የፊት ክሬም ¶የተሽበሸበ ቆዳን መመለስ ይቻላል።እንዲሁም በተፍጥሯዊ መንገድ የፊት ቆዳን ለማቅላት/ for to Remove wrinkles & pigmentation

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • homemade Carrot cream to Remove wrinkles and pigmentation diy Carrot cream for glowing skin
    #carrotcream#antiaging#glowingskin

ความคิดเห็น • 173

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ beautiful 🎉

  • @Lieltlawugaw
    @Lieltlawugaw 6 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ነው በኮኮናት ነው የሞከርኩት ግን አንደኛ ነው ለውጡ በ ሳምንት

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  6 หลายเดือนก่อน +1

      አመስግናለው ቆንጆ

    • @Deborah-b6p6s
      @Deborah-b6p6s หลายเดือนก่อน

      ኮኮናት እና ምን ተጠቀምሽ?

    • @Deborah-b6p6s
      @Deborah-b6p6s หลายเดือนก่อน

      ​@@tgwetube11ኤሬ ማሬ ንገሪኝ?

  • @faidaiibrahim6697
    @faidaiibrahim6697 11 หลายเดือนก่อน +3

    Beautiful I like it❤❤❤

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you! 😊

  • @ሜሪጋልማርያምኪሓ
    @ሜሪጋልማርያምኪሓ 11 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ውዴ❤❤❤❤❤

  • @YeletDaniel
    @YeletDaniel 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow🍒🍒🍒🍒🍒🍒🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SadaAmaan
    @SadaAmaan หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን

  • @WowLadeya
    @WowLadeya 10 หลายเดือนก่อน +4

    Video ለማሳጠር ሞክሪ እናመሰግናለን

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  10 หลายเดือนก่อน

      እሺ እህት

    • @HamzaHh-li3ev
      @HamzaHh-li3ev 9 หลายเดือนก่อน

      ካሮትናድንች ብቻ ቢሆን​@@tgwetube11

  • @meeetealshamsi7607
    @meeetealshamsi7607 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ok me check today's ❤

  • @Temesigen-d8y
    @Temesigen-d8y 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሶስቱንብቻብንጠቀምስ

  • @HyatHyat-j5s
    @HyatHyat-j5s 20 วันที่ผ่านมา +1

    ካሮትና ድንቹ ብቻ አይሆንም እዴ እህቴ

  • @hargtube216
    @hargtube216 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኴን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ክሬም ነው ያሳዬሽን እናመስግናለን

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว

      ስለወደድሺው ደስ ብሎኛል እህቴ

    • @mercyfitsum8122
      @mercyfitsum8122 7 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ተልባው ለብቻው መቀቀል አይቻልም

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ እናት

  • @EnanuG
    @EnanuG 22 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ የኔድንቹን ስፍቀው ይጠቁራል
    እንዳቺ ሰርቼ አያምርም የኔጥቁር ነው ተቀብቼው አድራለሁ ለውጥ የለውም ደግሞ አልመንድ ኦይል ምንድነው ባማርኛ ንገሪን

  • @memeErko-g2u
    @memeErko-g2u 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ተባረኪ

  • @MesWsemayat
    @MesWsemayat 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
    ግን ዘይቶቹ ባይኖሩ ተለዋጭ ነገሮች ብትጠቁሚን

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      የቱን ዘይት ነዉ የሌለሽ እህቴ ?

    • @MesWsemayat
      @MesWsemayat 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሁለቱንም ዘይቶች አላውቃቸውም
      ተለዋጭ በቅርብ እና የሚገኙ አና የምናውቃቸው ቢሆኑ

  • @EnanuG
    @EnanuG 22 วันที่ผ่านมา

    ሌላ የማድያት ክሬም ካለሽ ስሪልን ወይም የሚያቀላ

  • @AsefewHaile
    @AsefewHaile 5 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻ ላይ የጨመርሸው ቅባት ባይኖርሰ በካሮቱእና በድንቹ ብቻ አይቻልም መልስ ወይንም ብታብራሪልን

  • @jamila8911
    @jamila8911 10 หลายเดือนก่อน +2

    🎉ለማድያት ይሆናል ማማየ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  10 หลายเดือนก่อน

      አዎ በተከታታይ መጠቀም አለብሽ ማድያት ካለብሽ ቀስ እያለ እየቀነስ ይሄዳል ቆንጆ በቅርቡ ለማድያት እስራለው

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 8 หลายเดือนก่อน +2

    ከድንች እና ካሮት ውጭ ያሉት የተጠቀምሽውን በሌላ መቀየረ ይቻላል ወይስ እና ደግሞ ቪድወ ስትሰሪ አንቺጋ ያለው እኛጋ ላይኖረ ስለሚችል ይሄ ከሌለ ይህን ተጠቀሙ ብለሽ አብራሪ ያው እንድንጠቀም ስለሆነ በተረፈ እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ቀለል ያለ አሰራር ❤❤❤❤

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው ማግኘት ማትችይው እህቴ ተልባ ነዉ ውይስ ቅባቶችን ?

    • @የማዳምቅመሞችቤት
      @የማዳምቅመሞችቤት 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@tgwetube11ተልባ የለኝም እኔስ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  5 หลายเดือนก่อน

      እሱ ግድ ነዉ ማግኘት አለብሽ እህቴ

    • @ZeynebaHabib
      @ZeynebaHabib 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@tgwetube11kbatochun maggnet balchls besostu bcha aychalm

  • @EnanuG
    @EnanuG 17 วันที่ผ่านมา

    የኔውድ እደዚህ ሰርቼው ይጠቁራል ለምንድነው

  • @edenibrahim106
    @edenibrahim106 11 หลายเดือนก่อน +2

    አልመንድ ዘይቱ ባይኖርስ

  • @EnanuG
    @EnanuG 17 วันที่ผ่านมา

    ስዊ
    ት አልመድ ኦይል ምንድነው ባማርኛ ንገሪሪን

  • @YeletDaniel
    @YeletDaniel 2 หลายเดือนก่อน +2

    💪💪💪💪💪💪💪🍒🍒🥰🍒🍒🍒🥰🥰🥰

  • @HanaWorkneh-y3f
    @HanaWorkneh-y3f 5 หลายเดือนก่อน

    Hanna workeh

  • @ZubeydaTumma
    @ZubeydaTumma 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZiyadaMahamed
    @ZiyadaMahamed 4 หลายเดือนก่อน +1

    Arif nw

  • @z.e598
    @z.e598 ปีที่แล้ว +7

    ካሮቱን፣ዱንቹን እናተልባውን ብቻ ብቀባው ለውጥይሰጠኛል ሌላውንስላማላገኝ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว +1

      እንደምንም ለማግኘት ሞክሪ ሁሉም ግባት የራሳችው የሆነ ጥቅም አላችው እህቴ

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @ElimMEDHANIE
    @ElimMEDHANIE 8 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ውድ አንቺ የጨመርሻቸው ነገሮች ከሌለንስ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉ ማግኘት አንችልም

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน +1

      ምኑን ነዉ ማታገኚው ኢትዮጵያ ቪድዮ ላይ ካየሽው እህቴ ?

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 6 หลายเดือนก่อน

      ​@tgwetube11 ደምሪኝ

    • @Elphazz
      @Elphazz 2 หลายเดือนก่อน

      አልመንድ ኦይል​@@tgwetube11

  • @HabtamuAmele
    @HabtamuAmele 3 หลายเดือนก่อน

    የጨመርሻቸው ነገሮች ከሌሉን እንዳማራጭ ምን እንጠቀም

  • @ArbekaArimu
    @ArbekaArimu 9 หลายเดือนก่อน

    Ok🙏🙏

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዉደ ተልባዉ ጥሬዉን ፈጭቸዉአለሁ ልዩነትአለዉ ማለቴ ያልተፈጨዉ ነዉ መሆንያለበት?

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  11 หลายเดือนก่อน

      አዎ ቆንጆ ያልተፍጨውን ነው ምትጠቀሚው

  • @TarekegnTeso
    @TarekegnTeso 8 หลายเดือนก่อน +1

    Good.......❤

  • @TigistAddis
    @TigistAddis ปีที่แล้ว +2

  • @TirumebetGebremariam
    @TirumebetGebremariam 6 หลายเดือนก่อน

    አልመንድ ከሌለስ?

  • @shewit-zt1wp
    @shewit-zt1wp 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሲሰተርየ የወይራ ዘይት መጠቀም ይቻላል

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  7 หลายเดือนก่อน

      እአዎ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  7 หลายเดือนก่อน

      አዎ

  • @HayatAmdellah
    @HayatAmdellah 3 หลายเดือนก่อน

    እቃሆች ኬትነዉሚገኙ

  • @YoditWoldeamanuel
    @YoditWoldeamanuel 6 หลายเดือนก่อน

    በ3ብቻ መጠቀም እንችላለን?

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 8 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉❤❤በርች ደምረኚ

  • @AfomiaMesfin-e3y
    @AfomiaMesfin-e3y ปีที่แล้ว +1

    ሰላም... በአልመንድ oil ፋንታ ሌላ ቅባት መጠቀም አንችልም??
    ልክ እንደ Turmeric vasline or olive oil.

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว +1

      አዎ ለቆዳሽ ሚስማማሽን ማድርግ ትችያለሽ

  • @ቀጮፊቅር
    @ቀጮፊቅር 8 หลายเดือนก่อน

    ግዴታ ነው እነዝህን ነገር ካላገኘንስ?

  • @WandimakKasim
    @WandimakKasim 5 หลายเดือนก่อน +1

    Firij wust l 7 ken bcha new?weys iskmechershawu newu?

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  5 หลายเดือนก่อน

      እንዳይበላሽብሽ እስኪአልቅ ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጪ

  • @ታርኬየገታልቆጭቶዉልደሰበ
    @ታርኬየገታልቆጭቶዉልደሰበ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እና፡ሜሰጌናሌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elsabetnegash-h8o
    @Elsabetnegash-h8o ปีที่แล้ว +8

    ሰላም፣እንዴትነሽ፣መፈቅፈቂያውን፣የት፣ገዛሽው፣ንገሪኝ፣እንድገዛው፣እንዳትረሺው፣ንገሪኝ፣ያንቺን፣ስለምከታተል፣እሺ፣ውዴ፣ሰላሙን፣ይብዛልሽ፣ሰላም፣እደሪ፣መልሱን፣እጠብቃለው፣

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว

      የክቺን እቃ ሚሽጥበት የትኛው ገቢያ ላይ ታገኛለሽ አሳያችው

  • @ساميسامي-و6ع
    @ساميسامي-و6ع 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @User12073-d
    @User12073-d 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለአንገት መሸብሸብሰ ይጠቅማል ወይ ሌላ ካለ ሲራሊኝ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  11 หลายเดือนก่อน

      አዎ ለፊት እና ለአንገት ነዉ

  • @zinashzeleke5038
    @zinashzeleke5038 11 หลายเดือนก่อน

    ሲጀምር ቆዳው አይላጥም ዋናው ቫይታሚን ኢና ቢ ያለው ቆዳው ላይ ነው ቆንጆ ያለው

  • @BuzeAnte
    @BuzeAnte 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሰራሩ በጣም ቀላል ነው

  • @hayatabrar3842
    @hayatabrar3842 8 หลายเดือนก่อน

    Be almond bota olive oil bigebas?

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      Yechalal

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      Yechalal gen almond bihon arefe new

  • @RozaFeseha
    @RozaFeseha 10 หลายเดือนก่อน

    Be olilu fanta vazilin metekem echilalehu ? Pelise negerigi tg

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  10 หลายเดือนก่อน

      ትችያለሽ ለቆዳሽ ከተስማማሽ

  • @MeqbulAhmed-rw7ez
    @MeqbulAhmed-rw7ez 8 หลายเดือนก่อน

    Zeytun kalagegnen tekyari zeyte negarine please.
    Almond oliu. Bota mn enxekam

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      Almond oil benorshe arefe new esun keleleshe yemesemamashen oil tetekmi glycerine tetekmi gen almond ulum bota ale esu arefe new

    • @MeqbulAhmed-rw7ez
      @MeqbulAhmed-rw7ez 8 หลายเดือนก่อน

      @@tgwetube11 eshi tnxs

  • @ElshuTadele
    @ElshuTadele 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፊቴ ላይ የቡግር ምልክት የጠፋው አለ ምን አለሽ ንገሪኝ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      ይህንን ተጠቀሚ አሪፍ ነዉ
      th-cam.com/video/9siVW4oMnD8/w-d-xo.html

  • @boussicell6797
    @boussicell6797 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብ አድርጊያለሁ ለጠቆረ ብብት ይሆናል🙏

  • @yonamik955
    @yonamik955 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 ปีที่แล้ว +4

    መጨረሻ ያረግሻቸው ባላረግበትስ ችግር አለው ስለማላገኛ???

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว

      የቱን ምን?

    • @like-ps9so
      @like-ps9so ปีที่แล้ว

      telabe kalelans gin

    • @hayatmohamed3099
      @hayatmohamed3099 2 หลายเดือนก่อน

      ተልባው ባይጨመርበትስ

  • @mesekramsulloro5919
    @mesekramsulloro5919 11 หลายเดือนก่อน +1

    Slam ine milew Leshefita nigrene benateshe asichgreni migebi silemisra new ❤❤

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  11 หลายเดือนก่อน

      Yena ehit bekerbu lemeserat mokiralew gen migeb seteseri yemigebu enfalot weyem shetaw fetshen endayagegew arge wededestu zek atebey betam atetege yekimemu sheta shefetan yametal seketel lemadeyatim yedaregal seleze migeb setabeseye betam satetege seri eshe

  • @ኪየ
    @ኪየ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ግዴቴ መደር አሌበት

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      ከፍለግሽ ለ 1 ስዓት አቆይተሽ መታጠብ ትችያለሽ ግን ተቀብተሽ ብተኚ የበለጠ ውጤታማ ትሆኛለሽ

    • @ኪየ
      @ኪየ 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@tgwetube11 እሽ አመሰግነለወ በጣም

  • @MimiAsefa-qg2dk
    @MimiAsefa-qg2dk 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mariyamn stasrji erasu des yemtyi

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      Amesegenalew yena konjo

    • @MimiAsefa-qg2dk
      @MimiAsefa-qg2dk 8 หลายเดือนก่อน

      @@tgwetube11 yene wd ene mitekemew cocoa new enam yeweyira zeyitun badergbet chigr yelem

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      Yechalali

  • @RufaelAshebir
    @RufaelAshebir 10 หลายเดือนก่อน +1

    አልሜንድ ኦይል ከለለን ኦልቪ ኦይል መጠቀም አንችልም

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  10 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይቻላል ከሌለሽ

  • @gpbl5074
    @gpbl5074 9 หลายเดือนก่อน

    ውይራ ዝይት አዮንም እዴ እህቴ

  • @FaizAlKazzim-js9gn
    @FaizAlKazzim-js9gn ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ተከታይሽ ብሆንም ይህን ቪዲዮሽን ያየሁት አሁን ነው። ምን ልጠይቅሽ መሠለሽ ስዊት አልመንድ ኦይል ያለኝ ትንሽ ሽታ አለው ለፀጉር ብዬ ነው የገዛሁት እና እሱ ይሆናል ውዴ? ወይስ ካስተር ኦይል... ከቻልሽ መልሽልኝ አመሠግናለሁ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว

      አይ ውዴ ለቆዳ ብቻ ተብሎ የሚሽጥ የአልመንድ ኦይል አለ እሱን ነው መጠቀም ያለብሽ ውድ አይደለም አመስግናለው።

  • @BabayeeYene
    @BabayeeYene 4 หลายเดือนก่อน

    ለ ሰባት ቀን ፍርጅ ይቀመጣል ስትይ አልገባኝም ፍሪጅ ዉስጥ ከመጠቀማችን በፍት ነው አስረጅኝ ዉዴ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  4 หลายเดือนก่อน

      አይ ፍሪጅ ውስጥ ነዉ ሚቀመጠው እንጂ ተጠቅመሽ የቀርው ለማለት ነዉ

  • @MinteasegidMar
    @MinteasegidMar 7 หลายเดือนก่อน

    Zeyitu esu kal hone ayhonm

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 ปีที่แล้ว

    መፈቅፈቂያውንከየትገዛሽ

  • @TiruaD
    @TiruaD 10 หลายเดือนก่อน

    በሬትብቻመጠቀምይቻላል

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  10 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም እንድ ላይ በመሆን ውጤታማ ስለሚሆኑ ሁሉንም ግባዕት መጠቀም አለብሽ ሁሉም የራሳችው ጥቅም አላቸው

  • @Meazaabera-y5f
    @Meazaabera-y5f 6 หลายเดือนก่อน

    yemgemeryawochun 3 nger becha bentkmese

  • @BA-sp8qd
    @BA-sp8qd ปีที่แล้ว +2

    ለስንት ጊዚ ይቆያል አመሰግናለሁ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว

      ቪዲዮ ላይ ተናግሪያለው እህት ለ1ሳምንት ሳይበላሽ መቆየት ይችላል

  • @aarnaacharya7258
    @aarnaacharya7258 ปีที่แล้ว +1

    ለጥቁር ነጠብጣብ የሆናል?

  • @kokialemu
    @kokialemu 8 หลายเดือนก่อน

    ለማዳት ያጠፋል እህቴ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      አዎ እህት ይሆናል

  • @SofiaGirma-i9l
    @SofiaGirma-i9l 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሶስቱን ብቻ መጠቀም አይቻልም

  • @MulugojamBalew
    @MulugojamBalew 9 หลายเดือนก่อน +1

    አልመድ ባይኖረውስ ስለማላገኝ ነው

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  9 หลายเดือนก่อน

      በሱቦታ የሚስማማሽን ተጠቀሚ

  • @ኪየ
    @ኪየ 8 หลายเดือนก่อน

    እስዊት አልመንዲ ኦል አጣሁ በሱ ፈንታ ምን ልጨምር

  • @z.e598
    @z.e598 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩነውእናመሰክናለን

  • @sitraomer
    @sitraomer 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yateral le alarjik

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 9 หลายเดือนก่อน

    ዘይቱ አልገባኝም

  • @raniyamohammed2772
    @raniyamohammed2772 8 หลายเดือนก่อน

    be alemede oli fata vatamin E Bihon cheger alew ede

  • @Elsabet-g6t
    @Elsabet-g6t 6 หลายเดือนก่อน

    አልመድ ኦይሉ ከሌለንስ

  • @ampeiresarah151
    @ampeiresarah151 10 หลายเดือนก่อน +1

    English please

  • @suleymantaha4561
    @suleymantaha4561 8 หลายเดือนก่อน

    oliver kalelas

  • @bayubayuye
    @bayubayuye 9 หลายเดือนก่อน +1

    መጨርሻላይ ባናጣሬሁ ችግር አለሁ ውዷ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  9 หลายเดือนก่อน

      ማጣራት አለብሽ እህቴ

  • @abdulbasitawolmr4814
    @abdulbasitawolmr4814 10 หลายเดือนก่อน

    Yet now me gagnw

  • @sofiyaendrs4848
    @sofiyaendrs4848 7 หลายเดือนก่อน

    ማንኝምዘይቢሆንምንአላ

  • @addismunir6143
    @addismunir6143 ปีที่แล้ว +2

    እሬት በላረግስ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว

      ከሌለሽ አለማርግ ትችያለሽ ካለሽ ግን እሱም የራሱ የሆነ ጥቅም ስላለው ብታርጊ ጥሩ ነው

    • @z.e598
      @z.e598 ปีที่แล้ว

      ተልባውና፣ድንቹን ናካሮቱን ብቻ ብቀባው ለውጥ አለውይ ሌላውን አላገኘውም

  • @TarekegnTeso
    @TarekegnTeso 8 หลายเดือนก่อน

    Le sint ken new yemntekemew?

  • @ZinetZinet-b9z
    @ZinetZinet-b9z ปีที่แล้ว +1

    Lewezam fit yihonal

    • @ZinetZinet-b9z
      @ZinetZinet-b9z ปีที่แล้ว

      Eretu demo yetefetro eret madregyichalal

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว

      Leulum koda yehonal yehonal

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว

      Techiyalshe

    • @ZinetZinet-b9z
      @ZinetZinet-b9z ปีที่แล้ว +1

      Ok 10q sis berchi

    • @ZinetZinet-b9z
      @ZinetZinet-b9z ปีที่แล้ว +1

      Ena letsegur yrmihon neger btlekiln tsgure bzu new ena menta betam yikesekesal mn ladrgbet bzatun mekenes efelgalew

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 ปีที่แล้ว +1

    Tx tg

  • @benyamhailu1695
    @benyamhailu1695 24 วันที่ผ่านมา

    ዘይቶቹ ዬሉንም ተለዋጭ ነገር ብትጠቀም

  • @MeryBeki
    @MeryBeki 6 หลายเดือนก่อน

    የጨመርሸውን ከሬሞች ፈልጌ አጣው ገበያለይ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  6 หลายเดือนก่อน

      የቱን ?

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  6 หลายเดือนก่อน

      የቱን ?

  • @mulatuwa
    @mulatuwa 8 หลายเดือนก่อน

    ካሮቱ ሆነ ድንቹነሚፈለገውን ያህል ሲጨመቅ እይወጣውም የተፈገፍገውን ትንሽ ትንሽ።ድርገን ከተልባው ጋር ብናፈላውስ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  8 หลายเดือนก่อน

      ምናልባት በትላልቁ በኩል ፍግፍገሽ ይሆናል ያልወጣልሽ እህቴ በትናንሹ ስትፍገፍጊ ይወጣል ውሀው የድንቹም የካሮቱም

  • @zebaseyd
    @zebaseyd 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይቲጂ ኦሊ ጀልባይኖረስ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  11 หลายเดือนก่อน

      ያለሱ ክሬም አይሆንም እህቴ

    • @musacooffe
      @musacooffe 8 หลายเดือนก่อน

      Tig selkshn edat new magyt meflgew pls

  • @aynalemteshome2469
    @aynalemteshome2469 ปีที่แล้ว +3

    ተልባው ምች አያማታም?

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  ปีที่แล้ว

      ምንም አያርግም ማታ ተቀብተሽ መተኛት ጥዋት መታጠብ

  • @abryetewelde8215
    @abryetewelde8215 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሬት ፈቅፍቄ ብጠቀምስ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  10 หลายเดือนก่อน

      አይሆንም ጄሉን መግዛት አለብሽ ክሬም እንዲሆንልሽ እህቴ

  • @MazenSabha
    @MazenSabha ปีที่แล้ว

    🫶🫶🫶🫶

  • @سبحانالله-ح6ع4ب
    @سبحانالله-ح6ع4ب 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉

  • @WerdhaWerknesh
    @WerdhaWerknesh 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbainshHoga
    @AbainshHoga 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @gpbl5074
    @gpbl5074 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውይራ ዝይት አዮንም እዴ እህቴ

  • @zebaseyd
    @zebaseyd 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይቲጂ ኦሊ ጀልባይኖረስ

  • @سبحانالله-ح6ع4ب
    @سبحانالله-ح6ع4ب 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mitslalmeresa6486
    @mitslalmeresa6486 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @zebaseyd
    @zebaseyd 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይቲጂ ኦሊ ጀልባይኖረስ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  11 หลายเดือนก่อน

      ያለሱ ክሬም አይሆንም