የዐመለኛ ግሶች ርባታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2024
  • መካእል ላይ ሳድስ ፊደል ያላቸው ግሶች በተጨማሪ በ ሀ፣ ሐ፣ ኀ ፣ አ እና ዐ ፊደል የሚጨርሱ የዐመለኛ ግሶች ርባታ እንዴት በዐሥሩ መራሕያን እንደሚዘረዘሩ እንመለከታለን።

ความคิดเห็น • 8

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ቃል ሕይወት ያስምዕ ለነ መምህርነ!

  • @user-ok1eu1sm6u
    @user-ok1eu1sm6u 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 6 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይሰባሕ መምህርነ ቃለ ሕይወት ያሰማዕ ለነ ❤

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ ጥልቅ የኾነውን የግእዝ ቋንቋ እንድንረዳው እግዚአብሔር ይርዳን፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡

  • @MuluDesu-jb9iz
    @MuluDesu-jb9iz 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን (ወንድማችን )በዕድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን ✝️

  • @Hiywet
    @Hiywet 6 วันที่ผ่านมา +1