብኛ እምታውቁ ንገሩኝ እርጉዝ ነኝ ማንጠር ፈልጌ ነው በእግዚአብሔር በምታምኑት
Can you please wright down the names of the ingredients in english, in the comment section?
Black onion seed, Ajwan seed, Cardamom seeds, Lippia abyssinica and Turmeric powder.
@@KiyaTube4 thank you!! Hope i can find all the spices where i live in the Netherlands😊
Black seed (Tikur azmude)
Black cardomom (kororima)
Asawan (netch azmude)
Sege (koseret)
You can buy the spices from Indian store
Sege from Italian market
The Ethiopian sege (koseret) from Ethiopia store
Sege is close enough to koserert, but not quite
Thanks konjo
Camellia valentini We use tumeric or fenugrec ? Or both? 🧐
Saynegor?? Lol
ግን እርድ ለምንድነው ቅቤ ለይ ያምጨመረዉ
ለከረር ነው