🛑 Bermel Georgis በፍቅር ቢነግሩን እንሠማ ነበር ||ብዙ ነገር ደርሶብኛል||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 469

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media1  หลายเดือนก่อน +175

    👉 Like 👉 Share 👉 Subscribe

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 หลายเดือนก่อน +10

      እባካችሁ ወለተማርያም አስካለማርያም አይምሮየን ያጨናንቀኛል በስደት ነኝ😢 ከነሙሉ ቤተሰቦቸ በፀሎታችሁ አስቡን ለአባቶችም ንገሩልን🤲😢

    • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
      @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ หลายเดือนก่อน +1

      እሺ በርቱልን

    • @wudemedia
      @wudemedia หลายเดือนก่อน +2

      @@Terbinos_Media1 እሽ

    • @wudemedia
      @wudemedia หลายเดือนก่อน +2

      @@Terbinos_Media1ሰላሳ ሁለትየ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ💞 ዛሬ ወንድም አለሜ💞

    • @hanatekle3410
      @hanatekle3410 หลายเดือนก่อน +2

      መ ምህር ፈጣሪ ከነቤተሰቦ ችህ ይጠብቅህ ከጨለማነው የመጣሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርሀነማርያም
    @ብርሀነማርያም หลายเดือนก่อน +324

    መምህር ከበርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ሲመለስ እደገና አቅርብልን የምትሉ 👍

  • @TrhasMichael-ol6nq
    @TrhasMichael-ol6nq หลายเดือนก่อน +81

    መምህርዬ በርሜል ቁዱሰ ጎረርጊሰ ሰትሄድ ተማርዎችህን በጾሎት አስበን በሰላም ተመለስ,

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትነው

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @EyualexAlemu
    @EyualexAlemu หลายเดือนก่อน +147

    የመምህር ተስፍዬን ትምህርት አና መምህር ግርማ ትምህርት በማወቄ ከሱስ ወጥቼ እራሴንና አናትና አባቴን ለቅዱስ ቁርባን አብቅቻለው በትምህርታቸው ተጠቅሜያለው እናተም ተጠቀሙበት ክብር ምስጋና ለአማላጅቷ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ዘውትር ለዘላለሙ አሜን

    • @netsimesfin
      @netsimesfin หลายเดือนก่อน +2

      አሜን በነሱ ብዙዎቻችን ተቀይርናል

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 หลายเดือนก่อน +1

      Enem endate Bzu mekra ayhe be memher gerema Temhert tekyrku

    • @alemtekle506
      @alemtekle506 หลายเดือนก่อน +1

      Egziabiher amlak ykber ymesgen ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @fyry8481
      @fyry8481 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ነቅተናን❤

    • @ሰነዱስዱደ
      @ሰነዱስዱደ หลายเดือนก่อน

      ታድለህ ወንድሜ ከሱስ እንዴት ወጣህ በተለይ ባሌን ከኳስ እና ከመጠጥ ቤት ሱስ ማላቀቅ ብሞክርም አልተሳካልኝም ከሱስህ ለመዉጣት የተጠቀምክበትን መንገድ አካፍለኝ እክኪ ባለቤቴን ወደ መስመር እንዴት ላስገባዉ

  • @AddisSintayew
    @AddisSintayew หลายเดือนก่อน +94

    እኔ ብቻ ነኝ ግን እየተከታተልኩት የሚናፍቀኝ በመጣ ቁጥር አዲስ ሚሆንብኝ ማይሰለቸኝ ነገር ይገርመኛል እድሜ ከጸጋ አብዝቶ ይስጥክ መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ጋር እንደዛው ነው እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ ነው

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 หลายเดือนก่อน

      እኔም በስመአብ መምህርየ በስስት ነው የማየው እመብርሐን ትጠብቅልን❤❤❤❤

    • @semhartesfamariam394
      @semhartesfamariam394 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ባዳመጥኩት ቁጥር ልቦናየ ይከፈታል ።እግዛብሔር በሱላይ ኣድሮ ምህረቱ ገልጦልናል እንድንመለስ በሩን ከፍቶልናል

    • @mekdesteketelewu225
      @mekdesteketelewu225 หลายเดือนก่อน

      Eminafek memihir​@@semhartesfamariam394

    • @Kalkidan-ci8oc
      @Kalkidan-ci8oc หลายเดือนก่อน

      Enem endezaw

  • @Itopeya222Itopeya
    @Itopeya222Itopeya หลายเดือนก่อน +55

    መምህርዬ ስትሄድ ፀበል ተማሪዎችህን በፀሎት አስበን

    • @Mamush-l3o
      @Mamush-l3o หลายเดือนก่อน

      Welidegebrael

    • @Workqwha
      @Workqwha หลายเดือนก่อน +1

      አስካለማርያም

    • @Askg-s9z
      @Askg-s9z หลายเดือนก่อน

      Welete Amanual

    • @tesfayeliyu3423
      @tesfayeliyu3423 หลายเดือนก่อน

      Wolete Tsadikna betesebochwa

    • @Namrod2327
      @Namrod2327 หลายเดือนก่อน

      ፅጌ ድንግል

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 หลายเดือนก่อน +74

    መምህር በርሜል ጎርጊስ ስትጠመቅ የኔን ተማሪወች ማርልኝ በያሉቨት ከታሰሩበት የአጥያትና የሰይጣን እስራት ፍታልኘ ብለህ ጸልይልን ለደጅህም አብቃልኘ ብለህ ጸልይልን አደራ እንዳትሰሳን

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo หลายเดือนก่อน

      አሜን ይማረን

    • @Keyehulum
      @Keyehulum หลายเดือนก่อน

      ታላቅ መልክእት ነው

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ หลายเดือนก่อน +45

    ወንድማችን ሰለሞን ምርጥ መምህራችንን መምህር ተስፋዬን ስለጋበዝከው እናመሰግናለን ይልመድብህ ሌሎችንም የነቁ መምህራንን ጋብዝልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ หลายเดือนก่อน +32

    መምህራችንን የሚገልፅ ቃል የለኝም ብቻ የሰራዊት ጌታ ከክፉ ይጠብቀልን 🙏🙏🙏

  • @HenokAsfaw-uz8pm
    @HenokAsfaw-uz8pm หลายเดือนก่อน +38

    ፕሮግራሙ ይቀጥልልን ዝምብሎ ከማውራት ልክ እንደዚህ ጠርቶ መጠየቅ መወያየት ነው ተርቢኖስ ሚድያ እናመሰግናለን ።

    • @yoditafework
      @yoditafework หลายเดือนก่อน +1

      That is absolutely true

  • @Freta-nn7om
    @Freta-nn7om หลายเดือนก่อน +32

    መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 หลายเดือนก่อน +318

    የት ናችሁ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች 👍👍👈

    • @OmorOmor-ki9ql
      @OmorOmor-ki9ql หลายเดือนก่อน +5

      ስፈልግ ነው የሰነበትኩት እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน +1

      Alen❤❤

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +3

      አለን መጥተናል❤❤❤

    • @asedMariyame
      @asedMariyame หลายเดือนก่อน +2

      አለን❤

    • @Yemaryam21Leji
      @Yemaryam21Leji หลายเดือนก่อน

      ​@@asedMariyameአለን

  • @HelenSelemon-y4k
    @HelenSelemon-y4k หลายเดือนก่อน +18

    መምህር ለ ጊዮርጊስ እህተ ገብርኤል ማርልኝ ተማርዮቼን እዚህ አምጣቸው በልልን😢❤

  • @mule-29
    @mule-29 หลายเดือนก่อน +28

    በቢዕለቱ ምኽሪ ዝርከቦ መምህር

  • @MeskeremMeski-v6s
    @MeskeremMeski-v6s หลายเดือนก่อน +43

    መምህር ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጥቅምት 8 አብረን ተጉዘን ነበረ ባለፈው አመት ሀኪም ቤት ስመላለስ ነው የከረምኩት ፈትናው እንዳለ ሆኖ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን ሙሉ ለሙሉ ድኜ ተፈውሼ ነው የመጣውት ሰማቱ ፈቅዶ ድጋሚ ሄጄ እንድመሰክር ይፍቀድልኝ አመሰግናለው ወንድማችን ሰለሞኝ ጥሩ መስተንግዶ ነብረ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! እንኳን ደስ አለሽ እህቴ!

    • @makimahari4958
      @makimahari4958 หลายเดือนก่อน

      ታድለሽ😢

    • @BeltechBogale
      @BeltechBogale หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርች ፆም ፀሎት ስግደትነዉ ፈተናን እምናልፈዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @asedMariyame
    @asedMariyame หลายเดือนก่อน +22

    በእውነት ተርቢኖስ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን አክብረህ ስለጋበዝክልን😍በነካ እጅህ አባ ግርማን
    😍ቀሲስ ወልደማርያምን😍 በሙሉ ዘመኑን የዋጁ አቅርብልን ብዙ ነፍሳት ይተርፋል

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 หลายเดือนก่อน +34

    መምሕር ተስፋዬ የዳቢሎስ እራስ ምታት በርታ እየተጫጬነው በየሚዲያው በእነ ቢኒያም ጠቃር የሰፈረበት

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน +1

      And smon leflfew zm ylalu
      Memhrachn gn wedefit ykexlal
      Ayzon❤

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. หลายเดือนก่อน

      ለፍልፈው ለፍልፈው ሲደክማቸው ዝም ይላሉ ምንም አያመጡም

    • @leouleleoule5037
      @leouleleoule5037 หลายเดือนก่อน

      ቢንያም እኮ መናፍቅ የሚጠቅም ስራ ለመስራት የተላከ በተዋህዶ መመንጠቅ ይ ስራ እየሰራ ያለ ሰው ነው::

  • @mekdessisay5111
    @mekdessisay5111 หลายเดือนก่อน +18

    መምህርዬ ቅዱስ ጊዎርጊስ ስትሂድ በፀሎት አስበኝ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +22

    መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህ ገና ሚዲያውን ትቆጣጠራለህ መንፈሳዊ ወንድሞች እህቶችን ያብዛልህ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 หลายเดือนก่อน +22

    እልልልልልልልልልል መምህር ተስፋየ እንኳን ደህና መጣህ የነፍስ የስጋ መዳህኒታችን ከእግዚሐብሄር የምታስታርቀን ዘርህ ያብዛልን

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ หลายเดือนก่อน +4

    እድሜ ለመምህር ግርማ እና ለመምህር ተስፋየ ሒዎታችን ተቀይራል❤❤❤

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ หลายเดือนก่อน +2

    ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ድረሰልኝ እባክህ😢😢😢

  • @selameyudlieteynsha4018
    @selameyudlieteynsha4018 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ኑርልን የኛ እንቁ መምህር

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 หลายเดือนก่อน +10

    ሁሉም የኦርቶዶክስ አባቶን ፈጣሪ አንድ አድርጎ ያሳየንንን መጋው ተበታትኖአል
    የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለመጋው ሚቆረቆሮ አባቶችን አብዛልን🤲🤲

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ተስፋዩ አበራ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 หลายเดือนก่อน +16

    መምህር ትፈትዉ ላይክ ሃብኒ😮👍😊

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay หลายเดือนก่อน +5

    መምሕራችን የኔ እንቁ ❤❤

  • @MuketGedie
    @MuketGedie หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደና መጣችሁ ወለተ ስላሴ ነኝ ከኔ የበረታችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ።

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n หลายเดือนก่อน +10

    በርቱልን መምህራኖቻችን ልዑል እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ስንት ጠማማዎች ቢኖሩም በኣባታችን መልኣከ መንክራት መ/ር ግርማ ወንድሙ ቅን ኣምልኮትና የጠለቀ ፅናት ያለው ኣገልግሎታቸው እናንተን የመሰሉ ጠንካራ የብርሃን ሙሶሶ አፍርተውልናል

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham หลายเดือนก่อน +15

    መምህር ተስፋዬ የምንወደዉ ወንድማችን ነዉ ሶላ እግዝአብሔር ይስጥልን ስራዬ ብለህ ያቀረብከዉ እንወዳቹሁ አለን❤

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ🙏🙏❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 หลายเดือนก่อน +8

    ህደ እየሩሰላም እንደተሔደ እንፀለያልን❤❤❤ መ/ርዬ

  • @maryamaeboaebo1389
    @maryamaeboaebo1389 หลายเดือนก่อน +6

    አለን። አለን መምህርየ መተናል እንካን አቀረብክልን ወንድማችን አናመሰግን አለን ።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน +4

    እዉነትም የመዳን ቀን ለኔም የመዳን ቀን ይሁንልኝ ለልጀም አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kalkidannegash-tc4kf
    @kalkidannegash-tc4kf หลายเดือนก่อน +4

    መምህርዬ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም እንወድሀለን ተርቢኖ በጣም እናመሰግናለን እናከብርሀለን

  • @ኪዳነምህረትአናቴ
    @ኪዳነምህረትአናቴ หลายเดือนก่อน +12

    Terbinos media እግዛብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 หลายเดือนก่อน +10

    ሰለሞን ተባረክ ወንድማችን ደስ ብሎናል መምህርን ስላቀርብክልን። እና ደግሞ በዚሁ ጎንደር ስለሚመጣ በደስታ እንጠብቃልን🙏

  • @fikirtewoldemariam8711
    @fikirtewoldemariam8711 หลายเดือนก่อน +1

    መ ምህር ተስፋ ዬ እንወድሀለን እግዚአብሔር እድሜ ጤንነት ይመስጥልን❤❤❤❤

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj หลายเดือนก่อน +2

    የኛ እንቁ መምህር ተስፍዬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase หลายเดือนก่อน +8

    ድንቅ ነገር አይተህ ነው የምትመጣው

  • @messitube5831
    @messitube5831 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እኔም ህዳር 20 ወደ በረሚል ቅዱስ ጊወረጊስ ለመሄድ አስቢያለሁ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ያገናኘን

  • @zewudmedia
    @zewudmedia หลายเดือนก่อน +1

    “እሚሰለች ነገር ማንበብ እወዳለሁ” እሚገርም አገላለጽ ነው በእውነት አንተ ጀግና መምህር ስንቱን ሰው ለውጠህ ይሆን በጣም ጎበዝ ነህ፡፡

  • @bsratchanal5065
    @bsratchanal5065 หลายเดือนก่อน +3

    የመምህር ተማሪዎች አላችሁ ወይ ❤❤❤❤

  • @rediina
    @rediina หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ስለሚሰራው ስራ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! በምታቀርበው ገጠመኞች እጅግ ቡዙ አትርፈናል ፍሬም አፍርተናል። በእድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን 🙏🏽

  • @tube1567
    @tube1567 หลายเดือนก่อน +4

    መምህራችንን የምንወድ ሁሌ በፀሎታችን ተስፍ ስላሴ ማለት እንዳናቋርጥ ከኛ ይልቅ ፈተናው ውጊያው አሳዳጁ እሱ ላይ ይበዛልና ሁሌም እናስበው ከነ መላው ቤተሰቡ:: መጨረሻክን ያሳምረው እግዚአብሔር እመቤቴ የበለጠ ጥላ ከለላ ሞገስ ትሁንክ:: ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ጠላቶችክን ይርገጥልክ ❤🙏

  • @FourgMobile-y9w
    @FourgMobile-y9w หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን፣በሠላም፣መጡ፣መምህር፣ተሥፋዬ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ ረጅም እድሜይስጥክ

  • @helenburgess2401
    @helenburgess2401 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህን ይባርክልህ ባለውለታችን ነህ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ ❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርዬ የኛ እንቁ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጠብቅልን 🥰🥰🥰

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y หลายเดือนก่อน +7

    ውድ ወኔድማችን መምህር ተሥፋየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህር ነው፡፡ እምነታችን በተግባር ያሣየን የእምነታችን ጀግና

  • @حنا-ي7ت
    @حنا-ي7ت หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ ተመስገን ክፍል 2 ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል ወድማችን እናመሠግናለን

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 หลายเดือนก่อน +6

    እኔን በጉጉት የምጠብቀው መምህር ከበርሚል ቅዱስ ጊዬርጊስ ና ከደለጎ ኪዳነምህረት መልስ የሚያደርገውን ቃለ ምልልስ በናፍቆት ነው የምንጠብቀው ብዙ ተምረንብሃል ገና እንማርብሃለን መምህርዬ አመተ ፅዩን ነኝ በፀሎትህ አስበኝ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ หลายเดือนก่อน +3

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪ የት ናችሁ የኛ እንቁ❤

  • @Aysha-k4w
    @Aysha-k4w หลายเดือนก่อน +4

    መምህረ የ የሚወድ በተትምህረት አይማኖቴን አወኩኝ ✍️👈 መምህረ ተስፋየን የሚወድ በላይክ🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏👍🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ หลายเดือนก่อน +4

    መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በዩትዩብ ናልን ብዙ የተራቡ ነፍሶች አሉ

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ ዘላለም ያኑርህ❤በእውነት ጀግና የሥላሴ ባሪያ ነህ ❤❤❤❤

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 หลายเดือนก่อน +1

    በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም በረከታቹ ለኛም ይድረስ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ጉዞመምህር ተስፈ በፀሎትአስቡኝአፀደማርያምበረከታቹለኛምይድረስመልካምጉዞመምህርተስፈስላሴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuketGedie
    @MuketGedie หลายเดือนก่อน +7

    በርሚል ጊዮርጊስ ደጅህን አስረግጠኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ።

  • @marat144
    @marat144 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድማችን እግዚአብሔር ዬስጥህ መምህራችን አቀረብክል ኮሜንቱ ሁሉ ደስ ሲል የመምህር ተማሪዎች

  • @TigYouTube
    @TigYouTube หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ከበርሜል ስትመለስ ምስክርነትህን እፈልጋለን ካተ

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና หลายเดือนก่อน +3

    መምህርየ እግዚአብሔር ፈቅዶ ከሄድህ ፀጌሀና ብለህ በፀሎት አሰበኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም አሰቦኝ በፀሎት❤❤❤

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l หลายเดือนก่อน +19

    በርሚል ጊዮርጊስ ከሄድክ እባክህ መምህር ስለኛ ፀልይ ተማሪዎቼን ብለህ በፀሎት አስበን እባክህ መከራችንን ይገባሀል በጣም ተሰቃይተናል ❤❤❤❤❤ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @zenebe614
      @zenebe614 หลายเดือนก่อน

      የእሱ ተማሪዎች በመሆናችን ከስቃይ ድነናል ስትሉ አልነበረም?
      አሁን ደግሞ ፀልይልን ያንተ ተማሪዎች ተሰቃይተናል እያላችሁ መጮህ ጀመራችሁ።
      እውነቱ ግን በሰውዬው አጋንንታዊ አሰራር ታስራችሁአልና አምልጡ ሰው አትከተሉ አስተውሉ።

    • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
      @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ หลายเดือนก่อน

      አኛ ክርሰቶሰ እንጂ ሰው ኣለተከተልነም ወንድም ወይ አህት ኣሰተውል እሺ​@@zenebe614

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l หลายเดือนก่อน

      @@zenebe614 በሰዉ ቤት ምን አመጣሽ አንቺነሽ ሰዉን የምትከተይ ከዳማ

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l หลายเดือนก่อน

      ​@@zenebe614 ይልቅስ ካለሽበት የጨለማ ህይወት ዉጭ በቤታችን ፈዉስ አለ መድሀኒት አለ መገለጫ የሌለዉ ይዘሽ እየባከንሽ ነዉ

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 หลายเดือนก่อน +7

    ሰለሞን ተባባረክ መምህራችን በጣምጥሩሰው መምህር አንተስት ምንታይ ላይፍ አምሳራት ጠይቀአኝ ነበር አሁን ሰመአቱ ጠራህ ደስይላል ሰመአቱ ከፊትህ ይቅደም❤

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እንቁ በስስት የማየው ውዱ መምህሬ እድሜና ጤና ያድልልን ሺ አመት ያኑርልን እናመሰግናለን ተርቢኖስ ሚዲያዎች ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደስ የሚል ውይይት ነበር

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት หลายเดือนก่อน +9

    ውዱ መምህራችን የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት
    በርሚል ጊዮርጊስ ስትሔድ በጸሎት አስበኝ ክርስትና ስሜን ጽፈህ ተጸበልልኝ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ በጣም የሚፈታተነኝ ኃጢአት አለብኝ😢

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน +1

      Lesemaetu ngeriw enim bexam
      Leametat yetefetenkubet habitat
      Neberebeelete kenu lesemaetu
      Alakegni bye alksh negerkut
      Ersum alasaferegni kbr msgana ygbaw❤❤

    • @zenebe614
      @zenebe614 หลายเดือนก่อน

      ምን እያልክ ነው?
      በስመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ!!!
      በስሜ ተፀበልልኝ?
      ኧረ ራስህን ችለህ እግዚአብሔርን ተማፀነው በሰው አትተማመን ።

    • @Kalወለተተክለሐይማኖት
      @Kalወለተተክለሐይማኖት หลายเดือนก่อน

      @zenebe614 ካልገባክ ዝም በል መንፈሳዊ ሕይወት ሲገባክ ትናገራለክ

  • @wudemedia
    @wudemedia หลายเดือนก่อน +9

    እንዃን ደናመጣቹህ ወንድም አለሞቸ❤

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme หลายเดือนก่อน +4

    እረ መምህር ጠላታችንን ደስ አይበለው 🙏🙏🙏🙏🙏እመቤቴ ትጠብቆት መምራችንን 🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ጌታሆይ አተ ታዉቃለህ አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @አይናለምየስላሴልጅ
    @አይናለምየስላሴልጅ หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ቤተሰቦችህን እመቤቴ ትጠብቅልህ ።ተርሜኖስ መምህራችንን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይህ::

  • @Tsi541
    @Tsi541 หลายเดือนก่อน +4

    ተወዳጁ የነፍሴ ባለውለታ ውዱ መምህሬ እጅግ እወድሃለው አከብርሃለው ቅዱስ ሚካኤል በሞገስ ያቆይልን❤❤ ተርቢኖስ ሚዲያን ሳላመሰግን አላልፍም🙏

  • @hdudjefjfjhdudj5899
    @hdudjefjfjhdudj5899 หลายเดือนก่อน +1

    Yegn Anequ Memeher Ademena Xenaa Yesexek❤❤❤❤

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ หลายเดือนก่อน +1

    መምህርየ ፀበል ሲቲሀድ አኛ ለጆችህ ብፀሎት ኣሰብን ብተለይ በሰድት ያለ ን ኣርብ ሀገር ያለን ከሰድት ተመለሰን ለ ቅዱስ ቁርባንአንዳብቃን ኣዳራ ብእግዚአብሔር ሰም መምህራችን ብተርፈ እንወዳህለን
    የመምህር ተማሪዎች ብፆሎታቹ ኣሰብን ወለተ ኪዳን ብላቹ አህተ ወንዶሞቼ❤

  • @mulu1270
    @mulu1270 หลายเดือนก่อน +6

    ውዱ መምህራችን የተዋሕዶ ኡንቁ እግዚአብሔር አምላከ ዮጠብቅዎት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ ወኔድማችን መምህር ተሥፋየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህር ነው፡፡ እምነታችን በተግባር ያሣየን የእምነታችን ጀግና

  • @MesiTilahin
    @MesiTilahin หลายเดือนก่อน

    መምህርየ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን አንኳን ሰላም መጣህ መተርቢኖስ ሚድያዎች ጋ ። ከበርሜል ሲመለስ አደራ መምህርን ድጋሜ ሲመሰክር መስመሮች ት እንፈልጋለን እንድታቀርብልን ።

  • @yube2405
    @yube2405 หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ በሠላም ተመለሱልን ❤

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ หลายเดือนก่อน +1

    መምህሬ የዘመኑን ዋጁ ትምህር በተግባር ያስተማረን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤

  • @fretakfle-u4n
    @fretakfle-u4n หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ማንኛውንም አባቶቾ ጋ ባላምን ያልከዉ ነገር ግን በሙሉ በሒወቴ ነበረ ከኤርትራ መጥቼ በገዳም ነዉ የወጣልኘ መንፈሱ በርታ ወንድሜ

  • @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
    @ወለተስንበትየሰላሴባሪያ หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ አባት መህርዬ ስወድህ
    ምነው በሆነልኝ እና አንተን ወደ
    እየሩሳለም ለመምጣት ባገዝኩ ነበር

  • @የቤተሰብ
    @የቤተሰብ หลายเดือนก่อน +3

    መምህርይ እንዃን በሰላም መጣ
    ቤተሰቦች በፆሎት አሰበኝ ፍርወይኒ እያላቸው ከነ ቤተሰብ

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር❤❤❤

  • @fantayeabate1356
    @fantayeabate1356 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ተስፋዬኑርልን

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ หลายเดือนก่อน

    መምህርችን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hana10837
    @hana10837 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale หลายเดือนก่อน +1

    መምህርየ የኛ ዕቁ እኳን ደህና መጣህ ❤

  • @Sarasarayahoo
    @Sarasarayahoo หลายเดือนก่อน +7

    ማስተማር አቆማለሁ ማለትም ምን ማለት ነዉ እርእሱ አስጨነቀኝ ሳልሰማዉ በፊት

  • @messitube5831
    @messitube5831 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እረሶን ለመምከረ ሣይሆን እግዚአብሔር የተመኙትን የማይነሣም ስለሆነ መምህር የተመኙትን እየሩሣለም እንደሚሄዱ እረግጠኛ ነኝ

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x หลายเดือนก่อน

    መምህራችን በሰላም ሄድህ ናልን እንወድሀለን በጸሎት አስቡን ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @DanielA-cv5vo
    @DanielA-cv5vo หลายเดือนก่อน +4

    የመምህር ልጆች ዶ ስ ስትሉ ይህ ባህሪ ያ ቹ በበኒ ቤት አስተያየት ከመስጠት እንቆጠብ በምን ስጠው ወይም በምናስረዳበት ጊዜ ጭራሽ ቁርባናችን ውሸት በሚለው አሰ ዶብ ነው በያው ቁት ሁላችንም የቤተክርስትያን ልጆች ነን ❤ በ❤❤❤❤❤ ቤቱ ያፅናን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን እኛ ነቅተናል እንኳንም በነሱ ላይ አድሮ ወደ ቤቱ አመጣን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘው ደህና ቆ ያልኝ

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme หลายเดือนก่อน +1

    መምራችን እረ የሆነች ልጅ አዛ አደረገችኝ 666ናት በፀሎትአስቡኝ ቤተሰብ ወለተ ማርያም 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏ከቻልኩስልኳንእለቃለው😥😥😥

  • @EnatWerku-n2e
    @EnatWerku-n2e หลายเดือนก่อน +2

    የኛ እቁ መምህር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 หลายเดือนก่อน +1

    አለን አለን ብርቅዬው መምህራችን አንኳን ደህና መጣህልን

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም หลายเดือนก่อน

    ውይ ኖሩልን በጣም ተጠቅመናል

  • @MasaratMmmm
    @MasaratMmmm หลายเดือนก่อน

    ተርሚኖስ ሚዲያን እናመሰግናለን የምንወደውን መምህር ስላቀርብክልን

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
    @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መመህራችን በጣም እንወዳሀለን እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ሰው❤❤❤

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 หลายเดือนก่อน +1

    መምህሬ ምውደህ ኑሩልን❤❤❤❤