Ethiopian food, ተበልቶ የማይጠገብ ለቁርስ ወይም ለመክሰስ ክሮሳን በቀላሉ.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2020
  • 1 ኩባያ ለብ ያለ ወተት
    1 ኩባያ ለብ ያለ ዉሃ
    1 እንቁላል
    1 የሻይ ማንኪያ ጨዉ
    1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
    2 የሾርባ ማንኪያ ሱካር ነዉ የተጠቀምኩት ትንሽ አነስ ብሎት ነበር 4 ቢሆን የበለጠ ጥሩ ይሆናል
    5 ኩባያ ነጭ ዱቄት፡ ሁሉንም ነገር የለካሁ በአንዳይነት ኩባያ ነዉ። 1ኩባያ ቅቤ ተጠቅሜለሁ።

ความคิดเห็น • 97

  • @selaminalifestyle4593
    @selaminalifestyle4593  3 ปีที่แล้ว +5

    1 ኩባያ ለብ ያለ ወተት
    1 ኩባያ ለብ ያለ ዉሃ
    1 እንቁላል
    1 የሻይ ማንኪያ ጨዉ
    1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
    2 የሾርባ ማንኪያ ሱካር ነዉ የተጠቀምኩት ትንሽ አነስ ብሎት ነበር 4 ቢሆን የበለጠ ጥሩ ይሆናል
    5 ኩባያ ነጭ ዱቄት፡ ሁሉንም ነገር የለካሁ በአንዳይነት ኩባያ ነዉ። 1ኩባያ ቅቤ ተጠቅሜለሁ።

  • @mirajshamil8831
    @mirajshamil8831 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም ቀላል የሆነ አሰራርና ጣፋጭ የሆነ ቁርስ ነው በርቺ እህት አለም

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 3 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ነው ያምራል እጅ ይባረክ
    እኔም ጋር ብቅ በሉና ምርጥ ምግብ ቅመሱልን 😍 ተጠርቶ መቅረት የለም ታዲያ 😀

  • @user-rn5oi8hg3o
    @user-rn5oi8hg3o ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እኔም የዉጪምግብአልወድም

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ

  • @toibahamadoi3119
    @toibahamadoi3119 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @MeskeremAbebe-oo8ev
    @MeskeremAbebe-oo8ev 2 หลายเดือนก่อน

    hy ... azarya❤

  • @fhfty9680
    @fhfty9680 3 ปีที่แล้ว +2

    ጉበዝ

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ቀለል ነው

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍነው

  • @abcddubai7731
    @abcddubai7731 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደው ሞያ ነው

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያስጎመጃል ሰላምዬ እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ👍👍❤️

  • @Jo_king126
    @Jo_king126 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว +1

    እጆችሽ ይባረኩ👍

  • @hayatredwan6601
    @hayatredwan6601 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል በርቺ ተባረኪ

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw betam wededkut Tnx for sharing 👌

  • @zahraaliali8483
    @zahraaliali8483 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሰላምየ እኔም ቤት ውስጥ የተሰራ ነው ደስ የሚለሽ በርች አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ ነሽ !!

  • @delinamojelal4635
    @delinamojelal4635 3 ปีที่แล้ว +1

    Yamral እጅሽን ይባረክ

  • @hannasolomonnaodermias9788
    @hannasolomonnaodermias9788 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ!!!❤

  • @serawitalem2242
    @serawitalem2242 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ!!

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @semiraahmed298
    @semiraahmed298 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah can't wait to try, yea me to I love baking

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Selamina it looks super delicious 😋 keep up the good work.

  • @balmuyawa2078
    @balmuyawa2078 3 ปีที่แล้ว +1

    Congera selamina 👍 looks yummy 😋

  • @berektigebru1063
    @berektigebru1063 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing.
    Blessings 👏 👏

  • @DoubleAChannelA
    @DoubleAChannelA 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing food the best Ethiopian.. Greetings from indonesia..

  • @ethiobeauty960
    @ethiobeauty960 3 ปีที่แล้ว +2

    Looks yummy 😋 I can't wait to try it

  • @antukashitahun8914
    @antukashitahun8914 2 ปีที่แล้ว

    Wow 😮 salivated

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow geta yebarkesh Sis Xx from the UK..

  • @aln9184
    @aln9184 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @LadyMahdia
    @LadyMahdia 3 ปีที่แล้ว +1

    Very good

  • @queens379
    @queens379 3 ปีที่แล้ว +2

    Selamina serahut ymr betammm nw mitafetew

  • @sabarinajibrili526
    @sabarinajibrili526 3 ปีที่แล้ว +1

    Amarenya Mawarati eji maxafi ichilimi be.e oromeya lixafishi cometi huneti betami wadejeloo betchi

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 3 ปีที่แล้ว

    tnx

  • @Ali9606
    @Ali9606 3 ปีที่แล้ว +1

    Shukran Shukran thank you thank you

  • @eh9850
    @eh9850 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ:: እንቁላል ያልገባበት ኬክና ኩኪስ መስራት ከቻልሽ ብታሳዪኝ:: አለርጂ ላለባቸው ልጆች::

    • @selaminalifestyle4593
      @selaminalifestyle4593  3 ปีที่แล้ว +1

      ከዚ በፊት የሰራሁት አለ ያለ ምንም እንስሳት ተዋፅኦ በጣም ትወጂዋለሽ አኔምአለርጂክ ላለበት ሰዉ የፈጠርኩት cake recipe ነዉ ቪዲዬ ዉስጥ ገብሽ ወደታች ፈልጊዉ 🥰

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ብቅ በይ ሰብስ እንደራረግ

  • @branishbranish6291
    @branishbranish6291 ปีที่แล้ว

    ከቦካሽ ቦሃላ ስንት ዳቅቃ አቆየሽ

  • @zodiacsings5084
    @zodiacsings5084 3 ปีที่แล้ว +1

    betam teru megebe teseralesh

  • @semihaali4878
    @semihaali4878 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah gobez nesh berchi eshi
    Ene melesh be kibew fanta zeyit metekem yichalal?

    • @selaminalifestyle4593
      @selaminalifestyle4593  3 ปีที่แล้ว

      Amsegenalhu semiha, bezyet mokeraw alawkem endkibaw ymihon aymselghm.

    • @semihaali4878
      @semihaali4878 3 ปีที่แล้ว +1

      Ok then Ethiopia west yemishetu ye korkoro kibewoch alu like sheno, gebeta... mibalu enesunis metekem yichal yihon? Afwen bizu silemisera anchi mititekemiwen kibe silemibezabegn nw ok

    • @selaminalifestyle4593
      @selaminalifestyle4593  3 ปีที่แล้ว

      @@semihaali4878 awo ensun mtekm techyalshe gen ferige west askmechiw tenshe endirga albleza setedamchiw yaschegerale maleta litulaye kadergshiw buhala.

    • @semihaali4878
      @semihaali4878 3 ปีที่แล้ว +1

      @@selaminalifestyle4593 ok in sha Allah my dear shukren eshi

  • @sejjisejji732
    @sejjisejji732 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ከስራ ቂቤ ብቻ ነው ወይ ሰ ዘይተዘይቱን በቀባት እንችላለን 😘😘😘

  • @memedania2743
    @memedania2743 3 ปีที่แล้ว

    Batem yamraliii

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 3 ปีที่แล้ว

    Bekininet Beteseb Hugnalehu Enatem Bik Belu

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 2 ปีที่แล้ว

    ቤት ስብአርግኝ

  • @braidsbyaster1761
    @braidsbyaster1761 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመብላት ቸኮልኩ ።አመሰናለሁ ቀጣዩን የምትስሪዉን የምግብ አይነት ለማየት በጣም ቸኮልኩ።

  • @amiratube6888
    @amiratube6888 3 ปีที่แล้ว +1

    ጓበዝ በርችይ

  • @ekrammohammed7647
    @ekrammohammed7647 3 ปีที่แล้ว +1

    በተነጠረ ቂቤ መስራት ይቻላል

    • @selaminalifestyle4593
      @selaminalifestyle4593  3 ปีที่แล้ว

      Awo gene Kefrige yewta mehon albete albelza lemdamet yaschegerale

  • @mubriksulyemn4555
    @mubriksulyemn4555 3 ปีที่แล้ว +1

    giddeta qibe mahon alebat ba zayit aychalem

  • @user-gy2qz1zq5x
    @user-gy2qz1zq5x 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምየ ኒዶ ወተት መጠቀም ይቻላል እንዴ እባክሽ ንገሪኝ

    • @selaminalifestyle4593
      @selaminalifestyle4593  3 ปีที่แล้ว

      Benido mokeraw alawkem konjo gen mokeriw bewha betebetsh 🥰🥰

    • @user-gy2qz1zq5x
      @user-gy2qz1zq5x 3 ปีที่แล้ว +1

      እሽ አመሰግናለሁ እናት

  • @aln9184
    @aln9184 3 ปีที่แล้ว

    12 ባይሆንስ ማር

  • @fkfkbfkjkl6727
    @fkfkbfkjkl6727 3 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ቅቤውን እደቀባን ነው ፍርጂ የምንስገባው ከዛስ ለስት ደቂቃ ፍርጂ ውስጥ ይቆይ

    • @selaminalifestyle4593
      @selaminalifestyle4593  3 ปีที่แล้ว

      ለትንሸ ደቂቃ ሰትዳምጪዉ አንዳያሰቸግርሽ 10
      ደቂቃ ያህል ይበቃዋል🥰🥰

  • @toybaali5529
    @toybaali5529 2 ปีที่แล้ว

    ጐበዝ