እስቲ እናንተ ጠይቁልኝ! የሃይማኖት አባት ነው ያልኩት ‘ባሌ’ ጉድ ሰራኝ የሰው ትዳር እንዳላፈረስኩ ይታወቅልኝ! Eyoha Media |Ethiopia |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 739

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል ปีที่แล้ว +89

    የእኔ እናት አነጋገርሽ ድምፆሽ ስርአትሽ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 ปีที่แล้ว +3

      ወላሂ የሆነች ደስ ስትል

    • @Liyu-f5c
      @Liyu-f5c ปีที่แล้ว

      ​@@hayumamu1725❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis 3 หลายเดือนก่อน

      🙏❤️

  • @Fiker123
    @Fiker123 ปีที่แล้ว +219

    ‼️ አይ ጋዜጠኛ
    ስርአት
    ትዕግስት
    በፅሞና ማዳመጥ
    ያለመሰልቸት
    ሰው መረዳት
    ፀባየ ሰናይ ነህ
    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🤲🤲🤲

    • @freweinyzewde7243
      @freweinyzewde7243 ปีที่แล้ว +2

      Amen 🙏

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 ปีที่แล้ว

      ​@@freweinyzewde7243አሜን አሜን አሜን🙏🌹

    • @Lubaba-t3x
      @Lubaba-t3x ปีที่แล้ว

      አሚንንን

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 ปีที่แล้ว +2

      በእውነትትግስተኛነው. በተለይ የዝችን የአሮጊት. ከትውልድ እስከእድገትነውእሚያዳምጠው

    • @Fiker123
      @Fiker123 ปีที่แล้ว +3

      @@emuhiba9441 ለዛውም ዝም በል እኔ ልጨርስ እያለች ነዋ የእሱ ትዕግስት ይለያል ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +46

    ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ.. ዘመንህ ከነ ቤተስብህ ይባረክ
    አይቀይርህ .. እንዲህ የመልካም ጥግ እንደሆንክ.. ለ እርጅና ያብቃህ .. 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 አሜን በል የወሎ ምርቃት 😄

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 ปีที่แล้ว +119

    ንግግሩዋ ደስ ስትል ተመስጨ ነው ያዳመጥኳት 🥰

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +34

    አለባበሱዋ ደስ ሲል በዛ ላይ አለም ሰገድን ቀና ብላ ሳታይ ነው የጨረሰቹው የምረ በጣም ቀረሞኛል የምትከተለው ሀይማኖቱዋን አክባሪ ነች 😊😊😊

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว +4

      አዎ እውነት የሤትልጅ አለባበስ ይህነው ማንኛውም ሀይማኖት ያዛል ግንአይተገብሩትም

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 ปีที่แล้ว +1

      ትሕትናና ስነ ስርአት
      ወይ መታደል

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 ปีที่แล้ว +21

    እንዴት ደስ የምትል ሴት ናት ንግግሮ ሁሉ ደስ ይላል ከእናትሽ ጋር ያላችሁ ፍቅር ያስቀናል።

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 ปีที่แล้ว +44

    አንበሳ ነሽ የኔ ቆንጆ፣ደርባባ።ቶሎ መባነንሽ ጥሩ ነው ፣የእናትሽ ፀሎት ረዳሽ ።ከዚህ በሁዋላ ልጆችሽን እያሳደግሽ እናትሽን እያገዝሽ በሰላም ያለጭቅጭቅ በነፃነት ለመኖር ሞክሪ ።ከ5 ተኛ መውለዱ ስለማይቀር እርቅ የሚባል ነገር ባታስቢ መልካም ነው።አይዞሽ!!!

    • @MimiAbera-ol3ox
      @MimiAbera-ol3ox ปีที่แล้ว +2

      በጣም አደነኳት መጀመርያ ሁለተኛው ልጅ ጤነኛ መሆኑ ፈርቼ ነበር ከዛ ሁለተኛ ስትሄድ ማጣራትዋ ብር ሳትልክ የኔ ጀግና ብትሸለም

    • @G-44-t9b
      @G-44-t9b ปีที่แล้ว

      ሁለት ልጅ ወልዳ ባነነችበት ጀግናነች ከተባለ ባትባንን ምን ልትሆንነው
      ጅል በዛ

    • @እሞሀይዩቱብ
      @እሞሀይዩቱብ ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @merrymegra
    @merrymegra ปีที่แล้ว +29

    አወራሯ ልብ አንጠልጣይ ነው😂 ደስ የምትል እግዚአብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ እሱ ግን ቀረበት አንችን የመሰለ ገራገር የዋህ ሴት

  • @frehiwothaile782
    @frehiwothaile782 ปีที่แล้ว +32

    ሴቶች ከማይረባ ባል እግዚአብሄርን ይዛችሁ በሰላም በፍቅር በበረከት እና በጤና ልጆችን ማሳደግ ውጤታማ ያረጋል

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +117

    የመዳም ቅመሞችዬ❤ ከስደት መልስ ለሁላችንም መልካም እና ታማኝ ባል ይስጠን ለገንዘብ ብሎ ሊበላን የሚቀርበንን ያርቅልን

    • @taibah2143
      @taibah2143 ปีที่แล้ว +3

      ሜንያረብ

    • @hanatsegaye6223
      @hanatsegaye6223 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን ❤

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን❤❤❤ ይስጠን ለሱ ምንይሳናል❤❤

    • @kamilat-mn5os
      @kamilat-mn5os ปีที่แล้ว +3

      እረ ይቅርብን ብራችን እጂ እኛ አይፈልጉንም 😢😢

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 ปีที่แล้ว

      አሜንውዴ

  • @eutimjv
    @eutimjv ปีที่แล้ว +61

    በአሁኑ ጊዜ በሃይማኖትና በአባቶች ስም የሚነግዱ ነፍ ናቸው ከሙስሊም ከክርስቲያንም ሃይማኖተኛ የሚባሉ እንደውም ውስጣቸው ከባድ ነው ተጠንቀቁ

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam ปีที่แล้ว

      በትክክል ማር

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 ปีที่แล้ว +1

      አያችው ሀይማኖት አያድንም ባዳነን በምናምነው ስንጣበቅ ስንኖርለት ብቻ ነው እንጂ ተነስተን የአነዱን ሀይማኖት መዘርጠጥ መሳደብ ተገቢ አይደለምና ተማሩ እንማማር።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 ปีที่แล้ว +58

    I Love her , she’s so honest so real so religions . Gods blessings to you and God luck to you my sister ✌️❤️🇪🇹☝️

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +46

    በካህን ስም የሚመጡ ብዙናቸው አስተውሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጠው 😢😢😢ፈጣሪ ያስተካክልሽእንደዚአይነቱ ፊለፊትማጋፈጥነው።ይህሴጣነው
    🌻🌻💐እንኳን ለብረሃን መስቀሉአደረሳችሁ💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 ปีที่แล้ว +6

    አለባበስሽ ዋው እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም ነው የተመቸችኝ❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk ปีที่แล้ว +19

    ማነው እንዴኔ አለም ሰገድን የሚወዴው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @loveyoususu2976
      @loveyoususu2976 12 วันที่ผ่านมา

      ene wellahi betam new des yemilegen betam melkam sew new😊😊

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 ปีที่แล้ว +16

    ደስ የምትል የተረጋጋች ሴት። ❤

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 ปีที่แล้ว

      WEGA DESE YMILE ADEBETE💔TESEBERALE YAMALE👉❤👈🏾

    • @azitube4198
      @azitube4198 ปีที่แล้ว

      ባዮሽዬ የኔ ውድ ጀግና❤

    • @እሞሀይዩቱብ
      @እሞሀይዩቱብ ปีที่แล้ว

      አመሰግናልሁ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ ปีที่แล้ว +20

    የኔናት በጣም ምርሽ ምክር ነው የሰጠሽን አይዞሽ ዘር ስላለሽ ለልጆችሽ ብለሽ ተይው የእጁን ያገኘዋል የዘመኑ አማኞች ክፉናቸው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +21

    እንኩዋን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤
    መላው የተዋህዶ ልጆች 🙏💞🙏💞😊😊😊

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc ปีที่แล้ว +6

    በቃ ሤቶች 😂ምን አሠብኩ መሠላችሁ ከወለዲኩ ቡሀላ ብቻየን ጭቅጭቅ የለ ንዝንዝ ብቻ መኖር ልጆቸ ጋር ካሁኑ ዘመን ትዳር የታየኝ መፉትሄ ለኔ በቃ እፎይ እምንሠማዉ እምናየዉ ሁሉ ያሣዝናል❤

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 ปีที่แล้ว

      ከየት ነዉ የምትወልጅዉ እናታለም

    • @aledwake
      @aledwake ปีที่แล้ว

      @@tegistlebanon1544 😂😂

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 3 หลายเดือนก่อน

      እረ እኔ ገዳም ነው ምገባው

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ปีที่แล้ว +22

    አላህ ሆይ ከሰዴት መልሰ የተሻለ ጤና ኑሮን እኛ በሰዴት ያለን ድክም ብሎናል የአላህ ከዚህ ተሄዶ እንዲህ ምሰቁልቁል ከሚል ኑሮና ትዳር አንተ ጠብቀን ያረብ አላህ ሁላችንንም ያሳባችንሰ የመዳም ቅመሞች ጡሩ ኑሮን አድለን ያረብ

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي ปีที่แล้ว +1

      አሚን እኔም እያሳሰበኝነው

    • @Sabit33
      @Sabit33 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን ወላሂ ይህም የኔም ጭንቀት ነው. ያርብ አሏህ ከመልካሞ ያገናኝን በራህመቱ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 ปีที่แล้ว +2

      አብሸሩ አረብ አገር ባልኖርም እህቶቼ ሰርተዉ አገር ገብተዉ አግብተዉ ወልደዉ በትዳር እየኖሩ ነዉ አላህ እኮ ነዉ የፈጠረን ለኛ ሚሆነዉን እሱ ያቃል ሰብር አድርገን በዱአ መበርታት ነዉ።አላህ በራህመቱ ሀላል የሆነዉን ያማረ ትዳር ይሰጣቹ😢🤲

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @FatumaAsfawuBeyene
      @FatumaAsfawuBeyene ปีที่แล้ว

      Ameeennnn

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ ปีที่แล้ว +20

    😢አለም ሰገድ ምነው በስላም ነው ጥቁር የለበስከው አተ መልካም ጋዜጠኛ
    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረ ሳቹ ❤

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
    @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ ปีที่แล้ว +20

    አስተማሪ ታሪክነው እናመሠግናለን
    ፍትህ በአማራነቱብቻ ለሚጨፈጨፈው ለታፈነው ሰሚላጣው አማራ እዝብ😢😢😢

    • @seyoumberhanutm9491
      @seyoumberhanutm9491 ปีที่แล้ว +1

      የትኛው የአማራ ህዝብ ሶሻል ሚዲያ ላይ ያለው ነው ? መሬት ላይ ሰላም ነዉ

    • @የልቤሀኪምአተውነህውዴ
      @የልቤሀኪምአተውነህውዴ ปีที่แล้ว +1

      ​@@seyoumberhanutm9491 ጀዝባ ነህ የአማራ ህዝብ ኔቱርክ እኮ ተዘግቱበት ነው ያለው

    • @radiaradia7513
      @radiaradia7513 ปีที่แล้ว

      ​@@seyoumberhanutm9491ጥብ ጋላ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 หลายเดือนก่อน

      ​@@የልቤሀኪምአተውነህውዴአላህ ሰላም ያምጣልን

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም ปีที่แล้ว +11

    በጣም ምስኪን የእግዚአብሔር ሰው ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +5

    የኔ መቤት ብዙ ችግርም ቢኖር ንግግርሽ ደሞ ዘና የሚያደርግ የሚጣፍጥ ❤😅

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 ปีที่แล้ว +39

    ቅመሞች የማታ እጀራ በአገራችን ለይ ይሰጠንን

  • @neza1152
    @neza1152 ปีที่แล้ว +9

    አለባበስሽ ዋው

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት ปีที่แล้ว +114

    በሁሉም ሀይማኖት ውስጥ ተሸፍነው በጣም ወንጀልን የሚሰሩ ሀይማኖተኛ ነኝ እያሉ ስራቸው ግን የሰይጣን የሆኑ አስመሳይ እና ሌባ ሰርተው የማይበሉ ሰወች በዝተዋል እህቶቸ ተጠንቀቁ።

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 ปีที่แล้ว

      መስቀሉ እኮ መቀለጃ ሆነ

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት ปีที่แล้ว +7

      ​@@almaz-rudy8793 በጣም በሁሉም ሀይማኖት ውስጥ ተደብቀው ብዙ ባለጌወች አሉ መጠንቀቅ ነው።

    • @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
      @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ ปีที่แล้ว +4

      😢😢😢😢😢 በጣም እኔም ደርሶብኛል ሚድያ ስላልወጠሁ ነው እንጂ እግዚአብሔር አንድ ቀን ፍርድ ይሰጣል መስሏቸው ነው 😢😢😢

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +2

      ​@@ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
      ጥሩ አደረግሽ ሚድያ አለመውጣቱ ጥሩ ነው
      የተሻለ ይሰጥሻል ከመበደል መበደል መልካም ነው የህሊናም እረፍት ነው

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት ปีที่แล้ว

      @@Yekrta-LLB አይዞሽ ማሬ አይምሰልሽ ደስተዋ ጊዚያዊ ነው አይዘልቅም ማንም ሰው ሰውን አሳዝኖ አስከፍቶ በሰላም አይኖርም አው በእንደዚህም ብዙ የሰው ብር የሚበሉ ሰወች አሉ መጠንቀቁ የተሻለ ነው አንች ግን አይዞሽ እሽ ለፈጣሪ ስጫት ፈጣሪ የተሻለውን ሀብት ንብረት ሂወት ይስጥሽ🙏

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ ปีที่แล้ว +5

    😢😢😢😢 ውይ እህቴን አለምዬ የሰው ችግር ስትረዳ ጭንቅ ጥብብ ብለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @betty8479
    @betty8479 ปีที่แล้ว +8

    አለም ስገድ የኔ ትሁት ወንድም በሰላም ነዉ ጥቁር የለበስከው ድንቅ ሰው ትህትና ሁሌም ያስደስተኛል ዘመንህ ሁሉ በደስታ ኑርልኝ ወንድምዬ ❤🙏

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ ปีที่แล้ว +1

      ጤና የላችሁም አደል አንዳንድ ኮሜታሮች ጥቁር ማነው የሀዘን መግለጫ ያረገው ሲቀጥልስ ምኑ ላይ ጥቁር የለበሠው እህ አሽቃበጭ ሁላ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 ปีที่แล้ว +7

    የኔ የዋህ እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ! በሴት ላይ ሴት የምትደራርቡ ወንዶች አመንዝራነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ!
    ግን ሴቶችዬ ባል ስታገቡ ልባችሁን እናታችሁ ቤት አስቀምጣችሁ ነው እንዴ የምትሄዱት ?

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 ปีที่แล้ว +4

    እንደው የኢትዮጵያ ሴቶች ሲያሳዝኑ 😢ልጅ ይዘው የሚንከራትቱ

  • @meeraalketbi9366
    @meeraalketbi9366 ปีที่แล้ว +115

    ለመላው የ ኦርቶዳክስ እመንት ተከታዮቸ እንኳን አደረሳችሁ ለ መስቀል ባል 💒❤️

  • @tigista1627
    @tigista1627 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምስኪን ትክክለኛ ሴት የዋህ

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት ምኑን ያዘብሽ አይዞሽ ኧክቲ❤

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 ปีที่แล้ว +10

    የኔ የዋህ በጣም መልካም ሠው ነሽ እግዚያቤሔር ይክስሻል ለሱ የስራውን ይስጠዋል

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 ปีที่แล้ว +4

    በተመስጦነው ያዳመጥኩት እደወተት እርግት ያለች ተባርኪ ጊዜው የእንብላው ሆኖል ተጠቀቁ የማዳም እዝርቶች በርቱልኘ ❤❤

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም ปีที่แล้ว +31

    ይቺ ልጅ እውነተኛና ኦርጂናል እግዚአብሔርን አማኝ ሴት ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ አቦ

  • @Melktehebtemaryam
    @Melktehebtemaryam 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው እንደ አስተያየት የሀይማኖት አባት ሊሆን አይችልም ሁለት ሚስት ፈቶ ሶስተኛ አንቺ ከሆንሽ ይሒ ዝም ብሎ ሰው ነው ስለዚ ይስተካከል እግዚአብሔር ይርዳሽ እና ጎበዝ ነሽ ልጆችሽን በጥበብ ያሳድግልሽ😂 የሞባይሏ ተመችቶኛል እውነትሽን ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ሰዉዬዉ ደብተራ ነዉ ብዬ ነዉ ማስበዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ተከታተዬ አንቺ ጠካራ ሴት ነሽ ልቦና ይስጠዉ ብቻ አቤቶ አድነኝ አምላኬ ጊዜዉ ከባድ ነዉ

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 ปีที่แล้ว +9

    እንደው አለምዬ በጣም አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ ምናለ በአለም ላይ ያሉ ወንዶች ሁሉ እንደ አንተ አይነት መልካም በሆኑ ተባረክ።ሌላው ኢቺ እናት ጠንካሬዋ ያስደስታል በርቺ።

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 ปีที่แล้ว +7

    ዘንድሮ የማየይሰማ የማይታይ ጉድ የለም ከሚታየው ከሚሰማው እግዚአብሔር ይጠብቀን ወገኖቼ ዩቱቭ ገብታቹ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስሙ አትጎዱም በብዙ ታተርፋላቹ በህየወታቹ የሚመጣውን ውጣ ውረድ እንዴት ማለፍ እንዳለባቹ በሀይማኖት ስም የሚያጨበርብሩ ካህነን የሚሉ ደብተራዎችን እና እውነተኛውን ትክክለኛው ካህን ትለዩበታለቹ የህወታቹን ትክክለኛውን መስመር ታገኙበታላቹ ባለማወቅ ብዙ ግዜ በህየወታችን መከራ ችግር እየደረስብን ነው ፆም ፀሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን ለህይወታችን አስፈላጊ ናቸው ከክፍ ነገሮች ይጠብቁናል ሰላም ደስታ በረከት በህይወታችን ይሆናል

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ አረባገር 13 አመት ትቆይ ለወዲ አምሰቲብ ልኬማላቅ አበሳ ነኝ❤❤😂😂😂

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት 😂😂😂😂 ጉድ ነው ዘንድሮ አዳዲስ ነገር ነው በይቀኑ

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 ปีที่แล้ว +44

    ወድማችን እኳን ደህናመጣችሁ ፍትህ ያለሀጢያቱ ለሚሰቃየው አማራ ወገኔ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ😢😢😢😢😢😢

    • @wacaalewalloo5224
      @wacaalewalloo5224 ปีที่แล้ว

      Fanon teyiq balage Amhara metetegna

    • @eyeruskifle7179
      @eyeruskifle7179 ปีที่แล้ว

      ​@@wacaalewalloo5224ballege

    • @abduomer4736
      @abduomer4736 ปีที่แล้ว +1

      ​@@wacaalewalloo5224😂ጋላ ዳይ ወደኬንያ okፋኖ comig😏

    • @samimmsamimm7281
      @samimmsamimm7281 ปีที่แล้ว

      ምንአለ 😢😢😢

  • @ውብሀገሬ
    @ውብሀገሬ ปีที่แล้ว +7

    ፎቶውን ለምን አለጥፉም ብዙ ሴት ይትረፍ ተው🥺🥺🥺

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 ปีที่แล้ว +1

    አድካሚ ቃለ መጠየቅ😁😁😁በጣም እከታተልኻለሁ እደዚህ የገጠመህ አይመስለኝም

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 ปีที่แล้ว +23

    አረብ ሀገር ያለን ሴቶች ከእንግዲህ ፎቶ ስንለቅ ኢሊፎርማችንን ሳናወልቅ፣ ሸፋጣችንን እየሰራን የቤቱን ስፋትና ጥበት የቻልነውን ሁሉ ሳንሰውር ምክንያቱም ትውልድ እኛን እያየ ተጎዳኮ።

    • @hyatt127
      @hyatt127 ปีที่แล้ว +1

      ልክነሽ እህቱ

    • @aminaahmed-zz9dj
      @aminaahmed-zz9dj ปีที่แล้ว

      ትክክል ወሏሂ የመዳምን ስራ ስንስራ አይጥ እየመሰልን በኢኒፎርም እየተጓፈፍን ክክክክ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 ปีที่แล้ว

      ​@@aminaahmed-zz9djከጰጰ😂😂😂😂

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 ปีที่แล้ว

      Minm benlebes min agebaciwu wanaw kalebager berr yezo edmimeta yakalu

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 ปีที่แล้ว

      ሀቅ

  • @newworld1212
    @newworld1212 ปีที่แล้ว +8

    አለምዬ ለልጆቹ የማይበጅ ለልጆቹ ህይወት ያልተጨነቀ ዝሙተኛ ወንድ የልጅን ኃላፊነት ሳይወጣ በእንዝላልነት ትቶ ለሚሄድ ልክስልስ ወንድ ልጅን አየ አላየ ጥቅም የለውም ሲያገናዝቡ ሲያድጉ ከፈለጉ ይሂድ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 ปีที่แล้ว +14

    ገና ሳልሰማው የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ትዝ አለኝ ይሄ ደብተራ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ገጠመኝ ስሙ አዳምጡ

    • @hanatsegaye6223
      @hanatsegaye6223 ปีที่แล้ว +3

      እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን !

    • @ነፃነት-ኸ7ቀ
      @ነፃነት-ኸ7ቀ ปีที่แล้ว

      ​@@hanatsegaye6223ትክክል

    • @embetembet848
      @embetembet848 ปีที่แล้ว

      በትክክል ነው

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 3 หลายเดือนก่อน

      Tekekel❤

  • @ygy76y24
    @ygy76y24 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ደርሦብኛል በገዛሁለት ሥልክ እየተጀናጀነበት ነዉ ማሪምን ሌላሤት የሰፈር ልጅ ነዉ ደሞኮ ወንድ አይታምንም ወዶችን አትምኑ እህቶች

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 ปีที่แล้ว +2

    😮😅በጣም ያሣቀኝ እሡን አጠይቂውም አልክ አለም ሰገድዬ❤ አውቆ የተደበቀ ቢጠሩት አይሠማም ይባላል እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን

  • @ewiket4875
    @ewiket4875 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂 አለም ሰገድ ባልሽስ? ልነግርክ አደል ። ይግባኝ ለክርስቶስ አለች የኔ ዉድ ደግሜ ነው ያየሁት ታሪክሽን።

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm ปีที่แล้ว +2

    እሰኬ ልሰማው አድሰ አሆኖ ሰዴት ቋንቋ አለማወቅ ያየው ያውቀዋል😢😢😢

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪዬ እንደ አለምዬ ያሉትን አድማጭ ያብዛልን በእውነት በጣም አክባሪህ ነኝ

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ ሀገር ምርጥና ጀግና እህቶቼ ሀገራችን ስንገባ የሰው አውሬም ሊገጥመን ስለሚችል እንጠንቀቅ ደሞ ፈጣሪ ይጠብቀን😢

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ ልነግርህ ነዉ ምትለዉ ነገርስ😢

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 ปีที่แล้ว +7

    ትዳር በጣም ጥሩ ነው። ግን ለምንም የማያገለግል ብር የለው ፣ ጸባይ የለው እና ለዛውም የሚዋሽ ምን ይተክራል። በገዛ እጅ መቃጠል ምን ይባላል? 😢 ወድ መቀለብ። ለምንም እኮ አይሆኑም። የአገር ባል አግብተሽ አይ እጣ ፋንታ። በይ ወገብሽን ታጥቀሽ እንደእኔ አሳድጊ። ጠንክሪ። መቸም አለምሰገድ የስንት ሴት ባል አስታርቃለሁ እንዳትል። 😂 አለምሰገድዬ ሴት የተፈጠረው ለስቃይ ይመስላል። በ ተለይ በእኛ አገር። ምናለ ታማኝ እንኩዋን ቢሆኑ😢

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ቃልቢኖርብሽ ምን ታረጊያለሽ እህት

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ ปีที่แล้ว +8

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምን አይነቱ ዘመን ደረስን😢😢😢 ዋ ለራሴ😢😢

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 ปีที่แล้ว +7

    ከ100 ዘጠናዎቹ ወንዶች ክፉዎች ናቸው

    • @hagerabaye1215
      @hagerabaye1215 ปีที่แล้ว

      99ናቸው መትፎወቸ የሀበሻ ውድ መጥፎ ነእ

    • @aledwake
      @aledwake ปีที่แล้ว

      100gnaw Ene negn 😃😀😂

    • @M_O_P.Limited
      @M_O_P.Limited 8 หลายเดือนก่อน

      99.9 are evil.

  • @amerabunaser816
    @amerabunaser816 ปีที่แล้ว +2

    አዘወሽእህታእግዚአብዘሔር፣የሥራዋህሰጥል
    ገናሰልሰማዉ፣የመምህርተስፋዬአበራ
    ትምህርትትዘአለኝ፣ይሄየደብተር፣ሥራነዉ
    እግዚአብሔር፣ይቅርይበሎን
    ገጠመንሰሙ፣አዳምጡ
    እይየመተትሥርነዉ❤❤❤❤

  • @SerkalemS-c5o
    @SerkalemS-c5o 4 หลายเดือนก่อน

    ማሪያምን የኔ ታሪክ የኔ ፍቅረኛዬ ዘማሪ መምህር ነበር እኔ አረብ ሀገር አሰር አመት ሰርቼ ወደሀገር ስሄድ ከዛ አሁን እንገባ ነበር ግን ትህርት ላይ ነኝ አለኝ ከዛ እኔ አተም ትምህርትህን ጨርስ እኔም ልሄድ እና ልሰራ ብዬ ወደ አርብ ሀገር ተመለስኩኝ ከዛ ሰንደዋየው ልክ በአመቴ መኪና ልገዛ ነው ሰማኒያ ሺብር ላኪልኝ ከዛ ዝምአልኩት ከዛ ጓድኛው ደውሎ ሚሰት አለው ልጅ ወልዷን አለኝ ከዛ ዝም አልኩ እና ከዛ ደወለልኝ እና ብሩን ላኪ ልኝ አለኝ ከዛ ዝም አልኩት ጓድኛውን አመሰግናለሁ አለሁ አልኩት እሱግን ውሰጤን ሰበረው አሁን አሰር ሺብር ይዞብኛል እሱንም ብድር ነው ሰጠኝ ብለው እቤአለኝ በሚያ ፎቶኽን እለቃለሁ ስለው ልቀቂው አለኝ ስሚ ዘማሪ ወይም መምህር ሐዲስ ሐዋሪያ ይብላል መዝሙር አሰበኝ አምላኬ ይላል በእግዚአብሔር ቃል መቀለድ😢እግዚአብሔር የሰራውን ይስጠው የቤተክርስቲያን ልጆች እንዲህ ናቼው ምሃይም ይሻላል ምንም የማያውቅ እውነት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በማሪያም ዘማሪ ወይም መምህር ሐዲስ ሐዋሪያ ብላችሁ ሰርቺ አድርጉ እና ይዩት አሁን እኔን ማን ያምናን እድህም ብሎኛል እዲሜልክሽን ሰትናደጂ ትኖሪ አለሺ አለኝ በደግሞት ይዞኝ ይሆን ደሰተኛ አትሆኝም አለኝ😢

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว +9

    ልጂቱ ግን በሰላም ነው????😮አግብቶ ከፈተ ካህነት የለዉም ምእመን ነው አደለም ሦስት ካንቺ የመጀመሪያ ትዳር ብቻ ነው በክህት የነበረዉ የእዉነት ከሆነ ሲጀምር የጠ መጠነ ሁሉም ካህናት ዲያቁናት አደለም ሰዉዮ እኔደዉም ክሰሹ በሃይማኖት ስም ያጭበረበረ ነው

    • @የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ
      @የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ ปีที่แล้ว +7

      ተናግራለች እኮ ካህን ነበርኩኝ ሚስቴ ትዘሙት ስለነበር ክህነቴ ፈረሰብኝ ብሎ ነው የመጣው እንደተኮዳ ሰው ሆኖ ጊዜው ከፍቷል በሃይማኖት ሽፋን አድርገው ልብ ይስጣቸው እንዳንድ ሎቦች ወንድ 😊😢

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 ปีที่แล้ว +3

    ትልቅ ምክር ነው የስጠችን እድሜ ይስጥሽ ለልጆችሽ 🙏🙏🙏

  • @merekonjoconjo3913
    @merekonjoconjo3913 ปีที่แล้ว +6

    በጉጉት. ነው. የመነጠብቅ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @ATayetub
    @ATayetub ปีที่แล้ว +4

    ለስደተኞች መልካም ነገር አይሰጠንምሳ ግን ለምን😢😢😢😢

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo ปีที่แล้ว

    ምርጡ አድማጭ የሰዉ ሀሳብ ቶሎ የሚረዳ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ላንተ በጣም ክብር አለኝ እህታችንም ፈተና ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ያኑርሽ አመል ያለበት ሰዉ በየሃይማኖቱ መሰናክሎች ሞልተዋልና እግዚአብሔር ይጠብቀን መልካም በአል የተዋሕዶ ልጆች

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 ปีที่แล้ว +8

    ያው ሳሚ ብዙ ጊዜ የተናገረው ጉዳይ ነው አትሸወዱ ብሎ!!

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 ปีที่แล้ว +14

    እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ 😢😢😢 እኛ በስደት ያለን እንዴት ሀገር ገብተን ወንድን አምነን እናግበው እኔስ አሁን ወንድ ልጅ ልቀርብ በጣም እፈራለሕ ቁሜ መቅረቴ ነው😓😒

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 ปีที่แล้ว

      እውነት ለመናገር ከማየው ሁሉ ነገር ተስፋ ቆርጫለሁ
      ምን አለኝ ብቸኝነቴ ።

    • @yemariam628
      @yemariam628 ปีที่แล้ว

      ​@@hcjth1747አይዞአቹ እግዚአብሔር ታላቅ ነው🙏

    • @እሞሀይዩቱብ
      @እሞሀይዩቱብ ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 ปีที่แล้ว +8

    ስልኬ ነው ጠላቴ አንድ ደስ የሚል ወሬ አጣሁኝ የወንድ ውሸት እኮ አያድርስ ነው እግዚኦ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +11

    እንደዚህ ባሉ ሰዎች ነው ፈጣሪም አልታረቅ ያለን እያወቁ ለብር በተገዙ ኡፍፍፍ እንዴት ይማረን😢

  • @WeyneshetmikaelWeyneshet
    @WeyneshetmikaelWeyneshet ปีที่แล้ว +1

    ምስኪን ደስ ስትል የሀገሬ ሰው የወሎ ሰው ሰው ይጎዳኛል ብሎ አያስብም ያገባሽው ደብተራ ነው ገጠመኝ አዳምጭ እድልሽን ተጠቅሞበት ይሆናል

  • @meserattat4557
    @meserattat4557 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍትምርት ነው የሰጠሽን ከአረብአገር ለምንመለሰው ተሰምጭ ነው ያዳመጥቁሽ🥰🥰🥰👍👍

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት አግግሮ ልብ ጠለጣየ ነው አፌን ክፍች ነው የሥመዉተ 😂እንድ አለም ሰጉድ አዳመጭ እን ችግር እሜርዳ ሰው የሥጠን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ekr348
    @Ekr348 ปีที่แล้ว +9

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ከመጥፎነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +4

    ሠላም አለም ሠገድ እንኳን ለመሥቀል በአል ከሙሉ ቤተሠብህ አደረሠህ አንተ የሠው ያለህ አክብርት ጌታ ኢየሡሥ ይጨምርልህ ነፍ አመት ኑርልን

  • @amen4756
    @amen4756 10 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛዉ ግን ሚስት አለዉ በጣም ነዉ እኮ የምወደው ያገባችዉ ታድላ❤

  • @yeshiwasfentahun9136
    @yeshiwasfentahun9136 3 หลายเดือนก่อน

    በሃይማኖት ስም የሚነግዱ ስንት ጉዶች አሉ መሰላችሁ። አንች ግን ጀግና ሴት ነሽ።

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር ካህን ነኝ ዲያቆን ነኝ እያሉ እሚጀነጅኑ ሰወች በራሳቸው የማይተማመኑ ሌቦች ናቸው

  • @ewiket4875
    @ewiket4875 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት የሚገርም ንግግር ነው እንደትረካ ነው የሰማሁሽ።

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 ปีที่แล้ว +4

    ኢሄ ሁሉም አድርጎሸ ድጋሚ ታወሪያዋለሸ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ ปีที่แล้ว +2

    አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ ግን ለምን ሰልፍ ያለ ኮት ለምን አትለብስም ሸሚዝም ሲሆን በግድ የሚቆለፍ ለምንድነው አስተያዬት ነው ስፍ ሰፍ ያለ ነገር በልክህ ልበስ እሽ

  • @kibenshchichiso896
    @kibenshchichiso896 ปีที่แล้ว +1

    እለምዬ በጣም አስደንጋጭ ታሪክ እአለኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተዋይ ግልፅ ንህግሩአ ደስ ሲል እንዲህ ቀጥ ያለ ያለማስመሰል ንግግር ካዳመጥሁ ቆየሁ።
    እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠመሽ ስብእናሽ ከሚገባው በላይ ነው እመኝኝ መልካም ነገር ይገጥምሻል 💕🌷 ።አሁን ላይ አዲሱ ሰውን መሸወጃ ሀይማኖት ሁኖአል በየሀይማኖቱ ውስጥ ሴቶችንም ወንዶችን ለማጥመድ የተቀመጡ ሰይጣን የመረቃቸው አሉ በሀይማኖት ይሸፈናሉ አመኔታን ለማግኝት። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 👏👏

  • @novacell9751
    @novacell9751 ปีที่แล้ว +12

    ሁሌም።የማደንቅህ።የማከብርህ።❤❤❤❤❤

  • @elsadaniel6949
    @elsadaniel6949 ปีที่แล้ว +2

    እውነተኛ ስለሆንሽ ሌላውም እንደአንች መስሎሽ ነው አይዞሽ🥰

  • @Sirage111d
    @Sirage111d ปีที่แล้ว +2

    Wow the was she described the story of her marriage life ,the way she dressed up wollahi she is authentic Ethiopian I love listening to her

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 ปีที่แล้ว +6

    ብዙ አውሬ ወንዶች አሉ ውይይይይ አይጣል ነው

  • @RahelFentaw
    @RahelFentaw ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደስ ስትል አንደበቷ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ተሳስታችሁ ሰውን የምታሳስቱ ሰዎች ግን ልብ ይስጣችሁ

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ❤❤❤❤❤

  • @ዮዳሄሳራ
    @ዮዳሄሳራ ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያ ሰላም አለምሰገድ አክባሪ ነኝ ዛሬ ግን ጥሩ አላደረክም ሴትየዋ የለባቸውን እወነትቱን ሲናገሩ በማህል እየገባህ ነበር አስተማሪ ስለ ነበር ዝም ብለህ ብታስጨርሳቸው አንድ ሰው ሃሳቡን ማስጨረስ አለብህ ሌሎችም ሲመጡ

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 ปีที่แล้ว

    ደርባባ ሴት እወዳለሁ ስታምሪ ስረአት አለሺ አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ትህትና 🥰🥰🥰

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +7

    በአሁኑ ሰአት የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላ ሞልተዋል
    ቢያንስ ቤተሰብ የሚያቀው ቢሆን የተሻለ ነው
    ግን ልጁቱ ቁፍጥን ያለች ደስ ስትል😊ሴቶችም ተማሩ

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 วันที่ผ่านมา +1

    እደኔ አለም ሰገድን የሚወድ🎉🎉❤❤❤❤

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ሴት ነሽ ሰው ሆኖ እማይታለል የለም ግን በወቅቱ መንቃችሽ ሲቀጥል ግን ደግመሽ እደተሰደድሽ ብር ላኪልኝ ሲልሽ አለመላክሽ በጣም አስደስቶኛል ስት ሴቶች አሉ እሚሃናድዱን ሰውየው እደማይሆናቸው እያወቁ ግን ብር እያለ ሲቅለሰለስባቸው አሳዘነኝ ምናምን እያሉ እድሜ ልካቸውን ሲበሉ እሚኖሩ አቺ ግን ጀግና ብየሻለሁ እደኔ ቆራጥ ነሽ እደዚህ አይነት ሴት እዴት እደሚያስደስተኝ እኔ አድ ግዜ ካታለሉን ወይም ከበደሉኝ ሁለተኛ አልታለልም እንኳን ባዳ ወድ ለምን ቤተሰቤ አይሆነም አድ ግዜ የበደሉኚን አረሳም አረብ ሀገር ያለሽ ሴት ሰምተሻል መቼም መካሪ ነፍ ነው ሰሚ የለም እንጂ

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa381 ปีที่แล้ว +3

    ንግግርዋ በጣም ደሰ ይላል❤አለምዬ እንኳን አደረሰህ

  • @AlemtsehayWondayehu
    @AlemtsehayWondayehu 7 หลายเดือนก่อน

    ይግባኝ ለክርስቶስ
    በጣም የሚያረካ አባባል አይደል ዓለምሠገድ

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 ปีที่แล้ว +7

    Thanks "Alemseged" for this presentation. U know this is the real and true prototype of Most Ethiopian Women story ! The faith they have in Religion, the faith they have in Nightmare , true Ethiopian women situation and understanding. I appreciate this lady to speak the truth. May I say these days Ethiopian women are becoming stronger due to the coming up of your program, your Media. Thank you very much indeed.

  • @AsterWeldeyes
    @AsterWeldeyes ปีที่แล้ว

    አለም እግዝአብሕር ዬጨብቅሕ ጥሩነገር ነው የምትሰርው 🙏🙏🙏

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 ปีที่แล้ว +15

    እህቶች ምንም ቢሆን ቤተሰቡ የሚታወቅ ማንነቱ የሚታወቅ የሰፈራችሁ የሆነን ወንድ አግቡ ። ደግሞ ሳታገቡ ባሌ ባሌ አትበሉ በክብር ከቤተሰብ ሽማግሌ ልኮ በኒካ/በሰማኒያ ካላገባሽ ምኑ ላይነው ትዳር ልጅ ለመቀፍቀፍማ እንስሳትም ይወልዳል ስለወለድሽ ብቻ ባሌ አትበይ ተከበሪ ።

    • @HiwotJima-Ya.MarMinas
      @HiwotJima-Ya.MarMinas ปีที่แล้ว +1

      ሀሳቡ በጣም ትክክል ነው 🙏

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว

      ኧረ በጣም ሢጀመር ጋብቻም አይባል ዝሙት ብልግናነው እንጅ ይቅርታ ለቃላቴ ግንእውነት ለመናገር ሳይጋቡ መዳለብ በጣምእጸያፊ ነው ሤቶች ልብ እንበል

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq ปีที่แล้ว

      Ewnet nw yemgerm meker tebareki abo.

  • @halema1887
    @halema1887 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ልቤ ተሠብሯል ፈጣሪ ከሥደት በሠላም ለሐገሬ አብቅቶኝ አተጋ ቀርቤ ተፍሸ

    • @صفيه-ج9ر
      @صفيه-ج9ر ปีที่แล้ว

      አይዞህኝ😢

    • @16Titi
      @16Titi ปีที่แล้ว

      አይዞሽ