ሩታ ስለ ሁሉም ነገር መልስ ሰጠች.ሜላት በኔ ሂወት አያገባሽም😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8K

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 หลายเดือนก่อน +1183

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኞል ላይክ አርጉኝ ፕሮፋይሌ ተጭኛቹ በሰላም ውለጂ በሉኝ😂😢😢❤

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 7 หลายเดือนก่อน +10

      ውይ አች ልጂ መቸ ነው የምውልጂው ክክክክ

    • @Dyfgj-xd7tb
      @Dyfgj-xd7tb 7 หลายเดือนก่อน +6

      😂😂😂😂😂😂እኔምግራገብቶኛል​@@GhhGhu-kd2cy

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@Dyfgj-xd7tb ክክክ

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 7 หลายเดือนก่อน +2

      ክርስትናውየኔ😂😂

    • @Mara-uw9cz
      @Mara-uw9cz 7 หลายเดือนก่อน +5

      በሰላም ውላጂ ልጅሽ ለልጄ❤❤😂😂😂

  • @Yegbreal_19
    @Yegbreal_19 7 หลายเดือนก่อน +191

    ልብ ይስጣት ብለሽ ተያት ሩታዬ የአብርሽ ንግስት👑❤

    • @fmo7569
      @fmo7569 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @-sead
      @-sead 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 7 หลายเดือนก่อน +85

    😔❤ሩታዬ
    የኔ ትሁት
    የኔ አስተዋይ
    የኔ ቁጥብ
    የኔ ትግስተኛ
    የኔ አንደበተ ጣፋጭ ንግግርሽ ማር
    ከአንደበትሽ ክፉ እማይወጣሽ
    ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ መጨረሻሽ አምሮ ያሳየኝ
    የሜላትን ነገር ሆድ ይፍጀዉ የእናት ሆድ
    ጉርዝምዝም ፈጣሪ ልቦና ይስጣት

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል

  • @GggHh-ft6sc
    @GggHh-ft6sc 7 หลายเดือนก่อน +57

    ሜላት እኮ ሚድያ ይሄን ነገር ማውራት የለባትም በሱ ግን በጣም ጥፋተኛ ናት እንጂ ብታውቂ ላንቺም ይሁን ለቤተሰቦችሽ ክብር ነው እኔ አንቺን በጣም ነው ምወድሽ። ሩታ ቢሆንም ደግሞ ያለውን ነገር ተመካክራችሁ እዛውን መጨረስ አለባችሁ እንጂ በሚድያ መጣችሁ እንደዚ ማንጫጫት ማንም ቢሆን ለናንተ የሚያዝንም የለም የሁሉም ማሳቀ ለምን ትሆናላችሁ አንቺም ብትሆኚ እኮ ብትናገርም በውስጡ ያለው ነገር ለበጨረስ ማሞከር ነው እንጂ ሚድያ መተሽ ማውራት ምን አስፈለጋ እንኳን ብትልሽ ታላቅሽ ነች ግን ደግሞ ታላቅ ብቻ አይሳሳትም ያለ የለም ሁሉም ይሳሳታል። ደግሞ አንቺም ተናግረሽ ለሷ ለማስረዳት ማሞከር ነው ይሄ ከቤት ጥሎ መውጣት ክብርሽን ያሳጣል አባትሽንም እናትሽንም ይቅርታ ጠይቀሽ አሁንም አንድ ብትሆኑ ደስ ይላል በሚዲያ ባትመጡ እንደዚህ አይነት ነገር ይዛችሁ ሚድያ ላይ የተወረ ነገር አይጠፋም ለዘላለም ላንቺም ጥሩ አይደለም ደግሞ ከአብሽ ጋ ተለያየ ማለት አይደለም አይለያችሁ እናንተም በጣም ነው ምነውዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 6 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ምንም. ቢሆን በቤተሰብ ጉዳይ እንጠንቀቅ እህቶቼ

    • @sabla8817
      @sabla8817 6 หลายเดือนก่อน

      ባትክክል ❤❤

    • @fekerlehulum7413
      @fekerlehulum7413 6 หลายเดือนก่อน +1

      በመጀመሪያ ሩታ ጥፋተኛ አይደለችም ህትየዋናት ሩታ ቤተሰብ የማክበር ጠንቅቃ ታቃለች ከአቅም በላይ ሲሆንባት የወሰነችው ያፈቀረችውን መከልከል ማለትነው

    • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
      @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 6 หลายเดือนก่อน

      ይሄን ሁላስጥፍ አይሠለቻችሁም

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 7 หลายเดือนก่อน +117

    ሩታዬ አንች የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ለቤተሰቦችሽ ደሞ ክብር አለሽ በቅርብ ትኬጃለሽ😍 ሜላት ፈጣሪ ልቦና ይስጣት🙏

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 7 หลายเดือนก่อน

      አዳሚ ተጫጩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 7 หลายเดือนก่อน

      @user-nq5ne9ik2d እሺ የኔውድ

    • @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም
      @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም 7 หลายเดือนก่อน

      ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነችኝ እንደዚች አይነት እህት አይቼ አላውቅም

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 7 หลายเดือนก่อน +297

    ትክክል ታላቅ እህት የናት ምትክ
    እሩታና አብርሺ ማንም ቢያወራ
    አያለያዩም የምትሉ በላይክ 👍👍👍👈👈👈አሳዮን

    • @GhhuGguu-bo4nn
      @GhhuGguu-bo4nn 7 หลายเดือนก่อน

      ቱ ሁላችሁም ዉሸታሞች ናችሁ ሩታ የቡታጅራ ልጅ ሁና ለምን የሸገር ልጅ ናት ብላችሁ ታሽቃብጣላችሁ

    • @ሚጣወሎነዋ
      @ሚጣወሎነዋ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሙቤ እስኪ ሰብሴክራይ አስደርገኝ ተው ግን የዋህ ትመስላለህ ደሞም ላይክ ለፃፍከው

    • @yazn9575
      @yazn9575 7 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ጥርሳም አላህን ፍራ ዝሙተኖች ር አትርመጥመጥ ቅማላም ውሻ

    • @BetiBeti-l6i
      @BetiBeti-l6i 7 หลายเดือนก่อน +1

      አታሽቃብጥ ባለጌ 🤔😡አንታ አሁን እናትክን አታከብርም 🙄 ድሞ አታፍሩም እንዴ እሩታ ጎበዝ ስትል😛እሩታ ውርዳ ባልጌ ናት እውንት አውሩ እስኪ 😤😤🤑

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@BetiBeti-l6iምን አገባሽ ወሬኛ ነገ እናቶ ጋር ይታረቃሉ

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 7 หลายเดือนก่อน +108

    ሩታዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እከታተላችሗለሂ ግን አኮሜት ፅፌ አላቅም ደግ አደረግሻት ሁሉም ሰዉ የራሱን ሂወት ነዉ የሚኖረዉ አለም የራስሽን እሷም የራሷን እንጀ
    ባች ሂወት ገብታ መበጥበጥ የለባት ባለጌ ናት በሁሉም ሀይማኖት የሚፈቀድ መልስ ነዉ የሰጠሻት የኔ ጠንካራ በዉሳኔሼ የማታፍሪ ጀግና ሴት. ነሽ በራስሽ ዉሳኔ ወስነሽ ስታድጊ እዉነቴነዉ የምልሽ ቤተሰቤ ቅጥል ይላል አንዳንድ ቤተሰብ ነዉ ያልኩት ሁሉም አይደሉም ታዳ አንዳንዱ ቤተሰብ የልጁ መለወጥ የሚያኮራቼዉ የሚያስደስታቼዉ አሉና በራሴ የደረሰብኝን ነዉ ጠክሪ ለማንም ካች ይከጅሉ እንጂ አንቺ ብቻ እዳከጅይ ። ጠክሪ በዉሳኔሽ እዳትደራደሪ ❤❤❤❤

    • @HhJj-d2n
      @HhJj-d2n 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ ❤❤

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 6 หลายเดือนก่อน +4

    ይቅርታ የኔ እህት በጣም ይቅርታ እህትሽን በዚ ልክ ማውራትሽ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ሚዲያ ላይ ስሜን አጠፋሽ ብለሽ አንቺ ታድያ ምን እያረግሽ ነው ሁለታችሁም ልቦና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 7 หลายเดือนก่อน +157

    አይ ህዝቤ ሩታ ትክክል እዚህም ሂዳችሁ ሜላት ትክክል 😂😂😂ግርም ትሉኛላችሁ.
    በቤተሰብ መሀል አትግቡ ወላሁ ❤❤❤ዝምምም ያለ ነጃ ወጣ ❤አሉ የኛ ነብዩ መሀመድ ሱለሏሁአለይሂ ወሰለም❤

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 7 หลายเดือนก่อน +4

      አዉ ወላሂ እኔ ግን ለመንም ኮሚንት አልሰጥም ግን ኮሜንታተሮች ፈታ ያረጉኛል እዚም ትክክል እዛም ትክክል😂😂😂😂😂😂

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢበና❤

    • @AkezaRaya10
      @AkezaRaya10 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂​@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    • @GhfHg-s6j
      @GhfHg-s6j 7 หลายเดือนก่อน

      s a w❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeronAster
      @MeronAster 7 หลายเดือนก่อน

      ,😂😂😂

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 7 หลายเดือนก่อน +76

    🤭🤭🤭🤭 ወይኔ ጉዴ የሳምሪና የጂጂ ኪያ ታሪክ ተደገመ እህትማማቾቹ አረ ተው😱

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 7 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁🤭🤭

    • @satgraway292
      @satgraway292 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @godolyas306
      @godolyas306 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂እግዚኦ

    • @ዜድጎንደሪዋ
      @ዜድጎንደሪዋ 7 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል የምር ቱ እህታማች እደዚህ ያስጠላል እች እሩት ተብየዋ ቢተሰቦቻን በወንድ ለወጠች እርካሽ ናት የምር

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ስረ እየሰራው ትንሷ ጂጂ ሆናች ብዬ አሰብኩኝ

  • @fdrd4798
    @fdrd4798 7 หลายเดือนก่อน +234

    በዉስጥ ጨርሱ የምትሉ በላይክ አሳዩ❤

    • @rahmah-nc4uw
      @rahmah-nc4uw 7 หลายเดือนก่อน +7

      አደባባይ ብር ሲበተን እንጂ ሚስጥር ሲበተን አይተን አናውቅም በውስጥ ጨርሱ😂😂😢😢

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 7 หลายเดือนก่อน +8

      በጣም የናቷን ልጅ አያገባሽም ማለቷ በጣም ነዉር ነዉ ቀተሽ ነዉ ምናምን ወይኔ ጉዴ

    • @መርየምየአሏህባሪያ
      @መርየምየአሏህባሪያ 7 หลายเดือนก่อน

      እና አፋን ለምን ከፈተች በመብቷ ላይ​@@ብትአብዱሠኢድ

    • @weyni7527
      @weyni7527 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም አለማወቋ እንጅ ባልሽም ቤተሰብሽን ካልወደድሽ ሊያከብርሽ አይችልም ገና አፍላ ፍቅር ላይ ስላለች አልገባትም እኛም ድሮ እንዲህ ሆነን ዛሬ ልብ ገዝተን መብለጥ ያለበትን አውቀን እየኖርን ነው ግዴታ ባልሽን እንደምትወጅው ለማሳየት ቤተሰብሽን ማናናቅ አይጠበቅብሽም ልጅቱ ነገ ትፀፀታለች ሌላው ንግግሯ ጥሩ ሆኖ ሳላ ቀናሽ ባትል መልካም ነበር😢​@@ብትአብዱሠኢድ

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቢዝነስ እኮ ነው አረ ንቁ ክክክክክክክክክክ

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 6 หลายเดือนก่อน +32

    እኔ የገረማችሁኝ ኮሜተሩች ትክክል ነሺ ትክክል ነሺ የምትሎ ሁሉ የቤተሠብ ክብር የለላችሁ ስደት ያደረቆራችሁ ናችሁ ምን ስላደረገች ነው ጀግንነቷ በዝሙት ስለቸጨማለቀች ነገ ድቃላዋን ታቅ ፋ ትመጣለች ነገሩ በናተ ሀይማኖት ዝሙት ከባድ ነገረ አደለም ለቤተሠቦቻ ክብር ቢኖረው በክብር በሀላል ባገባት ነበር ነገ አውልቆ ሲጥልሺ መግቢው እንዳይጠፋሺ ፍቅር ከቤተሠብ አይበልጥም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ የሙሲሊም ወንዱም ሴቱም ዝሙትን ይፈራል ሀታ ሠላም እንኳን አይባባልም የናተ ግን ????

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 6 หลายเดือนก่อน +4

      ሐይማኖት ለምን ትነኪያለሽ የኛ ሐይማኖት ዝሙትን አይፈቅድም በድንግልና በተክሊል በቤተክርስቲያን ነው የሚፈቀደው ስርዓቱን ሳታይ ቀርተሽ አይደለም ለምን ከሐይማኖት ጋር እንዳያያዝሽው አለገባኝም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน +3

      ዘላችሁ የሰው ሀይማኖት ለመስደብ በሰው ታካችሁ እነሱ ተጨማለቁ ማለት ሀይማኖት ፈቅዶ ነው ማለት አይደለም ደግሞ ሙስሊም ስላደረገኝ ላልሽው ሙስሊም ሁነው እኔ እማውቃቸው ባለትዳሮችን ሲያጨማልቁ ዲቃላ የወለዱ እማውቃቸው አሉ እነሱ አደረጉ ማለት ግን ሀይማኖታቸው ፈቅዶ ነው ማለት አይቻልም ንግግር እወቁ የሀይማኖት ጥላቻችሁን አትርጩ እንከባበር

    • @Salama-l6y
      @Salama-l6y 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
      @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 6 หลายเดือนก่อน

      @@asnakudamtew310 በናተ ሀይማኖት ነው በፍቅር ብላችሁ ጀምራችሁ ያለቤተሠብ ፍቃድ በራሳችሁ ገብታችሁ ትዳረ ብላችሁ የምትኖሩት በኛ በሙስሊም አንድ አታገኙም በዝሙት ትዳረ ብሉ የሚኖር ሀታ አባቷ ካልፈቀደ ማንም መዳር አይችልም አልሀምዱሊላህ ፍቅር ከቤተሠብ አይበልጥም ይሄ ደሞ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ነው ፍቅር ማለት ነገን አሻግሩ ማሰብ ነው እንጂ የዛሬ ስሜት አይደለም

    • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
      @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@Yeshi987 ሀይማኖታችሁን እናተናችሁ እኮ ያረከሳችሁት ለሀይማኖ ለቤተሠብ ክብር የለላችሁ በየትኛውም ቦታ አያለሁኝ የናተ እምነት ተከታይ ናቸው ፍቅርነኛ ነን ብለው ባል እና ሚስት ነን አብረን ነው የምንኖረው የሚሉት

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 7 หลายเดือนก่อน +2143

    የሩታ መልስ ትክክል ናት ይምትሉ በላይክ ሜላት የትልቅ ትንሺ😂😂😂

    • @LchiSweet
      @LchiSweet 7 หลายเดือนก่อน +23

      @@RabiMedia-l3s መች ሰማሹ😳😳😳

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 7 หลายเดือนก่อน +9

      😂😂😂😂😂ሳህ ትክክል

    • @MiliLove-y4x
      @MiliLove-y4x 7 หลายเดือนก่อน +27

      ሩታዬ እኮ በሁሉም ነገር ትበልጣታለች ለሜላት አሮግት😂😂

    • @Meri.2146
      @Meri.2146 7 หลายเดือนก่อน +17

      በዛት ኣሁንስ በጣም ታጋሽ ነሽ ሩታየ ኣዞሽ ሁሉ ለቦጎ ነው

    • @Chereqa1357
      @Chereqa1357 7 หลายเดือนก่อน +8

      ሰምቼ ብኮምት አይሻልም

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 7 หลายเดือนก่อน +103

    ምንም ብትባይ አደራ ሩታ ሁለተኛ መልስ እዳትሰጭ ከየሽው ይበቃል ትክክለኛ መልስ ነው የሰጠሽውበቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน +1

      ማሬ ደምሪኝ

    • @sabag.zemichael5194
      @sabag.zemichael5194 6 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ከዚህ በላይ አያስፈልግም

  • @ዩቲብ-ፈ9ዠ
    @ዩቲብ-ፈ9ዠ 7 หลายเดือนก่อน +1576

    ሩታየ በራሷ ትተማመናለች የምትሉ ግጩኝ❤❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 7 หลายเดือนก่อน +9

      በጣም ጀግነ ሴት ማላት ሩታ ነት❤❤❤🎉

    • @ዴቫየናቴልጅ
      @ዴቫየናቴልጅ 7 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 7 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም የኔአስተዋይሤት❤❤❤❤

    • @enkenyelshworku732
      @enkenyelshworku732 7 หลายเดือนก่อน +2

      ጎበዝ. አስታዎይ. ልጅ. ነሽ በርች

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 7 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ሩታየ የኔ ልዩ❤

  • @Berket-uv8oi
    @Berket-uv8oi 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሩታዬ መልስሽ ትክክል ሆኖሳሌ የበተሰብ ጉዳይ በምድያ ባይሆን ጥሩ ነበር ግን ደግሞ አንች ምን ታረግዉ በመጡበት መንገድነዉ የመለሽላቼዉ ትክክል ነሽ

  • @hani8649
    @hani8649 7 หลายเดือนก่อน +61

    አይ መግማት መግማማት አለች እማማ ዝናሽ ዝምታ ወርቅ #ሩታ እና አብርሽ እናተም ሽማግሌ ላክንና የሩታንም ክብር አስከብርላት ቤተስብ እና ቤተሰብ መቃቃር የለባችሁም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @almiwo3730
      @almiwo3730 7 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂😂😂😂 አለሌ የሆነች ወራዳ 😂😂😂😂😂

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 7 หลายเดือนก่อน +2

      አልመሠላትም ልጅቷ ተያትማ መጨረሻዎ ትነፋረቃለች ሥት ሁነዉ ሥት ዎጋ ከፋለዉ ያሣደጓትን ቤተሠቦቿን ክዳ ብልግና ትተቻለች እህቷን በዉሥጥ ብጨርሥ ጥሩ ነበር

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@almiwo3730አቤትትትትት ክክክ

    • @Emnet865
      @Emnet865 7 หลายเดือนก่อน +1

      መጨረሻዋ ዉርደት ነዉ

  • @AbnoshAb
    @AbnoshAb 7 หลายเดือนก่อน +111

    ድንግልን ልባም ሴት ነሽ ሩታዬ አንቺን የሚገልፅ ነገር የለም በዚ ዘመን የሚታመን ሰው የለም አንቺ መዳኒአለምን ብቻ ያዢ ሌላው ትርፍ ነው ግን ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 หลายเดือนก่อน

      Eko yene jegina ❤❤❤

    • @Ehitnesh
      @Ehitnesh 7 หลายเดือนก่อน

      wow❤❤❤❤❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 7 หลายเดือนก่อน

      ትኽክል🥰🥰🥰

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤

    • @merigaltewahdo1460
      @merigaltewahdo1460 7 หลายเดือนก่อน +1

      ስለ ቤተሰብዋ በዚህ ማውራት ልባም ያስብላል🙄

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m 7 หลายเดือนก่อน +61

    የእህት ምቀኛነች ማርያምን አሁንስ አበዛችው😓 ሩታዬ ሂወትሽን ቀጥዪ ባንቺ ሂወት እሷ አያገባትም🙌

    • @pinielmekebo3049
      @pinielmekebo3049 6 หลายเดือนก่อน +2

      እና አንተን ነው ሚያገባህ?

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha หลายเดือนก่อน +1

    ሩታ ትክክል ነሽ ግን እህትሽ በውስጥ መስመር ብትመክር ደስ ይላል በኔ ሀሳብ ግን ካመራ ፍት ስለ ቤትሰብ መውራት ትንሽ ይከብዳል የምሉት በላይ አሳዩይን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zhraa9432
    @zhraa9432 7 หลายเดือนก่อน +48

    ምናለ ደውለሽ በውስጥ ብጨረሱ ቱቱቱቱ ከበተሰብ በላይ የለም ገልቱ

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ 7 หลายเดือนก่อน +59

    ነገ እኮ ቅድሰት ደግል ማርያም ናአት
    እንኳን አደረሳችሁ የናአታችን ቅደሰት ድግልማርያም የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏እንኳን አደረሰን

    • @uiuu7425
      @uiuu7425 7 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን👏🌄♥️​@@almazjanka8624

    • @መቫ
      @መቫ 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @GiHi-i8l
      @GiHi-i8l 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን ​@@almazjanka8624

    • @SikoSilo-e6t
      @SikoSilo-e6t 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 7 หลายเดือนก่อน +75

    በቤተሰብ መሀል አንግባ ዉዶቼ ሩታ እና ሜላት እህትማማቾ ናቸዉ ነገ ይታረቃሉ መታረቅ አለባቹ

  • @metizemenu
    @metizemenu 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሩታዬ ማርያምን ስወድሽ ደሞ ማንም ስላቺ ሂወት አያገባው ሩታዬ ባወራሽ ካቺ ብዙነገር ብማር ደስ ይለኛል ❤❤

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 7 หลายเดือนก่อน +51

    ሩታ እናትና አባትሽን ይቅርታጠይቂ ባአካል የናትና ያባት ምርቃን አስፈላጊ ነው❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 7 หลายเดือนก่อน +1

      መቸ ተጣለች😏

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 7 หลายเดือนก่อน

      አረ ንገረለኝ አሰጠሉኝ ኮሞንት😮😮​@@DPo-fq3lb

    • @የሀይቋ-ቨ2ኰ
      @የሀይቋ-ቨ2ኰ 7 หลายเดือนก่อน

      መቸተጣሎ ግን እህቱናት ቅናት አነሳሳት

  • @Hana-og5kd
    @Hana-og5kd 7 หลายเดือนก่อน +35

    ዋው የኔ ጀግና አስተዋይ ሴት መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ልባ ሴቱን ማን ያገኛት ይችላል ልባም ሴት ቤቱን ትሰራለች አሁንም በርቼ እስከመጨረሻ ድረስ አብረሽና ሮታዬ ጌታ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳቸው አለው 😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @GiGh-pc4df
    @GiGh-pc4df 7 หลายเดือนก่อน +360

    አረ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት የምትሉ👍

    • @GiGh-pc4df
      @GiGh-pc4df 7 หลายเดือนก่อน

      @user-nq5ne9ik2d 🥰🥰🥰👍

    • @TsegayneshDube
      @TsegayneshDube 7 หลายเดือนก่อน +3

      Aydelchim

    • @nebsadechuu8661
      @nebsadechuu8661 7 หลายเดือนก่อน

      Gobez❤

    • @ffstNeg-pk4jz
      @ffstNeg-pk4jz 7 หลายเดือนก่อน

      @@GiGh-pc4df አሥተዋይ እሚለው ይሠመርበት 😂😂

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂👎

  • @eseyineshtamir
    @eseyineshtamir 7 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ውድ ሁሉም ሰው ቀናተኛ ነው እህትሽም ብቶን እንደውም መሸሽ አለብሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 หลายเดือนก่อน +60

    ቆይ ግን የቤታችሁን የቤተሰብን ጣጣ ለምን በውስጥ አጨርሱም ወይ ዘመን ለማንኛውም ወልዶ ላሳደጋችሁ ቤተሰብ ክብር ብሰጡ መልካም ነው ነግያቹ እንዲያምር 🥺

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሲፈንየ ደምሪኝ❤

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይገርምም አሁን ክክክክክክክክክክ

    • @mekyamekya8023
      @mekyamekya8023 7 หลายเดือนก่อน

      አራ ቤተሳዉ ስተካብር ነዉ ባልም ያምወድሽ

    • @hayatali4696
      @hayatali4696 7 หลายเดือนก่อน

      Ere ruta 1m ken koment setche alawkm gn gom blesh asbi sijemer sle betesebochsh kfu neger atawri betesebochshn stakebri new balshm yemiyakebrsh anchim kbr yeminorsh enam tey sle beteseb yalutn gudayoch midiya lay satawetu ezaw bewst chersu my sis afu beygn slehulum neger anbbesh mels endemtsechign tesfa adergalehu eht hidesh hidesh atleyayum bada hido hido bada new gn ketewalede yetewadede ybeltal new negeru gn bihonm 2tum band mehed ychlalu enesun amechachachew my sis kelbsh afu beygn betam ykrta❤❤❤

    • @shetayeemiru7292
      @shetayeemiru7292 7 หลายเดือนก่อน

      ክፍያዉ ይቀራላ ለዛዉ

  • @JembereAhmedAhmed
    @JembereAhmedAhmed 7 หลายเดือนก่อน +14

    ኡፍፍፍፍፍፍ በቃ ይሄ ነው የትልቅ ሰው አነጋገርና መልስ ማለት ይሄ ነው አለቀ እሩታዬ የኔ አሳቢ የኔ አንደበተ ጣፍጭ በቃ ትለያለሽ ስልሽ በምክንያት ነው በቃ

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar 7 หลายเดือนก่อน +189

    ሩታ የኔ መልካም ጀግና ሁሉም ያልፋል ከቤተሰቦቹዋ ትታረቅ የምትሉ ❤❤

    • @ghfy1881
      @ghfy1881 7 หลายเดือนก่อน

      ቤተሠብ,ቤተሠብአትበሉ,አያገባቸወም

    • @mehubajuhar
      @mehubajuhar 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@ghfy1881ያምሻል እና ይሄ ድስት አፍ አድቀን አውጥቶ ቢጥላትስ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 หลายเดือนก่อน

      ይታረቃሉ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 7 หลายเดือนก่อน

      መፋቀርም መለያዬትም አለ አትርሱ ወንድን ማመን ጥሩ አደለም​@@ghfy1881

    • @AsdAsd-ev8te
      @AsdAsd-ev8te 7 หลายเดือนก่อน

      jegina leyitachu iweku 2 tum balage nachewu

  • @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
    @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ 7 หลายเดือนก่อน +111

    ሩታ ሰሚ ወንድ እንደሆነ ነገ ጥሎሽ ይህዳን ለዘመዳቻስ ክብር ይኑርሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ሁያትየ ደምሪኝ

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 7 หลายเดือนก่อน +2

      ወይ ጉድ ወንድ ነ ዉሻ አንድ ነው ክክክክክክክክክክ

    • @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
      @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ 6 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 እሽ እህት

    • @FikirFasil-fe7og
      @FikirFasil-fe7og 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤🎉በትክክል

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 7 หลายเดือนก่อน +42

    የእህት ምቀኛ ናት ስለዚህ ትቶ ማለፍ ብቻ ሩታዬ &አብርሽዬ ሁልግዜ ወደ ፊት ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤

  • @madinamadina2946
    @madinamadina2946 7 หลายเดือนก่อน +75

    ከእህት ጥላት አላህ ይጠብቀን የምትሉ😂

    • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
      @RijsiejHdjejjdj-by4ki 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን❤❤❤❤😂😂😂

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 7 หลายเดือนก่อน

      ,አሚን❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤🎉

    • @የሀይቋ-ቨ2ኰ
      @የሀይቋ-ቨ2ኰ 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @rishane9576
      @rishane9576 7 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኔም ክፉ የሆነች እህት ኣለችኝ የኔ መልካም ነገር የማይመቻት ከባዶ ተነስታ ስሜን የምታስጦቅር ስሜ የምታጠፋ እረ ስንቱ በስመኣብ ልቦና ይስጣት ኣቤት

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 7 หลายเดือนก่อน +193

    ትግስት መራራ ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነዉ❤❤🙏🙏

  • @natsanatgetukebede3471
    @natsanatgetukebede3471 3 หลายเดือนก่อน

    ሩታዬ ፈተና ያለ ነዉ በፈተና የሚጸና የተባረከ ነዉ እግዚያብሔር ያሠብሽዉን ሁሉ ያድርግልሽ ትዳርሽም ይባረክ የእግዝያብሔር እጅ ይዘርጋላቹ❤❤❤❤

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 7 หลายเดือนก่อน +31

    እህትሽ ልክ ናት ቤተሰቦችሽ አገት ደፍተዋል ባች የተነሳ የአለማችን ሴት ወድን አግባኝ ብላ የጠየቀች እርካሿ ሩታ አች ነሽ በሚድያ ያዉም ነገ ዙረሽ እህቴ ትያለሽ ይቆጭሻል ወላሂ ፍቅር አላቂ ነዉ ያኔ የገባሻል ደሞ አስገድደሸ ያፈቀርሽዉ ወድ

    • @የጃማልጂ
      @የጃማልጂ 7 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 7 หลายเดือนก่อน +4

      መቸ እደረከሰች ገባት ዝብላ አብርሽ አብርሽ ትበልጅ እሱ አይሞቀው አይበርደው ቤተሰቦቹን በፍቅር በክብር ይዞ ነው ከሱ ተማሪ ግን መስሚያዋ ጥጥ ነው ሆሆ😂

    • @satgraway292
      @satgraway292 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ ትክክል እኔ ብሞት የሷን ያክል አረክስ ቢሆነኳ ወይ አባቴ ወይ ወንድሜ ቀንጥሠዉ ነዉ የሚያንጠለጥሉኝ😂😂 ወንድሜ ኩራቴ💪💪💪💪

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 7 หลายเดือนก่อน

      አቦ ሽምግልና መላኩ ቀርቶበት ከወደዳት ለምን በቤተክርስቲያን አያገባትም ዝም ብሎ ከሚያጃጅላት ልጅቱ ሁለት ግራ እግር ናት😂😂

  • @HabasiKaiytra
    @HabasiKaiytra 7 หลายเดือนก่อน +92

    ሚድያ ላይ አታውጡ ምንም ብትሆን የናት ልጆቺ ናቺሁ ወይኔ ጉድ😊😅

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw 7 หลายเดือนก่อน +2

      ያቺ ሜላት ተብየዋ አበዛይዉ ማማየ

    • @Mastuyoutube
      @Mastuyoutube 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሜላትተብየዋ አበዛይውእኮ😮

    • @FgHj-hy3ke
      @FgHj-hy3ke 7 หลายเดือนก่อน

      ሜላት ይቺ ወራዳ

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሚድያላይ ያወጣችውኮ ታላቅ ተብየይቱናት

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 7 หลายเดือนก่อน +11

    አቤት ደስ ሲል መጥፎ ነገር ከአንደበትሽ ሳይወጣ በሚያምር አገላለፅ መሰጠት ነው

  • @LovelyBread-lo6rf
    @LovelyBread-lo6rf 6 หลายเดือนก่อน +2

    አች አለሌ ምንምኮ ቢሆን ታላቅ እህትሽናት ለወድ ብለሽ ቤተሠቦሽን የምታዋርጅ ባልጌ

  • @ARITi01
    @ARITi01 7 หลายเดือนก่อน +348

    ሩታየ ዝም ብይ መልስ አትስጭ የምትሉ በላይክ

    • @hikmasaif8351
      @hikmasaif8351 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ አደኝ ነኝ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 หลายเดือนก่อน

      👍🏻👍🏻👍🏻

    • @BetelhemMekonenn
      @BetelhemMekonenn 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @WELCOMES-1560
      @WELCOMES-1560 7 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም ሀሳብ ነው ዝምታዋን ብታጠልቀው ብታረሳሰው ጥሩ ነበር ግን መመለሷም አይከፋም መልሷ ትህትና አለው ሩታዬ ከዚህም በላይ ጀግኚ ጠንክሪ!

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 7 หลายเดือนก่อน +2

      እንኻን ሰጨት መዋረድ ኣለቦት እህትዋ

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk 7 หลายเดือนก่อน +10

    እሩታየ ትክክል ነሽ ማሬ በትዳርሽ እዲመጡ አትፍቀጂላቸዉ አብርሽ ዶሞ ሁኖ አለመገኘት እጂ ይበሉ ተዋቸዉ እሩታን አሳምረህ ያዝ አስተዋይ ልጅ ናት

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ 7 หลายเดือนก่อน +25

    የኔ ልዩ አይዞሽ ተያት ሩታዬን እንደኔ የሚወዳት

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 7 หลายเดือนก่อน +9

    በዛም ትክክል በዚህም ትክክል ደህና ናችሁ😀
    ሩታዬ መልስ አትስጫት ዝም በያት ❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 7 หลายเดือนก่อน +31

    ሩታዬ አንቺ ድንቅ እና አስተዋይ እሴት ነሽ ማናችውንም አትስሚ ያስብሽው ሁሉ ያሳካልሽ በእውነት አስተዋይ ልጅ ነሽ ያጋጥማል አትዘኝ😢❤😊

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
    @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 7 หลายเดือนก่อน +17

    እሩታየ እስማርትኮነሽ. በጣም እወድሻለሁ. በራስሽ እምተማመኒ ጀግና ሴት ነሽ. ሜላት. ከሩታየ ተማሪ ንግግር የትልቅ ትንሽ ቀተሽባት ነው.

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 7 หลายเดือนก่อน +33

    የኔ ውድ አይዞሽ እስኪ ሩታን እምቶዱ❤❤❤❤❤

  • @tigistmengistu5415
    @tigistmengistu5415 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ባለጌ ነሽ ቤተሰብሽን ሚዲያ ላይ ምትበጠረቂው

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 7 หลายเดือนก่อน +7

    ብሩክ ነሽ አንቺ የልጅ አዋቂ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ሩታዬ መልካም ነሽ ክፉ አያግኝሽ። አንቺም እብርሽም መልካም ልብ አላችሁ።አብዝታችሁ ፀልዩ በጣም ነው እምወዳችሁ በኑሮአችሁ በትዳራችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vb 7 หลายเดือนก่อน +102

    ለቤተሰብ ክብር ካለሽ ሚዲያ ላይ ወተሽ እኝኝ አትበይ አብርሽ ከወደደሽ ለቤተሰብሽ በትክክለኛው መንገድ ሽምግልና ልኮ ያግባና እንደፈለገ ያርግሽ በዚህ መንገድ ግን ከእናተ እኛም ምንም አንማርም

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 7 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @hayathaylu4691
      @hayathaylu4691 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክክ

    • @ayyalem7152
      @ayyalem7152 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😊

    • @مسراتانجي
      @مسراتانجي 7 หลายเดือนก่อน

      Betammm

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ይህስራችዉትዉልድየሚበላሺነዉ የቤተስብክብርመኖርአለበት መጀመሪያ

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 หลายเดือนก่อน +29

    እሩታና አብርሽ ሳይ ሳምሪኒና ፊኒን ትዝ ይሉኛል❤❤ ሜላትን ሳይ ጅጅ ኪያ ትዝ ትለኛለች😂😂😂😂

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 5 วันที่ผ่านมา

    ምንአይነትእህት አለሺ ሀሲዲ እየገባችሁ የሰውትዳር አትበጥበጥብጡ አብር❤❤❤ሱሽን ከራ

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 7 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ እናት ሩታዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢❤

  • @ርግበፍቅር
    @ርግበፍቅር 7 หลายเดือนก่อน +167

    የሩታ መልስ ትክክል ናት የምትሉ በላይክ ኣሳይን❤❤❤❤❤

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 7 หลายเดือนก่อน +1

      አለቅላቂዎች እዛም እዚህም ትክክል ትክክል የምትሉ

    • @NeimaaliiNeimaalii
      @NeimaaliiNeimaalii 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 7 หลายเดือนก่อน

      ተይእህትቤተሰብነወየምወጣሸወላሂነወየምልወንደልጀአምነሸ

    • @MSal-e5q
      @MSal-e5q 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

  • @genetbelete9303
    @genetbelete9303 7 หลายเดือนก่อน +47

    አብርሽና ሩታ ሁሉም ነገር ያልፋል አይዛችሁ ያልፋል😢😢😢😢

    • @XayadXayad-h4c
      @XayadXayad-h4c 7 หลายเดือนก่อน +1

      Asdabiwoch

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@XayadXayad-h4cነይ የሩታ ኑሮ ኑሪ ቀዳዳ😅😅

    • @hikmasaif8351
      @hikmasaif8351 7 หลายเดือนก่อน

      በቅንነት ሰብስክራይብ🙏🙏

  • @FygGuv
    @FygGuv 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በጣም አስለቀሸኝ የእህትን በደል አወቀዋለዉ 😢😢😢 የኔ አሰተዋይ የናት ሆድ ዝንጉርጉር ፀለይላት ሩታዬ ወይ ዘመን 😢😢😢

  • @toutoube3156
    @toutoube3156 7 หลายเดือนก่อน +18

    ፍቅር ልክ አለው ቤተስቦችሽንም ትመልከች

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 หลายเดือนก่อน

      Mina agebashi midiri qinatami

  • @elsa4
    @elsa4 7 หลายเดือนก่อน +33

    ሩታ በጣም ልክ ነሸ።ትክክለኛ መልሰ ነው የሰጠሻት ከገባት።አንቺ ግን ጠንካራ ነሸ በርቺ።እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 7 หลายเดือนก่อน +21

    ወይ ጉድ የእናት ልጆች በይቱብ አረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነን እሩታ ለማንኛውም የፍቅር ንግስትነሽ

  • @MubrathUUbra
    @MubrathUUbra 7 หลายเดือนก่อน +62

    ሩታዬ አንድ ነገር ልንገሪሽ ወንድ ልጂ ለቤተሰቡ ክብር ስንኖር ነው ምወድሽ ምንም ቢሆን ምንም ታላቅ ነት ክብር ይገባል

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሞትይሻላል ለአላም ማሰማትየበትሰብን ጉዳይ

    • @alentube1686
      @alentube1686 6 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው

    • @momochawwacell4957
      @momochawwacell4957 6 หลายเดือนก่อน

      Tikekle 👌

    • @MasretMathwoes
      @MasretMathwoes 6 หลายเดือนก่อน

      ታለቅ ማለት. የራሱሃን. ክብር ስት ጣብቅ ነዉ እጂ የራሱሃን ክብር ዚቅ አድርጋ ስለ ማጠች ሩታ ሚን መድራግ አትችልም ሩታ ትክክል ነሺ ❤❤❤

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh 7 หลายเดือนก่อน +18

    ሩታየ የኔ ወድ ለምን እንደሆነ ባላዉቅም እወድሻለዉ ጉዞ ወደ ፊት😍መጨረሻቹ ያሳምርላቹ❤ግን ለእህትሽ በዉስጥ ነበር መናገር የነበረብሽ ሩታየ ሚድያላይ የቤተሰብ ገመና ኣይወጣም👏

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq 7 หลายเดือนก่อน +16

    እሩታየ የቤታችሁን ያለውን ነገር በውሥጥ ጨርሡ ከናት ካባትሽ ታረቂ በሽማግሌ ይቅርታ ብለሽ ታረቁ እህትሽ ተያት መጨረሻ ላይ ይገባታል የኔ አሥተዋይ

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 7 หลายเดือนก่อน +71

    ሜላት ተረጋጊ ኮሜንት ለይም ፅፌልሻለሁ ስለ ሩታ ህይወት አንቺ አያገባሽም ሩታዬ ሚዲያ ለይ ባትወጪ በጣም ደስ ይለኝ ነበር እኔም በዚ ህይወት አልፌበታለው ፍቅሬንም አጥቼዋለሁ ለሚወራው ነገር በፍፁም ቦታ አትስጡ መልስም አትመልሱ ዝም ብላችሁ የራሳችሁን ህይወት ኑሩ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน

      እህቶቸ ደምሪኝ

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሩታዮ አሁንነው ማየት የጀመርኩት እውነተኛ አፍቃሪነሽ ግን አብርሽ አስተዋይ ቢሆንኖሮ ገበናሁሉ አያሰተላልፍም ነበር ገንዘብ በለጠና ቤተሰብን የሚያሸማቅቅ ያለምንም ጥንቃቄ ትለቃላችሁ እሱን ከመጠየቅሽ ጀምሮ ብዙ ብዙ ተሸማቀቁ ደቅር ይበላችሁ ለምንድነው እናትሽ ለገንዘብ ነው የሚሉት ያንቺ ገበናነው ገንዘብ ያመጣው ፊልም እኮ አይደለም የውነት ነው ሁሉም በዚህ ጥግ እናትን ማሸማቅ አይገባም ካጣሻቸው ዘላልም የቆጭሻል ባገኝሽ ደሰባለኝ እወድሻለሁ መልካም ልጅ

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 7 หลายเดือนก่อน +39

    ጠግባነበረ ሜላት ተብይዋ አዳምጭ ደህና አደረገሸ ይህች ባለጌ አብሸሪ ሩታየ ❤😢😢

    • @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
      @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጨጓራየ አሮ ነበር እድሜ ለሩታ ቅዝቅዝ አልኩ

    • @xpk5509
      @xpk5509 7 หลายเดือนก่อน +1

      አብዝታው ሆ

    • @xpk5509
      @xpk5509 7 หลายเดือนก่อน

      @user-nq5ne9ik2d ❤❤❤💋

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 7 หลายเดือนก่อน +42

    እረ ጉድ ነዉር ነዉ በዉስጥ ጨርሱ ወይስ እህትማማች አይደላችሁ?😮ገራገባን የምር

  • @gutu7477
    @gutu7477 7 หลายเดือนก่อน +79

    ለቤተሰብሽ ክብር ይኑርሽ ወድ ወድ ነው መቼም የማይለዩሽ ቤተሰቦችሽ ናቸው

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 7 หลายเดือนก่อน

      Aymelekteshim

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 7 หลายเดือนก่อน

      አጨብጫቢ እህቷ ነው የተናገረችው

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 7 หลายเดือนก่อน +9

      እህቷ ካንቺ በላይ ታስብላታለች እህቷ ትምህርቷን አቋርጣ ሽማግሌ ሳይላክ ወንድ ጋር​ መሄዷን መቃወሟ ምንድነው ችግሩ

    • @alentube1686
      @alentube1686 6 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @LovelyBread-lo6rf
      @LovelyBread-lo6rf 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክክል

  • @YimaM-mo2gj
    @YimaM-mo2gj 5 หลายเดือนก่อน +1

    ታይ ቤተሰቦችሽን አትናገሪ ክብር ይገባቸዋል ወንድ ልጅ ትቶሽ የሄደ ለታ እውነታቸውን ነው ትያለሽ አይባልም ከቤተስብ ውጭ ያለ ትዳር መጨረሻው አያምርም. ትፀፀቻለሽ ታይ

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty 7 หลายเดือนก่อน +76

    ሙስሊም እህቶች አላህን ፍሩ ከዚህ መታችሁ ልክ ነሽ ከዛም ሂዳችሁ ልክ ነሽ እኛ አያገባንም እነሱ ይገናኛሉ ዝም ማለት ልመዱ

    • @NeimaaliiNeimaalii
      @NeimaaliiNeimaalii 7 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ ሁቢ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 7 หลายเดือนก่อน

      ከምንም በላዬ ኳሜቶሮች ሁሉም ቦታ ሚያጨበጩበት ነገር ነዉ ሚገርመኝ ሲቀጥል እህቺ ልጅ ትክክልነኝ ብላ ስታወራ አታፍርም የሁሉም ሴት ነዉ ስም ያጠፋቹ😢

    • @Bahar-i3e
      @Bahar-i3e 7 หลายเดือนก่อน

      የኔዉድ እኔ ኮመንት አልፅፍም ግን ኮመቶች በተለይ የኛወቹ ሙስሌሞች ሲያሽቃብጡ እናም እሰይ እዚህም እሰይ እደዉ አሏህይህድኩም

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 7 หลายเดือนก่อน +4

      የዝሙት ድራማ ስለስራች ነው ልክ የሚሉት የሷው ቢጤ ዘልዛሎች ናቸው

  • @zeharn-uw9td
    @zeharn-uw9td 7 หลายเดือนก่อน +63

    እሩታየ መመለስ አይጠበቅብሽም አንች ዝም በያት ትንሽ አሟት ነው ፀልይላት እኛም ዱአ እናረጋለን

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 7 หลายเดือนก่อน +52

    ከአሁን ወዳ መልስ እዳሰጭ ቅጥል ይበሉ እናትና አባትሽን ደውለሽ ሰላም በይ ወደፊትም ሜላት ለትዳርሽ አደጋነት ልቦና ይስጣት❤❤❤❤❤❤

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ መልካም ሩታዬ አንድ አንድ እህት ምቀኛ ነው ዝብለሽ ሩሪ ፍቅር ያሸንፍል

  • @fozi4569
    @fozi4569 7 หลายเดือนก่อน +893

    እሩታ ለሜላት የሰጠችዉ መልስ ትክክል ነዉ እምትሉ በላይክ

    • @FikirteEshete
      @FikirteEshete 7 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 7 หลายเดือนก่อน

      ​​@@geshaethiopua449ቀዳዳ የስው ኑሮ አያገባህምየሁለት ብልት ነህ😂 😂

    • @hawletali-gm2dc
      @hawletali-gm2dc 7 หลายเดือนก่อน

      አወን ​@@geshaethiopua449

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 7 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 7 หลายเดือนก่อน +5

      😢አትፍረዱ፡እዳይፈረድባችሁ፡😢😮

  • @Senayit12
    @Senayit12 7 หลายเดือนก่อน +10

    100% ትክክል ነሽ ሩታዬ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እወዳችኋለሁ

  • @ሀሊማአሊ-በ6ጨ
    @ሀሊማአሊ-በ6ጨ 7 หลายเดือนก่อน +44

    እዝህ ጀግና የሚሉሽ ሁሉ አድ ነገር ብኮኒ አይደርሱልሽም ለቤተሰብሽ ክብር ይኑርሽ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 7 หลายเดือนก่อน

      ዝምምምምም በይይይይይይ😊

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 หลายเดือนก่อน +1

      አያገባሽም ቀረቀቦ

    • @foed180
      @foed180 7 หลายเดือนก่อน

      ንገሪልኝ እማ​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839

    • @nahiyanahiyan1482
      @nahiyanahiyan1482 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ነሽ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ ትክክል

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 6 หลายเดือนก่อน

    ሩታ ጠንካራ ነሽ የምትሉ አቤት ቅናት ከህት 😂😂😂በስማም ልቦና ይስጥሽ እህቴተብየዋሀ

  • @asute_tube
    @asute_tube 7 หลายเดือนก่อน +425

    ሩታ ጠንከረ ሴት ናት የምትሉ

  • @bmm3152
    @bmm3152 7 หลายเดือนก่อน +16

    ሚድየ ለይ አተውጭ ገመነቹን ትልቅ እህትሽ ብትሰሰት ኡከን አች በዉስጥ እህትሽን መነገር አለብሽ እጂ ቤተሰብ መቼም ቤተሰብ ነዉ ሩታ በተቸለሽ የክል ከቤተሰብሽ ሰለም መዉራድ አለብሽ❤❤❤❤❤❤

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy 7 หลายเดือนก่อน +11

    ምርጥ እና ቅመም የሆንሽ ልጅ ትክክለኝ መልስ የናት ሆድ ዝንጉርጉር ሚላት ተብየዋ አንች በወጣሽበት ወጣቻ የስፍር አሮዬ የሆነች ልጅ 😂😂😂😂😂

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 หลายเดือนก่อน

    በየቤቱ አንድ አንድ የመርዝ ብልቃጦች አይጠፋም ተያት እግዚያብሄር ለሁሉም ግዜ አለዉ መገፋት ጥሩ ነዉ እሷም የእጇን የምታገኝበት ግዜ ይመጣል

  • @Mediyutube
    @Mediyutube 7 หลายเดือนก่อน +16

    ተያቸው ውዴ መልስሽ ትክክል ነው ግን እህትሽ ጥፋተኛ ስለሆነች አንችም ለመመለስ አትምጪ እንደዚህ አይነት ነገር በውስጥ ለመጨርስ ሞክሪ አንች ልዩ ሴት ነሽ ሩታዬ ሁሉን ነገር ወደሚዳያ አታምጡ❤

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 7 หลายเดือนก่อน +11

    ሩታየ የቤተሰብን ነገር ግን ግን በውስጥ ብታስተካክሉት ድረስ ይላል የኔ ሴት ቤተሰብ ሁሌም ቤተሰብ ነው ይቅርታ በያቸውና ሰላም ፍጠሩ❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 7 หลายเดือนก่อน +16

    በስምአብ የናተስ ከፍ ኤጭ የቤተሠቦቻችሁን ክብር ነዉ ዝቅ እያደረጋችሁ ያላችሁት ደግሞ እሩታ ተብየ እናትና አባትሽን ይቅርታ ጠይቀሽ ተመለሽ ታረቁ እንዴት በዚህን ልክ ክብሩን ያወርዳል😮😮😮😮😮😢😢

  • @cequa4067
    @cequa4067 6 หลายเดือนก่อน +1

    አታፍሪም ትንሽ እንኳን ከአዲስ አበባ ካንተ ፍቅር ይዞኝ ነው የመጣሁት አላልሽንም ከአብሪ ሽህት ጋር ለሱ ይቅርታ ጠየቃችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @ለታህዘን
    @ለታህዘን 7 หลายเดือนก่อน +29

    ሩትዬ የአብርሽ ንግስት ታያት ኢሂቲሽን ፈጣሪ ቃልቡወን ይመልሥለት እኛ እኖድሻለን ሩትነቴ የፍቅር ታምሳሊት❤❤❤❤

  • @elham810
    @elham810 7 หลายเดือนก่อน +47

    ሩታዬ ንግግርሽ እራሱ ሲጣፍጥ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም የኔ ጣፍጭ❤❤❤

  • @ሰላምሰላምላገራችን
    @ሰላምሰላምላገራችን 7 หลายเดือนก่อน +33

    የኔ ጣፊጭ እሩታነቴ ትለያለሽ ❤

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ወሏሂ የሩታ መልስ የኔ መልስ ነው የልቤን ነው የገለፀችው የኔ ጣፋጭ ሩትየ ፐ ሙህር ነሽ የልቤን ነገርሽልኝ

  • @HadraMohammed-ec4nq
    @HadraMohammed-ec4nq 7 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ጣፋጭ ሩታዬ ትክክል ነሽ ሁለየም ወደፋት❤🙏🙌

  • @SamiraIslam-pw3df
    @SamiraIslam-pw3df 7 หลายเดือนก่อน +153

    ሩታ ጠንካራ ናት የምትሉ

  • @zehara53o
    @zehara53o 7 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ ጨዋነት በተሞላበት መልስ በጣም ጎበዝ ስነስርአት ያለሽ ልጅ መሆንሽ ከመልስሽ መረዳት ይቻላል እኔ ኮምቸ አላውቅም ግን ትህትናሽን አይቸ ማለፍ አልቻልኩም 👍👌👌

  • @YabsraYabsra-h6f
    @YabsraYabsra-h6f 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ አትመኒ ቤተሰብ ግን ምን ግዜም ቤተሰብ ነዉ የዋህ አትሁኚ በሰነስርአት ለምን አያገባሽም

  • @mgottube1
    @mgottube1 7 หลายเดือนก่อน +121

    ታላቅ እህት የእናት ምትክ ናት ታረቁ የሚል 👍

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 7 หลายเดือนก่อน +7

      መቸ ተጣሉና ነው ኮሜተሮች በሰው በማያገባን ጥልቅ እያልን ነው እጂ እነሱ ሽቀላ ነው የያዙት ተረጋጉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሱሱየ ደምሪኝ

    • @myhousepmyhousep
      @myhousepmyhousep 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 หลายเดือนก่อน +50

    ሩታ ተሳሰተሻል ምንም ቢሆን❤ እህትሽ ናት አንች አሁን ስም አግተሽ ታዋቂ ስለሆንሽ በኛ ስም አይባልም።❤ በውስጥ ጨርሱ እሷም ትልቅ ስው ናት ይደብራል ሩታ ዝም በይ ያልፍን❤

    • @MandaManda-c6b
      @MandaManda-c6b 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤ትከከለሰ ማር

    • @ከድራቲዩብ
      @ከድራቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነዉ

    • @27-bz1ln
      @27-bz1ln 7 หลายเดือนก่อน +1

      በረካ ሁኝ ሁሉም ትክክል ነው ሚሊት እዛም እዚህም ❤❤

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 7 หลายเดือนก่อน +4

      እረ ጉድ ምንም ክፉ አልተናገረችም ምክር ነው የመከረቻት ምኑ ነው ስተት

    • @zabebaMohammed-n8t
      @zabebaMohammed-n8t 7 หลายเดือนก่อน

      ሳህወላሂ ትክክል ምንቢሆን እህቷናት ቤተሰቦቿን ለወድብላ እደዚህ እሱ ነገይተዋታል ቤተሰቦቿን ካላከበረችወላሂ❤❤

  • @GggGgg-p8z1q
    @GggGgg-p8z1q 7 หลายเดือนก่อน +16

    ጎበዝ ከአፉዋ መጥፎ ነገር ሳይወጣት የተለየ መልስ ከገባት እት ተብዬዋ ይግባት እሩታ ማለት የትንሺ አዋቂ ጠቃቃ ሴት ናት ተዋት በቃ የተቻላትን ያህል ትኑርበት ሁሉ ነገር በእግዛብሔር ፍቃድ ነዉ እሱ እፈቀደ ድረስ ይኑሩ ሰሁሉ የሚኖረዉ የተፅፈለትን ነዉ ማንም የማንንም ሒወት አይኖርም ስለዚህ እሩታ ማለት ጀግና ሴት ናት የምትሉ👍👈❤❤❤💝💝💝

    • @MyLove-ov3gi
      @MyLove-ov3gi 7 หลายเดือนก่อน

      💕💕💕💕

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu 7 หลายเดือนก่อน

      Tekkel❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazHawaria
    @AlmazHawaria 7 หลายเดือนก่อน +11

    ሩታዬ ምን መልስ አትስጭ ምክንያቱም አንደበት እሳት ነው አንቺና አብርሽ አማራጭ ወደሌለው የብልፅግና ከፍታ መውጣት ነው የሚጠበቅባችሁ

  • @EjurTt
    @EjurTt 7 หลายเดือนก่อน +30

    ካሁን ቡኃላ ምንም መልስ አትስጫት በጭራሽ ይህ ይበቃታል ከገባት እናተ ወደፊት ቀጥሉ❤❤❤❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 7 หลายเดือนก่อน +32

    አብርሸና ሩታ ሁሉም ነገር ያልፋል አይዛችሁ😭😭😭

    • @SjsjsSjsjs-g8c
      @SjsjsSjsjs-g8c 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 7 หลายเดือนก่อน +10

    አይዞሽ እማ ያልፍል አች ጠካራ ነሽ ሳቅሽን ማንም ሊቀማሽ አይችልም ከጎናችሁ ነን

  • @zeiniamohammed8267
    @zeiniamohammed8267 7 หลายเดือนก่อน +13

    ሱብሀን አላህ ለምንድነው የምትወቃቀሱት ከሁለም በላይ እህትነት ይበልጣል ደሞ እህት ለእህቱ የተሻለ ነገር ነው የምትመኘው አንቺ ላይ ያለብሽን ችግር እንጅ ሌለን አትናገርም ፍቅር ውስጥ ስለገባሽ ምናልባት የምትናገሪውን አታቂም ቤተሰብ ከምንም በላይ ነው ሌላ ችግር ከሌለ ከቤተሰብሽ ጋር ቀርበሽ ማውራት ችግሩ ምን እንደሆነ ቤተሰብ የተሻለን እንጂ ሌላን አይመኝም እነሱንም አክብረሽ አንቺም ተከብረሽ ትኖሪያለሽ እህት መንድም ማለት ያንቺን ደስታ ነው የሚፈልጉት እባክሽ የቤተሰብ ፍቅር ከማንም አይወዳደርም እንደዚህ እንደጠላት ስትመላለሱ እንዴት ይጨንቃል ለኔ እህቴ እና ወንድሜ አለሜ ናቸው የኔን ደስታ ለእነሱ እያልኩ ሁሌም ጌታዬን የምለምነው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ ውዴ ሆይ ጉድ እኮ ነው ምን አይነት ዘመን ደረስን❤❤