ለምን የአጋንንት ምግብ እንሆናለን? || ዶ/ር አብርሃም አምሃ ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.41
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 1 มิ.ย. 2024
- ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ አርባ አንደኛው ክፍል ዶ/ር አብርሃም አምሀ ጋር በድጋሚ ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይትቸውም ስለ ሰው ልጅ ቀልብ: የአምላክን ድምጽ እንዴት መስማት እንደሚቻል: በደመነፍስ መረዳት ስለሚከብደው የማይታየው ዓለም እንዲሁም ስለሌሎች ጉዳዮች በጥልቀት ተወያይተዋል። መልካም ቆይታ::
ማኔ በርሜል ጎርጊስ አንተም እሳቸውም ሂዳቹ ብታዩት ወደ እውነተኝው መንፈስ መነጠል ምን እንደሚመስል ሄዳቹ ብትመለከቱት እና በዛ በኩል የሚኖራቹን እይታ ብገልፁልን🙏🙏🙏
ይቅርታ አርግልኝና ዶ/ር አብርሃም ገና ሳይናገሩ የሚሉት ይገባኛል።እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ከጥበባቸዉ በላይ አባትነታቸዉ እርጋታቸዉ ልቤን በሀሴት ሞሉት እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ዉድ አባቴ ተባረኩ በብዙ
በጣም ተሻሽለሃል ማኔ ሲያወሩ አታቋርጥም👏👏👏👏🏆🏆🏆❤
እንዴት ግን ቃል ሀይል የለውም ሊባል ቻለ ቢብራራ በርቱ ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነበር። ዮሐንስ 1:1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
ሰላም ማኔ እንዴት ነህ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ምክኒያቱም ከምትሰጠው ትምህርት የበለጠ ለእግዚአብሄር ያለህ ክብርና የምትገልጽበት መንገድ እጅግ የማርካል መንፈስን ያድሳል አኔ ከቄሶች የበለጠ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር በጣም ተረዳሁ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለው እንደ ዋሃ ነው የጠጣሁት በድጋሚ አመሰግናለው❤😍❤🙏
ማኒ እጅግ ተሻሽለሃል በእውነት ብዙ ጥያቄ ጠይቀህ ማዳመጥን ተምረሃል በርታ እንደዚህ ያሉ በእግዚአብሔር የበስሉ ስውችን ማዳመጥ ብዙ ትርፍ ታገኝበታለህ እኛንም ታስተምረናለህ
ማኔ በማርያም መምህር ስጦታው መንግቴን አቅርብል ያሰለፈው ህይወት ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል ካተ ህይወት ጋ ይመሳሰላል እደምታነበው ተስፋ አረጋለሁ በማርያም
ደጋግመህ እኚህን አባት ብታቀርብልን ማኔ😢 የምር ተሰምተው አይጠገብም ❤
ለሺ ዘመናት የተኛ ታሪክ ሰርቶ የቆመ ትውልድ ከተኛበት የቁም እንቅልፍ የሚያነቁ እውነተኛ የማንቅያ ደወል/አባት ናቸው።እግዚአብሔር ረዠም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣቸው❤
Great podcast! Three key points for me:
ምንም አልልም እግዛብሄር ይመስገን እናንተን ስለሰጠን
ስወድዎት አንካን ደና መጡ እድሜ ጤና ይስጥዎ..❤❤❤
እጅግ በጣም ትልቅ እና ሂዎት ቀያሪ
ምርጥ ፕሮግራም ነበር ዶክተሩ የሀገር ቅርስ ናቸው
ቢደመጥ ቢደገም አይሰለችም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝቻለዉ።❤❤❤
እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ አሞኝ ለ7 ዓመት ስታከምም ቆይቼ ስኳር የደምግፍት የጡንቻ መግል ተጨመረብኝ ተጨነኩ ለቅድስት ሥላሴ ነገርኩት እነሆ ከዳንኩኝ 7ዓመት ሞላኝ።ለምያምን ሁሉ ይሆናል። አመሰግናለሁ ዶ/ር አብርሃም አማሃ እና ለማኔ።
ማኔ እንዴት ነህ በጣም ነው የማከብርህ ክበርልኝ እኔ እንደዚ አይነቶችን በጣም ነው ማወቅ እና መማር የምፈልገው ሁሉንም እንግዶችህን እከታተላለሁ በርታልኝ በድጋሚ እንደምታቀርባቸው
ዶክተር አብርሐም እንካን ደህና ተመለሱ