ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያምራል እኔ ነገ እሞክረዋለው ወንድሜ ተባረክ❤🎉
እኔ ሼፍ አድናቂ አይደለሁም አሳልፈዋለው ለመጀመርያ ግዜ ጉርሻ ተመችቶኛል ሁሌ ግዜ ባይሆን ባገኘሁት አገታሚ ቀለል ባለ የምግብ አዘገጃጀቱ በጣም ተመችቶኛል በበተሰቤ ስም አመሰግናለው በርታልን እንወደሀለን።
ጥሩ አቀራረብ ነውጾም ሲፈታ እሞክረዋለሁ 😍
በጣም አመሰግናለሁ የምትሰራቸው ቁርሶች ይገርማሉ ባሌ በጣም ባለሙያ አድርጎኛል ሁሌም አንተን እየተከተልኩ ነው የምሰራው አመሰግናለሁ አክብሮት አለኝ
ሼፍ ፡ ያንተን ፡ ምግብ ፡ አይቼ ፡ ሳልጨርስ ፡ ነዉ ፡ like 👍የማደርገዉ ፡ thank you u the best
በጣም ቀላልና የሚያምር ነው አመሠግናለሁ ነገ ለቤተሠቤ እሰራለሁ
you are the Best 👍👍
Ehen yemyirba wer bihun like yibezal
ሸፊየ በጣም አሜሰግናለው እጂ ይባርክ ምርጥ አሰራር ነው ወድያውኑ ሰራው ተስቱ ስጣፍጥ ደግሞ ትንሽ የሻይ ማንኪያ የሃበሻ ቅቤ ጣል አድርገ ነበር ልዩ ነው
በጣም አመሰግናለሁ በጣሞ ቆንጆ እና ቀላል ነገር ነው ያሳየኸኝ ባለሙያ ሆኛለሁ እጅህ ይባረክ
እናመሠግናለን🙏 ጥሩ ሀሳብ ነው
ቆንጆ ነበር ከረጅም አመት በኋላ ነው ያየሁክ ደግሞም ደስብሎኛአል🎉
Master Chef Yonas maasallah very nice I love it
አስኳሉ የትሄደ
እንኳን ደህና መጣህልን ሼፍ
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ነገ ጠዋት እምክረዋለሁ Thank you yoni
ክበር እንኳን በሰላም መጣኽልን።
❤❤❤
Egzbher yibrkeh
ENE melewu, ke lewutu behuala enkulal askual yelewum.
በጣም ደስ ይላል
Like yansal yrmer mirt SRA new
Siwedihi❤
Waw
ደቦው ስያምር
Enquan dehna metah chef tefteh neber beselam nw ?👍👍👍👍👍
Thanks ❤
Thank you 🙏
የቁላሉ ውሥጥ ያለው ቢጫው የት አለ ምን አይነት እንቁላል ነው
Ye ferenj enkulal sihon endezih new
Wooow I 👍
Wow
Why is the eggs so white ???? GMO ??? Most probably??? Wow!!
አስኳል እንዴት የለዉም
መንግስት ወርሶት
አስኳሉ ነጭ ስለሆነ እንዳይሆን የማይታየን?????
Thanks broo
ሼፍ ዮሃንስ እኔም ሞክሬው ነበር በጣም ነው የሚጣፍጠው ምስጋናዬ ከልብ ነው
ምን አይነት እንቁላል ነው? አስኳል የሌለው
Arif new kelel yale kurs new endezih lela kelel yale kale pls
እንዴ ምን ጉድ ነው ወይም ይሄ የምን እቁላል ነው ይነገረን እኛስ ስንስራ አስካሉ ይጣላል?
Yemisraw hulu
አስኳል የሌለው እንቁላል አለ እንዴ እባክህን ይህንን መልስ ስጠን የየት አገር እንቁላል ነው
I think he removed the yellow part 😅
በደንብ አለማየት ነው እንጂ የፈረንጅ እሚባለው ነው አስኳሉ ነጭ ስለሆነ ነው
ይቅርታ ዕንቁላሉ ሰው ሰራሽ ነው እንዴ አስኳል የለውም በሰላም ነው?
የቻይና እንቁላል ነው አስኳሉ ከቅርፊቱ ስር ስለሆነ አብሮ ይጣላል።
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅@@abyelove2446
@@abyelove2446ውሸት የቻይና እንቁላል የሚባል የለም
Gera geban eko 😂😂
ሰላምሼፍአንዴትነህበመጀመሬበጣምነውየማከብርህየምሰራቸዉምግቦችበጣምደስይላሉ
Konjo nw emokerwalw
የት ጠፍተክ ነው ወንድም ጋሼ እናመሠግናለን ስለመጣክ
እንቁላሉን ገላግሌ ነው ያል አስኩዋል የወለደው 😂አስኩዋል እኮ የለውም
አስራብከኝ
🙏🙏❤️🇪🇷
እናበረታታለን ግን ቁርስ እንቁላል ልክ እንደተለየ ሆኖ መቅረቡ እኔ ብዙም የምግብ አሰራር አሳዩን ብዬ አልገብትም ሌላ ለየት ያለ እንቁላል የሚችለው የማይችለው ይሰረዋል ሙያ አይጠይቅም
ende Enkulalu Askal Yelewem Ende
ፆም ገብቶ የለ እንዴ ነገ ሞክሩት ትለናለህከቻልክ የፆም ምግብ ስራልን
በጣም ቆንጆ የሰንበት ቁርስ ነውነገርግን የምግቡን የሚያመጡበትን ወይም ሊንኩን ላኩልን
www.Aradamart.net
Megen sayehon gebeatochun new temiyakerbutAmesegenalew
Nege kurs yichi nech.
በናትህ ኣጫጭር ኣርገው ቪድዮውን፡ ኣሰራራ ብቻ ይበቃናል። ኣመሰግናለው።
የአራዳ ማርት ሊንኩን ላክልን ኮመንት መስጫው ላይ አስቀምጥልን
ይቅርታ ለምንድነው እንቁላሉ አስኳል የሌለወ?
😂😂ገፈኛ እኔ እራሡ ገርሞኛል
አለው እኮ አላየሽም
www.tiktok.com/@gelagle_
አስካሉ አይታይም ምድነው
አስኳሉስ
የተቀቀለ ነዉ ብሏል እኮ
እናንተ ሼፍ የሚሏች እና የቴሌቪዥን አቅራቢዎች ኢትዮጵያን አታውቋትም! ማንነታችሁን ስለማታውቁ ማጆሪቲው ህዝብ በዚህ ሰአት ፆመኛ ነው። ግን ባዶ ... ስለሆናችሁ ትንቃላችሁ። ብር ብቻ
እስኪ ሰብስክራይብ እናድርግ
Too much advertising
የኢትዮጵያ ሼፎች ማንን ነው የምታሞኙት አስኳል የሌለው እንቁላል በአለም ተሰምቶ አይታወቅም ህዝቡን በበሽታ አትጨርሱት 👎
ኸረ አለው ስለተቀቀለ ነው
Amazing breakfast ,all my family love it.thanks so much.
ያምራል እኔ ነገ እሞክረዋለው ወንድሜ ተባረክ❤🎉
እኔ ሼፍ አድናቂ አይደለሁም አሳልፈዋለው ለመጀመርያ ግዜ ጉርሻ ተመችቶኛል ሁሌ ግዜ ባይሆን ባገኘሁት አገታሚ ቀለል ባለ የምግብ አዘገጃጀቱ በጣም ተመችቶኛል በበተሰቤ ስም አመሰግናለው በርታልን እንወደሀለን።
ጥሩ አቀራረብ ነው
ጾም ሲፈታ እሞክረዋለሁ 😍
በጣም አመሰግናለሁ የምትሰራቸው ቁርሶች ይገርማሉ ባሌ በጣም ባለሙያ አድርጎኛል ሁሌም አንተን እየተከተልኩ ነው የምሰራው አመሰግናለሁ አክብሮት አለኝ
ሼፍ ፡ ያንተን ፡ ምግብ ፡ አይቼ ፡ ሳልጨርስ ፡ ነዉ ፡ like 👍የማደርገዉ ፡
thank you
u the best
በጣም ቀላልና የሚያምር ነው አመሠግናለሁ ነገ ለቤተሠቤ እሰራለሁ
you are the Best 👍👍
Ehen yemyirba wer bihun like yibezal
ሸፊየ በጣም አሜሰግናለው እጂ ይባርክ ምርጥ አሰራር ነው ወድያውኑ ሰራው ተስቱ ስጣፍጥ ደግሞ ትንሽ የሻይ ማንኪያ የሃበሻ ቅቤ ጣል አድርገ ነበር ልዩ ነው
በጣም አመሰግናለሁ በጣሞ ቆንጆ እና ቀላል ነገር ነው ያሳየኸኝ ባለሙያ ሆኛለሁ እጅህ ይባረክ
እናመሠግናለን🙏 ጥሩ ሀሳብ ነው
ቆንጆ ነበር ከረጅም አመት በኋላ ነው ያየሁክ ደግሞም ደስብሎኛአል🎉
Master Chef Yonas maasallah very nice I love it
አስኳሉ የትሄደ
እንኳን ደህና መጣህልን ሼፍ
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ነገ ጠዋት እምክረዋለሁ Thank you yoni
ክበር እንኳን በሰላም መጣኽልን።
❤❤❤
Egzbher yibrkeh
ENE melewu, ke lewutu behuala enkulal askual yelewum.
በጣም ደስ ይላል
Like yansal yrmer mirt SRA new
Siwedihi❤
Waw
ደቦው ስያምር
Enquan dehna metah chef tefteh neber beselam nw ?👍👍👍👍👍
Thanks ❤
Thank you 🙏
የቁላሉ ውሥጥ ያለው ቢጫው የት አለ ምን አይነት እንቁላል ነው
Ye ferenj enkulal sihon endezih new
Wooow I 👍
Wow
Why is the eggs so white ???? GMO ??? Most probably??? Wow!!
አስኳል እንዴት የለዉም
መንግስት ወርሶት
አስኳሉ ነጭ ስለሆነ እንዳይሆን የማይታየን?????
Thanks broo
ሼፍ ዮሃንስ እኔም ሞክሬው ነበር በጣም ነው የሚጣፍጠው ምስጋናዬ ከልብ ነው
ምን አይነት እንቁላል ነው? አስኳል የሌለው
Arif new kelel yale kurs new endezih lela kelel yale kale pls
እንዴ ምን ጉድ ነው ወይም ይሄ የምን እቁላል ነው ይነገረን እኛስ ስንስራ አስካሉ ይጣላል?
Yemisraw hulu
አስኳል የሌለው እንቁላል አለ እንዴ እባክህን ይህንን መልስ ስጠን የየት አገር እንቁላል ነው
I think he removed the yellow part 😅
በደንብ አለማየት ነው እንጂ የፈረንጅ እሚባለው ነው አስኳሉ ነጭ ስለሆነ ነው
ይቅርታ ዕንቁላሉ ሰው ሰራሽ ነው እንዴ አስኳል የለውም በሰላም ነው?
የቻይና እንቁላል ነው አስኳሉ ከቅርፊቱ ስር ስለሆነ አብሮ ይጣላል።
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅@@abyelove2446
@@abyelove2446ውሸት የቻይና እንቁላል የሚባል የለም
Gera geban eko 😂😂
ሰላምሼፍአንዴትነህበመጀመሬበጣምነውየማከብርህየምሰራቸዉምግቦችበጣምደስይላሉ
Konjo nw emokerwalw
የት ጠፍተክ ነው ወንድም ጋሼ እናመሠግናለን ስለመጣክ
እንቁላሉን ገላግሌ ነው ያል አስኩዋል የወለደው 😂አስኩዋል እኮ የለውም
አስራብከኝ
🙏🙏❤️🇪🇷
እናበረታታለን ግን ቁርስ እንቁላል ልክ እንደተለየ ሆኖ መቅረቡ እኔ ብዙም የምግብ አሰራር አሳዩን ብዬ አልገብትም ሌላ ለየት ያለ እንቁላል የሚችለው የማይችለው ይሰረዋል ሙያ አይጠይቅም
ende Enkulalu Askal Yelewem Ende
ፆም ገብቶ የለ እንዴ ነገ ሞክሩት ትለናለህ
ከቻልክ የፆም ምግብ ስራልን
በጣም ቆንጆ የሰንበት ቁርስ ነው
ነገርግን የምግቡን የሚያመጡበትን ወይም ሊንኩን ላኩልን
www.Aradamart.net
Megen sayehon gebeatochun new temiyakerbut
Amesegenalew
Nege kurs yichi nech.
በናትህ ኣጫጭር ኣርገው ቪድዮውን፡ ኣሰራራ ብቻ ይበቃናል። ኣመሰግናለው።
የአራዳ ማርት ሊንኩን ላክልን ኮመንት መስጫው ላይ አስቀምጥልን
www.Aradamart.net
ይቅርታ ለምንድነው እንቁላሉ አስኳል የሌለወ?
😂😂ገፈኛ እኔ እራሡ ገርሞኛል
አለው እኮ አላየሽም
www.tiktok.com/@gelagle_
አስካሉ አይታይም ምድነው
አስኳሉስ
የተቀቀለ ነዉ ብሏል እኮ
እናንተ ሼፍ የሚሏች እና የቴሌቪዥን አቅራቢዎች ኢትዮጵያን አታውቋትም!
ማንነታችሁን ስለማታውቁ ማጆሪቲው ህዝብ በዚህ ሰአት ፆመኛ ነው። ግን ባዶ ... ስለሆናችሁ ትንቃላችሁ። ብር ብቻ