73ኛ ኤፍታህ live! የእንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 186

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 หลายเดือนก่อน +32

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ጥሩ ጥሩ ለሕይወቴ የሚጠቅመኝ ትምህር አጊቻለሁ ደዋዮች ሁላችሁም እናመሰግናለን ብዙ ከናንተ ሕይወት ተሞክሮ ወስደናል መምህሬ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታገለግለን እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥህ ማክሰኞ እንገናኝ ነገ ደሞ ገጠመኙን እጠብቃለን👏

  • @geesaus
    @geesaus 2 หลายเดือนก่อน +47

    ዛሬ ህዳር 1 ነው ልደትዬ እማ ፍቅር ያደረገችልኝ ን በትንሹ ልበላችሁ ከሀገሬ ጥቅምት 1የልደታ ለት የዛሬ 5 አመት ስደት ወጣሁ በወሩ አሁንም መንገድ ላይ ነበርኩኝ የእለቷ ለት ከመደፈር አዳነችኝ አሳልፈሽ እዳሰጭኝ አልኳት ሸፍኝን አልኳት አሳለፈችኝ ሸፈነችኝ 😢 ከዛ ህዳር 3 የእለቷ ለት አስገባችኝ እመቤቴን አመስገኑልኝ 😢 ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tsedallove
      @tsedallove 2 หลายเดือนก่อน +6

      ክብር ምስጋና ለወላዲት አምላክ

    • @fikrutadesse7659
      @fikrutadesse7659 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@tsedallove amen 🙏

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 2 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚኣብሔር ይመስገን እኔም መድሃኔአለም ቀን በዜ 5 ዓመት ነው ልደፈር ስል ኣዳነኝ ቅዱሱ ሚካኤል ክብርና ምስጋና ይውሰድ❤❤❤

    • @geesaus
      @geesaus 2 หลายเดือนก่อน

      @@jastavms2119 አሜን አሜን አሜን ክብር ምስግስና ለቅዱስ ሚካኤል አምላክ እንኳን ደረሰልሽ እልልልልልልልል

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen embietachn kbr msgana ygbat❤❤❤

  • @bezicho
    @bezicho 2 หลายเดือนก่อน +50

    በእለተ ቀኑ በቅዱስ መድኃኔዓለም ቀን ንስሐ ገብቼ አሁን ቀኑና ላይ ነኝ እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ለንስሃ ሰጥቶኝ የዘመናት የሃጥያት ሸክሜን እንዳራግፍ ስለፈቀደልኝ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ቅዱስ አማኑኤልን እልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ🙏💜
    ቀጣይ ደግሞ ከ11 አመት የስደት ኑሮ ወደ ሃገሬ መልሶ ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቃኝ እና ሙሉ እንዲያደርገኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🏾❣️💜💕🙏🏾

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 2 หลายเดือนก่อน +4

      ይስመርልሽ ውዴ

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน +3

      Amen Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
      Kdus amanuail ykber ymesgen
      Welete giwergis bestelotsh
      Asbigni❤

    • @bezicho
      @bezicho 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@jastavms2119 አሜን እህትዋ💖

    • @bezicho
      @bezicho 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@الدوسري-ي4ه አሜን ውዴ እግዚአብሔር ያስብሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው ያስብሽ ውዴ💖

  • @yemanetek2834
    @yemanetek2834 2 หลายเดือนก่อน +31

    የማነ ብርሃን እባላለው
    በመምህር ግርማ በ መምህር ተስፍዪ ትምህርት ለ ቅድስ ቁርባን እኔም ባለቤቴም በቅተናል ሆኖም ባለቤቴ የኝን ትምህርት ትቃወማለች ማየትም መስማትም አትፍልግም እናም በጣም ፈተና ሆኖብኝል ስለዚህ
    በፀሎት ግዜ አስብኝ የማነ ብርሃን አስካለ ማርያም፥ እያላቹ አስብን ።

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን❤❤❤

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน +1

      Egziabhier yasbachu❤

    • @SaraSara-ln6ij
      @SaraSara-ln6ij หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሁ 🤲

    • @Ureal22
      @Ureal22 22 วันที่ผ่านมา

      እመቤታችን ትራዳችሁ።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 หลายเดือนก่อน +18

    እህታችን ወለተ ሚካኤል እግዚአብሔር ያስብሽ ንስሃ ገብተሽ ይቅር ባዩ አምላክ ይቅር ብሎሽ ለቅዱስ ቁርባን በቅተሽ ለምስክርነት ያብቃሽ እመ አምላክ በዘርፋፋው ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ትጋርድሽ አሜን በርቺ አይዞሽ እህታችን

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 2 หลายเดือนก่อน +68

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ በንስሐ ሕይወት ነኝ ግን የዝሙት መንፈስ በጣም ነው የሚፈታተነኝ😢😢

    • @MonaAhmed-er6hb
      @MonaAhmed-er6hb 2 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም እንዳቺ ነኝ😢

    • @JohnReda-dq1jq
      @JohnReda-dq1jq 2 หลายเดือนก่อน +3

      Am like you
      You are not alone. God bless you!!

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 2 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ያስብሽ❤❤❤🎉

    • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
      @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 2 หลายเดือนก่อน +5

      ኡፍ እህቴ እኔም ነኝ 😢😢😢አሁንስ ሂወቴ ጠላሁት

    • @NnGga-gd5oj
      @NnGga-gd5oj 2 หลายเดือนก่อน +4

      አይዟቹ አብዝታቹ ስገዱ እኔም እደዛ ነበርኩ የመምህር ትምርት ተከታትዬ እየሰገድኩኝ እየፀለይኩእ እራስ በራስ ከማርካት ወጣዉ እህቶቼ

  • @geesaus
    @geesaus 2 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር እንኳ ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 หลายเดือนก่อน +17

    መምህርዬ እናመሰግናለን ደዋዮች እናመሰግናለን መምህርዬ በርታልን ተስፋ ስላሴን ከእነ ቤተሰቡ በፀሎት አስቡት❤

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik หลายเดือนก่อน

    እህቴ ኡጋንዳ ያለሽዉ እድሜ ቁሞ አይጠብቅሽም ዉለጂ በመዉለድም መባረክ አለና።
    ለሴት እድሜ ብቻ ሳይሆን የሆርሞን መለዋወጥ የወሊድ መከላከያ ሊያዛባ ስለሚችል ለባለቤትሽ ሳትነግሪዉ ዝም ብለሽ አርግዢ።

  • @hglh8910
    @hglh8910 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ እቁመምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 หลายเดือนก่อน +14

    እህታችን ወለተ ሚካኤል የማይረሳ አምላክ ህያው እግዚአብሔር ያስብሽ እማፍቅር ትርዳሽ ህይወትሽ ተስተካክሎ ንስሐ ገብተሽ ቆርበሽ ለምስክርነት አንደምትመጭ እርግጠኛ ነኝ በርቺ አይዞሽ

  • @GgFf-n4c
    @GgFf-n4c 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንድንማሪ የረደን ቸሩ እግዝአብሔሪ ይማስገን🎉🎉🎉መምህሪ እድሜ ከጤና ጋሪ ይስጥልን ፈጠሪ ከነቤተሰብ ይጠብቅህ :ወለተ ማሪያም በፀሎታችሁ አስቡኝ 🎉🎉🎉

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዛሬ በጣም ልዩ ቆይታ ነበር ያረግነው በእድሜ በጤና ያቆየን እህታችን እህተ ሜካኤል እግዚአብሔር ያስብሽ ሁላችንም ያስበን ለንስሀ ሞት ያብቃኝ 😢😢😢😢🙏🙏

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 หลายเดือนก่อน +8

    ቃለሂወት ያሰማለን መምህር በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ጊዜ ነበር መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ደውላቹ ታሪካቹን ላካፈላቹንም እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን ለነፍሳችን የእግዚአብሔር ቃልን የሚያስተምሩን እውነተኛ አባቶቻችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን

  • @tizitadozale9547
    @tizitadozale9547 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 หลายเดือนก่อน +13

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @binodkarki5127
    @binodkarki5127 2 หลายเดือนก่อน +7

    አግዚአብሔር ይስገን መምህራችን የዛሪዉ ደሞ ይለያል ለሕይወታችን የሚጠቅምበት ትምህርት

  • @EiznaworkuEiznaworku
    @EiznaworkuEiznaworku 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰቦችህ የእኛ እንቁ መምህር እኛም ተምርን እምንለወጥ ያድርገን አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን❤

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን ጥሩ ግዜ ነበር ።በፀሎት አስቡን ገብረ መድህን እና ወለተማሪያም እያላችዉ ትዳራችን እንዲባረክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወለተ ሚካኤል እመ አምላክ ታስብሽ እህታችን በርቺልን❤ህፃኑ ልጃችን እድግ በልልኝ በቤቱ በሞገስ በጥበብ ጠብቆና ባርኮ ያሳድግህ አሜን❤ ሌሎች የገባቹትም ከናተ ብዙ ተምረናል እና መሰግናለን❤ መምህሬ በርታልን ሊቀ መላኩ በክንፎቹ ሽፍን አድርጎ ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እና ድዋይ እህት ወንድሞች።

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ የሚል ቆይታ ነበር መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እህት ወንድሞቻችን ጥሩ ሃሳብ ነበር ያነሳቹት እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል 🌻🌻🌻

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 หลายเดือนก่อน +5

    ✅❗መምህር ተስፋዬ አበራ የኔ እቁ መምህሬ መሰረቴ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ደግፍ ታድርግህ ትጠብቅህ መምህር በእዉነት ልክ እደ አባት እደናት የምትሰጠን ምክር የምትመልስልን አገልግሎት መምህር እኔም ወድልጅ ከወለድሁ ለአተ አገልጋይ ዲያቆን ይሆናን ብየ ነበር ለመድኃኔ ዓለም ከዛ ወድልጅ በስደት ወለድሁ አተም ወድልጅ ሳታገኝ ዲያቆን ይሆና ስትል ደስ ይለኛን እኔም እዳተ ነኝ ወድልጅ ሁሉ ዲያቆን ቢሆን ✅መምህሬ በርታልኝ አባቴ❤⛪🌾🍀🌿

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ሚካኤል አግዚአብሔር ያግዝሽ ሀላችንንም አግዚአብሔር ያግዝን ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን መምህር

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቤሩት ነኝ ያልሹ እህቴ አይዞሸ እኔም እንዳችን ነኝ ቤሩት ነኝ

  • @hirutkassahun-r6v
    @hirutkassahun-r6v 2 หลายเดือนก่อน +1

    መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል በሞገስና በጥበብ ያሳድግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። መምህር እማምላክ የአንድየ እናት በቀሚሷ ሽሽግ አድርጋ በእድሜ በጤና ትጠብቅህ

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 2 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ረጅም እድሜ ታድልህ መጨረሻህን ታሳምርልህ ወለተ ሚካኤል እመብርሃን በዘፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንሽ የልብሽን መሻት ፈፅማልሽ ለምስክርነት ታብቃሽ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 2 หลายเดือนก่อน +6

    ገብታችሁ ያወያያችሁን እህት ወንድሞች እናመሰግናለን❤

  • @desalegnrejebo3939
    @desalegnrejebo3939 2 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር እንዴት ነህ እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ ትምህርትህንም መከታተል ከጀመርኩ ዓመትት ባስቆጥርም የምፈልገው ነገር ህን እንቢ አለኝ ግን ዋናው ጤና መሆኑ ራሱ ተመስገን ነው ግን እንደሰው ትዳር አስቤ አልሞ አልኝ ስራውም እንደዛው እድሜዬም ያው እየጨረ ነገሮች እንዲህ ሲሆን በጣም ግራ ይገባሀል እና ምን አጥፍቼ እንደሆነ ግራ ገባኝ ግን ተመስገን እሱ ምክንያት አለው የባሰ አታምጣ እላለው ያው ላውራ ብዬ ነው ጥሩም መጥፎ ነገሮች ይገጥማሉ ብቻ በፁሎት አስበኝ ተስፋ ስላሴ

    • @desalegnrejebo3939
      @desalegnrejebo3939 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅርታ መምህር ተስፋ ሚካሔል

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน

      Ayzoh hulun beziziew egziabhier web ydergewal wanaw neger
      Xelathn nektehbet mekawmh amlakhn befkr mekrebh benseha
      Bekdus kurban hywet memekales tlk neger newbersu lay berta

  • @hjii1398
    @hjii1398 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ หลายเดือนก่อน

    እህታችን ወለተ ሚካኤል እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ እመብርሃን ትርዳሽ በእውነት ደስየሚል ውይይት ነበር በጣም መምህርዬ በርታልን የእውነት ብዙ የጠፉ ነፍሶች እያዳንክነው 😢ሰምተን የምንተገብር ያድርገን ልቦናችንን ያብራልን 😊 መምህርዬ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ስለምትረዳን እመብርሃን ካንተ ትሁን አሜን❤😊

  • @EmebetTelahun
    @EmebetTelahun 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን አሜን የዛሬ ትምህርት በጣም ነብስ ይማገዛ ነው ለወድ ም ለህቶቻችን የደርስ ለኛም ይድረስ ለኛም ይድረስአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣቢሄር ይጠብቓቹ እስከነ ቤተሰብህ ተማሪዎችን ኣሜን

  • @tgiወለተእየሱስ
    @tgiወለተእየሱስ 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እዚአብሄረ አምላክ የሁላችነን ልብ ይመልስልን የድግል ማሪያም ልጅ የኔንም ችግር ክፍትልኝ❤❤😢❤❤

    • @tgiወለተእየሱስ
      @tgiወለተእየሱስ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ችግሬን ፍታልኝ አምላክ ሆይ❤❤😢

  • @EmebetFerede-m4i
    @EmebetFerede-m4i 2 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር ደና እደር

  • @saragebre4221
    @saragebre4221 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም እደር መምህራችን🙏🙏

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ቅዱስ እግዚአብሔር መምህራችን👏💖💙

  • @Alemnesh-f4x
    @Alemnesh-f4x 2 หลายเดือนก่อน +6

    Zmari.meleakt.yasemaln

  • @Ureal22
    @Ureal22 22 วันที่ผ่านมา

    መምህርዬ የልጅ ንጉስዬ ውጤት አንተ ነህ።
    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን።

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 หลายเดือนก่อน

    በስምአም በወልድ ወመንፈስቅዱስ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ፣መድኃኒያለም አንተን፣መላው ቤተሰቦችህ ጋር መድኃኒያለም ይጠብቃችሁ።አሜን!!!

  • @tsionabebe948
    @tsionabebe948 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን !!!

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኳን ደህና መጣህልን

  • @Hod-s2e
    @Hod-s2e 2 หลายเดือนก่อน +3

    kalehiwetn Yasemaln

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ትምህርቱ በኦሮምኛም ብተረጎም በጣም ብዙ የምድን ነብስ አለ እግዝያብሔር ይርዳን እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ጋር

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መካሪ መምህር ሰለሰጠን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜንንንንንን

  • @WerkeRegasa
    @WerkeRegasa 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Janette-e7j
    @Janette-e7j 2 หลายเดือนก่อน

    በጸሎታች አስቡኝ እህቶች ውድሞች መምህራችን በጸሎት አስብኝ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የኝ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርየ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚኣብሔር ከነቤተሶቦችህ ይባርክህ ይጠብቅህ ፈጣሪ ❤❤❤

  • @adiniguse4615
    @adiniguse4615 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቡሽዬ መዳንያለም በጥበብ በሞገሥ ያሣድግ እድግበል አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinashmitiku7470
    @zinashmitiku7470 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄንን ሰሞን ከአሰሪዎቼ ቤተሰብ አንድ ሰው ታሞ በኦስፒታል ነው ያለውት እግዚአብሔር ይመስገን እኔም መጀመሪያ ቀን እንዴት ነው ስግደቴን ፀሎቴን የማደርገው ብዬ ነበር ሳስበው እግዚአብሔር በሁሉ ቦታ ጠብቆኛል ከእኔ ጋር ነው እኔም በሁሉም ቦታ መስገድ መፆም መፀለይ እንዳለብኝ እግዚአብሔር ድፍረት ሆኖልኝ እዛው ተግባራዊ ክርስትናዬን ቀጥያለው እድበረታ ወለተ አማኑኤል ብላቹ አስቡኝ

  • @ferehwottekle6171
    @ferehwottekle6171 2 หลายเดือนก่อน

    አግዛቤሔር ያሳድግህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helenburgess2401
    @helenburgess2401 2 หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ። እህተ መልአክ ከነቤትሰቡዋ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ ብዙ ፈተና አለብኝ ❤

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s 2 หลายเดือนก่อน

    መምህርየ በምን ልግለዖህ የውነት እድመ ከጣና ያድልህባንተ ትምርት ሰው ለመቀር እይሞከርኩ ነው የሀይለ ማርያም በትሰብ ብላቺሁ በዖእሎት አስቡኝ እውነት

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ዛሬ በጣም አስተማሪ ልዩ ውይይት ነበር እግዚአብሔር አምላክ እንድናስተውል ሰምተን ፍሬ እንድናፋራ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 2 หลายเดือนก่อน

    እግዝያብሔር ያሳድግህ በቤቱ ያሳድግህ ጣፈጭ እድግ በል

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦች አማ ፍቅር ትጠብቅልን አሀታችን አንካን ማርያም ማረችሽ ልጆቻችሁን አግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግላችሁ
    መንፈሳዊ ህይወት አግዚአብሔር የምናገኝበት አራሳችንን የምንገራበት የምንማርበት ቃሉ የምንሰማበተ የምናስተዉልበት ነዉ
    ዳቢሎስን ድል የምንነሳበት ነዉ በጣም መጠናከር ያስፈልጋል አግዚአብሔር ሀይላችን ጉልበታችን ሁሉ ነገራችን ነዉ በእምነት አግዚአብሔር ያፅናን
    ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን

  • @AndnetHailemariam
    @AndnetHailemariam 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነውን ለመተግበር ፈጣሪ ይርዳን ከስንፍና ያውጣን አሜን❤

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መምህራችን ቃላህወት የሰማልን ዬኔ ውድ❤❤❤❤ ዝማሬ መልዕክት የሰማልን

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij หลายเดือนก่อน

    መምህር የዛሬው ይለያል ለሂወታችን የሚጠቅመን ትምህርት 😢😢

  • @MarkosWeecha
    @MarkosWeecha 2 หลายเดือนก่อน

    ደካማ እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ብርሐን ብላችሁ

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 2 หลายเดือนก่อน

    😢Weye endet des yelale offf temesegen EGEZEYABHERE Bebeto Yasadegelen Elelelele Zemare Melakiten Yasemalen Babaye Endet Des Yelale Teweledachen Yetebareki YehoneLin

  • @ብሌንእራያእራዮማ
    @ብሌንእራያእራዮማ 2 หลายเดือนก่อน

    ትላትና አልፎኝ ነበር አሁን ቤቴን እያፀዳሁ ተመስጨ ማን ይግባ ማን ይዉጣ ሳይታወቀኝ አለቀ የኔ ዉድ መምህር ቃለሒወት ያስማልን የኔ እቁ ጌታሆይ እምስማዉን በልቦናየ አሳድርልኝ የኔ ወዳጂ ቅዱስ ገብርኤል እርዳኝ ወለተ ገብርኤል በፆሎት አስቡኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫ መልካም ትምህርት ቀስመናል ከደዋዮች ወለተ ማርያም እህተማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡን በጣም ችግር ለይ ነን ትናንት መረጋጋት ስላልቻልኩ በተፈጠረው ነገር ዛሬ ነዉ የሰማሁት ብዙ ተምረናል በደዋዮች እናመሰግናለን

  • @ElshadayTsegaye-s3f
    @ElshadayTsegaye-s3f หลายเดือนก่อน

    እስቲ የመምህር ተማሪዎች የሆንና የሌላ እምነት ተከታይ ሆነን ትምርቱን የምናዳምጥ ላይክ ሰብስክራይብ እናድርግ በጣም ይሄ ትምህርት የሚያስፈልጋቸው ሰዎች አሉ

  • @Janette-e7j
    @Janette-e7j 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሽ እህቴ ብርች ቤሩት ያልሽ እህታችን ሌሎችንም እዳች ይመልሳችው ብተለያይ ሱስውስጥ ያሉትን 😢😢😢 ተመስገን❤❤❤❤

  • @mal4048
    @mal4048 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንን እመብረሃን ይጠብቅልን ከነቤተሰቦቹ ከፍ አይካቹው አሜን

  • @YidnekachewMulugeta
    @YidnekachewMulugeta 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን ልጃችን እደግ በል

  • @ysrx8655
    @ysrx8655 2 หลายเดือนก่อน

    Sagalee jireenya isiin haa dhagesisu Barsisa keenya bara tajajila keessan Waaqayyoo isniif haa ebbisuu amen

  • @ElyaisElyais-yt1fl
    @ElyaisElyais-yt1fl 2 หลายเดือนก่อน +13

    ቤተስቦቼ በመቤት በላቹ ፀጌማሪያም ብላቹ በፀሉት አስቡኚ 🥹🥹🥹🤲🤲🤲አደራ በመቤቴ

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 หลายเดือนก่อน +1

      Egzuabhier yasbsh

    • @ElyaisElyais-yt1fl
      @ElyaisElyais-yt1fl 2 หลายเดือนก่อน

      @ አሚን አሚን

    • @hanaezzet4490
      @hanaezzet4490 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያሰብሽ እህት

    • @ElyaisElyais-yt1fl
      @ElyaisElyais-yt1fl 2 หลายเดือนก่อน

      @@hanaezzet4490 አሚን🤲🤲🤲

    • @ElyaisElyais-yt1fl
      @ElyaisElyais-yt1fl 2 หลายเดือนก่อน

      @@hanaezzet4490 አሜን 🤲🤲

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ገጠመኝ በተለይ ለወላድ ምርጥ ነው ።

  • @helentadese2050
    @helentadese2050 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @MaryamHaddad-z4l
    @MaryamHaddad-z4l 2 หลายเดือนก่อน

    መምህርእንኳደህናመጣህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GauVizhz
    @GauVizhz 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚእግዚአብሄር ያሳድግልን

  • @belneg9862
    @belneg9862 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you❤❤❤

  • @Yordi-i3w
    @Yordi-i3w 2 หลายเดือนก่อน

    fetari betebebena be mogese yasadegelehe

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 2 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ታስበን

  • @meri-m5m
    @meri-m5m 2 หลายเดือนก่อน +1

    Uganda yalshiw felgashalew xafiligh selkishin eshi haftey

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 2 หลายเดือนก่อน

    Ame Ame ❤❤❤❤❤❤

  • @SemenesheAbebe
    @SemenesheAbebe 12 วันที่ผ่านมา

    መምሕሰላም ነሕ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል የዛሬዉ ትምርት

  • @TAlqhtan
    @TAlqhtan 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤🌿🌿🌿

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዛሬኮ ወረሃ ፂጌ መጨረሻ ነው እእኳን አደረሳችሁ❤

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 2 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን አሜን

    • @fikrutadesse7659
      @fikrutadesse7659 2 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻ ላይ የተናገረችው እህት በተለይ አባቶች የሚያደርጉት የማይሆን ነገር እነሱን እንጂ ቤተክርስቲያንን ስለማይወከል ከቤተክርስቲያን ሳንርቅ እነዛን አባቶች ቶሎ በመሸሸ የክርስትና ሂወታችንን እግዚአብሔር እንዳጠነክርልን መፀለይ

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 2 หลายเดือนก่อน +2

    selkh ayseram degageme mokerkut

  • @gebeya8883
    @gebeya8883 2 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ሚካኤል ነኝ በፀሉት አስቡኝ

  • @MeseretYai
    @MeseretYai 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zamedkeraan4859
    @zamedkeraan4859 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulusewNiguse
    @MulusewNiguse 2 หลายเดือนก่อน +2

    🥰

  • @AzebMogos
    @AzebMogos หลายเดือนก่อน

    Ene gan memhrye meche newo mageh bawerahi please 🙏

  • @FikkyFikkyy
    @FikkyFikkyy 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 หลายเดือนก่อน +1

    ✅ደዋይ ወድማችን በእዉነት ከናተ ቡዙ ነገር ተምረናን 🌾እመቤቴ ትጠብቃቹሁ✅🌾

  • @Abrham77
    @Abrham77 2 หลายเดือนก่อน

    የገባችሁ መንፈሳዊ ውጊያን አስተምሩኝ በጣም ተቸግሪያለሁኝ እህት ወንድሞቼ ስለ ናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በላችሁ

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
    @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 2 หลายเดือนก่อน +5

    መምህርዬ እባክህ የመቁረቢያ ልብስ እፍልጋለው እዳልገዛ ሳንቲሙ የለኝም ለመጀመሪያ ጊዜ ንስሃ ጨርሼ ያለውት ፅበል ቦታነኝ ካላቹ እምትረዱኝ ለልብሱ ያለውበትን ፅበል ቦታ እነግራቹሃለሁ በዙህ ሳምንት መጨረሻ እወስዳለሁ ብያለው ባገኝ ማቁረቢያ ልብሱን

    • @Tsi541
      @Tsi541 2 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ቢሮ ሄደሽ ለምን አታወሪውም❤

    • @hanayimer908
      @hanayimer908 2 หลายเดือนก่อน +2

      Yesilke kuter lakilegn.

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Tsi541ደውዬ የለንም አሉኝም ቅዳሜ ደውዬ

    • @EyAb-em1li
      @EyAb-em1li 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ ስልክ ቁጥርሽን ላኪልኝ እኔ እገዛልሻለው