የፊታችን ቆዳ የተሸበሸበውንም ወደ ቦታው ይመልሰዋል://: Here’s the solution to remove wrinkles from our skin!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 408

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 3 ปีที่แล้ว +11

    ሠላም ኤልሥየ በጣም ጠቃሚ ና አሥተማሪ የሚገርም ትምህርት ነው በጣም እናመሠግናለን የምትለቂልን ሁሉ ጠቃሚ ቪድወ በጥይበት የምር ጀግና ነሽ

  • @Fatumamussa-y9j
    @Fatumamussa-y9j 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ኤልሲዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ደግ

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤልስዬ እንደ ሁልግዜውም ጠቃሚ ምክረ ሀሳቦችን ስለሰጠሽን እናመሰግናለን ፣ በራስሽ ላይ ሞክረሽ በተግባር ስለምታሳይንና ስላጋራሽን እናመሰግናለን👈😍🙏

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 3 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ የምትሰርያቸው ውህዶች ሁሉ በጣም ጠቃም ናቸው ተባረክልኝ የኔ ውድ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሰዬ ቆንጆ በጣም የምጠቅመን ነገር ነው ያሳየሸን በጣም ቀናሁ እንደት እንደ ምያሰምር ያሰታውቃል እኔም አሁን በጣም እጠቃማለሁ ከዝህ በሆላ አለሰብም የምመቼኝ ትርት ሜንት አገኜሁ የምያዘጋጁ እጆችሸ ብርክ ይበል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      Thank you geta kanchi gar yihun

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 ปีที่แล้ว

    ብዙጊዜ ተከታትየ ተጠቅሜ አላውቀም እንጅ አንዳንድ ጊዜ እንኳን ስጠቀም ምን ያህል ፊቴ እንደሚለሰልስና እንደሚያምር አይቻለሁ እንመሰግናለን ኤልስየ እንተዋወቅ በጣም አያለሁ የምተለቂያዠውን ብዙ ጊዜ አየዋለሁ እና በርች

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እኔም ስለተዋወቅን ደስ ይለኛል እሺ እህቴ ተባረኪ

  • @MollaA-yg4li
    @MollaA-yg4li 5 หลายเดือนก่อน

    Elsi enameseginalen gin yeserashiwun treatment sintun entekem

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ኤልሲዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን።በመቀጠል ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ይሁንልን።

  • @JcvjvjCcjvj
    @JcvjvjCcjvj ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የምትሰጪን ትምርት በጠም ደስ ስለልኝ ሰብስክረይብ ለይክ አድርጌሻለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉በጠም እነመሰግነል

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን !!በጣም ቀላልና ጠቃሚ ነገር !!ኤለሲየ ፊትሽ ራሱ ጠቃሚ መሆኑን ይመሠክራል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @abigaildesta5906
      @abigaildesta5906 3 ปีที่แล้ว

      Pls tell me for how long to use it to be effective? Thanks

  • @meskeremabebe3285
    @meskeremabebe3285 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ ኤልሲዬ መልካም ሰው ስወድሽ ❤😘

  • @meskeremabebe3285
    @meskeremabebe3285 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ መልካም ሰው

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 2 ปีที่แล้ว

    ኤስዬ አሰገራሚ ነው ትልቅ ጥቅም በቀላሉ እሞክረዋለው እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም አመሰግናለሁ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ኤልሲዬ ድንች ለቆዳ ጥራት ቆንጆ ነው

  • @ZerituArage-me7fr
    @ZerituArage-me7fr ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ የኔ ውድ እግዚያብሄር ይስጥልኝ እኔ ለፊቴ ተጨንቄ አላውቅም ነበር አሁን ባየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ከአሁን በኋላ እኔም ፊቴን እንከባከባለሁ

    • @MnbreuSerfulle-u5d
      @MnbreuSerfulle-u5d หลายเดือนก่อน

      Elseye le Egerse? meteqem yechalale!!

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ተሰርቶ መቀመጥ አይችልም?ፍሪጅ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ሁሉ ነገር ፍረሽ ሲሆን ጥቅሙ የበለጠ ነው እሺ አመሰግናለሁ

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ካገኘሁሽ ጀምሮ ብዙ ነገሮችን ካንቺ ተምሪያለሁ እናመሰግናለ🙏🙏👍👍

  • @weynshtberhano3745
    @weynshtberhano3745 ปีที่แล้ว

    ኤልስየ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የምወድሽ 😘😘

  • @fandisha288
    @fandisha288 3 ปีที่แล้ว +4

    Elsi thanks alot. This is a vital info for those who seek it.🙏

  • @Emebettube
    @Emebettube 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤልስዬ የኔ መልካም እህት ሁሉጊዜም የምታቀርቢቸዉ ጥቃም እና ናቹራል የሆኑ ናቸዉ ፈጣራ እዉቅትሺን ይጨምርልሺ 👌

  • @zewditualemu8098
    @zewditualemu8098 ปีที่แล้ว

    You the skin is very clean and beautiful by the way how old are you?

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው 🥔 በጣም እናመሰግናለን ኤልሲዬ

  • @emebettube8160
    @emebettube8160 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለናንተ ኤልስዬ በጣም ቆንጆ ነዉ እኔ እጠቀመዋለሁ ልክ አንች እንዳሳየሺነ ደግሞ በጣም አቅራርብሺ አስራርሺ ደስ ይላል 👌

  • @Bebi27483
    @Bebi27483 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው ኤልሲ የኔ ፀቦየ ሰናይ አመሰግናለሁ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 ปีที่แล้ว

    እሺ ዉዴ ጨርሼ በማየት ጥያቄዬ ተመልሶልኛል ከልብ አመሰግናለሁኝ Eelsyie ተባረኪልኝ 🙏❤

  • @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ

    እግዚአብሔርእውቀቱንናጥበቡንይጨምርልሺ የኔውድ

  • @najat4665
    @najat4665 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኢልሲ ዋው በእውነት አነድም ቀን ለፊቴ ምንም አስቤም አላቅም እግዚአብሔር የሚያውቀው አሁን ግን አባቶችን እያዘገጃጀሁ ነው አነሳሳሽኝ በእውነት አመሰግናለሁ ኑሪልን መልካም ሴት

  • @הימנותמספין
    @הימנותמספין ปีที่แล้ว

    ጀግኒት ይመችሽ መልካም የዘመኑ ሴት ነሽ አንቺ

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ኤልስዬ ማሻአላህ አሪፍ ነገር ኢልሲዬ አመሰግናለሁ ስላካፈልሽኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @lubaba7043
      @lubaba7043 2 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt በጣም ጥሩ ትምህርትነው እህት

    • @lubaba7043
      @lubaba7043 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 3 ปีที่แล้ว +1

    Elsa ምርጥ ነው እኔም እሞክረዋለሁ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማድያት ላለበት ይሆናል ልጠቀመው??😊

    • @SameeraAkmllእ
      @SameeraAkmllእ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምደት አለብኚ ግን የመጠብኚ በፀሀይም አይደለም በበሽተም አይደለም የመጠብኚ በሽተነዉ የለሁት የሰዉ ሀገር ነዉ ግንበምን ይጠፈል

  • @ZnabuHagazi
    @ZnabuHagazi 6 หลายเดือนก่อน

    Almond oil endet nw atekakemu elsiy

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው በጣም ምርጥ ነገር ነው እንሞክረዋለን በርሽ እህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @lubaba7043
      @lubaba7043 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት በቅንነት

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ የፊትሽ ቆዳ ጥራት በጣም የሚያምር ነው ፡ ይሄ ነገር የሚረዳ ከሆነማ ድንች ወተት እና እንቁላል በቤታችን ሞልቷል ፡ ይሞከራል 👍👍አመሰግናለሁ የኔ ውድ ስላካፈልሽን 💕💕💕 የፊትሽ የምትጠቀሚው ሣሙና ምንድን ነው??

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you coco soap

    • @lubaba7043
      @lubaba7043 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ሁቤ

  • @elsaethiopia8311
    @elsaethiopia8311 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ሞክሽ ጠቃሚ ትሪትመንት ነው አመስግናለሁ እሞክረዋለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      ሞክሼዬ አመሰግናለሁ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን ኤልስዬ ለምታሳይን ነገር

  • @elenidinku
    @elenidinku ปีที่แล้ว

    betam meret nager naw yemetazwegagew arife naw gene yefet wase yalebates mine maderege alebate? ketekebahu behuwala sun skreen yegedi naw balekabas?

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤለሴ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @kongetwolde8997
    @kongetwolde8997 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ነው የምታሳይው
    ለኔ በጣም በትክክል ተውቤ በታለሁ ፧፧፧፧፧፧፧፧
    አድናቄሸ ነኝ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @hadinaMAKI
    @hadinaMAKI ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ ሚገርም ለውጥ ነው ያገኛውት

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว

    Elsiye በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እሞክራለሁ ስላሰየሽን እንመሰናለን

  • @ehetetube8606
    @ehetetube8606 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሳየ ብዙም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @tewodroszerihun8971
    @tewodroszerihun8971 ปีที่แล้ว

    በእውነት መልካም ሠው ነሽ

  • @woineshetregassa4901
    @woineshetregassa4901 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ እንዴት ነሽ እግዚያብሔር ይስጥሽ ኤልሲ በናትሸ ለመጥፎ የአፍ ጠረን ብትሰሪልኝ በጣም በጣም ስለተቸገርኩ አመሰግናለው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ሰራለሁ በጣምም ያስፈልጋል አመሰግናለሁ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ኤልስዬ ፏፈሽ አደረገሽ እኮ አሁን ነው የምቀባው 👌🏾👍🏾💯🥰

  • @user-jk3vr3fj8i
    @user-jk3vr3fj8i 4 หลายเดือนก่อน

    እናመግናለን ኤልሳ

  • @Happy-po5gi
    @Happy-po5gi ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄሮ ይስጥልን በጣም ጥሩ ሰው ነሽ

  • @ZulfaNeja
    @ZulfaNeja 5 หลายเดือนก่อน

    እናት እናመሰግናለን

  • @amarechhurissa9533
    @amarechhurissa9533 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እናመሰግናለን በሳምንት ስንቴ እንጠቀም?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በሳምንት ሁለቴ ወይም ሶስቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @rosefakre6277
    @rosefakre6277 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ማር አሪፍ ነው እንሞክረዋለን💚💚

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      ማር በጣም ቆንጆ ነው

  • @hadiyatube2471
    @hadiyatube2471 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ውዴ በጣም ሀሪፍ ነው ማማዬ በርችልኝ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ የኔ ቅን ከልብ እናመሰግናለን🙏🥰

  • @Maebell16
    @Maebell16 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ በጣም ደስ ይላል እሞክርዋለሁ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን ለእኔ ይጠቅመኛል ብዬ አስባለሁ በእድሜዬም ከፍ ያልኩ ነኝ ሞክሬው ውጤቱን ኤነግርሻለሁ ግን መጀመሪያ ከየትኛው ልጀምር ከአይን በታች ለሚያብጠው እሱን አደርጋለሁ ጥያቄዬ ለፊቴ treatment ማለቴ ነው በተረፈ እግዛብሔር ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ ቡና ያለበትን ጀምሪ ለወር ያህል በሳምንት ሶስቴ እሺ ለውጥማ ታያለሽ ጥርጥር የሌለው ግን አደራ መስክርነት ኮመንት በጣም አመሰግናለሁ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነገር እያሳየሽን ነው አመሰግናለሁ ይሄ ነገር ለጠቆረ አንገት ይሆናል እንዴ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ይሆናል ድንች ያለበትን ሌላ ደሞ ቡና ያለበትን ተጠቀሚው ያስተካክለዋል በጣም አመሰግናለሁ

  • @BlenNigatu-k7g
    @BlenNigatu-k7g 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ

  • @KetselaMengistu-pr3oh
    @KetselaMengistu-pr3oh ปีที่แล้ว

    Ye enkulalun wehu ena denehun lesost ken mazgajet yechalal?

  • @mamemicheal4387
    @mamemicheal4387 2 ปีที่แล้ว

    Please show me coconut and green tea put on the link tanks

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      checked out my last video. thankyou

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Elsa bless you very practical and easy

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN thank you dear God bless you

  • @meserettilahun8026
    @meserettilahun8026 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ አንድ ነገር ላማክርሽ ነው እንቅልፍ ከራቀኝ ከ2010 ጀምሮ በእንቅልፍ እጦት እየተሰቃየወ ነው።
    በእንቅልፍ ማጣት የተነሳ ማዲያት ጀምሮኛል ምን ትመክሪኛለሸ እባክሽ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      የማዲያት ሰርቻለሁ የሚጠጣም ተጠቀሚው እሺ

  • @ፀጌረዳአበባ
    @ፀጌረዳአበባ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሰዮ የኔ ደግና ቆዳችንን ፈንትው ቡሎል ባንቺ ውህድ ወጭም ቀንሻለው እኔ የፈርማሲ ክሪሞች ላይ ነበር ማዘወትረው በፈት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እንደ ስምሽ ታረጊዋለሽ ተጠቀሚው እሺ አመሰግናለሁ

  • @melkamdemke4921
    @melkamdemke4921 2 ปีที่แล้ว

    አዘጋጂተን ማስቀመጥ እንችላለን ወይ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ለፊታችን ሁሌ ወዲያው ቢሆን ይመረጣል እኔ አስቀምጬ በፍፁም አልጠቀምም

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ዛሬ ነው ያገኝሁሽ አመሰግናለሁ ሌላውንም አያለሁ በርቺ አሁን እሞክረዋለሁ ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @woinshetdavid9272
    @woinshetdavid9272 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ መነጽር ብዙ ጊዜ ስለማደርግ አፍንጫዬ ላይ በሁለቱም በኩል አጥኩሮብኛል የምታውቂው ካለ ወይ መፍትሄ ብትፈልጊልኝ ውዴ ምን ትመክሪኛለሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ድርች በትንሿ ፈቅፈቅ አርገሽ ጭምቅ አርጊና በጥጥ ሁሌ ሳትጫኚ ቀቢው በየቀኑ ከዛ በውሃ ብቻ አለቅልቂው ይጠፋል

  • @tsehayabat6072
    @tsehayabat6072 2 ปีที่แล้ว

    Lewozam fet yehonal??

  • @betelhemdaniel9491
    @betelhemdaniel9491 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ተባረኪ♥

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ደግ አበረታቼ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ruthevana72
    @ruthevana72 3 ปีที่แล้ว

    Tnx betam teru nwe min aynet sunscreen letekem plz negergne ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      summer time spf 50, and winter time less may be 30. yenen simun kefelegish negirishalehu. ameseginalehu

    • @ruthevana72
      @ruthevana72 3 ปีที่แล้ว

      Tnx konjo ene ethio nwe yalwet yanchen brand betengergne des yelegnal

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว

      @@ruthevana72 eshi sure ameseginalehu

  • @ShareIfYouCare242
    @ShareIfYouCare242 ปีที่แล้ว

    Elsaye Konjo!!!

  • @Macdes1234
    @Macdes1234 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንኤልሱ

  • @yordanosyordi6364
    @yordanosyordi6364 2 ปีที่แล้ว

    ኣእምሮሽን እና የእጅሽ ስራ የተባረከ ይሁን ቀጥየ ስንወጣ ምን ኣይነት ቅባት ወይ ሎሽን ይሻለናል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አንቺንም ብርክ ያርግልኝ ስትወጪ ROC sunscreen ፀሀይም ባይሆን ተጠቀሚው በጣም ቆንጆ ነው እሺ ውጤቱን ጠብቃለሁ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 3 ปีที่แล้ว

    Elsa beauty ሰላም ላንች ይሁን በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ አይቼ ለይክ ሼር ኮመንት አድርጌ መጣሁ በርቺ

  • @sumeyasumeya469
    @sumeyasumeya469 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም ጥሩ ሱመያ

  • @hani9864
    @hani9864 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን የምጠይቀዉ ፊታችን ያለ እድሜ ለሚሸበሸብባቸው ብቻ ነው በእርጅና ለሚመጣ መሸብሸብ ጭምር ይጠቅማል?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ይጠቅማል በሒደት ቆዳችን እንደ ድሮ ያረገዋል

  • @MinaluMinalu-n5v
    @MinaluMinalu-n5v 6 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @nishansolomon5519
    @nishansolomon5519 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 ปีที่แล้ว

    Elsayie ዋዉ በጣም ቆንጆ ዉህድ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን ስላካፈልሽ እሺ እናም እስኪ የእጅ ስርልን Elsyie ለምሳሌ በረኪና ለምያበላሸዉ እጅ እኔስ እሱን እፈልጋለሁኝ ዉዴ ለሙሉ ሰዉነት ያገለግላል ማለት ነዉ ድንቹ እሺ ዉዴ 😍❤👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 ปีที่แล้ว +1

      የእጅ የሰራሁት አለ ማታ ልትተኚ ስትይ ሁሌ ቫስሊን ቀቢው እንዳይደርቅ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 3 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt Eilsyie ከልብ አመሰግናለሁ እሺ እቀባለሁኝ 😍🙏

  • @Bayu-uh9rd
    @Bayu-uh9rd 3 ปีที่แล้ว

    የኔወድ በጣም ጀግናነሽ አናመሰግናለን ወዴ እድሜናጤና ተመኝሁልሽ

  • @hirutworku1574
    @hirutworku1574 ปีที่แล้ว

    Betam Egezabhair Yebarekish

  • @TopWorld-gu1ii
    @TopWorld-gu1ii 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥሰዉ ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @haregebezabh3108
    @haregebezabh3108 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing Elsa

  • @almazzewde1073
    @almazzewde1073 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ዬኔ ቆንጆ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ደግ

  • @FelegehiwotBerhanu
    @FelegehiwotBerhanu ปีที่แล้ว

    ኤልሲ ወተት ከሌለ እርጎ መጠቀም ይቻላል ?

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @EyerusAssefa-k8j
    @EyerusAssefa-k8j ปีที่แล้ว

    ስሪሽ ከስነምግባር ጋር ነው የኔ ቆንጆ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ እናመሠግናለን🙏💖

  • @SbsbHdgvdv
    @SbsbHdgvdv ปีที่แล้ว

    አይን ሰር አይቀባም እንዴዬ ኤልሰዬ?

  • @fathimamuhammad4993
    @fathimamuhammad4993 2 ปีที่แล้ว

    Wow batami mirt naw Enamsegenalen

  • @mekdesbekele5535
    @mekdesbekele5535 2 ปีที่แล้ว

    ኤሊሲ እንዴት ነሽ የምታሳይን ሁሉ አሪፍ ነገር ነው ግን ሰንእስክሪን እቤት ውስጥም መጠቀም አለብን እንዴ ለምሳሌ እኔ የቆዳ ድርቀት አለብኝ ምን አይነት ሰን እስክሪን መጠቀም እንዳለብኝ አላውቅም እና ካወቅሽ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ROC sunscreen አዎ በጣም ቆንጆ ነው moisturizer አለ የ ROC እሺ ትወጂዋለሽ ለደረቅ ቆዳ ጥሩ ነው ሌላ ቡና ማር እርጎ አንድ ላይ ደባልቀሽ ተቀቢና ሀያ ደቂቃ ታጠቢው ሞክሪና መልሱን ፃፊልኝ

  • @MilliKidanemhret-sn8qn
    @MilliKidanemhret-sn8qn 7 หลายเดือนก่อน

    Thank U so much Ellsi

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 หลายเดือนก่อน

      You are so welcome

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ እህቴ የኔ መልካም የምወድሽ👍👍

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 ปีที่แล้ว

    ኤሌሲ በጣም ቆንዶ ነው እናመሰግናለን

  • @smertasefa4179
    @smertasefa4179 ปีที่แล้ว

    ስኳርድንችነዉእንዴ

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 3 ปีที่แล้ว

    betam biela whd new ehtie betam amesgnalew ❤🍇🙏🙏🙏 dess yemtyi nesh anegagersh lerasu wow❤👍🌻

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ አስተዋይ እርጋጠሽ ብቸ ይባቃል እነመስግነለን በእውነት በርቺልን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ

  • @shibire7870
    @shibire7870 ปีที่แล้ว

    Selam Elsi oil viol le madeti chegir yelewom woy???

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      yelewim

    • @shibire7870
      @shibire7870 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt eshi thanks elsiye tebark yene malkam 💓💓💓

  • @yimuasefa3344
    @yimuasefa3344 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen Elseya🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      enem betam ameseginalehu

  • @AlemitufekadieHaile
    @AlemitufekadieHaile ปีที่แล้ว

    መቀባት ያለብን ማታ ነዉ ወይስ ቀን