I was truly touched by this interview, particularly by the speaker’s faith and positive attitude in the face of adversity. It is refreshing and encouraging to hear someone who not only acknowledges the challenges they face but also proposes meaningful solutions-especially regarding the unity of Christian denominations in Ethiopia. His insights are a reminder that God has His people everywhere, working towards the same purpose. The speaker’s emphasis on unity among Christians is both timely and necessary. In a world that is often divided by differences, it’s inspiring to see a leader who advocates for unity in the Christian faith. His dedication to the gospel and ministry is evident, and it is clear that God is using him in a special way to bring His people together. May God continue to bless and guide him in his mission. His words are not only educational but a spiritual awakening, showing that through faith, perseverance, and love, we can witness the greatness of God at work in our lives and communities.
M/r Getachew !! God Bless you more !!!! This is the time for Revival !!!!!! So, everybody must read Rv 2: & 3: Hey! all Christians!! Jesus is Coming soon! Be ready!!
I hear the witness of Muslim man met Jesus he asked which ,part of Christianity to join he told him Orthodox in fact 2 person I was wondering ,but I know now thanks
Personally I do heartily like Megabi Abiy Taddele, but I could not understand why he is deliberately working on blaming the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church. Especially what he discussed on 01.10.2024 with Paster Abera was a plan how to reconstruct the Ethiopian Orthodox Tewahdo.
በጣም መልካም ውይይት ነበር። በተለይ በማጠቃለያዌ ላይ ልሦስቱም የተናገሩትን ለመቀበልና ለክርስቶስ ምፅዓት የምትዘጋጅ እድፍና የፊት መጨማደድ የሌለባትን ቤ/ ክ ጌታችን ሲመለስ የሚያገኛትን አንዲት የክርስቶስ ቤ/ክንን እንድትሆን ፀሎቴም ምኞትም ነው።
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።❤
መምህር ጌታቸው ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ!!!❤
መምህር ጌታቸው ግሩም አስትማሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን::
ጌታ ዘመንኸን ይባርክ ወንጌል ለትዉልድ እንዲደርስ ከፍተኛ ዋጋ ከከፈሉ አገልጋዮች አንዱ መምሕር ጌታቸዉ የሚጠቀሱ ናቸዉ ድንቅ ገለጻ ነዉ ክበሩልን
በዉቀት የሚናገሩ መምህር ጌታቸው እሳቸውን መሰማት ትምህርት ልናገኝበት ችለናል እግዚአብሔር ይባርክህ 😇🙏
መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርክዎት በጣም ነው በእውቀት" በመሰጠት" በእውነትና በመንፈስ ቅዱስ ስለሚናገሩና ስለሚያስረዱ በተለይ በዚህ ዘመን ወንጌላዊያን በአጭር ጊዜ ስታክ ባደረጉበት ዘመን የእግዚአብሔር ሀሳብ በተሃድሶዎች ልብ ውስጥ ሆኖ እየጮ¥ ነው! በርቱልኝ በእውነት መታደሳችሁ ሲሳካ እኔም ከወንጌላዊያን ወጥቸ እውነተኛ በሆነ ቅዳሴ እግዚአብሔርን ለማክበር Òጉቻለሁ በርቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል!
I was truly touched by this interview, particularly by the speaker’s faith and positive attitude in the face of adversity. It is refreshing and encouraging to hear someone who not only acknowledges the challenges they face but also proposes meaningful solutions-especially regarding the unity of Christian denominations in Ethiopia. His insights are a reminder that God has His people everywhere, working towards the same purpose.
The speaker’s emphasis on unity among Christians is both timely and necessary. In a world that is often divided by differences, it’s inspiring to see a leader who advocates for unity in the Christian faith. His dedication to the gospel and ministry is evident, and it is clear that God is using him in a special way to bring His people together.
May God continue to bless and guide him in his mission. His words are not only educational but a spiritual awakening, showing that through faith, perseverance, and love, we can witness the greatness of God at work in our lives and communities.
ጌታ ዘመንህን ባርኮታል አሜን።አንተ ኦርቶዶክስ አትታደስም የምትል እንቅልፋምና የምትተኛ ኦርቶዶክሳዊ ንቃ ከሙታንም ተነሳ ክርስቶስ ያበራልሃል❤❤❤❤
በጣም የሚጠቅም ድንቅ የሆነ መረዳት ነው ይሆናል እንፀልያለን የምናመልከው አምላክ ትልቅ ነው ለውጥ የሚለውጣቸውና ለውጦቸው የሚሄድና የሚሄድባቸውም አካላት ግን አሉ የመጣው ባቡር የሚሳፈሩት ብዙዎች ናቸው መንገድም የሚወርድ አሉ እስከመጨረሻው የሚሳፈሩም አሉ ሂደቱ እንደዚህ ነው ጌታ ያበርታችሁ በርቱ
THANKS ECCLESIA MEDIA AND PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK .
መምህር ግርማ አባታዊ ምክሮችንና ጠቃሚ ሀሳቦች ስለ አካፈሉን በጣም ነው የማመስግነው ሁላችንም በክርስቶስ አንድ ነን በአካልም በእርሱ አንድ ሆነናልና ጌታ ሁላችንንም ይርዳን ጌታ ይባርኮት !! ወንድም አብይ በዚህ ላይ ተገቢውን ስው ጋብዘህ ግልጽ ስለ አደረክልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!
🙏🙏🙌
መምህር ጌታቸው
ጌችዬ ጌታ ኢዬሱስ ክርስቶስ ዘበንህ ይባርክልህ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
በትክክል ክርስቶስ የገባው ቃሉ የገባው አይመለስም ተባረኩ
The Memhir is so knowledgeable and wise! Much respect....seems he is a committed person for his cause!!
ጌታ እየሱስ ይባርኰት
መምሕር በጣም የሚመች ወንጌላዊ ግንዛቤ ስላለዎት ጌታ ይባርክዎ።
በመጨረሻው ዘመን ቡዙ ለምድ ለብሰው የሚያሳሰቱ ይ በዛሉ አኦርቶዶክስ ምንግዜም በ እምነታ የፀናች ነች በርግጥም እኛ በፈጠረን መድሀኒአለም ኢየሰኡስ ክርስቶስን እምናምን መዳን በዛ ብቻ እንደሆነ እናምናለን ሌላው እመቤታችን ደንግል ማርያም የሱ እናት ታማልዳለች። ትረዳናለች ታምራን በልጃ አማካይነት ይፈፀማል እመን ጥቂት እውቀት አደገኛ ነች።
የጌታ ፀጋ ይንዛልዎት 🙌
ፕሮቴሰታንትና ተሐድሶ ብሎ መከፋፈሉ ለወንጌል እንቅፋት ነው ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን
This is deep, thank you ❤️
Wow ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
God bless you 🎉
ጋሽ ወልደ ማርያም የተባሉት ኣባት እንዲህ ይሉ ነበር። “ወንጌል እያስተማርኩኝ ነኝ የምትል ነገር ግን ስደት የሌላት ቤተክርስቲያን፡ የተኛች ቤተክርስቲያን ናት።”
I love you my brother ❤❤❤❤
በትክክል ስለ እየሱስ የገባ ው ወደሃላ አይመለስም መዳን በክርስቶስ ነው።
ልክ ሲጠፋ ሁሉ ልክ ይሆናል ::
M/r Getachew !! God Bless you more !!!! This is the time for Revival !!!!!! So, everybody must read Rv 2: & 3: Hey! all Christians!! Jesus is Coming soon! Be ready!!
እባክህ ስለ ሐረር መካነ ስላሴ ቤ/ክ ጠይቅልን ...
I hear the witness of Muslim man met Jesus he asked which ,part of Christianity to join he told him Orthodox in fact 2 person I was wondering ,but I know now thanks
ሰላም ለእይታ ክፍለ አዘጋጆች በሙሉ ሰላም ለእናንተ እያልኩ የእይታ አዘጋጅና አቅራቢ ወንድም ዓለሙ አማረ ወዴት ጠፊ በጤና ወይስ እረፍት የአለበትን ሁኔታ አልተገለፀም እና አሳስቦኛል ብትችሉ በሚቀጥለው ፕሮግራም ላይ እንደምትገልፁልኝ ተስፋ አረጋለሁ በጣም ስላሳሰበኝ ነው ተባረኩ።
መክሰሰ ነው እንጂ ንጉሱን ወጌልን አጣመው ሞት
ኦርቶዶክስ ሕዝቡን በአዚም አደንዝዛ ይዛዋለች ተሐድሶን በአይነትም በመጠንም መጨመር አለብን።
ከእውነት የራቀ መልስ ፣በአሁኑ ፣ዘመን ፣እኮ ፣ቤተ እምነቶች ፣በፍሬያቸው ፣መለየት ፣ቀላል ፣ነው ፣
አስታውሳለሁ
አቡነ መርሀክርስቶስ
አቡነ ገብርኤል በወጣቱ በጣም ይወደዱ ነበር።
It is very nice discussion. If you are interseted I can share you the document that contain ''abba michel and marthin luther communication''
You can send us on Telegram
@ecclesiaet or 0938607904
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቹሁአለን
ክርስትናን ፣ከምድረገፅ ፣የማጥፋት ፣ሲስተም ፣በተዘረጋበት ፣ዘመን ፣
Tedafno yetekemete wengel lehebertesebu men yetekmal lemedan hebertesebu yekerstose wengel mesbek Albet sayeden yememot hezbe eyebeza new yalew
ይህን ጉድ መምህር ዘበነ ስምተኸዋል እባክህ ስፋ ያለ ትምህርት ስጥበት እኔ ይህን የተሃድሶ የሃሰት ትንታኔ ስሰማ በጣም አመመኝ
አታነብም
Torcher
ጌታን ይለያሉ ተባረኩ ግን ሚገርመው ኦሮቶድክስ አስተምራ አጥምቃ የራሳዋ ልጆች ልክ አደለም ብለው ተነሱባት ምእመናዋ ወተው ከማለቃቸው በፈት ብትታደስ የበለጠውን ታተርፈለች ካለየሱስ ማርያም እርሱ አድንም😮
የቅዱሳንን፡ ገድል፡ ከፍ፡ አድርጋ፡ ወንጌልን፡ መጽሐፍ፡ ቅዱስን፡ ማንበብና፡ ማስተማር፡ ስለቀነሰች፡ ኦርቶዶክስ፡ ምሕመኑን፡ አሳሳተች!!!
ማስረጃ አለህ?
ወንድም አብይ ስለምታቀርቤቸው የውንጌል ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርክ የዛሬውን ጨምሮ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናን መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታ የመሳሰሉትን ስላቀረብክልን ተባረክ ለማለት እወዳለውኝ ነገር ግን አንድ ባለፈው ሰሞን ስላቀረብከው አህመድ ወይም ዳዊት ስለተባለው ልጅ ጉዳይ በደንብ ማጣራት ያለብህ ጉዳይ አለ ብዬ አምናለውኝ ይህ ልጅ አገልግሎት የጀመረው እንደተናገረው ወንጌል ለፍጥረት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው ነገር ግን ከዚያ የወጣውና ሌላ ቸርች የሄደው እንደተናገረው በስምምነት አይደለም ምእመናንን በማታለል እና በስነምግባር ግድፈት መሆኑን በትክክል አውቃለውኝ የዋህ እና ገራገር ይመስላል ግን በፍፁም እንደዚያ አይደለም ፎቶ ብቻ አይታቹ አትሸወዱ እውነት ሕይወቱ ተለውጧል ከተለውጠ ደግሞ ስላለፈው ሕይወቱ መደበቅ ሳይሆን ተፀፅቶ በንስሃ ነው መመለስ ያለበት አስኮም እንዳለው አይመስለኝም ለማንኛውም አንተ ጉዳዩን ማጣራት ይጠበቅብሀል እንደ ባለሙያ ሌላው እኔ በግሌ ሰሞኑን የሰማውት መዝሙር በጣም ደስ የሚል ነው መልእክቱም አስገራሚ ነው ለእራሱም ጭምር ይመስለኛል።እባካቹን ዝም ብላቹ አንድን ግለሰብ እንዲህና እንዲ ስላለ ብቻ ሚዲያ ላይ አታቅርቡ ከነበረበት ቦታ ስለዚያ ሰው መረጃ ሊኖራቹ ግድ መሆን አለበር።
ኢየሱስምንም ስትቀበል መጀመሪያ ከነበረበት ከፈሪሳውያን ከብሉይ ኪዳን ሊቀ ካህናት ስለ ህይወቱ መጠየቅ ነበረብህ ፥ የሉተርንም ትምህርት ተቀብለህ ኘሮቴስታንት ስትሆን ከካቶሊክ ስለርሱ መጀመሪያ ማጣራት ነበረብህ
ኢየሱስምንም ስትቀበል መጀመሪያ ከነበረበት ከፈሪሳውያን ከብሉይ ኪዳን ሊቀ ካህናት ስለ ህይወቱ መጠየቅ ነበረብህ ፥ የሉተርንም ትምህርት ተቀብለህ ኘሮቴስታንት ስትሆን ከካቶሊክ ስለርሱ መጀመሪያ ማጣራት ነበረብህ
ወደ ወንጌል ስትመጣ ገንዘብ ሳይሆን መከራ ነዉ የሚቀበልህ መስቀሉነ መሸከም ግድ ነዉ
ነገር ውሉን ሲስት እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ነው። ሰው በወንጌል ምክንያት ይሰደዳል፣ አሳዳጁ ቤተክርቲያን መሆኗ ነገሩን አስከፊ ያደርገዋል።
እነመምህር ጌታቸው የተጋፈጡት እውነት በወንጌል አማኙ እውቅና ተሰጥቶት መደገፍ አለበት.።
የኤክሊሻ ሚድያ እየሠራ ያለው የማስተዋወቅ ሥራ ትልቅ ጥቅም አለው።
ቤተ 'ክርስቲያን' እንዴት ክርስቲያኖችን ታሳድዳለች 🤔
ተሐድሶአዊያን ለኢትዮጽያ ቤተክርስቲያን ፈውስ መሳሪያ ሊሆኑ ይችላሉ ብዬ አስባለሁ ::
ሌቦች ጴንጤዎችን መጥላት ከጀመርኩ ዉሎ አድሮአል😢😮
Why??😢
@@deehope9477 ስብከታችሁ ምድራዊ ትንቢታችሁ ምድራዊ አኗኗራችሁ ምድራዊ በብልጭልጭ የተሞላ ምትደዳደሩት ኦርቶዶክስን በማጥላላት በማጠልሸት የራሳችሁ የሆነ መሰረት የሌላችሁ በሌሎች ሃገሮች አስተምህሮ ላይ የተመሰረታችሁ ናችሁ። በተለይ እነዚህን ከኦርቶዶክ በአስመሳይነትና በጥንቁልና ሲያጭበረብሩ ተገኝተው የተባረሩትን ሌቦች እናንተ እንደ ትላልቅ መምህራን ምትቀበሉት ነገርስ? ድንቄም የወንጌል አማኞች ከረፈፋችሁኝ!
አባይነህ ፥ኢየሱስምንም ስትቀበል መጀመሪያ ከነበረበት ከፈሪሳውያን ከብሉይ ኪዳን ሊቀ ካህናት ስለ ህይወቱ መጠየቅ ነበረብህ ፥ የሉተርንም ትምህርት ተቀብለህ ኘሮቴስታንት ስትሆን ከካቶሊክ ስለርሱ መጀመሪያ ማጣራት ነበረብህ
Personally I do heartily like Megabi Abiy Taddele, but I could not understand why he is deliberately working on blaming the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church. Especially what he discussed on 01.10.2024 with Paster Abera was a plan how to reconstruct the Ethiopian Orthodox Tewahdo.
አውን እራሱ ከመጸሐፍ ቅዱስ ውጭ ያለውን ለምን ከቤተክርስቲያኞ አያወግድም አውንም በኦርቶዶክስ ውስጥ ያለው እቅፋቶችን ማስወገድ ውሽታም መምህራናት አሉ
መምህር ሊባል አይገባም። ኦርቶዶክሳዊ አይደለም ።ቅዱስ መፅሃፍ በማታለል ፣በማስመሰል ወንጌል እንዲሰበክ የተናገረበት ቦታ የለም።ተሃድሶ ፕሮቴስታንት ሞራል አልባ የሆነ ትውልድ ለመፍጠር. የሚያደርገው መፍጨርጨር የትም አይደርስም።የአባቶቻችን አምላክ የተሃድሶን ጭንቅላቱን አፍርሶታል።
ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ ወይም ቃሉ ላይ የሚጨምር ትምህርት ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም:ኦርቶዶክስ በዚህ ረገድ በብዙ መልኩ ተሃድሶ ያስፈልጋታል::
I don't agree with that. Religion has cultural faith, which is what you people believe. All religions are true for their own beliefs.
If it is about eternal life, culture and tradition are irrelevant.