ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አዘንኩላት እግዛብሔር ይርዳሽ ፊትዋ ራሱ የዋህ ናት :: አይዞሽ በልጆሽን ትደስትያለሽ ከኤርትራ 🇪🇷 ወንድምሽ
የባል ዘመድ የሚያውቅ ያውቀዋል የደረሰበት ያውቀዋል ዋ እስኪ ተከድኖ ይብሰል ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
መቅድየ"አይዞሺ
የባል ዘመድ ባይኑ ሚጥሚጣ
Betkkl betam yemigerm fetata new mkegnua
በትክክልልል
ትክክል
ኮመታተሮች በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ ከህታችን ጎን ስለቆማቹ አሁንም ከተበዳይ ጎን ነን
እድሜ ይስጣቹ
እውነት ነው ከበዳይ ጋር መቼም አንቆምም ወንድሜ
Wondemeyew ashanegulit new mechem bihon manem ayamenekem hulem kefuwoch
አቦ ጋዜጠኛው ግን ገራሚ ነው ፈጣሪ ይባርክህ የእድሜ ዘመንህ ይባረክ
I can see honesty on this Lady
Me too she is 100% honest, but this stupid brother is trying to make her look bad person. He only cares about his late brother ሌባ ወንድም
Me three I really see the truth from her eyes. But he 😏
He is kind of ቅል ራሥ 😆 it would have been better if he stays silent 🤫.
@@sademas he want to make her mad for that he so stupid dedeb
@@selaminamoges5987 shame on him
እኔ እንደውም አቶ ብሩክ በጣም ታጋሽ እንደሆነ ነው ያየሁት። በጣም ትልቅ ሰው ነህ ይቅርታ ስላረክ ተባረክ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ። እሷ ጋር ከፍተኛ የሆነ ጥላቻ አለባት ንሰሀ ግቢ ታረቂ ለልጆችሽ ጥሩ ነገር ስሪ አመለካከታቸውን አታበላሺ።
አንቺ ጥሩ አስተውለሻል
Yes ብዙ ሰው በስሜት ነው ሚወስነው
እባካችሁ ልጂቷ የተጎዳችናት ሰው ሰለላት ንግግሯን አታጣጥሉ እውነት ከፊቷ ይታያል
ሳህ
@@selimtube404 ትክክል ተቃጥላለች እኔን አቃጥለዋታል
በትክክል የምር
ሲጀመር ሰውየው አመጣጡ ልጅቱ እዳትረዳ ነው ያስታውቃል ዝብሉ ይገለፈጣል እር የባል ዘመድ መርዞች ናቸው ብቻ አይዞሽ እህታችን የኢትዩቪያ ህዝብ ከጎንሽ ነው የኔ ማር አብሽሪ ግን እራስሽን ጠብቂ ስውየው በጣም ባለየ ነው ያስታውቃል እሷ እየተቃጠለች እሱ ይስቃል የማይረባ
በትክከል
እውነት ነው
ይቺ ልጅ ውስጧ ብዙ እውነት አላት። ሰላም መፍጠራቸው ጥሩ ነው ግን ምንም የሚረዷት ነገር አይኖርም ያስታውቃል። ስለዚህ መርዳት ያለብንን ከመርዳት መዘናጋት የለብንም ልጆቷን ማሳደግ አለባት
Yelatm
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴተመልክተሽውነው በእውነት ቃላት ያጥረኛል አብበሽዋል ሰውየውን ውሸታም ነው ይስቃል
እውነት ልትሆን ትችላለች ግን ኣብዛኛው ግዜ ሴቶች ኣስመሳይ ናቸው ወንድ ልጅ በእዉነን ተበድሎ እያለም ወንድነቱ ላሳስቀው ይችላል ግን ይህንን ግምት ነው sorry
i dont think so
መልካም አጎት ሆነህ የወንድምህን ልጆች ብትረዳይሻልሀል ለእግዚአብሔር ብለህ!!!
ምናይነት ጨካኝ ነው የባሏ ወድም እረ በስመአብ እግዚአብሔር የሥራህን ይስጥህ እውነት ይፍረድብህ አተም ነገ ምን እደምትሆን አታቅም ከአነጋገርህ ያስታውቃል አተ ንፁህ ከሆክ እሷ ብዙ ህመም አለባት በህይወቷ ትዳር ልያዝ ብላ አልተሳካለትም እሱ እሱ ቁስል አለባት ለምን አትረዳትም እራስ ወዳድ ነህ የእውነት ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ነው ግፍ አትያዝ ልጅ ይኖርሀል😭😭😭😭😭😭
የባል ዘመድ አፈር ብሉ ምቀኞች አባባልም አለ የባል ዘመድ በአይኑ ሙሉ አመድ እኛ ምናምነዉ እሱዋን ነዉ ደሀን የወደቀን ሰዉ ማንም አያምነዉም አይወደዉምም:
ትክክል እሪታየ በጣም ውጤ ነዳል ቁጭ ብላ እየበላች ጨረስች አለ መጥፎ
በትክክል 😥
በትክክል ገልጠሺዋል
@@rayabisoberi ትክክል
እዉነት ነዉ አረረረረረረ እኔንም እያቃጠሉኝ ነዉ እኔስ ፈጣሪ ይመስገን ጥሩ ኑሮ አለኝ
በተቻለን መጠን ሰውን ማስማማት ባህላችን እናድርግ እባካችሁ አንፍረድ። ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ሁላቹም ተባረኩ በአዲስ አመት አዲስ ህይወት ጋዜጠኛው ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ
እህቴ ሠለምሽ ይብዛልኝ ከዚህ በመቀጠል ልልሽ የምፈልገዉ ነገር የሞተ ሠዉ በጭራሽ አይወቀሥም ነፉሦ ይማር በመቀጠል ጋብቻ ሢፈጸም ቤተሠቦቹ ቤተሠቦችሽ ያነቼ የሡ ቤተሠቦች አንድ ናቸዉ
She doesn't have pure heart. Why she poison her kids mind. She looks lazy loved gossip. How she ignore her husband even though he made a mistake
She loves money. How she blame her late husband. May God forgive her. Let him rest in peace
@@amiamishu1796 you are not in her position so stop judging
ሚኪ ተባረክ ትልቅ ስራ ነው የሰራኽው ይቅር መባባላቸው። አጎትየዉ የፌዝ ሳቅህን ትተህ እውነተኛ እና መልካም ሰው መሆን አለብህ
She is so Kind, matured and honest. God Blessing u and your children.
በጣም ልቧ ደምቷል የኔ እናት
አሁን ስማችን ጠፋ ብላችሁ ተንገብግባችሁ ነው የመጣችሁት ባይቸግራት አደባባይ አትወጣም ነበር።
ስው እዳይረዳት ሆን ብለውነው
Demo eko weshetu
ሴትየዋ ውሸታም ናት 130 ሺ ብር ያገችው ደብቃ ነበር።
@@springlalina3628 ቅድማያ በደንብ አዳምጭይ
ባለጌ ጋጠወጥ ስርአት እንኳን የሌለው ባለጌ የዘራህትን ታገኛታለክ አይዞሽ እህቴ ቁስልሽ ይገባናል የወንድ ቤተሰብ ሰይጣኖች የነዚህ ድዳዋች አምላክ ይፍረድባችሁ
አቶ ብሩክ በጣም ታሳዝናለህ የወንድምህ ልጆች ነገ ያድጋሉ ስው ይሆናሉ ያሳዝናል
የሰው ብልግናው ልጆች ነገ አድገው የሚደርሱ መሆናቸውን አለማገናዘቡ ነው!
ያውም በፍጥነት ነው የሚያድጉት
ምን ዛምታውቁት ነገር አለ
ውሸታም ሰው ጆሮ የለውም እኔን ብቻ አዳምጡኝ ነው
ባይቸግራት እኮ አደባባይ አትወጣም የኔእናት አይዞሽ እግዚአብሔር አለ በጣም ይከብዳል ምን አለበት አደባባይ ከመውጣታ በፊት ብትረዱዋት ክርክር ምን ይጠምቃል .
Be ewent tasaferalhe ate sera setata wedemhe lante edasebewe ljochuen esua sateteyek nber meredat yenberebehe sew hune ebackehe
እውነት ለመናገር ኑሀሚ የእውነት ሰው ናት እሱ ግን አነጋገሩ እራሱ ልክ የለውም መሀላ ቀላል የሚሆነው ለቀላል ሰው ነው እሱዋ ስትምል ይስቃል ያናዳል በጣም ባጠቃላይ በሩቁ እንጂ አያስፈልጉም።ኑሀሚ ውብ ሴት የእውነት ሰው ነሽ አይዞሽ እንወድሻለን❤️አቶ ብሩክ ራስህን አትቆልል።
እሼ
አንችአትቅረቢያቸው እራስሽን ጠብቂ
በትክክል እሷ ከልቧ ነው የምታወራው
ውይ የባል ዘመድ
የእውነት የማትረባ ሰው ነህ ማነህ አጎትየው። ትንሽ እንኳን ለወንድምህ ልጆች ክብር ሆነም ፍቅር የለህም?
I know he so stupid
እውነት ለመናገር ከሱ ፊት እውሸት እውነትለመናገርከሱፊትእውሸት አነባለሁ ካሷግን እውነት ነው የሚታየው በእውነት እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ
ሰውየው ሚገለፈጠው ነገር በልጆችህ ታገኘዋለህ አትሳቅ አየህ ነፍስ ይማር ወንድምህ ጥሎት ሲሄድ አንተ ከዚህ መማር ነበረበህ አንተም መሞትህ አይቀርም ገንዘብ ደግሞ አብሮ አይቀበርም የወንድምህ ልጆችን እንደ ልጆችህ ማሳደግ ትችል ነበር
ሠላም ላንቺ ይሁን ማማዬ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
)1+
የበደለዉ ፈጠሪ የቀወል አትፉረጂ ኢሰም አትፈልገቸዉ መትፎነቸዉ ስትል አልሰመሺም ደደብነት በበኩሌ
የኢትዮጵያ ህዝቦች ለዚች እህታችን ከጎኗ እንሁን ምቀኞቿን እናሳፍርላት እባካችሁን በተለይ ሴት እህቶቻችን
Endew egzer yistish enem yalkut esun new .....Please please
በትክክል እኔኝ ምቄኞች ናችሁ
Mike you are such a very nice person god bless you🙏
በትክክል ወላሂ
Lk bleshal ketegudot ga mekum melkam new
በጣም የሚገርመው አንድ ቀን ዞር ብለህ ያላየሀቸው የወንድምህን ልጅች በመልካም ብትጠይቃቸው ደስ ይላል ዝር ለምን መጣህ ገና ለገና ልትረዳ ነው ብለህ ነው መሰሪ ቢጤ ነህ በውነት መምጣት አልነበረብህም
የሚያስታርቁ ብጹሃን ናቸው ይላል ታላቁ መጻፍ ቅዱስ ሚኪ እግዚአብሔር ይሰጥህ እህቴ አይዞሸ ይቅር በያቸው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበደላቹሁን ይቅር በሉ ነው ያለን።
ወንድሙ ለሞን ድነዉ እሷን እንደዚሕ አፍ አፍን የሚላት ?
you're crazy you're stoped you're trash can you're Layer you're crazy
you're crazy
you're Lokes roed
big Layer you're crazy
በጭራሽ ከእውነት የራቀ ነው እሷ ገና ለገና ለምን ትረዳለች የሚል ተቋውሞ ነው የባል ዘመድ በአይኑ አመድ በጭራሽ አንቀበልም ህይወቷ ለማመሳቀልነው
ትክክል ዉዴ
@@ማራኪየማዳምቅመም yes 🇪🇷
የምን ምቀኛነት ነው አንተ ጀዝባ ቅንቅናም ትረዳበት ደጋግ ፈራህ እግዚአብሔር ያላቸው ሰወች አሉ ያርዷት ምቀኛ ጋዜጠኛው ተባረክ እድሜክ ያርዘም
አሁንም እህቴ ከዚህ አይነት ጠጃም ጋር እንኳን ልጆችሽን አንችም አትቀራቢ ያሳብዳችኋል ቅናታም ነዉ ያስታዉቃል
አይባልም ይቅርታ ሁሉንም ይሽራል ስው ሁኑ የማይሳስት የለም ይቅርታ ማለት አንድም ለራስ እርፍት እንድም ለጽሎታችን እንዲስማ ይርዳናል
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ ልጆቹን ያሳድግላቸው ለቁም ነገር ያብቃልሽ እህታችን በጣም ታሳዝናለች ብትቸገር ነው እንጂ መጥፎ ህይወት አትገባም ነበር ይቅር ለግዚያር ትልቅ ነገር ነው ምስኪን አሳዘነችኝ
Betam tasaznalechu sewyew mekegnu new kechalea lemn ayredatm neber yet neberea eskahun
እር ሶሆል ይግባ
@@nigisttadesse4873 አይባልም የምተ ሰው ሁላችንም ወደዛ ነው የምን ሂደው ጥሩ ሰርቶል ብዬ አደለም ግን ሞቶል ፈጣሪ ይጠይቀው ነው
አይዞሽ ናኦሚዬ ሁሉም ያልፋል ልጆችሽም በእግዚአብሔር ፍቃድ ያድጋሉ። የኢትዬጲያ ሕዝብ እንደው ለተቸገረ እጁን መዘርጋቱ ደሙ ውስጥ ነው ያለው
እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ምን አይነት ክፉ ሰው ነህ በእግዚአብሔር እሷ ሙሉ በሙሉ እውነት አላት ሴቶች እንተባበር እንርዳት እንባዋን እናብስ እናጠናክራት
ደምሩኝ
Ethio Today tikkl🇪🇷
besemab wendemyew kefu new endate kefu new endaterda felgo new
ሚኪዬ በማርያም በአልን አብረው ያክብሩ አስታርቃቸውና ልጆቹም ደስ ይበላቸው
ጌታ ይባርክሽ
@@selamgetachew1908 አሜን ሰላሚ ማርያምን እያለቀስኩኝ ነው የጨረስኩት የኛ የሴት ስቃይ
ያንተን ኮሚንት ወደደኩት ለማንም ሳትፍርደ ለሁለቱም የሚሆን ሃሳብ አቀርብክ
እሰይ እንኳን ታረቃችሁ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ደስ ይለዋል! ሰይጣን ደግሞ እርር፣ ቅጠል ይላል!!!
ጋዜጠኛው ደት ደስ የሚትል ልጅ ነው ረጋታህ ስረአትህ አነጋገርህ በጣም ጀግና ብየሀለሁ የሰው ልጅ ስራቱ ነው ለካ የሚማርከው
yep
የኔ እናት እመቤቴ ትርዳሽ የባል ዘመድ በጣም ከባድ ነው ልጆችሽን ይባርክልሽ ብርትት በይ ምንም ቢሉሽ አይገርምሽ
ሚኪ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው ተባረክ ለልጆቹ ሲባል ሁሉንም ነገር ማስተካከል አለባቸው
እውነት ነው የባል ዘመዶች ምቀኛ ናቸው እሷ እውነት ባይቸግራት እሰው ፊት. እርኩስ የሆነ የዝሙት ስራ አይገባም ነበር አይዞሽ ማሚየ ያልፍል
ሴትየዋ ውሸታም ናት።
መጀመሪያ ሁለቱም ጋር አለ መቻቻል አለ አትፍረዱ ይፍረድብናል እህቴም በጭንቀት ነበረች የዛኔ
Betkkl ahunm bemkegnunet new yemetaw mnagebawski
እንዴት ሰው አለኝ ብላ ዝሙት ትሰራለች? እውነት ሌላ ስራ አጥታ ነው? 130 ሺ ብር ሁለት አመት ሳይሞላ እንዴት ጨረሰችው። ሴትየዋ ችግር አለባት
ሴት ልጅ ክብር ናት። እናት እህት ሀገር ናት እውነቶን ባይሆን እራሶን መስዋት አድርጋ አትወጣም። አቶ ወንድም ተብዬው ብልግና ከዘር ነው ትሳለቃለህ እንዴ የሆንክ ሽልጥልጥ ባለጌ አናትህን ነበር በጥይት መብሳት።
ሟች ለይቅርታ እድል አላገኘም ። እነሱም እሰከ አሁን በጥላቻ ተጎድተው ነበር ። ሁለቱም ለሚያድጉት ልጆች ፍቅር መሰጠት ይችላሉ ። እግዚአብሔር ጤናዋን ይስጣት ። ብሩክም በጣም ጥሩ አጎት ይሆናል። ሚኪየ አሰታራቂ ተባረክ።
አሜን አሜን አሜን
የእኔ ምሥኪን ዛሬ ይልቅ አሥለቀሠችኝ ይህ ሆነ ያ በቁሟ ነው የቀበራት በጣም ምያሣዝን ታሪክ አይዞሽ ከባድ ነው
ውይ የባል ዘመድ የልጅቷ ህይወት መበላሸቱ ሳያዛንህ እሷን ጥፋተኛ ለማድረግ ዶክመንት ይዘህ መጣህ በጣም ታሳዝናለህ
በጣም ምቀኛ ናቸዉ ለምን ሰዉ ይረዳታል ብለዉ ነዉ
@@tsionazeze7682 mkegunetachu
@@azebtufa7389 betam mkegunetu ebab new
እንዛመድ በቅንነት
የሞተውንም ነፍስ ይማር በጣም የሳዝናል እሷም ከልጆቿ ጋር ተጎድታለች መረዳት ይገባታል ፍቅር ያሸንፋል
እግዚአብሔር ይባርክህ ሚኪ!!!
የባል ወንድም ጌታ ይባርክህ ሚኪያስ የትንሽ ትልቅ ነህ መልካም በዓል ይሁንልህ
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ።ልጅቷ ደሀ ስለሆነች ለማጣጣል ነው።አይዞሽ በርቺ ኢትዮጵያዊ ወገን እባካችሁ እናግዛት
እውነት ብለሻል እህቴ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ አንቺ በርትተሽ ቁሚ የኔ እህት ለልጆችሽ!
ኣይዞን ኣቅማችን
Ewnet bleshal mkegnunetu besmeab kechalea lemn ayedergulatm
ሰዉየዉ ቀጣፊ ቢጤ ነዉ ያስታዉቃል እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል ድሮም የባል ዘመድ የሚባል አባባል አለ እድሜ የሚሰጥ ፈጣሪ ነዉ አንተ ደግሞ አታሞርት እድሜ ሰጪ ፈጣሪ ነዉ አይዞሽ እህቴ ልጅ ነሽ ቀን ያልፋል ትለወጫለሽ
ይህ ሰው ምን አስቦ ነው አሁን ሰው ሊረዳት ስል አይኑን አፋጦ መጣ በጣም ያሳዝናል መከረኛ እናት አሳዘንሽኝ የኔ ምስኪን ተው ሚኪ ከመጥፎ ወዳጅ ጥሩ ፀብ ይሻላል ይላል ያገሬ ሰው
እጅግ በጣም የሚያሳዝን የቤተሰብ ታሪክ ነው:: እባካችሁ እህቴ እንዳለችው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እና ካለፈው ስህተት ተምራችሁ ልጆቹ በሰላም የሚያድጉበትን መፍትሄ ፈልጉ:: በወላጆች አለመግባባት ምክንያት ልጆች መከራ ማየት የለባቸውም::: ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!
ድሃ ማን ይመሰክርለታል ምስክሩ እንባዉ እና ጓዳዉ ነዉ ሚዲያ ላይ ወረኛነትሽ ይላል 😥😥😥😥😥😥😥😥💔
አስመሳይ ነው ሰውየው እስዋ ግን ታሳዝናለች እውነት የሴት ልጅ መከራ ኡፍፍፍፍፍ ውስጥዋ ያለው ስብራት ፊትዋ ላይ ይታያል😭😭😭😭😭ኣይዞሽ እህታችን ከጎንሽ ነን ውዴ😥😥
አብዛኞቹ የባል ቤሰብ አስቸጋሪና ጨካኞች ናቸው ከሷ መጎዳት ይልቅ በዳዩ ወንድማቸውን ነው የሚደግፉት ባል ለባል ቤተሰብ ልጅ አልያም ወንድም እንጅ ባል ሁኗቸው አያውቅም ይሄ ነው ችግሩ የት ነበሩ እስካሁን ጨካኞች
ሳቁ ራሱ ሲያናድ ክፎ አጎት ውሸታም
ሲስቅ አናደደኝ እግዚአብሔር እሷ አሁን ስለተጎዳች ምንም ብትል ዝም ብትል አሪፍ ነበር እሷ ስው ፊት የወጣችው ለልጆቿ ብላ ነው የሰው ፊት እሳት ነው ::ማንም ሰው አይጣ የምር ማጣት ክፉ ነው :::
ምክርና ቡጢ ለሰጪዉ ቀላል ነው
Even if she lies she is in real problem, sickness,poverty....but this guy is laughing, wrong
@@yabseratiktoktube5721 ምርጥ አርገሽ ገለፅልሽ ተባረኪ::
@@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ ምን ያስቃል እስካሁን የት ነበረ እንዳትረዳ ይመስላል
ወይኔ የኔእህት አይዞሽ የባል ቤተሰብ መጥፎናቸው ይሄ የታወቀነው እኔም አይቼዋለው ወገኖቼ ከባል ቤተሰብ የማታቁት ባዳ ይሻላል ወገኖቼ እውነት ያማል
እኔ ሰውየውን አላምንም ሴትየዋን ግን አምናታለሁ በልጆችሽ ትካሻለሽ የባል ዘመድ መቸም አይወድ አባቴ ከሞተ ቡሀላ የባቴ ዘመዶች እንዲህ ድህነት ወርሶን ማንም ዞር ብሎ አላየን እናቴ ግን አፈር ግጣ ነው እንዲህ ያደረሰችን
ትክከል ወላ ደሞ የባልዘመድ
ትክክል እኔም ደርሶብኛል አባቴ ከሞተቡሀላ እናቴን መቀመጫ አሳጥታዋት ነበር እኔም ያን መቋቃም አቅቶኝ ገና14 እድሜ ስደት መጣሁ አሁላይ 8አመቴ በስደት ሰርቸ እናቴን ወድሞቸን እህቶችን እያስተማርኩ ነው ያምቀን አለፈ አልሀምዱሊላህ
@@አኢሻእናቴንናፋቂ ጎበዝ በርች የባልዘመዶች እባብናቸዉ ወላ
እዉነት ነዉ፩
@@Hነኚገጠሬዋ እዉነት ነዉ ቨአይን ሙሉ አመድ
በጣም ምስኪን ነች እውነተኛ ሃቀኛ ሴት ነች ምንም አይደል ህይወት ይቀጥላል አይዞሽ ሰላም ፍጠሪ
እውነት አላት የባሏ ዘመዶች ግን ቅናት አለባቸው
የባል ዘመድ አይኑ አመድ ትል ነበር እናቴ እኔ የልጅነት ትዳሬን ፍቅሬን በባሌ ዘመዶች ምክንያት ነው የተፋታሁት ይህው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ሀገሬ አስጠልቶኝ በስደት እንከራተታለሁ😭😭😭😭😭😭
እኔም ጅምር ላይ ነኝ መወሰን አቃተኝ 😢
ይችን ጀግና ሴት ልልጆቿ ዋጋ እየከፈለች ያለች እናት እንርዳ የጊዜ ጉዳይ ነው ወንድም ተብየው እሷ ስታለቃ አንተ ሳቅ አንተንም ይደርስካል ጠብቅ ጭጓራየን አቃጠለው ሲገለፍጥ አይዞሽ የ እናት ያልፋል ሁሉም ኢሻአላህ
የሞተውም ነፍሱን ይማረው ለናተም ፍቅርን ይስጣቹ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን
እንዲህ ነህ ሰዉነት ማለት
የባል ዘመድ ሁሉም ባይሆኑ የበዙት በጣም ኩፉዋች ናቸውእንድያውም የባል ዘመድ በአይኑ አመድ ይባል የለ ልክ ነው እውነትም ባይኑ አመድ።
.4h
አረባካችሁ ስትጡሩ አሉ
@@yewbdardebebekasa5348 ሰላም ብያለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💓💓💓💪👍 ሰብስክራይብ አርጉኝ መልሳለሁ
የባል ዘምድ ምቀኛ ነው በትዳራችን ገብተው የሚበጠብጡት እነሱ ናቸው አይዞሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏
በዚህ አልሰምማም እህቴ ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች ልጆቹን ይፈልጋሉ እናት ይዋህ ሆና ነው የተጎዳችሁ እግዜር ይመሰገን አሁን ጥሩ አድርጋለች የዋህ ሆና ነው ትልቁን ሽክሙዋን የሚያግዙዋት ነበሩ
Yebale zemedema kufu bechaaa
Yes
Ewunet new enezih ergumoch
ትክክክል ማሬ እደባልዘመድ ምቀኛናአስመሳይ ሰው የለም ሸይጣን ናቸው
ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ህፃናት
ዙዙየ አላህ መልካም ነገር ያምጣልን🙏🌻
ደምሪኝ
የሳውዱ ነግር መቼ ተወራና ነው
@@tub4465 ዴምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ
ሟች ነፍሱ ይማር ወንድም ተብዬው እንደዚህ አይነት ሰው እንደነበረ እራሱ መስክሮአል እሷ ምንም የጨመረችበት ነገር የለም ለምን ትረዳለች መረዳት የለባትም አይነት ክርክር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ!
you're bad person
Ferashu sejemer esua bet masegebat neberbachihu lemanegnawem yewendemachihun lijoch tenkebakebu lijochu wedfet adegew Telik bota yedersalu yemeyadeg lij ayetelah yebalal beteseb Kom belachihu asebu esuan ayezosh beluat
ተንገብግባ ነው እንዲህ የምትናገረው።ሀቅሽን እግዚአብሔር ያውጣልሽ
She so pan full
የባል ዘመድ በአይኑ አመድ የሚባለው አባባል እውነት ነውጨካኞች እህቴ አትበሲጪ በኑጹ አይምሮ ልጆችሽን አሳድጊ
ውነት አይናቸው ይውጣና ቅንቅናሞች
😏😏አይገርምም ቤት ክራይ 1ሺ ይላል 😏😏😏እኔ የ ጭቃ ቤት 5ሺ 500ሽንት ቤት የ ጋራ 😏😏በ አዉን ግዚ ኢትዮጵያ 1ሽ የ ላስኪት ቤት ነው 😏😏😏ይ
He is joking we know how rent is high in addis ababa,
ይሄ ቆሻሻ ሊሳለቅባት እየፈለገ ነው
ብዙ የባል ወገኖች ጥሩዎችም አሉ ሚስትን እንደ እህታቸው እንደ ወንድማቸው እሚያዩም አሉ ግን እንደዚህ አይነት ደግሞ ለስው ጠንቅ እሚሆኑም አሉ አይዞሽ እህቴ ሁሌም ከጎንሽ ነን በቃ ስውየውም ወደ እውነቱ ቦታ ሄዷል ሙትም አትውቀሱ ይረፍበት ግን ይቅርታ እድርጉልኝ የቤታችንን ችግር በሚዲያ ባናወጣ ስንቸገር ተቸገረን ብለን መናገር አለብን እንጂ የቤታችንን ችግር ባናወራ እኛ ኢትዮጵያኖች በመረዳዳት እሚመስለን የለም የተቸገረ አይተን አናልፉም ዳግመኛ ታርቃችሁ እንደምትመጡ ተስፍ አለኝ ስላም ለአገራችን ይሁን
የት ወደቅሽ ያላሏት ዘመዶቹ ዛሬ ሚዲያ ላይ ስትወጣ መጡ 😥😥😥😥😥 ሲጀምር ቤቱ የሱ ከሆነ ሽማግሌ እስክትልክ ምን አስጠበቃቸዉ እንመካከርበት ማለትስ ምን አመጣዉ
ትክልል ብለሻል
እኮ
የኔ እናት አንጀትዋ ተቃጠለ እኮ ምስኪን አልወዳቸውም አለች የኔ እናት ተቃጥላ ነው እኮ
እህታችን ያለችበት ነገር በጣም ከባድ ነው ! ከባድ ነው ልደትዬን ተለማመኚ ስለ ጤናሽ አስቢ ! ሌላው አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ ! ከጎንሽ ነን !
ዐአይዞሸአላህይረዳሸ
ሀበሻ እኮ ከሁሉም የከበደው ከእግዚአብሔር ጋር የምንታረቅበት ትልቁ ቁልፍ ትተን። ይቅር መባባል ።በግድ ነው የምንለው ይህን ፀባችንን። ከተውን። በአለም ላይ ምርጥ የእግዚአብሔር ልጆች እንባላለን።
የባል ዘመድ የእባብ ገመድ ነው 🙄😚
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እህቴ 🥰
ትክክል የባብ ገመድ
@@sebrinasani2662 😅😅😅😅😅
Betkkl
Yesssss
ጋዜጠኛው በጣም ተባረክ በጣም ጎበዝ ፣የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው።
የባል ዘመድ ያልገባበት ቤት የለም ግን ትዳርን ሲበትኑ ልጆችን ከአባት ሲለዩ ምን አይነት ደስታ ነው የሚያገኙት እረ ፈጣሪ በየቤታችን እየገቡ ቤተሰብ ለሚበጠብጡት ልቦና ስጣቸው ሁላችንም በዚህ ተጎድተናል ሚዲያ ላይ ስላልወጣን ነው
I know you 😥😥😥😥😥😥
በጣም ህይወታችንን በጠበጡት አላህየስራቸውን ይስጣቸው በፍቅር መሀል እየገቡ መለያየት የሸይጣን ስራ ነው የባል ቤተሰብ ምቀኛና ቅናተኛናቸው
Tekekel
yAyw
This is not some sort of joke So I really don't know why is he keep on laughing? it's just disrespectful ,,, Regardless we are gonna continue helping her because she is a genuine human being!
I know
Yes! He don't have manner.he didn't even feel her pain.
@@tofikeuman7495 if she lie?
@@milliyonyimer7600 This is not a nice story to tell, plus the children are involved too, so why is she laying really? Please don't be judgmental!
Exactly 💯
ተባረኩ ዋናው ሰላም መፈጠሩ ነው ተባረክ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ ማለፈ አልፈለግሁም።
አይዞሽ እህታችን ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ 🙏
Awakat elaya
የደረቀ ቁስል ሲልጡዉት ይደማል ማለት ይሄ ነዉ የኔ እናት ልቤን ነካሽኝ ፍርድ አለ በሰማይ😢😢😢😢😢 የተረገምክ አሁን ግዜዉ ያንተ ነዉ ሳቅ እዳይገሎዋት ፈራሁ ማሪያምን
I respect him , he is a real gentle brother, respect man.
እስከዛሬ የትነበርክ ልጆቹንእኮን ዞርብላችሁሳታው አሁን ክብራችን በሚዲያወጣብላችሁ ቆርቆራችሁ
ዝም አትያቸውም ድሮስ የባል ዘምድ እርጉም ናቸው
Ekoo
ትክክል የትነበሩ እስከዛሬ
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ዉዶቼ
የባል ዘመድ ሰይጣን ናቸው በራሴ ስለማቃቸው እግዚኦ ፈጣሪ ይርዳሽ ማር 😓😓
Zone kalni egnam yebal zamed enihonalen sawun ba andi angil mayet yebinim
አቶ ብሩክ የእግዚአብሔር የዙፋኑ መሠረት ፅድቅና ፍርድ ነው እና ስለምትናገረውና ስለምትሆነው ነገር ጠንቀቅ ብትል ጥሩ ነው
ጋዜጠኛው ታላቅ ስራ ነው የሰራው መልካም ነው
እረ ውዶች ተሻገር ጣሳው የት ገባ እውነት ናፈቀኝ😢😢
ከምር እኔ እራሱሰ ቆየሁ ካየሁት በጣም ነው የምወደው
የእኔም ጥያቄ ነው የትገብቶ ነው ግን ሚኪም አሪፍ ጋዜጠኛ ነው
አዎ ባለፈዉ መኪና ተሸለመ ከተባለ ወደህ ጠፉታል
እውነት ያ እምነቱን ጠባቂ ሰው ትሁቱ ተሻገር የት ነው
Ewente yet tefa esu new yejmeree teschagre tasewe .
ውይ የባል ዘመድ ግን ስግብግብ ጁንታ እኮ ናቸው ።እግዚአብሔር ይርዳሽ ንፁህ ሰው በመሆንዋ ነው ስታጣ አካልዋን እንደሸጠች እምትናገረው ።
Eyoha media( ሚኪ) ትልቅ ስራ ሰርተሃል እግዚአብሔር ይስጥህ ታላቁ መፀሀፍ የሚያስታርቁ ብፁሃን ናቸው ይላል።ዋናው ነገር ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ገንዘብ ምንም ነው ይቅርታችሁ ይፀና ጥላቻን በሩቅ ያርቅላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤
አንቻ ስትኛ እደራ ሆነሽ ጠጅ መንገድ ነው አይደለም ወረኛ ነገ ነሽ
he don't have Layer
you have crazy
even you're kinds. Like you
የባል ዘመድ መቸም ላራሳቸዉ ዘመድ እጂ የዉነት ፍርድ አይፈርዱም ያሳዝናል እግዚያብሔር ይፍረድ🤔
Betkikli naw
ወንድም ካለሸ ለሚስቱ የባል ዘመድ ነሽ ራስሽ
የባል ቤተስብ ታረቁ ምን ምቀኝ ነሽ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ
ይሄ ልጅ የተሻገር ወንድም መሆኑን ዛሬ አረጋገጥኩ።ተባረክልኝ።እግዚአብሔር ይግባበት።አይዞሽ እህቴ በርቺ።ሰውየውም ጥሩ ነው ለይቅርታ ዝግጁ ነው።ጥሩ ነገር ማበረታታነት ጥሩ ነው ።ልጆችሽም ዘመድ ያስፈልጋቸዋል።ለልጆችሽ ግን ጥበቃ አድርጊ ዝም ብለሽ አትልቀቂ። ለሁሉም ወላጆች ነው።
~ ከዚህ ቡሀላ ለ ሂወትሽ እራሱ ያሰጋሻል ሰዎቹ ሀይለኛ ናቸው እራስሽን ጠብቂ !!
እህቴ ተጠንቀቂ ሊያጠፉሽ ይችላሉ እንዳትቀርቢያቸው! ልጆችሽን ዝም ብለሽ አሳድጊ!!!
መታረቃቸው እሪፍ ነው:: ነገር ግን ግንኙነታቸው በጥንቃቄ መሆን አለበት ከዚህ በኃላ መጎዳት የለባትም
ልክነሽ
በትክክል
Tikikil
Exactly she has to keep her distance
ወንድሜ የወድሞችህን ልጆች ብታሣድጋቸው ይሸላሀል ምንም አትመቀኛት ሁሎን ፈራጀ አላህ ነው ለፈጣሪህ ሥትል ለልጆቹ ብርዳቸው ይሻላል
የጋዜጠኛዉ ጭንቀት እኔንም አስጨነቀኝ አቦቦ 😢😢
አዋከቡት እኮ ምስኪን
እኔ ደግሞ ለባሌ ዘመዶች እየተጎዘጎዝኩኝ ከባሌ በላይ ለኔ ይጨነቃል ያስባሉ ለሰከንድ ታስቀይማትና ዋ ይሉታል በቃ ከፍቅር በላም ምን አለ ሁሌ መልካም መሆን ደስ ይላል ።
ተባረኪ እማ ያንቺን ኮመንት አየው ደህና እግዚአብሔር ትዳርሽን ቤተሰብሽን ይጠብቅ🤲
በሆነ ግዜ ግልብጥ እንዳይሉ ፀልይ ኣቋም የላቸውም የባል ዘመድ
@@altudz4055 አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ🙏❤
@@fkr834 ሰውን የሚያጋጭ ሰይጣን ስለሆነ የሱን ስራ የምንበጣጥሰውበፀሎት ብቻ ነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው 🙏❤
True
የቅዱስ እግዚያብሔር ቃል እንዲ ይላል እውነት አርያ ታወጣችዋለች.እኔ የሞች አካሉ ለማ የቅርብ ጎዋደኛ ከሚባሉ ሰዎች አንዱ ነበርኩ. ባለቤቱ የነበረችው አሁን የምትናገረው ነገር በከፊል ውሸት ነው.እውነት ነው እንደማንኛውም ሰው ወንድማችን አካሉ የመጠጥ ሱስ ነበረበት.ከዚ ውጪ የቁማር ሱስ የሚባል ነገር በሱ ላይ ትይቶበትም ተሰምቶበትም አይታወቅም. ወንድማችን አካሉ በኢወት በነበረበት ግዜ ሰው አክባሪ, እግዚያብሕሔርን የሚፈራ, በሰው ደስታ እና አዘን የሚገኝ, በአካዳሚክ ደረጃውም ከፈተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ሰው ነበር. ሰው ሆኖ የማይሳሳት እንጨት ሆኖ የማይጨስ የለም እና ተሳሳተ ለዚያም በእግ የሚገባውን ቅጣት ተበይኖበት ነበር. በሁለቱ መካከል ያለው ትልቅ ክፍተት የነበረው የአይማኖት ልዩነት ነበር እሱ ኦርቶዶክስ ሲሆን እስዋ ጆቫ ነች ይኤ ለትዳራቸው ትልቅ መሰናክል ነበር በዚያም ወንድማችን አካሉ ደስተኛ አልነበረም. አትፍርዱ እንዳይፈረድባቹ ስለሚል ቅዱስ ቃሉ ሳታቁ ሳትመረምሩ ዝም ብላቹ በማታቁት ነገር ከመፍርድ ተጠንቀቁ. ወንድሜ ብሩክ የተማርክ መሆንክን በትህትና, በእርጋታ እና በይቅርታ ገልፀካል እና ቅዱስ እግዚያብሔር እስዎን ይቅር እንዳልክ አንተንም ይቅር ይበልክ.
ለምንድነው አሁን ግን ሴትዮዋን ለማሳበድ የባል ዘመድ ይጎነትላታል ወንድምየው ሲሆን ልጆቹን ማሳደግ ነበረበት ካለዚያ ከነድህነቷ ከነችግሯ እና ከነህመሟ ይተዋት ልጆቿን ታሳድግበት
Such a lovely ending! “ forgive others not because they deserve forgiveness, but because you deserve peace”
That's write I can tell who is telling the truth be strong sister
That's so true ...we all need to remember this
Well said👍
አቶ ሚኪ በጣም መልካም ሰው ነህ ። እግዚያብሄር ይርዳህ። የወንድሞችህን ልጆች ግን አደራ። ከመቼውም በላይ የሚፈልጉህ ጊዜ ላይ ናቸው። የተከፈለው ዋጋ ተከፍሎ የወንድሞችህን ልጆች ሰብስበህ አኑር ።ከዚህ ብኋላ ፣6-7 አመት ቢያስፈልጉ ነው። በርታ ።
አንተ ሱፍ ለብሰህ በእሷ ትስቃለህ ትዛበታለህ ነገ ግን በተራህ እራቁትህን ታለቅሳለህ የተቸገሩትን የሚያነሳ አምላክ ከእሷ ጎን ዘላለም ይኖራል 🙏
You're right
@Sara Alsara ሳራ እህቴ ይቺ ሴት ወደ ክስ የሄደችው እኮ በእነሱ እምቢ ባይነት ነው ግን አይዞሽ እኛ አለን ብለው ከጎኗ ቢቆሙ ኖሮ አሁን የደረሱበት ደረጃ አይደርሱም ነበር ።
@@ማንደፍሮ tikkl🇪🇷
@@romaokbay6065 Thank you Roma ❤
Amen
ሲጀመር የባል ቤትሰብ ደፊ ናቸው የባል ቤትሰቦቺ ቡዳ ናቸው አንቺን ሊያቆሰልሹ ነው ሊያደሞሽ ነው ግን አንቺ ጀገና ሁኝ እሽ ጎበዝ ሁኝ እና አሳያቸው
እግዚአብሔር ይገስፀው እረ የቡዳ መንፈስ እንደዛ ሳይሆኑ ሰውዬው መተት ከሆነስ መጠጥ እንዲጠጣ ቁማር እንዲጫወት የተደረገው ይሄ ኮ ውድመት ብክነት ነው የተካሂደው በዚ ቤተሰብ ስለዚ ቤታቸውን ይመርምሩ
እዩሃ ሚዲያዋች ክብረ ምስጋና በጣም ደስ ይላል አወ ትውልድን ነው ማየት
የባል ቤተስብ 100%ትክክል አደላችሁም የቲም እስከሆኑ ደረስ መከባከብ አለባችሁ ነውር ነው
የባል ወገን የስራ ጆሮ ናቸው
መድ ሰላም ደምሪኝ 🙏🌻
ሚኪ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ::
በጣም አዘንኩላት እግዛብሔር ይርዳሽ ፊትዋ ራሱ የዋህ ናት :: አይዞሽ በልጆሽን ትደስትያለሽ ከኤርትራ 🇪🇷 ወንድምሽ
የባል ዘመድ የሚያውቅ ያውቀዋል የደረሰበት ያውቀዋል ዋ እስኪ ተከድኖ ይብሰል ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
መቅድየ"አይዞሺ
የባል ዘመድ ባይኑ ሚጥሚጣ
Betkkl betam yemigerm fetata new mkegnua
በትክክልልል
ትክክል
ኮመታተሮች በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ ከህታችን ጎን ስለቆማቹ አሁንም ከተበዳይ ጎን ነን
እድሜ ይስጣቹ
እውነት ነው ከበዳይ ጋር መቼም አንቆምም ወንድሜ
Wondemeyew ashanegulit new mechem bihon manem ayamenekem hulem kefuwoch
አቦ ጋዜጠኛው ግን ገራሚ ነው ፈጣሪ ይባርክህ የእድሜ ዘመንህ ይባረክ
I can see honesty on this Lady
Me too she is 100% honest, but this stupid brother is trying to make her look bad person. He only cares about his late brother ሌባ ወንድም
Me three I really see the truth from her eyes. But he 😏
He is kind of ቅል ራሥ 😆 it would have been better if he stays silent 🤫.
@@sademas he want to make her mad for that he so stupid dedeb
@@selaminamoges5987 shame on him
እኔ እንደውም አቶ ብሩክ በጣም ታጋሽ እንደሆነ ነው ያየሁት። በጣም ትልቅ ሰው ነህ ይቅርታ ስላረክ ተባረክ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ። እሷ ጋር ከፍተኛ የሆነ ጥላቻ አለባት ንሰሀ ግቢ ታረቂ ለልጆችሽ ጥሩ ነገር ስሪ አመለካከታቸውን አታበላሺ።
አንቺ ጥሩ አስተውለሻል
Yes ብዙ ሰው በስሜት ነው ሚወስነው
እባካችሁ ልጂቷ የተጎዳችናት ሰው ሰለላት ንግግሯን አታጣጥሉ እውነት ከፊቷ ይታያል
ሳህ
ትክክል
ሳህ
@@selimtube404 ትክክል ተቃጥላለች እኔን አቃጥለዋታል
በትክክል የምር
ሲጀመር ሰውየው አመጣጡ ልጅቱ እዳትረዳ ነው ያስታውቃል ዝብሉ ይገለፈጣል እር የባል ዘመድ መርዞች ናቸው ብቻ አይዞሽ እህታችን የኢትዩቪያ ህዝብ ከጎንሽ ነው የኔ ማር አብሽሪ ግን እራስሽን ጠብቂ ስውየው በጣም ባለየ ነው ያስታውቃል እሷ እየተቃጠለች እሱ ይስቃል የማይረባ
በትክከል
እውነት ነው
ይቺ ልጅ ውስጧ ብዙ እውነት አላት። ሰላም መፍጠራቸው ጥሩ ነው ግን ምንም የሚረዷት ነገር አይኖርም ያስታውቃል። ስለዚህ መርዳት ያለብንን ከመርዳት መዘናጋት የለብንም ልጆቷን ማሳደግ አለባት
Yelatm
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴተመልክተሽውነው በእውነት ቃላት ያጥረኛል አብበሽዋል ሰውየውን ውሸታም ነው ይስቃል
እውነት ልትሆን ትችላለች ግን ኣብዛኛው ግዜ ሴቶች ኣስመሳይ ናቸው ወንድ ልጅ በእዉነን ተበድሎ እያለም ወንድነቱ ላሳስቀው ይችላል ግን ይህንን ግምት ነው sorry
i dont think so
እውነት ነው
መልካም አጎት ሆነህ የወንድምህን ልጆች ብትረዳ
ይሻልሀል ለእግዚአብሔር ብለህ!!!
ምናይነት ጨካኝ ነው የባሏ ወድም እረ በስመአብ እግዚአብሔር የሥራህን ይስጥህ እውነት ይፍረድብህ አተም ነገ ምን እደምትሆን አታቅም ከአነጋገርህ ያስታውቃል አተ ንፁህ ከሆክ እሷ ብዙ ህመም አለባት በህይወቷ ትዳር ልያዝ ብላ አልተሳካለትም እሱ እሱ ቁስል አለባት ለምን አትረዳትም እራስ ወዳድ ነህ የእውነት ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ነው ግፍ አትያዝ ልጅ ይኖርሀል😭😭😭😭😭😭
የባል ዘመድ አፈር ብሉ ምቀኞች አባባልም አለ የባል ዘመድ በአይኑ ሙሉ አመድ እኛ ምናምነዉ እሱዋን ነዉ ደሀን የወደቀን ሰዉ ማንም አያምነዉም አይወደዉምም:
ትክክል እሪታየ በጣም ውጤ ነዳል ቁጭ ብላ እየበላች ጨረስች አለ መጥፎ
በትክክል 😥
በትክክል ገልጠሺዋል
@@rayabisoberi ትክክል
እዉነት ነዉ አረረረረረረ እኔንም እያቃጠሉኝ ነዉ እኔስ ፈጣሪ ይመስገን ጥሩ ኑሮ አለኝ
በተቻለን መጠን ሰውን ማስማማት ባህላችን እናድርግ እባካችሁ አንፍረድ። ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ሁላቹም ተባረኩ በአዲስ አመት አዲስ ህይወት ጋዜጠኛው ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ
እህቴ ሠለምሽ ይብዛልኝ ከዚህ በመቀጠል ልልሽ የምፈልገዉ ነገር የሞተ ሠዉ በጭራሽ አይወቀሥም ነፉሦ ይማር በመቀጠል ጋብቻ ሢፈጸም ቤተሠቦቹ ቤተሠቦችሽ ያነቼ የሡ ቤተሠቦች አንድ ናቸዉ
She doesn't have pure heart. Why she poison her kids mind. She looks lazy loved gossip. How she ignore her husband even though he made a mistake
She loves money. How she blame her late husband. May God forgive her. Let him rest in peace
@@amiamishu1796 you are not in her position so stop judging
ሚኪ ተባረክ ትልቅ ስራ ነው የሰራኽው ይቅር መባባላቸው። አጎትየዉ የፌዝ ሳቅህን ትተህ እውነተኛ እና መልካም ሰው መሆን አለብህ
She is so Kind, matured and honest. God Blessing u and your children.
በጣም ልቧ ደምቷል የኔ እናት
አሁን ስማችን ጠፋ ብላችሁ ተንገብግባችሁ ነው የመጣችሁት ባይቸግራት አደባባይ አትወጣም ነበር።
ትክክል
ስው እዳይረዳት ሆን ብለውነው
Demo eko weshetu
ሴትየዋ ውሸታም ናት 130 ሺ ብር ያገችው ደብቃ ነበር።
@@springlalina3628 ቅድማያ በደንብ አዳምጭይ
ባለጌ ጋጠወጥ ስርአት እንኳን የሌለው ባለጌ የዘራህትን ታገኛታለክ አይዞሽ እህቴ ቁስልሽ ይገባናል የወንድ ቤተሰብ ሰይጣኖች የነዚህ ድዳዋች አምላክ ይፍረድባችሁ
አቶ ብሩክ በጣም ታሳዝናለህ የወንድምህ ልጆች ነገ ያድጋሉ ስው ይሆናሉ ያሳዝናል
የሰው ብልግናው ልጆች ነገ አድገው የሚደርሱ መሆናቸውን አለማገናዘቡ ነው!
ያውም በፍጥነት ነው የሚያድጉት
ምን ዛምታውቁት ነገር አለ
ውሸታም ሰው ጆሮ የለውም እኔን ብቻ አዳምጡኝ ነው
ባይቸግራት እኮ አደባባይ አትወጣም የኔእናት አይዞሽ እግዚአብሔር አለ በጣም ይከብዳል ምን አለበት አደባባይ ከመውጣታ በፊት ብትረዱዋት ክርክር ምን ይጠምቃል .
Be ewent tasaferalhe ate sera setata wedemhe lante edasebewe ljochuen esua sateteyek nber meredat yenberebehe sew hune ebackehe
እውነት ለመናገር ኑሀሚ የእውነት ሰው ናት እሱ ግን አነጋገሩ እራሱ ልክ የለውም መሀላ ቀላል የሚሆነው ለቀላል ሰው ነው እሱዋ ስትምል ይስቃል ያናዳል በጣም ባጠቃላይ በሩቁ እንጂ አያስፈልጉም።
ኑሀሚ ውብ ሴት የእውነት ሰው ነሽ አይዞሽ እንወድሻለን❤️
አቶ ብሩክ ራስህን አትቆልል።
እሼ
ምናይነት ጨካኝ ነው የባሏ ወድም እረ በስመአብ እግዚአብሔር የሥራህን ይስጥህ እውነት ይፍረድብህ አተም ነገ ምን እደምትሆን አታቅም ከአነጋገርህ ያስታውቃል አተ ንፁህ ከሆክ እሷ ብዙ ህመም አለባት በህይወቷ ትዳር ልያዝ ብላ አልተሳካለትም እሱ እሱ ቁስል አለባት ለምን አትረዳትም እራስ ወዳድ ነህ የእውነት ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ነው ግፍ አትያዝ ልጅ ይኖርሀል😭😭😭😭😭😭
አንችአትቅረቢያቸው እራስሽን ጠብቂ
በትክክል እሷ ከልቧ ነው የምታወራው
ውይ የባል ዘመድ
የእውነት የማትረባ ሰው ነህ ማነህ አጎትየው። ትንሽ እንኳን ለወንድምህ ልጆች ክብር ሆነም ፍቅር የለህም?
I know he so stupid
እውነት ለመናገር ከሱ ፊት እውሸት እውነትለመናገርከሱፊትእውሸት አነባለሁ ካሷግን እውነት ነው የሚታየው በእውነት እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ
ሰውየው ሚገለፈጠው ነገር በልጆችህ ታገኘዋለህ አትሳቅ አየህ ነፍስ ይማር ወንድምህ ጥሎት ሲሄድ አንተ ከዚህ መማር ነበረበህ አንተም መሞትህ አይቀርም ገንዘብ ደግሞ አብሮ አይቀበርም የወንድምህ ልጆችን እንደ ልጆችህ ማሳደግ ትችል ነበር
ሠላም ላንቺ ይሁን ማማዬ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
)1+
የበደለዉ ፈጠሪ የቀወል አትፉረጂ ኢሰም አትፈልገቸዉ መትፎነቸዉ ስትል አልሰመሺም ደደብነት በበኩሌ
የኢትዮጵያ ህዝቦች ለዚች እህታችን ከጎኗ እንሁን ምቀኞቿን እናሳፍርላት እባካችሁን በተለይ ሴት እህቶቻችን
Endew egzer yistish enem yalkut esun new .....Please please
በትክክል እኔኝ ምቄኞች ናችሁ
Mike you are such a very nice person god bless you🙏
በትክክል ወላሂ
Lk bleshal ketegudot ga mekum melkam new
በጣም የሚገርመው አንድ ቀን ዞር ብለህ ያላየሀቸው የወንድምህን ልጅች በመልካም ብትጠይቃቸው ደስ ይላል ዝር ለምን መጣህ ገና ለገና ልትረዳ ነው ብለህ ነው መሰሪ ቢጤ ነህ በውነት መምጣት አልነበረብህም
የሚያስታርቁ ብጹሃን ናቸው ይላል ታላቁ መጻፍ ቅዱስ ሚኪ እግዚአብሔር ይሰጥህ እህቴ አይዞሸ ይቅር በያቸው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበደላቹሁን ይቅር በሉ ነው ያለን።
ወንድሙ ለሞን ድነዉ እሷን እንደዚሕ አፍ አፍን የሚላት ?
you're crazy you're stoped you're trash can you're Layer you're crazy
you're crazy
you're Lokes roed
big Layer you're crazy
በጭራሽ ከእውነት የራቀ ነው እሷ ገና ለገና ለምን ትረዳለች የሚል ተቋውሞ ነው የባል ዘመድ በአይኑ አመድ በጭራሽ አንቀበልም ህይወቷ ለማመሳቀልነው
ትክክል ዉዴ
@@ማራኪየማዳምቅመም yes 🇪🇷
የምን ምቀኛነት ነው አንተ ጀዝባ ቅንቅናም ትረዳበት ደጋግ ፈራህ እግዚአብሔር ያላቸው ሰወች አሉ ያርዷት ምቀኛ ጋዜጠኛው ተባረክ እድሜክ ያርዘም
አሁንም እህቴ ከዚህ አይነት ጠጃም ጋር እንኳን ልጆችሽን አንችም አትቀራቢ ያሳብዳችኋል ቅናታም ነዉ ያስታዉቃል
አይባልም ይቅርታ ሁሉንም ይሽራል ስው ሁኑ የማይሳስት የለም ይቅርታ ማለት አንድም ለራስ እርፍት እንድም ለጽሎታችን እንዲስማ ይርዳናል
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ ልጆቹን ያሳድግላቸው ለቁም ነገር ያብቃልሽ እህታችን በጣም ታሳዝናለች ብትቸገር ነው እንጂ መጥፎ ህይወት አትገባም ነበር ይቅር ለግዚያር ትልቅ ነገር ነው ምስኪን አሳዘነችኝ
Betam tasaznalechu sewyew mekegnu new kechalea lemn ayredatm neber yet neberea eskahun
እር ሶሆል ይግባ
@@nigisttadesse4873
አይባልም የምተ ሰው ሁላችንም ወደዛ ነው የምን ሂደው ጥሩ ሰርቶል ብዬ አደለም ግን ሞቶል ፈጣሪ ይጠይቀው ነው
አይዞሽ ናኦሚዬ ሁሉም ያልፋል ልጆችሽም በእግዚአብሔር ፍቃድ ያድጋሉ። የኢትዬጲያ ሕዝብ እንደው ለተቸገረ እጁን መዘርጋቱ ደሙ ውስጥ ነው ያለው
እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ምን አይነት ክፉ ሰው ነህ በእግዚአብሔር እሷ ሙሉ በሙሉ እውነት አላት ሴቶች እንተባበር እንርዳት እንባዋን እናብስ እናጠናክራት
ደምሩኝ
Ethio Today tikkl🇪🇷
besemab wendemyew kefu new endate kefu new endaterda felgo new
ሚኪዬ በማርያም በአልን አብረው ያክብሩ አስታርቃቸውና ልጆቹም ደስ ይበላቸው
ጌታ ይባርክሽ
@@selamgetachew1908 አሜን ሰላሚ ማርያምን እያለቀስኩኝ ነው የጨረስኩት የኛ የሴት ስቃይ
ያንተን ኮሚንት ወደደኩት ለማንም ሳትፍርደ ለሁለቱም የሚሆን ሃሳብ አቀርብክ
እሰይ እንኳን ታረቃችሁ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ደስ ይለዋል! ሰይጣን ደግሞ እርር፣ ቅጠል ይላል!!!
ጋዜጠኛው ደት ደስ የሚትል ልጅ ነው ረጋታህ ስረአትህ አነጋገርህ በጣም ጀግና ብየሀለሁ የሰው ልጅ ስራቱ ነው ለካ የሚማርከው
yep
የኔ እናት እመቤቴ ትርዳሽ የባል ዘመድ በጣም ከባድ ነው ልጆችሽን ይባርክልሽ ብርትት በይ ምንም ቢሉሽ አይገርምሽ
ሚኪ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው ተባረክ ለልጆቹ ሲባል ሁሉንም ነገር ማስተካከል አለባቸው
እውነት ነው የባል ዘመዶች ምቀኛ ናቸው እሷ እውነት ባይቸግራት እሰው ፊት. እርኩስ የሆነ የዝሙት ስራ አይገባም ነበር አይዞሽ ማሚየ ያልፍል
በትክክል 😥
ሴትየዋ ውሸታም ናት።
መጀመሪያ ሁለቱም ጋር አለ መቻቻል አለ አትፍረዱ ይፍረድብናል እህቴም በጭንቀት ነበረች የዛኔ
Betkkl ahunm bemkegnunet new yemetaw mnagebawski
እንዴት ሰው አለኝ ብላ ዝሙት ትሰራለች? እውነት ሌላ ስራ አጥታ ነው? 130 ሺ ብር ሁለት አመት ሳይሞላ እንዴት ጨረሰችው። ሴትየዋ ችግር አለባት
ሴት ልጅ ክብር ናት። እናት እህት ሀገር ናት እውነቶን ባይሆን እራሶን መስዋት አድርጋ አትወጣም። አቶ ወንድም ተብዬው ብልግና ከዘር ነው ትሳለቃለህ እንዴ የሆንክ ሽልጥልጥ ባለጌ አናትህን ነበር በጥይት መብሳት።
ሟች ለይቅርታ እድል አላገኘም ። እነሱም እሰከ አሁን በጥላቻ ተጎድተው ነበር ። ሁለቱም ለሚያድጉት ልጆች ፍቅር መሰጠት ይችላሉ ። እግዚአብሔር ጤናዋን ይስጣት ። ብሩክም በጣም ጥሩ አጎት ይሆናል። ሚኪየ አሰታራቂ ተባረክ።
አሜን አሜን አሜን
የእኔ ምሥኪን ዛሬ ይልቅ አሥለቀሠችኝ ይህ ሆነ ያ በቁሟ ነው የቀበራት በጣም ምያሣዝን ታሪክ አይዞሽ ከባድ ነው
ውይ የባል ዘመድ የልጅቷ ህይወት መበላሸቱ ሳያዛንህ እሷን ጥፋተኛ ለማድረግ ዶክመንት ይዘህ መጣህ በጣም ታሳዝናለህ
በጣም ምቀኛ ናቸዉ ለምን ሰዉ ይረዳታል ብለዉ ነዉ
@@tsionazeze7682 mkegunetachu
@@azebtufa7389 betam mkegunetu ebab new
እንዛመድ በቅንነት
የሞተውንም ነፍስ ይማር በጣም የሳዝናል እሷም ከልጆቿ ጋር ተጎድታለች መረዳት ይገባታል ፍቅር ያሸንፋል
እግዚአብሔር ይባርክህ ሚኪ!!!
አሜን አሜን አሜን
የባል ወንድም ጌታ ይባርክህ ሚኪያስ የትንሽ ትልቅ ነህ መልካም በዓል ይሁንልህ
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ።ልጅቷ ደሀ ስለሆነች ለማጣጣል ነው።አይዞሽ በርቺ ኢትዮጵያዊ ወገን እባካችሁ እናግዛት
እውነት ብለሻል እህቴ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ አንቺ በርትተሽ ቁሚ የኔ እህት ለልጆችሽ!
ኣይዞን ኣቅማችን
Ewnet bleshal mkegnunetu besmeab kechalea lemn ayedergulatm
ሰዉየዉ ቀጣፊ ቢጤ ነዉ ያስታዉቃል እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል ድሮም የባል ዘመድ የሚባል አባባል አለ እድሜ የሚሰጥ ፈጣሪ ነዉ አንተ ደግሞ አታሞርት እድሜ ሰጪ ፈጣሪ ነዉ አይዞሽ እህቴ ልጅ ነሽ ቀን ያልፋል ትለወጫለሽ
ይህ ሰው ምን አስቦ ነው አሁን ሰው ሊረዳት ስል አይኑን አፋጦ መጣ በጣም ያሳዝናል መከረኛ እናት አሳዘንሽኝ የኔ ምስኪን ተው ሚኪ ከመጥፎ ወዳጅ ጥሩ ፀብ ይሻላል ይላል ያገሬ ሰው
እጅግ በጣም የሚያሳዝን የቤተሰብ ታሪክ ነው:: እባካችሁ እህቴ እንዳለችው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እና ካለፈው ስህተት ተምራችሁ ልጆቹ በሰላም የሚያድጉበትን መፍትሄ ፈልጉ:: በወላጆች አለመግባባት ምክንያት ልጆች መከራ ማየት የለባቸውም::: ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!
ድሃ ማን ይመሰክርለታል ምስክሩ እንባዉ እና ጓዳዉ ነዉ ሚዲያ ላይ ወረኛነትሽ ይላል 😥😥😥😥😥😥😥😥💔
አስመሳይ ነው ሰውየው እስዋ ግን ታሳዝናለች እውነት የሴት ልጅ መከራ ኡፍፍፍፍፍ ውስጥዋ ያለው ስብራት ፊትዋ ላይ ይታያል😭😭😭😭😭ኣይዞሽ እህታችን ከጎንሽ ነን ውዴ😥😥
አብዛኞቹ የባል ቤሰብ አስቸጋሪና ጨካኞች ናቸው ከሷ መጎዳት ይልቅ በዳዩ ወንድማቸውን ነው የሚደግፉት ባል ለባል ቤተሰብ ልጅ አልያም ወንድም እንጅ ባል ሁኗቸው አያውቅም ይሄ ነው ችግሩ የት ነበሩ እስካሁን ጨካኞች
ሳቁ ራሱ ሲያናድ ክፎ አጎት ውሸታም
ሲስቅ አናደደኝ እግዚአብሔር እሷ አሁን ስለተጎዳች ምንም ብትል ዝም ብትል አሪፍ ነበር እሷ ስው ፊት የወጣችው ለልጆቿ ብላ ነው የሰው ፊት እሳት ነው ::ማንም ሰው አይጣ የምር ማጣት ክፉ ነው :::
ምክርና ቡጢ ለሰጪዉ ቀላል ነው
ምናይነት ጨካኝ ነው የባሏ ወድም እረ በስመአብ እግዚአብሔር የሥራህን ይስጥህ እውነት ይፍረድብህ አተም ነገ ምን እደምትሆን አታቅም ከአነጋገርህ ያስታውቃል አተ ንፁህ ከሆክ እሷ ብዙ ህመም አለባት በህይወቷ ትዳር ልያዝ ብላ አልተሳካለትም እሱ እሱ ቁስል አለባት ለምን አትረዳትም እራስ ወዳድ ነህ የእውነት ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ነው ግፍ አትያዝ ልጅ ይኖርሀል😭😭😭😭😭😭
Even if she lies she is in real problem, sickness,poverty....but this guy is laughing, wrong
@@yabseratiktoktube5721 ምርጥ አርገሽ ገለፅልሽ ተባረኪ::
@@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ ምን ያስቃል እስካሁን የት ነበረ እንዳትረዳ ይመስላል
ወይኔ የኔእህት አይዞሽ የባል ቤተሰብ መጥፎናቸው ይሄ የታወቀነው እኔም አይቼዋለው ወገኖቼ ከባል ቤተሰብ የማታቁት ባዳ ይሻላል ወገኖቼ እውነት ያማል
እኔ ሰውየውን አላምንም ሴትየዋን ግን አምናታለሁ በልጆችሽ ትካሻለሽ የባል ዘመድ መቸም አይወድ አባቴ ከሞተ ቡሀላ የባቴ ዘመዶች እንዲህ ድህነት ወርሶን ማንም ዞር ብሎ አላየን እናቴ ግን አፈር ግጣ ነው እንዲህ ያደረሰችን
ትክከል ወላ ደሞ የባልዘመድ
ትክክል እኔም ደርሶብኛል አባቴ ከሞተቡሀላ እናቴን መቀመጫ አሳጥታዋት ነበር እኔም ያን መቋቃም አቅቶኝ ገና14 እድሜ ስደት መጣሁ አሁላይ 8አመቴ በስደት ሰርቸ እናቴን ወድሞቸን እህቶችን እያስተማርኩ ነው ያምቀን አለፈ አልሀምዱሊላህ
@@አኢሻእናቴንናፋቂ ጎበዝ በርች የባልዘመዶች እባብናቸዉ ወላ
እዉነት ነዉ፩
@@Hነኚገጠሬዋ እዉነት ነዉ ቨአይን ሙሉ አመድ
በጣም ምስኪን ነች እውነተኛ ሃቀኛ ሴት ነች ምንም አይደል ህይወት ይቀጥላል አይዞሽ ሰላም ፍጠሪ
እውነት አላት የባሏ ዘመዶች ግን ቅናት አለባቸው
የባል ዘመድ አይኑ አመድ ትል ነበር እናቴ እኔ የልጅነት ትዳሬን ፍቅሬን በባሌ ዘመዶች ምክንያት ነው የተፋታሁት ይህው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ሀገሬ አስጠልቶኝ በስደት እንከራተታለሁ😭😭😭😭😭😭
እኔም ጅምር ላይ ነኝ መወሰን አቃተኝ 😢
ይችን ጀግና ሴት ልልጆቿ ዋጋ እየከፈለች ያለች እናት እንርዳ የጊዜ ጉዳይ ነው ወንድም ተብየው እሷ ስታለቃ አንተ ሳቅ አንተንም ይደርስካል ጠብቅ ጭጓራየን አቃጠለው ሲገለፍጥ አይዞሽ የ እናት ያልፋል ሁሉም ኢሻአላህ
የሞተውም ነፍሱን ይማረው ለናተም ፍቅርን ይስጣቹ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን
እንዲህ ነህ ሰዉነት ማለት
የባል ዘመድ ሁሉም ባይሆኑ የበዙት በጣም ኩፉዋች ናቸው
እንድያውም የባል ዘመድ በአይኑ አመድ ይባል የለ ልክ ነው እውነትም ባይኑ አመድ።
.4h
አረባካችሁ ስትጡሩ አሉ
@@yewbdardebebekasa5348 ሰላም ብያለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💓💓💓💪👍 ሰብስክራይብ አርጉኝ መልሳለሁ
የባል ዘምድ ምቀኛ ነው በትዳራችን ገብተው የሚበጠብጡት እነሱ ናቸው አይዞሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏
በዚህ አልሰምማም እህቴ ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች ልጆቹን ይፈልጋሉ እናት ይዋህ ሆና ነው የተጎዳችሁ እግዜር ይመሰገን አሁን ጥሩ አድርጋለች የዋህ ሆና ነው ትልቁን ሽክሙዋን የሚያግዙዋት ነበሩ
Yebale zemedema kufu bechaaa
Yes
Ewunet new enezih ergumoch
ትክክክል ማሬ እደባልዘመድ ምቀኛናአስመሳይ ሰው የለም ሸይጣን ናቸው
ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ህፃናት
ዙዙየ አላህ መልካም ነገር ያምጣልን🙏🌻
ደምሪኝ
የሳውዱ ነግር መቼ ተወራና ነው
@@tub4465 ዴምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ
ሟች ነፍሱ ይማር ወንድም ተብዬው እንደዚህ አይነት ሰው እንደነበረ እራሱ መስክሮአል እሷ ምንም የጨመረችበት ነገር የለም ለምን ትረዳለች መረዳት የለባትም አይነት ክርክር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ!
you're bad person
Ferashu sejemer esua bet masegebat neberbachihu lemanegnawem yewendemachihun lijoch tenkebakebu lijochu wedfet adegew Telik bota yedersalu yemeyadeg lij ayetelah yebalal beteseb Kom belachihu asebu esuan ayezosh beluat
ተንገብግባ ነው እንዲህ የምትናገረው።ሀቅሽን እግዚአብሔር ያውጣልሽ
She so pan full
የባል ዘመድ በአይኑ አመድ የሚባለው አባባል እውነት ነውጨካኞች እህቴ አትበሲጪ በኑጹ አይምሮ ልጆችሽን አሳድጊ
ውነት አይናቸው ይውጣና ቅንቅናሞች
😏😏አይገርምም ቤት ክራይ 1ሺ ይላል 😏😏😏እኔ የ ጭቃ ቤት 5ሺ 500ሽንት ቤት የ ጋራ 😏😏በ አዉን ግዚ ኢትዮጵያ 1ሽ የ ላስኪት ቤት ነው 😏😏😏ይ
He is joking we know how rent is high in addis ababa,
ይሄ ቆሻሻ ሊሳለቅባት እየፈለገ ነው
ብዙ የባል ወገኖች ጥሩዎችም አሉ ሚስትን እንደ እህታቸው እንደ ወንድማቸው እሚያዩም አሉ ግን እንደዚህ አይነት ደግሞ ለስው ጠንቅ እሚሆኑም አሉ አይዞሽ እህቴ ሁሌም ከጎንሽ ነን በቃ ስውየውም ወደ እውነቱ ቦታ ሄዷል ሙትም አትውቀሱ ይረፍበት ግን ይቅርታ እድርጉልኝ የቤታችንን ችግር በሚዲያ ባናወጣ ስንቸገር ተቸገረን ብለን መናገር አለብን እንጂ የቤታችንን ችግር ባናወራ እኛ ኢትዮጵያኖች በመረዳዳት እሚመስለን የለም የተቸገረ አይተን አናልፉም ዳግመኛ ታርቃችሁ እንደምትመጡ ተስፍ አለኝ ስላም ለአገራችን ይሁን
የት ወደቅሽ ያላሏት ዘመዶቹ ዛሬ ሚዲያ ላይ ስትወጣ መጡ 😥😥😥😥😥 ሲጀምር ቤቱ የሱ ከሆነ ሽማግሌ እስክትልክ ምን አስጠበቃቸዉ እንመካከርበት ማለትስ ምን አመጣዉ
ትክልል ብለሻል
እኮ
የኔ እናት አንጀትዋ ተቃጠለ እኮ ምስኪን አልወዳቸውም አለች የኔ እናት ተቃጥላ ነው እኮ
እህታችን ያለችበት ነገር በጣም ከባድ ነው ! ከባድ ነው ልደትዬን ተለማመኚ ስለ ጤናሽ አስቢ ! ሌላው አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ ! ከጎንሽ ነን !
ዐአይዞሸአላህይረዳሸ
ሀበሻ እኮ ከሁሉም የከበደው ከእግዚአብሔር ጋር የምንታረቅበት ትልቁ ቁልፍ ትተን። ይቅር መባባል ።በግድ ነው የምንለው ይህን ፀባችንን። ከተውን። በአለም ላይ ምርጥ የእግዚአብሔር ልጆች እንባላለን።
የባል ዘመድ የእባብ ገመድ ነው 🙄😚
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እህቴ 🥰
ትክክል የባብ ገመድ
@@sebrinasani2662 😅😅😅😅😅
Betkkl
Yesssss
ጋዜጠኛው በጣም ተባረክ በጣም ጎበዝ ፣የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው።
የባል ዘመድ ያልገባበት ቤት የለም ግን ትዳርን ሲበትኑ ልጆችን ከአባት ሲለዩ ምን አይነት ደስታ ነው የሚያገኙት እረ ፈጣሪ በየቤታችን እየገቡ ቤተሰብ ለሚበጠብጡት ልቦና ስጣቸው ሁላችንም በዚህ ተጎድተናል ሚዲያ ላይ ስላልወጣን ነው
I know you 😥😥😥😥😥😥
በጣም ህይወታችንን በጠበጡት አላህየስራቸውን ይስጣቸው በፍቅር መሀል እየገቡ መለያየት የሸይጣን ስራ ነው የባል ቤተሰብ ምቀኛና ቅናተኛናቸው
Tekekel
Yes
yAyw
This is not some sort of joke So I really don't know why is he keep on laughing? it's just disrespectful ,,, Regardless we are gonna continue helping her because she is a genuine human being!
I know
Yes! He don't have manner.he didn't even feel her pain.
@@tofikeuman7495 if she lie?
@@milliyonyimer7600 This is not a nice story to tell, plus the children are involved too, so why is she laying really? Please don't be judgmental!
Exactly 💯
ተባረኩ ዋናው ሰላም መፈጠሩ ነው ተባረክ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ ማለፈ አልፈለግሁም።
አይዞሽ እህታችን ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ 🙏
Awakat elaya
የደረቀ ቁስል ሲልጡዉት ይደማል ማለት ይሄ ነዉ የኔ እናት ልቤን ነካሽኝ ፍርድ አለ በሰማይ😢😢😢😢😢 የተረገምክ አሁን ግዜዉ ያንተ ነዉ ሳቅ እዳይገሎዋት ፈራሁ ማሪያምን
I respect him , he is a real gentle brother, respect man.
እስከዛሬ የትነበርክ ልጆቹንእኮን ዞርብላችሁሳታው አሁን ክብራችን በሚዲያወጣብላችሁ ቆርቆራችሁ
ዝም አትያቸውም ድሮስ የባል ዘምድ እርጉም ናቸው
Ekoo
ትክክል የትነበሩ እስከዛሬ
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ዉዶቼ
I know
የባል ዘመድ ሰይጣን ናቸው በራሴ ስለማቃቸው እግዚኦ ፈጣሪ ይርዳሽ ማር 😓😓
Zone kalni egnam yebal zamed enihonalen sawun ba andi angil mayet yebinim
አቶ ብሩክ የእግዚአብሔር የዙፋኑ መሠረት ፅድቅና ፍርድ ነው እና ስለምትናገረውና ስለምትሆነው ነገር ጠንቀቅ ብትል ጥሩ ነው
ጋዜጠኛው ታላቅ ስራ ነው የሰራው መልካም ነው
እረ ውዶች ተሻገር ጣሳው የት ገባ እውነት ናፈቀኝ😢😢
ከምር እኔ እራሱሰ ቆየሁ ካየሁት በጣም ነው የምወደው
የእኔም ጥያቄ ነው የትገብቶ ነው ግን ሚኪም አሪፍ ጋዜጠኛ ነው
አዎ ባለፈዉ መኪና ተሸለመ ከተባለ ወደህ
ጠፉታል
እውነት ያ እምነቱን ጠባቂ ሰው ትሁቱ ተሻገር የት ነው
Ewente yet tefa esu new yejmeree teschagre tasewe .
ውይ የባል ዘመድ ግን ስግብግብ ጁንታ እኮ ናቸው ።እግዚአብሔር ይርዳሽ ንፁህ ሰው በመሆንዋ ነው ስታጣ አካልዋን እንደሸጠች እምትናገረው ።
Eyoha media( ሚኪ) ትልቅ ስራ ሰርተሃል እግዚአብሔር ይስጥህ ታላቁ መፀሀፍ የሚያስታርቁ ብፁሃን ናቸው ይላል።ዋናው ነገር ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ገንዘብ ምንም ነው ይቅርታችሁ ይፀና ጥላቻን በሩቅ ያርቅላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤
አንቻ ስትኛ እደራ ሆነሽ ጠጅ መንገድ ነው አይደለም ወረኛ ነገ ነሽ
he don't have Layer
you have crazy
even you're kinds. Like you
የባል ዘመድ መቸም ላራሳቸዉ ዘመድ እጂ የዉነት ፍርድ አይፈርዱም ያሳዝናል እግዚያብሔር ይፍረድ🤔
Betkkl
Betkikli naw
ወንድም ካለሸ ለሚስቱ የባል ዘመድ ነሽ ራስሽ
ምናይነት ጨካኝ ነው የባሏ ወድም እረ በስመአብ እግዚአብሔር የሥራህን ይስጥህ እውነት ይፍረድብህ አተም ነገ ምን እደምትሆን አታቅም ከአነጋገርህ ያስታውቃል አተ ንፁህ ከሆክ እሷ ብዙ ህመም አለባት በህይወቷ ትዳር ልያዝ ብላ አልተሳካለትም እሱ እሱ ቁስል አለባት ለምን አትረዳትም እራስ ወዳድ ነህ የእውነት ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ነው ግፍ አትያዝ ልጅ ይኖርሀል😭😭😭😭😭😭
የባል ቤተስብ ታረቁ ምን ምቀኝ ነሽ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ
ይሄ ልጅ የተሻገር ወንድም መሆኑን ዛሬ አረጋገጥኩ።ተባረክልኝ።እግዚአብሔር ይግባበት።አይዞሽ እህቴ በርቺ።ሰውየውም ጥሩ ነው ለይቅርታ ዝግጁ ነው።ጥሩ ነገር ማበረታታነት ጥሩ ነው ።ልጆችሽም ዘመድ ያስፈልጋቸዋል።ለልጆችሽ ግን ጥበቃ አድርጊ ዝም ብለሽ አትልቀቂ። ለሁሉም ወላጆች ነው።
~ ከዚህ ቡሀላ ለ ሂወትሽ እራሱ ያሰጋሻል
ሰዎቹ ሀይለኛ ናቸው እራስሽን ጠብቂ !!
እህቴ ተጠንቀቂ ሊያጠፉሽ ይችላሉ እንዳትቀርቢያቸው! ልጆችሽን ዝም ብለሽ አሳድጊ!!!
መታረቃቸው እሪፍ ነው:: ነገር ግን ግንኙነታቸው በጥንቃቄ መሆን አለበት ከዚህ በኃላ መጎዳት የለባትም
ልክነሽ
በትክክል
Tikikil
Exactly she has to keep her distance
ወንድሜ የወድሞችህን ልጆች ብታሣድጋቸው ይሸላሀል ምንም አትመቀኛት ሁሎን ፈራጀ አላህ ነው ለፈጣሪህ ሥትል ለልጆቹ ብርዳቸው ይሻላል
የጋዜጠኛዉ ጭንቀት እኔንም አስጨነቀኝ አቦቦ 😢😢
አዋከቡት እኮ ምስኪን
እኔ ደግሞ ለባሌ ዘመዶች እየተጎዘጎዝኩኝ ከባሌ በላይ ለኔ ይጨነቃል ያስባሉ ለሰከንድ ታስቀይማትና ዋ ይሉታል በቃ ከፍቅር በላም ምን አለ ሁሌ መልካም መሆን ደስ ይላል ።
ተባረኪ እማ ያንቺን ኮመንት አየው ደህና እግዚአብሔር ትዳርሽን ቤተሰብሽን ይጠብቅ🤲
በሆነ ግዜ ግልብጥ እንዳይሉ ፀልይ ኣቋም የላቸውም የባል ዘመድ
@@altudz4055 አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ🙏❤
@@fkr834 ሰውን የሚያጋጭ ሰይጣን ስለሆነ የሱን ስራ የምንበጣጥሰውበፀሎት ብቻ ነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው 🙏❤
True
የቅዱስ እግዚያብሔር ቃል እንዲ ይላል እውነት አርያ ታወጣችዋለች.እኔ የሞች አካሉ ለማ የቅርብ ጎዋደኛ ከሚባሉ ሰዎች አንዱ ነበርኩ. ባለቤቱ የነበረችው አሁን የምትናገረው ነገር በከፊል ውሸት ነው.እውነት ነው እንደማንኛውም ሰው ወንድማችን አካሉ የመጠጥ ሱስ ነበረበት.ከዚ ውጪ የቁማር ሱስ የሚባል ነገር በሱ ላይ ትይቶበትም ተሰምቶበትም አይታወቅም. ወንድማችን አካሉ በኢወት በነበረበት ግዜ ሰው አክባሪ, እግዚያብሕሔርን የሚፈራ, በሰው ደስታ እና አዘን የሚገኝ, በአካዳሚክ ደረጃውም ከፈተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ሰው ነበር. ሰው ሆኖ የማይሳሳት እንጨት ሆኖ የማይጨስ የለም እና ተሳሳተ ለዚያም በእግ የሚገባውን ቅጣት ተበይኖበት ነበር. በሁለቱ መካከል ያለው ትልቅ ክፍተት የነበረው የአይማኖት ልዩነት ነበር እሱ ኦርቶዶክስ ሲሆን እስዋ ጆቫ ነች ይኤ ለትዳራቸው ትልቅ መሰናክል ነበር በዚያም ወንድማችን አካሉ ደስተኛ አልነበረም. አትፍርዱ እንዳይፈረድባቹ ስለሚል ቅዱስ ቃሉ ሳታቁ ሳትመረምሩ ዝም ብላቹ በማታቁት ነገር ከመፍርድ ተጠንቀቁ. ወንድሜ ብሩክ የተማርክ መሆንክን በትህትና, በእርጋታ እና በይቅርታ ገልፀካል እና ቅዱስ እግዚያብሔር እስዎን ይቅር እንዳልክ አንተንም ይቅር ይበልክ.
ለምንድነው አሁን ግን ሴትዮዋን ለማሳበድ የባል ዘመድ ይጎነትላታል ወንድምየው ሲሆን ልጆቹን ማሳደግ ነበረበት ካለዚያ ከነድህነቷ ከነችግሯ እና ከነህመሟ ይተዋት ልጆቿን ታሳድግበት
Such a lovely ending!
“ forgive others not because they deserve forgiveness, but because you deserve peace”