ወደ እግዚአብ ሔር የቃል በረከቶች. በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu 668

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 256

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 6 หลายเดือนก่อน +86

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

    • @semharweldu5965
      @semharweldu5965 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ይህ ፕሮግራም መቼ ነው?

    • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
      @መቅደላዊትወልደሚካኤል 6 หลายเดือนก่อน +3

      እሺ

    • @semharweldu5965
      @semharweldu5965 6 หลายเดือนก่อน

      @@መቅደላዊትወልደሚካኤል ሰላም ላንተ ይሁን እባክህ ንገረኝ መምህር ግርማ የት ነው🙏🙏

    • @AsefuMeseleui9no
      @AsefuMeseleui9no 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 6 หลายเดือนก่อน +44

    ለመምህር ግርማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

    • @alemayehulakew3642
      @alemayehulakew3642 6 หลายเดือนก่อน +2

      አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @SikoSilo-gw7ih
      @SikoSilo-gw7ih 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 6 หลายเดือนก่อน

      Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @ssss4655
    @ssss4655 6 หลายเดือนก่อน +35

    ማነው እደኔ የአባታችነን ትምህርት በጉጉት ሲጠባበቅ የነበረው አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥወት

  • @asha8697
    @asha8697 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ፀጋውን ይብዛልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ስደተኛ ልጃችሁ ነኝ ያክርስትነ ስሜ ዎለቴ ሚካኤል እየለቹሁ አስቡኝ እህት /ዎድሞቼ/እናቶቻችን ✝️አባቶቻችን ❤❤❤❤💯💯⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️

  • @ua21s24
    @ua21s24 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚኦ የትቢት መፈፀምያ አታድርገን

  • @firefire5723
    @firefire5723 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን በፀሎቶ ያስቡን ወለተ አማኑኤል ወ ገብርኤል

  • @TarikuEthiopiaታሪኩ
    @TarikuEthiopiaታሪኩ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከ20 ዓመት በላይ ቴሌቭዥን የለኝም። ደስተኛ ነኝ መጥፎ ነገሮችን አለማየቴ። አሜን!

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 6 หลายเดือนก่อน +10

    ውድ ኣባታችን እግዝኣቢሄር በሳቸው ኣድሮ እንደሚፈውሰኝ ኣምናለውና ይሀ ኩፉ መንፈስ ከውስጤ እንድያሩቅልኝ እባክዎት በምን መንገድ እንደሚያገኛቸው ይተባበሩኝ ረጂም እድሜና ጤና ይስጦት።ስደት ላይ ስለሚገኝ በጸሎታቸው ያስቡን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤

  • @zewudegebre9818
    @zewudegebre9818 6 หลายเดือนก่อน +3

    +✍️ምስጉን እግዚአብሔር ✝️ ይመስገን የዳዊት አምላክ ይርዳን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋው በበረከቱ በቅዱስ አገሎግቱ በፍረ ወይነ🌱🍇🌾 ያቆይልን አበታችን እኛም እግዚአብሔር በፈቀደው የእግዚአብሔር ፈውሱ ይድረሰን ያብቃን አሜን።✍️+
    ✝️
    "🤍"
    🕊️

    ✝️🚣‍♀️✝️🚣‍♂️✝️🌱🍇🍇🌿🌱🍇 🍇🌿🌱🍇🌿🍇🌼🐝🌼🐝🌼🐝
    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    +✍️===========✝️==============✍️+

  • @DEJENHAILE-c4f
    @DEJENHAILE-c4f หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 6 หลายเดือนก่อน +8

    አውነት ነው አባ እኔ ይሀው እድሜዬን መላ ህወሃት ተበላሽቷል በቻ እግዚአብሔር ይመሰገን አንተን ይሰጠን እግዚአብሔር

  • @HaileTasewo
    @HaileTasewo 2 หลายเดือนก่อน

    100000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000 ኑሩልን አባታችን

  • @user-jo3zhtsu6kp9u
    @user-jo3zhtsu6kp9u 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @RozinaBelay
    @RozinaBelay 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን 3ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥሆ ❤️❤️❤️❤❤🙏🏿በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ተማርኩ አመሰግናለው አባቴ በቃ ህወቴ እደምን ተሰፋ አለኝ መንገዱ እየገባኝ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ♥️😭🙏🏿

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ድምፅዎት ቃልዎት ትምህርትዎት እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል. በምንብቃል ልግለፅዎት ጭሆት የለሌው ረጋ ያለ ትምህርት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን❤

    • @HelenBirane
      @HelenBirane 25 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 6 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን(3) አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በበቤቱ ያፅናልን

    • @EdomMehari
      @EdomMehari 6 หลายเดือนก่อน

      ኣብ ኢጣልያ ድዮም ዘለዉ ብኸመይ ንረኽቦም ንኽእል

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊወርጊስ እሰከቤተሰቦቼ

  • @mesi557
    @mesi557 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይባርኩን 🤲🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን📖💓✅💓❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን። በሕይወት በጤና ያኑርልን ጌታ መድኃኒዓለም ይጠብቅልን❤

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 25 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @טענננהה
    @טענננהה 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለይህወት ያሰማልን እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጠና ይሰጥልን አባቴ ይፍቱን ይባርኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 6 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጸሎት ያስቡን🙏🙏🙏🥰

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባታችን❤

  • @TomitomasMo
    @TomitomasMo 2 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት አባታችን በኹሉ ካህንላይ እግዝአብሔር ለርሶ የሰጠዉ በረከት ይደርባቸዉ

  • @IndriHaryani-c8y
    @IndriHaryani-c8y 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡ ❤❤❤

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን✝️

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 6 หลายเดือนก่อน +4

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተክለሀይማኖት ምትክ

  • @ገኒእህተማርያም
    @ገኒእህተማርያም 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን(፫)♥♥♥🙏🙏🙏🙏

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱንቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ባራካቶች ቡራካች ፃሎታች ይደረብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤
    በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባታችን 🤲

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @meronmesele6407
    @meronmesele6407 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን ክብር ኣባታችን
    ዕድመና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
    ይኣገልግሎት ዘመኖም ይባረክ ኣሜን፫

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ፀጋዋት ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @clrqtr8818
    @clrqtr8818 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንን አሜንን አሜንን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ቅዱስ ቃሉ ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን ሀይለ አጋንትን ያርቅልን መንፈስ ቅዱስን ያቅርብልን አሜንን አሜንን አሜንን እኔም ሀጢያተኛዋን ልጅወትን በፀሎትወት ያስቡኝ ወለተ ማርያም እስከ ቤተሰቦቸ ✝️🕯️✝️

  • @FUNNYVIDEOS-uo8hr
    @FUNNYVIDEOS-uo8hr 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባትዮ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ❤

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታች እጃችንን ይዛችሁ ነዉ እግዚአብሔርን ያሳያችሁን በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራክዮ ይደረሰን አባታችን

  • @kiyabekuma7031
    @kiyabekuma7031 6 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜና ጤናውን ይስጦት በረከትዎ ይደርብን ድንቅ ትምህርት።

  • @azebtareke1362
    @azebtareke1362 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣባቴ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ፕሮግራምዎ ሁሌ እከታተላሎህ።ብዙ ነገር ከህይወታችን ውስጥ እንደጎደለብን ተምሬያለሁ።በፀሎት ኣስቡን ኣባቴ።

  • @mussie1620
    @mussie1620 6 หลายเดือนก่อน +4

    አስደማሚ ትምህርት ልክ በጌታ ዘመን የጌታ ትምህርት መጽሓፍ እንደሚለው ጌታ ሲያስተምር አይሁድ ሰምተው ይደነቁ ነበር ልጁ ማን አስተማረው እያሉ

  • @Janette-e7j
    @Janette-e7j 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @danielhalefom5922
    @danielhalefom5922 6 หลายเดือนก่อน +2

    It is a blessing to have Memehir Girma wondimu.we all should wake up!

  • @HikmaJemal-o9g
    @HikmaJemal-o9g 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 หลายเดือนก่อน +2

    አ ባቴ ቃለህይወት ያሠማልን እረጅሙን እድሜ ይስጠወት እደት ልግለፀወት ምክንያቱም የሚያስተምሩን ጣፋጪ ነፍስ የሚያርስ አጥት የሚያለመልም የማይጠገብ ነዉ ወላድተአምላክ በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን ሠዉ ሞኝ ነዉ ይህንን የመሠለ ትምህርት እያዳመጥሁ አሰሪወቸ ስለሚበጣበጡ እስቲ ሰይጣን ያዉጣ መስኮት ክፈች እንክፈት አሉኝና ሳኩ እድህ የሚወጣ ከሆነ ቀላል ነበር ብየ መስኮት ከፈትሁ እምየ ኢትዮጳያ ለዘላለም ትኑር እናት ሀገሬ

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባተችን,እድሜና,ይስጥልን
    አሜን,አሜን,አሜን

  • @GetahunTeshome-xg4st
    @GetahunTeshome-xg4st 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @GoodBirGood-bm3ek
    @GoodBirGood-bm3ek 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @maryamadegoyta6853
    @maryamadegoyta6853 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ፀጋዉን ያብዛልዎት ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @KdstWeyfen
    @KdstWeyfen 2 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰማይት

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 6 หลายเดือนก่อน +1

    እርስዎን የሚያወግዙ ፣ በማን ሃይል እንደተያዙ ፣ ለማወቅ የእርስዎን ፍሬ እና የእነሱን ሁኔታ ስንመለከት በእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ከማን ጋር እየሰራ እንዳለ ለማወቅ በሃሳብ ሩቅ መሄድ አያስፈልግም ፣ የእንትን ቤተ ክርስትያን እና የእንትን ገዳም ገቤ ለእኛ ይሁን ሲሉን ሰምተን ብኤልዜቦል ምን እየሰራ እንደሆነ ተረድተናል።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ውስጥ የሚነካ ትምህርት ነበር።

  • @yah0omail983
    @yah0omail983 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለመምህር ግርማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!።

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ShewayeeyouTube
    @ShewayeeyouTube 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኅቁ ዓባት እዴት እድሚውዶት ጥፍጪ ባሆና አድባታቾ ዉስፅጥ የሚዎጥዉን ውጌላቾን ሃስታኛ አጥማቂ ቢሎ ማስዳብ እግዚአብሔር ይማራን ያሳዝናል አባታችን ቃልሕዮት ያሰማልን ፃጋሆትን ያቢዝልን እድሜዉትን ያስርዚሚልን ጣላቶትን ካእጊሮት ሲር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን 🕊️🕊️🕊️🕊️🤲🤲🕊️🕊️🌹🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹💕💕💕🕊️💕🕊️💕💕💕💕💕💕🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን።

  • @efrataluel
    @efrataluel 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ቀለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለዉት አባታችን በርሡ ትምሕርት ተለዉጫለሁ እድሜ ጠና ይሥጦዉት ❤❤❤ ሀገራችን ይጠብቅልን ሠዉንም ለንሥሀ ያብቃን❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ 2 หลายเดือนก่อน

    Abate qalehiyot yasmalin Egzahaber baedime baxena yexabiqelin 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻egnami batemarino temirt 30/60/100/ yeamre firee afiriten babetu yanurani Amen 🤲🏻🕊️Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻💐💐💐

  • @ayala2176
    @ayala2176 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አባቴ
    እንዴት እኔን ይነካል ሀይል የለውም እያልኩ ዘመኔን አበላሸሁ ።
    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችን ይባርክ❤❤❤

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue หลายเดือนก่อน

    አሜን3

  • @helenkiros8436
    @helenkiros8436 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን +++

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
    @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ወንድሜ ፅጋድንግል ብፀሎት ኣስብልኝ ሓደራ አባታችን🙏😢

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p หลายเดือนก่อน

    ያባታችን ትምህርት ፌዝና ሳቅታ ስለሌለው ብዙ ሰው አያዳምጣቸውም
    አባታችን እኔ የእርስዎ ትምህርት ሳዳምጥ ነፍሴ ታርፋለች

  • @Gabre-n9e
    @Gabre-n9e 6 หลายเดือนก่อน

    May our father keep blessing our and may your blessings reach into our hearts 💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ ይፍቱኝ

  • @ሂወት-ሸ1ኘ
    @ሂወት-ሸ1ኘ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @abebawudu5717
    @abebawudu5717 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሱማልን

  • @TsedaleAhmed
    @TsedaleAhmed 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉ቃልህወት ያሰማልን አባታችኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ችህሩመደሀኔአለም ብህፀሎትአስቡች ወለተመድን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MeronAberta
    @MeronAberta 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን እረዠም እድሜ ይስጥልን

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ
    @ዮርዳኖስ-ዠ1በ 5 หลายเดือนก่อน

    መልአክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አባዬ በጸሎት አስቡኝ ምልዕተ ጸጋ እባላለሁ

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜነ አሜን አሜን ቀለ ሒይወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤❤

  • @SarahMohamad-e1h
    @SarahMohamad-e1h 6 หลายเดือนก่อน

    የእኛ እንቁ አባትእድሜዎትን እንደ ጤፍ ቀጸላ እንደማቱሳላያርዝምልን ያብዛልን ከጤናጋር ትምህርትሁበጣም ልብ የሚነቀንቅነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seya709
    @Seya709 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤናውን አሁንም አብዝቶ ይስጥልን አባቴ 🙏

  • @SarahMohamad-e1h
    @SarahMohamad-e1h 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @FanielEyob-j2t
    @FanielEyob-j2t 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kudus eyesus krstos yetebareke yetemsegene yhun kudus azgabiher kehatate ykr ybelen

  • @samiVison
    @samiVison 5 หลายเดือนก่อน

    በረከትዎ ይይደርብን አባታችን

  • @EdomMehari
    @EdomMehari 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኣድረስ እባ ስደዱልና

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 6 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AYNALEM-l7z
    @AYNALEM-l7z 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኔን ደካማ ልጃቹን በፀሎታቹ አስቡኝ 😢ወለተ መድን ብላቹ🙏🙏🙏

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ረጅምእድሜ ይስጠወት አባችን ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ልዩ አባት ሺህ አመት ኑሩልኝ

  • @Enate-21-n9n
    @Enate-21-n9n 6 หลายเดือนก่อน

    ኣባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ስደተኞች ልጆቾን በፀሎትዎ ኣስቡን ኣባ ክበሩልን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @temu3632
    @temu3632 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን በረከትወ ይደርብኝ

  • @hit2579
    @hit2579 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 6 หลายเดือนก่อน

    እግዜአብሔር፡አምላክ፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቆት፡የአገልግሎት፡ዘመንዎን፡ይባርክሎት፡አባታችን።

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አባታችን💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 6 หลายเดือนก่อน

    Abaye yftogni tegawun yabizalewute embirhane tetbikewo amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @firefire5723
    @firefire5723 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን