ሰው ለምን እምነቱን ይቀይራል? ክፍል ሁለት የፕሮቴስታንቶች ውሸት ሲጋለጥ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024
  • ዓለምአቀፍ የማንቂያ ደወል

ความคิดเห็น • 424

  • @user-nr9oz5bi5c
    @user-nr9oz5bi5c 4 ปีที่แล้ว +62

    እውነት ከቀጥተኛዋ ተዋህዶ የወጣቹ ለኔ የደረሰልኝ ይድረሳቹ መምራችን ረጂም እድሜና ጠና ይስጣቹ የተዋህዶ ልጆች ሃማኖታቹ ጠብቁ እንዳትሸወዱ የቅዱስ ሚኪኤል ረዲኤቱ ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @topmereja1996
    @topmereja1996 4 ปีที่แล้ว +69

    እናቴ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን!ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ አባቶቻችን

    • @mube8885
      @mube8885 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @abrahamgeethacho2048
      @abrahamgeethacho2048 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y 4 ปีที่แล้ว +61

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏☝

    • @bisraterstu4576
      @bisraterstu4576 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን።

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 4 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሰማችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @mahimahi8116
    @mahimahi8116 4 ปีที่แล้ว +24

    ተዋህዶ ብከዳሽ ቀኝ ትክዳኝ
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን 💚💛❤️

    • @SalamSalam-bb6qx
      @SalamSalam-bb6qx 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን ዕድመን ጥና ይስጠልን

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t 4 ปีที่แล้ว +37

    እናት ኦርቶዶክስ ሆይ ብረሳሽ ቀኚ ትርሳኝ ለዘለአለም ኑሪ
    ለመምህሮቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 4 ปีที่แล้ว +20

    መምህር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እውቀት ከማጣት የጠፋውን ትውልድ እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @user-ol9xn4tk5x
    @user-ol9xn4tk5x 4 ปีที่แล้ว +26

    #እግዚአብሔር ይመስገን #ሠላማችሁ
    ይብዛልን ውድ #የተዋሕዶ ዕንቁዎች
    #በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ #መምህራኖቻችን
    #እውነት ነው እኛ #አልተሳሳትነም እውነተኛዋ
    #ቀጥተኛዋ #የዘለዓለም የሕይወት መንገድ
    #በዓለም ላይ #ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ ብቻ👌✅✅
    #የተዋሕዶ ዕንቁ #የተዋሕዶ ጀግና የመናፍቃን
    #የራስ ምህታት #የተዋሕዶ ልጆች ልዩ ስጦታ✅
    #መምህር ምህረተአብ አሰፋ #አምወድህ
    #እማከብርህ እውነት ነው #ተዋሕዶ ለዘለዓለም
    ትኑር #በእምነታችን በተዋሕዶ❤ ለዘለዓለም #ያፅናን🤲
    #መምህራችን #የማቱሳላን እድሜ #ያድልልን❤❤❤
    #ቃላት የለኝም አዎን #ተዋሕዶ❤ ሁሌም ንፅህት ነች✅
    #ለመናፍቃን አምላክ #በጥበቡ ልብ ይስጣቸው🤲

    • @user-wb8cv2pi1w
      @user-wb8cv2pi1w 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፫ መምህሮቻችን የኦርቶዶክስ ጋሻ የአህዛብ መድሻ ኑሩሉን ለኛ እስከመጨረሻ በእውነት በጉጉት ነበር የጠበኩት እግዚአብሄርን በጣም ብዙሰው በዚህ ትምህርት ይመለሳሉ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 ปีที่แล้ว +7

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ አባቶቻችን 🙏እንኳን ወደ እምዬ ቤተክርስቲያን ፈጣሪ መለሳቸው ቸሩ መዳኒያለም አንተን ባየ አይኔ ሌላ አላይም አምላኬ ሆይ የአፎሚያን ፅናቱን ብርታቱን ስጠን አሜን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ ። ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ። እውነተኛ መንገድ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት ስለመረጠኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ። አማላጄ ቅድስት ወደ ቤትዎ ስለመለስችኝ ለዘላለም አመስግናታለሁ። አሁንም በአማላጅነትዎ እና በተራዳይነትዎ ትጠብቀን። አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቼ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን እንኩዋን አደርሳቹ ለመላክ አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ክቢር በአል

  • @user-zh9zs6mj1d
    @user-zh9zs6mj1d 4 ปีที่แล้ว +11

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gs2bg1qf4h
    @user-gs2bg1qf4h 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለሁወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እረጂም እድሜ ይስጥልን እውነትነው ተዋህዶ
    ሀይማኒቴ ትክክለኛ ና ቀጥተኛናት ለንተን እንደፕንኖረ እግዚአብሄረ ይረዳን አሜን

  • @user-vl4ft7xu2i
    @user-vl4ft7xu2i 4 ปีที่แล้ว +12

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር። ይጠብቃችሁ በፆለታችሁ አስቡን እኔ አርብ አገር ነው ያለሁት 15 አመቴ ነው። ዳቢሎስ እየተፈታተነኝ ነው። እንዳልስት ፀልዩልኝ ከኦርቶዶክስ። ሀይማኖት በላይ ማንም የለ ብሳሳት እንኳ ሀይማኖታቸው ትክክል ነው ብየ አይደለም

    • @krstenaah5106
      @krstenaah5106 4 ปีที่แล้ว +1

      Emebrhan. Edatsasachi
      Be werk. Linda's
      Shifin. Kilel. Tadrgsh

    • @user-ml3yg3dc4y
      @user-ml3yg3dc4y 4 ปีที่แล้ว

      አምላክ በእምኘት ያፅናሽ ፀልይ ለዲያቢሎስ መንገድ አትስጭው

    • @kongitarega8864
      @kongitarega8864 4 ปีที่แล้ว

      አዞሽ እህቴ በርቺ በጸሎት
      እና ሁሌም ከንሰሀ አባትሽ አትራቄ ከቻል በአካል ካልቻልሽ በስልክ እሺ እህቴ

    • @user-ii9pj6ph8v
      @user-ii9pj6ph8v 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ በርች ለዲያብሎስ በፍፁም እጅ አትስጪ ዘወትር በፀሎት በፆም በስግደት መትጋት በንስሃ መታጠብ እንጂ በፍፁም በሐይማኖትሽ እንዳትደራደሪ ብወድቅ እንኳ እንሳለሁና ዲያብሎስ ሆይ ደስ አይበልህ በይው

  • @amanuelliginani8160
    @amanuelliginani8160 4 ปีที่แล้ว +2

    ማምህርዬ የኔ ጃግና እንኳን ማጣህ ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጣብቃችሁ
    ኑርልኝ የተዋህዶ ንቁ ጃግና

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 4 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ አምላክ ምስጋና ይድረሰው እና እነዚህን የመሰሉ እንቁ መማህራን በሁሉም ቦታ ያብዛልን። በእምነት ያጽናን።

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz4350 4 ปีที่แล้ว +2

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ክብርሺ ከፍ ከፍ ይበል ኦርቶዶክስ ሆኛ በመፈጠር ሁለየም እግዚያብሔር አመሰግናዋለው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በርቱ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አሜን ::

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለአመታዊ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ። ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ።

  • @user-zy1of9sy9g
    @user-zy1of9sy9g 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁዎች ።
    ሁላችሁም ይህን ቻናል የምትከታተሉ የተዋህዶ ልጆች ግን ለምድነው ላይክ ማታደርጉ?
    ሌሎች የቤተክርስቲያን የሆኑ መምህሮቻችንና ዘማርያን የሆኑ ቻናሎችን ሰብስክራይብ በማድረግ ላይክ ሼር ኮሜንት እያደረግን እናበረታታቸው ያለ እነሱ እኛ ምንም ነን።

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 4 ปีที่แล้ว +7

    Kale Hiwot Yasemalen Mengeste Semyaten Yawrselen Eregem Edmie Ketena Gar Yistelen💒💒💒💚💛❤ 🙏🙏🙏

  • @hanatubehana2119
    @hanatubehana2119 4 ปีที่แล้ว +5

    tikikilinati tewahido enemi emelesalewi wode haymanote 💯❤💕💓💗👍❤💕💓💗👍💯💕💓💗❤⛪⛪❤💕💓

  • @ggtg6587
    @ggtg6587 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ መምሮቻችን እኔንም ለማስቀየር ሞክረዉ ነበር። ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንዴዉም እምነቴን እንዳጠብቅ ምክንያት ሆኑኝ ምንም አላዉቅም ነበር

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አይማኖቴን የቀየርኩት በጥቅም ወይም በሌላ አነበረም ኦርቶዶክስ እያለው ስለመፃፍ ቅዱስ ብዙ አላቅም እደገና ደሞ ያስፋው መለስና የተከስተን መዝሙር በጣም ነበረ የምወደው ከዛ ጓደኛዬ ስለየሱስ ሰበከኝ እኔም ወጌል ኦርቶዶክስ እያለው የማላቀውን ወደዛ ስገባ አቃለው ኦርቶዶክሶች መፃፍ ቅዱስ ከሚያነቡ ስለዘፋኝና ስለማቼ ቢያጠኑ ይወዳሉ ሌላው ደሞ ገድላት የሚባለው መፃፍ ቅዱስላይ የለም ወጌል አይሰበክም ብዙ ችግር አለባቹ ርስ በርሳቹ ትጠላለፋላቹጂ እደሌሎች አትደጋገፉም

  • @gannathnegoshi6208
    @gannathnegoshi6208 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን መምሮቻችን ለሁላቹ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት የመንግስቱን ወራሽ ያድግልን አሜን አሜን አሜን

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว +6

    የተዋህዳ ንቁውች ቃለህወተ ያስማልን አሜንአሜንአሜን እመብርሃን ስጥብቅልን አባቶቻችንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f 4 ปีที่แล้ว +6

    ተመስገን የጠፉትን ይመልስልን እናተንም እግዚአብሔር ያበርታችሁ ብዙ የወደቁትን ታነሳላቹ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳቹ

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከክፉ አይን ይጠብቃችሁ።🙏☝

    • @AliAhmad-yc1pz
      @AliAhmad-yc1pz 4 ปีที่แล้ว

      ቃለህውትያሰማልንእናመሰግናለንመምህሮቻችን።

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን በረከት ይብዛላችሁ አሜን አሜን⛪🙏🙏🌻🌷🌼🍀🌿

  • @user-hg4qg1mb9b
    @user-hg4qg1mb9b 4 ปีที่แล้ว +1

    አዎ በእውነት መምህሮቸ እናንተ እንደዚህ አስተምራችሁ ዎደ እምነታቸው ባይመለሱ ነው ሚገርመኝ! ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች ምክንያቱም እውነተኛ ስለሆነች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ክበሩልኝ እናንተ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባለውለታ ናችሁ አንጣችሁ ፡!!

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว +3

    Selam memerochchin eukan Dan matachu ye agelglote zamnachn egzabehre amlke yebarakachu Tewahido lezelaleme tenure

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y 4 ปีที่แล้ว +19

    እምነት የሚያስቀይራቸዉ በኦርቶዶክስ ሲኖሩ አያነቡም እዛ ሲሄዱ አንዳንድ ነገር ሲያዩ አድስ የመጣ ይመስላቸዋል ግን እኮ ኦርቶዶክስ የሌላት ነገር የላትም ስንዱ እመቤት ባለ ሙሉ መፅሀፍ ነች በቀን 7 ጊዜ ፆለት ማድረግ ከኛ ነዉ የተማሩት ግን እነዛ ይጠቀሙባቸዋል

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen bwenati tkikel neu

    • @user-hg4qg1mb9b
      @user-hg4qg1mb9b 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እህቴ ችግሩ እኮ ኦርቶዶክስ አውያን መፅሃፉን አያነቡም ከዛ እነሱ አጣመው ሲተረጉሙላቸው እና ሲያስነብቦቸው ይሸዎዳሉ ግን በጣም ያናዳል በእውነት እንዴት ሰው ስለራሱ እምነት ሳያቅ ይሄዳል!??

    • @user-nb7yp4tj2y
      @user-nb7yp4tj2y 4 ปีที่แล้ว

      @@user-hg4qg1mb9b በትክክል እኔ የገረመኝ ፆለት አደራረግ እዛ ነዉ የተማርነዉ ይላሉ እናት ለልጇ ምጥ አስተማረቻት አሉ

  • @amenamana7104
    @amenamana7104 4 ปีที่แล้ว +2

    እልል ልል ልልል👏👏👏💐💐💐🕊🙏🙏👍👍👍💞💞💒💒💒💒💒🌹🌹🌹💒💒💒💒🕊🕊🕊💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @sunniteabouasunnite9724
    @sunniteabouasunnite9724 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ እንቁዎች የአግልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛላችሁ እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር 👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-sz7jn8fb2i
    @user-sz7jn8fb2i 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይጠበቅልን መምህሮቻችን የተዋህዶ እንቆውች

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ መታደል ነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የተዋህዶ እንቁዎች መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ⛪❤🙏❤🙏

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ እና የወንጌል ገበሬውች መምህሮቻችን በድሜና በፀጋ ያቆይልን ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንካን አደረሳችህ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊይ በዓል አደረሳህ

  • @firehiwetseyfu7262
    @firehiwetseyfu7262 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤት የኔ ጌታ ይሄ ሁሉ ከፈጣሪ በላይ ሰውን ስለምንፈራ ስለሆነ ነው በስማም ጌታሆይ

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 ปีที่แล้ว +2

    ጽጌማርያም
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
    ለቅድስት ሚካኤል አመተ ክብሩ
    ቃለህይወትያሰማልን
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @muluguangul553
    @muluguangul553 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ባለማወቅ የተሳሳቱት ወንድሞች እና እህቶቻችን ይመልስ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትለመልማለች ለመ ምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @godoleyas3126
    @godoleyas3126 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ጥያቄ አለኝ ኮሜንት አንባቢያንም ይሄን ማወቅ የምትፈልጉ በላይክ ደግፉኝ ምክንያቱም ማወቅ አለብን አባታችን ይመልስልን የምትሉ እጃችሁን አዉጡ ጥያቄው በየ ግሩቡ እያወዛገበ ነው " ሴት ልጅ ድያቆን መሆን ትችላለችን"". ? አባ ይሄን ብትመልስልን

    • @user-wb8cv2pi1w
      @user-wb8cv2pi1w 4 ปีที่แล้ว +4

      1ኛ ጢሞትዎስ 2~12 ሴት ግን በዝግታ ትኑርእንጂ እንድታስተምር ወይንም በወንድ ላይ እንድትሰለጥን አይፈቀድም ይላል ።ሴት ልጅ በአውደ ምህረት ወጥታ እንድታስተምር አይፈቀድም ነገር ግን ግዴታ ማወቅ የምንፈልገውን ካወቁት ለምሳሌ በስደት ያሉት ከወንዶቹ ይልቅ ሴቶቹ ብዙ ናቸው እና በዋትሳፕ በቴሌግራም ማስረዳት ትችላለች ግዴታ ከሆነ ማለትነው ግን እንደ አባቶች በአውደምህረት ወጥታ መስበክ ወይንም ማስተማር አትችልም ይላል እና እህቴ ይበልጥ ግልፅ እንዲሆንልሽ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ አስተምረዋል ግቢና ተከታተዪ እና ደግሞ ቴሌግራም መግባት ከፈለግሽ የሙስሊምና የኦርቶዶክስ አለ ደግሞ የኦርቶዶክስ ብቻም አለ በኦርቶዶክስ ውስጥ ያልገባሽን መጠየቅ ትችያለች እና መግባት ከፈለገሽ ቁጥርሽን ላኪልኝና ላስገባሽ ካለሽ ደግሞ ተከታተይ ውድ እህቴ

    • @ritanegash8055
      @ritanegash8055 4 ปีที่แล้ว

      Ayhalem zemary enjy diyakon set mehon athlem be protestant alu gin betewahdo yelm

    • @mikiashope7852
      @mikiashope7852 4 ปีที่แล้ว

      wendme menor ALU gin mawek yalebh neger endet yet bleh meteyek alebh
      lemsale ene ke abatochi endesemawt kehone edmewa 65 belay kehonech esunm degmo yesetoch gedam wust new wend Kahn eza wust megbat silemaychil new

    • @krstenaah5106
      @krstenaah5106 4 ปีที่แล้ว

      Menim. Meteyek
      Ayasfelgim
      Dero. Babatochachin
      Yalayenrwin. Shin
      Mayetena. Meteyek. No. No no

    • @godoleyas3126
      @godoleyas3126 4 ปีที่แล้ว

      እንደኔ መምህራችን ምህረተ አብ ቢመልስልን እንዲሁም ሊያተምሩት የሚገባ ይመስለኛል በእርግጥ ከዚህ በፊት ተለቆ ሊሆን ይችላል ነገር ግን በየ ዘመኑ ሊያስተምሩ ይገባል ባይነኝ ያለፈውን ያላየ ስለሚኖ ስለ ሴቶች በእምነታችን ብዙም ሲያተምሩ ስለማላይ ነው ከተሳሳትኩ አርሙኝ

  • @user-nq8qz4nj6b
    @user-nq8qz4nj6b 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 4 ปีที่แล้ว

    እወነት ፈጣሪ መጨረሻይን አሳምርልኝ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጣችሁ መምህሮቻችን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ መምህር ምህረተአብ በጣም የማከብርክ እንቁ የተዋህዶ መምህር። # የኔ ጓጀኛ ግራተጋብታ አጉል ህይወት ውስጥ ገብታ ይህን ስብከት ልኪላት እውነተኛውን ተረድታ ወደ ቀድሟዋ ተዋህዶ ተመልሳለች ፈጣሪ ይመስገን። የተዋህዶ ልጆች ሐይማቴን ከምቀይር ሞቴን እመርጣለሁ ድንግል ማርያምን እናቴ መቼም አልፈራ💕💚❤🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻቻችን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏🌷✅🇪🇹

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +1

    በፌስቡክ ላይ ከተለቀቀ በኋላ አንድ ሳምንት ቆይቶ ነው በዚህ ላይ የሚለቀቀው ለምን እዛ ላይ እንደተለቀቀ እዚህም ላይ ቶሎ አይለቀቅም መ/ርዬ
    ብቻ ደስ እንዳላችሁ የሀገራችን ኔትወርክም አስነዋሪ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሀይማኖት ያጽናን የዛሬው መለአኩ ቅዱስ ሩፋኤል

  • @godoleyas3126
    @godoleyas3126 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን

  • @Gabi-it7tc
    @Gabi-it7tc 4 ปีที่แล้ว +12

    Memehirachin lezelalemi nurilin🙏🙏

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራኖቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ በጤና ይስጥልን እመብዙሃን ትጠብቅልን አሜን ..የእኛንም እዝነልቦናችንን ይክፈትልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-wy9lq8bo8k
    @user-wy9lq8bo8k 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @myharet1221
    @myharet1221 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kibenashbekele6257
    @kibenashbekele6257 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ጤናና እድሜ ይስጥልን አሜንንንን

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችንን ሺ አመት ኑሩልኝ.

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 4 ปีที่แล้ว +1

    Tenay kberiut kale hieot yasemalin amen amen amen

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን በእውነት መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @konjo7249
    @konjo7249 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህሮቻቺን ቃለህይዎት ያሠማልን የተዋህዶ አርበኞቺ ብርቱ ወንድሞቻቺን ናቹ በርቱልን እኔ ተዋህዶ መሆኔን ሳስብ ሁሌ አለቅሳለው ምክንያቱ ሙሴ አባታቺን በኦሪት ዘመን ለእግዚያብሄ ታዞ የሠራው እውነተኛ ቤተላቺን ናት መምሮቻቺን በርቱሉን እሺ

  • @user-jl4om7gj7j
    @user-jl4om7gj7j 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h 4 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ቃለህይወትን ያሠማልን ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    መምህራኖች በረከታቹ አይለየን ቃለ ሂወት ያሰማልን ንበሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን አይነልቦናቸው የተፈነ ያብራላቸው ፈጣሪ ወደ ኡነተኛዋ እምነት ይመልስልን አሜን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን 💚💛❤😍
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    ተዋሕዶ ሐይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ በክፉ የምያይሽን ያጥፋቸው

  • @brtukanshumuye9194
    @brtukanshumuye9194 4 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ለቅድስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በዓል ንስላም ኣድረስችው ኣድረስን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን የዘመናችው ኣግልግሎት ይባርክ እምቤት ቅድስት ቅድሳን ድንግል ማርያም ትጠብቃቹው

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም እናቴ ነሽ አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ለአባቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከክፉሁሉ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜንንን

  • @user-vt1if9bg2i
    @user-vt1if9bg2i 4 ปีที่แล้ว +3

    መ ምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያፃናልን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereochen Egzeabher edeman xena yesxelen yagelglote zemenchun yarzmlachu nurelen orthodox tewahedo lezelalem tenure Egzeabher yemesgen🙏

  • @user-vq9pk8lu1y
    @user-vq9pk8lu1y 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን መምህራችን በእውነት እግዚብህር እርጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @mahilattim7300
    @mahilattim7300 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹ ለሀያሉ ቅዱስ ሚካኢል የተዋህዶ ልጆች መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hj9754
    @hj9754 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገንለመምሮቻችን እረዥም እዴሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛንም እግዚአብሄር አምላክ ልቦናችን ይመልስልን በሀይማኖታችን ያፅናን የተቀየሩትን ይመልስልን

  • @Jossy1979
    @Jossy1979 4 ปีที่แล้ว +1

    2ኛ ቆሮንቶስ 3
    7፤ ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለ ተሻረው ስለ ፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልከት እስኪሳናቸው ድረስ፥ ያ በፊደላት በድንጋዮች ላይ የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከሆነ፥ 8፤ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም? 9፤ የኵነኔ አገልግሎት ክብር ከሆነ፥ ይልቅ የጽድቅ አገልግሎት በክብር አብዝቶ ይበልጣልና።

  • @user-sf3lf2zd5w
    @user-sf3lf2zd5w 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫

  • @mohha9977
    @mohha9977 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት በርቱ

  • @hiruttsigab9274
    @hiruttsigab9274 4 ปีที่แล้ว +1

    ብቸገር ብጠበብ ቢርበኝ ቢጠማኝ ከጥንትዋ እናቴ ከተዋህዶ ጋር እመብርሀንን ከልጅዋ ጋር እገጓዛለሁ።መምህራኖቻችንንም ያኑርልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜ አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @saabcell4066
    @saabcell4066 4 ปีที่แล้ว

    አይምሮላለው ነው ቃልህይወት ያሰማልን መምህር ኦርቶዶክስነት ማስተዋልነት ነው በህምነታችን ያ ስናን

  • @user-ii9pj6ph8v
    @user-ii9pj6ph8v 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ሰላማችሁን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💛❤

  • @fjdjgjdjg2552
    @fjdjgjdjg2552 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @mohha9977
    @mohha9977 4 ปีที่แล้ว +15

    በማርያም መምህር የስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ ማለት ያለብኝ ነገር ስላለ ነው

  • @jsidbehx6813
    @jsidbehx6813 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እናተን በጣም እከታተላለሁ እኔ የያዝኩት ሙሉ መፀፈ አልነበርም ሙሉዉን ይዢያለሁ ከጴጤ ወደ ተዋህዶ ተመልሻለሁ እናትና አባቴ ጴጤ ናቸዉ እነሱንም ከስዴት ስገባ ሙሉዉን እያነበብሁ አስረዳቸዋለሁ ያተንም ትምርት እዲከታተሉ አርጋለሁ ተባርኩ😍😍😍😍

  • @genetmsganew403
    @genetmsganew403 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @user-zg5fc3gb9r
    @user-zg5fc3gb9r 4 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ክብረ ይምስጋና ለቸሩ ለመድሀናለም አናተን ስለሰጠን ክብረ ምስጋና ይገባዋል እናተን ድግል እመቤቴ ትጠበቃችሁ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስታችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @sawnetj1756
    @sawnetj1756 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያድላችሁ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @bilenessaye7635
    @bilenessaye7635 4 ปีที่แล้ว +1

    Qale Hiwot Yasemalin

  • @fjhfjgfhgygjgfjgfjggjh5436
    @fjhfjgfhgygjgfjgfjggjh5436 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይዋት፡የሠመን፡አሜንጌተ፡ሆይ፡አንቴ፡አበት፡ነዉና፡እቅሪተ፡አድሪጊልን፡፡አበት፡ሆይከተወይዶ፡ሀተሪቀን፡አሜንአበት፡ሆይ፡ተወይዶ፡ልጆች፡ሁሉ፡ከክፉ፡፡ፈተነ፡አድነን፡፡አሜን፡ተወይዶ፡ሀይመኖ፡፡ጠብቅ፡አሜን

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen kale hiwot yasemalen egzabher yebarekachu💒✝️❤️🙏🙏

  • @dhhd1899
    @dhhd1899 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን በፀሎት አሥቡኝ በሥደት ነው ያለሁት ወለተ አማኑኤል

  • @speedcell7344
    @speedcell7344 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችንን፣እድሜናጤና፣ይቡዛላቹሁ፣ተዋህድ፣ሐይማኖቴ፣ኩራው፣በእምነቴ፣ተመስገን

  • @HananA-xo3yo
    @HananA-xo3yo 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህሮታቻች በእውነት ቃለህይውትን ያሰማልን እግዚአብሔር። እውቀቱን ጸጋውን ያብዛላቹ በ በድሜ ብጤና አሜን🌹🌷ይጠብቅልንአሜን እንደናንተያለ ያብዛልን አምላክ✝️🌺🌷ከመናፍቆች ይሰውርን ጌታ ✝️

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale huwot yasemalen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @senaitteklesenait8988
    @senaitteklesenait8988 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet ysemalen
    Amen🙏
    Amen🙏
    Amen🙏

  • @user-jp2rj1kf5h
    @user-jp2rj1kf5h 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማኝ ተመሰገን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገነ በእዉነት ፀጋውን ያብዛላች መምህራ ተዋህዶ ለዘላለምትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 4 ปีที่แล้ว +2

    Kale HiyewotYasemalin Memiranochachin

  • @authenticethiopianfood9010
    @authenticethiopianfood9010 4 ปีที่แล้ว

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እረጅም እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር አምላክ አብዞቶ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kale Hiywot Yasemalnehe Memeherocchen Amen Amen Amen!!!

  • @asefadarge9504
    @asefadarge9504 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ሰላም እና ጤና እድሜ እግዛብሔር ያብዛልን

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ♥፫ ቃለ ህይወት ያስማልን ♥

    • @user-nx5zy5uv8o
      @user-nx5zy5uv8o 4 ปีที่แล้ว

      የተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን
      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @fysd9595
      @fysd9595 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-kf9eo4to9q
    @user-kf9eo4to9q 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በህድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም በቤቱ ያፅናን ለነሱም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @firehiwetseyfu7262
    @firehiwetseyfu7262 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @tigisthusenali2176
    @tigisthusenali2176 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 4 ปีที่แล้ว

    Egezyabher. Kale Hewet Yasmalen. Berketoun Yabezalachou. Bedmay Betna Yetebkachu. Enkon Des Alen. Egzeyabher Yemesegen. Amen Amen Amen!!!

  • @zenadejen7437
    @zenadejen7437 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን።