ከ ተዓምረኛው ጥቅል በተጨማሪ ለማድያት የሚቀባው .. ኤልሳ ከአሜሪካ !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 516

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  ปีที่แล้ว +67

    የሚቀባውን ውህድ አዘገጃጀትን ለማወቅ 👉th-cam.com/video/2apnoVBwGKI/w-d-xo.htmlsi=8D2Kasso1lRPXp4q

    • @ElsaAdera
      @ElsaAdera ปีที่แล้ว +2

      Yemekebawene maweke efelegalwe azegegagetwene

    • @asagdachmahammda9283
      @asagdachmahammda9283 ปีที่แล้ว

      እጠቀመዋለሁ እመሸክራለሁ

    • @asagdachmahammda9283
      @asagdachmahammda9283 ปีที่แล้ว

      ​@@ElsaAdera4:57 5:01

    • @SirgutSeifu
      @SirgutSeifu ปีที่แล้ว

      እባክሽየሚቀባውንንገሪኝ

    • @zinatfanto9582
      @zinatfanto9582 ปีที่แล้ว

      ዠሚቀባው።ምደነው😢

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu ปีที่แล้ว +12

    ኤልሢ ሥታሥረዳ በጣም ደሥ ዪላል በሚገባን መንገድ ነው የምታሥረዳሽ አሥተማሪ ብትሖን ስንቱ ተማሪ እውቀት ዪጨምር ነበር ቀጥዪበት እመብርሐን ትጠብቅሽ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 ปีที่แล้ว +20

    ሁለት መልካም ሰወች እድሜ ጤናይስጥልን

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ ปีที่แล้ว +36

    አቤት እንዴት ተመስጬ እንዳየውት ሁሉንም እየተጠቀምኩ ነው መቼም ተስፋ አልቆርጥም ለምን በአመቱ አይጠፋም ዋናው ልገላገለው እንጂ👌 እናመሰግናለው ኤልሲ መሲም ከልብ አመሰግናለሁ❤

    • @JEMILA-mt6lh
      @JEMILA-mt6lh 8 หลายเดือนก่อน

      Unte new gen ehte getafal piles

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 3 หลายเดือนก่อน

      ጠፋልሽ እህቴ😢

  • @Tsigemulualem
    @Tsigemulualem 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የሚያስጨንቀኝ ለነበረው መፍትሔ ስላመጣችሁልኝ በእ/ር ስም አመሰግናለሁ

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu ปีที่แล้ว +11

    መሢ ፈጣሪ ዪጠብቅሽ ለወገኖችሽ የምታሥቢ የምታቀርቢያቸው በሙሉትምሕሕርት ሠጪ ነው በርቺ

  • @alsaasmelash6842
    @alsaasmelash6842 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናሎህ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je ปีที่แล้ว +10

    እእቴ በጣም አመሰግናለው ብዙ ነገር ሞክሬ ነበረ አቺ በነገርሽኝ መሰረት ጥቅል ጎመን መጠቀም ከጀመርኩኝ ከ10አመት በላይ ነው ማዲያት ያለብኝ አሁን የጎመን ወሃ መጠጣት ጀምሬ በጣም ለውጥ አለው ደስ ብሎኛል አመሰግናለው

    • @semubude6686
      @semubude6686 10 หลายเดือนก่อน

      የምርሽን ነው

    • @RuhamaAhmed-u4q
      @RuhamaAhmed-u4q 10 หลายเดือนก่อน

      በስንት ጊዜ ለውጥ አመጣልሽ

    • @HABIBA-i8l7z
      @HABIBA-i8l7z 8 หลายเดือนก่อน

      ለሚያጠባ።ሰውአይሆንም

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 6 หลายเดือนก่อน

      አጠቃቀሙ በአሏህ

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv 5 หลายเดือนก่อน

      አጠቃቀሙን ንገርኝ

  • @rahelseyoum5878
    @rahelseyoum5878 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይባርክሽ

  • @ZinuMelesa
    @ZinuMelesa 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብሹ ይቆላል ❤❤

  • @masaratmasarat8393
    @masaratmasarat8393 ปีที่แล้ว +29

    በጣም እናመሰግናለን እኔ አምሰት አመት ሆነኝ በእውነት ፈፍቴ ሁሉ ተበለሽቶብኝ ነበር አሁን ግን ትንሽ ፈዘዝ ብሏል ጥቅል ጎመን ጀመርኩ ገና አራት ቀኔ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ሀገር ለመግባት ሁለት ወር ነው የቀረኝ

    • @EA_ግሬስ
      @EA_ግሬስ ปีที่แล้ว +5

      አዴ ወር ሳታቁርጭ ጥጭው ይኔ ለቁል

    • @GmelahHbsha
      @GmelahHbsha ปีที่แล้ว +2

      እውነትሽን ነው እማዬ😢😢😢

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 ปีที่แล้ว

      ​@@EA_ግሬስእውነትሺን ነውበናትሽ ንገሪኘ

    • @hayatquin2249
      @hayatquin2249 ปีที่แล้ว

      ጥቋቁር ነጠብጣብስ ያጠፍል

    • @JameelaJameela-g1m
      @JameelaJameela-g1m 11 หลายเดือนก่อน

      እህት ማዲያቱ እንደጠፋ ቀረወይ​@@EA_ግሬስ

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ ปีที่แล้ว +11

    የኔን ማዲያት ና ቦርጬን ባጠፋልኝ ኡፍ ሁለቱም አስቸግሮኛል መሲዬ አንቺን አምኜ ጥቅል ጎመኑን መጠጣት ዛሬ ጀምራለሁ ከሱ ጋር ምን ልቀባ ፍሎም አድርጋታለሁ
    መሲ በጣም እናመሰግናለን አንቺንም ፕሮግራሞችሽንም በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh ปีที่แล้ว +1

      ከለቀቀልሽ እንድትነግሪኝ
      እኔም እየተጠቀምኩ ነው ግን እስካሁን ምንም ውጤት የለውም

    • @እማየኔሊዩ
      @እማየኔሊዩ ปีที่แล้ว +2

      @@FatumaMuhammed-pc2eh ኢንሻ አላህ እነግርሻለሁ

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh ปีที่แล้ว

      @@እማየኔሊዩ ውዴ

    • @JameelaJameela-g1m
      @JameelaJameela-g1m 11 หลายเดือนก่อน

      ማዲያቱ ጠፋላችሁ ወይ

    • @እማየኔሊዩ
      @እማየኔሊዩ 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@JameelaJameela-g1m የኔ ደብዝዞልኛል በመቀጠል ፊቴ ደረቅና የሚላላጥ ጭርታም ነበር አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ምንም ነገር ሳልቀባው በጥቅል ጎመኑ በመጠጣት ብቻ ያሁሉ ጠፍቶ ወዛም የሚያንፀባርቅ ፊት ሆኖልኛል ኤልሲ በድጋሚ አመሰግንሻለሁ

  • @YasinHussen-n1h
    @YasinHussen-n1h ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ በጣም ተመቻችሁኝ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው እመስግናለሁ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +37

    እግዜአብሔር ፍቱን መድሀኒት ያደርግልን 🙏

  • @almazgebremikael8878
    @almazgebremikael8878 4 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ አመስግናለሁ ትልቅ መፍትሄ ነው ጀምሪው አለሁ

  • @Zaynib-b6f
    @Zaynib-b6f ปีที่แล้ว +8

    እኔም ጀምሬ አለሁ አላህ መልካም ዉጤት ያረግልን ያረብ

  • @YoditYodit-ud4dh
    @YoditYodit-ud4dh 3 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ንግግርሽ እንኮን ደሰ ይላል ሁለታችሁም

  • @yoyoyobelachew4358
    @yoyoyobelachew4358 หลายเดือนก่อน

    የቡና እና የአብሹን አጠቃቀም በድጋሜ ይቅረብልን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @MeserttekalegWerkenh
    @MeserttekalegWerkenh ปีที่แล้ว +33

    ኤልስዬ ሰላም አለሽልኝ አድነገር ልገርሽ እንቅርት ነበረብኝ አርሾ ተመርምሬ በጣም በፍጥነት አድጎብኝ በአብነሀራ እምነት ቀብቼው ሰው ሰቶኝ በ3ቀን ወዴት እደደረሰ አላቅም ለሚያምኖ ሰዎች ንገሬልኝ ባህርዳር ነው ገዳማቸው ያለው ከመቃብራቸው ላይነው እምነቶ የሚወጣው

    • @genetras9428
      @genetras9428 ปีที่แล้ว

      Leke neshe abuna hara fewashe tisebah new ename meseker nige abuna hara ba 11 new mewelaw

    • @BinyamKeflu
      @BinyamKeflu ปีที่แล้ว

      Ere ngerugn ehtocha entye yemecheresha dereja dersalech blewatal endewum cancer alemekeyerwa blewat doktorechu betam feraw ebakish ehta yet new yaleshiw

    • @BinyamKeflu
      @BinyamKeflu ปีที่แล้ว

      Bahrdar yet akebabi new ebakshign ehta endemnm melslugn skay wust new yalechiw

    • @BinyamKeflu
      @BinyamKeflu ปีที่แล้ว

      ​@@genetras9428selam ehta yet akebabi new yaleshiw babrdar

    • @lichianega8735
      @lichianega8735 ปีที่แล้ว

      ሰላም መሰረት እዴት ነሽ ካለሽ ፀበሉ ብትሰጭኝ ወይ ባሃርዳር የት አካባቢ ነው

  • @birtukanbirtukan9401
    @birtukanbirtukan9401 ปีที่แล้ว +3

    አገሬ እንዴት ነው የምገባው እያልሁ አስባለሁ😢😢😢
    አፍንጨየ አልብሶኛል ማዲያ😢ከፍቶኛል
    መስታውን ካየሁ ብዙ ወራት ሆነኝ😢አንዴ ተበላሺቶል ብየ ተስፋ ቆርጫለሁ😢😢😢

  • @አሰቴረግደይ
    @አሰቴረግደይ ปีที่แล้ว

    እኔመሰግናለን

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤መሲ እህታች እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቢርዳኝ ቢጠፋልኝ ደስ ይለኛል ነበር እህህህ እንዴት ዳስጠለኝ

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for all your advice keep it up the great work. God bless you

  • @Tena-tt9ze
    @Tena-tt9ze ปีที่แล้ว

    ኤሰዬ ተባረክ በአብሹ ደግመሸ ሰርልን ይቅርታ ግን

  • @fafiamin
    @fafiamin ปีที่แล้ว +83

    እኔ ኤልሳን ብቻ አምኜ ሳይሆን ጋዜጠኛ መሰረትን ብየ ነው የጀመርኩት ምክንያቱም የሚጎዳ ነገር ታቀርባለች ብየ ስለማላምን ከአንድ ጋዜጠኛም ለቪው ተብሎ የማይጠበቅ ስለሆነ ስለዚህ ጥቅል ጎመኑን ጀምሬያለሁ

    • @tsegaberhe8655
      @tsegaberhe8655 ปีที่แล้ว +2

      Enim

    • @HayatHayat-zc8hf
      @HayatHayat-zc8hf ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሡ

    • @rukyasualih4587
      @rukyasualih4587 ปีที่แล้ว +1

      Lewut kayachihu ngerugni enem endjemrew

    • @tigistasnake1860
      @tigistasnake1860 ปีที่แล้ว +6

      እኔም ልክ እንዳንቺ ኤልሳን ብቻ ሳይሆን መሰረትን አምኜ ጀምሬ በጣም ድብዝዝ ብሎልኛል በእውነት

    • @ZemzemMehamed-dn1fr
      @ZemzemMehamed-dn1fr ปีที่แล้ว

      ​@@tigistasnake1860በአላህ ከወለስኩ ሁለት ወሬ ሆደ በጣም ጠቆረ ምንላድርገው ምንልጠቀም ???

  • @aselefch
    @aselefch ปีที่แล้ว +1

    Tbirekiw gaeya zminehewni ybirki ehteiihw❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @tsigebange
    @tsigebange ปีที่แล้ว +9

    እረ እንጠጣለን መሲ አንቺ ቤት ነው የሰማሁት እነሆ የጀመርኩት የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል እለት ነው ❤ ፅጌ ነኝ ከዱባይ

    • @gyff9632
      @gyff9632 ปีที่แล้ว

      እንዴት ሆነልሽ በናትሽ

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 ปีที่แล้ว +11

    በጣም በሚገርም ሁኔታ እኛን እያስተማረች እራሷ ውልውል አለችኮ😂 በሚገርም ሁኔታ ቆንጆ ሆነሻል ባለሞያዋ እውነት ከጀመርሽ ጀምሮ አለሁ እየተከታተልኩሽ❤❤❤❤

    • @emano5974
      @emano5974 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @mebratmesi
    @mebratmesi 9 วันที่ผ่านมา +1

    ህቴ ዎጌቤን ያሜኛል መፊቴ ካሌ ነግርኝ እባክሽ

  • @gibomalatjalian2148
    @gibomalatjalian2148 ปีที่แล้ว +7

    ሠላም ሠላም የኛ እንቁዎች

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 ปีที่แล้ว +21

    መሲ ጋ የመጀመርያውን የጥቅል ጎመኑን ውሃ ጠጡ ማዲያት ለማጥፋት ከሚለው ቪዲዮ ጀምሬ እየጠጠሁ ነው !! እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እየቀነሰልኝ ነው ። እኔ በፊት የወር አበባዬ በሚመጣበት አከባቢ ነው በጣም የሚወጣብኝ የነበረው አሁን ግን በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ አይቻለሁ ፣ የፈራሁት ነገር ብቻ የጥቅል ጎመን ውሀ ሱሰኛ ሆኜ ቁጭ እንዳልል ብቻ ነው😂😅 የምር ግን አንቺንም መሲንም ለመሰግን እወዳለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤ 30:34 30:34

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 ปีที่แล้ว

      እኔም ወድጄዋለሁ

    • @adisehabte
      @adisehabte ปีที่แล้ว

      የሚጠጣው. በየቀኑ ነው. ወይ. ምን. ያህል. ነው?

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh ปีที่แล้ว

      ​@@adisehabteአወ

    • @Enat-m9r
      @Enat-m9r ปีที่แล้ว

      የሚቀባው ምንድነው

    • @Enat-m9r
      @Enat-m9r ปีที่แล้ว

      ለማንኛውም ጀምርዋለሁ እግዛአቢሔር ይርዳን ለማመሥገን ያብቃኝ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ኤልሲ ቀሲርና/እርድ አቀላቅሎ መቀባት ጥቁቁር ነገሮችን ያጠፋል /እባክሽ ጥቅምና ጉዳቱን ንገራኝ በሰንት ቀንስ ልቀባው ?መልስሽን እጠብቃሊ።

  • @rahelbekele3503
    @rahelbekele3503 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እንዴት ነሽ ስለሁሉም ነገር አመስግናለሁ

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ጨዋ ኢትዮጵያዊ

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 ปีที่แล้ว +2

    Thank you both of you. I wish helping us to remove eat . I love you both of you ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SerawitSamuel-r1n
    @SerawitSamuel-r1n 7 หลายเดือนก่อน

    ኤልሳ እናመሰግናለን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 ปีที่แล้ว +1

    Else you are perofeshenal dr thanks it's amazing nolaje keep going thanks

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 ปีที่แล้ว +7

    የውነት በጣም አመሰግናለው እኔ ያልሞከርኩት ነገር የለም ግን ምንም ለውጥ ያለኛም ነበር እንደ ማድያት ፊት ተበላሸቶ ነበር እግዚአቤሔር ይሰጥሸ እ እየጠጣሁ በጣም ለሁጥ አለኝ ከልብ አመሰግናለው

  • @aregashgebere
    @aregashgebere ปีที่แล้ว

    ሁለታቹም ተባረኩ 🙏❤️

  • @MeazaKifle-r6q
    @MeazaKifle-r6q 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምፈልገውን የሚጠቅመኝን እውቀት ስለሰጠሽኝ አመሰግናለው

  • @TikdemZewdie
    @TikdemZewdie 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እህቴ ኤልሲ የእውነት የጥቅል ጎመን ውሃውን እየጠጣሁ በጣም ለውጥ አለው እስከመጨረሻው እጠቀማለሁ

  • @aselefch
    @aselefch ปีที่แล้ว

    Amen amen amen tbireki ❤❤❤❤❤

  • @Abrhet-xc9ot
    @Abrhet-xc9ot 12 วันที่ผ่านมา

    Else yene konjo edmena Tena ystshi fetari

  • @asia2177
    @asia2177 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልስየ መስየ በምታምኑት አምላክ ከውስጥ ይሁን ከላይ አላውቅም ውሀውን ግን እየጠጣሁ ነዉ ከላይ ከሆነ ምን ልጠቀመው

  • @amaregirma7752
    @amaregirma7752 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ እኔ ታይሮይድ ክስ አለበኝ ስለዚህ የጥቅል ጎመኑ ወግ እኔ መጠጣት እችላለሁ ወይ ለታይሮይድ ጥቅል ጎመን መብላት ክልክል ነው

    • @mahilio
      @mahilio 14 วันที่ผ่านมา

      አወ

  • @MastewalGedefawYeshiwork
    @MastewalGedefawYeshiwork 5 หลายเดือนก่อน

    Selam endet nachihu beflgenew sat metkem enchilaln?

  • @EA_ግሬስ
    @EA_ግሬስ ปีที่แล้ว +7

    ትክክል ናት እኔ አጥፍቱልኛል ድስ ብሎኛል በሀኪም ቤት ብሬን ጭርሽ

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh ปีที่แล้ว

      በስንት ግዜጠፍልሽ ማዳቱስ የቆየነው ወይስ አድስ በአላህ መለሽልኝ

    • @sofimarr889
      @sofimarr889 ปีที่แล้ว

      እረ በአላህ እውነሽነው 😍😀😍

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh ปีที่แล้ว

      @@sofimarr889 እንደዛ እያሉ ነው እኔም ሁለት ወር ሆነኝ ጎመኑን መጠጣት ከጀመርኩ
      ለውጥ አላየሁበትም

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 6 หลายเดือนก่อน

      አረ በአሏህ ጥቅሉ አጠቃቀሙ ንገሩኝ

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv 5 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እኔ ደማነሥ አለብኝ ቤርደ ቀር

  • @gibomalatjalian2148
    @gibomalatjalian2148 ปีที่แล้ว +19

    ሑለታችሑንም እወዳችሗለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሑ 💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 ปีที่แล้ว

    ሰላም መሲዬ አመሰግናለሁ

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እንደምነሽ እባክሽ ላማክርሽ እጀምርና ባልታወቀ ምክንያት ይቋረጣል አሁን ግን ግዜ ስጭኝና ላማክርሽ አደራ

  • @LeylaOumer-d3m
    @LeylaOumer-d3m 3 หลายเดือนก่อน

    ነፍሰጡር መወሰድ ይችላል?

  • @MeseretMeseret-q9n
    @MeseretMeseret-q9n ปีที่แล้ว

    መስይ እና ኤልሲ አናመሰግናለን

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ ปีที่แล้ว +1

    ያለሁት አረብ አገር ነው በቴሌ ግራም ላገኛት ፈልጌ ነበር ቁጥር ላኩልኝ የእኔ ችግር ማዲያት ወይም ነጠብጣት አይደለም እኔ የተቸገርኩት አፍንጫዬ ላይ ነጭ ነጭ እንዱ ቡግር ነው ያለሁት

  • @SirgutSeifu
    @SirgutSeifu ปีที่แล้ว

    ምንእንቀባ

  • @መሲየማርያም
    @መሲየማርያም 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በጣም አመሰግናለው ማዳት ትንሽ እፌቴላይ ወቱብኝ ላጠፍ ነበር ይቱብ ለመራመር ስገባ አችን አገኝው ሳዳምጥሽ እዳትጠቀሙ ስትይ አቆምኩ

  • @DestaBirhane
    @DestaBirhane 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምንእንደሆነ አላቅም ግባሬ ላይ ማድያት ይመስላል ህክምናም አልሔድሁምምንም ሜካብም አልጠቀምም ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ

  • @حليمهحسينسعيد
    @حليمهحسينسعيد ปีที่แล้ว

    አብሽ እና ቡና እንዴት ነው የምንጠቀመው

  • @betelhemendalkachew5920
    @betelhemendalkachew5920 ปีที่แล้ว

    Selam elsi ena mesi edinachhu video temecutognal gn emittew becha badergews lewt ayametam malet? Emikebewn btewews btabrariln

  • @oroworknesh3523
    @oroworknesh3523 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዴትናቹ ለምሳሌ እኔ ፊቴ ወዝ አለዉ ምንም ነገር አልቀባም በሳሙናም አልታጠብም ፊቴ ማድያት እለዉ ምን ላርግ??????? ❤❤❤

    • @SabaAyele-r4k
      @SabaAyele-r4k 2 หลายเดือนก่อน +1

      Lik nesh ene kemimew setewign ethiopia negn gunche lay sasto yasakikegnal elsy

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 ปีที่แล้ว +11

    ሁለታችሁንም የምወዳችሁ። 🌹🌹

  • @meseretmulat1788
    @meseretmulat1788 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ኤልሲ ድሮ ንቅሳት ነበረች እና አስነስቻት ግን ከቆዳየ የተለየ ጥቁር ያለ ቀለም አለው እና ምን ላድርገው

  • @Henry-z8u
    @Henry-z8u ปีที่แล้ว +2

    የ ጥቅል ጎመን ውሃ እየጠጣው ሌላ የፊት ትረትመንት መጠቀም ይቻላል?

  • @MohammedOumer-r1g
    @MohammedOumer-r1g 11 หลายเดือนก่อน

    አብሸ እና ቡናእንዴት ነው የምንቀባው

  • @MulukenAbebealemu
    @MulukenAbebealemu 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ 10አመት አልጠፋ ያለ ማዲያት አሁን ድራሹ ጠፋ አመሰግናችኋለሁ

    • @MessiHailu
      @MessiHailu 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ኣርገሽበት ነው የጠፋው

  • @RozaFkre
    @RozaFkre ปีที่แล้ว

    ኤልሲ ተባረኪ ልጄ 8 አመቱ ነው ግን ሁለቱ ጉንጬ ላይ በደንብ የሚታይ ጥቁር ብሎ ይታያል ግንማድያት አይደለም ፎቶውን እልክልሻለው ምንትያለሽ

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ መስዬም በጣም የምወዳቹ ውድ እህቷቼ ናቹ ❤

  • @semira5213
    @semira5213 ปีที่แล้ว +2

    የኔዉድ ጥቅል ጎመን እየተጠቀምኩ ነበር ግን ጨጎራየን አባሰብኝ ምንላድርግ

  • @MekaYesuf-w7c
    @MekaYesuf-w7c ปีที่แล้ว

    Sister enam jamire naber cram saliteqm achalim end????

  • @QatarDuha-u5g
    @QatarDuha-u5g หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉

  • @Dinqe-o9l
    @Dinqe-o9l หลายเดือนก่อน

    Selam elsi indet nesh xiqigomenun mexexati ke jemerku 1 weri alfowali bexexati ke jemriku gin lewuti alyewubetim min largi

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 6 หลายเดือนก่อน

    ኢልሳየ እኔ የደም ማነስ አለብኝ በጣም ዝቅተኛ ነው ጥቅል ጉመን ብጠቀም ችግር አለው መልሱን እፈልጋለሁ እህቴ

  • @diborasamuel
    @diborasamuel ปีที่แล้ว

    Be ewunet ene betam neber yetesakekut kezih behuwala tetekime ayewalehu gin betam kechacha negnina yebase alkesam?

  • @MekdesGirma-x3o
    @MekdesGirma-x3o ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ቅን ሠው ነሽ ገና አልጀመርኩትም ታክሜ ነበር ብሬን ብቻ መገፋፍገፍ ነውግን ይቅርታና እርድ ብቀባስ ኤልስዬ

  • @muluhilu
    @muluhilu ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ማድት አልብኝ 😢😢😢😢

  • @ZedZed-sm5ve
    @ZedZed-sm5ve 8 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ እኔም እጀምራለሁ ፈጣሪ ቢረዳኝ ቀይ ነበርኩትልጅ ዛሬ ጥቁርቁር ብያለሁ የምወዳትን እናቴን እንኳን በቪደወ ደውየ ማውራት አልቻልኩም ሁሌየ እራሴን በመስታወት ሣይ አልቅሣለሁ 😢

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 ปีที่แล้ว +7

    ኤልስዬ❤ ትህትናው ለሰው ያላት አክብሮት እጂግ በጣም ልዮ ነው በጣም ነው የምከታተላት ነገር ግን ማዲያት ማጥፊያ የለውም ኤሌሲየ ያስተማርችውን ሁሉ የተጠቀሙ አሉ ግን አላስለቀቀላቸውም // ምን አላባት ትንሽ ፈገግ ሊያደርገው ይችላል.

    • @elenilemma3019
      @elenilemma3019 ปีที่แล้ว +1

      አሁንገና እውነት የሚያወራ አገኝሁኝ

  • @SeblewengelGemeda
    @SeblewengelGemeda 4 หลายเดือนก่อน

    2ወር ጠጥቻለሁ ከጠበኩት በላይ በደምብ ደብዝዞም ስለነበር ደስ ብሎኝ ነበር ነገር ግን በመሀል አቆምኩት ስናደድ ስጨነቅ ጨጓራዬን ሲያመኝ ተመለሰብኝ እናም ተስፋ ቆረጥኩ ምን ይሻለኛል?

  • @SirgutSeifu
    @SirgutSeifu ปีที่แล้ว

    እባክሽየሚቀባውንአሳዪኝ

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 ปีที่แล้ว +2

    ባለፈሁ ጥቅል ጎመን ሙልጭ አርጎ የጠፋል ብላ ስትነሳ.ለምን ተጨማሪ አስፈለገ? እሶ ማዳት የላትም እንዴት እንመናት እኔ ነበረብኝ ስትል አልሰማዋትም. ማን ይናገር የነበረ.

  • @አብሳላት-ገ4ተ
    @አብሳላት-ገ4ተ ปีที่แล้ว +2

    ለውፍረት መቀነስ ይሆናልንዴ ኤልሲዬ

  • @TeshaleGiledida-o6e
    @TeshaleGiledida-o6e 10 หลายเดือนก่อน +1

    አልስዬ ካቁቻ መዳንት ንገሪኝ ቤ ማርያም ብየሻሎ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናን መሲ ኤልሲ እናመሰግናለን
    #እኔ አይቼው የዛሬ አመት አካባቢ አክስቴ እህቴ ባለቤቴም እኔም ተጠቀምን ሁላችንም ከስተናል የእህቴም ማድያት ጠፍቷል
    ባለፈው ለቲሮይዲ አይሆንም ሰላልሽ በጣም ነው የደነገጥነው
    ዝም ብላ ቀጠሮ ያዘች አድጓል አላደገም ለማወቅ እኛ አበባ መስለናል እንዳልሽው እስከመጨረሻው እኔ አላዳመጥኩም እህቴን ያስጠጣዋት🤦‍♂️ ተሳስቻለው በለተቀናቸው አባቴ ዘረዓብሩክ ያውጡኝ እስከመጨረሻው አዳምጡፈበርቺልኝ መሲ ኑሪልን

  • @senagudisa4262
    @senagudisa4262 ปีที่แล้ว

    le tikukur fit layi yemi wetawun bemin inatefalen wude pleas tellme

  • @BethelihemGizachew-q8p
    @BethelihemGizachew-q8p ปีที่แล้ว

    Coconut oil yetsegur new ?

  • @RuhamaAhmed-u4q
    @RuhamaAhmed-u4q 10 หลายเดือนก่อน

    ለማዳት የወሰድነው ጥቅል ጎመን ለጤና ችግር አያመጣም ወይ??

  • @makdawood2161
    @makdawood2161 ปีที่แล้ว +2

    I love Ethiopian herbs seeds roots fruits vegetables anythings natural .i grow all kinds. In Hawassa Ethiopia .

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም መሲዬ ዉድ እህቴ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤💐 የእኔም ጥያቄ የነበረውን ነው የጠየቅሽልኝ🙏

  • @tewabechsileshi9935
    @tewabechsileshi9935 7 หลายเดือนก่อน

    በየስት ቀኑ እንቀባ ?

  • @TigistMekonen-x2x
    @TigistMekonen-x2x ปีที่แล้ว

    ሁለታቹንም አመሰግናለሁ ኤልሲ ሽያ በተርን እንደኮኮስ ብጠቀም ጥሩ ነዉ ወይ እንዳታልፊኝ ስለ ሽያ በተር ኤልስዬ።

  • @LiltiL-q2s
    @LiltiL-q2s 6 หลายเดือนก่อน

    ሰን እስክሪን የሌለንስ ባንቀባ ችግር አለዉ?

  • @hjdggyyd
    @hjdggyyd ปีที่แล้ว +36

    አብሶ ስደት ላይ ባለን እህቶች ላይ ፊታችን ተበላሽቷል

    • @muluhilu
      @muluhilu ปีที่แล้ว

      እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @sadasada8771
      @sadasada8771 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ስደት በመጣሁት ወር ውስጥ ነዉ የወጣብኝ ሙቀት ሳይሆን አይቀርም ሙቀት መለስ ሲል ይጠፋል ሲጨምር ደሞ ፍጥጥ ነዉ ሚለዉ ብቻ ከባድ ነዉ😢😢😢

  • @zerituabiy832
    @zerituabiy832 ปีที่แล้ว

    በምን ስልክ ላግኝቪ ? ላወራቪ እፋልጋልሁ

  • @kokebassefa396
    @kokebassefa396 ปีที่แล้ว

    Is it twice we are going to drink or once. Pls say something.

  • @selamtemtime5227
    @selamtemtime5227 ปีที่แล้ว +15

    ጎመን እየተቀቀለች አለቀች በመዳም ኩሽና 😊😊😂😂😂

    • @mylovetube6306
      @mylovetube6306 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh ปีที่แล้ว +5

      አርከለቀቀልኝ ወላሒበራሴብር ነውየምገዛው

    • @selamtemtime5227
      @selamtemtime5227 ปีที่แล้ว +1

      @@FatumaMuhammed-pc2eh አትሰልቺ ቀን በቀን ተጠቀሚው👌

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh ปีที่แล้ว

      @@selamtemtime5227 ውድ ሞክርሽዋል ለውጥአየሽበት

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 ปีที่แล้ว

      😂

  • @sabaifidris2129
    @sabaifidris2129 ปีที่แล้ว +3

    Today my 21 days since I started drinking 🍸 boiled cabbage. I see surprising progress. It worth

  • @muluzewolde9301
    @muluzewolde9301 ปีที่แล้ว

    Selam yene embet aloe vera yet megzat yecale?amsegnalu

  • @MelatGebremichael
    @MelatGebremichael 7 หลายเดือนก่อน

    U are blessed yemikebawun amen negerin 24:44

  • @tsegafeyesa1862
    @tsegafeyesa1862 ปีที่แล้ว +3

    ተባርክ ጥቅል ጎመኑን ለማንጠጣ ምን እናደርግ