ሰው ለምን እምነቱን ይቀይራል? ክፍል ሶስት የፕሮቴስታንት አስተምህሮ በመጽሐፍ ቅዱስ ሲመዘን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 710

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u 4 ปีที่แล้ว +128

    ወድሞቸ ይሄ ትምህርት በፍፁም እንዳይቛረጥ አደራ እላለሁ በጣም ብዙ ነፍሳት ይድኑበታል እኛም እንበረታለን እናተንም እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ ኑሩልኝ ሽ አመት አሜን
    የእግዚአብሔር ሰላም ከእኔም ከእናተም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን።

    • @SalamSalam-bb6qx
      @SalamSalam-bb6qx 4 ปีที่แล้ว +3

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን

    • @haleeemhk9580
      @haleeemhk9580 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደስ የሚልና ልብን የሚመስጥ ነው ኑበተዋህዶ ቤት ሁሉ ሙሉ ነው ተሳስታችሁ የሄዳችሁ ወገኖች ተመለሱ ወደ እውነተኛ ቤት ተመለሱ ለመምህራች ን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን ትምህርቱን ቀጥልበት በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    • @abbyabby5139
      @abbyabby5139 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen qalahowt yasaman

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen bwenati

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen memrachin kale hiwet ysemalin..💚💛❤️🤲🤲

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +78

    ውድ የተዋዶ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ መምህሮቻችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የብዙዎችን ዘመናችሁን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ 🤲🤲🤲✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️👏👏👏

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 4 ปีที่แล้ว

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

    • @selamkassay8704
      @selamkassay8704 4 ปีที่แล้ว

      Lĺll
      Kale hiwate yasemalen

    • @imuimu4400
      @imuimu4400 4 ปีที่แล้ว

      Hy

  • @user-qr3tp1jt5k
    @user-qr3tp1jt5k 4 ปีที่แล้ว +45

    ውዱ መምህሬ መምህር ምህረታብ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ashenafiteesema9836
    @ashenafiteesema9836 4 ปีที่แล้ว +3

    የኛ የኦርቶዶክ ተዋህዶ ሃይማኖት ለስጋ ስለማይመቻቸው ፥ ሌላ ሃይማኖት መጾም የለ መብላት ፥መጨፈር ለስጋ መኖር ብቻ ለነፍስ ምንም ግድ የሌላቸው እውነቴ ነው የተዋህዶ ልጆች ሃይማኖታችንን አጥብቀን እንያዝ አደራ ። እግዜአብሄር ልወንድሞቻችን ከዚ በላ የሚያገለግሉበትን ፀጋሁን አብዝቶ ይስጥልን።

    • @bamnetsyum2661
      @bamnetsyum2661 4 ปีที่แล้ว

      Amen bro አንተም በርታ

  • @aregasheWerede21
    @aregasheWerede21 4 ปีที่แล้ว +25

    ኑሩልን🙏🙏 እኛንም በቤቱ ያፅናን✝️✝️

    • @gex8278
      @gex8278 4 ปีที่แล้ว

      የእናቴን ስሞ ነው የያዝሽው

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +37

    መምህራችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲

    • @haimanotemanuel1109
      @haimanotemanuel1109 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እድመና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ።

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 4 ปีที่แล้ว +22

    እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ።❤❤❤❤❤❤

  • @hdhhdb7467
    @hdhhdb7467 4 ปีที่แล้ว +36

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ መምህችን
    እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አገልገሎት ዘመን ያርዚመልን💕💕💕💕💕💕💕

  • @user-nr9oz5bi5c
    @user-nr9oz5bi5c 4 ปีที่แล้ว +51

    እኔስ መቼ ነው ከስደት ተመልሼ ሃጥያተኝ የመራግፈው ጌታየ ሆይ ቅርብ ኣድርገልኝ ማረኝ ይቅር በለኝ

    • @user-nr9oz5bi5c
      @user-nr9oz5bi5c 4 ปีที่แล้ว

      @Kibrom Tubeእሺ ክብሮም

    • @berekethagos8369
      @berekethagos8369 4 ปีที่แล้ว +1

      እህታለም ወደ አገር መመለስ አይጠበቅብሽም
      የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ ካለሽበት ቦታ ሆነሽ በንስሀ ታጠቢ። በጸሎትሽም አትርሽን!

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o 2 ปีที่แล้ว

      እኔአለሁአይደልየሀፂያትመነሀሪያየሆኩትየድግልማርያምልጅእደቸርነቱየንስሀእድሜይስጠንእህቴ

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 ปีที่แล้ว +5

    በአለማዊ ፔጅ ብሆን እስካሁን በሚሊዮን የምንቆጥር እንከታተል ነበር በቃለ እግዚአብሔር ሰነፍን እግዚአብሔር ይመልሰን በእውነት

  • @sebleemshaw4131
    @sebleemshaw4131 4 ปีที่แล้ว +12

    ውድ የኦክቶዶክስ ተዋህዶ እንዴት አላችሁልኝ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የዋሁ ህዝባችንን የድንግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሸፍንልን ከዚህ በላይ ግን የሚያሳስበው የኢሉሚናት የአጋንንት አሰራር በልማት ስም በገንዘብ ምክንያት ገብተዋልና ግብረሰዶም ለማስፋፋት የትምህርት ስርዓት ለማበላሸት ትውልድን ለማጥፋት የሚሰሩትን ሥራዎች ቸሩ መድሀኒዓለም ከአገራችን ከህዝባችን ከቤተክርስቲያናችን ይንቀልልን አሜን!

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay5670 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን 🌺🌺🌺
    አነስ ናይ መምህር ምህረተአብ ስብከት ክሰምዕ ከለኹ ብጣዕሚ ይሕጎስ
    ልቤ በፍስሃ ይሞላል
    #ተመስገን አምላኬ በስደት ሃገር ሁነን እንደ ፍርፍር እንጀራ አድርጋችሁ እማታጉርስን
    #ረጅም እድመ ይስጥልኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @alemayehuasrat2427
    @alemayehuasrat2427 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ምህረተአብ የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛልህ ስወድህ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ልጅ መሆኔ አኮራኝ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች ቸሩ መድሃኒዓለም ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ! በርቱልን ።

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +26

    አልተሳሳትንም 🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲

  • @goshuag.zewudu199
    @goshuag.zewudu199 4 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍ ጥግብ አልኩ የኛ መጋቢዎቻችን ቃላት አነሰኝ ደስታዬን የምገልፅበት ብቻ እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @neeranmoodan8198
    @neeranmoodan8198 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በየልቦናችን ይፃፍብን ለቃሉ ባለቤት ለአሰተማረን ለመከረን ለሀያሉ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ሀይማኖት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ናት ለዘላለም ትኑር ለመምህሮቼ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆያችሁ

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን በረከት ይብዛላችሁ አሜን⛪🙏🙏🌻🌼🍀🌿

  • @user-tg4iu6mn1b
    @user-tg4iu6mn1b 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን መምህር ምህረት አብ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት እንደ ሀጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ለዚህ ሰዐት ያደረሰኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በፀሎት አስቡኝ ሀገሬ ገብቼ በንስሀ ከፈጣሪዬ እንድቀርብ በፀሎት አግዙኝ ከርታታ እህታችሁ ነኝ ለሀገሬ እንድበቃ ፀልዩልኝ ለመላው ስደተኛ እህት ወንድሞቼ ለንስሀ ያብቃን ሀገራችንን ቤተሰቦቻችን ይጠብቅልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እንደቸርነቱ በደላችንን ይቅር ይበለን

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว +17

    አሜንአሜንአሜን ቃለህወተ ያስማልን ውዴ መምህሬ ምህረተ አብ አሰፍ እድሜና ጤናይስጥልን አሜንአሜንአሜን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว +2

    ባለማወቅ የጠፉ አሉ አውቆ የጠፉ ግን ያለፆም እና ያለ ፀሎት መኖር ስለፈለጉ ነው እንጂ ተዋህዶ ምን ይጎድላታል ሁሉን ያሟላች ነች እመቤቴ ከኛ መላእክት ከኛ ፃድቃናት ሰማእታት ነበያት ሃወርያት ያላት ምንም ያልጎደላት ናት ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድሃኒታችን ይሁን መምህራን ዘማርያን የተዋህዶ ልጆች እድሜና ጤና ፅናት ብርታት ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረኩ ፀጋውበረከቱ ይብዛላቹ

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሄር ቃለህይወት ያሰመልን መምህር ምህረት አብ ሲያስተምር ወንድማችን በመሀል አላስፈላጊ የሆነበት ቦታ ባትገባ ጥሩ ነው !

  • @mimiwailyu7614
    @mimiwailyu7614 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምህረተአብ ፡ ቃል ህወሓት ያሰማልን እግዚአብሔር ፡ አምላክ እድሜ ጤና ፡ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
    💚💛❤️

  • @user-cy8jo5jt8z
    @user-cy8jo5jt8z 4 ปีที่แล้ว +6

    በትክክለኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ፀንቶ ያኑረን የሄዱትንም ወደ ቤታቸው ይሰብስባቸው መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @hmama8191
    @hmama8191 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።

  • @haymanottesfaye3119
    @haymanottesfaye3119 4 ปีที่แล้ว +5

    እረዥም እድሜና ጤና ይሰጥክ የሁሉችንም ድምፅ ነክ ቃል ህይወት ያሰማክ አሜን

  • @tigsttj7940
    @tigsttj7940 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ምረታብ እና መምህር አስቻለዉ ቃለሂወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በድሜ በፀጋያኑርልን

  • @ethiopiahagere8336
    @ethiopiahagere8336 4 ปีที่แล้ว +2

    Keberna tsega yetemolabachu wedoch mehemerachochachin enquwan bedehena metachu melkam senbet 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እናተን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን ። ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ይስጥልን !!!!!

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን
    መምሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልል

  • @user-rl3tw6dm3c
    @user-rl3tw6dm3c 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምህር አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    እንድሁም መምህር አሰቻለው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mestawatgizachew6992
    @mestawatgizachew6992 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ያግልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር አምላክ ያብዛላችሁ ኑርልን

  • @user-ql9mm2tl6f
    @user-ql9mm2tl6f 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @masaratmasarat8393
    @masaratmasarat8393 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen ameen kel hiwet yesemalen wuddi abatochachiin salem le agarachin Ethiopia tewahedo le zalelem tinur 💚💚💚💚❤❤❤❤🧡🧡🧡🧡🧡💚💚💚💚💚

  • @plantppc1155
    @plantppc1155 4 ปีที่แล้ว +1

    ወድሞቸ ይሄ ትምህርት በፍፁም እንዳይቛረጥ አደራ እላለሁ በጣም ብዙ ነፍሳት ይድኑበታል እኛም እንበረታለን እናተንም እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ ኑሩልኝ ሽ አመት አሜን .

  • @mariannebehaniny7190
    @mariannebehaniny7190 4 ปีที่แล้ว +1

    amen amen 📿📿📿📿📿📿 twahedo tenor lzelalem

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን ጨምሮ አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እና ቤተክርስቲያንን ህዝቦችዋንና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን

  • @Ee-uy3yg
    @Ee-uy3yg 4 ปีที่แล้ว +8

    አለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ መምህርችን
    እደሜ ና ጤና ይሰጠለ አገልገሎት ዘመን ያርዚመልን

  • @user-yk2hx4pr4o
    @user-yk2hx4pr4o 4 ปีที่แล้ว

    ቅለህይወትን ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመናቹንም እግዚአብሔር ይባርከው እያም ሰምተን የምንለወጥብትን አይምሮ እግዚአብሔር ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያሥተማራችሁን ያላችሁት እግዛብሄርአምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እናታችንእመቤታችንቅድሥትድንግልማርያም እድሜ እና ጤና ታድልልን ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጌታ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እም አምላክ ትመስገን ይገባታል አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያብዛላቹሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅ ጠበቃዬ ወታደሬ አባቴ ይጠብቃቹሁ ለኢትዮጵያ እመጣለው ብላል ለእናተም እመጣለው ብላል አሜን አሜን አሜን በፍጥነት ናልን ቸር አምላክህን ጌታን ለምንልን አሜን አሜን አሜን ጊዮርጊስ ምስጋና ይድረስህ አሜን አሜን አሜን ሁሉም ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም እናቴ ከኔ አትራቂ ብኝ ቃለ ህይወት ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቼ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአልተሳሳት ነም እውነት ነው በጣም

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ አንተስ ሽበሆንህ የዎንጌል አርበኛ ተዋህዶ ልጅ ዎለደች ተቸግረሽ ያስተማርሻቸው ልጆችሽ እንደ እንቁ በአለም እያበሩ የእግዚአብሄርን ቃል ቅዱስ ቃሉን ለተራብነው እየመገቡንነው ተመስገን አምላኬ በዚች ተዋህዶ እምነት ውስጥ ስላኖርከ እጅግ አመሰግንሀለሁ መምህሮቻችንንም እረጅም እድሜንም ስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን

  • @lam3886
    @lam3886 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜ ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዛብሔር አምላክ ይባርካችሁ 💚💛❤

  • @emmam5279
    @emmam5279 3 ปีที่แล้ว

    ወለተኪዳን
    መምህራን በርቱይህትምህርት በዚሁይቀጥልልን እግዚአብሔርፈቅዶ ከስደት መጥተን በአካል በቤቱይህንን የእግዚአብሔርቃል፣ሰማይናምድርሲያልፍ ለዘላለም የማያልፈውንቃልእድንሰማመድሀኒአለምይርዳን እግዚአብሔር ኢትዮጽያን ይባርክ ተዋህዶየሚያሣድዱትን መድሀኒአለም ልብይስጥልን ሀይል የሱነውና ሀይላቸውን ያድክምልን አሜን።

  • @starstar7294
    @starstar7294 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ለሁላችንም አስታዋይ ልቦናን ያድልን አሜን ለኛ ለመነዉ ፆናትን ለላመኑት እምነትን የቅዱሳኑ አምላክ ያድልልን አሜን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን። ውንድማችን ቃል ህውትን ይሰማልን 💒💒💐💐💚💛❤👐👐👐

  • @tasew5917
    @tasew5917 4 ปีที่แล้ว +10

    የኛ ጀግኖቺ ውድድድድድድድድ♥♥♥ የዲንግል ማርያም ተጣበቀልን

  • @user-gd1tg2nv2s
    @user-gd1tg2nv2s 4 ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች እ/ር በቤቱ ያፅናን

  • @kidsttagabun1130
    @kidsttagabun1130 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ምህርታብ አስፋ ቃለህይውትን ያስማልን አሜን፫

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 4 ปีที่แล้ว

    አረ መምህራችን ሰላምህ ይብዛ የተዋህዶ ጠላቶች ህዝቡን ስለመለስክ ስለፀናሀው ጠላትህ በዛ ድንግል ትጠብቅልን ቅድስ ሚካኤል በክንፋ ከክፍ ይጋርድህ

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንከን ደህና መጡልን የተከበራችሁ የተዋሐደ እቁ ዎቹ ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በቤቱ ያፀናልን አሜን ፫💒💒💒💒💒💒
    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
    ተዋሐደ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን ፫👏👏👏💒👏💒👏💒👏💒👏💒👏💒

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እኔም ደብረሲና ቅዱስ መርቀሪወስ ሲዘል ሲያሸበሽብ በአይኔ አይቻለሁ

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአግልግሎት ዘመናቹህን ይባርክልን

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላቹሁ💒💒💒🙏🙏🙏

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ በጥበብ ጠብቆ በቤቱ ያፅናልን ያቆይልን ያግልግሎ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን ድንቅ ነፍሥንም አጥንትንም የሚያለመልም የነፍሥ ሠማያዊ ምግብ ለመገባችሁን ውድ እና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ወገችሁን በሠማይ ሀገራችሁ ይክፈላችሁ በርቱልን ሀይሉን ፀጋውን ትግሥቱን ያድልልን

  • @saraaali9350
    @saraaali9350 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @Hopeisvisson
    @Hopeisvisson 4 ปีที่แล้ว +86

    የተዋህዶ ልጆች ሳብስክራይብ እስቲ ተባበሩኝ

    • @ekubtube3125
      @ekubtube3125 4 ปีที่แล้ว

      ለኔም አድርጊልኝ እኔም አደርግሻለሁ

    • @user-hd6rf5so4m
      @user-hd6rf5so4m 4 ปีที่แล้ว

      @Amele Tube ደመርኩሽ ማር ደምሬኝ

    • @mayalove6467
      @mayalove6467 4 ปีที่แล้ว

      እሺ ሰብ አድርጌአለው

    • @user-wq4vs7kh9i
      @user-wq4vs7kh9i 3 ปีที่แล้ว

      0

    • @ergoyetube7130
      @ergoyetube7130 3 ปีที่แล้ว

      @Kibrom Tube ኦ

  • @edengebremariam2756
    @edengebremariam2756 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መ/ራችኝ እድሜ ይስትልኝ🙏🙏🙏

  • @HanaHana-pe6dd
    @HanaHana-pe6dd 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ዐጋውን ያብዛልህ

  • @cff5929
    @cff5929 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረክልን

  • @user-nq3tf4cy4z
    @user-nq3tf4cy4z 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው መምህሮቻችን
    ቃለህወትን ያስማልን
    በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ፅጋ እድሜ
    ጤና ይስጥልን

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 3 ปีที่แล้ว

    እኛንም በቤቱ ያፅናን ወድሞቼ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ እኔ የናትና ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትእና አባቴ ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አሜን ✝️✝️🤲🤲🤲🤲

  • @saralovesara8658
    @saralovesara8658 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kele Hewate yasamalen mamrachin yegalgelot zemanun yarzemlen💒💒💒💒💒💒💓💓💓💗🙏🙏🙏

  • @hmama8191
    @hmama8191 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ ውድየተዋህዶ አርበኝ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ffcfffgvb7139
    @ffcfffgvb7139 4 ปีที่แล้ว

    መሲ የድንግል ማሪያም ወዳጅ አባቶች ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen kale hiweten yasemalen ye agelgelot zemenachun yibarkeken amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @sablesaron2679
    @sablesaron2679 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kg3jx5ne9k
    @user-kg3jx5ne9k 4 ปีที่แล้ว

    ተመስግን ኣምላክየ መምህራችንን እድመና ጠና ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ሆይ ለንሳሃ ኣብቃኝ ተዋህዶ ለዘላኣለም ትኑር
    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን

    • @user-kg3jx5ne9k
      @user-kg3jx5ne9k 4 ปีที่แล้ว

      የተዋህዶ ልጆች ኣልተሳሳትንም

  • @akeldamatube3293
    @akeldamatube3293 4 ปีที่แล้ว

    የነፍሴ ምግቧ ወንድሜ አባቴ መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉዎች ከተኩላዎች ይጥብቅልን:: እርስዎን ስሰማ ውዬ ስሰማ ባድር አልሰለችም ቃሉ ምግብ ነው::

  • @cellindemissee6802
    @cellindemissee6802 4 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️አድምና ጤና የስትልን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🙏

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን መምህርዬን ለሰጠህን እየሱስ ክርስቶስ እኛንም ከክፉ መንገድ የመለስህን ውድ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን ያይናችን ቢሌን ነህ

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን 👏

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz4350 4 ปีที่แล้ว +1

    ወደ እግዚያብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ መዝሙር 121:-1
    መምህራችን እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ነው በርቱ መምህሮቻችን ስውዳችሁ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️ ::

    • @ayneayne5823
      @ayneayne5823 4 ปีที่แล้ว

      ❤💛💚👏👏👏🌹🌿

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l 4 ปีที่แล้ว

    ለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራኖቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናን በእውነት ቅዱሳን ጻድቃን ያማልዱናል ፈጣሪያችን ክርስቶስ ነው ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በቤታችንም ያሉትን አሳቾች ይመልስልን ታምር ከመፈለግ ከስጋ ድህነት ፈላጊነት ይመልሰን

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 ปีที่แล้ว

    ሰለሀሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃልይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💟💜💜💜💜💜💝💝💝

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 ปีที่แล้ว +1

    በወነት ምን እንደምላችሁ ቃላትም ያጥረኝን ብቻ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ💜💜💜💜❤❤❤❤❤❤

  • @hayats1633
    @hayats1633 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምህረትአብ

  • @shweitbinegede8856
    @shweitbinegede8856 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @tasew5917
    @tasew5917 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና ምጣቸሁልኘ ወንድሞቼ አቤት ደሰሰሰሰ እንደሚልኘ የናትን ተመህረት ሰሰም ዲግንል ማርያም ተጣበቅን♥♥♥♥

    • @tasew5917
      @tasew5917 4 ปีที่แล้ว

      ♥♥♥♥♥♥♥ተመሰግን አምላኬ እንኳንም ኦረቶዶከሰ ሆንኩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል♥♥♥

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereochen yagelglote zemenchun yarzmlachu edmena xena yesxelen 💒💚💛❤🙏

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሠማል መምህሮቻችን እድሜ እና ጤና ይሥጥልኝ ትምህርታችሁን ወደድኩት

  • @alembeyene6574
    @alembeyene6574 3 ปีที่แล้ว

    ቸሩ አምላካችን እርጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-jq9ru6nz3r
    @user-jq9ru6nz3r 4 ปีที่แล้ว

    እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የአምላክ እናት አትለያችሁ

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u 4 ปีที่แล้ว

    ኑሩልን መምህሮቻቸን በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ልቤን ከፍቼ እንዳዳምጥ ስላደረከኝ አመሰግንሀለው ስምህ ይባርክ አሜን

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @DestaFish98
    @DestaFish98 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalhiwet yesmealna amlak nay agolgulot Edmekum ybarkolkum abotatey ab xlotkum zekuzuni🙇‍♂️😘👍

  • @user-ox8hx6qc5f
    @user-ox8hx6qc5f 4 ปีที่แล้ว

    እፍ ተሰምቶም ተበልቶ የማይጠገብ ትምርት መምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጸጋ ይጠብቅልን

  • @Liban8
    @Liban8 4 ปีที่แล้ว +1

    Those who disliked this video; they must be the pastors...May God bless our Mehmer n long live💚💛❤

    • @alexhabitu8418
      @alexhabitu8418 3 ปีที่แล้ว +1

      Its true because የእዉነትን ሀሳብ የሚቃወም የስህተትን አሠራር አሜን ብለው እንዲቀበሉ ያደርጋቸዋል

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i 4 ปีที่แล้ว

    እርጅም እድሜና ጤና ይስጦት መምህራችን

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 4 ปีที่แล้ว

    Kale Hewet Yasmalen . Bedmay Betena Yetebekelen Amen.

  • @mariamekonin2511
    @mariamekonin2511 4 ปีที่แล้ว

    EgezAbeher yemesegen Amen Amen Amen kal hiwote yasemaln yetewahedo eku digel mareyam kenate gar tehun webet silka tewahedo nat LEKA erjim edime ena tena abezto yesteln cheru medihaniyalem Amen Amen Amen

  • @sarabekel7599
    @sarabekel7599 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ደነቅ ትምህርት ነዉ እነሱማ ለየላቸዉ እኩ እግዚአብሔር ማሰትዋሉነ ያደላቸዉ ማን እንደተዋሐደ እምዬ 😍👈

  • @ababzbsbs2562
    @ababzbsbs2562 4 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶአርቦኛ በድሜበጸጋይጠብቅልንቃለህይወትያሰማልን

  • @yordanosberihun1677
    @yordanosberihun1677 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @samuelfenta4420
    @samuelfenta4420 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።