ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ethiopian food how to make kitfo ኦባማ የክትፎ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2022
  • #ethiopianfoodrecipe#howtomakekitfo#የክትፎአሰራር#zedkitchen#ethiopianfood#

ความคิดเห็น • 101

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว +7

    የአይብ አስራር👉👉th-cam.com/video/3p_ao7pomOc/w-d-xo.html

  • @zerguat
    @zerguat 2 ปีที่แล้ว +8

    አበጋዝ ክትፎ ነው የሚባለው!!!

  • @genetzewde4837
    @genetzewde4837 2 ปีที่แล้ว +5

    ለምን ሆባማ ተባለ ያገራችን ታዋቂ ሰው ጠፍቶ ነው የእኛን ምርት ለወባማ የምትሰጪው

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 2 ปีที่แล้ว +16

    ኦባማ የሚለው ስያሜ X-President ስም ከሆነ በጣም የምነወደውን የባሕላችንን ምግብ በእዚህ የሰዶማውያን አለቃ፣ የዳያቢሎስ ልጅ ስም ሰይመሽ ከሆነ አፀያፊ ምግብ እንጂ ክትፎ አይደለም።

    • @seble.......160
      @seble.......160 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ብለሻል ከሆነ የምታደርገውን አታውቅም ማለት ነው።

    • @yodiyodit5857
      @yodiyodit5857 2 ปีที่แล้ว +3

      የምግቡ አሰራር የጀመርኩት እኔነኝ ለማለት የፈለጉ ይመስላል የጉራጌ እናቶች ባህላዊ ስራቸው ባህላዊ ስያሜ ሰጥተውታል ። እጃቸው ይባረክ ። ኦባማ አያውቀውም ስሙን አንሱት አትሳቱ ስም ተፅኖ አለው ። የሰዶም አለቃ አለች እህቴ

    • @senaitbekele8898
      @senaitbekele8898 2 ปีที่แล้ว

      እና ኦባማ መኪና ቢሰጡህ አትቀበልም ማለት ነው

    • @senaitbekele8898
      @senaitbekele8898 2 ปีที่แล้ว

      አሁን ብላ ቢሉህ ጠርገህ ነው የምትበላው

    • @yodiyodit5857
      @yodiyodit5857 2 ปีที่แล้ว +4

      @@senaitbekele8898 ሰንዬ ምግቡንእኮ አልጠላነውም ባልጠፋ ስያሜ ኦባማ መባሉ ነው እንጂ አገራዊ ስያሜ ቢሰጡት ብለን እንጂ በዛላይ እሱ ሰዶምን ያበረታታል ይህ ደግሞ ለ ባህላችን ጥሩ አይደለም። በዚህ ካላረምናቸው ደግሞ : ዶሮ ወጣች: እንጀራችን :ቆጮአችንም በውጭ ስያሜ ይለውጡታል ከዚያስ የኢትዮጵያ የባህል ምግባችን ከነ ስያሜአቸው አጠፉት ማለት አይደለም? የቡላ ገንፎአችን ደግሞ ሲቀይሩት አስቢው ኢስቲ ?

  • @serawittefera4260
    @serawittefera4260 2 ปีที่แล้ว

    እኔ፣ይህን፣አሰራር፣አላየሁትም፣አይብና፣ጎመን፣ነው፣የምሰራው፣ለኔ፣አድሰ፣አሰራር፣ነው፣አሞከረዋለው፣እጅሺ፣ይባረክ፣ባለሞያ፣ነሸ፣ከልቤ፣ነው፣የምልሸ፣ትባ፣ባህል፣ውሰጥ፣አንድህ፣የለም፣

  • @user-hu9vh6dp4y
    @user-hu9vh6dp4y 2 ปีที่แล้ว +7

    አገራዊ ሰም ጠፍቶ ነው ጭራሽ ክትፎን ኦባማ ምትሉት ጁታ ብትሉት እደዚ አይከፋኝም ነበር በሞላ የሃገር ሰም እሩጣቹ ኦባማ ይገርማል

  • @mesfinashagrie934
    @mesfinashagrie934 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ፡ይባረክ፡በጣም፡ጥሩ፡ነው፡ሽፍ፡መስፍን

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 2 ปีที่แล้ว

    waw ስያምር ፆም ሲፈታ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ

  • @mersiehazenarmide1833
    @mersiehazenarmide1833 2 ปีที่แล้ว +4

    Lela sim yisetew. Obama bilo kitfo ayigenagnum

  • @yewubdardanayt9515
    @yewubdardanayt9515 2 ปีที่แล้ว +1

    Just ዋው👌

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍነው💚💛❤👍👍👍👍🥰

  • @yarla9133
    @yarla9133 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam afif neaw ,, it is mouthwatering! Keep it up sis !

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 2 ปีที่แล้ว +4

    ዜድየ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ሲያስጎመጅ በጣም ነው የወደድኩት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልኝ ውድድድድድድድድድድ ተባረኪልኝ🙏🙏🙏🌺🌺🌺💕💕💕

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      ነባዬ ስላየውሽበጣም ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว

    እንደዚህ የሚገርም ሞያ ይዘሽ ነው የጠፋሽው? ባለሞያ ነሽ እባክሽ ነይልን ብዙዎች እንፈልግሻለን አመሰግናለሁ

  • @selamkalayu3908
    @selamkalayu3908 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዜዶ

  • @rahelabebe529
    @rahelabebe529 2 ปีที่แล้ว

    Betam Lyu new ejochsh ybareku 👌❤

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሙያ

  • @selinaeyo7105
    @selinaeyo7105 ปีที่แล้ว

    Omg ejesh yebarek my sister . From Eritrea 🇪🇷

  • @seble.......160
    @seble.......160 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦባማ ብለሽ አትዝጊን

  • @Hanabirhanu-pg2yp
    @Hanabirhanu-pg2yp หลายเดือนก่อน

    Wawww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦባማ ክትፎ አይቼ አላውቅም ። ዋው በጣም ምርጥ አሰራሪ ላይክ ሼሪ እማ

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 2 ปีที่แล้ว

    Ejish yibarek

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 ปีที่แล้ว

    My Sister you are killing me 💚💛❤️ Thank you

  • @sarahayalew3503
    @sarahayalew3503 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ግን የስሙ ስያሜ??

  • @user-fx7hd9gu6v
    @user-fx7hd9gu6v 2 ปีที่แล้ว

    በርች ማሬ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว

    wow perfect i love it.

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 ปีที่แล้ว

    Ye Tebareke Yihun 😮

  • @gashawtiringo239
    @gashawtiringo239 ปีที่แล้ว

    በስሙ አልስማማም በጣም ብዙ ሀገራዊ ስም ያለን ሀብታሞች ነን

  • @Fikru-be1qf
    @Fikru-be1qf 2 ปีที่แล้ว

    That's a comparison of white people cooking asian meal, I came from gurage ethnicity and this is just closes my appetite

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ብርቺ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @lishannigussie6529
    @lishannigussie6529 2 ปีที่แล้ว +1

    አስጎመጀሽኝ የሰሩት እጆጅ ይባረኩ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว

    Wowwww👍👍✅✅✅😋😋

  • @yodiyodit5857
    @yodiyodit5857 2 ปีที่แล้ว +2

    የጉራጌ እናቶች መቼስ ስራ እንጂ ወሬ አያውቁም ባህላዊ ስራቸውን ኦባማ ማለትሽን ሰምተው በጣም እየሳቁ ነው የምሬን ነው ምልሽ ። ኦባማም ሳይስቅ አይቀርም እንግዲያው ስም ልሰይምለት አትጠግብ ብዬዋለው ።የወደዳቹት ያገሬ ልጆች ላይክ አርጉ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว

    Exactement 👌🏾 ça ma maman fait exactement 👌🏾 ça j'adore ❤️🤩 kitfo 😋 be kocho , gomen ibeiy be keiby,kororima ,mitemita .👌🏾👍🏾😋 j'adore ❤️

  • @wingtransitplc9208
    @wingtransitplc9208 2 ปีที่แล้ว

    LOVE IT

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 2 ปีที่แล้ว

    Betame amesegenalue 🥰🥰

  • @tsehaylema2960
    @tsehaylema2960 2 ปีที่แล้ว +2

    Yetegawe ye ethiopia beharesebe new obma belo .........seme yelelewe megeb yeserawe ?????

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 2 ปีที่แล้ว +1

    ስሙን ለውጪው ምግብ በነፍሰገዳይ ስም አይሰየምም።

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 7 หลายเดือนก่อน

    looks delicious

  • @samiloveeth7920
    @samiloveeth7920 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 2 ปีที่แล้ว

    Great

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 ปีที่แล้ว +5

    ኦባማን ተይውና ምግቡን ኣሳይን
    🙏

  • @gashawtiringo239
    @gashawtiringo239 ปีที่แล้ว

    እንጀራ አቀራረብሽንም አልወደድኩትም

  • @bettyayele530
    @bettyayele530 2 ปีที่แล้ว +2

    I made this and it was so delicious. Thank you!

    • @tinypremlal6935
      @tinypremlal6935 ปีที่แล้ว

      Plz tell me what is the white thing she put on and mixed tnxs

  • @user-dp8xq5ip2c
    @user-dp8xq5ip2c ปีที่แล้ว

  • @tesiyon.2882
    @tesiyon.2882 2 ปีที่แล้ว

    yamerale❤❤❤❤

  • @ameenahassn2252
    @ameenahassn2252 ปีที่แล้ว

    አቹ ቅቤ አትጠግቢም😊ማሸአላህ

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @guy7911
    @guy7911 11 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 2 ปีที่แล้ว

    Zediye yene mare balemuya ciyasgomeje benatesh endezihe yamare yesome megeboch asayene.❤❤❤

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አድያም በቅርቡ ቪዲዮ ይወጣል❤️❤️

  • @Calvinbrooks2019
    @Calvinbrooks2019 2 ปีที่แล้ว

    Can you make kitfo gluten-free without butter? Please try it ?

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦባማ ስትይ ምን ለማለት ማለት ትርጉሙ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምን ኡባማ ተበለ ጐመኑ ሲገባ ጠቆር ስላለ ነው ወይስ ለምን

  • @mercy9108
    @mercy9108 ปีที่แล้ว

    ምግቡ ጥሩ ነው ስሙ ግን ያስጠላል

  • @rafiqtsm1451
    @rafiqtsm1451 2 ปีที่แล้ว

    Is the beef left semi raw?

  • @dinkishmolinesh
    @dinkishmolinesh 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @michuubaaleegoobaailoveyou3114
    @michuubaaleegoobaailoveyou3114 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow amazing sisi
    I have one question what is Red color you Add beef 🍖 or what Thanks

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      beef meat 🥩🥩

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f 2 ปีที่แล้ว

    Gurage godegna alechin ethiopian sehadi esua gare hega ekalwetalehu🤣🤣🤣 thank you for sharing

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️😃

  • @Feveva234
    @Feveva234 2 ปีที่แล้ว +3

    This is so lovely , well done . if you could put the ingredients in English, it would be good for those who knows little Amharic . What is “gomen” in English pls ?
    Blessings

  • @dagikuku2583
    @dagikuku2583 2 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ😘 በፆሙ ሆዳችንን አንጫጫሽው🤣 የመጀመሪያ መፈሰክያ ነው በርቺልኝ🥰

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว +3

      😍😍 ከምጠፍ ብዬ ነው እኮ ቪዲዮ ለመቅረጽ ምንም አልተመቸኝም❤️ እክሳለው ዳጊዬ

  • @liliahemedlili7599
    @liliahemedlili7599 2 ปีที่แล้ว

    ሞያ.ሲበዛም.ያስጠላል.አይነፍም

  • @hanamariam1643
    @hanamariam1643 ปีที่แล้ว

    Tklgalsh, yesenei Tom ksbatu atamat andu meslogn kldegnanesh baksh. Yesenei Tom orthodox tewahdo ytbale yegdeita tom new, hod amlaku hulum sew aytomm lmn?

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 2 ปีที่แล้ว

    ዉድድድድድ

  • @amyentadese6914
    @amyentadese6914 2 ปีที่แล้ว +1

    yikrta zed lemin obama kitfo tebale esu man slehone new yemeseyemlet esu eko tsere ethiopia new ebakishen kechalesh behagersh balut sewoch weyim belela sim awchi

  • @tigistabera907
    @tigistabera907 2 ปีที่แล้ว

    እንፆማለን አረ ውዴ

  • @user-tr5zv9mg5j
    @user-tr5zv9mg5j 11 หลายเดือนก่อน

    አይቡን ግን መጀመሪያ ለብቻው አሽተሽ መጨመር ነበረብሽ

  • @mudaetho7490
    @mudaetho7490 2 ปีที่แล้ว

    Yena konjo Agebeteshale enda

  • @merkatogofa
    @merkatogofa 2 ปีที่แล้ว

    ejena afer gereeeeeeeeeeeeee bruhhhhhhhhhhh well you just got your gurage citizenship...

  • @markoseyohannes5542
    @markoseyohannes5542 ปีที่แล้ว

    thank you very much for your information about these Ethiopian food; but it is very very sad that you use Obama name, please change the name from Obama to sidamo state food…..,

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa2077 2 ปีที่แล้ว +3

    ለምን ኦባማ ሀገራችን ስም ቸገራት እንዴ ሙያው ቆንጆ ሆኖ ሳለ ስሙ ያሳዝናል!!!

  • @getch1145
    @getch1145 2 ปีที่แล้ว

    Manesh anchi...esti eneyesh.

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 ปีที่แล้ว +15

    ኦባማ ብሎ መጥራቱ ለምን አስፈለገ ስም ማውጣቱ ካስፈለገ ስንት አይነት ስሞች እያሉ ??

    • @semensewjeru1275
      @semensewjeru1275 5 หลายเดือนก่อน

      ከበደ ይባል😂😂😂😂

  • @dragondbstube6348
    @dragondbstube6348 2 ปีที่แล้ว

    ጎመን በሥጋ ይነፍል

  • @kenaalemayehu2118
    @kenaalemayehu2118 2 ปีที่แล้ว

    ESki ye aybun aserar

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว +2

      እሺ ኮመት መስጫው ስር ታገኝዋለሽ❤

  • @umusamirachannel
    @umusamirachannel 2 ปีที่แล้ว

    Hello sister can you right English subtitles

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 2 ปีที่แล้ว +1

      this food called Kitfo one of Ethiopian food. As you can see she chopped up the kale and cooked it and put it on the side. Next she used Ethiopian butter , black paper, and salt and she is melting the butter on very low hit, once the butter meleted she turned of the hit and added 1/4 teaspoon Ethiopia berbera( made of hot paper) then she added the meat( its grind bead meat) then just add the cooked kale into the meat and blend them togather to bring out the taste in it. Every min she added more butter but its up to you. Some ppl they don't like too much butter so they use little... Now she added the eybe( ethiopia home made cheese) its like fresh feta cheese.....by the way if you want to try this food go to Ethiopian restaurant and ask for kifo and see how you like it because its straight raw meat and you might not feel comfortable so if u want them to cook it a little bit ask for (leb leb kitfo) but it won't come kale but the cheese on the side will be added.... Hope it helps ..good day!

  • @peace3791
    @peace3791 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቅቤ ጭራሽ አልጨምርም ማለት ነው : እስቲ ሰሞኑን በደንብ እጨምራለሁ .:

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 2 ปีที่แล้ว

    why OBAMA ???
    who not SODDO ??
    YETENBI ??
    GURAGE ??
    WELISSO ??
    or something other,,,!!!

  • @tekluandebrhan4679
    @tekluandebrhan4679 2 ปีที่แล้ว

    You are good cook but you disappointed me in two things 1 why you use stupid name OBAMA it means the food you cooked is called Satanic
    2 if you are cooking you have to take some other communities in consideration for example 🇪🇷.
    So please add it english subtitles

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 7 หลายเดือนก่อน

    ደሞ የምን ኦባማ አመጣሽ:: ተለጣፊ ነሽ:: ባህላችንን አታጥፊ::

  • @frewhiwettewelde1503
    @frewhiwettewelde1503 2 ปีที่แล้ว

    ከየት ያመጣሽው ነው ክትፎ ከአይብብና ከጎመንጋ ተቀላቅሎ የሚሰራው? የይቱብ ብር ለቀማ ካልሆነ ።I give you dislike

  • @hoyomacan9752
    @hoyomacan9752 2 ปีที่แล้ว

    Are you serious? Your eating uncooked meat that’s insane🤮🤮🤮

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤