በሞክሼ ፊደላት ቃላትን እንዴት እንጽፋለን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ค. 2024
  • በዚህ ክፍለ ትምህርት በተለምዶ ሞክሼ ፊደላ የምንላቸው ፊደላት ካለቦታቸው ሲገቡ የትርጕም ለውጥ እንደሚያመጡ፣ ቃላትን እንዴት በትክክለኛው አጻጻፍ እንዴት መጻፍ እንዳለብን እና ሌሎችንም ነጥቦች በዝርዝር ተብራርተውበታል።

ความคิดเห็น • 9

  • @MuluDesu-jb9iz
    @MuluDesu-jb9iz 27 วันที่ผ่านมา +1

    በውነት ቃል የለኝም በጣም ጥሩና ማራኪ በኾነ መልኩ ነው ትምርቱን የደርሰን ያለው ዘመንይ ይባረክ በድሜ በጸጋ ያኑርልን ቤቤቱ ያጽናኽ አሜን

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን❤

  • @BisrateSet-jf8og
    @BisrateSet-jf8og 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @nooraalfares6949
    @nooraalfares6949 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርነ❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕወት ያስማልን መምህር

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tekleabendashaw871
    @tekleabendashaw871 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማል!!!🙏