ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት ጨዋነት ልበ ብርሃን ለሀገር የሰሩ በመልካም ኢትዮጲያዊያን...!! ተፅፎ ስንሰማው እንዴት ደስ ይላላል እድሜና ጤና እመኛለሁ።🙏 እንዳልዬ ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏
ዶ/ር በአንተ ፕሮግራም መገኘት ወይም መስማት ሁሌም ይተረፍበታል መክሊትህን ያወቅክና እየተገበርክ የለህ ስለሆነ በአበርክቶህ በሰላም ዝለቅልን
ዶ/ር እንዳለጌታ በእውነቱ አንተን የመሰለ ሰው በዚህ ዘመን ማግኘታችን እድለኞች ነን እናም በርታልን🙏
በጣም
መጋቢሀዲስአዉቀቶ ችሎታሳይሆን ሰጦታነዉአድሜጨምሮይስጦትኑሩልንከአይምሮበላይ
እንደነዚህ አይነት አባቶች መኖራቸውን ሳይሆን ወጥተው የውስጣቸውን መዳኒት አውጥተው ለዘመኑ በሽታ ይፈውሱን።አናመሰግናለን ምህር።
እጅግ በጣም ጣፋጭ ጭውውት ነው። ዛሬ ቤ/ክርስቲያን የቀረሁት ይህንኑ ሳደምጥ ነው።
ይበል!!
መጀመሪያ መምህር መጋቢ እሸቱን ስለጋበዛችሁ እናመሰግናለን. እነዝህን መጺሀፍ የት ማግኘት እችላለሁ መግዛት እፈልጋለሁ. ሁሉንም መጺሀፍ ማንበብ. እፈልጋለሁ. አድራሻ ቢጠሙኝ
በጣም እናመሰግናለን ልብ የሚመሥጥ ውይይት ነበር
ዶ/ር እንዳለጌታ!ፕሮግራሙን በስዐት አለመመቸት በቀጥታ ባልከታተልም ካለፈ በሗላ አየዋለሁ።የራስ መንገሻ "የትውልድ አደራ" አላነበብኩትም! ከአገር ውጭም በሱዳን ካርቱም ኢትዮጵያዊያን ቋንቋቸውን የሚማሩበት አባይ ት/ቤት ከፍተው ብዙዎች ቋንቋቸውን እንዲያውቁ አድርገዋል።
መጋቢአዲሰመሰማትደሰተኛያረገኛል
ክፍል 4 እንዴት ላግኘው ለምን አንድ ላይ አትለቃቸውም እንዳለጌታ 3ቱን ክፍል አየሁ አራተኛውን አጣሁ የሌሎቹንም እንደዛ ነው እና መፍትሄ
ክፍል 4 th-cam.com/video/SQPzQY01gMQ/w-d-xo.htmlsi=2fhAdWpW5pYYZfhD
ክፍል 3 ይለቀቅልን😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ON The tile of this programe you were mentioned 7 books , but so far you were discussed about few of them. I think there will be part 3, other wise what about the rest not mentioned books?
Of course, we will post part 3 and 4 on next week.
አንተ ምሁር ነህ በቃ ይህን የመሰለ ቃለመጠይቅ ላይ ኢንግሊሽ ለመጠቀም ስትሞክር አልሰቀጠጠህም
ጥሩ አጠቃላይ ሲስተም ሲኖረን እኮ ነው ዶክተሩም ፕሮፌሰሩም ሊተቹ የሚገባው! አንድ ተራ መሃይም ካድሬ ተነስቶ ዶክተሩን እና ፕሮፌሰሩን ሲሰድብ ይዉላል ግን ችግሩን የፈጠረው ያራሱ የመግስት ሲስተም መሆኑ ነው!!!
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ኧረ ይሄ ከክፍል 1ዱ ንግግር የቀረበ እንጂ ቀጣይ አድስ ነገር አለቀቃችሁ በስህተት ከሆነ አስተካክሉ🙏
አቤት ጨዋነት ልበ ብርሃን ለሀገር የሰሩ በመልካም ኢትዮጲያዊያን...!! ተፅፎ ስንሰማው እንዴት ደስ ይላላል እድሜና ጤና እመኛለሁ።🙏 እንዳልዬ ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏
ዶ/ር በአንተ ፕሮግራም መገኘት ወይም መስማት ሁሌም ይተረፍበታል መክሊትህን ያወቅክና እየተገበርክ የለህ ስለሆነ በአበርክቶህ በሰላም ዝለቅልን
ዶ/ር እንዳለጌታ በእውነቱ አንተን የመሰለ ሰው በዚህ ዘመን ማግኘታችን እድለኞች ነን እናም በርታልን🙏
በጣም
መጋቢሀዲስአዉቀቶ ችሎታሳይሆን ሰጦታነዉአድሜጨምሮይስጦትኑሩልንከአይምሮበላይ
እንደነዚህ አይነት አባቶች መኖራቸውን ሳይሆን ወጥተው የውስጣቸውን መዳኒት አውጥተው ለዘመኑ በሽታ ይፈውሱን።
አናመሰግናለን ምህር።
እጅግ በጣም ጣፋጭ ጭውውት ነው። ዛሬ ቤ/ክርስቲያን የቀረሁት ይህንኑ ሳደምጥ ነው።
ይበል!!
መጀመሪያ መምህር መጋቢ እሸቱን ስለጋበዛችሁ እናመሰግናለን. እነዝህን መጺሀፍ የት ማግኘት እችላለሁ መግዛት እፈልጋለሁ. ሁሉንም መጺሀፍ ማንበብ. እፈልጋለሁ. አድራሻ ቢጠሙኝ
በጣም እናመሰግናለን ልብ የሚመሥጥ ውይይት ነበር
ዶ/ር እንዳለጌታ!ፕሮግራሙን በስዐት አለመመቸት በቀጥታ ባልከታተልም ካለፈ በሗላ አየዋለሁ።
የራስ መንገሻ "የትውልድ አደራ" አላነበብኩትም! ከአገር ውጭም በሱዳን ካርቱም ኢትዮጵያዊያን ቋንቋቸውን የሚማሩበት አባይ ት/ቤት ከፍተው ብዙዎች ቋንቋቸውን እንዲያውቁ አድርገዋል።
መጋቢአዲሰመሰማትደሰተኛያረገኛል
ክፍል 4 እንዴት ላግኘው ለምን አንድ ላይ አትለቃቸውም እንዳለጌታ 3ቱን ክፍል አየሁ አራተኛውን አጣሁ የሌሎቹንም እንደዛ ነው እና መፍትሄ
ክፍል 4
th-cam.com/video/SQPzQY01gMQ/w-d-xo.htmlsi=2fhAdWpW5pYYZfhD