የመጋቢ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና ምክንያቶቻቸው! ክፍል -1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @VisionHabtu
    @VisionHabtu 6 หลายเดือนก่อน +15

    መጋቢ ሐዲስ ዓለማየሁ እውነተኛና ሐቀኛ ትክክለኛ ኢትዮዽያዊ አባት ናቸው። እግዚዓብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን። እንዳለጌታም ጥሩ ስራ ስለምትሰራ እግዚዓብሄ የበለጠ ያበርታህ!!

    • @teshomebekele4447
      @teshomebekele4447 6 หลายเดือนก่อน

      ❤K
      99😮😮

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl 6 หลายเดือนก่อน

      መጋቢ ሐዲስ ባንዳ ነው ለዚህ አገዛዝ ያደረ አንቱ አልለውም።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 6 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም በጣሞ መታደል እኮ ነው ልበ ብርሃን..!! የማይጠገቡ የሀገር ላይብረሪ!!

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 5 หลายเดือนก่อน +2

    Long life ላባታችን❤

  • @abebemekonnen172
    @abebemekonnen172 6 หลายเดือนก่อน +1

    መጋቢ ሀዲስ ውድና ብርቅ ኢትዮጵያዊ አባታች፣ ዕድሜና ጤና ለእርስዎ።

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 6 หลายเดือนก่อน +3

    የሸገሩ እሸቴ አሰፋ በመጋቢ ሀዲስ ስለተጠራ ደስ ነው ያለኝ

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ግድ የሎትም ያበባ ስጦታ ይሰጦት እግዚአብሔር ሊያዩበት መንገድ ያመቻችሎታል።ምን ያህል? 100%

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል፤አስተማሪ፣መካሪ፣ኀያሲ፣ሚዛናዊና ተንታኝ ምሁር ናቸው።ትንሽ ከዝግጅቱ አቀራረብ ያየሁት ድክመት ገለፃው ሠፋ፣ገዘፍ፣ለጠጥ አለ።አንዳንዱ ከርዕሱ ውጪ ነው።/ ከሲያትል፣ሰሜንአሜርካን/

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 5 หลายเดือนก่อน

      ደህና ታዝበሀል

  • @abelbirhanu452
    @abelbirhanu452 6 หลายเดือนก่อน +6

    እንዲህ ያሉ ፕሮግራሞች መበረታታት አለባቸው

  • @meriloabe7065
    @meriloabe7065 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ Agnostic ስለሆንኩ ሃይማኖትን አልወድም ግን ይህ ሰው ስለማንበብ የሚያበረታታው ነገር ደስ ይለኛል. ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል.

    • @SofanitWorku
      @SofanitWorku 6 หลายเดือนก่อน +1

      አለማፈርክ

    • @SamrawitBeyin
      @SamrawitBeyin 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሀይማኖትን አለመውደድ ስልጣኔ ሳይሆን ስይጣኔ ነው ወዳጄ ቶሎ ወደ ልብህ ተመለስ

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 6 หลายเดือนก่อน

      እንዴ ምን ማለት ነው ሠማይና ምድርን የፈጠረ አንተን እድትተነፍስ አይንህ እዲያይ እንድትራመድ አረስቱ ያረገልህን አምላክ ምድነህ አንተ ሠውነህ ለማለት ይከብደኛል አንተ ከንቱ

    • @habtamudagne1417
      @habtamudagne1417 6 หลายเดือนก่อน

      @@mekelesalemayehu6279 አይ ወንድሜ እግዜር እንኳ ታግሶት የለ እንዴ ? እኛንም ልቦና የስጥልን

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 6 หลายเดือนก่อน

      የኛ Agnostic ባክህ ሀበሻ እንዲህ ያለ ፍልስፍና አያምርበትም አይመጥነውም አርፈህ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ብለህ ሽሮህን ብላ ቺስታ

  • @GmariamGmeskel
    @GmariamGmeskel 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው አቅ ራቢውንና ተጋባዥ መምህሩን ጣ መን ድገመን እንላለን

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 6 หลายเดือนก่อน +9

    የመይሰለቹ አንደበተ ርቱዕ የሆኑ ሰው

  • @yariedabrham
    @yariedabrham 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣባቴ

  • @etsegenetworkeneh-to7ot
    @etsegenetworkeneh-to7ot 6 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🙏🙏❤

  • @jegnawzewdie5393
    @jegnawzewdie5393 6 หลายเดือนก่อน

    አቶ ፋሲካን እንኳን መተቸት...
    ደጋግ ሰዎችን ማበረታታት ይሻላል።

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg 6 หลายเดือนก่อน +1

    d,r አንደበተ ማር❤❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 6 หลายเดือนก่อน +3

  • @yabsraanduamlak1317
    @yabsraanduamlak1317 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቦታው የት ነው መታደም እፈልጋለው

    • @endalegetamultimedia
      @endalegetamultimedia  5 หลายเดือนก่อน

      የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)፡፡ maps.app.goo.gl/yb1LFT7PDTwLUP217

  • @kalkidanpaulos5184
    @kalkidanpaulos5184 6 หลายเดือนก่อน

    ክፍል -2
    th-cam.com/video/CyjHtXO_jA4/w-d-xo.htmlsi=uRF7gATWufbD9Mqj

  • @ZewdieFerede
    @ZewdieFerede 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ሁለተኛ ክፍል ?

    • @kalkidanpaulos5184
      @kalkidanpaulos5184 6 หลายเดือนก่อน

      ክፍል -2
      th-cam.com/video/CyjHtXO_jA4/w-d-xo.htmlsi=uRF7gATWufbD9Mqj