የመንጃ ፈቃድ ፈተና ጥያቄዎች- በአሽከርካሪዎች ስነባህርይ ዙሪያ የተመረጡ ጥያቄዎች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2022
- በዚህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች የሚጠቅሙና የሚያግዙ መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው በቆንጆ አቀራረብ ተሰናድቶ ቀርቧል።
ይህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ጠቀሜታው የጎላ ይሆናል ብለን አዘጋጅተን ስናቀርብ ብቁ አሽከርካሪዎችን በማፍራት ሂደቱ ላይ የድርሻችንን ማበርከት በመቻላችን ደስታ ይሰማናል።#የመንጃፍቃድ ጥያቄዎች #menjafikadfetena#drivinglicence #መንጃፍቃድ
የመንገድ ላይ ስነምግባር በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያ ን በጣም ወሳኝ ነገር ነው በርታ ጥሩ መልእክት አዘል ቪዲዮ ነው!
ጠቃሚና መሰረታዊ ጥያቄና መልሶች ናቸዉ። Ethics are important and standards of respect while driving.
Great work! ብያለሁ። በርታ!
Usefull. Thanks Keep Gooing...
በርቱ ጎዎዜች
Thanks
13/20
ምን ጉድ ነው ባካቹ😮😂😂
tarkw