ልዩ የሆነ አነባበሮ በስጋ ተጋበዙልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 404

  • @meronmebrahtu8896
    @meronmebrahtu8896 2 ปีที่แล้ว +39

    የአዋዜውን አሰራር ስሪልን በጣም እናመሰግናለን እጅ ይባርክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +4

      እሺ በቅርቡ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 ปีที่แล้ว +31

    አንደኛ ነው ።በውነት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +5

      አመሰግናለሁ የኔ ልጄ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰላም ሜላትዬ ጠንካራ ጎበዝ እናት አለሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኝሁ❤❤❤🙏

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 2 ปีที่แล้ว +2

      አር ሜሊዬ ተናፍቀሻል ለማ ዘር መልክት ልኪያለሁ ለምን ጠፍሽ ብዬ ያሁሉ ሞያ እሺ ማን ያስተምርን እባክሽ ብቅ በይ

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 2 ปีที่แล้ว +1

      ሜሉዬ የሠፈሬ ጠፉሽብን እኮ 💞

    • @rubicarubica5476
      @rubicarubica5476 ปีที่แล้ว +1

      እጅሽ ይባረክ የአዋዜውን አሰራር🙏

  • @zemenawit
    @zemenawit 2 ปีที่แล้ว +33

    ይሄንን እማ በደንብ ነው የሚሞከረው እናመሰግናለን ወ\ሮ እጅግአየው 😁🥰💝

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +7

      ሞክሪዉ ልጄ

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว +1

      የማማ ልጅ አንቺም ይህንን እየበላሽ አድገሽ ነው ለካ ቆንጆ የሆንሽው

    • @afeali6106
      @afeali6106 2 ปีที่แล้ว

      Dems ayysemam

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 ปีที่แล้ว

      😃👍

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 ปีที่แล้ว

      @@be8cab 🤣🤣🤣🤣🤣👌

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ የእነ ሜሉ እናት

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ የማስተማር ችሎታ አለሽ እህታችን ማሻአላህ ግሩም ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ለየት ያለ አሠራር በጣም ያምራል እናመሠግናለን እጂሽ ይባረክ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እናት በጣም ቆንጆና ለየት ያለ አሰራር ነዉ ሰላካፈሉን እናመሰግናለን የተባረከ የሰሁን 👌👌👍👍👍❤🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። እኔም አመሰግናለሁ

  • @tube-nf7dp
    @tube-nf7dp 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፋ ነው እጅሽ ይባረክ ሥጋ የፈጨሽበት ማሽን የት ማገኝት እችላለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      ገላግሌ ይገኛል

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እንዴት እንደወደድኩት እጅሽ ይባረክ👌👏👍ሼር❤️🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። አመሰግናለሁ በጣም።

  • @adsafes9474
    @adsafes9474 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ያምራል በርች የኔ እናት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @meronmebrahtu8896
    @meronmebrahtu8896 2 ปีที่แล้ว

    እጅ ይባርክ በጣም ያስጎመጃል የምታቀርቢልን ሁሉ በጣም አጠር ቀለል ባለ መንገድ ነው በጣም እናመሰግናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ባለሞያ እናት እጆት ይባረክ ትልቅ ትምሕርት ነው የሚሰጡን 🙏🙏🙏

  • @aidah832
    @aidah832 2 ปีที่แล้ว +1

    Ehetachen Egziabher yestelen. I have never tried anebabero besega. It’s amazing how much we learn with all sisters on TH-cam! Thanks 🙏🏿

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 4 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ የኒ ባለሞያ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እናቴ በጣም ቆንጆ ሞያ በስጋ እኔ ባዶውን ነበር የማውቀው አመሰግናለው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እኔም

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 ปีที่แล้ว +5

    Watching👍😍ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ለየት ያለ በጣም ጤነኛ ዘመናዊ ሁሉን ያሞላ አነባበሮ ነው ጣሙም በጣም ቆንጆ እንደሚሆን አልጠራጠርም ወላሂ ስራሽ ሁሉ ቆንጆ የሚያስጎመጅ ነው በጣም በጉጉት ነው የምናየው እናመሰግናለን ትስለም እጅሽ የኔ እህት በቃ ይህን ከሰላጣ ጋ መብላት ነው ግን እሰራዋለሁ በርግጠኝነት 👍👍👍👌👌👌💚💚💚

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ። ሞክሪው እና ንገሪኝ።

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen 2 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya እሽ 💖

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse8960 ปีที่แล้ว

    አጅግዬ እናመሠግንሻለን !!

  • @TigistNegussie-g1t
    @TigistNegussie-g1t 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጉበዝ ባለሞያ

  • @feresegnaw7253
    @feresegnaw7253 2 ปีที่แล้ว +1

    thanks መጥበሻዉ በጣም አሪፍ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም

  • @seada616
    @seada616 11 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ካንች ብዙተምሬያለሁ የጤፍእንጀራአሠራር አሣይኝ❤

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እናቴ እጅሽ ይባረክ ሲያምር ሲጣፍጥ አነባበሮ በስጋ እና አብሲት ለኔ አዲስ ነው በየቤቱ ስንት አይነት ሞያ እንዳለ አሰብኩ እናመሰግናለን ሞያሽን ስላካፈልሽን😍😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @Martha71
    @Martha71 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያምር ነው !!! ያሚ ❤️

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @michaletadele6167
    @michaletadele6167 ปีที่แล้ว +2

    እጅ ይባረክ ብለናል ዋውዋውዋው ሁሉም ሰራሸ ያምራል ውድ እናት ኑሪልን

  • @seblemesfin7043
    @seblemesfin7043 ปีที่แล้ว

    በጣም አደንቅሻለሁ የስጋ መፍጫዋ በጣም ታምራለች የት ነው የምትሸጠው

  • @addisbrhane6653
    @addisbrhane6653 ปีที่แล้ว

    አወዜው ላይ ሰነፍጭ ይገባል ወይ

  • @BaharZehara
    @BaharZehara ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን ደህና መጡልን ማምዬ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ልዩ የሆነ ሞያ ነው የተማርነው ከተለመደው ውጣ ያለ ዘዴ ነው እንዲህ አሳምረው የአገራችንን የባህላችንን ሞያ ስላስተማሩን ክብረት ይስጥልኝ እጆት ይባረክ ይበርቱልን ማምዬ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም።

  • @misraktesfaye6961
    @misraktesfaye6961 4 หลายเดือนก่อน

    ማሚ ሁለት ጥያቄ አለኝ
    1ኛ አነባበሮ ከጤፍ ዱቄት ውጭ የስንዴ ይሆናል?
    2ኛው ጥያቄ የመጀመሪያ የጋገርሸው ላይ ነው ለማጣበው ሊጥ የቀባሸው ከዛ 2ኛ የጋገርሽውን ነው የደረብሽበት ? እመስገናለው

  • @wengelawitbefekadu8125
    @wengelawitbefekadu8125 3 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ የአዋዜው አሰራር ብታሳይን ደሰ ይለናል

  • @sariyegeta
    @sariyegeta หลายเดือนก่อน

    ዋወወ የሚገረም አሰራራ ነዉ የአዉዜዉ አሰራራ ይሚገረም ነዉ እህታችን ብረችልን❤

  • @behailwazewdu4051
    @behailwazewdu4051 9 หลายเดือนก่อน

    ማሚየ እዲሜ የስጢሺ እንኮን በልተዉት ሁሉም ነገሪ ሲያዉት በጣም የምራል ኖሪልን

  • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
    @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ ปีที่แล้ว

    ጾሙ ሲፈታ መጀመሪያ የምሰራው ነው ዳውሎንድ አድርጌ

  • @zubeydaahmed5086
    @zubeydaahmed5086 ปีที่แล้ว

    Mashallah long life my dear mam

  • @tennytube2527
    @tennytube2527 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ባለሙያ ነሽ 👏 ሀገሬን አስናፈቅሽኝ ቡናው ቁርሱ መድመቁ ሲያምር ❤❤
    አዲስ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ በርቺ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

    አወ እኔ የአዋዜውን አሠራር እፈልግ አለሁ እናት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      እሺ አሳያለሁ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya እሺ እማ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya ኢትዮጵያ ነው እንዴ ያለሽው ቤትሽ በአረጓዴ የተከበበ ነው ደስ ሲል

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደርባባ ባለሞያ ነሽ።እጅሽ ይባረክ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @fafi...9375
    @fafi...9375 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ካቺ ብዙ ተማርኩ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    ያስጎመጃል ዋው ሲያምር

  • @sararahel6294
    @sararahel6294 ปีที่แล้ว

    Betam new yemakebrihs yemiwedish kene lijochish chewa yebet emebet

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 2 ปีที่แล้ว +1

    እጀና አፈር ይላል ጉራጌ። የሚደነቅ ሞያ ነው

  • @lemlemlem8737
    @lemlemlem8737 2 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ በጣም ምርጥ አማራጭ ነው።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ሞክሪው

  • @ainealemainealem2952
    @ainealemainealem2952 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያስጎመጃል እጆቹን ይባረክ እናቴ የቅብየ አነጣጠር ይስርሉን ከይቅርታ ጋር

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እጅግየ ኩሽናሽ ግን የት ነው እውጭ ላይ መሰለኚ

  • @yophelmulugeta8943
    @yophelmulugeta8943 2 ปีที่แล้ว +6

    የሜላት እናት እጅሽ ይባረክ👏👏👏

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 ปีที่แล้ว

    እጆ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናት ትልቅ ትምኽርት ነው እድሜ ከጤና ይስጦት አሜን

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 2 ปีที่แล้ว +1

    አነባብሮ በሥጋ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ እናታችን አትክልቶቾትን አንድ ቀን ደሞ አስጎብኙን በጣም ሰለምወድ ከቻሉ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ። አስጐበኛለሁ እሺ

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 ปีที่แล้ว +1

    እርጅምምምምም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ የኔ እናት አሪፍ ነው በርቱ ግን ከርሶ ብዙ ትምህርት አገኛለሁ ብዬ አስባለሁ ግን ሜላት በደህና ነው የጠፍችው አር የሷም ሞያ ናፍቆኛል የኔ ናት እባኮት ንገሩልኝ መልክቴን።የድንግል ማሪያም ልጀ ያክብርልኝ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ። እሺ አስተላልፋለው መልክቱን

  • @genetyenenhe8117
    @genetyenenhe8117 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ የእነ ሜሉ እናት...............

  • @tigestmehari1046
    @tigestmehari1046 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽን ይባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 ปีที่แล้ว

    እናቴን,አሥታወሣቹኝ,ተባረኩ

  • @hhshdh4171
    @hhshdh4171 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በጣም ቆንጆ ኣሰራር እጅሽ ይባረክ የኣዋዘ ኣሰራር ሊንክ ኣድርግልኝ።

  • @lemlemmengistu6650
    @lemlemmengistu6650 2 ปีที่แล้ว

    ejesh yebarek balemuya

  • @fitsummoges2524
    @fitsummoges2524 ปีที่แล้ว

    ምናለ ትምህርት ብትከፍቼ እና ብታስተምሪን

  • @hiwotgetahune7489
    @hiwotgetahune7489 ปีที่แล้ว

    youtube.com/@hiwotgetahune7489 ጥሩ ነገር ነው የምታሳዩን በርቱልን

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ የቃልዬ እናት ሞያሽ እርጋታሽ ደስ ሲል እጅሽ ይባረክ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

    እረጋ ብላ ስለምታሳይ ሁሉ ነገር ይገባል እመቤት አይ ርጋታ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪልን አንቺን የመሰለች ሴት ያብዛልን መድሀኒያለም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @saragetachew7576
    @saragetachew7576 4 หลายเดือนก่อน

    ሊጡ ከተቦካ ስንት ሰአት ይሆነዋል

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን በርቱልን የኛ ምርጥ ሴት ዘመንዎት ይባረክ 🙏❤️

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @NathanNahom
    @NathanNahom 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደርባባ እናት እጅ ይባርክ ብለናል

  • @taibah1116
    @taibah1116 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል እረጉዝነኝ አማረኝ😂

  • @meronmebrahtu8896
    @meronmebrahtu8896 2 ปีที่แล้ว +1

    አንችም ልጅሽም በሙያ ጎበዞች ናቹ አንደኛዋ ልጅሽ ደግሞ በውበት ጎበዝ ናት ጎበዝ ቤተሰብ ናቹ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @genetm.19
    @genetm.19 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow! Thank u I never knew the meat part looks good and I am jealous right now 😂

  • @ስንቄስ
    @ስንቄስ 2 หลายเดือนก่อน

    አቤሲት ለመጀመሪያየ ነው ሳይ ያምራል

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮእጅግ መጽሓፉን ከየት ነው የገዙት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Yekoye new ke azuri lay new

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ አነባበሮን በዚ ልክ አልጠብቅም ነበር ሰብስክራይብማ ይገባሻል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @betigistalemayhu6229
    @betigistalemayhu6229 ปีที่แล้ว

    mamiya swedshe ergatshe muyashe mrte naw ejesh ybrke anchi ymelshe enatane selmetmsyenge naw

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 ปีที่แล้ว

    Ejig yene konijo betam konijo new ameseginalehu

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው በርች 🖖🖐️ ይባረክ አዋዜ አሰራር አሳይኝ

  • @lemlemtesfaye7351
    @lemlemtesfaye7351 ปีที่แล้ว

    ኧረ ድምጽ የለውም ይስተካከል

  • @አሰቴርየማሪያምልጅ
    @አሰቴርየማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @seadifamily
    @seadifamily 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah በጣም ያስጎመጃል በጣም ልዬ የሆነ ምግብ ነው እናተችን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @wengelawitbefekadu8125
    @wengelawitbefekadu8125 3 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ የአዋዜ አሰራር አሰረጂን

  • @eritreanhennahabeshahenna3729
    @eritreanhennahabeshahenna3729 2 ปีที่แล้ว

    ኣብዛ ሓዳስ ዓመት ድምጺ ኪናት ኣጥፊኡ ወረ ሰላም የስምዓና በጃኩም ባ ሳብስክራይብ ግበሩለይ ፍቁራት ኣሕዋት,,,,,,,,

  • @nattyeshi3272
    @nattyeshi3272 2 ปีที่แล้ว

    Ejegye derbaba Hulu yamrebshal❤❤ ❤❤

  • @AddiseEngda
    @AddiseEngda 10 หลายเดือนก่อน

    የአዋዜ አሰራሩን ብታሳይን

  • @zubeydaahmed5086
    @zubeydaahmed5086 ปีที่แล้ว

    Mashallah Matherya bxammmm balmoya

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 2 ปีที่แล้ว +1

    የአዋዜውን፡አሰራር፡ስሪልን፡እርጋታሽ፡በጣም፡ደስ፡ይላል

  • @enochtd7287
    @enochtd7287 2 ปีที่แล้ว +1

    Ds stlu , tlk ngr lay enayachualn !

  • @eglagebreyesus7870
    @eglagebreyesus7870 2 ปีที่แล้ว

    ስጋዉ ላይ በበርበሬ ማድረግ ይቻላልበአዋዜ ፋንታ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ይቻላል

  • @SisayHailu-vs2vv
    @SisayHailu-vs2vv 10 หลายเดือนก่อน

  • @hiwotdamte303
    @hiwotdamte303 ปีที่แล้ว

    አንቺ አንደኝ አሺ በርቺ

  • @shiwenzishterefe4401
    @shiwenzishterefe4401 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባርክ የአዋዜውን አሰራር ኣሳይን

  • @mattewe492
    @mattewe492 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምታስቀኚ እናት ነሽ። ሜሉ ግን የት ጠፋች።
    ብዙ ሙያ ነበር ያስተማረችኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም። አለች ተመጣለች

  • @amsalegebrekidan6438
    @amsalegebrekidan6438 ปีที่แล้ว

    ትሸጫለሽ እንዴ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    እርፍ እስራር ነው

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew 8 หลายเดือนก่อน

    ሲቦካ ለብ ባለ ውሀ ነው

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅ ይባረክ። በፍጥነት ይሞከራል። መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት እንደሚባለው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      ተሞክሮ ይነገረኝ

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 ปีที่แล้ว

    የኔ ናት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @sehamss9824
    @sehamss9824 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ጨምሪ ማሞ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 ปีที่แล้ว +3

    Emaye, I hope you have children that think your hand is a blessed one, (BAL MOYA)!expert lady.
    I loved everything you do. You remind me of my lovely mum. Thank you 💚 💛 ❤
    Ps. Please show us how to make AWAZAE!!!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much. I will show soon

    • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
      @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ 2 ปีที่แล้ว

      የ melat tube እናቷ ናቸው ካልተሳሳትኩ እሷም በጣም ባለሙያ ናት

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 2 ปีที่แล้ว

    Wይ ውይ እንዴት ያስጎመጃል እጆትን ይባርክልን።እዚህ አሜሪካ እንጀራው ውስት ቁሌት ጨምረን አይደለም እንጀራ መጋገር በራሱ ያስቸግራል ባይሆን እግዚአብሔር ፈቅዶ ወዳገራችን ስንመጣ እንሞክረዋለን እናመሰግናለን እናታችን!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @lesesahelemichael367
    @lesesahelemichael367 2 ปีที่แล้ว

    betam yamerale thank you

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 ปีที่แล้ว

    Enkwani sertachihu gena kuchi sitlu desyelal mom

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Gora bey egna gar

  • @jemelajemela6978
    @jemelajemela6978 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሴትነት እመቤት ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @be8cab
    @be8cab 2 ปีที่แล้ว +2

    ወ/ሮ እጅግ እጅሽ ይባረክ። እድሜና ጤና ይስጥሽ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @layla_youtube4793
    @layla_youtube4793 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam wwwwwu balemuya. Ejushi neebarek

  • @asnakechmamo7050
    @asnakechmamo7050 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ሲጣፍጥ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen enateeeee