ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃልዬ ከልብ እናመሰግናለን ስለምታቀርቢልን መልካም ነገሮች ሁሉ በርችልን
የኔ ቆንጆ መታጠቢያ ውድ ነው አዲስ አበባ በምን ሳሙና እንታጠብ
እናመሰግናለን በአጃው ዱቄት ፋንታ ምንመጠቀም ይቻላል
ሰላም እንዴት ከርመሻል በጣም አመሠግናለው
እንዴት። ነሸ ቃልዬ ኩባ ከየት ነው የገዛሸው እባክሽን አመሰግናለሁ
እናመስግናለን የምታሳይንነገር ሁሉ አሪፍነው እናመስግናለን🥰🥰🥰🙏
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እህታለም እናመሰግናለን እር ለማዳም ቅመሞ ች የሚሆን ስሪልኝ በተለይ ለከርዳዳ ፀጉር መላ በይን ሌላ ከቻልሽ ማይክ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው ድምጽሽ ብዙ አይሰማም ግዴታ በኤርፎን ነው ያዳመጥኩሽ
እሺ እገዛለው የኔ ቆንጆ ይቅርታ መግዛት እየረሳሁት እኮ ነው ፣ ውህዱንም እሰራለው የኔ ውድ
ጎበዝ
ቃልዬ እባክሽ የክሬሙን እና ቫይታሚኑን ሊንክ አስቀምጭልን
ተይኝ ዘመናዊት ሲፈጥርሽም ቆንጆ ነሽ
በጣም ጥሩ አመሰግናለሁ
ሰላም ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ውህድ ነው አመሰግናለሁ
Kaliye bemejemerya ameseginalehu siketil kiremun simun bitinegirign ena 7 in 1 yalishiw samuna new adel
ዋው ጥርት ፍክት አልሽ 👍
ቃል ቆንጆነው የምትይውን srum አሳይን
Welcome ቃልየ ሰላምሽ ይብዛልን ማዓረይ❤️❤️😍
አሜን አሜን የኔ ፍቅር
እናመሠግናለን ቃልዬ ነገር ግን የማታ ክሬም /ቅባት ምን ልቀባ ከታጠብው በሗላ ይደርቃል ኮኮናት ኦይል ይሆናል እባክሽ .....
Selam ended nesh rey kalagenes cheers Alex woy
በጣም ደስ ይላል የኔ እህት ጥያቀ አለኝ እሪት ፀጉር አንዲበቅል ያርጋል ባልንጠቀምስ ?
የፊትናየወጥየሚባልእርድአለ እሲቲመልሺልኝ ግንዛቤው ስለሌለኝነው
የኔ፣መልካምህት፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ረጅምእድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልን፣ሰላምሽ፣ከመላውቤተሰብሽ፣ጋር፣ብዝት፣ይበልልን፣ማሬ
እግራችን ለጠቆረብን ምን ትመክረናለሽ
You already beautiful From God just bless him thanks
hi zemenawit endet nesh estiiii le tsegur xequret ena le qebat eyalew le miderq wuhed asayen bakesh tnx my sis
ቃልዬ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪ የኔቆንጆ ግን ድንቹን ውሀውንብቻነውዴ የጨመርሽው
ቃሊ እናመሠግናለን ግን ሽበት ለመሸፈን ምን እንቀባአ ማር
Hi Kalye, I have black part on my cheick (madiyat) I like the ingredients but I have allergies of erat what did you recommend to replace the erat? Thank you.
ቃልዬ እሰቲ አንቺ ን አሰመስይመኝ ከማድያት ገላገልኝ
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ዉዴ እሬት ማናገኝ ከሆነ መጠቀም እንችላለን
Selam kale eyne sere dekake buger yememesel neger albege endet ytfale
የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየ ከልቤ አመሰግናለው እመብረሀን ትባርክሽ እህቴ
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
Yene wude btm wedd argeshalew thank you for all
ቃልየ እንደምን አደርሽልኝ ሁሉ ሰላም ነው ዛሬ ኢትዮጵያ ቅዳሜ ጠዋት ነው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
ajawon tirewon zefizefen ayechalem
kalye በርችልኝ yene wud
ሰላም ቆንጂት እንዴት ነሽ? ጥያቄ ያለኝ፡ እኔ ማዲያት ኣለኝ ይጠቅመኝ ይሆን?መብራት ከስዊድን🙏
Yene konjo yet yigegnal mnayinet newu demo
ኩባ ከየት ነው የገዛሸው እባክሽን አመሰግናለሁ
ቃልዬ ሁልጊዜ ጥያቄ ጥይቄ እንደድል አላየሽውም መስል እባክሽ የልጄን ፊት ቡግር አበላሸብኝ ብዙ አይነት ሳሙና ሞክሬ አልጥፋላትም ምን ላድርግላት
በጣም ኣሪፍ ነዉ ቃልዬ ለምያብጥብን ሲ መን እንጠቀም Thanks you sis❤
ግሪን ቲ ቆንጆ ነው የኔ ውድ
@@zemenawitእዴት ፊት መታጠብ ግሪቲን ላይ ጥሩ ነው ሞክረሺዋል
ቃልዬ በጣም ኣመስግናለው እኔም ጠይቄሽ ነበር ስለዚህ በጣም ኣመስግናለው ዛሬውኑ ነው የምሞክረው በጣም ኣመስግናለው ተባረኪ 😍😍
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪው
Kalya pls erguze hogna betneshu madate wetobgne altefa alegne vitamin C teru new alugne yetune litekme pls melshilgne
እባክሸን የኔ ቆንጆ ሳን እሰክሪን ማግኘት ኢትዮጲያ ለምንገኘው በጣም ችግር ነው ማለትም ትክክለኛ ፕሮዳክት ምን ትመክሪናለሸ
እኔን የጠቀመኝ እንዳልሽው የማቃጠልና የመቆጥቆጥ ሲሰማኝ ቆይቷል ወዲያውኑ ታጥቤ organic coconut oil ስቀባው ወዲያው ነው ቀጥ ያለልኝና እኔም ከእህታችን በተጨማሪ ይህንን ከቤታችሁ ባይጠፋ መልካም ነው። ያሳየሽንን እሞክረዋሊሁ። ተባረኪ
ዋው እናመሰግናለን
Hy በሳምት ስት ግዜ?????
ቃልዬ ፊቴ ተበላሸ ቀሲል በቡና ተከቢው ብላኝ ጉዋደኛይዬ ፊቴ ቺፍ ብሎ አንዳለ ትኩዋቁር ሆነ መካብ የምከባ ነው ሚመስለው ምን ላርገው በማርያም በዛላይ ተማርይ ነኝ በ mask ነው ምንከሳቀሰው
በጣም ቆንጆ ማድያት ስላልብኝ አጠቀ መዋልሁ አግዚአብሔር ይብርክሽ የኔ ቆንጆ
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ለውጥ ስታይ እባክሽን ኮመንት አድርጊ ሰዎች እንዲጠቀሙ
@@zemenawit አሺ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ!
Vitamin C tetkemaleshi sis pls ename aschegregne pls yetkemeshne negrigne
ተጠቅሜ አላውቅም ማግኘት አልቻልኩም
@@selamaycheh8945 eshi mare thanks
ቃልሻ አምሮብሻል
ታድዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Selam endet nesh💞💞💞Erguz eyalew fite tebelashebgn ena kewelidm behuala altefa alegn mn ltekem ehtee mn tmekrgnalesh
ሰላም የኔ ቆንጆ የሆርሞን ችግር ከሆነ ዶክተር ብታማክሪ ጥሩ ነው ግን ብዙ ግዜ ይጠፋል ከጊዜ በኋላ እስቲ ይሄን ውህድ ሞክሪው ሳትሰለቺ
ልክነሽ ቆንጆ
ዋው በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ፍክት ብለሻል ሲጀመር አንቺ ፍክት ያልሽ ነሽ ጤናሽ ይስጥሽ ውህዱን በየቀኑ መጠቀም ይቻላል? ስንት ሰአት ማቆየት እንችላለን? አመሰግናለው እድሜ ይስጥሽ
Kal yene dry skin new pond yetegnawen cream new ayenetun tega adregesh photowen lakelegn lasechegeresh ebakesh.
Ebakish kal yekibatun sim?
ማር ክበሪልኝ አንች ልዩ ሴት ነሽ እኔ ማዳት አለብኝ እድሜየ ትንሽ ነው
የምታቀርቢያቸው ሁሉ አሳማኝ ነገሮች ናቸው ሁሌ አየዋለሁ አመሰግናለሁ ።ግን ከትህትና ጋር የምጠይቅሽ የፊቴ ቆዳ ደረቅ ነው ሰን ስክሪን ምን አይነት ብጠቀም ትመክሪኛለሽ? ፀሀይ ሲነካኝ ቃጠሎውን አልችልም እባክሽ ምከሪኝ
Yetamese erd konjo new?
Yamral, demreshalu lanchi bizu baytekmishim , lene gin betam sileyemiasfelgen bitdemrign des yilegnal
yene konjo kalye betam arife new amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤
Kale kibatu bedeneb ayetayem semun lakilen yeja yeEthiopia konjo tebareki!❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መልካም በናትሽ ቃልዬ ግንባር ላይ ለተሸበሸበ ምን ትመክሪኝ አለሽ አመስግናለው
እስቲ በደንብ ግልፅ ለማድረግ በቪዲዩ እሰራለው እሺ የኔ ውድ
ዋው ዋው ደስ ይላል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Thank you sis 😘
ju
እሲ የቡግር ጠባሳ ማጥፊያ ንገሪኝ ዉዴ ፊቴ ተበላሽብኝ ገና 21 አመቴ 😢
ቃልዬ ተባረኪ የኔ መልካም
የኔ ውድ አሠሰግናለሁ ለኔ ነው የሰራሽው ውድድድድድ
ቃልይ ሰስንት ቀን ሉዮነት እንቀባ
የጠቁረ ከፈረ እደት አደረገን ማስለቀቅ እችላለን
💯♥️ good 👍 job 💯♥️
ማድያቱ በጣም ነው ጎልቶ የወጣው ምን ማረግ ይሻላል
እናመሠግናለን ቃልየ
አንድ አይን የኢሉሚናቲ ምልክት እኮ ነው ምን ነካሽ ዘመናዊት?
Yene ehit fite lay madiat alebgn bizu neger mokerku legizew yidebezzal gn temelso wedeneberebet yihedal ebaksh hasab calesh
እነመስግነለን
Wow so good i try ❤
Tey enji kal tekuretachin webetachin new ema atebey...!!!???? bayhin yasayeshen mask betam konjo new
Selam Mata new weyis qen yemnxeqemw
በየስንት ቀን ነው
ቃልዬ በጣም ቆንጇ ነው አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ፊቴ ደረቅ ነው እና ለቀንም ለማታም የሚሆን ምን አይነት ክሬም ልጠቀም እባክሽ ንገሪኝ ስለመልስሽ አመሰግናለው
ለብጉርስ ይሆናል?
Hi kaliye endet nesh yasayeshin wehd betam des yelal gin olivera kalagegen min enteka lelaw ledereq qodana letechemadede yehonal wey beterefe kaliye edmena tena fetari yadelsh berchi🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ችግር የለውም የኔ ቆንጆ ይሆናል እሱ ባይኖርሽም ፣ ሞክሪው እሺ
እኔ 30ነው እዲሜየ ግን ምንም አልጠቀምም ክሬም አሁን ምን ትመክሪኛለሽ ውደ
ግን ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ ክሬም ለመጠቀም ፈራሁ ፊቴይበላሽብኝ እንዲሆን ብየ
I am Number 1💙💙💙
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Enamesegenaln
Thank you dear
እናመሰግናለን ውዴ
Eshi yene konjo thank you 😊
Kal selam nesh emgerem naw ayene sere yetekurebegnal emokerwalhu betam amsgenalhu.
Eret fitlay tsagur yawexal yibalal silesu bitinegrign
የኔ አበባ እንኴን መጣሽልኝ
Thank you
እዳይጨማደድ
ቃል እንዴት ነሽ እኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሽፍታ ይወጣብኛል ከዛ ሽፍታው ጥቁር ጠባሳ ይሆናል ውህዶች እጠቀም ነበር ውህድ ስቀባ ፊቴ ሲቀዘቅዘኝ ያፍነኛል የመተንፈስ ችግር አለብኝ አሁን ምንም አልጠቀምም ግን ፊቴ ይደርቃል እስቲ ይሄንን ውህድ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
እንደዛ ከሆነ ቀዝቃዛ ሆኖ አትቀቢው ፣ ቆየት ብለሽ ተቀቢው እሺ
እሺ ቃል
እናመሰግናለን ውዴ ክበሪልን አይኔ ስር ያለውጥቁረት ያስፈራል ሆኖም እስኪ እዲወገድ እሞክራለሁ በሶተመጨረሻ የተጠቀምሽውን ክሬም ስሙን ብፀፌልን👏👏👍🙏💐💐🌷🌷☕☕
Pond face cream
@@zemenawit kaliye pond face cream matana bet sihon bicha new mekebat yemichalew? tekebto biwetas?
አመሠግናለሁ ለተመልካች ክብር ስለምሠጭ ፈጣሪ ያክብርሽ እህቴ❤
@@nebiyathmariam5635 🙏
Can you do a video about shaving reproductive place and what to use
Woww dew ylal
❤❤❤አመሰግናለሁ
እህትየይ አስራርሁን አሰይ ማሬ
እምትቀቢበት ሶፍት ነው እደ
የኔ እህት የምታቀርቢውን ሁሉ አየዋለሁ ነገር ግን ያንቺ ፊት ምንም የተጎዳ አይደለም የተጎዳ ፊት ላይ ብታሳይን ለውጡን እናያለን አመሰግናለሁ
ቃልየ በጣም ተከታታይሽ ነበርኩ የዛርን አያድርገው
Selekebat setasaye egna hager litekaw yemichelewen behind
Wow nice ❤
Teqbten kecheren behala tatben mim enqeba
Kalu barti ayzo yan konjo
ለፊት ብቻ ነው የሚሆነው ወይስ ለብብትም ይሆናል
ትክክል ይቻላል የኔ ቆንጆ
ቃልዬ ከልብ እናመሰግናለን ስለምታቀርቢልን መልካም ነገሮች ሁሉ በርችልን
የኔ ቆንጆ መታጠቢያ ውድ ነው አዲስ አበባ በምን ሳሙና እንታጠብ
እናመሰግናለን በአጃው ዱቄት ፋንታ ምንመጠቀም ይቻላል
ሰላም እንዴት ከርመሻል በጣም አመሠግናለው
እንዴት። ነሸ ቃልዬ ኩባ ከየት ነው የገዛሸው እባክሽን አመሰግናለሁ
እናመስግናለን የምታሳይንነገር ሁሉ አሪፍነው እናመስግናለን🥰🥰🥰🙏
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እህታለም እናመሰግናለን እር ለማዳም ቅመሞ ች የሚሆን ስሪልኝ በተለይ ለከርዳዳ ፀጉር መላ በይን ሌላ ከቻልሽ ማይክ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው ድምጽሽ ብዙ አይሰማም ግዴታ በኤርፎን ነው ያዳመጥኩሽ
እሺ እገዛለው የኔ ቆንጆ ይቅርታ መግዛት እየረሳሁት እኮ ነው ፣ ውህዱንም እሰራለው የኔ ውድ
ጎበዝ
ቃልዬ እባክሽ የክሬሙን እና ቫይታሚኑን ሊንክ አስቀምጭልን
ተይኝ ዘመናዊት ሲፈጥርሽም ቆንጆ ነሽ
በጣም ጥሩ አመሰግናለሁ
ሰላም ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ውህድ ነው አመሰግናለሁ
Kaliye bemejemerya ameseginalehu siketil kiremun simun bitinegirign ena 7 in 1 yalishiw samuna new adel
ዋው ጥርት ፍክት አልሽ 👍
ቃል ቆንጆነው የምትይውን srum አሳይን
Welcome ቃልየ ሰላምሽ ይብዛልን ማዓረይ❤️❤️😍
አሜን አሜን የኔ ፍቅር
እናመሠግናለን ቃልዬ ነገር ግን የማታ ክሬም /ቅባት ምን ልቀባ ከታጠብው በሗላ ይደርቃል ኮኮናት ኦይል ይሆናል እባክሽ .....
Selam ended nesh rey kalagenes cheers Alex woy
በጣም ደስ ይላል የኔ እህት ጥያቀ አለኝ እሪት ፀጉር አንዲበቅል ያርጋል ባልንጠቀምስ ?
የፊትናየወጥየሚባልእርድአለ እሲቲመልሺልኝ ግንዛቤው ስለሌለኝነው
የኔ፣መልካምህት፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ረጅምእድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልን፣ሰላምሽ፣ከመላውቤተሰብሽ፣ጋር፣ብዝት፣ይበልልን፣ማሬ
እግራችን ለጠቆረብን ምን ትመክረናለሽ
You already beautiful From God just bless him thanks
hi zemenawit endet nesh estiiii le tsegur xequret ena le qebat eyalew le miderq wuhed asayen bakesh tnx my sis
ቃልዬ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪ የኔቆንጆ ግን ድንቹን ውሀውንብቻነውዴ የጨመርሽው
ቃሊ እናመሠግናለን ግን ሽበት ለመሸፈን ምን እንቀባአ ማር
Hi Kalye, I have black part on my cheick (madiyat) I like the ingredients but I have allergies of erat what did you recommend to replace the erat?
Thank you.
ቃልዬ እሰቲ አንቺ ን አሰመስይመኝ ከማድያት ገላገልኝ
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ዉዴ እሬት ማናገኝ ከሆነ መጠቀም እንችላለን
Selam kale eyne sere dekake buger yememesel neger albege endet ytfale
የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየ ከልቤ አመሰግናለው እመብረሀን ትባርክሽ እህቴ
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
Yene wude btm wedd argeshalew thank you for all
ቃልየ እንደምን አደርሽልኝ ሁሉ ሰላም ነው ዛሬ ኢትዮጵያ ቅዳሜ ጠዋት ነው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
ajawon tirewon zefizefen ayechalem
kalye በርችልኝ yene wud
ሰላም ቆንጂት እንዴት ነሽ? ጥያቄ ያለኝ፡ እኔ ማዲያት ኣለኝ ይጠቅመኝ ይሆን?
መብራት ከስዊድን🙏
Yene konjo yet yigegnal mnayinet newu demo
ኩባ ከየት ነው የገዛሸው እባክሽን አመሰግናለሁ
ቃልዬ ሁልጊዜ ጥያቄ ጥይቄ እንደድል አላየሽውም መስል እባክሽ የልጄን ፊት ቡግር አበላሸብኝ ብዙ አይነት ሳሙና ሞክሬ አልጥፋላትም ምን ላድርግላት
በጣም ኣሪፍ ነዉ ቃልዬ ለምያብጥብን ሲ መን እንጠቀም Thanks you sis❤
ግሪን ቲ ቆንጆ ነው የኔ ውድ
@@zemenawitእዴት ፊት መታጠብ ግሪቲን ላይ ጥሩ ነው ሞክረሺዋል
ቃልዬ በጣም ኣመስግናለው እኔም ጠይቄሽ ነበር ስለዚህ በጣም ኣመስግናለው ዛሬውኑ ነው የምሞክረው በጣም ኣመስግናለው ተባረኪ 😍😍
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪው
Kalya pls erguze hogna betneshu madate wetobgne altefa alegne vitamin C teru new alugne yetune litekme pls melshilgne
እባክሸን የኔ ቆንጆ ሳን እሰክሪን ማግኘት ኢትዮጲያ ለምንገኘው በጣም ችግር ነው ማለትም ትክክለኛ ፕሮዳክት ምን ትመክሪናለሸ
እኔን የጠቀመኝ እንዳልሽው የማቃጠልና የመቆጥቆጥ ሲሰማኝ ቆይቷል ወዲያውኑ ታጥቤ organic coconut oil ስቀባው ወዲያው ነው ቀጥ ያለልኝና እኔም ከእህታችን በተጨማሪ ይህንን ከቤታችሁ ባይጠፋ መልካም ነው። ያሳየሽንን እሞክረዋሊሁ። ተባረኪ
ዋው እናመሰግናለን
Hy በሳምት ስት ግዜ?????
ቃልዬ ፊቴ ተበላሸ ቀሲል በቡና ተከቢው ብላኝ ጉዋደኛይዬ ፊቴ ቺፍ ብሎ አንዳለ ትኩዋቁር ሆነ መካብ የምከባ ነው ሚመስለው ምን ላርገው በማርያም በዛላይ ተማርይ ነኝ በ mask ነው ምንከሳቀሰው
በጣም ቆንጆ ማድያት ስላልብኝ አጠቀ መዋልሁ አግዚአብሔር ይብርክሽ የኔ ቆንጆ
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ለውጥ ስታይ እባክሽን ኮመንት አድርጊ ሰዎች እንዲጠቀሙ
@@zemenawit አሺ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ!
Vitamin C tetkemaleshi sis pls ename aschegregne pls yetkemeshne negrigne
ተጠቅሜ አላውቅም ማግኘት አልቻልኩም
@@selamaycheh8945 eshi mare thanks
ቃልሻ አምሮብሻል
ታድዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Selam endet nesh💞💞💞
Erguz eyalew fite tebelashebgn ena kewelidm behuala altefa alegn mn ltekem ehtee mn tmekrgnalesh
ሰላም የኔ ቆንጆ የሆርሞን ችግር ከሆነ ዶክተር ብታማክሪ ጥሩ ነው ግን ብዙ ግዜ ይጠፋል ከጊዜ በኋላ እስቲ ይሄን ውህድ ሞክሪው ሳትሰለቺ
ልክነሽ ቆንጆ
ዋው በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ፍክት ብለሻል ሲጀመር አንቺ ፍክት ያልሽ ነሽ ጤናሽ ይስጥሽ ውህዱን በየቀኑ መጠቀም ይቻላል? ስንት ሰአት ማቆየት እንችላለን? አመሰግናለው እድሜ ይስጥሽ
Kal yene dry skin new pond yetegnawen cream new ayenetun tega adregesh photowen lakelegn lasechegeresh ebakesh.
Ebakish kal yekibatun sim?
ማር ክበሪልኝ አንች ልዩ ሴት ነሽ እኔ ማዳት አለብኝ እድሜየ ትንሽ ነው
የምታቀርቢያቸው ሁሉ አሳማኝ ነገሮች ናቸው ሁሌ አየዋለሁ አመሰግናለሁ ።ግን ከትህትና ጋር የምጠይቅሽ የፊቴ ቆዳ ደረቅ ነው ሰን ስክሪን ምን አይነት ብጠቀም ትመክሪኛለሽ? ፀሀይ ሲነካኝ ቃጠሎውን አልችልም እባክሽ ምከሪኝ
Yetamese erd konjo new?
Yamral, demreshalu lanchi bizu baytekmishim , lene gin betam sileyemiasfelgen bitdemrign des yilegnal
yene konjo kalye betam arife new amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤
Kale kibatu bedeneb ayetayem semun lakilen yeja yeEthiopia konjo tebareki!❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መልካም በናትሽ ቃልዬ ግንባር ላይ ለተሸበሸበ ምን ትመክሪኝ አለሽ አመስግናለው
እስቲ በደንብ ግልፅ ለማድረግ በቪዲዩ እሰራለው እሺ የኔ ውድ
ዋው ዋው ደስ ይላል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Thank you sis 😘
ju
እሲ የቡግር ጠባሳ ማጥፊያ ንገሪኝ ዉዴ ፊቴ ተበላሽብኝ ገና 21 አመቴ 😢
ቃልዬ ተባረኪ የኔ መልካም
የኔ ውድ አሠሰግናለሁ ለኔ ነው የሰራሽው ውድድድድድ
ቃልይ ሰስንት ቀን ሉዮነት እንቀባ
የጠቁረ ከፈረ እደት አደረገን ማስለቀቅ እችላለን
💯♥️ good 👍 job 💯♥️
ማድያቱ በጣም ነው ጎልቶ የወጣው ምን ማረግ ይሻላል
እናመሠግናለን ቃልየ
አንድ አይን የኢሉሚናቲ ምልክት እኮ ነው ምን ነካሽ ዘመናዊት?
Yene ehit fite lay madiat alebgn bizu neger mokerku legizew yidebezzal gn temelso wedeneberebet yihedal ebaksh hasab calesh
እነመስግነለን
Wow so good i try ❤
Tey enji kal tekuretachin webetachin new ema atebey...!!!???? bayhin yasayeshen mask betam konjo new
Selam Mata new weyis qen yemnxeqemw
በየስንት ቀን ነው
ቃልዬ በጣም ቆንጇ ነው አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ፊቴ ደረቅ ነው እና ለቀንም ለማታም የሚሆን ምን አይነት ክሬም ልጠቀም እባክሽ ንገሪኝ ስለመልስሽ አመሰግናለው
ለብጉርስ ይሆናል?
Hi kaliye endet nesh yasayeshin wehd betam des yelal gin olivera kalagegen min enteka lelaw ledereq qodana letechemadede yehonal wey beterefe kaliye edmena tena fetari yadelsh berchi🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ችግር የለውም የኔ ቆንጆ ይሆናል እሱ ባይኖርሽም ፣ ሞክሪው እሺ
እኔ 30ነው እዲሜየ ግን ምንም አልጠቀምም ክሬም አሁን ምን ትመክሪኛለሽ ውደ
ግን ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ ክሬም ለመጠቀም ፈራሁ ፊቴይበላሽብኝ እንዲሆን ብየ
I am Number 1💙💙💙
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Enamesegenaln
Thank you dear
እናመሰግናለን ውዴ
Eshi yene konjo thank you 😊
Kal selam nesh emgerem naw ayene sere yetekurebegnal emokerwalhu betam amsgenalhu.
Eret fitlay tsagur yawexal yibalal silesu bitinegrign
የኔ አበባ እንኴን መጣሽልኝ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Thank you
እዳይጨማደድ
ቃል እንዴት ነሽ እኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሽፍታ ይወጣብኛል ከዛ ሽፍታው ጥቁር ጠባሳ ይሆናል ውህዶች እጠቀም ነበር ውህድ ስቀባ ፊቴ ሲቀዘቅዘኝ ያፍነኛል የመተንፈስ ችግር አለብኝ አሁን ምንም አልጠቀምም ግን ፊቴ ይደርቃል እስቲ ይሄንን ውህድ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
እንደዛ ከሆነ ቀዝቃዛ ሆኖ አትቀቢው ፣ ቆየት ብለሽ ተቀቢው እሺ
እሺ ቃል
እናመሰግናለን ውዴ ክበሪልን አይኔ ስር ያለውጥቁረት ያስፈራል ሆኖም እስኪ እዲወገድ እሞክራለሁ
በሶተመጨረሻ የተጠቀምሽውን ክሬም ስሙን ብፀፌልን👏👏👍🙏💐💐🌷🌷☕☕
Pond face cream
@@zemenawit kaliye pond face cream matana bet sihon bicha new mekebat yemichalew? tekebto biwetas?
አመሠግናለሁ ለተመልካች ክብር ስለምሠጭ ፈጣሪ ያክብርሽ እህቴ❤
@@nebiyathmariam5635
🙏