ሰው ለምን እምነቱን ይቀይራል ? ክፍል አራት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @dinqwaselamu7849
    @dinqwaselamu7849 4 ปีที่แล้ว +20

    ኢያሱስም አለ እኔ መንገድና እውነት ህይወት ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ። ዩሐንስ 14:1-9 ልባችሁ አይታወክ በእግዚአብሄር እመኑ ፣በእኔም ደግሞ እመኑ ። ዩሐንስ 14:1

    • @sosinazerihun5150
      @sosinazerihun5150 3 ปีที่แล้ว +2

      እኮ እየሱስን አምኖ የተከተለ ለማለት እንጂ እየሱስን ከአብ አሳንሶ አማላጅ እያደረገ አደለም“እኔና አብ አንድ ነን።”ዮሐንስ 10፥30 አብ አምላክ ነዉ ወልድም አምላክ ነው...ይሄን የመምህርን ትምህርት በደምብ ተከታተል በማስተዋል አዳምጠዉ

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 3 ปีที่แล้ว

      እውነት፡እላችዃለኹ፥በምድር፡የምታስሩት፡ዅሉ፡በሰማይ፡የታሰረ፡ይኾናል፥በምድርም፡የምትፈቱት፡
      ዅሉ፡በሰማይ፡የተፈታ፡ይኾናል።
      የሉተር ተከታዮቹ ታስሯል።

  • @Habtu2100
    @Habtu2100 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን። የወጣቶች መሪ የምንወዶትና የምናከብሮት የወንጌል ሀዋሪያ መምህር ምህረተ አብ አሰፋ።

  • @surafelazeze733
    @surafelazeze733 4 ปีที่แล้ว +8

    በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱሰ አህዱ አምላክ አሜን። መምህር እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ያፅናህ ያፅናችዉ እመብዙሀን ትክትልህ ትክትላችዉ።የጀምረክዉን ሁሉ ጠነክረህ ቀጠል የተዋህዶ ልጆች ይህን ቃል ስላላወቅን ነዉ የጠፋንዉ ያልነዉን ይጠብቀን የጠፋንዉን ይመልስን ።
    ከ3 አመት በፊት ልክ እንድዝክዉ ይነት ቀለም ያለ የ1980 ዓ.ም መፅሐፍ ቅዱስ ግዝቼ ነበር ነገረ ግን ብዙ የቃላት ግደፈት አልዉ በተለይ ድግሞ መዝሙር 150 በጣም ትልቅ ስህተት አለዉ በሊላ ጊዜ መድሀኒአለም ሲፈቅድ ስለ መፅሐፍ ቅዱስ ማለትም ሰማንያ አሀዱ የኦርቶዶክሰ መፅሐፍ ቅዱስ ብታስትምረን እላልዉ ።
    እግዚአብሔር አምላክ ተዋህዶን የጠብቅልን ከበሽታወም ይሰዉረን
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tube-roha
    @tube-roha 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምህረት አብ ከእግዚአብሔር የተሰጠን የዘመናችን የመናፍቃን መዶሻ ነው ለቤተክርስቲያናችንና ለልጇቿ ሲል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን እሱንና እንደሱ አይነት አባቶችን የሰጠን አምላካችል ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን

  • @ሁሉበሱሆነ-ጸ5ቐ
    @ሁሉበሱሆነ-ጸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +15

    ውድ መምህሮቻችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ግን ይሄን ትምህርት ሁሉም ሰው የሚሰማበት እድል ቢፈጠር ጥሩ ነበር ምክንያቱም ይሄን ሳናቅ የምንጓዝ አለንና

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว +1

      SUBSCRIB እንደራረግ

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 4 ปีที่แล้ว

      Tkkl nesh gn bechalut eyaderesu new lemsale ene balemawek alsemahutm gn hulum be eje neber lelawm endeza ymeslegnal tmhrt sayhon egna nenn ketmhrtu rken yalenew

  • @burteethiopia6018
    @burteethiopia6018 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልን መምራችን ሰላሙን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል እጅ መሰማማት ያለበት ቅዱስቃል ነው ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤🙏🙏🙏

  • @tejitugebeyehu4108
    @tejitugebeyehu4108 4 ปีที่แล้ว +260

    መምህርምረተ አብ አሰፋአ እቁ የተዋህዶው የቁርጥ ቀን ልጅ ፀጋውን ያብዛልክ መደአኒያለም

    • @jfjjcj1078
      @jfjjcj1078 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷👐👐👐

    • @biharneshmekonnin6528
      @biharneshmekonnin6528 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህርቃልህውትይስማልንንንን

    • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
      @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ እህቶቼ ወንድሞቼ

    • @ሰላምየኢትዮጵያልጅ
      @ሰላምየኢትዮጵያልጅ 4 ปีที่แล้ว

      @@jfjjcj1078 ህ

    • @jackacero9247
      @jackacero9247 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንቁ የተዋህዶ ልጆች ኑሩልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እኮ መምህር ትምህርት አብ የሚናገራቸው ምሳሌዎች በሙሉ እውነትን የተመርኮዙ ናቸው በእውነት እደነንተው መምህራን እግዚአብሄር ያብዛልን አሜን

    • @sarasara-uq8vq
      @sarasara-uq8vq 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +41

    እውነት ነው መመኪያችን ሃይላችን እግዚአብሔር ነው🙏🙏🙏✝️✝️✝️🤲🤲🤲

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሄዎትን ይስማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን ያድልህ በክፋት የሚ ክታተልህን ዳብሎሰ መላኩ ቅዱሰ ሚካእኤል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል ከፈት ክዋላ ሁንነው ይጠብቁክ የእድሜ ዝመንህን እግዚአብሔር ይባርክው

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +69

    የሆነ ጊዜ ነው ወቅቱ ምንም ስለ ሀይማኖቴ ጥልቅ እውቀት የለኝም በሀረብ ሀገር ፓስተሮቹ በየስራ ቦታ እየዞሩ ጌታን ተቀበሉ ሲሉን ያኔ ግን ምን ሹክ እንዳለኝ እኔ ሌላ ጌታ አላቅም ከእናቴ ማህፀኔ አቀዋለሁ ብዬ የመለስኩላቸውን አረሳውም አልፍታን ብለው ስልካችን ወስደው ሲደውሉ ያልመለስኩላቸው ጊዜ ነበር መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያቆይልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ኑሩልን በእምነት ያፅናን ላላመኑት እንዲያምኑ ሳያቁ የጠፍትን ይመልስ መምህር እኔ ገና ልጂ እያለሁ እናቴ ለዝምድና ብላ ክርስትና አንሽቻለሁ

    • @sabateweolde2325
      @sabateweolde2325 4 ปีที่แล้ว

      kjjjijjjmjmm.mmmkmk
      Kkkmkkmkkmkkkkimkmkkkkk
      Lkmkkkkkkkkkkklkmikkkk
      kkkkkkkkkkkk
      Kkkkkkkkkkkkkkklkiikkkkkmkkkkkkkkkkkkikkkkkimkmkki
      Kmkkkkkkkkkkklkmkkk
      Mk
      K
      Mkmmk
      Mmk
      K
      Kkkkj
      k
      Mkkkpklkjkmkkiki
      Kk
      Kk
      kkkkkkim
      Mkkkk
      Kmkikkkiik
      Kmk
      Lkk
      Ki
      Ii
      K
      Mmkkkk
      K
      klk
      M
      Kk
      Iljkkkkkkmkkkjiijkkkkkk
      kmpmkkki
      J
      ii
      Mjumuumjkki
      Kkikkiikmkmjkjjuumjmj
      j
      Kjij
      kj
      Jkjljjk
      Kjkm
      Mkkk
      mkkkkk
      KK
      KMkk
      I
      jkujjjjkukkukiijmj
      uiikkkkkkkuc, .

    • @genetshegute9126
      @genetshegute9126 4 ปีที่แล้ว

      @@sabateweolde2325 1112

    • @ኢየሱስይመጣል-የ9ተ
      @ኢየሱስይመጣል-የ9ተ 4 ปีที่แล้ว

      መደን ከሌለ ከማንም የለም እድንድንበት ዘንድ የተሰጠው በቻው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው

    • @ኢየሱስይመጣል-የ9ተ
      @ኢየሱስይመጣል-የ9ተ 4 ปีที่แล้ว

      አትጀጀል ኢየሱስ ያድናል

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว

      ሠብሥክራይብ አርጊኝ ይሚካይል ልጅ

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 3 ปีที่แล้ว +1

    የዮሐንስ ወንጌል 3 : 16 - ፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    የሐዋርያት ሥራ 4 : 12 - ፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 4 ปีที่แล้ว +46

    ሕይወት የሚሰጥ ኣገላለጽ! አግዚአብሔር ይመስገን፡ አነዚህን መምህራን የሰጠን። በርቱልን።

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว

      SUBSECRIBE እንደራረግ

  • @radiatjenbru9174
    @radiatjenbru9174 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን,እዉነት መምህራችን አጥንትን ሰባብሮ የሚገባ ልብን የሚጠግን ገንቢ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን::

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 4 ปีที่แล้ว +20

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጸጋ ያቆያችሁአገራችንን ከክፉ በሽታ ቤተክርስቲያናችንን እና አገልጋዮቿን ከክፉ ሰዎች ይጠብቅልን

  • @ትግራይትዕወት-ቘ5ለ
    @ትግራይትዕወት-ቘ5ለ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን እዚ መምህራችን የሰጠኝ ህይወት የሚያረሳርስ ትምህርት ረጅም እድሜ ይስጥህ።

  • @እጥበኝቆሽሻለውአምላኬጋል
    @እጥበኝቆሽሻለውአምላኬጋል 4 ปีที่แล้ว +9

    ቃል ሂውት የስማልን መምህሮቻችን አሜን አሜን አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜን ከጤ ጋር ይስጥልን የናተ ብጤ ሺ ይወለድ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ክብር ይግባው የድንግል ማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ በእውነት ፀጋውን ብዝዝዝዝት ያርግላችሁ

  • @addisumoges7145
    @addisumoges7145 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር በእውነት ብዙ ሠው እንደሚነቃ እተመማመነናለሁ፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡እናመሰግናለን ጌታ አብዝቶ ብርታተቱን ይስጣችሁ፡፡

  • @ሄለንነኝእናቴንአፍቃሪ
    @ሄለንነኝእናቴንአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว

    ዘመን ይባረክ መምህር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
    ሰሞኑ በሰማነው ነገር ብናዝንም ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ብለን አንተን የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጂ ይጠብቅልን
    የሚጠብቅ አይተኛም ክብር ለመዳኒ አለም ይሁን
    ቤተክርስቲያን ለልጆቿ አንድ ነገር ማድረግ አለባት
    መምህር እንወድካለን

  • @alemwointeshalle7767
    @alemwointeshalle7767 4 ปีที่แล้ว +7

    35 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፡- የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 3 ปีที่แล้ว

      እውነት፡እላችዃለኹ፥በምድር፡የምታስሩት፡ዅሉ፡በሰማይ፡የታሰረ፡ይኾናል፥በምድርም፡የምትፈቱት፡
      ዅሉ፡በሰማይ፡የተፈታ፡ይኾናል።
      የሉተር ተከታዮቹ ታስሯል።

  • @alema930
    @alema930 4 ปีที่แล้ว

    ምህረተአብ ውድመምህሬ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልኝ የውነት ያተን ትምርት ስሰማ እሚሰማኝን ደስታ መግልፅ አልችልም በጣምነው ምወድህ

  • @እግዚአብሔርብፈቅድሁሉይሆ
    @እግዚአብሔርብፈቅድሁሉይሆ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እራጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 4 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ መሆን እኮ መመረጥ ነው❤ ድንግል ሆይ ሀጡያአታችን ይስተሰረይልን ዘንድ ወደ አምላካችን ለምኝልን

  • @meazakitaw2833
    @meazakitaw2833 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያስማልን! ነፍሳችን ተርባ እና ተጠምታ ነበር! መጋቢዎቻችንን እና እረኞቻችንን ላዘጋጀልን ለናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ እና ለእናቱ ለቤዛይት እናት ክብርና ምስጋና ይሁን! ልባችን ብቻ ሳይሆን እይናችንም ጭምር ታውሩል

  • @raheiyoutuberaheiyoutube7193
    @raheiyoutuberaheiyoutube7193 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህሬ የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉይባረክልኝ የኛ እንቁ የቁርጥ ቀን ደራሺ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @bortiqalb6855
    @bortiqalb6855 4 ปีที่แล้ว +9

    የተዋህዶ እንቁ ሽ ሽ ሽ
    አመት ኑርልን እግዚአብሔር
    ይጠብቅህ

  • @Coco-uc2uz
    @Coco-uc2uz 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ክፉ አይንካብን ያይናችኝ ብሌን ነህ ባንተ ትምህርት ሀይማኖቴን በጣም ወድጄያለው እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
    @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 ปีที่แล้ว +8

    መምህር ስለክርስትና አባትና እናት ያስተማርከው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ግን እኔ ሁሌ የምቆጭ ብዙ ሰወች አለን ስለክርስትና እናትና አባት ያልተረዳን ይሄነገር በጥብቅ መማር አለበት ምእመኑ አዳዶች እንኳን ለማሳደግ ከልጅእኩል የዛቀን ክርስትና ካነሳ በዋላ የማይጠይቅም አለ

  • @mulugetazewdu9105
    @mulugetazewdu9105 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መ/ር ምረታብ ረጅም የአገልግሎት እድሜና ፀጋ ያውርስልን

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 4 ปีที่แล้ว +93

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንዴት አመሻችሁልኝ?በክርስቶስ ፍቅር እወድሃችሁ አለሁ።

    • @aadada8647
      @aadada8647 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @freybela464
      @freybela464 4 ปีที่แล้ว +2

      Engnam enwedshalew

    • @miopmiop4226
      @miopmiop4226 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ

    • @iloveyoudadetiupia1374
      @iloveyoudadetiupia1374 4 ปีที่แล้ว

      Egziyabhir.yimesge👉😘😘💒💒👈

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว +2

      ሠብሥክራይብ አርጊኝ የድንግል አሽክር

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህሮቻችን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማያዊ አክሊልን ያቀናጅልን!!!✝️አሜን

  • @salamaethiopian9684
    @salamaethiopian9684 4 ปีที่แล้ว +45

    ሠላም የኦርቶዶክሥ ልጆች ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ባለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን💒💒💒💚💛💝

  • @bruktawitalemayehu5468
    @bruktawitalemayehu5468 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ኑርልን, መቼም አልጠግብም ትምህርቶቺህን ::ዘመንህ ይባረክ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +36

    አሜን መምሕሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว +1

      SUBSECRIBE እንደራረግ

    • @lawayesh8994
      @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

      @@Znbabaw21 እሽ

    • @asmaasma4801
      @asmaasma4801 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ እግዝያብሄር አብዝቶ ይባርክ አሜን

  • @haimanotmnbiyiew8090
    @haimanotmnbiyiew8090 4 ปีที่แล้ว +9

    በውነት ቃ ላ ሕይወት ያስማልን ውድ መምራችን
    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️🌿🤲🤲💚💛❤️🌷
    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️🌿🤲🤲💚💛❤️🌷
    አግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @asnakechhone3620
    @asnakechhone3620 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችንቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናው ያድልልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባረክልን አሜን

  • @metatidlebelayensh2980
    @metatidlebelayensh2980 4 ปีที่แล้ว +26

    መምህሮቻችን❤❤በዉነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅልን🙏🙏 አቤቱ ማስተዋልን ስጠን🙏🙏

    • @arafaalsaid7212
      @arafaalsaid7212 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህሮቻችን በውነቱ ቃል ህይውት
      ያሰማልን ድንግል ማርያም ከነ ልጂ ትጠብቅልን አሜንንን አቤቱ ሰጠን አሜንንን

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว

      SUBSCRIBEእንደራረግ

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 4 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    በእውነት መምህሮቻችን ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የሠማነውን በልባችን ያሣድርብን

  • @ወይኩንፍቃድከ-ፀ2ሸ
    @ወይኩንፍቃድከ-ፀ2ሸ 4 ปีที่แล้ว +158

    እስኪ አዳምጠን ስንጨረስ ኮሜንት እንፃፍ
    ለኮሜንት መሮጥ እንተው🙏

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 4 ปีที่แล้ว

    መምህሬ የጠላህ ይጠላ የተዋህዶ እንቁ አይናችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተን ያኖርልን በትምህርትህ ስንቱን ቀይረሀል

  • @bettyedettye9904
    @bettyedettye9904 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ እንቁ መምህራችን እኔም የመቤቴ ልጃ በመሆኔ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ዘማሪ መሆን እፈልጋለሁ አንድ ቀን ባድ መንገድ እደምነገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @የየየየየየየ
    @የየየየየየየ 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ትምህርት በጣም መልካም ነው , ጴንጤ ህፃንን ይጠምቃሉ ለምሳሌም ጴንጤ መካነኢየሱስ በቴክርስትያን , ኦርቶዶክስ ጋር ያለው ችግር ፅድቅ የሆነ ቤቴክርስትያን ውስጥ ደፍተራ ያስተምራሉ , ዘፈን ሀጥያት እንደሆነ እያወቁ ግማሽ ኦርቶዶክስ ዘፋኞች ናቸዉ, ኦርቶዶክስ በቴክርስትያን የዘፈን ክልፕ ቀረፃ ብድዮ ሁላ ተባብረው ሆነው ይሰራሉ ለምሳሌ 1. ተዎድሮስ ካሳውን , ኦርቶዶክስ የትምህርትና ስለእግዚአብሔር ችግር የለባቸውም ችግሩ ግን ቤቴክርስትያን ውስጥ በእድሜ ያየሁት ኦርቶዶክስ ግማሹ ማህተብን ኣንገት ላይ ኣርገው ጥንቆላና ቢታ, ሟርትን , እስፈሻል የኣማራ ብሄር ቄሶች , ተማሪዎች, ሰዎች ይህ ደግሞ ካንድ ቤተክርስትያን ኣስተምሮ እንግድህ ኣይጠብቅም እኔ ይህን ኮመንት ሲፅፍ ኦርቶዶክስ, ጴንጤቆስጤ, ሙስሊም ሆኜ ኣይደለም ካቶሊክ ነኝ ኣጠገቤ ላይ በምያውቀው እውነታውን ምፅፈው ጴንጤቆስጤ ደግሞ መጽሐፉ ከኛ በቀር ምያውቅ የለም ማለትና መጽሐፈቅዱስን ብቻቸውን ከእግዚአብሔር እንደተቀበሉ ኣድርጎ ማየት ትላንትና 16 ክፍለዘመን ላይ እድት ኣድርጎ እነሉትራን እንቅስቃሴ ግዜ የመጣውን እንደ መብርቅ ብልጭ ብልጭ , መጽሐፍ ቅዱስን 1 ክፍለዘመን እስከ 3 ክፍለዘመን ስለእግዚአብሔር ኣስተምሮን መጽሐፉን ኣምቀው ይዞ የመጣው እንደት ነው ማውቅ የለም ዝም ብለው ብቅ ብቅ ማለት እኔ ነኝ የተሻለ እርስ ብርስ የማባላት ውጭ ትርጉም የለም ኦርቶዶክስ, ጴንጤቆስጤ, ሙስሊም ሆነ ምንምን የእውነት እእግዚአብሔርን ምታስተምርህ ከሆነህ ኣንዱ ኣንዱን ስምና ጥፋትን እያስተማርክ ኣመንኩ ተጠምኩ እውነትና እውነቱን እእግዚአብሔርን ምያቅ መንግሥት ኣለው የውሸት መንፈስ ቅዱስ ትንብት የነደፍክ ህዝብን እያጠፋይ ወዮልህ ልብ በል ማንንም ከማስተማር በፍት የሰውን ጉድፍ ከማየት በፍት ራስህን ጉድፍ ከኣይንህ ኣውጣ ይላል እግዚአብሔር

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 ปีที่แล้ว +18

    እውነት ነው ከእግዚያቢኤር ጋር እማያልፍ ቀን የለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን አሜን

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว

      SUBSCRIBEእንደራረግ

  • @saraha9264
    @saraha9264 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ምህረታብ አሰፋ በእውነት ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ መምህራችን ለመግደል የሚሞክሩት እሄን ትምህርት ሰምቶ መገመት ቀላል ነው ኪሳራ ሆዳቸውን የሚወድ በምላስ አለን የሚሉ መናፍቃን ይመስሉኛል

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት የተዋህዶ መምህረኖቸችን መምህረችን መምህረ አቻሎና እና መምህረ ምህረአተአብ ቃላ ህይውት ያሰማልን በእድሜአችሁ በፀጋሃቹሁ ከአገልግሎታችሁ በቤቱ ያቆየቹሁ ቸሩ እግዚአብሔር እኛም ህዝበ ክርሰቲንኖቸችን በሰማኑ ቃል ተፃንታን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፋራው እሱ ቅዱሰ እግዚአብሔር በልቦናችን ያድለን ማሰተዋል ይሰጣን አሜን

  • @ኪያyoutube
    @ኪያyoutube 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen 🎤💒🇪🇹amen
    💒🎤🇪🇹Amen 🎤🇪🇹💒Amen 🎤😘🌾Amen Amen 🎤🇪🇹💒💒🇪🇹Amen🤲 Amen Amen

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን መምህራችን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እድሜውን ጤናውን ይስጥህ

  • @JnB169rb
    @JnB169rb 4 ปีที่แล้ว +15

    መቸ ነዉ ሀገረ ገብቸ።ንስሀ ምገበዉ ፀለት አርጉለኝ አመት ሰላሴ ብላቸሁ አደሬ

    • @belayneshgrma8473
      @belayneshgrma8473 4 ปีที่แล้ว

      Lensea Eko bota yelewm baleshibet Nisa gibi

  • @tigistbihon9440
    @tigistbihon9440 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @leulsegedbekele2873
    @leulsegedbekele2873 4 ปีที่แล้ว +15

    ስህተት ሲኖር መናገሩ ጥሩ ነው። የ1 ሰዓት ቪድዮ በ3ደቂቃ አይቶ ሙሉውን እንዳየ comment መስጠጥ አይከብድም።

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 ปีที่แล้ว +3

      ልክነው ሳናይ ከፍተን ብቻ ኮመት ጽፍ ከመውጣት ሰአት ሰጥተን ብናዳምጥ አድ የህይወት ፍሪ እናፈራለን ከጥፋት እንመለሳለን ሁለተኛ ቪድዩውን አይተን ስንጨርስ ለመምህራኖቻችን ይጠቅማቸዋል ቤተክርስቲያን ይጠቅሙበታል ለተቸገረ ይረዱበታል ምናለ ብናዳምጥ ባድ ሁለት እንጠቀምበታለን

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ምህረት አብ ቃል ህይወት ያስማልን ቅድስት አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @yuniyunata631
    @yuniyunata631 4 ปีที่แล้ว +5

    እናኔተን ሥለሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን ስለህይወት ያሠማን

  • @tsedale5512
    @tsedale5512 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ውድ የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱን ያፅናልን መድኃኔ አለም ድኖ ከመጥፋት ሰውረን የተማርነውን ባይነ ልቦናችን ሰላዳ ፃፍልን አሜን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመሠገን-ቀ3ነ
    @እግዚአብሔርይመሠገን-ቀ3ነ 4 ปีที่แล้ว +13

    ✞💚አሜን💚✞
    ✞💛አሜን💛✞
    ✞❤አሜን❤✞✞💚አሜን💚✞
    ✞💛አሜን💛✞
    ✞❤አሜን❤✞✞💚አሜን💚✞
    ✞💛አሜን💛✞
    ✞❤አሜን❤✞✞💚አሜን💚✞
    ✞💛አሜን💛✞ ለምመህራቾችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆቾ
    ✞❤አሜን❤✞

  • @adonyaadonya364
    @adonyaadonya364 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህረችን ምህርት አብ አስፋ ባለህበት እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሆንልክ

  • @joni2680
    @joni2680 4 ปีที่แล้ว +6

    እናተ ጠማማ ትውልድ እስከመቼ ክርስቶስን ትቃወሙታላቹ ያኔ ድሮም የሙሴ እግ ብላቹ ሰቀላቹት አሁን ደሞ የሙሴ ታቦት እያላቹ ስለምን እዚቡኑ የእግ ባርያ ታደርጉታሊቹ ውይ እናተ መግስተሰማይ አገቡ ወይም ደሞ ሌላውን አታስገቡ እናተ የተለሰነ መቃብር ናቹ አባት ሆይ የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው 💔

    • @tube-roha
      @tube-roha 4 ปีที่แล้ว +3

      ለአንተና ለመሰሎችህ ክርስቶስ ልቦናን ይስጥልን የእውነት የበራ መስሏችሁ አይናችሁን ለታወራቹ ለናንተ ልቦናን ይስጥልን የራሳችሁን ታሪክ እንኳን የማታውቁ ምስኪኖች ናችሁ እኛ ክርስቶስን በአፍ ብቻ አናውቀውም በአንገታችን አስረነው በልባችን አትመነው ስለ እርሱ በየ በረሀው የምንታረድ ስለስሙ መራራ ሞትን የምንታገስ ልጆቹ ነን ይብላኝ ለናንተ እኛስ ለአህዛብ ሁሉ የክርስቶስ መሆናችን ይታወቅ ዘንድ መከራ መስቀሉን ተሸክመን የምንከተለው ልጆቹ ነን ከመከራውም ከህማሙም ከትንሳኤውም የምንካፈል ልጆቹ ነን በእውነት ይብላኝ ለናንተ አዳራሽ ውስጥ እየዘለላቹ ክርስቶስን አመለክን ለምትሉ ግን እንደው የትኛው ሐዋሪያ ይሆን እየዘለለ የሚሰብከው እየረገጠ የሚፈውሰው...ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን
      አለማወቅ ሀጢያት አይደለም ስለማያውቁት ነገር በድፍረት ማውራት ግን ሲኦል የሚያወርድ ትልቅ ሀጢያት ነው ኦርቶዶክር ተዋሕዶ በቃል ብቻ ሳይሆን በቅዳሴ ና በቅዱሳን ድርሳንና ገድል ሁሉ ሳይቀር ክርስቶስን የምትሰብክ ከአለባበስ እስከ አነጋገር ክርስቶስን የምታስተምር ቤተክርስቲያን ናት እስኪ መጀመሪያ ኑ እና ጠይቁ ቅዳሴ ላይ ምንድን ነው ሚባለው? ብላቹ ጠይቁ በኛ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ሙሉ ስርአቱ ክርስቶስ በቤተልሔም ሲወለድ ጀምሮ በቀራኒዮ እስኪሰቀል ከዛም በትንሳኤው ተነስቶ እስኪያርግ የነበረው ሁሉ የሚሰበክበት ስርአት ነው ። እስኪ ኦርቶዶክሶች ነጠላ አለባበሳቸው ምንድነው? ብላቹ ጠይቁ የምር ቅረቡና ጠይቁ ኦርቶዶክስ በዝለላ እና በመውረግረግ ስሙን መጥራት ሳይሆን ክርስቶስን ከናንተ ጋር ታዋሕድላችኋለች ክርስቶስን በቃል ሳይሆን በደምና ስጋህ ታዋሕድልሀለች
      ለነገሩ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ቤተክርስቲያንን እንኳን እናንተ በሌላ እጅ ተይዛቹ ልጆቿ ነን የምንል እኛ እንኳን በደምብ አናውቃትም በስሜታዊነት ብቻ ከናንተ ጋር ስለምንዳረቅ ይችን ቅድስት ቤተክርስቲያን ከኛ አንደበት በሚወጣው ቃል ብቻ ያወቃችኋት እየመሰላቹ በፍርድ ቀን የምትፀፀቱበትን ነገር ትናገራላቹ ግን እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቶስ ራሱ በደሙ የመሰረታት እውነተኛ ማደሪያው ናት ቀርባቹ መርምሯት እንጂ እነ ፓስተር እገሌ በሚናገሩት ከላይ ከላይ እያያቹ አትሽሹ የምር ቀርባቹ እወቋት ይችን ቤተክርስቲያን የእውነት የተረዳት ሰው አይደለም ክርስቶስን አትሰብክም ብሎ ሊክድ ለሌሎቹም በፕሮቴስታንት አለም ላሉ ሰዋች ያለቅስላቸው ነበር ግን ሳታውቁ ያወቁ መስሏችሁ ገደል እየገባቹ ነው ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጣቹ የፈጣሪ እናቱ የተባለች ቅድስት ድንግል ማርያም የልጇን የፍቅር መንገድ ታሳያቹ ስለስሙ ደማቸውን ያፈሰሱ ስለ ፍቅሩ አጥንታቸውን የከሰከሱ ሰማእታቶቹ በፀሎታቸው ልቦናችሁን ያብሩላችሁ ሌላ ምን ይባላል
      እኔ በጣም የሚገርመኝ የራሳቹን ማንነት እንኳን አለማወቃቹ ነው ሉተርና ጓደኞቹ ፕሮቴስታንቲዝምን ሲመሰርቱ የራሳቸው ስህተት ቢኖርባቸውም የናንተን ያህል ግልፅ የሚታይ ገደል ውስጥ ግን አይገቡም ነበር እስኪ አንድ ነገር ልጠይቃቹ በቅርቡ አለም ላይ ያሉ ፕሮቴስታንቶች 500ኛ የምስረታ በዓላቸውን አክብረው ነበር የራሳቹ ታሪክ ስለሆነ ፈልጋቹ እዩት በዓላቸውን ሲያከብሩ እራሳቸው ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተናገሩትን ታሪክ ፈልጉና አንብቡት ትንሽ አይናችሁን ቢያበራላቹ እሱን ፈልጉና እዩት
      ሉተር በመሰረቱ ተቃውሞ የወጣው ከካቶሊኮች እንጂ ከኦርቶዶክሳዊያን አልነበረም በዛ ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ ሉተር አንድ በአጋጣሚ ጀርመን ሀገር ሄዶ በነበረ ኢትዮጵያዊ ዲያቆን ስለ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጠይቆ በተነገረው ነገር እራሱ ቃል በቃል የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እንደ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ብትሆን ኖሮ እኔ ፕሮቴስት ባላደረኩ ነበር ብሎ እራሱ መስክሮላት ነበር የራሱ ስህተቶች ቢኖሩትም እንደናንተ ግን አልታወረም ነበር ይህን ታሪክ እንደለመዳቹት ተረት ነው ማለታቹ አይቀርም መቸስ የዚች ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ክብር የሚሰብክ ነገር ሁሉ ተረት ነው ከማለት አትቦዝኑም ግን ይሄኛው የራሳቹ ታሪክ ነው የራሳቹ ሰዋች የተናገሩት ነው ከፈለጋቹም 500ኛ አመታችሁ ሲከበር የወጣውን ጥናት ፈልጋቹ ተመልከቱት ቴክኖሎጅው ለዚህ ቀላል ነው ፈልጉና እዩት እስከዛ ግን ስለማታውቋት ቤተ ክርስቲያን ለራሳቹ ስትሉ ብዙ አትናገሩ።

    • @mimishadanial7647
      @mimishadanial7647 3 ปีที่แล้ว

      Egzabher lb ystacu egna sanawk sayhon snfeterem hortodoks nen enate meleya yelelacu zblacu beu cufa karasitis tefewesn belu eyesus eyalacu teketketu beabaraw zlelu

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 4 ปีที่แล้ว

    መምህሮቻች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰማነውን ለሌሎች እናካፍል ለምትቀር አለም የተዋህዶ ልጆች በሀይማኖቶች እንፅና ኦርቶዶክስ ሐይናማቴ ለዘላለም ፀንታ ትኑር🙏✅❤💚❤💚❤💚💚🌹

  • @tgd1875
    @tgd1875 4 ปีที่แล้ว +14

    እምነት እንዳጠገባችሁኝ/ እንደመገባችሁኝ የሞላ ነገር ጤና እድሜ ፍቅር እንዲሁም ያልታሰበ ነገር ከነቤተሰቦቻቹ ይስጣቹ እኔም የሰማሁትን በልቦናዬ ያሳድርልኝ አሜንንንንንንንንን::

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว

      SUBSCRULIBEእንድደራረግ

  • @ماهرماهو-ت1ظ
    @ماهرماهو-ت1ظ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    መምህሬ የኔ እንቁ ❤😘

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እቁ መምህሮ ቻቺን ቃለህይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን !!!!!!!

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 ปีที่แล้ว +6

    ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣችሁ የህይወት ቃል ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ያምላካችን ጥባቃ የእመቤታችን ምልጃ አይለየን
    ሠላም ቆዩ

  • @zweditogalu6398
    @zweditogalu6398 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በውነት መምህሮቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን ተባረኩ አሜን አሜን አሜን

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የሠማነውን በአደበታችን ይደርበን

  • @netsanetashebir5249
    @netsanetashebir5249 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት ቤተሰቡንም ይባርከሎዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ምንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን 💚💛❤️

  • @keeper4686
    @keeper4686 4 ปีที่แล้ว +30

    ማነው እንደኔ ደፋተር ይዞ ሚማር 👈👍

    • @shaikzahra6304
      @shaikzahra6304 4 ปีที่แล้ว +14

      ምረታምነእምንቴንእዶፀናአደረከኝከስልምናወድክርስታንበመለወጤዘመዶቼየጠሉኝእኔግንበክርስቶስደስተኛንን

    • @wegderesnigussie4083
      @wegderesnigussie4083 4 ปีที่แล้ว

      ሰው ቢጠላ ፈጣሪ አለልሽ

    • @metimaranata1940
      @metimaranata1940 4 ปีที่แล้ว

      Shaik Zahra በቤቱ ያፅናሽ በርቺ

    • @amebameb3574
      @amebameb3574 4 ปีที่แล้ว

      @@shaikzahra6304 በቤቱ ያፅናሽ በኔ ያመነ የዘላለም ሔወትን እሰጠዋለሁ ያላል የጌታ ቃል።

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 4 ปีที่แล้ว

      @@shaikzahra6304 eski anagirigni ehte😭😭

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች መ/ሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 ปีที่แล้ว +11

    መምህሮቻችን እኔ ሳዳምጥ በጣም እረበሻለሁ 😭😭እባካችሁን የዋሽንቱን ድምፅ ቀይሩት በዝማሬ በበገና ቢሆን ምን አለ🙏🙏🙏ካጠፋሁ ይቅርታ ብትችሉ ግን ብትቀይሩት🙏🙏

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว

      SUBSECRIBEእንደራረግ

  • @wubaregabebe4080
    @wubaregabebe4080 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ታማልድህ ቅዱስ ሚካኤል በሠይፉ ይጠብቅህ እድሜህን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ አሜን አሜን የምህረት ዘመን ያድርግልን

  • @lam3886
    @lam3886 4 ปีที่แล้ว +21

    ሀይማኖት አንዲት ናት ላውም ተዋህዶ እመኑባት እዳትሆኑ ባዶ

  • @ይልማመንገሻ
    @ይልማመንገሻ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን፡እግዚአብሔር ይባርክ የኛ እቁዎች።

  • @besufekadu3895
    @besufekadu3895 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
    በማርያም ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @meron7563
      @meron7563 4 ปีที่แล้ว +1

      bemaryam slalk subscribe adrgiyalew.ok

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 4 ปีที่แล้ว

      እፍ በማርያም ስላልክ አደረኩህ

    • @merhawitmihretab8465
      @merhawitmihretab8465 4 ปีที่แล้ว +1

      YeMaryam sim sitera man zim yilal kebir le dingel Maryam AmeN AmeN AmeN 🙏 🙏🙏

    • @bstech6806
      @bstech6806 4 ปีที่แล้ว

      ቃልሂወት፡ያሰማልን

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን ተስፍ መንትሠማያት ያውርሥልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 4 ปีที่แล้ว +15

    መምህራችን በሰው ሀገር እየተሰቃየሁ ነው ቁጥርህን ላክልኝ እስኪ የማማክርህ አለኝ በማሪያም አተን እመቤቴ መርጣሀለች መፍትሄ አገኛለሁ

    • @tigsttj7940
      @tigsttj7940 4 ปีที่แล้ว

      የመምህር ምረታብ ስልክ ነዉ የፈለግሺዉ ንገሪኝ እህቴ

    • @hhhi8534
      @hhhi8534 4 ปีที่แล้ว

      @@tigsttj7940 አወ ምነው እሱን የጠየኩት አች ማነሽ

    • @hhhi8534
      @hhhi8534 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tigsttj7940 መምህራችንን በድምጹ አቀዋለሁ የተሳሰተ ቁጥር ቢሰጠኝም እኔ መለየት እችላለሁ በመሀል መናፍቃኖች ብዙ ሰው እየሸወዱ መጠቀቅና እራስን መጠበቅ በዚህ ክፉ ዘመን ጡሩ ነው

    • @tigsttj7940
      @tigsttj7940 4 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ እህቴ እኔም ስልካቸዉን ስለምፈልግ ነዉ በርግጥ የሳቸዉ ይሁን አይሁን አላወኩም እጅየህነስልክ አግኝቻለሁ ላጣራና የሳቸዉ ከሆነ እልክልሻለሉ እናም አችም ቀድመስ ካገኘሽዉ ለኔም እድትልኪልኝ ነዉ በተረፈ አመሰግናለሁ እህቴ

    • @tsegrdamesfintwarda851
      @tsegrdamesfintwarda851 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ እህቴ ድንግል ማርያም ከአንችጋር ትሁን

  • @buzesamina5108
    @buzesamina5108 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን ምርምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን አብስቶ ይስጥልኝ ሺ ሺ ሺ ዓመት ኑሩልን የተዋህዶ ተስፋዋ 🙏🙏

  • @kidistNugusse
    @kidistNugusse 4 ปีที่แล้ว +6

    Amen🙏🏽❤️

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 4 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ እንቁ አቤት መምህሬ ማርና ወተት የሆነውን አጥንትትን የሚአለመልም የማይጠገብ ትምህርት እረዥም እድሜ ከጤናጋር

  • @abtamamoh6573
    @abtamamoh6573 4 ปีที่แล้ว +9

    ውድየተዋህደልጀችእንዴትእመሻችሁልኝ? በክርስቶስፍቅርእወደሃችችሁእለሁ።

  • @hagosbariyamichael5060
    @hagosbariyamichael5060 4 ปีที่แล้ว

    ሺሕ ዓመት ኑርልኝ ሊቅ፡ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ፡በእምነታችን ያጽናን።

  • @hilinawoji6673
    @hilinawoji6673 4 ปีที่แล้ว +8

    Awo lek note memher enem betsasat temhert benty hogy nber yedengle leg ertog we'd betu temlsalhu segawen yabzalot enamsegnalen

  • @sessilbein857
    @sessilbein857 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርያመስገን አሜን
    በእውነት ቃለህያወትያስማልን
    አሜንአሜን⛪⛪⛪💚💛💝🇪🇹

  • @ayeluapps9286
    @ayeluapps9286 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @saraahmad210
      @saraahmad210 4 ปีที่แล้ว

      አሚን. አሚን. አሚን

  • @Tina-me2in
    @Tina-me2in 3 ปีที่แล้ว

    ልኡል እግዚአብሄር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ለዘላለሙ አሜን 🙏🙏🙏

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 4 ปีที่แล้ว +5

    ኮሜታችንን አንብቡ በፈጣሪ ሁሌ አንዲ በንማር ኖሮ መናፍቃን አይቀልድም ነበር

    • @hiwotmelis1002
      @hiwotmelis1002 4 ปีที่แล้ว +1

      አንድ ቀን bible keftesh anbebesh endematawki tastawkyalesh...... kanabebesh behuala gn yehenen comment atedegmewm..... dmo ስድብ ነዉ አንዴ ሚያስተምራቹ😂😂😂

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 3 ปีที่แล้ว

      @@hiwotmelis1002
      እውነት፡እላችዃለኹ፥በምድር፡የምታስሩት፡ዅሉ፡በሰማይ፡የታሰረ፡ይኾናል፥በምድርም፡የምትፈቱት፡
      ዅሉ፡በሰማይ፡የተፈታ፡ይኾናል።
      የሉተር ተከታዮቹ ታስሯል።

  • @sseff3538
    @sseff3538 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @toutube4094
    @toutube4094 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜንአሜንአሜንአባታችእንኳንደህናመጡእወነትነዉእህቱችወንድሞችልብብለንአባታችንየሜሎትእንስማየሰማንወንበልቦናችይሳደርዉ🙏🙏🙏⛪💚💛❤

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว

      SUBSCRIBEእንደራረግ

  • @ggoo6333
    @ggoo6333 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ምህረት አብ የተዋህዶ እቁ የቁርጥ ቀን ልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋዉን ይስጥህ 🙏🙏

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን በእውነት በዚህ ጊዜ መምህርችን መምህር ምህረተአብ እስፋ ለኛ በጣም ያስፈልገናል ከምንም በላይ ከጎኑ መሆን አለን ማለት ያስፈልጋል ቻናሉን like shear saubscirayb እያደረግን እናበረታታው በእግዚአብሔር ስም

  • @user-cg9vw9sc3r
    @user-cg9vw9sc3r 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 4 ปีที่แล้ว

    ሥለ ቃሉ የቃሉ ባልቤት እግዚአብሔር ቃል ሕውትን ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልን
    መምህሮቻቺን የተዋህዶ እንቁ ውች እግዚአብሔር ያግልግሎት እድሜአቹሁን ያብዛላችሁ ተባርኩ
    እኛም በቤቱ ያቆየን

  • @የድንግልማርያምልጅነው
    @የድንግልማርያምልጅነው 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @sarabelehu6148
    @sarabelehu6148 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሚዎትን ያርዝምልን

  • @samrwitgashewe3045
    @samrwitgashewe3045 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alammohamad2579
    @alammohamad2579 4 ปีที่แล้ว

    በዉነት ቃለ ሂውት ያሰማልን ውድ መምህራችን እድሜናጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሁሉምግዜአለውቀናበልቀንአ
    @ሁሉምግዜአለውቀናበልቀንአ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ቤቲትዩብ
    @ቤቲትዩብ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @zebidereamaremekanselame1536
    @zebidereamaremekanselame1536 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት እድሜና ጤና እግዝአብሔር ይስጥልን