ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጨምሮ ጨምሮ ትግስቱን ይስጥሽ አንቺ የተባረክሽ በጣም አከብርሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሰዬ እንኳን በደህና በሰላም መጣሸ የኛ መልካም እህት
ቅን ነሽ መልካምነትሽ ሁሉ ነገርሽ ይጋባል
Betam gobez berchi
Elsiye Ye ene d'erba eregatash agelaleseh betam gobez neshe elsi berchi
እግዚአብሔር ጉልበትሸን ይባርከው ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ በስራሽ ሁሌም እደነቃለሁ ተባረኪ❤❤❤❤
አመሰግናለዉ ኤልስዬ !ትህትናሽ ደሞ እንዴት ደስ ይላል ኤልስዬ የፊት ሳሙና አሰራር ቤት ዉስጥ ብትሰሪ ? እባክሽ ካላስቸገርኩሽ
አመሰግናለሁ እሺ
ስላም አንቺ ይሁን ኤልሳዬ❤❤❤
እህቴ መልካምነሽ ብዙ ትምርት አግችለው
አመሰግናለሁ
ኤልሲ እንዃን ሰላም መጣሸ እናመሰግናለን የምታቀርቢልን ሁሉ ምርጥ ነው በርቺልን
ኤልሳ የምትስሪው ሁሉ ለተጠቀመበት በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን
ተባረኪ
ኤልሲ ውበታችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ስላስማርሽን ደስተኛ ነኝ እናመሰግናለን
ገንዬ የኔ ቆንጆ
አሽ መላካመ ቆያታ ነበረን እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
ክብረት ይስጥልን እህታችን
ኤልሲዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን
የኔ ቆንጆ አህቴ አግዚአብሔር ይባርክሽይሄ የሚለጠፈዉ ምንድነው ከይቅርታ ጋር
Which kind paper u use else
ኤልሲ ሁሉንም ስለምታሳይን እናመሰግናለን🎉
ኤልሲዪ እህታችን እንኩን ደህና መጣሽ
ኤልሥዬ፣በጣም፣ጎበዝ፣ነሽ፣እሺ፣
ቆንጆ ነሽ እናመሰግናለን🙏 ትህትናሽ ደስ ይላል
ኤልስዬዬዬዬ ግፋ ቢል በምን ያህል ግዜ ለውጥ ይኖረዋልልልልልል
ሰላም ኤልስዩ ዋው ዛሬ ደሞ ቀለል ያለ ግብአት ቆንጆ ትሪትመንት ነው እናመሰግናለን🙏🙏አይ ኤልሲ በለው እንደጨት ነው የደረቀው😂😂😂
አዎ ሰብሊ ያንቺም ቻናል ሞያሽ በርቺ
በጣም እናመሰግናለን ወድ እባክሺ እዳታልፊኝ ለላላ ጡት እዴሜ ትንሺ ነው ጡቴ ትልቅ የላላ ሆነብኝ እና እሸማቀቃለው ደረቴ ትንሺ ነው በልኬ ጡት መያዣ አጠው😢😢😢😢ከቤት ውጣት መዘነጥ አልችልም እሸማቀቃለው በላ በይኝ በማሪያም😢😢
አረ ህመም ከሌለሽ በዚህ አትሳቀቂ ይቅር በለኝ በይ እሺ
አመሠግናለው አናችን ሰርና ከላይ ነበር የጠየኩሸ ኤልስዬ አመሠግናለው
እዴት ነሽ ሠላም ከየት ነው ማገኘዉ ሰሙ ብትሊክሊኘ ከይቅርታ ጋ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ. አመሰግናለሁ. መልሰሽልኛል. አመሰግናለሂ
አንገቴ ሰር እየበጠብኝ ነው ውዴ ወፍራም አደለሁም ዝም ብሎ ተንጠለጠለብኝ ሲሰጠላ እድሜየ 30ወቹ ውሰጥ ነኝ መፍቴሄ ካለሸ እህት❤
ዶክተር ማየት አለብሽ እህቴ የሚልሽነ ንገሪኝ
ወላሂ ሰፍ ብዬነው የማይሽ የኔ ቆጆ መሌካምነትሽ ስነስረአትሽ እርጋታሽ ሁለነገርሽ ማር ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሶ ኤልሶ🎉 ሰላንች ቃላት አሳጣሸኝ ፧፧፧የምትወደጅ ልጅ ነሸአሁን ያሳየሸው ጉደኛ ነው ውጤቱን አሳውቃለሁ❤
ኤልሰዬ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ የቡናው በደብ ሰርቶልኛል
El si Kin sew mesih ❤❤❤❤❤ tebareki
Amen
የኔውድ አላህ በረካ ያድርግሽ አመሰግናለው
አሜን አንቺንም ተባረኪ
Elese le oil skin arfe sunskinrin yetu nwe
🎉🎉❤❤❤❤🎉 🎉መልኳም ሴት ጀግኒት
እናመሰግናለን ኤልሱ ተባረኪ ቤተሰብሽን ሁሉ ይባርክልሽ ❤️
ሀይ ኤልስዬ እንዴት ነሽ እባክሽ ጥቋቁር ነጠብጣብ ካንገትና ከፊት ላይ የሚያጠፋ አዲስ መላ ብለሽ ተባረኪ
አለ ሰርቻለሁ ተጠቀሚበት
ኤልሲ አመሰግናሁ እከታተልሻለሁ
Tks my sweet setter love and esye ❤❤❤❤❤
You welcome sis.
Hi elsi gobezoa yemaydekmesh tebareki elsiye beye chanalu eyeteyeqekush nw mels alseteshignm teyaqeye leqen yemihon bebet wist yemisera yefit cream ena sunscreen btserilen techegerye nw please❤❤❤❤
Elseye yene mar ehtie enkan dena metashi
እንኳን ደና መጣሽልን ኤልሲየ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ አልሲ ❤❤
elisiye እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ብዙ ጊዜ ከተጠመኩ በሗላ ነጭ ይሆናል ፊቴ ምን ልቀባው ጡሩ እምትይው ነገር ንገሪኝ እስኪ
ሰለቀና ነትሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግን አሁን የፆም ወቅት ነው መጠቀም አንችልም አይደል ?
አዎ ሰራለሁ
ኤልስየ ጌታይባርክሽ ❤❤
ትህትናሽ ይገርመኛል ተባረኪ እህቴ
Dear Else,how can i communicate you,i want to get your advise regarding my face problem,with regards.
telegram
ኤልሲ ናብኪኑን ባንጠቀመው ችግር አለው ተሪትመንቱን ብቻ ብንጠቀም ማለቴ ነው
መልካምነት ለረስ ነዉ ከምር ፈጣሪይ ይወድሻል ቅልብ አለሽ
ኤልሲ እናመሰግናለን
ቤበት የማንወጣ ሰን ስክሪን ባንቀባ ችግር አለው?አንቺ ግን ተባረኪ
ሥወድሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ❤️❤️❤️❤️
የኔ እህት ተባረኪልኝ:: እባክሽን መፍጫውን የት አገኘዋለሁ::
walmart የት አገር ነሽ በቴሌግራም አግኚኝ ልክልሻለሁ እሺ
በአላህ ዉደ መልሺልኝ ጥቅል ጎመኑን ለመጠጣት እርጉዝ የሆነቺ ሴት መጠጣት ትቺላለቺ መልሺልኝ ❤❤❤❤
አትችልም
ደስትዪኛልሽ ጌታ አብዚቶ ይባርክሽ ወድሻለሁ ቅን ሰዉነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትትት ይበል የኛ ውድ እህት😊 እሺ እናመሰግናለን
Mare shebet yametale yelalu yekendebe tseguren chemero mene yahel ewenet new?
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
አሜን ተባረኪ
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
እናመሰግናለን አሁኑን እሞክረዋለሁ❤
መልካም እና ጥረ ሴት እንደሆንሽ ታስታዉቂያለሽ
I love the oatmeal honey and yougurt treatment too Elsi
ሰን እስክሪን ለምን ለምንነውጥቅሙ እናደሙ ሳይድ ፊክ የለውምወይ እኔ ጥቁር ነጠብጣውአለኝ አለቅአለኝ በውስጥ ባገኝሺ ደስይለኛል
Wellcome helsiye konjo ❤
እናመሰግናለን የኔ ቆጆ
ሰላም
Ales Balfew kokoiat oil Tetekemo Belies Never : ena Mokraew ayiaen yalkesal lemdeinw?
aynish ga asitegitesh betam rake besisu
ተባረኪ የኔ ቅን የማትጠገቢ
ግን ይቅርታ ማር ሽበት አያመጣም?
እሺ የምተሰራቸው ትርንትመትቶች ሁሉም በአዴ ነው ወይ ማለቴ ውጥር ያድርጋል ያልሽው እና ለማቅላት የልሽው ወዘተ...እዴት እንጠቀማቸው
ቅንነትሽ በጣም ነው ደስሚለኝ በርች!!! እሺ
የኔ ቆፍጣና ሁሉም ነገር ይዋጣልሻል እጆችሽ ይባረኩ እዉነት ተናጋር ነሽ እናመሰግናለን በተለይ እየደጋገማቹ ብለሽ እዉነቱን ሰለ ነገርሽን ኑሪልን አንዳንዱማ በአንድ ግዜ በሁለት ግዜ እያሉ ግጥም አርገዉ ይጫወቱብናል መልካምነት እኮ ለራስ ነዉ በርች በዚሁ ቀጥይ የኔ ቆንጆ 🙏❤
አመሰግናለሁ ኬሚካል ያለው ነገር ካልሆነ የተፈጥሮ ነገር ጊዜ ይፈልጋል
@@elsabeautynt ክበርልኝ ዉዴ 🙏🙏 እወነተኛ ነገር መንገርሽ ትልቅ ነገር ሃላፍነት ነዉ ኑሪልን ❤
Elsey tbireki gaeya zmineshi ybirki ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌👌
Enamsgnal ergatsh des yellow tebrki
Yes, your skin and hair tells a lot about your treatment!! You are beautiful in and out❤❤❤
Thank you dear, I love your comment
አመሠግናለሁ ሞክሬ ውጤቱን አሳውቃለው
Yzegajenwen ketrfen fergi bekemtei chegr alwe????
Elisi selamshi yibza ine gelati pawder alagegnhum bezhi zede itekemalhu tebarki❤
Anes fitiwwww ableki shikor eki fiqri yihabki ❤❤❤❤❤ my face become super gorgeous
Great, thank you
የኔ ውዴ. ተባረኪልኝ❤❤❤❤
ታሪኩ ወይንም አገልግሎቱ ያለፈውን ኑስካፌ ለፊቴ ብጠቀም ምንችግር አለው
ጎበዝ👌
ናፊኪን ማናገኝስ
የሽንት ቤት ቲሹ ይሆናል
ሰላም ኤልሲ ለማስክ የተጠቀምሽው ምን አይነት ወረቀት ነው ተባረኪልኝ
ወፍር ያለው ክሊናክስ አብዛኛውን ጊዜ ፡ ኪችን ውስጥ ምንጠቀመው❤️
@@dollygatatg2328 አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪልኝ
Hi ElsiyeI really really we appreciate, thankyou very much You are very very blessed ladyMay God bless you, Amen
You are so welcome
አይኔ አከባቢ እየሸበሸበ ያለ እድሜሄ በጣም የተሸማቀኩ ነው በጣም ነው ማፉረው ለቤትሽ አዲስ ነኝ እስቲ ሞክሬው ለውጡን ነግርሻለው
ቻናሌ ጊቢ አለ
What kind of Napkins we have to use?
Any
Mar allergy lalebt sew min maderg yichalale
ኤልስየ የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በሳምንት ስንቴ መጠቀም አለብን ለወሰጥ ለማየት።
ሁለቴ በቂ ነው
ማንክን ከለለ ሶፍት መጠቀም ይቻላላል?
በደንብ ይቻላል ግን ለወንዶች ፂም ካለ አይመከርም ያማል
Selam elsi nechu inde wereket mimesl mindnw?
Elsiye yene melkam yene deg. Thank you betam.
Ameseginalehu
የኔ ውድ❤❤❤
የተጠቀምሽው ሶፍትነውወይስ ሌላ
አዎ
El si ❤❤❤❤❤thank you
you welcome
ዋዉ የኔ ዉብ ትልይ አለሽ
ስወድሽ እኮ
እኔም የኔ ቆንጆ
Fetari yebarkesh ❤❤❤
እኔስ ከአንገቴ ስር ያለዉ ደረቴ ሙሉዉን መስመር አወጣ ምን ላዲርግ ደሞኮ በሳምንት ፍጥነት ሁሉም መስመር ሆናል መፍትሔ ያላችሁ
እህቴ እመኚኝ እሱ በእጅሽ እኔ ፊቴን ሜሳጅ ሳረገው እይና አንቺም ደረትሽን ይመለሳል አሁኑኑ ሳይቆይ ቀላል ነው
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
ጨምሮ ጨምሮ ትግስቱን ይስጥሽ አንቺ የተባረክሽ በጣም አከብርሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሰዬ እንኳን በደህና በሰላም መጣሸ የኛ መልካም እህት
ቅን ነሽ መልካምነትሽ ሁሉ ነገርሽ ይጋባል
Betam gobez berchi
Elsiye Ye ene d'erba eregatash agelaleseh betam gobez neshe elsi berchi
እግዚአብሔር ጉልበትሸን ይባርከው ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ በስራሽ ሁሌም እደነቃለሁ ተባረኪ❤❤❤❤
አመሰግናለዉ ኤልስዬ !ትህትናሽ ደሞ እንዴት ደስ ይላል ኤልስዬ የፊት ሳሙና አሰራር ቤት ዉስጥ ብትሰሪ ? እባክሽ ካላስቸገርኩሽ
አመሰግናለሁ እሺ
ስላም አንቺ ይሁን ኤልሳዬ❤❤❤
እህቴ መልካምነሽ ብዙ ትምርት አግችለው
አመሰግናለሁ
ኤልሲ እንዃን ሰላም መጣሸ እናመሰግናለን የምታቀርቢልን ሁሉ ምርጥ ነው በርቺልን
ኤልሳ የምትስሪው ሁሉ ለተጠቀመበት በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን
ተባረኪ
ኤልሲ ውበታችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ስላስማርሽን ደስተኛ ነኝ እናመሰግናለን
ገንዬ የኔ ቆንጆ
አሽ መላካመ ቆያታ ነበረን እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
ክብረት ይስጥልን እህታችን
ኤልሲዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን
የኔ ቆንጆ አህቴ አግዚአብሔር ይባርክሽ
ይሄ የሚለጠፈዉ ምንድነው ከይቅርታ ጋር
Which kind paper u use else
ኤልሲ ሁሉንም ስለምታሳይን እናመሰግናለን🎉
ኤልሲዪ እህታችን እንኩን ደህና መጣሽ
ኤልሥዬ፣በጣም፣ጎበዝ፣ነሽ፣እሺ፣
አመሰግናለሁ
ቆንጆ ነሽ እናመሰግናለን🙏 ትህትናሽ ደስ ይላል
አመሰግናለሁ
ኤልስዬዬዬዬ ግፋ ቢል በምን ያህል ግዜ ለውጥ ይኖረዋልልልልልል
ሰላም ኤልስዩ ዋው ዛሬ ደሞ ቀለል ያለ ግብአት ቆንጆ ትሪትመንት ነው እናመሰግናለን🙏🙏አይ ኤልሲ በለው እንደጨት ነው የደረቀው😂😂😂
አዎ ሰብሊ ያንቺም ቻናል ሞያሽ በርቺ
በጣም እናመሰግናለን ወድ እባክሺ እዳታልፊኝ ለላላ ጡት እዴሜ ትንሺ ነው ጡቴ ትልቅ የላላ ሆነብኝ እና እሸማቀቃለው ደረቴ ትንሺ ነው በልኬ ጡት መያዣ አጠው😢😢😢😢ከቤት ውጣት መዘነጥ አልችልም እሸማቀቃለው በላ በይኝ በማሪያም😢😢
አረ ህመም ከሌለሽ በዚህ አትሳቀቂ ይቅር በለኝ በይ እሺ
አመሠግናለው አናችን ሰርና ከላይ ነበር የጠየኩሸ ኤልስዬ አመሠግናለው
እዴት ነሽ ሠላም ከየት ነው ማገኘዉ ሰሙ ብትሊክሊኘ ከይቅርታ ጋ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ. አመሰግናለሁ. መልሰሽልኛል. አመሰግናለሂ
አንገቴ ሰር እየበጠብኝ ነው ውዴ ወፍራም አደለሁም ዝም ብሎ ተንጠለጠለብኝ ሲሰጠላ እድሜየ 30ወቹ ውሰጥ ነኝ መፍቴሄ ካለሸ እህት❤
ዶክተር ማየት አለብሽ እህቴ የሚልሽነ ንገሪኝ
ወላሂ ሰፍ ብዬነው የማይሽ የኔ ቆጆ መሌካምነትሽ ስነስረአትሽ እርጋታሽ ሁለነገርሽ ማር ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
ኤልሶ ኤልሶ🎉 ሰላንች ቃላት አሳጣሸኝ ፧፧፧የምትወደጅ ልጅ ነሸ
አሁን ያሳየሸው ጉደኛ ነው ውጤቱን አሳውቃለሁ❤
ተባረኪ
ኤልሰዬ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ የቡናው በደብ ሰርቶልኛል
El si Kin sew mesih ❤❤❤❤❤ tebareki
Amen
የኔውድ አላህ በረካ ያድርግሽ አመሰግናለው
አሜን አንቺንም ተባረኪ
Elese le oil skin arfe sunskinrin yetu nwe
🎉🎉❤❤❤❤🎉 🎉መልኳም ሴት ጀግኒት
እናመሰግናለን ኤልሱ ተባረኪ ቤተሰብሽን ሁሉ ይባርክልሽ ❤️
አሜን
ሀይ ኤልስዬ እንዴት ነሽ እባክሽ ጥቋቁር ነጠብጣብ ካንገትና ከፊት ላይ የሚያጠፋ አዲስ መላ ብለሽ ተባረኪ
አለ ሰርቻለሁ ተጠቀሚበት
ኤልሲ አመሰግናሁ እከታተልሻለሁ
Tks my sweet setter love and esye ❤❤❤❤❤
You welcome sis.
Hi elsi gobezoa yemaydekmesh tebareki elsiye beye chanalu eyeteyeqekush nw mels alseteshignm teyaqeye leqen yemihon bebet wist yemisera yefit cream ena sunscreen btserilen techegerye nw please❤❤❤❤
Elseye yene mar ehtie enkan dena metashi
እንኳን ደና መጣሽልን ኤልሲየ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ አልሲ ❤❤
elisiye እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ብዙ ጊዜ ከተጠመኩ በሗላ ነጭ ይሆናል ፊቴ ምን ልቀባው ጡሩ እምትይው ነገር ንገሪኝ እስኪ
ሰለቀና ነትሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግን አሁን የፆም ወቅት ነው መጠቀም አንችልም አይደል ?
አዎ ሰራለሁ
ኤልስየ ጌታይባርክሽ ❤❤
አሜን
ትህትናሽ ይገርመኛል ተባረኪ እህቴ
አመሰግናለሁ
Dear Else,how can i communicate you,i want to get your advise regarding my face problem,with regards.
telegram
ኤልሲ ናብኪኑን ባንጠቀመው ችግር አለው ተሪትመንቱን ብቻ ብንጠቀም ማለቴ ነው
መልካምነት ለረስ ነዉ ከምር ፈጣሪይ ይወድሻል ቅልብ አለሽ
አሜን
ኤልሲ እናመሰግናለን
ቤበት የማንወጣ ሰን ስክሪን ባንቀባ ችግር አለው?አንቺ ግን ተባረኪ
ሥወድሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ❤️❤️❤️❤️
አሜን
የኔ እህት ተባረኪልኝ:: እባክሽን መፍጫውን የት አገኘዋለሁ::
walmart የት አገር ነሽ በቴሌግራም አግኚኝ ልክልሻለሁ እሺ
በአላህ ዉደ መልሺልኝ ጥቅል ጎመኑን ለመጠጣት እርጉዝ የሆነቺ ሴት መጠጣት ትቺላለቺ መልሺልኝ ❤❤❤❤
አትችልም
ደስትዪኛልሽ ጌታ አብዚቶ ይባርክሽ ወድሻለሁ ቅን ሰዉነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትትት ይበል የኛ ውድ እህት😊 እሺ እናመሰግናለን
አሜን
Mare shebet yametale yelalu yekendebe tseguren chemero mene yahel ewenet new?
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
አሜን ተባረኪ
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
አሜን
እናመሰግናለን አሁኑን እሞክረዋለሁ❤
መልካም እና ጥረ ሴት እንደሆንሽ ታስታዉቂያለሽ
አመሰግናለሁ
I love the oatmeal honey and yougurt treatment too Elsi
ሰን እስክሪን ለምን ለምንነውጥቅሙ እናደሙ ሳይድ ፊክ የለውምወይ እኔ ጥቁር ነጠብጣውአለኝ አለቅአለኝ በውስጥ ባገኝሺ ደስይለኛል
Wellcome helsiye konjo ❤
እናመሰግናለን የኔ ቆጆ
ሰላም
Ales Balfew kokoiat oil Tetekemo Belies Never : ena Mokraew ayiaen yalkesal lemdeinw?
aynish ga asitegitesh betam rake besisu
ተባረኪ የኔ ቅን የማትጠገቢ
አመሰግናለሁ
ግን ይቅርታ ማር ሽበት አያመጣም?
እሺ የምተሰራቸው ትርንትመትቶች ሁሉም በአዴ ነው ወይ ማለቴ ውጥር ያድርጋል ያልሽው እና ለማቅላት የልሽው ወዘተ...እዴት እንጠቀማቸው
ቅንነትሽ በጣም ነው ደስሚለኝ በርች!!! እሺ
አመሰግናለሁ
የኔ ቆፍጣና ሁሉም ነገር ይዋጣልሻል እጆችሽ ይባረኩ እዉነት ተናጋር ነሽ እናመሰግናለን በተለይ እየደጋገማቹ ብለሽ እዉነቱን ሰለ ነገርሽን ኑሪልን አንዳንዱማ በአንድ ግዜ በሁለት ግዜ እያሉ ግጥም አርገዉ ይጫወቱብናል መልካምነት እኮ ለራስ ነዉ በርች በዚሁ ቀጥይ የኔ ቆንጆ 🙏❤
አመሰግናለሁ ኬሚካል ያለው ነገር ካልሆነ የተፈጥሮ ነገር ጊዜ ይፈልጋል
@@elsabeautynt ክበርልኝ ዉዴ 🙏🙏 እወነተኛ ነገር መንገርሽ ትልቅ ነገር ሃላፍነት ነዉ ኑሪልን ❤
Elsey tbireki gaeya zmineshi ybirki ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌👌
Amen
Enamsgnal ergatsh des yellow tebrki
Amen
Yes, your skin and hair tells a lot about your treatment!! You are beautiful in and out❤❤❤
Thank you dear, I love your comment
አመሠግናለሁ ሞክሬ ውጤቱን አሳውቃለው
Yzegajenwen ketrfen fergi bekemtei chegr alwe????
Elisi selamshi yibza ine gelati pawder alagegnhum bezhi zede itekemalhu tebarki❤
Anes fitiwwww ableki shikor eki fiqri yihabki ❤❤❤❤❤ my face become super gorgeous
Great, thank you
የኔ ውዴ. ተባረኪልኝ❤❤❤❤
ታሪኩ ወይንም አገልግሎቱ ያለፈውን ኑስካፌ ለፊቴ ብጠቀም ምንችግር አለው
ጎበዝ👌
ናፊኪን ማናገኝስ
የሽንት ቤት ቲሹ ይሆናል
ሰላም ኤልሲ ለማስክ የተጠቀምሽው ምን አይነት ወረቀት ነው ተባረኪልኝ
ወፍር ያለው ክሊናክስ አብዛኛውን ጊዜ ፡ ኪችን ውስጥ ምንጠቀመው❤️
@@dollygatatg2328 አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪልኝ
Hi Elsiye
I really really we appreciate, thankyou very much
You are very very blessed lady
May God bless you, Amen