🛑 Bermel Georgis ትክክለኛውን የሕይወቴን መንገድ አሳይቶኛል//እኔ ነኝ ያለ አገልጋይ በርሚል ጊዮርጊስ መጥቶ ይጠመቅ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 563

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +216

    ማነው እንደኔ የዕንቁ መምህራችንን ምስክርነት ጋጉቶ ሲጠብቅ የነበረ

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እኔ ነኛ ::

    • @yifrumesay5503
      @yifrumesay5503 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      መምህር በራሱ ፈቃድ ደሞ ሄዶ ቢሆን ከዚ በላይ ይቀልለት ነበር

    • @user-nx5do5fk1z
      @user-nx5do5fk1z 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      I was waiting so badly for Memhir Tesfaye miskrnet. EGZABHER yemesgen 🙏 Memhir Tesfaye I learn a lot from you. God bless you and be with you and your family 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤ love from Eritrea 🇪🇷 🇪🇷

    • @m.g5295
      @m.g5295 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ በጣምነው yegagahut

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ❤❤❤

  • @tegestadane
    @tegestadane 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    አባገብረኪዳን ወደዚህ ቅዱስ ቦታ ተርሚኖስ የጉዞ ማህበር ብትወስዷቸው መልካም ❤ ይመስለኛል❤

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 35 นาทีที่ผ่านมา

      ሄደዋል ቀደም ብለው።መረጃው ስላለኝ ነው

  • @dani.1921
    @dani.1921 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +359

    መምህራችን ስለሄድ እንደኔ ደስ ያለው😍

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +122

    ሁሌም በርሚል ጊዮርጊስ እንድሄድ እመኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን

    • @Mulumulu-d2b
      @Mulumulu-d2b 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ሚስጥረ ስላሴ አንድቀን ደጁን እንረግጣለን እደእግዚአብሔር ፍቃድ ምድራዊውን ስናሳድድ ሰማያዊውን ልናጣነው እኮ ብቻ ተመስገን አምላኬ ፍቃድክ ይሁን😢

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእውነቱ

    • @KbyeDebebe
      @KbyeDebebe 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen

    • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
      @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 አሜን አሜን አሜን

  • @እኔክርስቲያንነኝ-21
    @እኔክርስቲያንነኝ-21 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +96

    ምስክርነት በሰማሁ ቁጥር የበለጠ ጉጉቴ እየጨመረ ነው 😢ስደተኛ ነኝ ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔም😢

    • @ኦርቶዶክስተዋህዶ-ሐ7ኸ
      @ኦርቶዶክስተዋህዶ-ሐ7ኸ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችን

    • @እኔክርስቲያንነኝ-21
      @እኔክርስቲያንነኝ-21 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@ኦርቶዶክስተዋህዶ-ሐ7ኸ አዎን እውነት ደጁን ለመርገጥ ይፍቀድልን😥

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኣሜን በእውነት ለደጁ ያብቃን

    • @BeleteEnguday
      @BeleteEnguday 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ያብቃት

  • @sehenyee
    @sehenyee 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +128

    መምህርዬ ካንተ ጋር ስለሄድኩ በጣም ደስ ብሎኛል ያልሄዳችሁ ሂዱ እና እራሳችሁን መርምሩ ብቻ እግዚአብሔር በኃጢያት ውስጥ ሆነንም ያድነናል ይሄ ለእኛ አይገባንም ነበር እሱ ግን በይቅርታው በምህርቱ ይሄን በረከት ስላደለን እግዚአብሔር እናመሰግናለን

    • @edenhailu2852
      @edenhailu2852 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Tadlachu😢

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ታድላችሁ በረከታችሁ ይደርብን❤

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በረከታችሁ ይደርብን እናቴ ከናተጋር ነው አብራ የሰነበተች

    • @ZemenYibrah
      @ZemenYibrah 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      ታድላቹ ሰማእቱ ሆይ ስደቴን ኣሳጥረህ ለደጅህ ኣብቃኝ😢

    • @እኔካሣበትቶሎቶሎናወለተእ
      @እኔካሣበትቶሎቶሎናወለተእ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔም በጣም ደስ ብሎኛል

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    መምህር የበለጠ እያስገረመኝ ያለዉ ትህትናህ ስብከትህን በተግባር እየመራክ ከፊት የምታሳይ የምትመራ ድንቅ መምህር በእዉነት እኔ ያንተ ተማሪ በመሆኔ ኮረሁ ተመስገን ሁሉም መምህራን አገልጋይ ሄዶ በጠመቅ ምእመኑም ደስታዬ ወደር የለዉም እህተ ማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ ከስደት መልሶ ለደጁ እንዲ ያበቃኝ❤

    • @fyry8481
      @fyry8481 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም ❤

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    እኛንም ለደጁ ያብቃን !

  • @fyry8481
    @fyry8481 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    🌾መምህር ተስፋዬ አበራ ወቅሺት ቅዱስ ገብሬኤል ይሂድ የምትሉ👍👈💚🌾

    • @sarasara-cu8rs
      @sarasara-cu8rs 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሩኝ

    • @fyry8481
      @fyry8481 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@sarasara-cu8rs እሺ

    • @laynetesfa4846
      @laynetesfa4846 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @fyry8481 ewunet bleshal ehtalem memhrachin eza hido ayito mabrariyam bisetbet desyilegnal hije slayehut bzu bereketm agichebetalehu egziabher yimesgen 🙏🙏🙏

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    የመምህርዬን ምስክርነት ለመስማት እንዴት እንደጓጓሁ ተርቢኖሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    አገሬ ገቤቼ በርሜል ገወርጊስ ለመሔድ ቸኮልኩኝ ልዑል እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን

    • @sabrasabra3035
      @sabrasabra3035 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን ሁላችንም ያብቃን

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጊዮርጊስ 💙☦️🙏

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    የመምህርዬን ኢንተርቪ ለመስማት እንዴት እንደጓጓሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @danieladmasu5119
    @danieladmasu5119 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    መምህር ተስፋዬ አበራ የሚገርም አገላለፅ እና የሠማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @Mahderemaryam-df2ql
    @Mahderemaryam-df2ql 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    አዉ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ መምህር ተስፋዬን ና መላከ መንክራት መምህር ግርማን ያወቅሁበትን ቀን በጣም ነዉ የማመሠግነዉ ከድንዛዜ ነዉ ያነቁኝ እኔ በተለይ

    • @BeleteEnguday
      @BeleteEnguday 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔንም ለዝህ ያብቃኝ በፀሎት አሥቡኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም 😢

  • @tsedikebede1046
    @tsedikebede1046 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    መምህርዬ የአንደበትህ መጣፈጥ ስታወራ ቃላቶቹ ማማራቸው መድሀኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    በመምራችን ምስክርነት በጣም ተደስቻለሁ ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ፈተናየንም አቅልልኝ እንደኔ ሀጥያት ሳይሆን እንደቸርነትህ 😢

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    መምህርዬ የእኛ እንቁ ሠማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቤቱ ያብቃን

  • @michgj5143
    @michgj5143 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የኔ መፅናኛ መምህርየ እንኳን በዳና መጣህ እና የመምህር ተማርዎች እንደት ናቹ እኛ ደሞ ደደጁ ያብቃን❤❤❤❤❤😢

  • @ሶልያናድንግልሶልያና
    @ሶልያናድንግልሶልያና 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    በጣም ደስስስ ይላል መምህሬ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ወዮልን ለኔ ስንት ሓፅያት ሰርቼ ለዛዉም በሰዉ ሃገር ንሳሃ የለ ምን የለ ኣቤቱ እግዚአብሔር በምሕረትህ ኣስበኝ ለደጅህም ኣብቃኝ😢😢😢😢😢

    • @lulitshumisiyoum3172
      @lulitshumisiyoum3172 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሱ አዋቂ ነው ለንሰሐ ትበቃለሽ እሱ በፈቀደው ቀን አይዞሽ ከልብ እመኝው ፈጥኖ ደራሽ ነው ለወዳጅ 🙏🙏🙏

    • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
      @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @lulitshumisiyoum3172
      ኣሜን፫ ያድርግልኝ እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም

    • @nnnnhhj1727
      @nnnnhhj1727 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የት ነው ያለሽው / ያለከው ንስሃ በስልክ መግባት ይቻላል ካህን የለለበት አገር ከሆነ ሁላችንም ለሐገራችን ያብቃን አሜን

    • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
      @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@nnnnhhj1727
      ሳዑዲ ነኝ አረ የኔ ሓፅያትስ የተለየ ነዉ በፆሎታቹ ኣስቡኝ (ወለተ ያሳይ)እያላቹ ሁላቹ ክርስቲያን ወገኖቼ እግዚአብሔር ለንሳሓ ሞት እንድያበቃኝ

    • @taybaalshareef2980
      @taybaalshareef2980 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው ግን ንስሀ ባለሽበት ሆነሽ መግባት ትችያለሽ በእምነትሽ ጠንተሽ ኑሪ እግዚአብሔር መሀሪ ነው

  • @TemesgenGetnet-q2z
    @TemesgenGetnet-q2z 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተርቢኖስ።
    በየጉዟችሁ አንድ አንድ መምህር ብትጋብዙ ❤

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ክብሩን ቅዱስ ጊዎርግስ ይውሰድ 🙏🙏🙏

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አበቃኝ🤲🤲🤲

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እናመስግናለን መምህርየ እባክህን ተርሚኖየስ አባገብረኪዳንን ውስዳቸው ቅዱስ ጊወርጊስ ሁሉን ይግለጥላቸው:

    • @dramboo
      @dramboo 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሄደው መጥተዋል ግን አልተጠመቁም አሉ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@dramboo😂😂😂 አይ በቃ አልሄዱም ለማስመሰል ነዉ የሄዱት አይ ጠቋር የስራዉን ይስጠዉ ደፋር እኮነዉ

  • @etht5202
    @etht5202 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ደስ ሲል ምስክር ስሰማ ውስጤ ትረካለች አባቴ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
    መምህር ተስፋዬ የሂወቴ መስመር ያስተካከልክልኝ ከነ ቤተሰቤ ወንድሜ እድሜው ጤና ይስጥህ

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    የክፉ መንፈስ አሰራር የገባን ውጊያውን ያወቅን በጥሩ መንገድ ላይ እንዳለን እንወቅ ከኛ የሚጠበቀው ከቂም ነፃ ሆነን የበደሉንንም የበደልናችውንም ይቅር በማለት ክርስትና ሒወታችንን በመጠበቅ መጉዋዝ ይገባናል መምህር ተስፋዬ እንኩዋን መልካሙን አየህ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን::

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መምህር የምር ትልቅ አስተማሪ ነዉ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን

  • @fyry8481
    @fyry8481 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ✅⛪መምህር ተስፋዬ አበራ የኔ ትሁት የኔ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን መምህሬ መሰረቴ ሰለ ሂድህ ደስስስስስ ብሎኛን እኔ ነኝ ያለ መምህር መለኩሴ በርሜል ጊዮርጊስ ይህድ በተለይ✅አባ ገብረ ኪዳን ✅

    • @AsterBany
      @AsterBany 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂 እህቴ ደስ ይለኝ ነበር ቢሄዱ

    • @fyry8481
      @fyry8481 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @AsterBany አወ የምር ከሚሳደቡ ባይን ማየት ጡሩ ነዉ

    • @AsterBany
      @AsterBany 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@fyry8481 እግዚአብሔር ይምራቸው እህቴ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለቦታው ሳታበቃኝ ጌታዬ ሆይ አትግደለኝ 🙏😭ሰማዕቱ🤲ቤሰማ የማይጠገብ የመምህራችንን ምሰክረነት ዋይኔ እመቤቴ ቅድሰት ኪናነምህረት😭

  • @destageb9137
    @destageb9137 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳይገባኝ ቅዱስ ጊዩርጊስ ፈውሶኞል። እዛው ስላገኘኋችሁ ደስብሎኞል ውድ ምህራኖዎቻችን።

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
    @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መምህርየ ኑሩልኝ የኔ ልዩ

  • @munaweshuyoutoup5031
    @munaweshuyoutoup5031 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታምር ኛው ቅድስ ጊዮርጊስ❤❤❤

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መምህር እድሜ አና ጠና የስጥልን ❤ የአገልግሎትህ ዘመን ይባርክልህ
    ❤❤❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳንም ሔድክ በእውነቱ በጣም ደስስስ ብሎናል እውነት ለመናገር ብዙ አገልጋዮች መሔድ አለባቸው እግዚአብሔር በቸርነቱ እንዲምራቸው እንዲምረን🙏

  • @HuggTh
    @HuggTh 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መምህር በጉጉት ስጠብቅ ነበር የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እና መምርህር ተስፋዬ አበራ የእናንተ ተማሪ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግናዋለሁ የእኛ እቁ መምህር ኑርልን!!! እማ ፍቅር እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝታ ትስጥልን!!!❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @EtupiLulu
    @EtupiLulu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ይህን የሰጠ አምልካ የተመሰገን ይሁን ለደጁ ያአብቃን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 30 นาทีที่ผ่านมา +1

    እባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን እናቴ ኪዳነ ምሕረት ለደጅሽ አብቂን😢😢😢😢

  • @mekdesmekdes268
    @mekdesmekdes268 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አቤቱ አምላከ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን አይተህ አሳካልኝ ይህን ታምረኛ ፀበል እስከነ ቤተሰቦቼ እድንበት ዘድ እለምንሃለሁ❤❤❤ መምህርየ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤። በጣም የምወደው የእናት አባቴ ልጅ ወድሜን አሁን ጥቅምት ወር ላይ አጥቼዋለሁ እና ወልደ ዮሃንስን ነፍስ ይማርልኝ ነፍስ ይማር በሉልኝ ❤ እድሜው ገና ሃያወቹ ውስጥ ነው እና ሰማእቱ አጥምቆ ነፍሱን ያሳርፍልኝ አሜን

    • @world12209
      @world12209 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      የ ወልደ ዮሃንሰ ነፍሰ እግዚአብሔር ይማር ላንችም ፅናቱ ይሰጥሸ እህቴ.

    • @mekdesmekdes268
      @mekdesmekdes268 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@world12209 አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሄር ያክብርልኝ

    • @yemsrachsisay8956
      @yemsrachsisay8956 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen ehite wedmachin nefsun begenet yasarflin

    • @ZemenYibrah
      @ZemenYibrah 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ነፍሱ ይማር እግዚአብሔር

    • @mekdesmekdes268
      @mekdesmekdes268 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@yemsrachsisay8956 አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሄር ያክብርልኝ

  • @selamawitgitet7401
    @selamawitgitet7401 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    መምህር እንኮን ደስ አለህ እኔም ተመኝሁ ለመሄድ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ በቸርነቱ

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን እኔ ቢሔዱ የምላቸው አባ ገብረኪዳን ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ መምህር ምትኩ አበራ እና ሌሎችም አሉ በዋነኛነት እነዚህ ያነሳኋቸው ብዙ ጊዜ በመምህር ግርማ በቀሲስ ሔኖክ በሌሎች እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛላቸዉን በአደባባይ ይቅፋሉ የእነሱ ነገር ብቻ መልካም አድርገዉ ማሣየትና ማስጨብጨብ ይፈልጋሉ እዉነት እና ሐሰት የሚለየዉ የሚኮንን የሚያፀድቀዉ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ስለ አለ እነሱም ሔደው ይኽንን ማንነታቸውን ቢያዪ መልካም ነው በተረፈ መቼም መቼም የሚናፈቅ የሚይጠገብ ሁልጊዜ አዲስ የሚሆን ገዳም የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው እኔ እዉነት ናፍቀኽኛል እና አባቴ ሆይ እኔ ልጅኽ እህተጊዮርጊስ እለምንሃለሁ

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህርዬ❤😮እፁብ ድንቅ ብቻ✅✅ 🤗ስለክርስትያን ሮላንዶ አገላለፅህ ነፍስን ያድሳል መምህርዬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ብዝት ትርፍ ያድርግልህ ተስፋ መንግስተ ሰማየትን ያውርስልን❤❤😮 አንተን የሰማ አምላክ ሁላችንም ይስማል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን❤

  • @felekche8544
    @felekche8544 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መ/ህር ተስፋዬ ሌጄን አሞብኝ ነው ፀልይልኝ ሀይለየሱስ ይባላል በፀሎት አስቡኝ

  • @felekche8544
    @felekche8544 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለደጂህ አብቃን የቤቴን ቋጠሮ ፍታልኝ።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የኛ እንቁ አባት የኛ ኩራት እመብርሃን ታኑርክ ሶል በጣም እናመሰግናለን የተርቢኖስ በረከት ይደርብን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደዉ እኔ ብቻ ነኝ ልቤ በርሜል ጊወርጊስ ያለዉ ሰመአቱ እባክህ እባክህ ጥራኝ እንደ ወፍ አብረህ ገደጂህ ስር ጣለኝ መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ።

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ,ይሄን,ቀን,ለማየት,ናፈቀኚ,እፍፍ,አድሜ,ጤና,ይስጥህ,ለባታው,ጎጎሁ,በስደት,በሰላም,ይመለስኚ❤❤❤❤,ለባታው,ለመርጠጥ,ለመዳን,እስከበተሰቦቸ,ድንቅ,ስራየምድንበት,ቀን,አቅርብልኚ,ሀሳቤን,ሙላልኚ

  • @6Tgcy
    @6Tgcy 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መምህረይ ሃፂፀ ነይረ ምስክረነት ክስምዕ 🎉 ተመስገን ንኣናም ናብ ኣፍደገ ቤቱ የብቀዐና 🥰

    • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
      @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን ዝሓፍተይ

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት እኛንም ለደጁ ያብቃን መምሕር ፀጋው ን ያብዛልሕ የአገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ፍቀድልኝ 🙏

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለሱዳን አጭር እርቀት ላይ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጌስ እግዜብሔር እንዴሆን የፈቀደበት ምክንያት የሚመስለኝ ኢትዮጵያ የድንግል ማርያም አስራት ሃገር መሆኖን የሚረጋግጥ መንፈሳዊ ድንበር በመሆኑ እንደሆነ አስባለሁ ።

  • @selameyudlieteynsha4018
    @selameyudlieteynsha4018 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በጉጉት ነበር ስጠብቀው የዋልኩት የኛ እንቁ መምህር ንጹህ የተዋሕዶ ልጅ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ይገላል የሚለዉ ነገር እኔ ጓደኛዬን ሂድ ስል ፀበሉ ይገላል ሲል እሱም ተገኝቶ ነዉ አልኩት መባረክ ነዉ ስለዉ እንቢ አለኝ አንቺ ስትመጪ እንሄዳለን አለኝ

    • @BeltechBogale
      @BeltechBogale 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔም እህቴ ባለቤቴን ሂድ ትኬቱን ለመቻችልህ ስለው ይገላል አለኝ እና አስብበታለሁ ብሎኛል

    • @አመተስላሴ
      @አመተስላሴ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @BeltechBogale እግዚአብሔር ያስባቸዉ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ! ይገርማልደ ዛሬ በጣም ደስስስስስስ አለኝ። መምህርዬ ስላጋጠመህ ነገር ሁሉ ስለነገርከን እግዚአብሔር ይስጥህ። ተባረክ። ሰሌም ፀጋውን ያልብስህ!!!❤

  • @LuluYouTube-rk1qy
    @LuluYouTube-rk1qy 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንካን ደና መጡ መምህራችን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሆን እልልልልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃን 😢🤲🙏 ሀጥያታችን በዝተዋል ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መምህር እንኳን ለቅዱስ ደጁ አበቃህ እኛም በውጪ ያለን ለዚ ክብር እንዲያበቃን በፀሎት አስቡን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እንኳን በሰላም መጣች. የኛ እንቁ መምህራችን ❤️

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለበርህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ በሰው አገር በመተት ከነባለቤቴ እየተሰቃው ነው ያለውት 16 አመታችን ቅዱስ ጊዮርጊስ አተ ለበርህ አብቃኝ እኔም ድኜ ምስክር ለመስጠት አብቃኝ

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን. መምህርየ ከፀበል ስትመለሱ ትምህርት የምትፈልጉ ስልካቹሁን ስጡኝ ብለህ ተቀብሎልህ ነበር እና ደውልልን በጉጉት እየጠበቅንህ ነው ላገሩ አዲስ ስለሆንን ያለህበት ለመምጣት ቦታውን ስለማናቀው መምጣት አንችልም
    ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ. ፍቅርተ ስላሴን ብላቹሁ በጾለት አስቡኝ

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መምህርየ የኔ ውድ ኣባት በረከትህ ይደርብኝ

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደኔ አይነቷን ሀጥያተኛ ደጅህን አስረገጥከኝ😢😢😢 በጣም እድለኛ ነኝ አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏 መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AsterBany
    @AsterBany 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህርዬ የኛ አባት እኛም ለደጁ ያብቃን😢😢 አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰላም ሰለም መምህራችን እንካን ብስለም መጣህለን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯

  • @SelamGere-i2j
    @SelamGere-i2j 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ወንድማችንን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏 ሰማእቱ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ

  • @EmabetmalkuAlu
    @EmabetmalkuAlu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እኔም ሄጄ ስጠመቅ አንተ ብትጠመቅ ብዬ ተመኝቼ ነበር አሳቤ ተሳካልኝ የኛ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከቤተሠቦችህ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ለናንተም እንደደረሰ ለኛም ደጁን ለማየት ያብቃን ❤❤❤

  • @edenlegese9159
    @edenlegese9159 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንዴት ዋላችሁ መምህር እኔም እቤቴ ለረጅም ጊዜ ጠረኑ አልፎ አልፎ እየመጣ ይሸተኝ ነበር እየፈራሁ ንስሀ ያልገባሁት ነበር እሱን ንስሀ ስገባ የሚሸተኝ ጠረን ጠፋ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ተለቀቀ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
    @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ሰለተመለሳችሁ ደስ ብሎኛል ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይቅር ይበለን በእውነት ፍርሀትም ጉጉትም አደረብኝ መምህሬን ስሰማ

  • @tadulahayla4307
    @tadulahayla4307 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን

  • @brkti2123
    @brkti2123 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እናመሰግናለን እንኳንም ሄድክ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ደስ ብሎኛል ደርስህ ስለመጣህ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ሀጤያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ

  • @መልካምነት
    @መልካምነት 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የበርምን ቅዱስ ጊወርግስ ምስክርነት ክሰምዕ ውሽጠይ ብሓጎስ ይምላእ ናይ መምህርና ምስክርነ መሰማዕኩ ምዓዝ ትኾን ካብ ስደት ተመሊሰ ደጅካ ዝረግጸሉ ኣብ ጸሎትኩም ሕሰቡኒ በደለይ ገዲፉ ንደጁ ከብቀዐኒ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛንም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ደጃ ያብቃን መምራችን በጸሎታቸው አሰቡን❤❤❤

  • @TkinesheYalew
    @TkinesheYalew 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርየ በረከታችሁ ይድርብን ሰማይቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጁ ያንን👏👏👏❤❤❤❤👂

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሁሉም አገልጋይ አዳት በሄዱ መምህር በጣም ድቅ አገልጋይ ነክ አግዚአብሔር ይጠብቀንህ

  • @NetsanetGizaw-k9c
    @NetsanetGizaw-k9c 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ ለደጅ አብቅቶኛል አራት ቀን ተፀበልኩኝ የሚገርመው አንድም ቀን አልተሰወርኩም ግን ወደመጣሁበት ሀገር ሰመለሰ የህክምና ምርመራ ሳደርግ ከማይድን በሸታ ተፈውሻለሁ አምላከ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ይክበር ይመሰገን❤❤❤ ላልሄዳችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጅ ያብቃችሁ

  • @atsedemariam6542
    @atsedemariam6542 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ስለሄድክ ደስ ብሎኛል ❤ እኛን እምንመኘውንም ለደጁ ያብቃን ጥበቃው አይለየን አሜን (፫) ❤❤❤

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደስ ያለሕ እንኳንም እተቀደሰው እተከበረው ቦታ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ በሰላም እረግጠህ በረከቱን ተካፍለህ መጣሕ መምህር እኔም ከስደት መልስ ፈጣሪ አደራውን ደጁን እንድረግጥ ቅዱስ ጊወርጊስ አገራችንን ሰላም አርጎልን ቤተሰቦቼን ጠብቆልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KasechBirom
    @KasechBirom ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰይ መምህራችን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄደህ ስለተጠመክ በጣም ደስ ብሎኛል የኛ እቁ መምህሩ ፈጣሪ ይሰጠህን በርከት ያብዛልህ እኛም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ😢😢❤❤

  • @Dhjbhigdjbckfbjdhkmfuog
    @Dhjbhigdjbckfbjdhkmfuog 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን የኔ ኪዳነምህረት❤❤❤መምህርዬ የኛ እቁ

  • @AlazeAlaze-u1q
    @AlazeAlaze-u1q 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ለኛም በረከቱ ይድረሰን❤😢

  • @sabrasabra3035
    @sabrasabra3035 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
    ባንተ ትምህርት ስንቶ ተቀየር በተለኝ አርብ ሀገር ላለን በእውነት ልትመስገን ይገባሀል ❤

  • @ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ
    @ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላከ ለደጀ ያብቃን በእውነት እኔን ግን በፀሎታቸው አሰብን ዋልት ማርያም ባሎችና

  • @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም
    @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም 34 นาทีที่ผ่านมา

    እኚንም, ለደጄ ያብቃን ሰማአቱ ቅዱሱ ገወሬጊስ ❤❤❤❤❤

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ፫ መምህራችን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን አሜን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ 18 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው መምህርየ ወንድማችን ሠለሞን እናመሠግናለን ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው ያካፍሉን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መምህርዬ አንደወደሃልን😍😘

  • @ZeneZene-xr9vz
    @ZeneZene-xr9vz 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተግባር መምህሬ እኛንም ለደጁ ያብቃን ዘኔ ነኝ ከአርሲ ነጌሌ

  • @Fekirtesolomon
    @Fekirtesolomon 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም እደጁ እንዲጠራኝ ፀልዪልኝ መምህራችን መምህር ተስፋዬ በጣም ነዉ ትምህርትህን የምከታተለዉ ለጨለመዉ ህይወቴ መብራት ሆኖኛል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አድሜና ጤናን ይስጥህ ❤💚💛💝💙💜💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መምህርዬ ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፀሎታችሁ አስቡን እኛን ስደተኛዎቹን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅድሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 40 นาทีที่ผ่านมา

    የሊቀ ሰማእቱ ቅዱሰሰ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @TigistKenea-r5j
    @TigistKenea-r5j 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ እርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @ዳይማ
    @ዳይማ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስማእቱ አባትየ ለድጅህ አብቃኝ ለንየ ለሃፀያተኛዋ ።ዉለተ የዋሓንስ በፀሎት አስብኝ😢😢

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ መምህር እንዲ ነው ጀግናው ምህራችን እንኳን በሰላም ደርሳችሁ መጣችሁልን ሁሉም አይቶ እንዳንተ ያውራ በባዶ በግምት ከሚያወራ

  • @JsS-of4mu
    @JsS-of4mu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰማአቱ ቅዱስጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህአብቃኝ 😢😊😢

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን