የእሑድ አርጋኖን - Arganon Ehud

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @masresham
    @masresham  4 ปีที่แล้ว +342

    አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈፀመን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። አሜን!

    • @ሙሉነኝስደተኛዋ
      @ሙሉነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +20

      አሜን ቃለህወት ያሠማልን 🙏🙏

    • @Mariam-ha1239
      @Mariam-ha1239 4 ปีที่แล้ว +7

      @masresham# where can I buy this Book (Arganon) ይህንን መጽሐፍ የት ነው የምገዛው እኔን ሊረዱኝ ይችላሉ? የሚኖሮ በስደት ሃገር ሆኖ፡ በጀርመን ውስጥ ነው።

    • @masresham
      @masresham  4 ปีที่แล้ว +6

      ኦንላይን እንደሚሸጥ ሰምቼ ነበር አድራሻውን ካገኘሁ አሳውቆታለሁ።

    • @Mariam-ha1239
      @Mariam-ha1239 4 ปีที่แล้ว +1

      @@masresham እሺ ፡ በጣም በጣም ነው የሚያስፈልገኝ ፡

    • @masresham
      @masresham  4 ปีที่แล้ว +4

      በፋይል ስላገኘሁት በምን ላጋራዎት?

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 8 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለመቤቲ ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤ለቅዱሳን❤❤❤ ክብር❤❤❤ ምስጋና ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የእመቤታችን እረድኤት በረከቷና ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን ሥደተኞችን ትጠብቀን 🤲🤲🤲

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 ปีที่แล้ว +65

    አርብ ለሊት ታላቅ ታምር ተደረገልኝ አ አርብ ለሊት የመፈተኛዬ ቀን ሆነ ልጄ ታመመ ሞባይል አንስቼ ለሊት 7ሰዓት ፀሎት ከፈትኩ ከዛ አርጋኖ ማርያም የሚል መጣ ከፈትኩት ከዛ በፌት ሰምቼ አላዉቅም ካጠገቡ ፀበል በእቃ ቀድቼ አረኩ ፀሎቱ ሲያልቅ አጠጣዉት ደረቱን አፍኖት ነበር ዉስጡ ያለዉን ሁሉ ጠራርጎ ወጣ ተመስገን የመንገዴ መሪ እመቤቴ አተረፈችልኝ ክብር ይግባትአሜን

    • @hanakonjo4056
      @hanakonjo4056 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤AMEN

    • @hanakonjo4056
      @hanakonjo4056 10 หลายเดือนก่อน +2

      ename lega setena eyfenewe tesekaywe este ename adergalhu😭😭😭

    • @terhastsegay9754
      @terhastsegay9754 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen 🙏🥰🙏🥰

    • @Magdes-po7ei
      @Magdes-po7ei 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @hanabelew7441
      @hanabelew7441 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 4 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ የጸሎቱ በረከት ይደርብኝ በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @WeeWee-gk3ge
    @WeeWee-gk3ge 6 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን. እመቤድግልማርያም እሷ በቸርነቷ ከክፊነገር. ትጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትቃለበረከትያሠማን.ተሥፋየምናደርጋትን. መግሥተሠማያትን ያውርሥልን❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና. ጤናይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 4 หลายเดือนก่อน +4

    የእመቤታችን እረዲት እና ፍቅሯ አይለን ቃለ ሕውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 11 หลายเดือนก่อน +15

    እመቤቴ ማርያም በሀጥያት አንደበቴ ስምሽን ደጋግሜ እጠራለው እማፀንሻለውና ልመናዬን ስሚ እማምላክ እናቴ

  • @በደስታ
    @በደስታ 6 หลายเดือนก่อน +4

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትዋ ረድኤት በረከት አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን የወላዲተ አምላክ ጣዕመ ፍቅሯን በልቦናችን ያሳድርብን!🙏ቃለ ሕይወት ያሰማል✝️

  • @RMetica
    @RMetica 5 หลายเดือนก่อน +12

    ያማኑኤል እናት እመቤቴ ሆይ ጸሎት ልመናሽ ምልጃሽ በሁላችንም ህዝበ ክርስቲያን ላይ አይለየን አሜን ፫🙏

    • @Magdes-po7ei
      @Magdes-po7ei 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወ ያሰማልን አሜን እናቴችን ድግል ከክፉነገር ትጠብቀን አባታችን እየሱስክር ስተስ በየለንበት ይጠብቀን አሜን❤❤❤

  • @AlemtsehaySintayehuGeda
    @AlemtsehaySintayehuGeda 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤ቃለሕይወት. ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthEth-c9z
    @EthEth-c9z ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ይህን ፆለት ልሠማ ለፈቀደለኝ ልኡል እግዚአብሔር ተመሠገነሰ

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን የእመ ቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋክ ብሯየ ልጅዋም ቸርነት ከእኛከህ ዝበክርስት ያንላይ ይደርብን ቃለህይ ወት ያሰማልን መ ምህር❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💞💞💞💕💕💕💕💓💓🙏

  • @Almaz-z7t
    @Almaz-z7t 5 หลายเดือนก่อน +5

    AMEN AMEN AMEN bawentu yehun yedarageln Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN AMEN AMEN

  • @wossensegedlemma4272
    @wossensegedlemma4272 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቸል አትበያት ሠላም አድርጊን እኔ ሀጥያተኛ ባርያ ልጅሽንም ይቅር በይኝ 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @Fantay-b2u
    @Fantay-b2u 4 หลายเดือนก่อน +7

    ❤መምህር ❤ቃለ ❤ሂወት ❤ያሰማልን ❤መንግስተ❤ ❤ሰማያት❤ ያዉርስልን ❤

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa 16 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት ያስማልን❤❤❤መምህራችን❤❤❤❤

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የእመቤታችን,ምልጃና,ፆለቷ,በሁላችንም,ለይ,ይደርብን,አሜን,የቅዱሳን,እረዴት,በረከት,በሁላችንም,ለይ,ይደርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏

  • @haryhailu8725
    @haryhailu8725 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ልጅሽ የሰጠሽን የአሥራት ሃገርሽን ጠብቂልን ምልጃሽ አይለየን እርሩህ እናት ነሽና አንቺው ጠብቂን አሜን!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kkladan5123
    @kkladan5123 3 ปีที่แล้ว +40

    ይህን ጸሎት ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ቃለህይውት ያሰማልን

  • @AB-r7o
    @AB-r7o 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @elsahabtewold215
    @elsahabtewold215 2 ปีที่แล้ว +9

    አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮ ላስጨረሰን ለልዑል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው።

  • @TsionYosef-y3t
    @TsionYosef-y3t 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 3 ปีที่แล้ว +4

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopian 🤲🤲🤲🤲💚💚💛💛❤❤

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግ ልንኒ

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 3 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን:: እመቤቴ ድንግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን:;

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ❤❤❤ቃልህይወት❤❤❤ያስማልን❤❤❤መምህራችን❤❤

  • @Fhxum
    @Fhxum ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @GentGent-co7iq
    @GentGent-co7iq หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፍቅርተ ሥላሴ በፅሎት አስቡኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 2 วันที่ผ่านมา +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 KALE HIOWT YASEMALN BEWNET ❤

  • @emyemy5757
    @emyemy5757 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @rawtrrr9653
    @rawtrrr9653 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ንፁህ ልብን ሰጠን አሜን❤❤

  • @nokianoki5797
    @nokianoki5797 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ 4 ปีที่แล้ว +34

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ይቅርታውን ምህረቱን እንዳይነሳን ለምኝልን

  • @abiabi6117
    @abiabi6117 3 ปีที่แล้ว +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሆይ ማርኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birihaile3134
    @birihaile3134 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልኝ🤲🤲🤲
    የእሜቤታችን ረድኤትዋ አና በረከትዋ ኣይለየን አሜን

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 2 ปีที่แล้ว +2

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopian 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hewiilife672
    @hewiilife672 2 ปีที่แล้ว +49

    አርጋኖን ፀሎት እናንተ የምትፀልዩት እኛምእንደፅለይን ይቆጠርል ን አሜን ቃ ል ህይወት ያስማልን

    • @fserdsrf4281
      @fserdsrf4281 ปีที่แล้ว +2

      ኣሜን

    • @EphremTenaw
      @EphremTenaw 9 หลายเดือนก่อน +1

      😊😊

    • @HayatHayat-nd2hz
      @HayatHayat-nd2hz 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

    • @Yayaya.45
      @Yayaya.45 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 2 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen

  • @tsionyosef157
    @tsionyosef157 2 หลายเดือนก่อน

    ለድንግል ማርያም ክብር መስጊና ይገባል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም እድኤት በረከቷ ጣመ ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን

  • @BezoBezo-i2y
    @BezoBezo-i2y 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሮያም ምልጆዋ ከኛጋር ይሁን !!የአባታችን የፃዲቁ አባጊዮርጊስ የአባ በፀሎተ ሚካኤል ፀሎት በረከታቸው በኛ በምናምነው ላይ ይደር

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ረዴት በርከቷ አማላጅነቷ ከኛ ጋ ይሁን አሜን፫🤲🤲🤲

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 3 ปีที่แล้ว +21

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን በጸጋ ይጠብቅልን በቀናች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ያጽናህ እኔንም ያጽናና ይሁንልን።

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እመቤቴ ድንግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን🤲🤲🤲

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜበጸጋ ይጠብቅልን እናቴ እመብርሀን ቅድስድግልማርያም አገራችንን ሰላምታድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @عبدالمجيدالروقي-خ8ظ
    @عبدالمجيدالروقي-خ8ظ 3 ปีที่แล้ว +6

    Anesasito lasjemeren asjemirom lasfestemen le lu’ul igzihaber misgana yigbawu Amee Ameen Ameen Ameen 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @henokhaile4525
    @henokhaile4525 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እመቤት ማሪያም ሆይ በረከትሽ እና ምልጃሽ አይለየኝ ከአሳዳጆቼ ጠላት ሁሉ በዚህ ፀሎትሽ ጠብቂኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @marwamengesha1763
    @marwamengesha1763 3 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ ክብሯ የልጅዋም ቸርነት ከእኛ ከህዝበ ክርስትያን ላይ ይደርብን🤲🤲🤲

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc5460 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንንንንንንንን❤❤❤

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @mellinebermrim3553
    @mellinebermrim3553 3 ปีที่แล้ว +3

    Ameñ Amen Amen kale hiwate yesmalna

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን❤❤
    የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እረድኤት በረከት ምልጃና ጸሎት የእናትነት ፍቅሯ ይደርብን።
    የአስራት ሃገሮን ቅድስት ኢትዮጵያን ሰላሞን ትመልስልን አሜን፫❤❤❤❤❤
    ላቀረቡልን ለአባታችን ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha2222 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen amen amen kelhewot yesmalen edmeyn tana yestlen mehmehrcan wendmecan enmesginle Dengel Mariyam mejaew lemenew ayeleyn Amen amen amen

  • @geanitaremerata2048
    @geanitaremerata2048 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Kalehiwet yasemalin

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️📖📖📖🤲🤲🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🤲ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትደርብን አሜን አስቡኝ በጾሎታችሁ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭😭😭😭😪😪😪🤲🤲🤲🤲

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +14

    ለነፍሳችን መዳኛ ዲያቢሎስን ድል መንሻ ያድርግልን ኪዳነ ምህረት ትጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    Masresham@ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @namnmnamm7161
    @namnmnamm7161 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ እመቤቴ በረከቶ ይደርብን የናታችን የአምላክ እናት

  • @ጊዜወርቅ-ገ2ዀ
    @ጊዜወርቅ-ገ2ዀ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእመቤታችን እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን!!!!!

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ፀጋውን ይብዛልህ በጣም ነው ምወደው መፅሀፍ ስለሌለኝ ከዚህ ሁሌ ከሰኞ እስከእሁድ ሰማለው መፃፍን ይመጥልሻል ብለውኝል አርጋኖን በቃ ክልቤ ምሰማው እንዴ እንደሚጥም ተባረክልኝ ይኔ ወንድም

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በስመ አብ እዴት ይጣፍጣል የወላዲት አምላክ ሰም ወዳሴዋ ክብረ ታአምራ እረስቱ እማ ፍቅር እናቴ እወድሽ አለሁ

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว +3

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 3 ปีที่แล้ว +4

    Egziabeher yemesgen Hulem Aqrebulen Abatachin selamoten yabezalen Amelakachin be edeme be tsega yanurelen Amen Egziabeher yixebeqelne Amen🤲🤲🤲🕯🕯🕯

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 หลายเดือนก่อน

    ቃ ሕወይት ያሴማልን የአጌልግሎት ዘሜኖዎት እግዝአቤሔር ይባርኮዎት አሜን አሜንአሜን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🤲🤲🤲

  • @mibrakberhane2964
    @mibrakberhane2964 4 ปีที่แล้ว +7

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @alemitujabi5671
    @alemitujabi5671 8 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ ይህ ፀሎት ተልቅ ኃይል አለው ግን የዕለት ፀሎት መጨረስ አቅቶኛል በዚህ መልኩ ስለሰማሁ እጅግ ደስተኛ ሆኝያለሁ ግን ፀልዬ ለመጨረስ እንድችል ፀልዩልኝ!!!!!!

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 3 ปีที่แล้ว +7

    Amen
    Amen
    Amen Bemidr betseya tsgawn yadilh

  • @ናትናኤልተረፈገብረመድን
    @ናትናኤልተረፈገብረመድን 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🥀😭💔😭💔😭💔💔😭🙏🙏

  • @برهانصومال
    @برهانصومال 3 ปีที่แล้ว +10

    በሰመ ስላሴ በአብ ወወልድ መንፈስ ቅድስ አሃዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስሚልና 💒💒💒✝️✝️✝️🤲🤲🤲

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተሰሙቶ መይጠግብ ጣፍጨ ፀሎት ድምፅ

  • @alemitunurilign9575
    @alemitunurilign9575 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን 🙏🙏🙏 አሜን 🙏🙏🙏 አሜን 🙏🙏🙏 ቃል፡ሕይወት፣ያስማልን፡የተዋሕዶ፡ልጆች፡በስደት፡ያለንውን፡በፀሎት፣አስቡን

  • @Temie_Gunners
    @Temie_Gunners 3 ปีที่แล้ว +7

    Kale hiwet yasemalin 🙏🏽

  • @ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ
    @ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ 9 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲
    ይሁንልን ይደሰግልን❤🥰🙏
    ቃለ ህይወት የሰማልን🙏🙏

  • @melleseabera5966
    @melleseabera5966 3 ปีที่แล้ว +34

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረክልን. አጥንትን የሚያለመልም ምስጋና ፀጋውን ያብዛላቹ በፀሎት አስቡን

    • @natna_tube9926
      @natna_tube9926 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @lidiaasfaw3
      @lidiaasfaw3 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @ፍቅር-ቀ6ኀ
    @ፍቅር-ቀ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እብዙሃን ምልጃሽ አይለየን

    • @askalelove609
      @askalelove609 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ረዴቷ ባረካቷ አይለየን 🤲🤲🤲

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏 ይሁን ይደረግልን 🙏ቃለሂወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን አባታችን❤ፆለታችነን ይቀበልልን ልኡል እግዚአብሄር የድንግል ማሪያም ልጅ🙏❤❤💒💒💒💒

  • @grtftyu8361
    @grtftyu8361 3 ปีที่แล้ว +6

    Amen amen amen

  • @aylachakoyisha4540
    @aylachakoyisha4540 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ይስማቹ ወንድማቺ በቤቴን ይኑርልን xega ysix

  • @ተዋህዶYoutube-j4i
    @ተዋህዶYoutube-j4i 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን፫

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን✝️⛪️💐👏🤲 ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ቃልህይወትያሰማልን
    እመቤቴ ማርያም ❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፁናሆት በጤና ይጠብቅልን ከባህሬን

  • @aylachakoyisha4540
    @aylachakoyisha4540 หลายเดือนก่อน

    ኢናን ማማቲ ብቻ ኣይደለም ማስታውል ሊቢ ያሪግልን።❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሐርግየድግልማርያምልጅ
    @ሐርግየድግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +12

    በእብራይስጥ ማርያም የተማልሽ ማርያም ሆይ ለአስራት አገርሽ ኢትዮጵያ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን

  • @bezamengista9551
    @bezamengista9551 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ከእመቤታችን እረዴት በርከት ያድለን ቃለ ህይወት ያስማልን