መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ አለምን መምራት ያለበት አሜሪካ ናት. የፕሮቴስታንት እና የኦርቶዶክስ.. ከማይጠገብ ጨዋታቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #chebemedia#ethiopiantiktok #seifuonebs #seifufantahun

ความคิดเห็น • 221

  • @jirusew6374
    @jirusew6374 2 ปีที่แล้ว +10

    በአል ስናከብር ግን ባህላዊዉን ከሃይማኖታዊ በዓል ጋር ማወዳደር ይቻላልወይ ?? ባእድ አምልኮ አያስፈልግም ብለው ያስተምራሉ ብዬ ጠብቄዎት ነበር ፣ ግዜውን መምሰል ግድ ሆኖብዎት እንጂ ልብዎት ግን ያውቃል ።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +3

      " አገር የጋራ ነው ሐይማኖት የግል ነው " እሳቸው አምኖ የመጣውን ማስተማር ነው ስራቸው እንጂ አውቀውና ፈቅደው ከሚይደርጉት ጋር ግብግብ መግጠም የለባቸውም ብዬ አስባለሁ በአንድ አገር ውስጥ ተከባብሮ መኖሩ ነው የሚይዋጣው 💕🙏💕✌️🤗👍

  • @amekids2894
    @amekids2894 ปีที่แล้ว +5

    አንደ እርሶ አይንት አባት ያብዛልን ነገሮችን የሚያዩበት መነፀር ድንቅ ነው ይሄ ነው አባት ማለት የኛ ችግር ጥላቻ እንጂ ምን እንደሆነ እንኳን ቀርበን አናየም ለሁሉ ነገር በህብርት መቃወም ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 ปีที่แล้ว +3

    ግን እኒህ ሰው እሬቻን እንዴት ሊያከብሩት ይችላሉ? የሰይጣኖችን::

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 ปีที่แล้ว

      መስቀልን ካከበሩ ምን ይለየዋል እሬቻ ። አንዱ ወንዝ ሌላኛው አመት ንጨት ሁለቱም ለግዑዝ ነገር አምልኮ ይሰዋሉ በቃ አንዱ በአማርኛ አንዱ በኦሮምኛ

  • @mulietekeba5845
    @mulietekeba5845 ปีที่แล้ว +1

    አኔ ከርሦ ተሽየ አሥተያየት መሥጠት ቢከብደኝም አርሦን ሣዳምጥ ትልቅ ደሥታ ይሠማኛል በእውነት ትልቅ እድሜና ጤና ይሥጥወት የኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት ነወት።

  • @coffeetimetube
    @coffeetimetube 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ትልቅ ሰው የሚገርም ዕይታ::: እንደርሶ አይነቶችን ያብዛልን ::
    ወገን አስተሳሰባችን ላይ እንስራ:: አንድ ክፉ ነገር ከማሰባችን በፊት 4ት መልካም ነገር እናስብ:: ለኛም ጤና ነው::

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +25

    መምህር ዕድሜ 🙏ይስጦት🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @መስጠትበጎአድራጎትድርጅት
    @መስጠትበጎአድራጎትድርጅት 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው መምህር ኤርሚ ጎበዝና የሚተጋ መልካም ሰው ነው በእድሜ በፀጋ የኑራቹ

  • @frey2383
    @frey2383 2 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልወት እንደሰዎ ያሉትን ሰወች ያብዛልን እናመሰግናለን 🙏

  • @frey2383
    @frey2383 2 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልወት እንደሰዎ ያሉትን ሰወች ያብዛልን እናመሰግናለን 🙏

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +12

    መምህር እርስዎ የሀይማነት አባት ኖወት እንደ መምህርነተወት እውነቱን ይጋፈጡት ! ምነው ኢሬቻን መቀዋወም ባይችሉ እንኳን አረፈው ቢቀመጡስ ኧራ በስመ አብ

    • @girmakebe
      @girmakebe 2 ปีที่แล้ว +1

      ጭፍን እይታህን ይዘህ ዝም ብትልስ?እምነት በሌሎች ጉዳይ ጥላቻ መዝራት አለመሆኑን የገለፁበትን መረዳት ለምን ተሣነህ

    • @fetiyanuri1107
      @fetiyanuri1107 2 ปีที่แล้ว +1

      Min Alu , eniselitin new yalut tekulel sidereg!!!

    • @story497
      @story497 ปีที่แล้ว +1

      ኢሪቻን በግዴታ አክብር አላሉህ

  • @eligmain5619
    @eligmain5619 ปีที่แล้ว +2

    የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው ይሉሀል ይሄ ነው ።
    አሜሪካ አለምን እየበጠበጠች ያለች ሀገር ናት ግብረ ሰዶምን ህጋዊ ያረገች ሀገር አለምን ልትመራ አይገባም የመጀመሪያ ስተት
    ሁለተኛው መስቀልንና እሬቻን ያነፃፀሩበት ሁኔታ እደክርስትያን መፀሀፍ ቅዱስን እዳነበበ ሰው ትልቅ ስተት ነው ከዛው ማህበረሰብ የወጡት ቄስ በሊና እውነቱን ተናግረዋል የባድ አምልኮ ነው መቶ ፐርሰት
    በሶስተኛ ስለሀይማኖት ሲያወሩ ሀይማኖት ከፈጣሪ የተሰጠ እደሆነ አስረግጠው ተናግረዋል ።
    ይህም በፍፁም ስተት ነው እግዛብሄር የሰጠን አለምን እድገዛ እድናለማ ነበር ከሀጢያታችን የተነሳ በሰይጣን ስንቀማ መልሶ አድኛ ልጁን በመስቀላይ ሰጠን በሱ እንድን መፈስ ቅዱስን ሰጠን በሱ እድንመራ እጂ ሀይማኖት ከፈጣሪ አልተሰጠንም ይሄም ይታረም
    በተረፈ ንግግሮት መልካም ነው ብዙ ግዜ ንግግሮትን አዳምጣለሁ ለዛ ነው አስታየት ለመፃፍ የደፈርኩት ለድፍረቴ ይቅርታ
    እኛ ከናንተ የምፈልገው እውነት እውነቱን እጂ ማመቻመች አያስፈልግም እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር
    እባኮን ከወጡበት ከፍታ አደ ዳቆን ዳንኤል ክብረት ተሸራተው እኛንም ፈጣሪንም እዳያሳዝኑ እማፀኖታለው
    ካጠፋሁ በድጋሚ ይቅርታ

  • @ስስቴነሽድንግል
    @ስስቴነሽድንግል ปีที่แล้ว +2

    እረ ከናንተ ምን እንማር እንዴት ቅቤ ዛፍን የሚቀባ ባህል እንዴት ከተከበረችው ኦርቶዶክስ ጋር አወዳድረው ይናገራሉ እረ የሃይማኖት አባት እንደዚህ ሲያስመስል ደስ አይልም ጋዜጠኛ ወይም አርቲስቱ መጠየቅ አለብህ የአፍ ወለምታ አገር ያጠፋልና እባክዎት በጦብያ ፕሮግራም ላይ የሚያስመድሉትን ኮሜዲነት ይተዉት ያስጠላል እንዴ እንዴት ነው ነገሩ

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለው ስለ እሬቻ ጥሩሩ ነገሩን የበለጠ ብናከብር ማለቶዎ ምን ማለት ነው መምህርነት እኮ ስለ እግዚአብሔር ቸርነት እና ከሀጢያት ወጥተን ንሰሀ ገብተን መንግሰተ ሰማያትን የመንወርስበትን ነው ማስተማር ያለበት መምህር ስንቱን ነገር ተናገሩ ሬቻ፣ ደግሞ አለምን አሜሪካ እንድትገዛ፣ ማንቂያ ደውል ከመልካም ወጣት ጋር ማወዳደር ምን ማለት ነው ወይ ጉድ ማነው ስለ እውነት የሚነገር ይገርማል

  • @Dan77779
    @Dan77779 2 ปีที่แล้ว +17

    እሬቻን ተንከባክበን እናሳድግ ማለት ምን ማለት ነው? ዋቄ ፈና (ጥቁር አምላክ) የሚባል ክፉ መንፈስ የሚመለክበት በዓል መሆኑን ዘንግተውት ይሆን?

    • @afranwaliso2807
      @afranwaliso2807 ปีที่แล้ว +1

      Bante quwanquwana haymanot yaltesebeke amlak Hulu seytan mehonu new? Ende 3 shih amete tarik yareje na chegeru yebeza chenqelat teshekmaw yemihedut nachew ye Ethiopia ye edget enqfat.

    • @seidali5521
      @seidali5521 ปีที่แล้ว

      ይሄ ሰዉዬ የወያኔ ቃል አቀባይ የተረኛዉ ኦሮሙማ ኦነግ መንግስት ቃል አቀባይ ነዉ
      የአማራን ህዝብ አምርሮ ይጠላል አማራን እኮ ነዉ ክላሽ ይዞ ፉከራ ያለዉ

    • @afranwaliso2807
      @afranwaliso2807 ปีที่แล้ว

      @@seidali5521 yemitayewn ewnet new eyetenagere yalew. Ye Ethiopian hezb keleloch ye Africa hageroch befit neqto gen wedehuwala yasqerew, ena ersbersu endibala yaderegew meqegnenet Ena negerochn metemzez new. Qetelom zeraf zeraf, tenekahu eyalu dem mefases , qegn tegezche alawqm eyalu, gen be eji azur yenechochen mesariya eyeteqebelu tegezchi mehon. Men waga alew? Mechachalen yemesele neger yelem

    • @mohmmdnoor6772
      @mohmmdnoor6772 ปีที่แล้ว

      HHH aya dngay lemn aymelkum mekebaber maletnew begeba doma

    • @afranwaliso2807
      @afranwaliso2807 ปีที่แล้ว

      @@mohmmdnoor6772Abet abet ye Ke andand Ethiopiawiyan ye Selam sem teahekami gen yerasunem hone yelelochen mebt kemayawq chefen Allah neja yawtan🙏🙏🙏. Mebtehen yemaynekan hezb, bahlm hone emnet, yemegesetsm hone yeteoacha melkt nastelalefn ye Eslemena haymanot ayfeqedem.

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 ปีที่แล้ว +11

    Sir, I can never get enough of you. You truly are a legend 🙌 👏 🙏 ❤

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 2 ปีที่แล้ว +8

    የኃይማኖት መምህርነታቸውን ተውት እንዴ እሬቻን ተክባክበን እናሳድግ ብለው አረፉት እባካችሁ ምእመናን እኝህ ሰው የጭብጨባ ማዕበል እንዳይሆኑ እየሆኑ ነው ቢመክሩ ጥሩ ይመስለኛል ምቾታቸውን የሚጠብቅላችውና ብር ካገኙ መስለው ለማደር ችግር የለባቸውም ወደ እግዛብሔር ቢመለሱ ጥሩ ነው እግዚአብሔርን ለማገልገል የተቀመጡበትን ቦታ ዘንግተዋል ማስተዋሉን ይስጦት

    • @fetiyanuri1107
      @fetiyanuri1107 2 ปีที่แล้ว

      Eniselitin, tiru enasib balu , ere tew wondime tiru sinasib sinitesaseb new dabo yetetabutin minabelachew!

    • @story497
      @story497 ปีที่แล้ว

      ሥልጡን አስተሳሰብ ለቆሞ ቀር አስተሳብ አይመችም። ኢሬቻ ቢከበር ላንተ ምን ያጎድልብሃል? እርሳቸው ዘመኑን ቀድመው የሄዱ ለዚህ ዋልታ ረገጥ ትውልድ የሚያስፈልጉ መምህር ናቸው። እግዚአብሔርም ሌሎችን በመናቅህ የሚደሰት አይመስለኝም። በቃ ለራስህ ራስህ በአመንክበት ኑር፣ ሌሎችን በልዩነታቸው አክብራቸው። የእኔ ብቻ ነው ትክክል ብለህ አትመን።

  • @MekdiA
    @MekdiA 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው. ማንም ሳያስገድደው አሜሪካን ወዶ እየኖረ, ልጅ ወልዶ እያሳደገ , እየተማረ, እየሰራ, አሜሪካን ሰርቶ በሚያገኘው ገንዘብ ሀገር ቤት ቤት እየሰራ, ቤተሰቡን እየረዳ ነገ ትነስተህ አገርህ ግባ ቢባል እግሬ አውጭኝ የሚል ሰው ግን አሜሪካን ሲያጥላላ በጣም ይገርመኛል. የቱም ሀገር እናት ሀገርን ባይተካም ግን አሜሪካ እውነትም the land of opportunity ናት.

    • @sharewbaba6236
      @sharewbaba6236 2 ปีที่แล้ว

      u missed the concept

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 2 ปีที่แล้ว

      You absolutely right

  • @elroe6259
    @elroe6259 2 ปีที่แล้ว +6

    ኤርሚዬ thank you የምንወዳቸው መጋቢ ስላቀረብክልን እኔ ጴንጤ ነኝ መጋቢን ግን እወዳቸዋለሁ ስሰማቸው ብውል አልጠግባቸውም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላባታችን

  • @sadiksadula5947
    @sadiksadula5947 ปีที่แล้ว +3

    Wowwwww really alemadenek ayechalem keberulung

  • @tsegayegebremariam8679
    @tsegayegebremariam8679 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልወት እንደሰዎ ያሉትን ሰወች ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 2 ปีที่แล้ว +6

    መጋቢ አዲስ በጣም የማከብሮት ትምህርቶት ሰምቶ የማይለወጥ የለም በበኩሌ ብሰማዎት የማልጠግበው ነው እድሜን ከጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว +8

    መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመስግናለሁ እውነትን ሁሌም ስለሚናገሩ

  • @MitikeHiwot
    @MitikeHiwot 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምን አለ ፈጣሪ የርሶን ሩብ አስተሳሰብ ለባለ ስልጣኖቻችን ቢሰጣቸዉና አገራችንን ቢታደግልን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @workitua1733
    @workitua1733 ปีที่แล้ว +1

    አይ ፡ መጋቢ ፡ ምንነካዎት። ለእግዚሐብኤር ፡ መንግሥት ፡ መቅናዎትን ፡ ትተዉ ፡ ሪቻና ፡ ቡርትቻን ፡ ማጋንን ፡ የልብ ፡ ልብ ፡ ለባዕድ ፡ አምልኮ ፡ መስጠት ፡ ደግሞ ፡ ጀመሩ?አያድሙን ፡ ቆስለናል።

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እድሜና ጤና ተመኘሁልዎ።ምጡቅ አእምሮ ይህ ነው።

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 ปีที่แล้ว +2

    እሬቻ በአድ አምልኮት ነው
    ከርሶ ይህን አልጠብቅም

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍቅረ አሜሪካ ሊያጠቃዎት አይገባም መጋቢ ስቃይ የምናየው በማን ሆነና ??? ሌላው መልዕክቶት ግን በጣም ልዩ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን።

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 ปีที่แล้ว +1

      አስኔ እዚህም አለ? ወንድሜ😅

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 2 ปีที่แล้ว

      @@clickcell4333 ክሊክ ዩቲዩቡ እንደ ብፌ ሁሉም ቀርቧል ያው እኔም የቀረበውን እያነሳው ነው እህቴ።

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 ปีที่แล้ว +1

      @@asnakeshewaseyasib2284 እሰይ ባባይ ይስማማ

    • @zeleketeklue2483
      @zeleketeklue2483 2 ปีที่แล้ว +2

      እነሱ ምንም አላደረጉንም ከኛው ውስጥ ሆደ አደሩን እየመለመሉ ነው ሀገራችንን የሚያተረማምሱት
      of course የሀገራቸውን ጥቅም ማስከበሩ እንዳለ ሆኖ

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 ปีที่แล้ว +1

    በኢራቅ በሶሪያ በየመን በሊቢያ በአፍጋኒስታን በፍልስጤም በሶማሊያና በኢትዮጵያ ህፃናት እየተጨፈጨፉ ሚሊዮኖች ቤታቸው የፈረሰው በአሜሪካ መሆኑን ረስተው የሰዶምን መንግሥት አለምን ይምራ ማለትዎን እቃወማለሁ::እስቲ የኢትዮጵያ ገበሬ የሚበጠብጠው ሰላሙን የሚነሳው የውጭ ጣልቃ ገብነት ይቅርለት ጥጋብና ደስታ ይሆንልን ነበር በሁለት ቀን የሚበላሽ ስንዴ ያመረተ የአሜሪካ ገበሬ ምንም የሚደነቅ አይደለም::

  • @gelilademeke9447
    @gelilademeke9447 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Wahidislamicapologist
    @Wahidislamicapologist 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜሪካ ናት ማለታቸውን አልደግፍም። አለምን የምታፈራርስ አገር ናት

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እውነታውን እያውቁ ይሄን መናገሩ አልወደድኩትም, Protestant መዋቅራዊ በሆነ መልኩ ኦርቶዶክስን ለማፍረስ የሚደረገውን እንዴት ቸ ል አሉ? ንግግሮ የ ፖለቲከኛ እንጂ የሃይማኖት አባት አይመስሉም, እውነታውን ለመናገር ፖለቲከኞችን ላለማስከፋት ሲሞክሩ ይታያል... አሜሪካ የዲአብሎስ ራስን ማድነቅ?

  • @zelalem8525
    @zelalem8525 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሲያስተምሩ ደስ ይላሉ ነገርግን ተለጣፊነትን ማስወገድ ይኖርቦታል ጭራሽ አሜሪካ አለምን ትምራ ማለት ኢሪቻ መመለክ አለበት ማለት ጥሩአይመስልም ያስተካክሉት እንዎድወታለን

  • @abebelamegin7285
    @abebelamegin7285 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ኢሬቻ ያለዎት። ግንዛቤ በዚህ ደረጃ መሆኑ አሳዛኝ ነው የአትላንታ ጆርጂያ ኗሪ የሆኑትን ዶር ቄስ ቶለሳን ስለ ኢሬቻ የተናገሩትን እንዲያደምጡ እጋብዝዎታለሁ።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ መጋቢ ሀዲስ በዕውቀቶት እመስግኖታለሁ ነገር ግን አሜሪካንን ብጥልቅ እላወቆትም ማለት ነው የዓለምን ህዝብ በሙሉ በሀያኛው ክፍለ ዘመን ባርያ እድር ገው የሚገዙ በስይጣን ተግባር እየተከታተሉ በምድር ሲዖል ነው የሚኖሩት እንደገና ቢያድቡበት ጥሩ ነዉ

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 ปีที่แล้ว +6

    በኚህ አርቆ አሳቢ ሰው ሀገሬ ባለመጠቀሟ ያሳዝነኛል።

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የተባረከች ማህፀን እግዚአብሔር ዘርዎት ያባረክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጠዎት

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina ปีที่แล้ว +2

    I can’t stop listening to megabi Hadis. So educating, inspiring, entertaining.

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወት የእርሰወን አይነት አላህ ያብዛልን

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 ปีที่แล้ว +1

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ለእርስዎ ትልቅ ክብርም ፍቅርም አለኝ እውነት ነው ፍቅር የማይለውጠው ክፉ የለም ቢሆንም ግን እሬቻን ከነ መስቀል እኩል ባህላዊ ሀይማኖታዊ ማለት ትንሽ እውነትን ጥሎ ፍቅር ብቻውን ማንንም አይጠቅምም እውነትን በፍቅር መግለጥ መልካምም የሚጠብቅብዎ ይመስለኛል እንደ ሀዲስ ኪዳን መጋቢነትዎ ከትህትና ጋር

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 ปีที่แล้ว +7

    ቸቤ እናመሰግናለን መምህር እድሜ ይስጥልን 🙏

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 2 ปีที่แล้ว +9

    መምህር ልበ ብርሀን🥰

  • @tsionshewarega1698
    @tsionshewarega1698 ปีที่แล้ว +1

    ስለምን እሬቻ ነው እያወሩ ያሉት ደገሙት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሰው ስላቀረብክልን በሳቸው ስለተመሰከረልህ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ።

  • @a.z9309
    @a.z9309 ปีที่แล้ว +3

    ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ምነው ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ብዙ አስተማሬዎች ቢኖሩ
    እድሜ እና ጢና ይብዛሎት። 💐

  • @liliayana174
    @liliayana174 2 ปีที่แล้ว +16

    ደስ ሲሉ ቢያወሩ አይጥገቡም

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ አሁንም ለበረከት ለትውልዱም ማንቅያም ያድርግዎት እንወድዎታለን የሀይማኖት አባት አረጋጊ አስታራቂ እንጂ በጥባጭ አይደለም

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 ปีที่แล้ว +1

    መጋቢ ፕሮቴስታንት መጤ የዓለምን ህዝብ በእግዚአብሔር ስም ሊቆጣጠሩት የሚጠቀሙበት ዘይቤ ነው የሀገራችንን የዋህ ህዝቦች እስጨረስዋችው

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 ปีที่แล้ว

      ሁሉም መጤ ነው ከግብፅ የመጣ ሀገር በቀል ነው ብሎ መሸምጠጥ አይቻልም። የእኛ ሃገረ ነውሸት ፅድቅ ነውሸት ክሮስትና የተቆለለበት ሀገር ናት። ሰዎች ከእግዚአብሔር በላይ የሚመለኩበት

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ሀደስ እናመሰግናለን ደስ የሚል ገለጻ ነው good job chebe

  • @tirsitthomas4535
    @tirsitthomas4535 2 ปีที่แล้ว +3

    “ሰዉ እሚባዛ ቢሆን ብለዋል “ሰዉ የሚባዛ ቢሆን እርሳን ነበር የማባዛዉ እግዚአብሔር ይባርካት በጣም ነዉ የማከብሮት እግዚአብሔር ይጥልኝ።

  • @dantesanu3053
    @dantesanu3053 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እንዳይሰሞት " ፑቲን ለእኔ የሚካኤልን ሰይፍ የተቀበለ " ስዝንፈኛን የሚያሳድድ እግዚአብሔር ዕድሜ እንዲሰጠው የምፀልይለት ሰው ነው " በማለት ለገዳዩ ፑቲን ድጋፋቸውን ያሳዩ የተቀደሰች በተባለች ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚጸልዩለት ዕብድ ናቸው። በርግጥ ሁለታችሁም ከዚህች ቤተክርስቲያን ነው የበቀላችሁት ?

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +2

    SHALOM !
    ይህን ሚድያ አላቅውም ግን አበረታቱ ት ይመስላል አባባላቸው የተከታይ ጋጋታ ስሉ !

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 ปีที่แล้ว +2

    መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሄር ይጠብቆት በጣም የምወዶትየማከብሮት በጣም ድንቅ መምህር ምን አለ ሁሉም እንደርሶ ቢሆኑ

  • @verahaile7521
    @verahaile7521 2 ปีที่แล้ว +3

    ፖለቲካ ውስጥ ባይገቡ እንዴት ደስ ባለኝ!

  • @kidestyosif617
    @kidestyosif617 2 ปีที่แล้ว +16

    ምን አለ እንደው እንደእርሶ ያሉትን ቢያበዛልን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤ አንደበተ ርቱዕ ኢትዮዽያዊ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቃርበለሁ ።
    ❤ ውድ የኢትዮዽያ ልጅ የቤተክርስትያናችን የእምናት ምርኩዘችን ኖዎት ተባራኩልኝ ።

  • @yeshewasdemeke3349
    @yeshewasdemeke3349 2 ปีที่แล้ว +3

    የሁሉም ነገር ማእከል ሰው መሆኑንና ሰለ ሃይማኖትም በሚገባ የተረዱትልቅ አባት ናቸው፡፡

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 ปีที่แล้ว +4

    ቸቤ እንደወደድንህ እንድንኖር ፓለቲካ ውስጥ አትግባብን . አደራ በሠማይ አደራ በምድር. በተለይ ብሄር ላይ በጌታ ስንወድህ ደስ እያለን ነው ያንተን ሚዲያ የምናየው ሼር እያደረግን. ትግሬ ነኝ ግን በኢትዮጵያውነት የማምን.

  • @mercym1733
    @mercym1733 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርኮት ግን እንደርሶ ያለ ሚዛናዊ ሰው አይወደደም ኢትዮጵያ ውስጥ::

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss ปีที่แล้ว +1

    Megabe Hadis Eshetu is beyond this century. He is so smart abs it is so satisfying listening to him. Long live to you dear abatachin!

  • @yordanoshagosmichae912
    @yordanoshagosmichae912 2 ปีที่แล้ว +2

    Ke mehemer mehretab Eras yewredu Betam yasazenal kerso aytebkem enda ye mankiaya dewle endet poltica yelalelu?orthodoxe kehonu eytefa yalewen wetat memles New yalbot

  • @almanal4373
    @almanal4373 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሳምላተ በጣምዉየምወደክ ዛሬአገኘሁ ደስብሎኛል

  • @DesTubeWorld
    @DesTubeWorld ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እንዴት እንደምወዳቸው....ስሰማዎት ብውል

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ ይቺ ናት እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን እነ ምህረት አብ ስሙ ለነገሩ ፍኖተ ፅድቅ አለላቹሁ ሌላ የገቢ ምንጫቹሁ።

    • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
      @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው መምህር ምህረት አብ ጀግና ነው እኛን ለቁም ነገር ያበቃን የተዋህዶ እቁ መምህራችን ነው ስርአት ይኑርሽ

    • @mishuterfe3325
      @mishuterfe3325 ปีที่แล้ว

      @@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል አዎ ላንቺ ለመሰሎች ጀግናቹሁ ይሆናል እኔ ግን የአባቶቼ ልጆች ነኝ ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር እና ትህትናን ያስተማሩኝ ተነስ ኦርቶዶክሳዊ ጀሀድ እያሉ የማያስተምሩ ራሳቸውን ለሰማእትነት ያዘጋጁ ከቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ጀምሮ እስካሁን ያሉ ንፁህ አባቶች ካህናት ለወንጌል እንጂ ለዮቲቭ ሽቀላና ለዝና ጊዜ የሌላቸው አባቶቼ በእነሱ ፀሎት በፃድቃን በሰማዕታት ንግስተ ሰማይ ወምድር በክርስቶስ እና አለሁ ወደፊትም አለ እኖራለሁ ፍኖተ ፅድቅ ላይ እየሄደ ሚሊየን የሚከፈለው ቤትህ ውስጥ ያለውን መስሊም ጴንጤ አብረሀው አትበላ አጠጣ የሚል ከባህልም ከእምነትም የሚፃረር ጀግናም ምህርም የለኝም 🙏

    • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
      @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል ปีที่แล้ว

      @@mishuterfe3325 ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለተዋህዶ ወጣት በእምነታችን እንድንፀና ያረገን እሱ ነው ሌላ የለም አላልኩም በጣም ብዙ መምህር አሉ እኔ እዛውስጥ አልገባሁ ግን በእኔ ሰአት እና ለእኔ እዚህ ለመድረስ ያበቃኝ መምህር ምህረት አብ ነው በእምነት አንፆኝ እስከ መዝሙር ድረስ አድርሶኝ ሰውን አለስሙ ማንሳት ጡረ አይደለም አንቺ ጥላቻ ካለብሽ አላውቅም እኔ ግን ከሙስሊም መሀበረሰብ በመምህሬ ትምህርት ወጥቼ ይቺን ውብ ኦርቶዶክስን እንዳቅ እረድቶኛል ዛሬም ነገም እመሰግርለታለሁ ሊያጠፋ ይችላል ግን የሰው ፍፁም የለውም ማንን ይሳሳታል እንደው ቢሳሳት እኳን ደግሞ መምህር ምህረት አብ ግደለው ፍለጠው አይል አንቺ እሱን አጣውቂውም እሺ እምነታችሁን እወቁ እያለነው የሚደክመው ካልገባሽ ምንም ማድረግ አይቻል በገባሽ ልክ ኑሪ እህቴ ሰውን ያለ ስራው አትሚ

  • @kalhone320
    @kalhone320 ปีที่แล้ว

    መምህር ፣ አሜሪካ ዓለምን ትምራ የሚለውን አመለካከት እንደገና ቢያስተውሉት ጥሩ ነው። ዓለም እየታመሰ ያለው፣ "እኔ ልምራና ልዝረፍ " በሚሉ አገሮች ነው። እያንዳንዱ አገር እራሱን እንዲያስተዳድር እንጅ ሌላ አስተዳዳሪ - ቅኝ ገዥ አያስፈልግም።

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 ปีที่แล้ว

    አይ አባቴ መች እንደዚህ ቀላል ነውና አፍሪካ እኮ ትንሽ ቀና ብላ ለማሰብ መሞከር አትችልም። በቅድሚያ አናቷን የምትላት አሜሪካ ናት አፍሪካኖች ወደው አይደለም እንዲህ የሆኑት በብዙ ነገር ታጥረው ነው። አሁን እንኳን አያዩትም እንዴት እንደሚያባሉን???

  • @godsaveethiopia4223
    @godsaveethiopia4223 2 ปีที่แล้ว +2

    Egzihabher Edmena tena yestowot yemigerm eyeta

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 ปีที่แล้ว

    ዘመናዊ ባርነት ሰለሚጠቀሙ ማንንም ህዝብና ሀገር እንደራሳቸው ሀገር እያዛዙ ህዝብ ለህዝብ እያጋደሉ የዕለምን ህዝብ ሀብት አይምሮ እየቦጠቦጡ ነው እባቦች ናቸው

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen ปีที่แล้ว +1

    Edemena tena yesetote 🙏 🙏 🙏

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እርሶ የሀይማኖት መምህር ስለሆኑ ሁለት በአላት ማለትን ትተው ስለክርስቶስ መስቀል መታሰቢያነት ቢያወሩ። እርሶ ከኮተት ተለዮ ድሮ ቤተክርስቲያን ያስተማረችንን አክቲቪስት በሚመስል ቃላት አያስረዱን። መስቀል የክርስቶስ የመድሃኒታችን መታሰቢያ ነው። አንደውም ወደፊት ቤተክርስቲያን መስቀልን በአምልኮት ስፍራ ብቻ እናደርጋለን። ሌላውን ይተውን።

  • @ga3775
    @ga3775 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትምህርት አዘል እግዚአብሔር ይባርኮት ወንድማችንም እግዚአብሔር ይባርክህ ለመጀመሪያ ነው ሳይህ በርታ

  • @ge821
    @ge821 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ቸቤ ወንድማችን

  • @amelwerkalie5351
    @amelwerkalie5351 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 💚💛❤

  • @mesfinagegnehu1712
    @mesfinagegnehu1712 ปีที่แล้ว +1

    መጋብ ሀዲስ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ እያሉ ለእሬቻ እውቅና ይሰጣሉ? በጣም ያሳዝናል::
    የወንጌል መምህር?????????!??????!😊

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አባታችን ተባረኩ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ እንዎዶታለን ከመተቻቸት መውጣት አለብን እግዚአብሔር መልካም ልቦና ይስጠን

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher edemin yedelelen Abatechin 💕🤲🇪🇹🇪🇹

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 ปีที่แล้ว

    Mr hades,no one is not leading even USA, however comper with words, it's okay. Every country has Owen culture, Religion social life etc.

  • @Yab2good
    @Yab2good 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለተመሰቃቀለው የኢትዮጵያ ፓለቲካችን ሲጠየቁ ይህ የተመሰቃቀለው ፓለቲካችን የተፈጠረው በሃይማኖተኞችና የሃይማኖት አባቶች ውጤት ነው ብለው ነበር
    ዛሬ ደግመው ገለበጡት

  • @Zelalem-ASMARE
    @Zelalem-ASMARE ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ 100+ ፓርቲ አላት አሜሪካ ግን 100+ ፋብሪካ እና 2 ፓርቲ አላት ሲሉ በአንድ ንግግር ተናግረው ነበር

  • @addyassefa5656
    @addyassefa5656 ปีที่แล้ว

    I disagree with his Land of opportunity views. Is it possible to work as a maid and make enough to buy a car and a house in Ethiopia. You can in the US

  • @zenebechmekasha77
    @zenebechmekasha77 ปีที่แล้ว

    አይ ምነው እቴ ጋሽ ብልጽግና ባይመጣ ይቅር ጨምበለላ ጨበለላ ከሚያጫውተኝ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +1

    እኝ መጋቢ በእምነት አንድ አይደለንም ግን መለክታቸውደስ ለኛል ምን አለ ጋኔል ክስረትን ከመሰረቱ ብያስተምሩት ዳሩ ትዕ ብቱ አያስጠጋውም እንጅ

    • @somehow21
      @somehow21 2 ปีที่แล้ว

      ዳንኤል ምን አደረገህ እሱን በሀሳብ መሞገት ስለማትችሉ ብቻ ትጠሉታላችሁ::ዳኒ በማንበብ ብቻ የትም መድረስ እንደሚቻል ያሳዬን ድንቅ ሀይማኖታዊም አለማዊም መምህራችን ነው

  • @Alifmedia11
    @Alifmedia11 ปีที่แล้ว +1

    megabi sakes

  • @jemalmohamed8919
    @jemalmohamed8919 2 ปีที่แล้ว +3

    ቸቤ ምርጥ ሰው በርታ

  • @abetamuwelubersuhone4620
    @abetamuwelubersuhone4620 2 ปีที่แล้ว +4

    ቸቤ በርታ

  • @selam1421
    @selam1421 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegin alen Memhir ,
    Chebe thank you brother.

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ትክክል ኖዎት።ረጅም ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጦዎት።

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቸብዬ

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 2 ปีที่แล้ว +2

    ልብ ብርሀን እረጅም እድሜ ይስጥልን ተባረኩ

  • @hanariyatesfaye1057
    @hanariyatesfaye1057 2 ปีที่แล้ว +2

    American raji hager nati alalem

  • @meron7439
    @meron7439 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ መምህር ግብፅ ኢትዮጵያን እንዳትሰራ ድሃ ህዝብ እንዲሆን አርጋዋለች ከ1- 30 ወር ድረስ በባህል አስራን እንዴት እንደግ 🤔
    አሜሪካ የማይታረስበት ፣ የማይታጨድበት ፣ የማይዘራበት ፣ ወዘተ ቀን አለ ወይ እስቲ ጠይቁልን የሚያከብሩት ባህል ካለ 🤔
    ኢትዮጵያ የምታድገው ጭንቅላት ብቻ ሳይሆን ስንሰራ ነው ።።።

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ ተማር ዝም ብለህ እንደጋቱህ የድንቁርና እውቀት አትናገር። ከ1-30 የማይሰራበት በዓል ኖሮን አያውቅም አስበናቸው እንውላለን እንጅ ደግሞ አንተ እና መሰሎችህ እንደምትሉት የውሸት ትርክት ቢሆንስ ለእግዚአብሔር ከሆነ ምን ችግር አለ እኛ አላልንም እንጅ ዝም ብላችሁ ሰው ያላለውን እያላችሁ ራሳችሁን አታታሉ!

    • @meron7439
      @meron7439 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiawetube መጀመሪያ ሰከን ብለሽ ስሚ እኔ ኢትዮጵያ ሄጄ ቤት ስሰራ የሚሰሩልኝ ሁሉ ዛሬ አቡነ ኪሮስ ነው ፣ ዛሬ ባታ ፣ ስላሴ …… ወዘተ እያሉ ቶሎ ተሰርቶ ወደመጣሁበት እንዳልመለስ አዘገዩኝ ደሞ ባህል ነው ብለው የሚውሉት ጠጅ ቤት ነው ግዜየን ገንዘቤን ስራዬ ነው የገደሉብኝ እና አስበውት ነው የዋሉት እኔ ስለደረሰብኝ ነው ያወራሁት ገጠር ሄጄም ዛሬ ባህል ነው አንነካም ብለው ቁጭ ያሉ ዘመዶቺን አይቻለውም ኧረ ቢያንስ እኛ ካናዳ ላይ ዛሬ ባህል ነው አልሰራም ብለው በቃ ሁለተኛ እንዳትመጣ ነው የሚለኝ እኔ ስላየሁት ስለተቃጠልኩበት ነው ያወራሁት መምህሮች ያስቡበት ኢትዮጵያን ለመቀየር ። እስቴ አሜሪካ ፣ ኢሮብ ፣ ካናዳ ፣ አውስትራሊያ ጠይቁ ባህል ነው አልነካም ካሉ ።

  • @serkalemgirma7871
    @serkalemgirma7871 2 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher betena yitebklin amen amen amen

  • @getch1145
    @getch1145 2 ปีที่แล้ว +3

    Ohh this speaks!!!

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 2 ปีที่แล้ว +2

    ቸቤ

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 2 ปีที่แล้ว +2

    መጋቢ ሀዲስን ያክብርልን

  • @fatlaworkmengistu9275
    @fatlaworkmengistu9275 ปีที่แล้ว

    ውሸታም፡ተሀድሶነውፈጣሪ፡ያዋርዶት

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 ปีที่แล้ว

    ቼቤ ከትልቅ ሰው ጋር ከዋልክ ትልቅ ታስባለህ በርታ እድግ በል ፡እንዲያውም ቆንጆ ለጋዜጠኝነት የሚሥማማ ድምፅ እንዳለህ አቃለሁ፡ በርታ በርታ በርታ።

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +6

    ሙጋቤ ይመቹኛል አቦ አሳቁኝ 😂😂😂😂😂

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 2 ปีที่แล้ว

    Abet abet hulachin endih binasib! Wow wow wow mashiallah!Allah yitebikot! Ufffff beka endih ayinet sew yimechegnal yimechegnal aliku eco !

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 ปีที่แล้ว +2

    ብቬዛ ስለሜ ስልሜስጦችውነውምነው አሜሬካ አሜሬካ አሉ

  • @tedyregassa9900
    @tedyregassa9900 ปีที่แล้ว +1

    brilliant as usual.