🔴 “

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 167

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  3 หลายเดือนก่อน +4

    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
    ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
    ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
    ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
    ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፓስተር ኮከብ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ በስደት ሱዳን በታማኝነት ያገለገልከዉ አምላክህ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እንወድሃለን ❤❤❤❤
    ተባረኩ በጣም ተምሬበታለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 3 หลายเดือนก่อน +16

    በሙቀት ሣይሆን በእዉቀት የእግዚአብሄር ቃል ሲብራራ እንዴት ይጣፍጣል ተባረኩ ሁላችሁም

  • @Halleluyah4
    @Halleluyah4 2 หลายเดือนก่อน +4

    Very thoughtful and lovely discussion. Thank you so much.

  • @BerededAregaw
    @BerededAregaw 2 หลายเดือนก่อน +7

    እንደት ናችሁ ሁላችሁም ዶር በቄ ናፈቀኝ በእውነት በግሎባል ውስጥ ብዙ ነፍሴ በአንተ ተባርካለች፡፡ተባረኩ

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 3 หลายเดือนก่อน +4

    How Beautiful to hear the work of the Mighty God and his goals for his creations (all humanity) as long as we knew him. We must know his purpose and idea regardless. What God says is what will happen and AMEN to that!! God Bless you All remnants🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @danielkassahun8248
    @danielkassahun8248 2 หลายเดือนก่อน +3

    I found it interesting and balanced presentation. God knows everything but not humans. Only the word of God is the perfect one.
    It is useful media.
    Nice contribution for the public.
    You have done your best.
    God is in control!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞች ተባረኩ እንደዚህ እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለምታብራሩት ፀጋ ይብዛላችሁ !!❤

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 3 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረኩ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም።

    • @ننااففااللبنفى
      @ننااففااللبنفى 2 หลายเดือนก่อน

      እየሱስን ስለሰቀሉላችሁ ነው የሰይጣን ልጆች

  • @MekaduLemu
    @MekaduLemu 2 หลายเดือนก่อน +3

    Hixiaber beneath Kalu sirastemechiwun geta hibarkachi Ecclisia midia tebareku

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ ብዙ ነገሮች በሩልኝ

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለኢትዮጵያን አማኞች ከመሠረታዊ ግራ መጋባት የሚያወጣ ፕሮግራም ስለ ተገኛችሁ፡ ጸጋ ይብዛላችሁ። ❤ እስራኤልን መውደድ ራስንም እግዚአብሔርንም መውደድ ስለኾነ፡ በርቱ።

  • @mengistua9772
    @mengistua9772 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +3

    DEFINITELY SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +3

    DEFINITELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +3

    DEFINITELY DEAR PASTOR SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +3

    በትክክል.

    • @Bretanssa
      @Bretanssa 3 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ቴክስት ስላደረግክ ትባረካለህ የተባልክ ትመስላለህ። ይልቅስ እስቲ ጠይቅ ዛሬ እስራኤል ማለት ግ***ዶም የሞላበት ሀገር ነው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY.

  • @ayanakelbessa7388
    @ayanakelbessa7388 2 หลายเดือนก่อน +2

    May the Lord bless you and all yours abundantly .
    All along, I have been seeking to know the where is the origen of Canan, Palestinian land, Israel , the given land territory , erc. Now got a green light and will continue until satisfaction .
    GREAT!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 2 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @c2beca272
    @c2beca272 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ 🙌🏿🙏🏿 very good interview bless you all.

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 หลายเดือนก่อน +2

    Waaaaaw inideat desssss yemel koyita new bless you all ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 3 หลายเดือนก่อน +2

    This is new dimension of calling to Abraham’s blessings .God bless y’all .🙏🏾

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarekulen

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 2 หลายเดือนก่อน

    Paster koko gedamu slayhuh dese blojale tebark btsebh yebark

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 2 หลายเดือนก่อน +1

    Rabay Kokeb, he is unforgettable person he wrote amazing books specially regarding marriage. bless you all!🎉

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 3 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless and God Bless Esrael!

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 28 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you my beloved brothers in Christ.❤🙏🇮🇱

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አባት ሆይ እሰራኤል ህዝቡን ባርክ።

  • @DegefaShamebo-si1mz
    @DegefaShamebo-si1mz 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen 🙏 🙌 👏 tabaraku

  • @betelhemkelemework4855
    @betelhemkelemework4855 3 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you all ❤❤❤❤

  • @negussieworku6615
    @negussieworku6615 2 หลายเดือนก่อน +2

    ....የበረከት ጎርፍ

  • @azebhaile7591
    @azebhaile7591 3 หลายเดือนก่อน +2

    This is the reality what we should accept

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እስራኤል እና ህዝቡን ይባርክ ❤🔥🙏
    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፍም!!

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 2 หลายเดือนก่อน

    I thank the Lord for leading me to Ecclesia Medea. ❤

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי 2 หลายเดือนก่อน

    በቅየ ወንጌል. ይበሰከልኘ. አባቴ❤❤❤❤❤ עלום

  • @abdixyegeta9501
    @abdixyegeta9501 2 หลายเดือนก่อน

    በቅርቡ በተፈጠረው የGaza-Israel ጦርነት ብበሳጭም ነገር ግን ይህ Program ቆም ብዬ እንዳስብ አድርጎኛል !! Humanity Vs God's Rightous Judgement , israel Vs Arabs/Palestinian ። .....ተባረኩ ....!!!

  • @yasinkasimtibeso_moti
    @yasinkasimtibeso_moti 2 หลายเดือนก่อน

    ደግመ ጋብዝልን ሰፋ ያለ ጊዜ ውሰድ ተባረክ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD RAVAY KOKEB GEDAMU AND DOCTOR BEKELE BEDADA.

  • @alemalemu9939
    @alemalemu9939 2 หลายเดือนก่อน

    Amen God bless all

  • @gezishgezish1018
    @gezishgezish1018 3 หลายเดือนก่อน +2

    Hawassa layi program sinori esatefalewu. I Love your mission .

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareke eclesia media

  • @negashworku4594
    @negashworku4594 3 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 3 หลายเดือนก่อน +2

    waqyyo nama qabbah Eebbifamaa❤🎉

  • @tsigieasrat8025
    @tsigieasrat8025 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር እኛ ክርስቲያኖች ስለ እስራኤል ለማወቅ የነቢያቱን መጽሐፍ ረጋ ብለን በማስተዋል ማንበብና መረዳት በተለይ ነቢያቱ ስለ እስራኤል የመደምደሚያ ሐሳባቸው ምን እንደሚያሳይ መረዳት እዲስ ኪዳንም መጀመሪያ በትንቢት የተነገረው ለእስራኤል ነብር ት.ኤር:31:31-34 ጌታም እስራኤላውያን ለነበሩት ደቀ መዛሙርቱ ነው በፋሲካው እራት ላይ ኪዳኑን የነገራችው ደግሞም እንደተባልው ሮሜ:9,10,11 በማስተዋል እንብበን ሐሳቡን እንረዳ እንጂ ጥቅሶችን ያለ አውዳቸው ገንጥለን እየጠቀስን እራሳችንን አናስት እግዚአብሔር ሕዝቡን እስራኤልን ጨርሶ አልጣላችውም ሮሜ:11:1-2 በእነርሱ በኩል በመጣው መድኃኒት እኛ ድነን እኛው መልሰን በእነርሱ ላይ እንኮራልንን? የጳውሎስን ማስጠቀቂያ ልብ እንበል!!! ሮሜ: 11: 17-36 ተባረኩ::

    • @hailem9116
      @hailem9116 2 หลายเดือนก่อน

      ምድን ነው ስለ እስራኤል ማወቁ አሁን ላለነው ክርስቲያኖች ጥቅሙ?

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי 2 หลายเดือนก่อน

    אמן

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ምርጫ አይሻርም። የብርሃም ይስሐቅ ያቆብ አምላክ የጀመረውን ይፈጽማል። ሕዝበ እስራኤል መዳን ብቻ ሳይሆን፡ ክርስቲያን ሲነጠቅ፡ በገሃድ ወንጌልን ይሰብኩ ዘንድ አላቸው። Replacement theology መጽሐፍ ቅዱሳዊ ኣይደለም። አማኞች ኣንሳት።❤

  • @esseytakele1119
    @esseytakele1119 2 หลายเดือนก่อน

    በራድ የሆነ አስተሳሰብ እና የእግዛብሄር ሙሉ ቃል ባማከለ መልኩ የተሰጠ ትንታኔ የያዘ አይመስልም ትንታኔው። ለምን? ማህተሙ የተፈታው ለሁለቱም ወገን ነው። ባለመታዘዝም ከሁለቱም ወገን ክርስቶስ የለም ምክንያቱም አንዱን ክርስቶስን ክደውቷል ወይም አልያዝሙና። ለመሆኑ ማነው በራሱ ሀይማኖት የዳነው?ለምን ከተባለ ክርስትያን ጎራ ለይቶ መኖር የለበትም።አንተ ማነህ ባመነ ሰው ላይ የምትፈርድ ተብሏልና። ታዲያ የኔ በዚህም በዚያም ወገን መሆንና የጦርነቱ አምጭ ወገን ከሆንኩ ለምን የእስራኤል ወገንተኛ ብቻ ለመሆን እንጥራለን ወገንተኝነታችን ሰማያዊ መሆን ሲገባው፤ያመነው ያው አንዱን ክርስቶስ ነውና። እርሱ ካመጣው እርሱ ይመልሰው ለማለት አይደለም ፤ እርሱን ስናስብ ሰማያዊው መንግስት ላይ ትኩረት ባደረገ መልኩ ቢሆን ለምን ከተባለ የዝግጅቱን መንፈስ ያዛባልና። መልካም መልካሙን ለእስራኤል የልሆነውን ደግሞ ለፍልስጤም አይሁን ሁለቱንም እንደክርስትያን አስተምሮ ባለማመን ምክንያት ታዛዥ አይደለሙና።

  • @TeferaBeyene-o6o
    @TeferaBeyene-o6o 2 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkach hulachihun.Geta yiredachiwal berthing.

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
    @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እስራኤል አትጠፋም እግዚሐብሔር ሰው አይደለም ቃሉን የሚጥፈው

  • @jonnybeke2113
    @jonnybeke2113 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ ጥሩ ሃሳብ ነው ውይይቱ ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ እግዚአብሔርን ከፍጡር ጋር ማወዳደር ማስተካከል ተቀባይነት የለውም ስለዚህ የምንናገረውን ብናስተውል ሰይጣን እግዚአብሔርን ሊዋጋ አይችልም

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገላትያ 6:16፤ በዚህም ሥርዓት በሚመላለሱ ሁሉ ላይ በእግዚአብሔር እስራኤልም ላይ ሰላምና ምሕረት ይሁን።

    • @masti1612
      @masti1612 2 หลายเดือนก่อน

      “በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ይጠቅማል እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።”
      - ገላትያ 6፥15
      የእግዚአብሔር እስራኤል ሚለው ክርስቶስ በደሙ የገዛት በስጋ መገረዝ ላይ ያልተመሰረተችውን ነው፣ ቃሉን ቆርጠን አንረዳው።

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስራኤል ከጥንት የነበራት ይዞታዋ እና መሬቷ ይህ ብቻ አልነበረም እንደ ወራሪ ልትቆጠር አይገባም ነገር ግን ሠላማዊ ፍልስጤማውያን በግፍ ማለቅ የለባቸውም

  • @semeretabera575
    @semeretabera575 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለነዚህ ሰዎች ከቻልክ ይህን ጠይቅልኝ በብሉ ኪዳን ዘመንም ኢትዮጲያ የዛሬዋ ኢትዮጲያ ነበረች ከረሱ ወይም እስራ ኤል የተመረጠች ነች የሚለውን ዛሬም ክርስቶስ ከመጣ በሆላ በዛው ሊከራከሩ ነው ሌላው ጦርነቱ የእግዚአብሔርና የሰይጣን ነው ሲሉ አልገባኝም ሰይጣን እኮ የተሸነፈ ነው በክርስቶስ ትንሳኤ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ መሆንያለበት ይሆናል እንጂ እናንተ በውስጣችሁ ባለው የተመረጠ ህዝብ የሚለውንለመግለጥ ይመስላል ዋናው የእየሱስ ክርስቶስ መምጣት አላማው አለምን ከእግዚአብሔር ጋር ለማስታረቅ ነው ይህን ቃል የገባው ዘፍጥረት 3 ላይ ነው አላማውን የሚፈፀምበት መንገድ መሆናቸውን ማንምያ ያውቃል እንደናን አገላለፅ የተለየ ህዝብ ስለሆንን ሌሎችን ለናን ተ በማድላት ያጠፋል ሌላው ህዝብ ውስጥ አዳኝነቱን የተረዳ ያመነ ህዝብ አለበትና እውነተኞች እንሁን ዘረኝነት አያዋጣም ለወንጌል አገልግሎት ፍልስጤም ኢራን ኢራቅ ሳውዲ ውስጥ ላሉት አማኞች መልስ ይኖራችሁ ይሆን እግዚአብሔርን መልክ ስትገልፁ

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ God bless you, God bless Israel 🇮🇱 ❤

  • @mesfinalmu5623
    @mesfinalmu5623 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ እውቀት ነው በቃሉ አካያ ስላስተማራችሁን ተባረኩ

  • @damtewtesfaye9149
    @damtewtesfaye9149 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dear brothers, we can look at this this way; Israel is there to stay I have no question as I see her establishment as the fulfillment of prophecy. When they do immoral things, then we should make moral judgements. What they do to Palestinians is immoral. They are not rights people yet we should pray that their eyes will be open to the Lord and to kindness.

  • @myyeshua6804
    @myyeshua6804 3 หลายเดือนก่อน +4

    ለምን ክርስቲያን አትባሉም ለሚለው ጥያቄ ከራባይ በተጨማሪ የሐዋ 11:26 ለመጀመሪያ ግዜ ክርስቲያን ተባሉ ነው ሚለው በአማረኛው
    በሂብሩ ደሞ " መሺሂም " "מְשִׁיחִיִּים" እሄ ማለት የተቀቡ የሚል ትርጉም አለው
    ሌላው መሲሀዊያን ወይም አይሁድ ሆነው በመሲሁ ያመኑ ማለት ነው እንጂ ክርስቲያን ሚል ቃል የለም በሂብሩ

  • @djegnaw4341
    @djegnaw4341 2 หลายเดือนก่อน

    ራባዩና ዶ/ሩ የሚለያዩበት ብዙ ነጥቦች አይቻለሁ። በዶ/ር ዲፕሎማሲያዊ አቀራረብ እያስተካከሉት ነው እንጂ ራባዩ ወደ ቶራው የሚያዘነብሉ ክርስቲያን ናቸው። ለሁሉም እናመሠግናለን።

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገላትያ 2:14፤ ነገር ግን እንደ ወንጌል እውነት በቅንነት እንዳልሄዱ ባየሁ ጊዜ በሁሉ ፊት ኬፋን፦ “አንተ አይሁዳዊ ሳለህ በአይሁድ ኑሮ ያይደለ በአሕዛብ ኑሮ ብትኖር፥ አሕዛብ በአይሁድ ኑሮ ሊኖሩ እንዴት ግድ አልሃቸው?” አልሁት።

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 2 หลายเดือนก่อน

    ክርስቲያን ሁሉ በእስራኤል ጉዳይ ከስህተት ለመዳን መጽሐፍ ቅዱሱን መመርመር አለበት። እግዚአብሔር በምርጫው አይሳሳትምና ኪዳኑም ዘለዓለማዊነው። ቸር ነውና፡ ምሕረቱም ለዘለዓለም ነውና።❤

  • @masti1612
    @masti1612 2 หลายเดือนก่อน

    ገላትያ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ይጠቅማል እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።
    ¹⁶ በዚህም ሥርዓት በሚመላለሱ ሁሉ ላይ በእግዚአብሔር እስራኤልም ላይ ሰላምና ምሕረት ይሁን።
    የእግዚያብሄር እስራኤል፣
    ማለት፣ በዚህ ስርአት በሚመላለሱት የሚለው አሁን እንደሀገር ያለችውን አይደለም፣ በደሙ የዋጃቸው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ያመኑት እንጂ በመገረዝ ስርአት ያሉትን አይደለም

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለነገሩ መሥቀል የክርስቲያን መለያ ያደረገ መጽሐፍ የለምኮ።

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 28 วันที่ผ่านมา +1

    እሜረካንን የሚዘውሩት top line ያሉት እይዊዳዊያን ናችው::

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የአይምሮ ድሆች ዘረኞች .... እግዚአብሔር ህዝቡን ቤተክርስቲያንን እገራችንን ይፈውስልን❤❤

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 2 หลายเดือนก่อน

    የመጥራቱ ተስፋ። ከአብርሃም፡ ይስሐቅ፡ ያቆብ፡ የሹዋ (ቤተ ክርስቲያን) ነው። ከዚህ አካሄድ ስህተት የለም። ኣናሻሽል። እግዚአብሔር ፍጹም ነው። እስራኤል ክብርት ናት። ሃሌሉያ።❤

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 3 หลายเดือนก่อน

    3-4 ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ መንገድህ ጻድቅና እውነተኛ ነው፤ ጌታ ሆይ፥ የማይፈራህና ስምህን የማያከብር ማን ነው? አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥ የጽድቅም ሥራህ ስለ ተገለጠ አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ በፊትህም ይሰግዳሉ እያሉ የእግዚአብሔርን ባሪያ የሙሴን ቅኔና የበጉን ቅኔ ይዘምራሉ።
    ከዚሕ የጂዶ ክርስቲያን ወንጌልን የሚከልስ የወንበዴ ቡድን አድርጌ ነው የማየው።
    ጥያቄ 1 ወልድ የሌለው አብ እንኳ የለውም። እስራኤል የእግዚአብሔር አጀንዳ አይደለችም።
    እንደመግቢያ፡ የአብረሐም ዘርነት በኢየሱስ በኩል ለሚያምኑት ተሰጥቷል። ግን ሁለት የመዳን መንገድ የለም። በኢየሱስ በማመን ብቻ። ዘር የሚከተሉ የዘረኝነት በሽታ ተጠቂዎች ናቸው።
    በዳንኤል መጽሐፍ ከ9-12 ባለው እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ያለውን ቁርኝት ቆርጧል። የዳንኤል መጽሐፍ እንደሚነግረን ትንቢቱ መፈጸም እና መጨረሻው የቃልኪዳኑ ሕዝብ ሐይል እስኪበተን ነው። በቃል ኪዳን እስካልጸኑ ኪዳኑ አይሰራም አዲስ ኪዳን መጥቷል።
    ብዙዎች ሐሰተኞች ከዘር አማልዕክት ያልተላቀቁ የሚጠቅሱት ሮሜን ነው። በ63 የተጻፈ ደብዳቤን ነው። ሮሜም የጠቀሰው የእኩሌቶች የመዳን መሆኑን ዳን 12 ይገልጸዋል። ጳውሎስ አይሁድ ነው ድኗል በኢየሱስ አምኖ ! እኔ ራሴ እንደዚ እንደሆንኩ አውቃለው በኢየሱስ በማመን ብቻ!
    የራዕይ አስተማሪ ነኝ።። ራዕይ ስለእስራኤል የሚናገረው የለውም። እስራኤልን በወደቀው ኮከብ ይገልጻታል። ራዕይ ሲጻፍ እስራኤል እንደሐገር የለችም። አይሁድ እንደእምነት ቤ/ክ መሰርሰር ጀምረው ነበር። የሰይጣን ማሕበር ይላታል። ኢየሩሳላምን ጋለሞታ !
    በመጨረሻው መጨረሻ እስራኤል እንደሐገር እንደሐይል መፈጠር የሚደነቁ ሰዎች የኢየሱስ ወገን ያልሆኑ ናቸው። እንደኤኬልሺያ ያቀረቧቸውም ስተው የሚያስቱ ከክርስቲያን ጽዮናዊነት የቱሪዝም ተቋዳሾች ናቸው። ኪያ እራስሕን ብትፈትሽ ድንቅ ይሆንልሐል!
    አውሬው አስቀድሞ ነበር አሁን የለም ጥቂት ቆይቶ ከጥልቅ ይወጣ ዘንድ ይገባዋል ያለው ማንን ይመስልሐል አቶ ኪያ(ሾውን) ነው?
    ራዕይ በመቶ አመተ መሕረት ተጻፈ ። ዮሐንስን ወሕኒ የጣለው የተደራጀው የሰይጣን ማሕበር ከሮም ጋር ለእንድ ጊዜ ኪዳን ያደረገ፤ የአይሁን የክርስቶስ አሳዳጅ ቡድን ነው። አስቀድሞ ነበር አሁን የለም ይልሐል። በዚያ እንዳትቆም ጥቂት ቆይቶ ይወጣ ዘንድ አለው ይልሐል ። ጥበብ አልባዎች ያንን ሲያዩ ይደነቃሉ።።
    ጥበበኞችስ ያውቋቸዋል! ኪያን ጭምር!
    ጥበበኞቹ ታትመዋል። የሚጠብቁት ከሰማይ የምትወርደውን እናታችን ኢየሩሳሌምን ሲሆን ለነኪያ ባሏን ያኔ ገድላ አሁንም የኤልጂቢቲኪው ዋነኛ መንግስት እስራኤል መሄድ ስለኢየሩሳሌም የተለየች ይመስላቸዋል።
    ዮሐንስ ራእይ ሲጻፍ አስቀድሞ የነበር በዚያን ጊዜ የሌለ ትንሽ ቆይቶ የመጣ " አውሬ" (አውሬ መንግስት ማለት ነው ትርጉሙ የእስራኤል መንግስት ብቻ ነው! )
    ኢራን ናት? አውሬዋ መጀመሪያ ነበረች? ዮሐንስ ሲጽፍ አለች አሁንም አለች!
    ፍልስጤም ያኔም ነበረች ኢየሱስ እያለም ነበረች። አንዳንዶቹን ኢየሱስ ፈውሷቸዋል። ጋዛ ላይ ያ የሰላም ንጉስ በእግሮቹ ሆዶባቸዋል!
    አሁን እድሜ ለአውራውና ወንጌል ገልባጮች መከራ ይቀበላሉ።።እና ሩሲያ ወይስ ማን ያንን መስፈርት ያሟላል? በሚዲያ ጋጋታ ተጭበርብራችሁ አታጭበርብሩ!!
    አይበቃም? ኢየሱስ የእስራኤል አምላክ አሁን አይደለም እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ አሁን አይደለም ። ኢየሱስን አልተቀበሉም። ኢየሱስ የሌለው አብ ደግሞ የለውም።
    በመጨረሻ አራቱ እንስሶች 24 ሽማግሌዎች በሚሉት ንግግሬን ልጨርስ " የአሕዛብ ንጉስ ሆይ ስራሕ ግሩምና ድንቅ ነው ! ይልሐል!
    አዎ ሐገራችን በሰማይ ነው። በግንባራችን ነጭ ምልክት ተደርጎብናል ማንም የማያውቀው ሌሎች ከጋለሞታይቱ ጋር ይተሻሹ!
    3-4 ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ መንገድህ ጻድቅና እውነተኛ ነው፤ ጌታ ሆይ፥ የማይፈራህና ስምህን የማያከብር ማን ነው? አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥ የጽድቅም ሥራህ ስለ ተገለጠ አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ በፊትህም ይሰግዳሉ እያሉ የእግዚአብሔርን ባሪያ የሙሴን ቅኔና የበጉን ቅኔ ይዘምራሉ።

    • @Only1God777
      @Only1God777 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ተሰፍ ሰላሴ ምገሰ ማለት ነህ የእሰራኤልን ነገር ለኢትዮ አንተ ደግም የእሰራኤል የሆነን ነገር በአቶ እየሱሰ ሰም ለጠፍህ ለግልህ ሚታደርግ መናጢ አንተ ነህ የአውሬ መገለጫ አቶ እየሱሰ እራሱ የእግዛአብሔር ፍጡር ነው እንደሁሉም እንደሁሉም ፍጡር ።

  • @mathewosnegash1149
    @mathewosnegash1149 2 หลายเดือนก่อน

    የምድሩት ሰይጣኖች

  • @arsicommunicationoffice
    @arsicommunicationoffice 2 หลายเดือนก่อน

    Baybil indeza ayilim zeftiret 10*lay temlket inesu ynoh yelij lij yemitsrayim lijoch nachew

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 3 หลายเดือนก่อน

    ገላትያ 6:15፤ በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ይጠቅማል እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።

    • @masti1612
      @masti1612 2 หลายเดือนก่อน

      “በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ይጠቅማል እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።”
      - ገላትያ 6፥15
      ቃሉን ቆርጠን አንረዳ

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you blessed 🙏

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 2 หลายเดือนก่อน

    Ewenet nwe eskahune Germen ydem kasa eykefel nwe 1 Isralwi germen yeminore tax aykefelm ,Germanwi gen ykefelal lelawe bzu wetatwech neta service 6 wer weym ende bhrawi wetederna bneta bey hospitalu btlyaya bota keybtekrstyanu eytelaku Israle eyagelgelu yemlesalu bzu bzu ye Germen mebark nseha gebtwal keyandandu tax eytkorte eske zara ydem kasa e kefelu nwe ynsaha ferawe mebark mehonune be Germnaweyan aychalu

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሥራኤል አልገደለችም መሢሁን የሚለው ሃሳብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ራባይ።

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 2 หลายเดือนก่อน

      ጴጥሮስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ የተናገረው ለሮማውያን አልነበረም እናንተ የሰቀላችሁት ብሎ ሲናገር። - ሐዋ. ሥራ 2
      36: “እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።”

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 2 หลายเดือนก่อน +2

    🇪🇹🇮🇱

  • @kimothomassankara7995
    @kimothomassankara7995 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ እነዚ ሰዎች ሃይማኖታቸው ምንድነው መስቀልን የገለፁበት መንገድ እኮ ግራ ያግብል

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ኢትዮጵያ የሕዝቅኤሉ ትንቢት ተፈጻሚነት የማይቀር እውነት ነው። ይህ ከሆነ ደግሞ ኢትዮጵያ ከዚህ ወደ ባሰ እርግማን ውስጥ የምትገባ ይመስለኛል። ይህ ቢሆንም ግን የክርስትያን ተግባር መጸለይና መማለድ ግዴታ ነው። በየትኛውምሁኔታ ውስጥ ብናልፍ የክርስቶስን ህይወት መግለጥ ይኖርብናል።

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et 2 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ የጥቁር ቆዳ ባለቤቶችን ለመጠቆም እንጂ ይቺ ያለንባትን አገርና ሕዝብ የሚመለከት አይደለም።

    • @King-tm9yu
      @King-tm9yu 2 หลายเดือนก่อน

      @@tigistashagre-ck9et አዎ ምስራቅ አፍሪካን ሊያጠቃልል ይችላል ።

  • @gaa9561
    @gaa9561 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher hulun ekul yewedal....yehen yedenekore ke Gospel yetetala amelekaket hizebu lie batrechu melkam new...ye ethiopia protestant erasachenen enefetesh....
    Bizu kekalu ena mikenyatawinet yetetala menged eyeteketelen new...
    God loves Palestinians, Arabs as much as he loves Israelites... Wongel yemilew yanen new....yemetawerut it is similar narration that is causing a blood bath in ethiopia...

  • @mengistfentahn6507
    @mengistfentahn6507 หลายเดือนก่อน

    ahunes metfat alebachw woey ?felestaimwin ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน

    ደሜ፡ ተንተከተከ! እንደ፡ አሜሪካ፡ ኃጢያተኛ፡ አለ????

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 3 หลายเดือนก่อน +5

    በኢቫንጀሊካል ሸቃጭነት እና ርዳታ የተነሳ 40ሺ ክርስቲያን እና እስላም ፍልስጤማውያን በግፍ ታርደዋል። እግዚአብሄር ክርስቶስን የተቀበሉ ልጆቹን ክርስቶስን ለማያውቁትና እውቅና ለነፈጉት " የተመረጥን ነነ " ለሚሉ ሰዎች ሲል አይገድልም አያስገድልም

    • @aronhidray69
      @aronhidray69 3 หลายเดือนก่อน

      The war started Palestinians the problem hamas why in war hide inside innocent ppl?

    • @Only1God777
      @Only1God777 2 หลายเดือนก่อน

      የጠገብ እሰላምች ናቼው የጀመሩ ጣርነቱን 7/10/23

    • @granulalarmok3209
      @granulalarmok3209 2 หลายเดือนก่อน

      2500 ንፁሃን እስራኤላውያንን በግፍ በመጨፍጨፍ ግድያውን መጀመር አልነበረባችሁም፤ ስህተቱ ያኔ ነው የተፈጠረው እንደ መፅሀፍ ቅዱስ ቃል ሬሽዮው እንድ ለ10000 ስለሆን እንግዲህ ልባችሁን ሰፋ እድር ጋችሁ ቻሉት ምንይደረግ ቻሉት፤

  • @alem5097
    @alem5097 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ. ድሮ. እግዚአብሄር. የለም ጰየሚሉ. ነበር. እንዴ. ቤተመንግሰት. የነበሩት. አይ. መላ. ማጣት.

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน

    እባቦች??? ከመጥሙቁ፡ ዮሐንስ፡ የበለጠ፡ እባቦች፡ መሆናቸውን፡ የሚያውቅ፡ ለአሳር? ኢየሱስን፡ ያስገደሉ፤ ሐዋርያቶች፡ በሄዱበት፡ እያሳደዱ፡ ያስገረፉ? ምን፡ ያወራሉ፡ ተከፋዩ፡ ትዕቢተኛው???

  • @arsicommunicationoffice
    @arsicommunicationoffice 2 หลายเดือนก่อน

    Palstaains are not the sen of Abraham they are the sen of Noh and the sen of noh kush Bible sey that Genseis Chap-10*13-14

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጼጥሮስም የፈረሰውን ግድግዳ ጌታ ካፈረሰው በኃላ በአይሁድነቱን ሊያፈገፍግ በተነሳ ሰአት ፊት ለፊት ገሰጸው አቤት ጻውሎስ እነዚህን ሰዋች ቢያገኛቸው ምን ይል ይሆን ?????

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 2 หลายเดือนก่อน

    እዴት ደስ የሚል ውይይት ነው ጌታ ይባረክ❤
    ኣንተ ጠያቂው ኪያ ተብየው ሰውየው እንዳለው ሃገራችን ላይ ባለፈው ጦርነት ኣንተ በተለይ እጅህ ላይ ዋይ ዋይ የሚል ደም ኣለ ዋነኛው የጦርነቱ ተዋናይ ስለነበርክ ንስሃ ግባ

  • @petrosgalatis553
    @petrosgalatis553 2 หลายเดือนก่อน

    God does not have two people, Israel(ethnic Jews) and the church(gentiles). The church is the fulfillment of the promise to Abraham through Jesus Christ. If national Israel and the church is different for God then what do we say about the first church (Christians) who were ethnic and non ethnic Jew? Jesus is the seed and the son of Abraham and anyone who believes in him is the son of Abraham (living stone). If national Israel does not turn and believe in the seed of Abraham, God is not obligated to save them even if they can trace their linage straight to Abraham. Gentiles are ingrafted into Israel and not the church and therefore are one ,and the church is the true Israel of God. Why? Because the Apostles and disciples were Jews and all believers were added into them and there was no such thing as a non Jew church. In fact, Paul a Jew himself warns gentiles not to be circumcised and fall to this propaganda and error. I might say that anyone who just wants to support national Israel blindly will be like the Apostle Paul (Acts9:4-5). Saul was fighting for national Jews, killing the followers of the one they called a Samaritan and demon possessed (Jesus). Caution is needed!!

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚህአብሄር እስራኤል ማለት geographical ክልል ይመስላችኃልን ?????? ባርያ የለ ጨዋየለ አይሁድ የለ ሁሉ !!!!!!! በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ነው!!!!!!!

  • @mathewosnegash1149
    @mathewosnegash1149 2 หลายเดือนก่อน

    የጁሽ ቅጥረኞ

  • @mathewosnegash1149
    @mathewosnegash1149 2 หลายเดือนก่อน

    ለማኝ ሕዝቦች

  • @mathewosnegash1149
    @mathewosnegash1149 2 หลายเดือนก่อน

    ቅለታም ሸማግለዎች

  • @AmexDend
    @AmexDend 3 หลายเดือนก่อน +7

    አይ አፍቅሮተ እስራኤል ያሳውራል ልበል? ሰውን በክርስቶስ የሚለው የጳውሎስ ቃልስ? በጌታ የሆኑት ፍልስጤማውያንስ?

    • @avi_king301
      @avi_king301 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጌታ የሆኑት እማ የእየሩሳሌምን ቅርፅ አሰርተው በጌታ ለሆኑት አይሁዶች እንኩ አገራችሁን ብለው ሰጥተዋል ቃሉ ስለገባቸውና የእግዚአብሔር ን ፍቃድ ና ሀሳብ ስለተረዱ 🎉

    • @AmexDend
      @AmexDend 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@avi_king301 ቃሉና የእግዚአብሔር አሳብ ምድራዊ የሆነችን መሬት ማስረከብም መረከብም አይደለም። ቃሉና የፈጣሪ አሳብ በልጁ የሰው ልጆችን መዋጀት እንጂ፣ አይሁድን የፍጥረቱ ቁንጮ ማድረግ አይደለም ወዳጄዋ።

    • @fentax111
      @fentax111 3 หลายเดือนก่อน

      እውነታው ይህ ነው ወንደሜ እኔ እምነትህ ምን እንደሆነ አላውቅም ግን እራስህ በነፍስህ እውትን መርምር እውነት ከሻህ ለልብህ እግዚአብሔር ይረዳሀል ከልብህ በንፅህና ከለመንህ ከእውነት ትደርሳለህ !!

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@avi_king301“አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።”
      - ገላትያ 3፥28

    • @beimnetdamene6887
      @beimnetdamene6887 3 หลายเดือนก่อน

      Christian negn kalin sile esrael mesely gid nw ,yahweh guday alewu gena yalaleke egna eko ye bereha weyra honen bekirstos yedanin nen ...honom higina nebyat,abatochim,ye mekides siriat endihum kirstos besiga kenesu meta ...yetemert hizib nw....read Romans 9 tebarek

  • @hailem9116
    @hailem9116 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ በክርስትናው አልም ውስጥ ለጌታ ስትል ዋጋ የከፍልክ አታስመስለው አንት ስለቤተመንግስቱ መጽሀፍ ቅዱስ የምታወራው ውሽታ አገልጋይ አንተ ተመለስ በመጅመሪያ ቤተመንግስት ውስጥ ዛሬ አይደለም ወንጌል የገባው ዛሬ ነው ከመቼውም ግዜ በበለጠ አጋንንት የገባው ስለዚህ በልብህ የቤተመንግስቱ ፍርፋሪ ናፍቆት ያለብህ ነው የምትመስለው ወንጌል በተመንግስቱ ውስጥ ከገባ ደም የሚጠጣ መሪ እንዴት ሊመጣ ቻለ?ወላዋይ ናችሁ አቋም የሌላችሁ ናችሁ የድሮ ሰዎች ለስሜኑ ያለህን ቅናት አደንቃለሁ ይህ የእኔም የዘወትር ቅናት ነውና ግን ወንጌላዊያኖች እባካችሁ አሁን ያለውን መንግስት በተመለከት ሀሳብ ቢቻላችሁ አትስጡ እውነት ስላልሆነ

    • @getachew188
      @getachew188 หลายเดือนก่อน

      አነተስ ምን እያረክ ነው.
      ከብሄረተኛ እሳቤህ ውጣ.

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 2 หลายเดือนก่อน

    ይሕ ክርስቲያን አማኝ ነኝ ይላል ኪያ ሾው? አንተኮ የቱር ጋይድ የቱሪዝም ደላላ እንጂ ክርስቲያን አይደለሕም! ዓርማሕን እየው!
    ለሌሎች ክርስቲያኖች የምመክረው እነዚሕ ሶስት ወንበዴዎች ጥፋት ላሳያችሁ።።
    1 ) የአዲስ ኪዳንን ጥቅስ አይጠቀሙም።
    2) በአዲስ ኪዳን ራዕይ ላይ ኢየሩሳሌምን ራዕይ 11 ጋለሞታይቱ ይልሐል።
    3) ከሰማይ የምትወርደው ኢየሩሳሌምን እንድንጠብቅ ተነግሮናል።
    4 የሮሜ መጽሐፍን ለትንቢት ይጠቀምበታል። ዮሐንስ ራዕይን አይናገርለትም።
    5) እግዚአብሔር ከመንግስት አንጻር በአለም ላይ የራሱ መንግስት የለውም።። የእግዚአብሔር መንግስትና የዚሕ ዓለም መንግስት ብቻ ነው ያለው።
    6) የመጨረሻው ዘመን ለማብራራት ራዕይን ነው የሰጠው። ከዚሕ የሚጨምር የሚቀንስ ሲል ያሰፈረበት ለማያነቡት የበረከት ምክንያት ያለን ራዕይን ነው፤ ስለዚሕ መቅሰፍት የመታቸው ፍጥሮች ናቸው።

  • @DD-ol6gl
    @DD-ol6gl 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ፉገራ😊😊😊
    እኔ እኮ የሚገርመኝ አቅራባው ነው 😂
    አንተ ብሎ ራቢ ፣ እረ ትደበቅ 😅 አታፍርም እንዴ ???
    Unsubscribe this media ,
    Do watch it .
    የሌቦች ጥርቅም ፣ አስመሳዮች ፣
    ግም ለግም አብረህ አዝግም !!!😮😮😮😮

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 3 หลายเดือนก่อน

    ምሁራን ሆይ!
    ጦርነት ካለ መሸነፍም ማሸነፍም አለና ...
    ይህ ጦርነት በሰይጣን ድል አድራጊነት ሲጠናቀቅ ምን ሊሆን ይችላል?
    የት ልንገባ ነው?
    እግዚአብሔርስ ምን ይሆናል?
    እንዴትስ ያለ እስርቤት ይበቃው ይሆን ለእግዚአብሔር?
    😂😂😂

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ እሥራዔላዊ ነኝ ብለህ አጭበርብረህ ሄደህ: ሌላውን አታራክስ

    • @avi_king301
      @avi_king301 3 หลายเดือนก่อน +1

      የማታውቀውን በወሬ የሰው ስም አታጥፋ ባለቤቱስ ማን ናት?

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.