‘አጥፍቻለሁ’ እባክህ ይቅርታ አድርግልኝ! ለእንግሊዝ ፖሊስ በመክሰሴ ተፀፅቻለሁ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding #Affiliate-Marketing #Cars

ความคิดเห็น • 2K

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว +56

    እንደዉም አባትየዉ ደግ ነዉ ሶሻል ወርከሮች ቢወስዱዋት እዚህ ተበላሽታ ነበር ምትቀረዉ ሀገር መመለሱዋም ጥሩ ነዉ አባትየዉ በድጋሚ እደግመዋለሁ ጥሩ ሰዉ ነዉ ልጁንም እዚህ ማምጣቱ ብዙ ታሪክ አለ ሀገር ወልደዉ እዚ እየመጡ ዞር ብለዉ ማያዩ አሁን ከተጸጸተች ግን ብትመጣ አባትዋ ይቅር ቢላት ጥሩ ነበር እንደዉም ሀገር ተዉልደዉ አድገዉ የመጡ ልጆች እኮ ብልጥና ጥንቁቅ ናቸዉ ያዉ እናትዋ ካጠገብዋ ስለሌለች ይሆናል

    • @zenebechtigistu5059
      @zenebechtigistu5059 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ብለሻል እሩታ ጭራሽ ልጅቶ ከውጭ ነው ምክር ምሰማው ጭራሽ ተመልሳም ብትሄድ መብትሽ ተጠቀሚበት ይላታል ገና ሳታድግ ቴክኖሎጂ ብላ እርር ያለች ሲሰጣት ደግሞ ወንድ ምትይዝበት ለማንኛውም ልቦና ይስጣት

    • @soliyanatadesse96
      @soliyanatadesse96 2 ปีที่แล้ว

      Ritaye ename abateyewen beetam new yemadenkew ename England new yemenorew hegune awekewalew yeljewa tefate new He is wonderful father

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ 2 ปีที่แล้ว

      Exactly

    • @user-db7xm5qo8l
      @user-db7xm5qo8l 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል እህት እኔም ያንቺን ሀሳብ ነው የምጋራው ያውም የእንግሊዝ ፖሊስ የያዘው እረ እብደት አደል ከዚ ጉድ ይጠብቅን አባትየው ግን ምርጥ አባት ነው

    • @helengirmay8357
      @helengirmay8357 2 หลายเดือนก่อน

      Betam yehana geza ertira belo new case yesetew senete aregaew yehonal eko betam true abate yenatewa lej nat balge besewa birr yebelale besewa werket endesetute telalche era wedeza

  • @meskilove4227
    @meskilove4227 2 ปีที่แล้ว +48

    ወንድሜ እኔም የ2 ሴቶች ልጆች እናት ነኝ የምኖረው USA ነው ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም እረዳሀለሁ በውጪው ሀገር ያሳለፍከውን እንደሰማሁት ቀላል አይደለም ልጅህ እንደተናገረችው እግዚአብሔር ሸፍኖሀል እንጂ እስርቤት ያስገቡህ ነበር አሁን የምልህ እንደኔ ሀሳብ ልጅህን ባለችበት ሀገር ኢትዮጵያ እርዳት ባቅምህ ኢትዮጵያ ትማር ትምህርቶን እናቶ ጋ ሆና ትደግ የወደፊቱን እግዚአብሔር ያውቃል Tefategha ነች ግን ይቅር በላት ልጅነትም ስላለባት ነው መልካም አባት ነህ ለማስተማር ወዳንተ ማምጣትህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +308

    ይድረስ ለቤቲ አባት ለአቶ ሄኖክ እንደምን አለህ ከነ መላው ቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድም አለም
    ወጣትነትን ለአንተ አልነግርህም አልፈህበታል በልጅህ የደረሰብህ ነገር ከባድ ቢሆናል ግን የአብራክህ ክፋይ ናት አንድ ጣትህን ቆርጠህ አትጥለውም ይቅርታዋን ተቀበላት የኔ ወንድም አትጨክን እባክህ በልጆችህ ይዤሀዠለሁ 🙏

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 2 ปีที่แล้ว +17

      የሱስ ህይወት የንግሊዝ አገር እኮ እንዴ ወንጀል ከሰራሽ በጣም ከባድ ነው

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 2 ปีที่แล้ว +12

      @@user-xc9gd2el6v ትክክል ብለሀል ወንድሜ በዛላይ እሱ ቤተሰብ የመሰረተ ከሆነ ለልጅቷ መመለስ እሱብቻ ሳይሆን የቤተሰቡ ፍቃደኝነት ያስፈልጋል :ብቻ ህጉንም ሆነ ኑሮውን የሚኖረው ያውቀዋል አስተያየት መስጠትና መፍረድ ቀላልነው በተለይ ለአበሻ

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 2 ปีที่แล้ว +17

      @@bonne.annee.2023 በጣም እድሉን እንድትጠቀምበት አመቻቸላት ።ችግሩ የ አባትዬው ሳይሆን የልጅቱ ነው
      አባትን ሚያክል ነገር ፓሊስ መጥራት በጣም ከባድ ነው ።
      አባትዬው ጥሩ አባት ነው ።አብዛኛውን ከኢትዮጵያ የሚመጡ ሰዎች ልጅ አለን ብለው አያስሞሉም
      ምክንያቱም ልጅ ሲኖርህና ሲንግል ሆነህ ዩናይትድ ኪንግደም ላይ ወረቀት ማግኘት ከባድ ነው
      እኔም በሱ ቦታ ብሆን ማደርገው ይሄን ነው።
      UK ስለምኖር ህጉን አውቃዋለው

    • @user-fu2vm1fv8w
      @user-fu2vm1fv8w 2 ปีที่แล้ว +3

      @@user-xc9gd2el6v በትክክል💯

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 2 ปีที่แล้ว +40

    ለልጄ ብላችሁ ዋጋ የምትከፍሉ እናቶች እግዚአብሔር ከመጥፎ መርዝ ከሚያጉርሱ የባል ቤተሰቦች ፈጣሪ ይሰውራችሁ
    የተባረከ የባል ቤተሰብ የገጠማችሁ ሳትውሉ ሳታድሩ የሚገባቸውን ክብር ስጡ አብዛታችሁ አመስግኗቸው

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 ปีที่แล้ว +68

    ከልጂነት እስከዉቀት መከራን የምትጋፈጥ እናት ብቻ ነች ስም አነሳት እምዬ😭😭

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 2 ปีที่แล้ว +176

    እባክህ ልጆች ያጠፍሉ ይቅርታ አድርግላት ይህ እድሜ መጥፎ ነው እራስዎን ብታጠፍ ይቆጭሀል እባክህ እናትዎም ስላንተ ዎጋከፍላለች እባክህ ነገ ትክስሀለች

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 2 ปีที่แล้ว +201

    አባት አንተ ልክነህ እንግልዝ አገር በገዛ ልጆቻችን መቅጣት አይቻልም አሁን ግን አባክህን ይቅርታ አርግላት ድንግል ማርያም ልብህን ታራራው

    • @sifiryodit6097
      @sifiryodit6097 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @fikirtehalego8440
      @fikirtehalego8440 2 ปีที่แล้ว +9

      ተቃጥሎ ነው እኔም ደርሶብኛልና እሶ ብትጠፋ ንሮ እሱ ነው ትሉ ነበር ግን ወሬ አታበዝ። እሱ ያቃል እኔ ምን እንደደረሰብኝ አኔ ነኘ የማውቀው ተይ ባክሽ ባንቺ አይን አደለም እሶ ከዚ በሆሏ ሰው አትሆንም እሶ እዟው ትማርልሽ

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 2 ปีที่แล้ว

      @@fikirtehalego8440 ልክ ነሽ

    • @ወጊድይሁዳ
      @ወጊድይሁዳ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fikirtehalego8440 ኢትዮጵያ ከላካት ቦኋላ ለምን ኣይረዳትም?????
      ቀሪ ልጆቹን ለምን በስርኣቱ ኣያስተምርም????
      የግድ እንግሊዝ ይውሰዳት ያለ ሰው የለም።
      የትምህርት ወረቀትዋን ለምን ኣይልክላትም???
      በቀል ከሆነ ልጅትዋ የኣብራኩ ክፋይ ናት። ልጅን ተበቅሎ የት ሊደረስ????
      ሳስበው ኣውሬ ይመስለኛል።
      የይቅርታ ልብ ያልታደለ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว +5

      @@fikirtehalego8440 እንዴ 4አመት እኮ እውቀት ዋን የለም ሀገር ምትማረው ከባድ ነው ይቺ ልጅ ከአሁን በሃላ ሀገር ብትኖር የእናትዋ እጣ ፋንታ ነው ምትወድቀው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +409

    ልጅት በጣም አጥፍታለች እስከ #መታሰር ልታደርሰው ነበር በውጭ የምንኖር ወላጆች ጭንቀታችን ይሄ ነው ልጆቹ ሲጎረምሱ ከሌላ ዜጎች ጋር ሲውሉ ወላጅን ይንቃሉ ወላጅ ላይ ያድማሉ ግን በተዘዋዋሪ የራሳቸውን ህይወት እንደሚያበላሹ አያውቁትም የነሱ ህግ ልጅና ወላጅን አለያይቶ ልጆቹን #ጌይ እና #ሌዝብያን ማድረግ ነው :::

    • @rahmamohammad8074
      @rahmamohammad8074 2 ปีที่แล้ว +5

      በትክክል

    • @hjshsfueh6305
      @hjshsfueh6305 2 ปีที่แล้ว +4

      አኮ👍

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል

    • @user-tj9rl1fm6g
      @user-tj9rl1fm6g 2 ปีที่แล้ว +5

      እዉነት ነዉ

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 2 ปีที่แล้ว +10

      ትክክል ነገር ግን አሰተዳደጋችን የወስዋል ባጥቃላየ ገን እግዝያብሔር የጥብቅልን

  • @የሰውሰው
    @የሰውሰው 2 ปีที่แล้ว +33

    አሁን ይህች ልጅ ተስፋ ሰጪ የሆነ ነገር ያስፈልጋታል ስለዚህ የስነ ልቦና እንዲሁም ወደ ቤተ ክርስቲያን ውሰጂአት የእግዚአብሔርን ተስፋ እምነት ፍቅርን ትቀበል አይዞሽ ድንግል ማርያም ታበርታሽ

    • @geremew8763
      @geremew8763 2 ปีที่แล้ว

      Tekekle, yenam hasabe endeth new.

  • @sd-hg9uw
    @sd-hg9uw 2 ปีที่แล้ว +15

    አባትዋ ምንም ጥፋት አላረገም ኢዲያውም መልካም ሰው ነዉ ልጂቷ ወጣ ያለች ነገር ናት ሌላ ነገር ሳትገባ መመለስዎ እናትየው ደስ ሊላት ይገባል እቺን ትንሽ ብትቆይ አስከፊ በሆነ ነገር ትገኝ ነበር እስከ ሂወት ማጣትም አለ እዛ አገር ነኝ ያለሁ ብዙ ነገር እያየን ነዉ አባትየዉ ግን ባደረገው ትግስት በጣም መመስገን የሚገባው ነው .የፖሊሲ ሪከርድ ያደረገችለት ቀላል አይደለም ክደት ነው የፈጸመችበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 2 ปีที่แล้ว

      Ethiopia Hzeb lfrde yfxnal abt betam baszn enzhu aycknm

  • @selamawitbirhanu9925
    @selamawitbirhanu9925 2 ปีที่แล้ว +340

    አንድ ነገር ማወቅ ያለባችሁ እንግሊዝ ሀገር ለአባቷ ፖሊስ ከጠራች በጣም ከባድ ነው ለአባቷ በዛ ላይ ወዶ ፈቅዶ ከኢትዮጵያ ያመጣት አባት ወዶ አይደለም የመለሳት አማራው ነው ስርአት ያስፈልጋል ለሁሉም እሱ በእሷ የተሰቃየውን ማን አየለት ከዚም በላይ ሳትበላሽ በጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መመለሱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው(ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ)

    • @Annamelese
      @Annamelese 2 ปีที่แล้ว +11

      Balege nat

    • @rehetmohammed6797
      @rehetmohammed6797 2 ปีที่แล้ว +31

      የትምህርት ማስረጃውን ልኮ ትምህርቷን ቢያስጀምራት አሪፍ ነበር ቅጣቱን ግን ትቀጣ በሰው ሀገር ሁሉም ነገር ከባድ ነው ለወላጅ

    • @sahowluhehod3742
      @sahowluhehod3742 2 ปีที่แล้ว +2

      Benatachu lege eko nech alemagenazeb new bakgeay nat menamen aybskeme eshi ye Engiliz menegestem eko legoch thebayacgew silewaet yaekale as hegari yhonu legochen bemastemare yemiyastekskelubet temerhrtbeat ale yawme bedenb eytenkebskebu selzh abatryew endemrnem adergo bimelesat yedhalsle alebelezieay heywetwa yebelashale

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 2 ปีที่แล้ว +40

      እውነት ብለሻል ወጪ አገር አመጠተሻቸው ህይወትሽን ሲኦል ያደረጉ ልጆችና እህቶች ቤቱ ይቁጠራቸው የደረሰበት ነው የሚረዳው ምድር ላይ ህይወትሽን ትርጉም አሳጥተው ነው የሚጥሉሽ እባካችሁ በአባትዬው ላይ አትፈረዱ

    • @wintakifle8418
      @wintakifle8418 2 ปีที่แล้ว +14

      I was going to say the same. It’s hard the minute your name passed on into the laws hand specially child related matter. How many people do we know they lost their kids not knowing the law.

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +80

    ምርጥ አባት ነው ያላት ልጅ ግን ከዳችው
    #እናት ልጅሽን በደንብ ምከሪ #ቤተክርስቲያን ውሰጃት መንፈሳዊ ነገር አስተምርያት እኛ እንኳን በውጪ አገር እየኖርን የጎረመሱ ልጆቻችንን በመንፈሳዊ ትምህርት ነው የያዝናቸው #የእግዚአብሔርን ቃል ስታውቅ በደንብ ትረጋጋለች ...... አባትም ይቅር ይላታል

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm 2 ปีที่แล้ว

      @African Tour min malete new ya lejenet new eswam eswem alkade wesedate sele weche nuro tawekalhe belejoche yemeta case kelal adelem

    • @Eritreana1991
      @Eritreana1991 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት እንደዚህ ትላለህ ሲጀምር ጀምሮ ጥሩ አባታ ይደለም የመጀመሪያ ክፍል ስማው part 1

    • @asterasnake6777
      @asterasnake6777 2 ปีที่แล้ว

      He is not he have to give her another chance

    • @mimideribaa2979
      @mimideribaa2979 2 ปีที่แล้ว +1

      አዚ እንዴት ነሸ እንኳን አደረሰሸ።
      አዎ ከመጀመሪያ እሰከመጨረሻ ከተከታተልሸው እውነት ነው ንግግርሸ አዎ መጀመሪያ መሰረቷ ነው ሌላው ይሄ ሰው የሚችለውን ሁሉ አረገላት አአአአ በውጭ ክሰሰሰሰ ከባድ ጎዳት አለው በወረቀትሸ ላይ አዎ መጀመሪያ ሁሉን ነገራት አአአአ ሰውየውን ተረጂ እናቷ እድሜ አደለም ብዙዙዙዙ ጠንካራ እናቶች አሉ ተከታትለው እችን እድሜ ልጆቻቸውን ያሳደጎ እናም እናቷ ባለቤትሸን አትውቀሺ መጀመሪያ ተግፃፀን የቤተክርሰቲያንን እውቀት አሰተምሪ እናም በሰው ሃገር ክሰ የሚባል ነገር እጀግ ከባድ ነው አዎ 3 አመት ትምህርት መፃፈ እንዴት እንዴት ይረሳል እናም እናም ውሸት ነው ያደገችበት ቋንቋ ባህል ነው እንኳን ሰቤት አመት ደረሳ መታ እረ ተይይይ እውነት አልሸ ታሰተካክላት እናም እሱም ይቅረታ ያድርግ ምኞታችን ነው በሰው ሃገር ወረቀቱ ምን እንደሆነበት አናቅም ደግሞ ሁለት ምላሰ ባትመጪ እሞታለው....በሌላው ጎን ውሰዳት እድሜው ከባድ ቢሆንም መሰረቷን አሁንም አሰተካክሉ መንፈሳዊ ትምህረት አሰተምሪ ባይ ነን
      አባቷም ይቅረ በላት የሆነብክ የደረሰብክ አንተ ታውቃለክ እናም ያልተነካ ነው ውሸትም አለበት እናም አባቷ እድል ሰጣት ግን በቃ ሚዲያ ሰለተመቸን እባካችሁ ተዎ

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Eritreana1991 ከመጀመርያው ጀምሮ ስለሰማሁት ነው ጥሩ አባት ነው ያልኩት በልጅነት ከሰራው ስህተት ስለተማረ ነው ሊያሳድግ የወሰዳት ከስህተቱ ባይማር ኖሮ እዛው ከእናትዋ ጋር እንድታድግ ይተዋት ነበር ብዙ ወንዶች የሚያደርጉት እንደዛ ነው

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 ปีที่แล้ว +5

    ሰውየው ትክክል ነው ልጂቱ በጣም የኢትዮጵያን ኑሩ በደንብ አውቃው ትቀጣ እናቲቱ ግን ቀለል አድርገሽ ነው ያየሽው የአባትየውን ህይወት እስክመጨረሻው አበላሽታበታለች እኮ ከባድ ነው እና እናቲቱ የልጂቱን ጥፍት ለመሸፍፈን ትሞክራለች እንግሊዝም ይሁን አሜሪካ ልጆች ፖሊስ ከጠሩብህ በጣም ችግር ነው ከባድም ነው የሰውየውን ችግርም መረዳት አለብሽ ችግሩ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የሚያውቀው ውጭ ሀገር የሚኖር ሰው ያውቀዋል

  • @selamawitkuma8744
    @selamawitkuma8744 2 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን ላከልሽ እንጅ ልጅቷ እንዳያያዟ ለአባትየው ብቻ ሳይሆን ለራሷም ከባድ ነገር ውስጥ ትጋባብሽ ነበር። እንደውም በጊዜ በመምጣቷ ደስ ሊልሽ ነው እሚገባው። ጠንክረሽ አስተምሪያት ከዛ ህይወት በደንብ ሲገባት ይወስዳታል

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 2 ปีที่แล้ว +25

    ውጭ ብቻ አይደለም ትምህርት እዛው ተርጋግታ ትማር።ነገም አባትዋን እስር ቤት ነው የምታሰገባው።ስንቶችናቸው በልጆቻቸው በእስር ቤት የሚማቅቁት።

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 2 ปีที่แล้ว +92

    ይሄሁሉ የችግር መሠረቱ የእናትና የአባት ስህተት ነው በኛ ጥፋት ልጆቻችን መከራ በሉ ያልወለዳቹ ተማሩ ትዳር የማይፀናበት ግዜ የልጆች መከራ ያሳዝነኛል የወንዶች እራስ ወዳድነት ሁሌም ሳስበው ይከፋኛል 😔🤕🤒😭😭😭😭😭

  • @Availablemf
    @Availablemf 2 ปีที่แล้ว +56

    አገር ቤት ሆኖ ሲናገሩ ቀላል ይመስላል. እናት ስለሆንሽ ነው እንጂ. እኛ ኣውሮፓ ውስጥ ልጅ ከቁጥጥር ውች ከሆነ የወላጅ ሂወት ጥቁር ሊስት አስገብተው የትም ቦታ ሰርተሽ እንዳትኖር ነው የሚያደርጉት. ልጅታ ደግሞ የራስዋ ስህተት ነው. አውሮፓ ፖሊስ ውስጥ መመዝገብ ከባድ ነው. እናትየው ያልተረዳችውነገር አለ. አባትየው ወዶ አይደለም ልጅታ መክሰስ ስለጀመረች ለሌሎችልጆች ልች በሳ ዓይን ነው የሚያዩት.

    • @rosatsige2537
      @rosatsige2537 2 ปีที่แล้ว +1

      100% agree 👍

    • @wawacio1207
      @wawacio1207 2 ปีที่แล้ว +3

      You said it well!!! Especially if you are registered with a regulatory body, one silly phone call would totally mess you up for life- no joke. However, the main issue rests with the child's mum and dad that resulted a broken family and as a consequence disastrous childhood for their child. Unfortunately the child is paying the price and hopefully things will turn out better for the sake of the child. Ayzon!!! Mum and dad need to realised, dad is remarried and am sure he doesn't want his new family distrubed as well. If you want to get help from the dad, you need to work well with him and his new family as well - avoid distrubtion as much as possible.

    • @aticho7216
      @aticho7216 2 ปีที่แล้ว +4

      የሚኖረው ብቻ የውጭ ሀገር ኑሮና ሰቆቃንየሚያቀው በተለይበልጅ በኩል ያለን መከራ እንዲህ በሚዲያ ወቶ እንደሚወራው ቀላል አይደለም እንደኔ ልጅት ራሷን በምትኖርበት ሀገርና system ውስጥ ማለማመድ ነው የውጩ ኑሮ ቀረ ማለት ህይወት አይቀጥልም አይደለም

    • @ሜና
      @ሜና 2 ปีที่แล้ว +1

      እዴ በጣም ውሰድ ይቅርታ አድርግ ይላሉ ከሰው ብላክ ሊስት ውስጥ አስገብታዋለች ምንያርጋት ኢትዮጵያ ያለ ሰው እደዚ ቀላል ይመስለዋል

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 2 ปีที่แล้ว

      Betam ethiopian yalu sewoch mechm ayredutim

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 2 ปีที่แล้ว +122

    የቤቲ አባት እርግጥ ነው ልጅቱ አጥፍታለች ጥሩ ሰራች ብለን አናበረታታም፣ ሆኖም ከታሪኩ በምናየው ልጅቱ የጤና ችግር እና የባህል ግጭት ተፅእኖ በፈጠረባት ጫና ተምታቶባት አሳዝናሐለች ቢሆንም አሁን ከበቂ በላይ የተቀጣች ይመስለኛል እባክህ ወንድሜ ሆይ ይቅርታ አድርግላት፡፡ እግዚአብሔርን የምታምን ከሆነ ሁላችንም በደለኞች ነንና እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን በምንለው አምላክ ፊት ቆሜ እኔም እናት ስለሆንኩ ነው እንድትራራላት የምለምንህ፡፡ የልጅቷ ህይወት ከዚህ በላይ እንዳይበላሽ ተጎድተህም ቢሆን እባክህን ወንድሜ ሆይ እራራላት ይህን በማድረግህ ደግሞ ወደፊት የምትደሰትበት እንጂ የምታዝንበት አይሆንብህም፡፡ ልጅቱም በቂ ትምህርት እንዳገኘች አምናለሁ፡፡

    • @danagetu6202
      @danagetu6202 2 ปีที่แล้ว +7

      እግዚአብሄር ሥለሚወደዉ ነዉ አባትዋ ያልታሠረዉ። የእንግሊዝ ፓሊሥ በህጻናት ቀልድ አያቅም። ተመልሣ ብትመጣም ታሣሥረዋለች። የንግሊዝን ህግ እሚያዉቅ ያዉቀዋል። ልጅቱ ተበላሽታለች እኔ ለንደን ነዉ ምኖረዉ እናም ይች በጓደኞቿ ምትመራ ብትመጣ ከቤቱ አሥወጥታ ነዉ ምትጥለዉ። አባት ለ3አመት ሞከረ ኢትዮጵያ አገሯ ነዉ እዛ ትኑር ትማር።

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 2 ปีที่แล้ว +4

      @@danagetu6202 በትክክል
      እኔም UK ነው የምናረው
      ህጋቸውን በጣም ከባድ ነው

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 2 ปีที่แล้ว +5

      እቺ ነገም ብትመጣ ከቤት ታሰወጣዋለች
      ስለዚህ እዛው ነው መረዳት ያለባት
      ባለጌ ጋጥወጥ ናት

    • @helenkidane5953
      @helenkidane5953 2 ปีที่แล้ว +1

      Eserbet yegbal kebad new

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-xc9gd2el6v ጨካኝ ክፋ ነሽ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርስ የሆናል

  • @solosheger5450
    @solosheger5450 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የምኖረው እንግሊዝ ሀገር ነው አንድ ወንድ ልጅ አለኝ ትምህርት በነፃ ነው ህክምና በነፃ ነው አንደዚህም ሆኖ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው በአባትየውም መፍረድ ከባድ ነው በልጅቷም መፍረድ ከባድ ነው የሆነው ሆኖ አባት ለልጁ ሲል መስዋዕትነት ከፍሎ በድጋሚ ቢወስዳትና የመማር አድሉን ቢሰጣት ጥሩ ምክንያቱም ይህች ልጅ የተወለደችው እና ያደገችው ኢትዮጵያ ስለሆነ የባህል ልዩነት ስላለ እባክህ ተረዳት።

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 2 ปีที่แล้ว +47

    የሚሻለው ገንዘብ እየላከላት ኢትዩጵያ ውስጥ ብትማር ጥሩ ዜጋ ትሆናለች በአሁን ሰዓት ልጅ ወጪ አገር ማሳደግ በሰቀቀን ማለቅ ነው

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 2 ปีที่แล้ว +10

    የአሁኑ ልጆች በጣም አስቸጋር ናቸዉ መዉለድም አያስመኝም፤ በጣም መልካም አባትነህ ክብር ይገባኸል!! ጨክኖባት ሳይሆን ከጥፋቷ እንድትማር ነዉ ልጅቷ ግን ባትመለስ ጥሩ ነዉ አንቺ ጋ ትሁን ከተመለሰች የበለጠ ትበላሻለች፤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +59

    የኔ እናት አይዞሺ እግዚአብሔር ነገሩን ሁሉ ያስተካክልልሺ የኔ እናት አይ የእናቶች እንባ

    • @romanfreed9745
      @romanfreed9745 2 ปีที่แล้ว +5

      እንዳንድ ወንዶች እርግማን ይሆኑና እናቶችን በልጆች ይበቀላሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

    • @dkdh3296
      @dkdh3296 2 ปีที่แล้ว +1

      ግን ሴቶች ለምን ትሳሳታላቹ እናንተ እኮ ባሎቻቹ የፈጠሯቹ ነው ሚመስላቹ ። ለአባት ለእናት አልሰማም ትሉና ትናንትና ያገኛቹትን ባል ትፎገራላቹ በመጀመሪያ ፈጣሪያቹን ፍሩ ከዚያ ወላጆቻቹን ፍሩ ( አክብሩ) አንቺ እኮ ፈጣሪሽን በትፈሪ እንደዚህ አትሆኚም ነበር ። ምክንያቱም በተሰቦቹ እና እሱ (ባልሽ) ለአንቺ ክብር የላቸውም ስለዚህ ዱባይ ከሄሽ በኋላ እሱን መፈለግ አነበርብሽም?? ትናንትና በድሎሽ ሄደ ከዚያ እሱን ለምን ይፈለጋል ። ሰው አይደል እንዴ ? ምንድነው እሱ ። አይሞትም ? አንቺ ችግር አለብሽ ተመርመሪ እንደኔ ሀሳብ ።

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 2 ปีที่แล้ว

      @@dkdh3296 ምክር እና ቡጢ ለሰጭዉ
      ቀላል ነዉ አሉ። እናቷ የ15 ዓመት ልጅ ነበረች እኮ ማመዛዘን እንኳን ኣትችልም በሰዉ መፍረድ ጥሩ አይደለም።

  • @ryzenfpzyt3312
    @ryzenfpzyt3312 2 ปีที่แล้ว +47

    ለቅሶውን ተይው እኛም የሚይዝልን ባገኘነንና ልጆቻችን ኢትዬጵያ ባደጉልን። የባሰ ችግር ውስጥ ከምትገባ ይርዳት አገር ቤት ይሻላል አንቺ ያዣት ቢያንስ ትምህርትዋን እስክትጨርስ።

    • @hrhtrhgnhfhr2527
      @hrhtrhgnhfhr2527 2 ปีที่แล้ว

      የልጂተን ፍላጎትእና የናቲቱን ንግግር መዝኒ ልብዋያለዉ እዛነዉ አካሏነዉ ኢትዮጵያ

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 2 ปีที่แล้ว +8

      የምትይው ትክክል ነው እህቴ ልጁቷ ምቾቱ ስለቀረባት ነው እናቲቱም በሷ ያልፍለኛል ብላ ነው አገር ማሳደግ የመሰለ ነገር የለም

    • @minty1188
      @minty1188 2 ปีที่แล้ว

      @@bonne.annee.2023 ትክክል

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 ปีที่แล้ว +3

      @@bonne.annee.2023 ትክክል እናይም አባትም ልጀትዋን እየተጠቀሙባት ነው 😔😔😔አፏን አዉን ቅቢ አድርጋ እዛ ስትሄድ አውቃ ፊቷን አራሰዋ መታ ፖሊስ ምትጠራ ነው ሚምስለኝ 😔😔ምልስ ኢትዮጵያ ይልከኝል ብላ በማስብ ትዝጋጃለች ልጅቷም ልክ እንደ እናትዋ ጮሌ ናት 😏😏

    • @helamtekeste6095
      @helamtekeste6095 2 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ ሴጣን የእስትራስት ትራፊ ሂወታ የእናታ አያሳዝንሽም ብልሽሽት አድርጎ ልጅታ በእናት አባት አላደገች ምን እድትሆን ነው የምትፉልጊው

  • @salaaj7501
    @salaaj7501 ปีที่แล้ว +3

    እኔም አባትዋ ብሆኔ እኔም እንደሱ ነው የምወሰነው
    አባት ትክክለኛ ወሳኔ ነው የወሰነው።
    አባት100%ትክክል ነው ። ወደዳቹም ጠላቹም ትክክለኛ ነው።
    ብትሄዲም ተምራ የምትጠቅም አይደለችም
    ምንም ትምህርት እንደማይገባት ከተናገራቹት ተረዲቻለው ኢትዮጵያ ትምህርት ላይ ጠነክረሺ ተምረሺ ወጤት አምጭና አሳይወና ይወሰዲሻል እዚህ ሐገር ቤት የልገባሺ ሄደሺ ሸክም ሰለምትሆኝ አሁን ኢትዮጵያ ወሰጥ ተወዳዳሪ ተማሪ ሁኝ ከዛ ቦሐላ ይወሰዲሻል።

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 ปีที่แล้ว +23

    ወይ ጉድ ውጭ ሀገር ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው አባቷ ትክክል ነው ለልጁ ብሎ ነው

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 ปีที่แล้ว +32

    እባክሽእህቴ አታልቅሽ በአባትየውምአትፍረጂ የሄደችው መጥፎ እድሜ ላይ ነው እንኳን ተመለሰች የስንቱ ሀበሻ ልጅ ተበላሽቷል አንቺ ጠንክረሽ እሷን ምከሪያት እግዚአብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @elroe6259
    @elroe6259 ปีที่แล้ว +13

    ልጅቷ እራሷ ቅን ነገር ናት ልጅነት ይዞዋት ነው ያጠፍችው እባክህ አባቷ ይቅር በላት ጌታ እየሱስ ይርዳቹ

  • @myethiopia2418
    @myethiopia2418 2 ปีที่แล้ว +22

    የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘኑኝ እናትና ልጅ አባቷ አቶ ሄኖክ እባክህን ይቅርታ አድርግላትና ውሰዳት😥

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 2 ปีที่แล้ว +46

    አገር ቤት ያለን ሰው እንዴት ማስረዳት እንደሚቻል ግራይገባል:: "የልጅን እድል አትዝጉ…” እየተባለ ስንቱ ባክኖ ቀረ😢😢ልጅቷ ሲጀምር ወደ እንግሊዝ መምጣት አልነበረባትም ምክንያቱም ልጅቷ የቅርብ ክትትል ያስፈልጋት ነበር

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 2 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ብለሻል ወጪ ሀገር መንግሥት ሰማይ እየመሰላቸው የስንቱን ሕይውት ከንቱ አድሮጎ አሰቀርቶአል

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm 2 ปีที่แล้ว +1

      Keweche akem senore ethio gebtew yemenore beteseb alewe ethio yemesel ager ale yerdate enate mekera church wesda tasdegate 18 tehedalech enate tehede tehede yenate fiker felga yehonal enate teregage yesew Leje wech selenore becha adelem sesegna bethones asebe

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 2 ปีที่แล้ว

      Kalachewem ye nuro cheger new yeteshale nuro endinorate. Abateyew lejun ethiopia hona bereda noro tiru neber gene ayeredam

    • @robageda2589
      @robageda2589 2 ปีที่แล้ว +1

      Please let enateyew negrut lejutu ezaw hagru yeshalatal abateyew tekekel new yaderegw lejtun memelesu endatemelese wede englith betechegrem

    • @meazareta6560
      @meazareta6560 ปีที่แล้ว

      ይቺ ልጅ ክፉ ደግ አይታለች እና ያንን መረጠችማለት ሁለቱንም ሀገር አይታዋለችእና እንግሊዝን መረጠች ስለዚህ በፊት ሳትሄድ ቢሆን ጥሩ ነበር አሁን ግን ያንን አይታለችና መሄድ ከማሰብ አታቆምምና አባቷ ይቅርታ አድርጎላት ይመለሰ ይቅር ይበላትና። ይውሰዳት ባይ ነኝ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 ปีที่แล้ว +27

    እናት ተብዬዋ ከቻልሽ ልጅሽን ይዘሽ ወደ ፀበል ይዘሻት ህጂ አባትዬው ትክክል ውሳኔ ነው የወሰነው ምክንያቱም እዚህ ውጭ ሀገር ልጅ ማሳደግ እጅግ እጅግ ከባድ ነው አልገባሽም።

    • @tyke6060
      @tyke6060 2 ปีที่แล้ว

      ባለጌ ነህ ይቅር ያላለ ይቅር አይባልም

    • @weynilove1293
      @weynilove1293 2 ปีที่แล้ว

      Wey gud agersh yshalshal yewuch nuro lelgoch metfo newu

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tyke6060 ስድብን ምን አመጣው ይህ ይቅር የማለት እና ያለ ማለት ጉዳይ አይደለም "ስድብ ከሰይጣን ነው"

    • @abebeagensa9996
      @abebeagensa9996 ปีที่แล้ว

      ወድመ ማስታሬቅነው ወይ ማጋጨት መጥፍ መፍስነው ይቅር ይበልክ

    • @ephremyitagesu6734
      @ephremyitagesu6734 ปีที่แล้ว

      Ante rash rebel hid

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 2 ปีที่แล้ว +94

    ልጅቷ ብትሳሳትም አይ እናት ስታሳዝን ህይወትሽን አላህ ይቀይርልሽ እናቲቱ በጣም ታዛዝናለች

    • @rahwahagos4581
      @rahwahagos4581 2 ปีที่แล้ว +2

      አትፍረጂ አባትዋ ያሳለፈው አታውቂም ልጅትዋ ገና ማቹርድ አይደለችም

    • @lioneljoaquim6975
      @lioneljoaquim6975 ปีที่แล้ว

      Sewera kalale new yesun heyat tabelashebataleh eser bet new heywetu mhersew

  • @user-vl2ry1cz8t
    @user-vl2ry1cz8t 2 ปีที่แล้ว +52

    እህት ልጅቷን እንግሊዝ ብቻ ላይ ትኩረት እንድታደርግ አታርጋ ጓደኞችሽ እንዳሉሽ ዝም ብላ ከሰባተኛ ክፍል ጀምሮ ትማር አባቷ በመቀየሯ እርግጠኛ ሲሆን ራሱ ይወስዳታል ከዛ ውጭ አስራስምንት ሲሞላት በራሷ ግዜ መሄድ ትችላለች እናንተ ተረጋጉ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 ปีที่แล้ว +2

      😏😏😏ለ ጥቅመኝ ሲት ምን ትምክርያልሽ አረ 😔😔በደንብ ስሚአት ልጅቷም ራሰዋ ጭሊለትን አስተማረቻውት.እዛ ውና እናት አቷጅኝም እኔ ኢትዮጵያ መምጣት ነው ብላ ካልቻት 😏😏😏ሱጅመር አካብደችው 1 ውይም 2 አመት 😏😏ለኖርችው ነው እንግሊዘአዎ ነኝ አለች 😏😏የ እናትዋ ብዙ ጫና ምታደርግባት ይመስላል 😏😏

    • @hassenshifa498
      @hassenshifa498 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ነው ሀሳባቹ ግን እርግጠኛ ነኝ ዳግም ስተት እደማሰራነው ተፀፅታለች በቂ ነው

    • @duressotesso3082
      @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +2

      ብዙ ችግር የመጣው እኮ ከናትየዋ ነው አስተዳደጉዋም ልሆን ይችላል አሁንም እኮ ልጅ ያጠፋል እያለች ታበረታታለች

    • @kidistkebede2020
      @kidistkebede2020 2 ปีที่แล้ว

      @@duressotesso3082 tadiyae sayatefa yadegae alae

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 2 ปีที่แล้ว +20

    የአዕምሮ እና የጤና ችግር ኖሮባት recover በማድረግ ላይ ያለች ልጅ ናት እኮ፤ ለምን በምንሰጠው አስተያየት እንጨክንባታለን። አባትየውን ማግባባት ነው የሚበጀው። መለወጥ የምትችል ልጅ ነች፣

    • @betelehemgetachew7629
      @betelehemgetachew7629 2 ปีที่แล้ว +5

      በጣም ትክክል ለምን ለመፍረድ እንድምንቸኩል አላቅም , ሲጀመር ልጁ ናት ምንም ታድርግ ምንም ታጥፋ የመቻል ግዴታ አለበት እንኳን የጤና ችግር ኖሮባት , ሲቀጥል እዛው አገር (እንግሊዝ) ብትውለድ ኖሮ እንዲም ባላደረግ ነበር ምክንያቱም ህጉን ያቀዋል :: ለማንኛውም ውደ ቀልብክ ተመልስ::

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥጋበኛ ቀመሰች ድሮም ደሀ ጥጋብ አይችልም። ልትከሰው ነበር በባዕድ ሀገር ልታስጠምደው የእናቷ ቢጤ ናት።

  • @hiwotmekonen8972
    @hiwotmekonen8972 2 ปีที่แล้ว +11

    አንቺ እናት ነሽ እውነትሽን ነው እሱን ደግሞ እሄኔ ማን ያውቃል ያሳለፈውን ደግሞም ክስ ማለት በእኛ ሀገር ምንም ማለት አይደለም በሰው አገር ደግሞ እግዚአብሔር ረደው እንጂ እድሜ ልክ እስር ቤት ይገባነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i 2 ปีที่แล้ว +25

    አባቷ ጥፋተኛ አይደለም ግን ይቅርታ ቢያደርግላት ለወደፊት ህይወቷ

  • @YoYo-cg6sk
    @YoYo-cg6sk 2 ปีที่แล้ว +145

    እኔ በ አባትዬው አልፈርድም፣ ስንቱ ወላጅ ነው ልጄን አስተምራለሁ ህይወታቸውን እለውጣለሁ ብሎ ልክ እዚህ ውጪ ሀገር ካመጡዋቸው በሗላ ወላጆቻቸው ላይ በማመፅ ብሎም ለ ፖሊስ አሳልፎ በመስጠት የስንቱ ወላጅ ህይወት ተበላሽቷል፣ እናትም እንደ እናት ማልቀስሽ መናደድሽ መቆጭትሽ ልክ ሊሆን ይችላል ፣ ነገር ግን ልጅ አባቷን በከሰ ሰችበት ሰአት የሱስ ህይወት ተበላሽቶ ቢሆን? ምናልባት አሁን የምለውን ነገር ለመረዳት እናት እራስሽ ውጪ ሀገር ሄደሽ ኑረሽ ካላየሽ ልትረጅው አትችይም ፣ ውጪ ሀገር በፖሊስ መክሰስ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ቀላል አይደለም ህይወትሽን ነው የሚያበላሸው።

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 2 ปีที่แล้ว +12

      ትክክል ። እንግሊዝ ሲባል ገነት ይመስላቸዋል።

    • @hirut7396
      @hirut7396 2 ปีที่แล้ว +10

      ተባረክ ልክ ነህ ወላጆቻቸውን ስንቶቹ ናቸው በፖሊስ እሚያሲዙት እኔ በአባትየው አልፈርድም በአውሮፖ ኑሮ ስንት ተስቃይቶ ነው እሚያስተምረው ነገ ስው ትሆናለች ብሎ ፖሊስ ስታመጣበት እንደኔ በጣም ያናድዳል እኛ ቤተስቦቻችን ቢመቱን ቢቆጡን መልስ እንካን እንመልስምበውጪ እሚያድጉ ግን ከባህላችን ከስርአት ውጪ ሆነው ነው እሚያድጉት ያባትየውንም ምክንያት ብንስማ መልካምነው

    • @sabaabebeeshetie7310
      @sabaabebeeshetie7310 2 ปีที่แล้ว +1

      Be Abateyewim be Enatiyewim bedenb eferdalehu!!! Lijito ahun lalechibet huneta yebekachiw be enesu tifat new!!! So minim bitatefa hi has to give her a chance. Lijito ye senelibona balemuya tasefeligatal! Kelijineto jemiro betammm tegodetalech!

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል የ ኢትዮጵያ ባህል በ ህግ ትደባልቃለች 😏😏ደሞ ተችግርኩ እያለች ሊላ መውለድ 😏😏😏1 ልጅም ስጋ ነው በ ስንስራት ናሳድግ ተቸግሮ 😏😏ቁአንቁአ ሳታውቅ ውንድ ልመያዝ ሮጠች እናት ብታስትምራት 😏😏😏ስለ ውንድ ያላትን ምክር ይስጠቻት አይምስልም ዕድልሽን ሞክሪ ነው 😏😏😏ምቼስ አባት ተብይ የ ኡላችንን ቢአንብ የበለጠ የ አንግሊዝን ሕግ ይርዳል አሷንም ከ መውስዱ ብፈት ምቀምቅ ውስጥ ነው ሚግባው.😏😏😏

    • @selams549
      @selams549 2 ปีที่แล้ว +1

      Tebark. Appreciated for saying that. I know the mom doesn’t understand what it mean to press charge on domestic violence by her daughter. Sorry for the father. He must gone through hell. Daughter will realize one day what she did to her dad but will be too late.

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 2 ปีที่แล้ว +21

    አባቷ ተናዶባት ነው ትንሽ ትቀጣ ብሎ ነው እንጅ ጨክኖባት አይደለም ሁለተኛ እንዳይለመዳት ፈልጎ ነው

  • @danieltaffera5183
    @danieltaffera5183 2 ปีที่แล้ว +3

    መልዕክት ለአባቷ !! እባክህ ሁላችንን የሴት ልጆች አባትነን ሊሳሳቱ ይችላሉና እባክህ ! እባክህ ! ይቅርታን አትንፈግ !! እድሜያቸው አደገኛ ነው እባክህን ይቅርታ አድርግላት !! ነገ ስው ሆና የልጅነቷን ታደርጋለች !! አንድ ነገር ላሳውቅህ በእውነት ይህን ዕድል ካልተጠቀምክበት ይፀፀትካል ሁሉ ነገር አላፊ ነውና ። እባክህን !!

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ እናት 😥😥😥😥እግዚአብሔር ይርዳሽ የልጅቷ አባት እባክህ በልጅህ አትጨክን ብከብድህም እባክህ የምትኮራባት ልጅ የምትሆንልህ ይመስልኛል በሕይወት በሙሉ እንዳትፀፀት እባክህ እርዳት መምታመልከው አምላክ 🙏🙏😥😥

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth1 2 ปีที่แล้ว +15

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን የቤተሰብ ታሪክ ነው፡፡ አባትየው አንድ እንድል ቢሰጣት ጥሩ ይመስለኛል፡፡ ማንኛችንም ቢሆን በዛን እድሜ ስህተትቹ ቢለያዩም የሰራነው ስህተት አለ፡፡ በአጋጣሚ ሁሉን ነገር በግዜው ደርሶ አክሽፎታል ግን ቀሪው ህይወትዋ ተበላሽቶ ከሚቀር አንድ እድል ስጥቶ ቢያስተካክልላት መልካም ነው፡፡ ይህ እድሜ ውሳኝ የእድሜ ዘመን ላይ ስለሆነ መርዳት የሚችል ከሆነ ቢረዳት መልካም ነው፡፡

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm 2 ปีที่แล้ว

      Ethio hona timare yerdate bezewe eze teweldew eza gebtew yemaralew tatena confused ataderge enete befiker yeza abate mature sethone yewesdal enate tergage lejetwan gera atagabe

    • @tadaseeth1
      @tadaseeth1 2 ปีที่แล้ว

      @@EM-jm3xm
      ይህንንም ሃሳብ የተቀደሰ ሃሳብ ነው ዋናው ልጅትዋ በትምሀርትዋ በርትታ ሯስዋን የምትችልበት ሁኔታ መመቻቸቱ ነው ፡፡ እንግሊዝ አገር ስለተማረች ሁሌም እድሏ መላካም ነው ማለት አይደለም ፡፡ ዛሬ በአውሮፓ እና አሜሪካ ስንት የአበሻ ልጆች ናቸው በውጣትነት እድሜያቸው በሃሺሽ ውስጥ ተደብቀው ለጎዳና ህይውት የተዳረጉት እና የሚረዳት ከሆነ የትም ሆነ የትም መማሯ ነው የሚፈለገው፡፡ የኔ ሃሳብ አንድ እድል እንዲሰጣት ብቻ ነው የተምኘሁላት፡፡

    • @Bettyafro
      @Bettyafro 2 ปีที่แล้ว

      @@EM-jm3xm እናትየዉ በጣም ትገርማለች ልጅዋን ለመርዳት ምንም አልሞከረችም ስትወለድ ጀምሮ ethio keyetegnawemem bota yeteshale tmrhert ale gen enatewa eza endethon atfelgem

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว +126

    እናት ማን እንደ እናት እውነት ነው እናት ለልጅዋ ጉልበትዋ ትስጣለች

    • @fikirtehalego8440
      @fikirtehalego8440 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ተቀጣሁ ብዬ ለሷ ስሞት ገደ
      ለችኝ አንቺስ ሌላ ወልደሽ ነው እኔ ግን ለሶ መቼ ገላኝ ነው ግን ለሷ ይመቻት ብዬ ለቅቃታለሁ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว

      @@fikirtehalego8440 ማለት

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 2 ปีที่แล้ว +1

      አባትም ተገቢውን አድትጎል ልጅቷ በልጅነት ፈንድታ ከእስፖኒሽ ጋር ገጥማ ፖሊስ እስከመጥራ ደርሳለች እ/ር ነው የታደገው ስለዚህ ያለው ምርጫ ገንዘብ እየላኩ ማስተማር ነው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 ปีที่แล้ว

      @@mekuanent8744 አዎ እደዛ ይሻላል ጉራምስና አስቸጋራ ነው

  • @bttub1100
    @bttub1100 2 ปีที่แล้ว +30

    ለንደን ውስጥ እንኩዋን ልጅህን መተህ ቀርቶ የልጆች መብት ብለው ወላጆችን ያሰቃያሉ ለዚህ ነው ስርአት አልባ ሆነው የሚያድጉት

    • @onelovehabeshal7934
      @onelovehabeshal7934 ปีที่แล้ว

      ስርዐት አልባ ስለሆኑ ነዋ በባብህር በበረሀ ብለን አነሱ ጋር ለመሆን የምንሟሟተው ምስጋና ቢስ አትሁኑ ይልቅ ተማሩ ከነሱ ገንዘብ ብቻ አትሰብስቡ

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 2 ปีที่แล้ว +11

    ልጆች ወላጆቻቸው ላይ ፖሊስ መጥራት ማለት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ውጪ ያለ ስው ያውቀዋል!! አባትየው ግን ጥሩ አባት ባይሆን ከመጀመሪያም አይወስዳትም!

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 2 ปีที่แล้ว +51

    በቃ የራሷን ህይወት እዚሁ ትኑር ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ አሪፍ ትምህርት አለ በቃ እዛ ብቻ አሪፍ ኑሮ እንዳለ አትቅረጪባት እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክልላት

    • @meronsolomon8629
      @meronsolomon8629 2 ปีที่แล้ว +1

      yetimihrt bet melkekiya alik ale eko new milut

    • @user-hy1xt8du4c
      @user-hy1xt8du4c 2 ปีที่แล้ว +5

      አላዳመጥሽም አልተረዳሽም!

    • @tyke6060
      @tyke6060 2 ปีที่แล้ว

      ልጀ እኮ ናት

    • @nehemiahsintayehu1516
      @nehemiahsintayehu1516 2 ปีที่แล้ว +2

      @Sirgut M. Be a good listener .

    • @mahiletkurabachew6865
      @mahiletkurabachew6865 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia wesete arif nuro lemenore birr tasefelegale

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 2 ปีที่แล้ว +29

    ወላጆች ልጆቻችሁን ወደ ምዕራቡ ዓለም አትላኩ የሾይጧን ጥርቅም ነው ። ዱንያ አይጠቅምም ።ሲጀመር ያሁኑ ልጆች ስልክ አበላሽቷቸዋል ።ለዱንያቸውም አይረቡም ።ልጆቻቸንን ከጃችን አናውጣ። በተረፈ አባቷ ተፈትኗል።መከራም ደርሶበታል።

    • @selams549
      @selams549 2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you Aisha for saying that.

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว

      ከአረብ አገር ይሻላል የራስ ጥንካሬ ነው አስተዳደግም ወሳኝ ነው ነፃነት የሰውሰውነት መብት የሚከበርበት አገር ነው የትም አገር ቢሆን ወደ ጥፋትም ወደ መልካም የሚወስድ ምርጫ አለ ልጆችን በመልካም መንገድ መምራት ነው ትልቁ ነገር እናትና አባት አብረውም ስላላሳደግዋት የተፈጠረ ክፍተት ያለ ይመስለኛል

    • @habeshatube543
      @habeshatube543 2 ปีที่แล้ว

      መች ከኢትዮ ተሽሎ

    • @bethlehemb1369
      @bethlehemb1369 2 ปีที่แล้ว

      የልጅቱ አባት እና የሱ ቤተሰቦች ናቸው ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ደና አብረው ሲኖሩ የነበሩትን በዚ በዛ ብለው ለያይተው እናትየውን ባይተዋር አርገው ልጅቷ የናትም ያባትም ፍቅር ሳታገኝ ማደጓ ያሳዝናል

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 2 ปีที่แล้ว +21

    ይመስለኛል አባትዬውን በጣም አሰቸግራዋለቸ ደግሞ የፀብ ሕይውት መኖር የሚፈልግ አይመስለኝም

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +18

    እደ አባቷኮ ለማስተማር ወሰዳት ወድጋ ስትጃጃል ሲመክራት አልሰማ አለች አባትነኝ ብሎ ሲቀጣት ከሰሰችው ስለዝህ ወደናቷ መለሳት ብር እየሰጠ ከሆነ የትምህርት መረጃዋን አልሰጥም ካሉት ምን አርግነው ነው እምትሉት በቃ አባትዮው ተስፋ ቆርጦባታል

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 2 ปีที่แล้ว +1

      True

    • @rehetmohammed6797
      @rehetmohammed6797 2 ปีที่แล้ว +1

      የትምህርት መረጃ ካልሰጡት እንደገና ካቆመችበት ማስጀመር በእርግጥ አባትዩው በሚድያ ቀርቦ እውነታውን ያስረዳል ብየ ተስፋ አለኝ

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +3

      @@rehetmohammed6797 የትምህርት ማስረጀዋንኮ እመለሳለሁ ብላ ወረቀት ፅፋ ትምህርት ቤት ሰታለች ለዛ ይሆናል አልሰጥ ያሉት እዳይመልሳት ደሞ ልጅቱ አስቸጋሪ ከሆነች እሰው ሀገር ሳይሰራ አይኖር እሷን ቁጭ ብሎ አይጠብቅም እናቲቱ ናት የዝህ ሁሉ ተጠያቂ አዘላዝላ ያሳደገቻት

    • @user-yz4hm9xb1c
      @user-yz4hm9xb1c 2 ปีที่แล้ว +1

      ውሸት አላሉትም፣አይሉትም። እንደውም መከሰስ አለበት። አታሎ ነው ከትምህርት ገበታዋ የመለሳት። ወደእንግሊዝ መመለስ ሙሉ መብቷ ነው።

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว

      @@user-yz4hm9xb1c ልጅቱ እመለሳለሁ ብላ ወረቀት ሰለፃፈች ለትምህርት ቤቱ ከከለከሉት በየነው

  • @sofiaahmed3338
    @sofiaahmed3338 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ምለው የእናትየው ጥያቄ ምንድን ነው
    ልጅቷን ወስዶ ያስተምር ነው ወይስ የት/ርት ማስረጃ ነው ምትለው አልግባኝም
    መቸም ድጋሜ ወስዶ ያስተምር አትልም ልጅሽን ከጉያሽ አድርገሽ አስተምሪ መክረሽም ገርፍሽም
    የምእራቡን አለም ህይወት ያየ ብቻ ነው የሚያውቅው በአባትየው አትፍረጂ ትክክል እና ለሷም ሚበጀውን ነገር ነው ያደረገው

  • @user-fu2vm1fv8w
    @user-fu2vm1fv8w 2 ปีที่แล้ว +2

    የመትራበ ልጅ ናት አባት ላልጁ መመሪያ ጥላ ክብር ኩራት መቼም የማይበገር ጠንካራ የብረት መዝግየ ነው ያልታዘመረለት ይሄን የመሰለ ትልቅ ነገር ለፖሊስ አሳልፎ መስጠት ለዘዉም በሰው ሀገር ደግ አደረገለት

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 ปีที่แล้ว +55

    አባቷ እባክህ ይቅር በላት።

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 ปีที่แล้ว +14

    እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ በተለይ እናትየዉ በልጅነት ፍቅር የከፈለችዉ ዋጋ ያሳዝናል ሕይወት ከባድ ነዉ

  • @heab2012
    @heab2012 2 ปีที่แล้ว +79

    ልጅቷ የደበቀችዉ ነገር እንዳላት ይታያል አሁንም ግልጽ መሆን አለበት

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ጓደኞቸ ይሆናሉ ብትልም የደበቀችው ነገራ ይኖራል በውጭ ደሞ ሀገራ ከባድ ነው ህጉ ቢታሰራስ ኖሮ

    • @brookeasfaw7059
      @brookeasfaw7059 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ፀባቸው የሶሻል ሚድያ ብቻ አይደለም i wish እሱም ቀርቦ በሱ በኩል ያለውን ቢናገር

    • @heab2012
      @heab2012 2 ปีที่แล้ว

      @@brookeasfaw7059 well said

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 ปีที่แล้ว +2

    ከዚህ በላይ ሳትበላሽ ወደ ኢትዮጵያ መመለስህ ጥሩ አርገሀል ምርጥ አባት ነህ

  • @wandwasenfanta7413
    @wandwasenfanta7413 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ አባት ነው ሞክሮዎል በጣም የማቀው ታሪክ ነው ወገኖቼ አኔ በማምነው ግዜ ሥጡት አሁን ምን አሥፈለገ ሚዲያ ላይ ማውጣቱ

  • @aminahasen161
    @aminahasen161 2 ปีที่แล้ว +10

    እናት የግል ት/ቤት አስገቢያት ትንሽ ጠንከር እስክትል በዚህ እድሜ ያሉ ልጆች ለወላጅ አውሮፓ ከባድ ነው

  • @dhhshshdh5067
    @dhhshshdh5067 2 ปีที่แล้ว +54

    ሀይ ሴት ልጅ ገና ልጆ ናት ለወንድ ልጅ አልዳሪሰችም አባቷ እውናት አለወ

    • @amarche5385
      @amarche5385 2 ปีที่แล้ว +7

      ታዲያ እውነት ቢኖረው ትምህርቷን ለምን ወደኃላ ያስቀራታል?? እናቷን ጉማጉግ አደረጋት ልጅቱንም እደዛው የከፋ ስው ነው። እረ በስመአብ

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 2 ปีที่แล้ว +2

      በልጆችሽ ደርሶ እይው ደነዝ

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo 2 ปีที่แล้ว +2

      ባለየ ነሽ ልጅ ሁኖ ይህን ያላደረገ አለ ልጅ ሁኖ እማያጠፋ አለ እናት ብትሆን አትጥልም፡ልጇን ደሞ አላሳደጋትም አሁም እድሏን ባይዘጋ ምናለ እናቷንም የካደ አውሬ ነው ከቤተሰቦቿ አለያይቱ ገና በህፃንነቷ ህይወቷን አበላሽቶ ስታረግዝ ጥሎ ነው የጠፋው

    • @mazebezane3040
      @mazebezane3040 2 ปีที่แล้ว

      Hunet kehune lijtewan cheneket weset meketet yelebetem lijetewa bezu mekera ayeta yadegeche nat lijoche yetifalo welaje gin yikerta tekebaye nen

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      እወነት፤ነዉ፤አባትyወ፤ሀቅ፤አወ

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እህት ልጅሽን ማንነቷን እንድታውቅ አርጊ ትንሽ ልጅቷ ግራ የተጋብች ናት አንቺም እራስሽን ቀይሪ ልጅቷ ወጣት ናት ከዜሮ መጀመር ትችላለች እንግሊዝ ሀገር ብቻ ንሮ አይኖርም ያለአባት ብዙ ልጆች ያድጋሉ ችግሩን ተጋፈጡት እሱን በመለማመጥ ጊዜ አታጥፋ ተሻሽላችሁ ተገኙ ለምን ለሰውየው ይሄን ያህል ቦታ ትሰጡታላችሁ ??ለቅሶ የለም ተነሺ መቀነትሽን ጠበቅ አርጊ ሆድሽን ሰፉ አርገሽ ታገይ ንሮን አሸንፊ እንጂ ንሮ አያሸንፍሽ ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @seadaseid72
    @seadaseid72 ปีที่แล้ว +13

    ለልጅሽ የተሻለ ቦታ እንግሊዝ እንደሆነ በምን አወቅሽ?ብታውቂ ኑሮ በሀገር እና ከእናት አጠገብ መኖር ይበልጣል

  • @astersibeyn9540
    @astersibeyn9540 2 ปีที่แล้ว +5

    አባትዬዉ መልካም ሰዉ ነዉ ያቅሙን አድርጓል በርግጥ ልጅነት ስላላት አጥፍታለች አሁንም ሄዳ አባቷን ብታስቸግረዉስ ያሉትን ልጆቹን ማሳደግ አለበት ለአባትየዉም ግዜ ስጡት አልፈልግም ብላ ስለመጣች ነዉ ንዴቱ በረድ ይበልለት

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 2 ปีที่แล้ว +32

    ልጅቷ ናት ስህተት ያላት.በ 16 ዓመት ወንድ ማወራት ምን አስፈለገ .. ተልቅዋም እናት 15ዓመት ልጅ መውልድ ስህተት.. ሰውየው ወሰደ አስተማረ ምን ያርግ

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 2 ปีที่แล้ว +9

      ልጆች እኮ በጉርምስና አመታት ብዙ ነገር ያጠፋሉ እንደራሱ ለምን አያይም እሱም እኮ ዞር ብሎ ቢያይ የሰው ልጅ በልጅነት ነው ያስወለደው ደደብ ነው

    • @ዉቢትYouTube
      @ዉቢትYouTube 2 ปีที่แล้ว +2

      እዴ እኔ ጎረምሳ እኮ ናት እኮን ማዉራት ሌላታሪክ እንገባለን

    • @hjshsfueh6305
      @hjshsfueh6305 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም መ ማር ትተው ለወንድ መሮጥ ለምን አሥፈለገ። አንደውም ጡሩ አባት ነው። ሀበሻ ሢያዝሉት እግሬ ተንጠለጠለ ይላል ኦሆሆ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว

      እንደሱ አትበይ በዉጪ የሚኖሩ ልጆች በጋደኛቸዉ ግፊት ወዳልሆነ ነገር ይገፋፋሉ ባስራሁለት ባስራሶስት አመት ጀምረዉ እንደሱ ያስባሉ በምክር ብቻ ነዉ መመለስ የሚቻለዉ

    • @hope998
      @hope998 2 ปีที่แล้ว

      የዚኔ 12 ነው የጀመርሽው 🤣🤣

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +21

    የሴት ልጆች እናት ነኝ ምንም ክፉ ነገር አይወጣኝም።

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ነው

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ🙏
      እኔስ ተገላግያለሁ፣ ልጆቼ ወንዶች ናቸው ትምህርታቸውን በአግባቡ ተምረው ራሳቸውን ችለው አይዞሽ እናታችን እያሉ የሚደግፉኝና የሚታዘዙኝ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 2 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ብዙ የሀበሻ ልጆች በወላጆቻቸው ላይ ፖሊሥ እየጠሩ እሥከሥራ ድረሥ ጥቁር ነጥብ ተይዞባቸው ሂወታቸው ይመሣቀላል ሥለዚህ ይቅርታው ለማግኘት ወደ ልቡ መመለሥ አለበት እሡም ሁኔታው ያሣሣሥባል ልጆነትሽን ትተሽ ለጅብ ነው ያሥበላሽው

    • @ghwsjet5100
      @ghwsjet5100 2 ปีที่แล้ว +3

      Ere echy balege nech.ezaw ethiopia tchemalek,

  • @kidinani3558
    @kidinani3558 ปีที่แล้ว +5

    አቤት የሰው ልጅ ህይወት አቤት የሴት ልጅ መከራ ,
    ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ,ባለን አመስጋኞች እንሁን ,እግዚአብሄር አይፈትነን !😊

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +3

    እርግጠኛ ነኝ አባቷ ስህተቷን እንድታውቅ እንድትታረም እንጂ የሚጨክን አይመስልኝም ሁሉ ነገር መልካም ይሆናል ደግሞ አባቷ እኮ የሚችለውን ሁሉ ጥሩ ነገር እያደረገ ነበር ስለዚህ አሁንም መታገስ ነው

  • @enseratube2295
    @enseratube2295 2 ปีที่แล้ว +5

    አባትሽ ይወድሻል የኔ ቆንጆ ልጅ ሲያጠፋ አባት እና እናት የሚቀጣበት መገድ ይለያያል የቤቲ አባት ይቅርታ አድርግላት ልጅ ያጠፋል እባክህ ሒወቶ ሊበላሽ ይችላል መልካም አባት እደሆንክ በጣም ግልፅ ነው ቅጣቱ ጥሩ ነው ግን ሲበዛ ጭቅላቶ ሊጉዳ ይችላል ይቅር በላት ቤቲም አባትሽን የሚልሽን ስሚ የናትሽን ችግር አስቢ ጉደኞ የሚልሽን አትስሚ አባትሽ የሚልሽ ነው ሚጠቅምሽ

  • @user-if7hr8uh6v
    @user-if7hr8uh6v 2 ปีที่แล้ว +4

    የሴት ጎረምሳ ከወንድ ይበልጣል በዚ የለጋነት እድሜዋ እደዚ ያቃተችው እድሜዋ ሲጨምርማ ጭራሽ አይችላትም በማን ታዝናለች እድላን ያበላሸችው እራሷ ናት !!

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 ปีที่แล้ว +4

    ይቅርታ አርግላት ታኔጀር እድሜ ላይ ልጆች ያጠፋሉ ተፀፅታ ይቅርታ ካለች ይቅርታውን ተቀበል እባክህ

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 2 ปีที่แล้ว +4

    ትልቁ ችግር እናቶ ናት የራሶን ችግር ልጅቶ ላይ ለጥፉባት ልጅቶ ለዚህ ችግር በቃች እናትየዎ እሁንም ችግር እለባት ከስውየው ጋር ሰውየው እንደ እባት ትልቅ ዎጋ ከፍሎል ልጁን እልጣለም ልጅቶ በናትዎ ክስውየው ጋር ባላት ችግር ነው እዚህ ውስጥ ልጅቶን የከተታት እሁንም ቢሆን እናትዎ መርዞን መርጨት ማቆም እለባት ለማንኝውም ፍርዱ የተሞላ የሚሆነው የእሱንም ችግር መስማት ሲቻል ነው

  • @hopegrace993
    @hopegrace993 2 ปีที่แล้ว +80

    This girl caused her father a lot of stress and pain. He brought her to England so she can get a good education and have a good future. Instead she wanted to waste her time on social media and bad relationships and wasn’t listening to his advise. The last straw was her calling the police on him. It wasn’t her friends who called but her, she is just struggling to say that because she realized how bad it is. The dad did the right thing to send her back before she completely ruins his life abroad and everything that he has worked hard to build. I’m sure he will forgive her but that doesn’t mean he is willing to bring her back to England.

    • @selams549
      @selams549 2 ปีที่แล้ว

      Of course unless he is stupid.

    • @sf-xf8sl
      @sf-xf8sl 2 ปีที่แล้ว +19

      The mother is not smart enough to guide the daughter in the right path. It doesn't matter where you come from , what matters is who you are. Don't brain wash your daughter' s mind that she can't win life unless she is in England.

    • @jesuslovesme7440
      @jesuslovesme7440 2 ปีที่แล้ว +1

      @hope grace. You're right ✅️

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 2 ปีที่แล้ว +8

      @African Tour ወንድሜ እኔም ያለእናትና ያለ አባት ነው በወንድሜ ያደኩት ግን እኔ በ 15 አመቴ የሷን mindset አልነበረኝም....የተሻለች እናት ለመሆን ግዴታ እናቷ ልትኖርላት አይገባም...አሁን ላይ ትልቅ ናት ልጇን ከስሜታዊነት ወታ ቀጥ አርጋ በስነ ስርአት እና በእምነት ልታሳድጋት ግዴታዋ ነው( የሱም ነው) .....ይቅርታ ማለቷ ጥሩ ነው ግን መመለሷ ጥሩ ነው ብዬ አላስብም ከቁጥጥር ውጪ ሆና እምትበላሽበት ነው ሚመስለኝ...እዚህ ጥሩ ትምህርት ቤት ትማርና በራሷ እምትተማመን እና ጠንካራ ወጣት ስትሆን ያኔ ይውሰዳት እና የተሻለች ዜጋ ትሆናለች

    • @yod7880
      @yod7880 2 ปีที่แล้ว +3

      That’s my point right there !!!! It’s not easy as an immigrant to be called child abuser. That’s quite big deal ! So anyone could do if they were in the dad’s place! No doubt!! Plus the mom need really works hard on her . The teen is completely brain washed and not wise as she should. She needs to grow up !!!

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +5

    ወላጅ ልጅ በሚያሳድግበት ጊዜ ብዙ ነገር መቻልና መታገስ አለበት ልጅ ዝም ብሎ አያድግም ምክንያቱም ልጆች ከ13 ዓመት ቦኃላ የጉርምስናን ምልክት ያሳያሉ ከዚያም ይጎረምሳሉ በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን ወላጅ ዋጋ መክፈል አለበት እንደዚያም ሆኖ ነው ልጁን ለቁምነገር የሚያደርሰው ስለዚህ አባትም ይህንን መረዳትና ማወቅ አለበት የትኛውም ልጅ ያጠፋል ወላጅ ግን ይቅርታ ማድረግና ልጁን ማሳደግ አለበት ።

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 2 ปีที่แล้ว +21

    እና አባትሺ ልክ ነው ምን ያርግሺ ግደታውን ተውጣ ልክ ነው እረ አባትየው እባክህ ይቅርታ አርገላት

  • @achamyelehkassie136
    @achamyelehkassie136 2 ปีที่แล้ว +11

    ምንድነው ኢትዮጵያ መኖር አቻልም እንዴ ??? እዛው ትኑር በቃ ፥ በስደት ላይ ሌላ ተጨማሪ የራስ ምታት አያስፈልግም ። ይቅርታ ያድርግላት ፥ በቻለው ይርዳት ግን መልሶ መውሰዱ ይባስ መጎሳቆል ነው ። አብሮ ያላደገ ልጅ ፥ በዛ ላይ መጥፎ ባህሪ ....

  • @user-gp3yv1dx3t
    @user-gp3yv1dx3t 2 ปีที่แล้ว +22

    ልጅቷ በጣምኣ ጥፍታለች በጣም ቸኮልሽ ሁሉም ነገር ላይ ቀስ ብልሽ ትደርሽበት ነበር ደሞ ቢመታሽም ኣባትሽ ነው ተቆንጥጦ ማደግ የኛ የሃበሾች ባህል ነው ለማነኛው ፈጣሪ ይርዳቹ የወንድ ልጅ ልብ ከባድ ነው ኣንዴ ከተቀየመ ተቀየመ ነው

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 2 ปีที่แล้ว +9

    አይ እናት አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው አንቺ የተነፈግሽውን ነገር ሁሉ ፈጣሪ በልጅሽ ይካስሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አለቅሰሽ ጸልይ ለፈጣሪ የመይነጋ ለሊት የለም ለሱም ፈጣሪ ዋጋውን ይክፈለው ባንቺ ላይ ያደረሰው ግፍም ቀላል አይደለም

  • @alexzew2267
    @alexzew2267 2 ปีที่แล้ว +30

    Mother's luv is beyond explanation....so deep ,so genuine....Though her father has a gud reason to be like this, he must forgive his daughter just to comfort her mom

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 2 ปีที่แล้ว +10

    ፓሊስ የያዘው ነገር እደ አገር ቤት መሰለሽ ህይወቱን ነው የሚያመሰቃቅሉት ስለዚ የፓሊስ ጉዳዩ ሳይዘጋ አይወስዳትም ልገርሽ ቢወስዳትም መግስት እደገባች ይወስዳታል
    ካሁን በኋላ ቢወስዳትም ተስተካክላ መኖር
    የምትችል ልጅ አይደለችም ይመስለኛል
    ፓሊስ እደ አገር ቤት አይደለም እኔ አልፈርድበትም ልጁ ላይ

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 2 ปีที่แล้ว +8

    ልጅ ሁሉ ያጣፉል አባት እባክህ አስተምራት አንደ ቀን ትልቅ ሰው ትሆናለች እናት አይዞሽ ታገሽ አዞሽ እግዚአብሔር አለ።ይቅር በል እባክህ ልጅ ናት አበረታታት pleaseeeee 😢🙋‍♀️

  • @danielyohannes2710
    @danielyohannes2710 2 ปีที่แล้ว +12

    እባካችሁ እንደዚህ እንደምትሰሙት እና እንደምታወሩት ቀላል አይደለም የሰው ሀገር።
    እንደውም ሄኖክ በአሁኑ ሰሀት ምን አይነት ጭንቀት ውስጥ እንዳለ እሱ እና ፈጣሪ ናቸው የሚያውቁት።

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 2 ปีที่แล้ว +6

    እናትዬ አንቺ መልፈት መድከም ያለብሽ ሀገር ውስጥ እራሷን አሳምና ተቀብላ እንድትኖር ነው ባይሆን በደንብ ይርዳት ጥሩ ትምህርት ቤት ያስተምራት የሚያስፈልጋትን ያሟላ ሰውየው ጥሩ ይመስላል ልጅን ብቻውን ይዞ መስመር እንድትይዝለት በፍቅር ይዞት እንደነበር ግልፅ ነው ግን ያው ልጅ እንደሚያጠፋም ማንም ያቃል ግን ህይወቱን ደሞ እስክታበላሽበት አለመጠበቁም ጥሩ ነው እና ተረጂው ውሰዳት አትበይው እባክሽ ይቺን እድሜዋን ካንቺ ጋር ትሁን በሰል ስትል ትሄዳለች

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 2 ปีที่แล้ว +40

    ኧረ ተይ እናትየው ተይ : የማያውቁት ሀገር ይናፍቃል አሉ!! እንዴት ልጅህን ውሰድ ብለሽ እንዲህ ታለለቅሻለሽ :: እኔ ልምከርሽ እህቴ እኔም በስደት ነው ያለሁት :: እዚህ በጣም ከባድ ነው :: አንቺ እንኳን ስትናገሪ ጎረቤት ጠብቁልኝ እያልኩ ነው የምሄደው አልሽ :: እዛ ማን ይጠብቅልሽ መስሎሻል :: ይልቅ እጉያሽ አድርገሽ ፍቅር እየሰጠሽ አይምሮዋን ትሪት ለማድረግ ሞክሪ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว

      ልጅቷ እኮ ትልቅ ናት አሁን ምን ጠባቂ ያስፈልጋታል አባትየዉ አለ ደሞ ትንሽ ቆይታ እናቷን ታመጣለች

    • @rom-hb7yz
      @rom-hb7yz 2 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ ምን ልትሰሪ ሄድሽ ....ማንም ፈልጐ ሚሰደድ የለም የተሻለ ኑሮን ፍለጋ እንጂ....ያልተነካ ግልግል ያውቃል

    • @lolak953
      @lolak953 2 ปีที่แล้ว

      እናት፣ እኮ፣ አላሳደገቻትም... የእናት፣ ቤተሰብ፣ ነዉ፣ ያሳደጓት።

    • @lolak953
      @lolak953 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Master_ofElements
      እንዴ፣ አባቷ፣ እኮ፣ ትዳር፣ እና፣ ልጆች፣ አሉት።
      ፖሊስ ፣ አባቷ፣ ላይ፣ ጠርታ፣ እግዜር ፣ አተረፈዉ ... እንደዉ፣ ልዉሰዳት፣ ብሎ፣ ቢወስዳት፣ ምን፣ ልታደርገው ፣ እንደምትችል ፣ ምን ፣ ያውቃል ?

    • @bezaethiopian7817
      @bezaethiopian7817 2 ปีที่แล้ว +1

      She will not anderstand because she don't know how life looks like there

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 2 ปีที่แล้ว +25

    ይቺ ልጅ አባቱዋን ፈልጋ አይመስለኝም ያንን እወደዋለሁ ያለችው ልጅ ናፍቆት ነው

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 2 ปีที่แล้ว +2

      Dokematan leko etho biyastemerat teru new

    • @selams549
      @selams549 2 ปีที่แล้ว +3

      I think so. The Spanish boy.

    • @eded195
      @eded195 2 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 ปีที่แล้ว +21

    እናት መሆን ከባድ ነው ስቃይዋ እባዋ ይሄ ሁሉ ችግር ተደራርቦት 😢 እንደው አምላክ ለዚ ቤተሰብ እባክህ ተስፍ ደስታን ስጥልኝ እባክህ ጌታ ሆይ

  • @mesfinkaki
    @mesfinkaki 2 ปีที่แล้ว +4

    አይወስዳትም!!! ስለዚህ የሚሻለው ነገዋን ማስተካከል ነው..... ከሰባት አስጀምሪያት አንቺም መፍትሄውን አትዝጊው….. አባቷማ ፖሊስ ስትጠራበት ጨረሰ እኮ!!!! የውጪ ሀገር ኑሮ ከባድ ነው ዋጋ አስከፍላዋለች..... ነገጠዋት እስር ቤት እንደማታስገባው በምን ያውቃል?

  • @marykebede6551
    @marykebede6551 2 ปีที่แล้ว +4

    ውጪ አገር ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው አባትዬው
    ትክክል ነው ያረገው አገርቤት ላለሰው ማስረዳት ከባድ ነው !

  • @rom-hb7yz
    @rom-hb7yz 2 ปีที่แล้ว +20

    ወላጅ አባቷ እባክህ ኢሄን vedio የምታይ ከሆነ ለእናቷ ብለህ የበፊቱን ፍቅራቹን አስበህ ይቅር በላት ልጅህን እባክህ ከሰማይ ታገኘዋለህ አትተዋቸው........

  • @tsigegeremedhn5464
    @tsigegeremedhn5464 2 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ ተመስገን ብለሽ ልጅሽ አረጋግተሽ በሰላም ትኑርልሽ ሁሉ እዝጋቢሄር የፈቀዶ ነው ይሆን እንካን በጤናዋ ተመለሰትልሽ

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 ปีที่แล้ว +23

    ልጅ ነች ተሳስታለች ይቅረታ አድረግላት የእናትዋ ህይወት አበላሽተህ ገና ወልዳ ያሳደገችልህ ልጅቷ ህይወትዋ አታበላሽባት

    • @lolak953
      @lolak953 2 ปีที่แล้ว

      የእናት፣ ቤተሰብ ፣ ነው ፣ ልጅቷን፣ ያሳደጓት።

    • @tigitu8570
      @tigitu8570 2 ปีที่แล้ว

      Police ka xarachibate kabade la ersume nawe

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 ปีที่แล้ว

      @@lolak953 አቃለሁ የአናትዋ ቤተሰቡ አሳደጋት እናትዋም አሳደገቻት እሱ ምንም የተጎዳ ነገረ የለም

    • @lolak953
      @lolak953 2 ปีที่แล้ว +2

      @@memmeem7920
      የኸዉልሽ ... ይኼ፣ ሰዉዬ፣ ወልዶ፣ አልካደም፣ ነገሮች (የሕይወት፣ ፈተና) ሲመቻችለት፣ ልጁን፣ ፈልጎ፣ ትምጣና፣ እኔ፣ ደግሞ፣ ላሳድጋት፣ ብሎ፣ ሎንዶን ፣ ሀገር ፣ አስመጣት ... እንዲያዉም፣ በጣም ፣ ጥሩ፣ ሰዉ፣ ቢሆን ፣ እንጂ, ስንቱ፣ ወንድ፣ ነው ፣ አላየሁም , አልሰማሁም ፣ ብሎ፣ የሚጠፋው ?
      ምናልባት ፣ አታዉቂዉ፣ ከሆነ፣ ሎንዶን ፣ መግባት፣ በራሱ፣ በጣም፣ ከባድ ፣ ነው ... እሷ፣ ግን ፣ በጣም ፣። እድለኛ፣። ስለነበረች፣ ሁሉንም ፣ ነገር ፣ አባቷ፣ አመቻችቶላት፣ ነበር ... አልተጠቀመችበትም ፣ እንጂ።
      በእሷ፣ እድሜ፣ ያለ፣ ልጅ፣ አጠፋ፣ ሲባል ... ስኳር፣ ሲስርቅ ፤ እቃ፣ ሲሰብር ፤ ሳያጠና፣ ፈተና፣ ሲወድቅ... ነው። እሱንም ፣ ቢሆን፣ ተቆጥተሽ ፣ ቀጥተሽ፣ ወይም፣ ገርፈሽ፣ ለማስተካከል፣ ትሞክሪያለሽ።
      ቤቲ፣ ግን፣ ጋጠወጥ ፣ ከመሆኗ፣ የተነሳ ... የዉሸቷ ፤ ትምህርቷን፣ በስነስርዓቱ ፣ አለመማሯ ፤ ከተቃራኒ፣ ፆጣ፣ ጋር፣ ያለ፣ እድሜዋ፣ ጓደኝነት፣ መመስረቷ ፤ ከባለጌ፣ ልጆች፣ ጋር፣ መግጠሟ ፤ እቃዋን፣ ጠቅልላ፣ መዉጣቷ (አልተሳካላትም፣ እንጂ፣ ጓደኛዋ፣ ቤት፣ ጠቅልላ ፣ ገብታ፣ ሁላ፣ ነበር ) .... አልፋ፣ ተርፋ፣ ፖሊስ ፣ አባቷ፣ ላይ ፣ መጥራትን ፣ ምን ፣ አመጣዉ ?
      ሎንዶን ፣ ሀገር ፣ ዉስጥ ፣ ፖሊስ ፣ ተጠራብሽ፣ ማለት ... እስር፣ ቤት፣ ሊገባ፣ ይችል፣ ሁሉ ፣ ነበር ... በዚያም፣ አያበቃም፣ ከቤቲ፣ በኃላ ፣ ያፈራቸዉን፣ ልጆቹንም፣ ማየት ፣ ይከለክላል ... በመጨረሻም ፣ ሬኮርዱ፣ ላይ ፣ እስር ፣ ቤት፣ ገብቶ፣ መዉጣቱ፣ ስለሚመዘገብ፣ ስራ፣ የማግኘት ፣ እድሉ፣ የመነመነ ፣ ይሆናል ... ባለቤቱ፣ እና፣ ልጆቹ ፣ ያለ፣ አባት፣ ይቀራሉ፣ ማለት ፣ ነው።
      ይኼንን ፣ ሁሉ ፣ ጉድ፣ በ 2 ዓመት ፣ ዉስጥ፣ ከሰራች ... ይቺን፣ ከተቻለ፣ በርቀት ፣ መርዳት ፣ ብቻ፣ ነው ፣ የሚያዋጣው።
      ልጅ፣ ናት.... አዎን
      ትሳሳታለች .... እርግጥ፣ ነው
      ይቅርታ ፣ ሊያደርግላት ፣ ይገባል .... በሚገባ
      ግን፣ መልሶ፣ እንዲወስዳት፣ በፍፁም ፣ አይመከርም ... እሱም፣ ካላበደ፣ በስተቀር ፣ እንደዚህ፣ ያለ፣ ስህተት ፣ አይሳሳትም።
      በ2 ዓመት ፣ ዉስጥ ፣ ፖሊስ ፣ ከጠራች፣ ይቺ፣ ልጅ፣ የመረረ፣ ነገር ብትደረግ ... ምንም፣ ከማድረግ ፣ አትመለስም።
      እሱ፣ እንኳን፣ ቢፈልግ፣ ባለቤቱ፣ በጭራሽ ፣ አትፈቅድም ...

    • @ወጊድይሁዳ
      @ወጊድይሁዳ 2 ปีที่แล้ว

      @@lolak953 ኣሁን ገባኝ ኣንተ የኣባትየው ኣማካሪ፡ ጠበቃ ነህ። የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል ኣሉ??????
      እንግሊዝ መግባት ፅድቅ መስሎ እሚታያቸው ስደትን የማያውቁ ወገኖች ልብ ልትሰርቅ ትችላለህ።
      ይህ ሰው እኮ እንግሊዝ ተቀምጦ ትንንሽ ልጆቹን ማስተማር ኣልቻለም??????

  • @eliyasyisak3698
    @eliyasyisak3698 ปีที่แล้ว +2

    ልጅቷ ኢትዮጵያ ሆና መቀጣት አለባት አለበለዚያ እንግሊዝ ብትሄድ የናቷን ታሪክ ነው ምደግመው 15 ዓመት ወልዳ ምትቀመጠው እናቷን ግን እግዚአብሔር ይርዳሸ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 ปีที่แล้ว +2

    በሰው መፍረድ ከባድ ነው እውነት እንነጋገር ከተባለ የኢትዮጵያ ትምህርት የትኛው ነው ? ምናልባት የግል ትምህርት ቤት የሚማሩ ካልሆነ በስተቀር ይህች ልጅ ጥሩ የትምህርት መሰረት የላትም ይሆናል ለዚህ ነው ትምህርት የከበዳት እግዚአብሔር ይርዳት

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰውዬው 1 ቀን ታስሮ ቢፈታ እንኳን ህይዎቱ ምስቅልቅሉ ይወጣል ታርኩ ላይ ይቀመጣል ከስራ ይባረራል ሌላ ስራ አይቀጥሩትም ...ሌላም ሲቀጥል ልጅቱ መጥፎ ነገር ለምዳለች እዛው አገር ቤት ትንሽ መታሸት አለባት ተመልሳ ብትሄድ ስቃዪን ታበዛለች እንጂ አትማርም

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi ปีที่แล้ว

      ምንድነው የምትዘባርቀው

    • @rahwa138
      @rahwa138 ปีที่แล้ว

      tikikil

    • @hananhanunymfn7452
      @hananhanunymfn7452 ปีที่แล้ว

      Betikikil ye sewyewn hiwot abelasheta neber eziw ethiopia hona yirdat lijituwa bzu neger lemdalech

  • @almazseyoumg3855
    @almazseyoumg3855 2 ปีที่แล้ว +18

    This young girl should learn from her mother life experience.

  • @etsegenetfeker
    @etsegenetfeker 2 ปีที่แล้ว +6

    ይቅርታ ማድረግ አለበት ልጁ ናት ተቀጥታለች አንድ ነገር ብትሆን ይቆጨዋል

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እባክህ ይቅር ለእግዚአብሔር ብለህ ማራት በቤተሰቦችህ በምትወዳቸው ሁሉ በኢትዮጵያ ስም በሀሐገርህ ልለምንህ እርግጥ ነው። በድላለች ግን ደግሞ ልጅ ናት ልጅ ያጠፋል እኔም አባት ነኝ ብዙ አርሬ ደብኜ አውቃለሁ ግን አጠፉ ብለን ገፍተናቸው ገፍተናቸው መጥፎ ቦታ ይወድቁ እና የበለጠ እንጎዳለን እንዝናለን ነገ የምትደሰትባት ልጅህ ትሆናለች እባክህ እባክህ ልብህን መልስልን አትጨክንባት ይህቅጣት በራሱ ለልጅህ ከበቂ በላይ ነው።

  • @gebeyehuayinengida1392
    @gebeyehuayinengida1392 ปีที่แล้ว +1

    እንግሊዝ ሀገር ላይ አባትን መክሰስ በጣም ከባድ ነገር ነው።
    ሁለት ነገሮችን ማስተዋል ይገባል፦
    1ኛ. ልጅቱን መንግሥት ይረከባትና ባልተገባ ወይም ጥሩ ባልሆነ አስተዳደግ ያሳድጓታል።
    2ኛ. አባቷም ሊታሰር ይችላል። በዚህ ምክንያት ታሰረ ማለት ደግሞ የወደፊት ሕይወቱ የተመሰቃቀለ ነው የሚሆነው።
    ስለዚህ ለሁለቱም የሚሻለው ነገር ወደ ሀገሯ መመለስ ነውና አባቷ ያደረገው መልካም ነው።

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u 2 ปีที่แล้ว +3

    በልጣጣ አሚርካ ስገቢ ያደግሽበትን እርሳሽው
    እንኳን አባት ጎርቤት ይገርፍል እንዳድየ መብት ሲሰጠን የምንስራውን አናቅም
    ትንሽ ይበልሽ የኢቶ ንሮ
    አባ አንት ልዩነህ ይቅርታዋን ትቀበላት አንት መልካም ሰው ነህ ወልደው እየጣሉ የሚሂዱ ወንዶች አሉ
    ሢቀጥል ጓደኛ ዘመድ መስለው ይጎዳሉ

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 2 ปีที่แล้ว +8

    በርግጥ የውጭ ህይወት እንደምናስበው ቀላል ይመስላል በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖሩ ሰወች ግን አይደለም በጣም ከባድ ነው ለወላጆች የሰቀቀን ህይወት ነው ።ነገ ልጀ ሲድግ ምንድን ነው የሚገጥመው ዛሬ ልጀ ምን አስተምረውብኝ ይሆን እያልን ስንሳቀቅ ነው የምንኖረው ።ስለዚህ እባትየው በቻለው መጠን ልጁን ይርዳ አንችም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብልሽ ተቀበይ

  • @merymery7358
    @merymery7358 2 ปีที่แล้ว +36

    I think it’s better that she stays in Ethiopia but the father have to get the documents… if this girl start acting up he is going to end up in jail… we need to hear from the dad …

  • @betelhemwoubshet1983
    @betelhemwoubshet1983 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት የምመክርሽ ነገር ልጅቷን ወደ እውነት መልሻት። ከ 7 አስጀምሪያት እና ትማር ለትምህርት እድሜ የለውም ትደርሳለች ከዛ የቤተክርስቲያን ትምርት ትማር እግዚአብሔር አባት ነው። የማይፈልጋትን አባት ስትፈልግ እድሜዋን አትጨርስ ወደ መስመር መልሻት እንደ እናት

  • @King-sn9gz
    @King-sn9gz 2 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ሄኖክ እባክህ ይህችን ልጅ አትርፋት ምህረት አድርግላት