ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ታሪክ እኮ ከሁሉም ይበልጣል ይነዝራል፣ ያማል፣የክፋትን ጥግ በእናቴ ነዉ ያየሁት!የኔ እናት ከሌሎች እናቶች ፍፁም ትለያለች። ካንዴም ሁለት ሶስቴ ራሴን ልጎዳ ሙከራ በማደርግበት ጊዜ እንኳን አይኗ እያየ ምንም አይነት የማዳን ሙከራ አድርጋልኝ አታዉቅም።
አይ ሲት እራሳችን ን ሳንችል ወንድ ላይ ኡፍፍፍፍፍ
@@Zara90-ew8twሐ
እውነት ለመናገር የዚህ ታሪክ ተመሳሳይ ሂወት አለኝ በከፊሉም ቢሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ እናት እናት የምትሉ። የእናት መጥፎ አልገጠማችሁም። የኔዋ ትለያለች ስሟን ማንሳትም አልፈልግም
ለማመን የሚከብድ ታሪክ
ብዙውን ጊዜ እኮ ይግጥማል እናት ከልጅልጅ ያበላልጣሉ ሰለዚህ ምድር እንዲህ ናት ሁሌም የማይቀየር የድንግልማሪያ ልጅ ነው
ትክክል እኛ ቤት ይሄ ነው ያለው ብቻ እኔ የፈጠረኝ አይጥለኝም
እናት ሳትሆን ጠላት ነች የእናት ጠላት እግዚአብሔር ይጠብቅ ከእናት ከፉ
ምንም ታጥፋ በምግብ እና ትምህርት ባለማስተማር ልጅ አይቀጣም። ይህ የእናት ተግባር ነው ብሎ ለማሰብ ፈጽሞ ይከብዳል አይዞሽ እህቴ
ኡፍ ኡፍ የእኔ ቆንጆ አይዞሽ እመብርሐን እናት ትሑንስ አእምሮሽን ታክምሽ
አለም ሰገድ ይሄን ለማወቅ ቀላል ነዉ እናትየዋ ራሷ አስተዳደጓ ነዉ እላዩዋ ላይ ቀላል አጋንንት አይደለም በየጠንቋዩ ቤት እየዞረች የምትለቃቅመዉ አንቺ ፁሚ ፀልዪ ስገጂ ቸሩ መድሀኒእለም አለ የሁሉ እናትና አባት ሁሉንም እኩል የሚያይ ሌላዉን ዝባዝንኬ ተይ ጠንቋይ ለራሱም አያዉቅ
ኣዎ የልቤ ነው የተናገርሽውውዴ እስዋ ሳትሆ እላይዋ ያለው ሴጣን ኣንቺ እንድትሳቀኚ ይፈልጋል ምናልባት እናትሽ በፀበል ብትድን ካንቺ በላይ ልጄ በደልኩሽ ብላ ታለቅሳለች ፀልዪ እናትሽ በፀሎትሽ ኣስብያት እመቤቴ የሁላችን እናት ትርዳሽ
የእናት ክፉ አያድርስ ነው ጭካኔዋ እጥፍ ነው ልጅ ከልጅ የሚለዩት ነገር የሚያደሉት ነገር ደግሞ ብዙ እናቶች የመጀመሪያ ልጅ አይወዱም የሚገርመው የሚያደሉላቸው ልጆች ደግሞ ዞር ብለው አይመለከቷት ብቻ የእናት ክፉ አያድርስ ነው
የዝሁ ሰለባ ነኝ ግን አላህ ከኔጋ ነዉ በነሡ እንድጎዳ አልፈቀደም አልሀምዱሊላህ.አሁንም ወደፊትም ሀስቢየላህ ወኒእመል ወኪል
መፀሀፍ ቅዱስ ውጊያችን ከደም ከስጋ አይደለም ከጨለማው አለም ገዢ ጋር ነው ይላል ---- የሚሄዱበት ጠንቋይ ነው ሰው እንዳትሆኚ የላከብሽ በእምነትሽ ፀንተሽ ፀልይላቸው ጌታ ይገስፀው ሴጣን.. ሰው ሆነሽ እግዚአብሄት ያሳያቸው አደራውን ፈጣሪ ጌታ እየሱስ ያስብሽ በምህረቱ።
አይዞሺ እኔም በእናቴ ተገልየ አዲጌለሁ ዘመኔን ሁሉ የበታችነት ስሜት ዉስጥ ነኝ እሶ በህይወት ስለሌለች አልወቅሳትም ይቅር ብያታለሁ አሁንም የበታችነት ይሰማኛል😢😢😢😢
አብሽሪ ውደ
አብሽሪ፣ስላልተማሩ፣አትፍርድባት፣ይቅሮታ፣ማድረግሽ፣ጥሩነው፣እናት፣አምጣወልዳ፣ምን፣ገጥሟትይሆንበጤናዋ፣አይመስለኝም
ይኒዋስ ኣለች ኣይደል ስርተሸ ለህቶችሸ ኑሪ ይምትለኝ ይኒ ጉልበት ለነሱ ኒሪ ይምትለነኝ😢😢😢😢
በርግጠኝነት ይህች ልጅ በጣም ተገፍታለች ፈጣሪ እራሱ መላ ይፍጠርልሽ እናት ተብዬዋ ግን ፈጣሪ የጅዋን ይስጣት
ፀበል ብትጠመቂ ግን ትድኝአለሽ አንቺና እናትሽ መሀል ያለው የጠንቋዩ መንፈስ ሊሆን ይችላል እናትሽ በደመ ነፍስ እንጂ የምታረገውን ነገር ላታውቅ ትችላለች ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ ፀልይ ጠበል ሒጂ ቁልፉ እዛ ጋር ነው
ለማመን የሚከብድ ታሪክ የእዉነት እናትሽ ናት ይገርማል
አንዳንድ እናት ለስሜታቸው ከወደድት ሰውጋ ይጋደማሉ ከዛ ልጅ ይፈጠራል የስሜት እንጂ የልጅ ፍላጎት ፍቅር የማይስጡ እንደዚህ አይነት ክፍ ጨካኞች ቤተሰብ ሰምቼም አይችልም በተረትም ሰምቼ አላውቅም የክፋት ጥግ
ኡፍ ይቺን ልጅ በስማኋት ቁጥር በጣም ነው የምታሳዝነኝ ክፉ እናት አይገልፃትም
ዛሬ ትንሽ ተጫንካት አለምሰገድ ታውራ እሷ ዘመኗን ተሸክማ የኖረችው አለች ፣ ይቺ እናት አይደለችም ፣ እኔ ብሆን በፍርድ ቤት ነበር እናትነቷን የማስነሳው ፣ ምን ይቀራል እግዚአብሔር እናትም አባትም ነው።
ይሄ ሁሉ ግፍ የፈፀሙት እናትየው ባእድ አምላኪ ስለሆኑ ነው ይህ ክፉ ምንፈስ ነው እንዲህ ጨካኝ ያረጋቸው: ግን ልጅቷ በጣም የግፍግፍ ነው የደረሰባት: አይዞሽ ፀልይ ስገጂ እግዚአብሔር ከአእምሮሽ እንዲያወጣልሽ በፀሎት ትጊ::
እህቴ ምናልባት አንቺ የእግዚአብሔር ስለሚወድሽ እርኩስ ሰይጣን አድልሽን አይቶ እናትሽ ላይ ተቀምጦ አሰቃየሽ አሁንም ፀልይ ፁሚ ስገጅ አብዝተሽ ችግሩ ይፈታል ፀበልም ተጠመቂ
ይሄ የኔ ታሪክ ነው
ጠንቋዪ ነው እንድትጠላሽ ያደረገው
ብዙ እናቶች ሴት ልጆች አቸው ላይ ክፉ ይሆናሉ ጊን ሰው አይረዳችዉም ማንም አያምንም
ይችን ልጅ ከመምህር ተስፋዬ ጋር አገናኙልኝ በማሪያም ይሄ የመናፍስት አሰራር አለ እናቷ ጋ
እኔም አርሲ ሁሩታ ነዉ ተዉልጄ ያደኩት በፊት ላይ የነበሩት ወላጆች አንዳንዶቹ ልክ አልነበሩም እስከኔ ዉላጆች ጭምር
ድሮም ጠንቋይ ቤት የሚያፈነድድ ሠው ችግር አለበት ጠንቋዩ ነው የናትሽን ልብ ጨካኝ እንድትሆንብሽ ያዘዛት ደግሞ ለጠንቋዩ ውለታ ለመክፈል ማሠብሽ ለሁሉም እግዚያብሄር አዲሰ ልብ አዲስ ህይወት ይስጥሽ ለቀሪው ዘመንሽ
የኔ እናት በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ኡፉፉ 😢የኔ ዉድ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ አንድም ቀን ሣገላምጠኝ ትዳር ይዤ አንድ ወልጄ ጥዬባት ተሠደድኩ አለሀምዱሊላህ ልጄም አሣደገችልኝ ❤
የጭካኔ ጥግ ነው ይሄ ታሪክ
እናትዬዋ ጠይቋይ ቤት ትሄዳለች ብላለች ትምህርትም እይሆንሽም ተብለሻል ብለው ነገራት እናትም እባትም በእጋንት እስራት ውስጥ ያሉት ለእዚህ ቤተሰብ ወንጌል ያስፈልጋቸዋል እየሱስ ክርስቶ ቤታችሁ ይግባ ወደው እይደለም ለእነሱም ፀሎት ያስፈልጋቸዋል እግዚአብሔር ቤታችሁ ይግይግባኝ❤❤❤❤
ምን አይነት አረመኔ እናት ናት የልጅቷን ጭንቅላት አበላሸችው ይህን ያደረገችው የምታመልከው ባእድ ዓምልኩ ነው የምትሰግድለት ጣዎት የሚያዛት ነው የምታደርገው በልጅቷ ላይ ትልቅ ተፅእኖ በራሷ እንዳትተማመን አደረገቻት ብላ ብላ ያለፍላጎታቸው ጣዎት ቤት ይዛቸው ሄደች ያሳዝናል ለናትየው እግዚያብሔር የምትፀፀትበትን ልብ ይስጣት ለንስ ያብቃት መድንያለም ያግዛት ይህውልሽ የወሰደቻችው ሰውየ ምንም አያውቅም እንኳን ስላንቺ ስለ እራሱም አያውቅም ጠንቋይ ነው አይዞሽ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ እናት ትሁንሽ መዱንያለም አፅናኝ መላዓክ ይላክልሽ ይህንን ክፉ ሀሳብ ያውጣልሽ አይዞሽ ሁሉንም ሀሳብ ከልብሽ ያውጣልሽ የኔ ቆንጆ የኔ እህት የኔልእልት አይዞሽ አንቺ እንደምታስቢው አይደለም ሁሉም ሰው ይፈልግሻል ይወድሻል ይሳሳልሻል እንወድሻለን አይዞሽ በርቺ ለልጆችሽ ኑሪላቸው እግዚያብሔር ይድረስልሽ
ኡፍፍፍፍ ግን እውነት ነው በጣም እየተጠራጠርኩ ነው የምሰማው እውነት መሆኑን እንኳን ሳላምን ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል የሆነ የሚዘገንን ታሪክ ነው :: እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ግን አይዞሽ የሰማይ አባትሽ እዚህ አድርሶሻል ወደፊትም በአለሽበት እምነት ፀነትሽ ወደፈጣሪሽ ፀልይ
ፀብል ሂቺ እግዚአብሔር ውድእውነትኝው ባታ ይምራሺ ጣንቋይ ለርሰም አይውቅ እንኳን ላች ፀልይ❤❤❤
uffffff ፀበል እየለችሁ የምትቀልዱ ግን ጤነኞች ነችሁ?
@@belayshebo3149ማለት ከፀበል በላይ ምን አለ ? ጎን ለጎን ከስነልቦናው ምክር ጋር. ማስኬድ ይቻላል
@@belayshebo3149 አዎ ጤነኞች ነን
Well አለሜ መቸም ጆሮ ሞላሁ አይል እስኪ እንስማው ደግሞ '
አድ እናት ወዳ ይህን አታረግም የሲጣን ስራነው እናትሽላይ ቁጪብሉ የማሰቃይሽ ከጠቆይቢት ከሚሄደ ሰው ምንትርፍይገኛል አሁንከቻልሽ ይቅር በዬቸውእና ነፍስሽን አድኚ እህቴ ለእግዚአብሄር ስትይ።
አይዞሽ የኔ እናት እኔም እንዳንቺ ይችግርን አይቼ ነው ያደኩት ግን ያንቺ ይለያል አይዞሽ ለእናትሽ ይቅርታ አድርጊ ላቸው ወደው አይደለም ያክፍ ሰይጣን ነው አይዞሽ እህቴ
አይ አፈጣጠር ይህም አለ ትልቁ ነገር እራሰሽን አለማጥፋትሽ ይኸው ለዚህ ቀን ደረሰሽ አሁንም ሌላ ቀን አለ አዞኝ😢😢😢😢😢
እኮን እደዝህ ከፍተውብኚ አባቴ አድቀን ቢቆጣኚ በጣም ጠግቤ እኮ ነው ለምን ተቆጣኚ በቃ ካደኚ ለወድሞቸ አደጋ ብየ መርዝ ልጣጣ ያለበትን ብፈልግ ብፈልግ አጣሁት አሁን ሳስበው እደነግጣለሁ አጊቸው ቢሆን እና አመሰግናቸዋለሁ ቤተሰቦቸን ሁሌም ትክክል እደሁንኩ ጀግና እደሆንኩ ነው እየተነገረ ያደኩት ፊት ሳይነሱኚ ለአባቴ 7ተኛ ሴት ልጁ ነገ ለእናቴ አድትጠሴት ነገ ሁሉም ወዶች ናቸው ግን እነሱን ሳስብ ደስታ ነው እሚሰማኚ
ሰይ ጣን፣ ያረፈባቸዉ፣ ወላጆች ፣አሉ፣፣ሁሉ፣ም፣ እናት፣ ጥሩ፣ ነዉ፣ ማለት፣ አንችልም፣ ልጃቸዉን፣ ገንዘብ፣ ለማግኘት፣ አሳልፈዉ፣ እንዲደፈሩ፣ የሰጡ፣ አሉ፣፣ይህችን፣ ልጅ፣ አሰቃይታታለች፣፣ ክፉ፣ እናት፣ ነች፣፣
አቤት ስንት ጨካኝ ወላጅ አለ በየቤቱ አቤቱ ይቅር በለን ልጅትዋ ግን በጣም ታጋሽ ናት በጣም ታሳዝናለች ታሪኩ ልብ ይስብራል ቤተስቦችዋ ግን ምን አይነት ስሜት ይስምልቸው ይሆን ስም ባይገለፅም ባለ ታሪኮች ስለሆኑ ይገባቸዋል
አለሚያ በልጁነት መጎደት (ይለብሰረት ሰደት ለይሆኘ ለመብትም ነገአሰከ አቀተኘ ዲረሰ መለት
እኔ እከተልሐለሑ ግን ኮመትና እኔ የአባት ገዳዬ ነው አርጌ የማየው ወንድማችን እመብረሐን አማላጃችን ከፊትሕ ትቁም❤❤❤❤
እነዚህ እናት አይደሉም የእንጀራ እናት አባት. ናቸው በሁለተኛ ልጅ ለልጅ መለየት ምን አመጣው እግዚአብሔር አይፈሩም
አይዞሽ ብርታቱን ይስጥሽ ይበቃሻል አታልቅሽ
እኔስ ፈራሁ ያረቢ የሰው ክፉ ሳይ ፍርሀት ይሰማኛል😭😭😭
ምኑኑን ነው የሚመልሱላት አጋንት እየቀለብ አጋንትን እሹሩሩ እያሉ
ምን አልባት ይህች ልጅ ከሌላ ተወልዳ ይሆናል አባትዬው እንዳያቁባት እልም ብላ እንድትጠፋ ነገሩ እንዳይታወቅ ይሆን ይመስለኛል መጠርጠር ጥሩ ነው የመጀመሪያ ልጅ ስለሆነች።
እናትሽ የበዕድ አምልኮ ስለምታመልክ ነው እራስዋም ሰላም ያሳጣት እግዚአብሔር ላዋ ላይ ያለውን ይገጽጸው አምቺንም እግዚአብሔር ምንም አይሳነውምና በምህረቱ ይርዳሽ ይቅርታ አድርጊላት ለምን መሰለሽ እህቴ ልክ እንዴ አንቺ እናት ታደርገኝ ነበር ግደያት ግደያት ይለኝ ነበር አሁን እድጌ ይቅርታ ሳደርጊላት ንቅል ብሎ ወጣልኝ ይቅርታ አድርጊላት
Enatiyew beljiwa betammm tikenalech😢😢😢
ዓለም ሰግድ የዛሬው ሁለቱም ያክረብቃቸው የቤተስብ የክፋት ጥግ ነው እግዚኡኦኦ ማስተውስሉን ያደለን
እኔ ለቅሶዋን ችዬ ማዳመጥ አልቻልኩም ...... በጣም ይዘገንናል..... Alexዬ ፈጣሪ ይባርክህ ከባድ ነው
Yene konjo anchi yewahe tenkara sete neshe !! Eneme be hayte yehewi yanche trike dersobghale!!
በጣም ነዉ እሚያሳዝነዉ ሁላችንም አዲገንበታል
አለምዬ አታድበስብስላቸው አሁን ሁሉም እናቶች ሰይጣን እየሆኑ ነው በግድ ውለዱን እንዳልናቸው የአረብ አገር ሴትን ማን ነው የሚያስለቅሰው አባት እናት የቅርብ ሰው አለቀ
እኔ የሚገርማችሁ የሷ ብቻ አይደለም እህትና ወንድሞቼን ታሳድምብኛለች ምንም ነገር ለኔ እንዲያደርጉልኝ አትፈልግም ሲያደርጉልኝ በጣም ትናደዳለች ልብሳቸውን ስለብስ ደስ አይላትም እኔ ግን ባወራው ብዙ ነው አምላክ ፍርዱን ይስጥ ብዬ ትቼዋለሁ ።
Buze bewust awurign iski
ሴትዮዋ መርዝ ናት እርኩስ መንፈስ ስላለባት አንችላይ የምትሰራው ክፋት ያስደስታታል።
ኡፍፍፍፍፍፍግ አይዞሽ እህት እናት የምጨክል ልብ የላትም አትፍረጅባቼው ተይዘው ነው እጂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናም እህቴ ዛር ምናምን አትመኚ ለራሱ የማያውቅ ነው
ብዙ አሉ አያቴ እናቴ ላይ እንዲህ ነበረች አሁንም አርጅታም መጥፎነቷ አለቀቃትም ፣ደግነቱ እናቴ ደሞ በጣም በጣሞ ደግ ሰዉ በልቶ የሚጠግብ የማይመስላት ፣ የበደሏትን እንኳን ይቅር በሉኝ ያለች ነች ፣
@@elsa3589 እውነት ነው እህት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ 🥰
Jesus is the only solutionPlease accept jesus Christ, who is the healer.
እናቶ አይደለችም ማለት ነው አይዘሽ እህቴ እናቶ ብትሆን ወጠሽ እስትምትገቢ አታምንም 🎉🎉🎉🎉
በእግጠኝነት አይወልዳትምልጆቻን እንድታሳድግ ካንዱጋ አሳድጋታለሁ አሰተምራታለሁብለው አምጥተዋት ነው ጨካኞች የራሳቸውን እያሳደጉ ነው DNA ትመሪመር
ምናልባት እናትዋ ላትሆን ትችላለች ብዬ እያሰብኩ ነው ውይ የሄን ያህል በደል ምነው
💔😭💔😭😭💔💔yaa rabbi yii qiribelata
እውነቶን ነው የእናት ልጅ የለም ሰይጣን ነች እንጅ ሰው አይደለችም
አይዞሽእህቴ❤❤❤❤
Alemysegd ere begzabher terabyte 🙏🙏🙏
የአይምሮ ጭንቀት በርግዝና በተለያየ ነገር ይከሰታል ከቤተሰብ አባል አንዱን ሊጠሉ ይችላሉ ሌላው የተሰረቁ የሰው ልጅም አሳድገው ሊሆኑ ይችላሉ ወድቀው የተገኙ ሊሆኑም ይችላሉ ባልወለዱት አንጀት ጭካኔም ወሰን የሌለው ሊሆን ይችላል ልጅ ስወለድ መረጃ የለም እንደነዚህ አይነት ችግር የገጠማቸው ሰወች DNA ቢሆንላቸው ይመረጣል ማንንነታቸውን አውቀው ህይወታቸውን እንዲቀጥሉ
የኔ እናትና አባትኮ ወላሂ በስሜኳ አይጠሩኝም እህቴዋ ገዘቤ ነው የሚሉኝ ወድሞቼ ሲገርፉኝ ይቆጣሉ😭😭😭
😭😭😭😭💔💔እህቴ እኔ እንድምለው ባድ አምልኮ ስልምያመልኩ ነው እህቴ አንቺ ከቻልሽ ወደ ፅብል ውሰጃት እማ እፍፍፍፍፍ ስታሳዝን ነገር ግን ጥያቄሺን እግዚአብሔር ይመልስልሻል 😭😭🙏🏾
እቺን የመሰለች ብስል አይምሮ ያላትን ልጅ በደንብ ብትያዝ የት ምትደርስ ልጅ ወላጅ እናት ተብዬ ጠላት ሁናት አይምሮዋን አበላሸቻት ምንም ብትለኝ እናትየዋ ይቅርታም የለኝም
Only God of heaven is unchangeble!
እኔም እዳች ሳሙናም ይለይብኝ ነበር እደዉ አሁንም እኔ ያለኝን ነገር መቀማት ትፈልግ አለች
Well some families are not good I feel so bad for this girl 😢
የዚህን ያህል ተንኮል እናት አባት ይገርማል
@@melukongio5148እ ይዞሽየኔኦሕት
የኔ እናት ሥታሳዝኚ የውሀ ነች ደግሞ ሥታወራ እራሱ ታሥታውቃለች ያለመፈለግ ያማል😢
የእናት ክፉ አይጣል ነው ይሄ ጆሮ መቼም አይሞላ ብዙ ጉድ እንደማለን እናያል ብዙ ሰዎች እናት እንዲህ አታደርግም እያላችሁ እግጠኛ ሆናችሁ ታወራላችሁ እሷ ያወራችሁ ስለ ራሷ እናት ስላደረሰችባት በደል እንጂ አለም ላይ ስላሉ እናቶች አይደለም..: እናት እንዲህ አታደርግም የምትሉ ልጇን ገላ የልጄን ገዳይ አፋልጉኝ ብላ አይኗን በጨው አጥባ የቴሌቪዥን ጣቢ ላይ የምትቀርብ ስንት እናት አየን 😢
እኔ ይመስለኛል በመሀል የገባ መንፈስ አለ ምክንያቱም እናትዬዉ ጠቃይ ቤት ይሄዳሉ መሰለኝ ስለዚህ የሆነ ችግር ያለ ይመስለኛል እደኔ
Almeyyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤melkame sew
ጠንቁዋይ ውቃቢ ምናምን ጋር መሄድ ሰላም በቤተሰብ መሀል ይነሳል።እየሱስን ተቀበይ፣ይቅር በይ ሰላም ታገኛለሽ እህቴ።❤
ምናልባት እናትሽ አይደለችም😢😢😢
በሰመአብ ወወልድ ወምንፈስ ቅዱስ ሊያውም ያግሬ ልጅ ነሽ ምን ጉድ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭
😒የሚውልድ ውላ እናት ነው የሚል መልስ 😒እናት አትጭ ክንም የምትሉ 😒አንዳንድ እናቶ ሊጠቀሙባቸው እንደ ጭጭ ት ይውልዱና ልጄ 9ውር 😒አርግዥ ይላሉ 😒
😮❤
Ichi tekuayame
እኔም አች እግዳ ልጅ እያለች በመጥፎ ቃል አእምሮየን ታሳምመው ነበር 😭
የእናት ክፍት እና የህፃን ልጅ ዉሀ ጥም አይታወቅም
ሰለሷ ደከመኝ ወይነህ እህቴ 😂😂😂😂😂
በጣም ክፉ እናቶች አሉ ያአንቺዋ ግን በእርግጠኝነት አለወለደችሽም እቺ ሴጣን በጣም ታበሳጫለች እኔ መቸም ቢሆን ይቅር አልላትም በቺልሽ እራስሽን ተንከባክበሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ማሳየት ነዉ ለእንደዚህ አይነት ከንቱ ሰዎች
ያልፋል እኔም በናቴ ተሳድጄ ነው ያደግኩት አገር ጥሎ እስከመጥፋት ደርሻለሁ እድሜዪን ሁሉ እንዲባክን ሰው አትሆኚም እያለችኝ ነበር ብዙ እንኳን አይደለንም ከንድ ታላቅ ወንድም ብቻ ነው ያለኝ ግን በምን ተወጣሽው ብትሉኝ በጸሎት በንሰሀ ደግሜ እንዳላስብ እንዳላለቅስ ጻድቃኔ ማርያም ነችነጻ ያወጣችኝ። ያላማከርኩት ካህን ያልተላከ ሽማግሌ አልነበረም። አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን ለሷ ጠዋሪ እኔ ነኝ ።ታሳዝነኛለች አስብላታለሁ ።ሰውአትሆኚም ያለችኝ ልጅ ጠንካራ ሴት ባለቤቴ የሚኮራብኝ ጓደኞቼ የሚቀኑብኝ የቤተሰብ ሰብሳቢ የደካማዎች አጋዥ አርጎኛል ፈጣሪ። እናቴ በዛሬው ጊዚ ጸጸትላይ ነች ምነው ወንድ በሆነችም ትለኛለች ። ግን ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ በመራቄ ግን በህይወት ተርፊያለሁ።
@@amelworkdesta4601ይገርምሻል አያቴ እንዲህ ነች እናቴን በጣም ነው የምታሰቃያት ፣ የሚገርመው እናቴ ነች ጧሪዋ ፣ ተንከባክባ የያዘቻት እሷው ነች ፣ ግን አሁንም አታመሰግናትም ፣ እድለኛ ነች እንደ እኔ እናት አይነት ልጅ ስለሰጣት ፣ እኔ ብሆን ትግስቱም የለኝም ነበር እናም የእናቴ ነገር ነው አንቺም ጋር ያለው
😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እህቴ እኔ የሚመስለኝ ጠንቀይ ቤት ትሄዳለች ብለሻል ስለዛ የሆነ ነገር ብሏታል ወይም ክፋ መንፈስ አለባት አንቺን እንድትጠላ ወደ ፀበል ሂዱ.
እባክህ ዝም በል አለምሰገድ ብዙ እራስ ወዳድ እናቶች አሉ እኔ በ 17 አመቴ አርግዤ ወለድኩ እቤት ውስጥ በለው ሳረግዝ ቀለበት አረገልኝና ሳልወጣ እዛው ወለድኩ እናቴም በወራት ልዩነት ወለደች እሚገርምህ የኔን ልጅ ዞር ብላ አላየቻትም የራሷን ልጅ ግን በጣም ነበር እምትንከባከበው እኔ የጤፍ አጥሚት ያለ ስኳር ነበር ልጄን እማጠጣት አለምሰገድ ሌላ ሌላውን አላውራው ምን አይነት ችግር እንዳሳለፍኩ የሷ ልጅ ግን ተንቀባሮ አደገ የኔ ልጅ ደግሞ ሞተች ተወኝ ተወኝ ተወኝ ማስታወስ አልፈልግም በልጄ ሞት ሳለቅስ ሳለቅስ አንጀቴ ተቃጥሎ ዛሬ እሔው መውለድ ሳልችል ቀርቼ ከአገባሁት ሰውዬ ጋርም ተፋትቼ ብቻዬን አለሁ ዛሬ ትልቅ ሰው ሁኛለው እናቴ ልጆቼን እወዳለሁ ብትልም እኔ ግን መቼም መቼም አይዋጥልኝም
ዋው እኔ እናት ሁሩታ ነብሴ
አይ እናትና አባት አይደሉም ግን ባይሆኑስ አንዲህ ጭካኔ
ይች ጨምላቃ እንዲህም አለ ለነገሩ አይጠፉም እህህ
ሳልፈልግ😂😂😂
ለምን አይገባህም የምትልህ? ከልጆቹ ሁሉ ከመረጠችና ከጠላቻት ጠንቋዮ ነዉ ብዬ ነዉ የማሰበዉ
አለም ሰገድ ምን ችግር አለው ፒሬድ ብትል የወር አበባ እሷ ሳታፍርበት አንተ ምን አሳደረህ ።
የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ተከታተይ
ትምህርት ግን አልተከለከልኩም ግን አሁን ትንሸ ነገር ያሰከፋኛል
Awke fetare becha nwe mesgana lasemu yehune
ብዙ ግዜ እናትን ይወቅሳሉ ግን እናት ክፉ ሆና ነው ወይስ እናትን የማትሰማ ልጅ ሆና ነው ብዙ ልጆች እናታቸውን አይሰሙም አየከብሩም እናት ለምን ወልርድኩ እስክትል የሚያደርጉ ልጆች አሉ
ከተማ ያሉ ይሉ ይሆናል ገጠር የሚያድጉ ግን ተበድለው ተጨቁነው ነው የሚያድጉት
የፈለገ ባትሰማስ በእንደዚ አይነት አይነት መልኩ ነው ምትቀጣው
አለምሰገድ ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ፀሎት ነው መፍትሔው ሲያመልኩ የኖሩ ሰዎች ሆነው እስዋ ወደ ሀይማኖታዊ መንገድ ከመጣች በሚል መንፈሱ ይጠላታል ስለዚህ ፀሎት
እናት ብትመልስ ባትመልስ the damage is already done
የኔ ታሪክ እኮ ከሁሉም ይበልጣል ይነዝራል፣ ያማል፣
የክፋትን ጥግ በእናቴ ነዉ ያየሁት!
የኔ እናት ከሌሎች እናቶች ፍፁም ትለያለች። ካንዴም ሁለት ሶስቴ ራሴን ልጎዳ ሙከራ በማደርግበት ጊዜ እንኳን አይኗ እያየ ምንም አይነት የማዳን ሙከራ አድርጋልኝ አታዉቅም።

Jesus is the only solution
Please accept jesus Christ, who is the healer.
እናቶ አይደለችም ማለት ነው አይዘሽ እህቴ እናቶ ብትሆን ወጠሽ እስትምትገቢ አታምንም 🎉🎉🎉🎉
በእግጠኝነት አይወልዳትም
ልጆቻን እንድታሳድግ ካንዱጋ አሳድጋታለሁ አሰተምራታለሁ
ብለው አምጥተዋት ነው
ጨካኞች የራሳቸውን እያሳደጉ ነው DNA ትመሪመር