የቅቤ ቅመሞች አዘገጃጀት /How to make Ethiopian Butter & spices/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2022
  • ቅመሞቹው "ኮሰረት "ኮሮሪማ" ነጭ ቅመም "ጥቁር ቅመም " እርድ"
    #ethiopian#spices
    ‪@comedianeshetu‬
    ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬
    ‪@yetenbitube1‬

ความคิดเห็น • 27

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን በደህና መጣሸ ዋው በጣም ልዩ የሆነ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን ባለሙያ እጅ ሸን ይባረክ

  • @haytemuhabaw5384
    @haytemuhabaw5384 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ የኔ ባለ ሞያ እጂሺ ይባረክ

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @halimaumer775
    @halimaumer775 ปีที่แล้ว

    Amiiiiiin habibti

  • @netsitube
    @netsitube ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፋፊዬ የእውነት ጎበዝ ነሽ የኔ ባለሙያ በርችልኝ

  • @zahraaman4269
    @zahraaman4269 ปีที่แล้ว

    ማሻላ. በርቺ

  • @user-es6hk9bk4s
    @user-es6hk9bk4s ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ ሰላም ለዚ ቤት ዋው ፋፊ የኔ ባለ ሞያ

  • @amina3062
    @amina3062 ปีที่แล้ว

    አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህነ መጣሽ ልዩ እዴት ነሽ ሆቢ ሰላም ነሽ ሀይቲ ማሿአላህ አላህ ይጫምርልሽ በጣም አሪፍ ነው ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 😘💗💗🎋🎋

  • @BirhanuAndargie-g6y
    @BirhanuAndargie-g6y 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ምጥኑን በኪሎ ብትነግሪኝ

  • @user-hf5xo5gs5c
    @user-hf5xo5gs5c ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ቅቤ በደንብ አንጥሮ መብላት ነው መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከፋፍይ❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @ummumariya9472
    @ummumariya9472 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ፋፊ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ የኔ ባለሞያ እጂሺ ይባረክ አገራችን ሰላም ትሁን አሚኚ

  • @wellotube3839
    @wellotube3839 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሠላም ነሽ ፋፊ እንኮን በሰላም መጣሽ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ያረብ በቃችሁ በለን ሠላሙን አምጣልን ያረብ 🇪🇹🇪🇹👍

  • @genikiyaatube
    @genikiyaatube ปีที่แล้ว

    ፋፊዬ ስላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በደህና መጣሽ ባለሙያ ነሽ ዋውው ግን ቅብ አሁን ላይ አለ 🤔 እንኳን ቅቤ ዘይት እንኳን በጥፊ ጊዜ ሆሆ ደስ የሚል ቆይታ ነበርኝ እናመስግናለን ስላም ፍቅር አንድነት ለሃገሪችን ይሁን

  • @faiza5
    @faiza5 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ አህሌን ፈፊ መሸ አለህ በሪቺ

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube ปีที่แล้ว

    ሰላም በጠም ጥሩ ቅመሞች ናቸው ቅቤ ያጣፍጣሉ

  • @AsafFaf
    @AsafFaf 11 หลายเดือนก่อน +1

    Mesha Allah yeslim yedik lebitish adis negn mama koseret barebegna menden new wude

  • @naomixmeskele
    @naomixmeskele 5 หลายเดือนก่อน

    Selamesh yibza , kelal ena Merx nw berchi

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 หลายเดือนก่อน

    ማማየ ኮሰረት በአረበኛ ምን ይሆን?
    ለቤትሽ አድስ ነኝ

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላህ አሚን ከቻልሽ መልሽልኝ ማር ብዙ ቦቲ ጠይቄ. ኮሰረት በኛ አካባቢ ከሴ ነዉደ እደየቦቲዉ ይለለያያል ከወ አይደለም አሉ ግማነዉ ፈልጊዉ ነዉ ካወቅሽ መልሽልኝ

    • @fefeagarotube5704
      @fefeagarotube5704  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ እኔም በአረብኛ አላውቀውም የምገዛው አበሻ ሱቅ ነው

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 ปีที่แล้ว

    ጥሉምድነው አገርቤትአለ

  • @leliabera8656
    @leliabera8656 6 หลายเดือนก่อน

    ሞዛዛ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 ปีที่แล้ว

    ነጭአዝሙድ እና ኮረሪማውን ኮሰረቱን በአረበኛ ንገሩኝ እምታውቁ አችም ካየሽው ንገሪኝ እህት

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

      ነጭአዝሙድ ሀባአሥዋድ ወይም ሀባአሥዋጥ

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 ปีที่แล้ว

    የደም አምባ ብታለቅስ የማይጠቅምህ ቀን ከመምጣቱ በፊት ዛሬውኑ ለወንጀልህ አልቅስ። ወደ ጌታህም ተመለስ።

  • @shamasiyasaeed335
    @shamasiyasaeed335 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነጭ አዝሙድ ማለት. ከሙን ነው ይቅርታ አለውኩም

    • @fefeagarotube5704
      @fefeagarotube5704  3 หลายเดือนก่อน +1

      አይደለም ግን ይመሳሰላል ጥቁር ቅመም እደሚባለው ይህም ነጭ ቅመም ይባላል ወይም ነጭ አዝሙድ