ቀላል የመክሰስ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ค. 2022
  • #ethiopianfood #newrecipe #cookingchannel #ethiopianfoodrecipe #habesha #habeshaculture #cookingathome

ความคิดเห็น • 79

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 6 หลายเดือนก่อน +3

    እናትዬ እጆዎት ይባረክ

  • @BertukanNega-qu4jm
    @BertukanNega-qu4jm 21 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ምግብ ሥሙ እራሽን ይባላል በርግዜ ለወታደሮቹ እየታሸገ እሚላክ ደረቅ ምግብነው እናቴ እንደዚሕ አሣምራ በጥሩ ቅቤ ትሰራውነበር በጣም ይጣፍጣል እኔግን ሕፃን ሆኘ እየወደድኩት ለምን ሰርቼው እንደማላቅ አሁነው ሳየው ትዝ ያለኝ አመሠግናለሁ እናቴን አሥታወሰኝ እጅ ይባረክ

  • @negedebirhankiros5425
    @negedebirhankiros5425 2 ปีที่แล้ว +4

    ያስተምራል በተለይ ለሁልግዜ ባይሆን እንግዳ ይሸኛል

  • @chchuchchu7642
    @chchuchchu7642 2 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ይስጦት እጆት ይባረክ መዘርዬ

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 29 วันที่ผ่านมา

    Enate Ejowo yibark tefi ende beso yiseral dinq newi tebarku 🙏🙏🙏❤

  • @meklitnetsanet4209
    @meklitnetsanet4209 2 ปีที่แล้ว +4

    Wowwwww

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናሌን 🙏🙏🙏🌹

  • @helengm2977
    @helengm2977 2 ปีที่แล้ว +2

    እጆችሽ ይባረኩ አባዬ ❤

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ

  • @abebe2011
    @abebe2011 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Almaz for another creative cooking video. I really like all three entrees, I like how you did the chechebsa wow. It is made to keep it in the fridge and consume it with tea , milk or coffee. I will try that.
    Good Job!

  • @nabasetadele1403
    @nabasetadele1403 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @ermiaslemma1002
    @ermiaslemma1002 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow my dear you are gifted to create this chanel. This is the bigning. ❤️💐

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @mahdermelake1148
    @mahdermelake1148 2 ปีที่แล้ว +1

    So tasty🤩👍

  • @robetade5087
    @robetade5087 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki

  • @HirutWondmu
    @HirutWondmu 3 หลายเดือนก่อน

    በጣምየምወደዉንነዉየሠራሽዉዋው

  • @n.tewodros6333
    @n.tewodros6333 2 ปีที่แล้ว +2

    Wawwwww

  • @fikertemesfin9366
    @fikertemesfin9366 2 ปีที่แล้ว

    waw
    👌

  • @bihranefite7871
    @bihranefite7871 ปีที่แล้ว

    BETAM YITAFITAL SERTEN BELTENAL 👏👏👏

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 2 ปีที่แล้ว +2

    Kibe beza tetenkeku.

  • @WashingtonDab
    @WashingtonDab 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን, እንሞክረዋለን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፋ ኢትዮጵያዊ ምግብ አድናቂውም ነኝ ግን ከኢትዮጵያ ከወጣሽ ቆየሽ ማዘርዬ አይ አሁን እኮ ዘይቱም በጣም ሃብታሞች ካሉኑ የለም ጭራሽ ቅቤ🤭😅

  • @tesdibey826
    @tesdibey826 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዝህሐብሔር እጅሽን ይባርከው

  • @shabte634
    @shabte634 10 หลายเดือนก่อน

    Nice!

  • @shitayalemayehu6194
    @shitayalemayehu6194 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 2 ปีที่แล้ว +11

    አረ እናቴ ዘንድሮ እኮ ቅቤ 800 ብር ገዛን እንደዚ መስራት አይቻልም

    • @hilinaeka4808
      @hilinaeka4808 2 ปีที่แล้ว

      Er 650 newu

    • @appleh9839
      @appleh9839 2 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ እንዃንም ተወደደ ምን ያረጋል በሽታ ነው

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️👍🏻

  • @genetdesalegn2728
    @genetdesalegn2728 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጭኮው ያስጎመጃል

  • @Orthodox_tewahido3
    @Orthodox_tewahido3 2 ปีที่แล้ว +2

    Owww it’s so tast 😩😋aba I swear I proud of you 🙏🏽❤️

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 2 ปีที่แล้ว +1

    😘👌

  • @marianameri8322
    @marianameri8322 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አድርጌለለሁ በርቺ

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 2 ปีที่แล้ว +2

    This's the best idea to make a Derekosh Thank you for sharing sister 😋😋

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ጉአንት ብትጠቀሚ ደሞ የበለጠ ይሆናል

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 หลายเดือนก่อน

    Mamye more besso please

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 ปีที่แล้ว +2

    እጆችሽ ይባረኩ

  • @appleh9839
    @appleh9839 2 ปีที่แล้ว +5

    ማዘርዬ እንደዚሕ አይነት ምግብ ሁሌ ብነበላ ደስ ባለን ነበረ በ ግን ችግሩ ኮልስትሮ እያሉ ሐኪሞቹ እንድንፈራ አረጉን

    • @laylamohammed6405
      @laylamohammed6405 2 ปีที่แล้ว +1

      ንፁ ቅቤ ክልስትሮል አያስዝም

    • @53067
      @53067 2 ปีที่แล้ว

      እኔም የምፈራው እሱን ነው ገና በሰላሳ አመቴ እን ስኳር እነ ኮልስትሮል ብቅ እያሉ ነው እያየው መብላት ነበር ነው የምለው በተለይ ክትፎ በፍቅር ነው የም ወደው ግን እንዴት እንብላ😥

  • @ruthgetachew8188
    @ruthgetachew8188 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሬፍፍፍፍ

  • @genetm7576
    @genetm7576 29 วันที่ผ่านมา

    ማር እይገባበትም

  • @hayatahmed5565
    @hayatahmed5565 2 ปีที่แล้ว

    💓💓💓💯💯💯💯💯

    • @almazdemissie
      @almazdemissie  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much 💓 💗 💛

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 3 วันที่ผ่านมา

    በሽታ ነው ይሔ ሁሉ ቅቤ

  • @Ruthnetsanet6511
    @Ruthnetsanet6511 2 ปีที่แล้ว +3

    ያስጎመጃል.....

  • @LensaGetahun-ov6cs
    @LensaGetahun-ov6cs 5 หลายเดือนก่อน

    Ye Oromoo behal megeb nw gobez nesh❤

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 2 ปีที่แล้ว +1

    Kebate sibza mchrshawe bsheta nwe bikre yishalale

  • @romanseyoum8777
    @romanseyoum8777 2 ปีที่แล้ว +1

    Ereee. Kebe

  • @ahmedseid2535
    @ahmedseid2535 9 หลายเดือนก่อน

    በሚንድን ነዉ የሚደርቀዉ በፊርጅ ነዉ

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 ปีที่แล้ว +1

    To have to eat a lots of butter

  • @eniyatwelde3534
    @eniyatwelde3534 2 ปีที่แล้ว

    Konjo new gin kibe tabezalshe

  • @bezamkete2774
    @bezamkete2774 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሔእኮ ማዘር የባሌን ሰው ጠይቁ ድርቆሽ ተወቅጦ በስረአት ይዘጋጃል ምን ቅቤ ብቻ ማማጊያ በወተት በእርጎ / ቡና በወተት የተለየ ነው

    • @almazdemissie
      @almazdemissie  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for the information 🙏

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 ปีที่แล้ว +5

    የተወቀጠ ድርቆሽ ነው? ወይንስ እራሱ የጤፍ ዱቄቱ ነው የሚሰራው?

    • @shabte634
      @shabte634 2 ปีที่แล้ว +1

      የተወቀጠ ወይም የተፈጨ ድርቆሽ።

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 2 ปีที่แล้ว +3

    ግን እኮ ቅቤ 800ብር ነው

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว

    Shalom
    ስላካፈሉን እናመሰግናለን !

  • @samraeyessus539
    @samraeyessus539 2 ปีที่แล้ว +2

    እናቴን አስታወሱኝ ኑሩልን እናቴ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርፍር ድርቆሹ አይኑ እየታየ ካልሆነ የደቀቀ

  • @user-je9fi3su3o
    @user-je9fi3su3o 2 ปีที่แล้ว +1

    ፣cekwen. Alwekeshbetm. Keba. Bazabet

  • @eleniehubert5019
    @eleniehubert5019 2 ปีที่แล้ว +1

    Yetwekte dirkosh Gebya alwalem , grain dirkosh is not at market what shall we do? Kintisu ale .

    • @almazdemissie
      @almazdemissie  2 ปีที่แล้ว +1

      Ye enjera derkosh wekto metekem yechalal

  • @tsion3656
    @tsion3656 19 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ሁሉ ቅቤ ጠጥቶ ባይጣፍጥ ነው የሚገርመኝ 1ኛ ቅቤ ወዳጅ ነኝ ግን በሰው አገር ነኝ

  • @eldikassu6790
    @eldikassu6790 2 ปีที่แล้ว +1

    መቅሰስ አለእንዴ ?? 😁😁😁😁😁

    • @helinahailue6383
      @helinahailue6383 2 ปีที่แล้ว

      Hahahaha😂😂😂Dero kr hahahaha

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 2 ปีที่แล้ว +1

    በሶ ነዉ

    • @almazdemissie
      @almazdemissie  2 ปีที่แล้ว

      Awo le cheko yetetekemkut beso nw

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 หลายเดือนก่อน

    To Mach kebe Leady ! ! Not good no body eat it