Thank you Memihir Getachew! Thank you for your steadfastness and faithfulness. Let the truth be told throughout the land and all come to God. May The Lord bless you and keep you; the Lord make his face shine on you and be gracious to you; the Lord turn his face toward you and give you peace (Numbers 6:24-26)
Ortodox kirstosin new yemtaramdew ortodox malet kistosin yemnagegnibet new drijit minamin lante new yihea drijit sayihon krstos eyesusin yemnagegnibet menged mistir silehone kirstos malet endehone new ende drijit mayet lik adelem .
18:30 58:25 1:04:39
የብዬን ወደ እምዬ ምነው አደረከውሳ ወደ ጣኦት የሄደውና ያለውንማ ማን እንደሆነ ህሊናችሁ ያውቀዋል።ምናለበት ተናግራችሁ ባታናግሩን ጥሩ ይመስለኛ።አለበለዚያ ከእኛ ስር ስር እየሄዳችሁ አትበጥብጡን እራሳችሁን ይዛችሁ ሂዱሉን ።
@@sarahawler1292 ከዚህ በላይ ግልጽ አድርገው ቢጽፉልን ተገቢውን መልስ ለመስጠት ይረዳን ነበር ፤ ሆኖም መናፍቃንን ከቤተ ክርስቲያን የምናስወጣበት ዘመን በደጅ እንደሆነ እናውቃለንና በተስፋና በጽናት ተሐድሷዊ አገልግሎታችንን እንቀጥላለን!
@@kessatebirhantehadeso እግዚአብሔር እንዲያፈጥነው ፀሎቴ ነው🙏
ህሊናህ እውነትን ያውቃል እውነተኛ ክርስቶስ ኢዮሱስ ኦርቶዶክስ ጋር እደሆነ@@kessatebirhantehadeso
ይህ ሰው ከሚገባው በላይ እያስተማረ ነው፥ እግዚአብሔር ይባርከው። እኔ ክርስትናን በቀጣይነት ከምማርባቸው ሰዎች እጅግ አንዱ ነው። በነገራችን ላይ እኔ ከመጀመሪያውም ከቃ/ሕ/ቤ/ክ/ የተማርኩት ክርስቶስን ነው፥ ሆኖም ግን የዚህ ወንድም ትምህርት እጅግ አናጺ ነው።
ይህ ትምህርት የሚያስፈልገው ለኦርቶዶክሳውያን ብቻ ሳይሆን ለፕሮቴስታምቱም ነው።
በእውነት በጣም ነው ማከብርህ መምህር ጌታቸው። አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ያስፋ
መምህር አገልጋይ ጌታቸው ምትኩ እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ ይሄ የገባህ እውነት እስከፍፃማው ይደርስ ዘንድ ጌታ ይርዳህ ዘመንህ ይለምልም!!!
መምህር ጌታቸው በጣም እወድሀለው እኔ ኘሮቴስታንት ነኝ ግን የእግዚአብሔርን ቃል ስታካፍል ደስ ነው ሚለኝ እወድሀለው የአባቴ የኢየሱስ ልጅ ።❤❤❤
መምህር ጌታቸዉ ጌታ ይባርክህ እንደገና እዉነትን የምትገልጥበት የአገልግሎት ዘመን ጌታ ይጨምርልህ ሥላንተ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ፀጋ ይብዛልህ ።
መምህር ጌታቸው, ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ! በደሙ ይሸፍንህ! ስታወራ ስሰማህ እንዴት ደስ እንደሚለኝ!
መምህርዬ በእዉነት ብሩክ ነህ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ሁልጊዜ ስታወራ በጣም ነው ደስ የሚለን በእርጋታና ትህትና በጣም ነው የማደንቀ አሁንም የጌታ ጸጋ ይብዛለህ እኔም ሀዋዝ የሚለው ልክ እንዳንተ ነው ምክንያቱም ሀዋዝ በጣም ነው የምወደው በጣም ጥሩ ልጅ ነው ደሞ ጌታ እንደሚረዳው ተስፋ አለ❤️🥰🥰🔥
ጠያቅ አድምጠው ተረጋጋ ሳይጨርስ አታቋርጠው ምክንያቱም ሰው ያለ ወንጌል ባዶ ነው ሰው ግን ምርጫው የራሱ ነው። ኢየሱስ ሁሌም ጌታ ነው
መናፍቅ😂
እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለም:: እንዲሁም ክርስቶስ የሌለው ህይወት የለውም ይላል የእግዚአብሔር ቃል
አስትካክሊው ከእኔ አይልም በእኔ በቀር ነው የሚለው
መዞ አንድዋን ቅል ብቻ ይዞ ክርስትና አይሰበክም ! " ትውልድ ሁሉ ብጽዒት ይሉሻል " የተባለላትምይዘመርላታል ከተሰጣት ስልጣን !
የመመለሳቸው ምክንያት ከክርስቶስ አዳኝነት ወይም ከዘላለማዊ ህይወት የጊዜዉ በልጦባቸዉ እናም ክብር ዝና የታዋቂነት ጥማት ነዉ።
በእዉነት!ጠያቂዉ!ለህይወትህ መዳን እንዲሆንልህ መምህሩን ከልብህ ስማ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳህ ፀሎቴ ነዉ!
ጠያቂው እኮ ተከታትላችሁት እንደሆነ ኦርቶዶክስ አማኞች ወደ እውነት እንዲመጡ በጥበብ እየሠራ ያለ ወንድም ነው እንጂ በፍጹም ያልገባው ሰው አይመስለኝም። ጌታ ይባርከው።
@@eliaskitila9421derama meserate thadeso yawekubetale yerasu teketaye hono ortodokese lememesele yegeremalu
አንተ ጠያቂ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እውነት ገብቶሃል ላልበራለት እንዲበራለት ጨለማ ገፋፊ የሆኑ መልሶችን መስጠት ወደሚችል ብቃት ወዳለው ወንድም በመምጣትህ ልትመሰገን ይገባሃል። ጌታ ይወድሃል ! ከድቅድቁ ጨለማ መውጣት እንዲሆንልህ እጸልይልሃለሁ ተባረክ!!
እዉነት ነዉ።
@@MSs-kp3he ድራማ ሳይሆን ለሰው ልጆች ከጥፋት መመለስ ምንስ ቢደረግ ምን ክፋት አለው? ዳዊት ከፍልስጥኤም ንጉስ ለመዳን ሳያብድ እንደ አበደ ሰው ሆኗል እኮ :-
1ኛ ሳሙኤል 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ የአንኩስ ባሪያዎችም፦ ይህ ዳዊት የአገሩ ንጉሥ አይደለምን? ሳኦል ሺህ፥ ዳዊትም እልፍ ገደለ ብለው ሴቶች በዘፈን የዘመሩለት እርሱ አይደለምን? አሉት።
¹² ዳዊትም ይህን ቃል በልቡ አኖረ፥ የጌትንም ንጉሥ አንኩስን እጅግ ፈራ።
¹³ በፊታቸውም አእምሮውን ለወጠ፥ በያዙትም ጊዜ እንደ እብድ ሆነ፥ በበሩም መድረክ ላይ ተንፈራፈረ፥ ልጋጉም በጢሙ ላይ ይወርድ ነበር።
¹⁴ አንኩስም ባሪያዎቹን፦ እነሆ፥ ይህ ሰው እብድ እንደ ሆነ አይታችኋል፤ ለምን ወደ እኔ አመጣችሁት? በፊቴ ያብድ ዘንድ ይህን ያመጣችሁት እብድ ጠፍቶብኝ ነውን? እንዲህ ያለውስ ወደ ቤቴ ይገባልን? አላቸው።
በእውነት መምህር ጌታቸው ለቀረቡልህ ጥያቄዎች የሰጠህው መልስ ትክክልና ከበቂ በላይ ነውና እግዚአብሔር ይበርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
😂😂😂
ግሩም ቃለ መጠይቅ በጣም የምትወደድ ጋዜጠኛ በነፃነት ነው ጥያቄ ምታቀርበው ያለ አንዳች ድንጋጤ እና ነፃነት ሲመልሱልህ ሳይ ደስ ሲሉ ተባረኩ
እኔም ጠያቂው የጌታ ብርሀን እንዲያገኝህ ፀሎቴ ነው መምህር ጌታቸው ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቀውን ሰው ይመስለኛል ጌታ ዘመን ይጨምርልህ ❤❤❤❤
ግሩም መልስ ነው እንደ እግዚአብሔር ቃል መምህር ጌታቸው ተባረክ
መምህር ጌታቸው በእርሶ ጌታ ብዙ እየሰራ ነው የእዉነት መምህር !!
የረዳህ እግዚአብሔር ለዘላለም በእንተ ላይ ይከበር እሱማ ለዘላለም የከበረ ነው ነፍስ አልቀረልኝም የመርጠንን ጌታ አበርኩት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ በርታ
ተሀድሶ ለኦርቶዶክስ
ተሀድሶ ለፕሮቴስታንት
ተሀድሶ ለሁሉም ❤
ተባረኩ መምህር ጌታቸው, አሰግድ, ፅጌ ስጦታው እና ሌሎችም በተሀድሶ የምተጉ የጌታ አገልጋዮች ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ
ባህርዳር ከፍታቹ መጥቼ መሳተፍን ሳስብ በጣም እጓጓለሁ
መቼ ነው ምትመጡት ???
መ/ር ጌታቸዉ በእዉነት እግ/ር ስለ ሰጦት ስለ ቃሉ እዉቀት(መረዳት) እግ/ርን አመሰግናለሁ!!!
I am so blessed with the way you presented Jesus Christ!
ጋዜጠኛው በጣም ትምህርት ያስፈልግሃል። ጠይቀህ መልሱን አዳምጥ እንጅ የምትፈልገውን ብቻ ለመስማት አትከራከር ቢያንስ አድማጮችን አክብር። ሁለተኛ ይህን ቻናል አልሰማም።
@@zelalemkassa3642 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
በፊት ትሁት ነበር።አሁን ነብር ሆኗል።ብዙ ብዙ አስረድተውታል።እግዚአብሔር ይርዳው!!!!!!!!
@sineduayele6519 እያበደ እየቆጨው ተስፋ እየቆረጠ ሲመጣ እንዲህ ሆነ በቃ😍
በእዉነት ቀስስ የቃል አስተምሮህ እጅግ የተለየ ነዉ። ክርስቶስን የተረዳህበት መንግድ የምደንቅ ነዉ። ስለእዉነቱ እኔ Protestant ነኝ። ነገር ግን ያለሁበት ቤተ እምነት ባንተ ልክ የክርስቶስን እዉነት አይገልጡትም። ተባረክ ኢየሱስን ወደህ እንደተከተልክ ዘመንህ ይለቅ።
መምህር ጌታቸው የዛሬው ጥያቄና መልስ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል :: ይህ ጥያቄና መልስ 5 ነገሮችን እንድንገነዘብ ይረዳናል
1 . ጠያቂው የሚጠይቃቸው የብዙ ኦርቶዶክሳዊያን ጥያቄዎች በመሆናቸው እያንዳንዱ የኦርቶዶክስ ዕምነት አባል ተሀድሶ ማለት ቤተክርስቲያንን የሚያፈርስ ነገር ነው እየተባሉ በየመድረኩ የተሞሉትን የሐሰት ስብከት ያፈራረስ እና ራሳቸው በሚገባ የተሐድሶ አስፈላጊነትን እውነቱን ያገኙበት መንገድ መሆኑ
2 . ጠያቂው የሚያነሳቸው ነጥቦች በሙሉ በመምህር ጌታቸው በኩል ወንጌል እንዲሰበክ በር ከፋች በመሆናቸው መምህር ጌችዬ ለውነተኛ ወንጌልን እንዲሰብክ ምክንያት ሆኗል ::
3 . አንድ ሰዉ በዕምነት ድካም ምክንያት ከክርስቶስ እቅፍ ቢንሸራተት እና ቢወድቅ ያንን ሰዉ ምራሉን ሳንጎዳ በምን መልኩ ልናበረታታው እንዳለብን እና ምንም አይነት ጎጂ ቃላት መጠቀም እንደሌለብን የተማርንበት መሆኑ
4 . መመለስ የሚለው ሓሳብ በሶሻል ሚዲያው ሲኖዶስ እየተራገበ ያለዉ ከየት ወደ የት እንደሆነ እንኳን ሳያውቁ ለሚደስቱት በጭለማ ላሉት ወንድሞች መልስ የሰጠ ትምህርት ነው
5. `` መዳን ማለት ጌታን መቀበል ነው :: ለመሆኑ አንተ ጌታን ተቀብለህ ድና ሃል ወይ ? `` ብለህ ጠያቂውን ስትጠይቀው ጠያቂው ያላሰበው ጥያቄ ስለሆነበት ግር ብሎታል :: በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን
1. ጌታን መቀበል
2. በመንፈስ ቅዱስ መታተም
3. የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ በፍፁም አይታወቅም በመሆኑም ማስቀደስ ፣ መቁረብ ፣ ታቦት ማንገስ ፣ ለታቦት መስገድ ፣ የቤተክርስቲያኑን የአጥር እና የቤተክርስቲያኑን ህንፃ በር መሳም ፣ መስቀል መሳለም ፣ ለስዕል መስገድ ፣ በታቦታት ንግስ በዓል ላይ ብር መስጠት ፣ቅዳሴ ጠበል መጠጣት ፣ ወደ ፍጡር እና እግዚአብሔር እኩል መፀለይ ፣ መቀረብ ፣ እና የመሳሰሉት ሥርዓቶችን መፈጸም የመዳኛ መንገድ ናቸው ብለዉ ያምናሉ :: ታዲያ ትክክለኛዉን የመዳኛ መንገድ ማን ይንገራቸው ለሚለው ጥያቄ ዛሬ መምህር ጌታቸው በቂ መልስ መልሰህላቸዋል :: ተባረክ ። እኔም ከዚህ ኮተት ውስጥ የወጣሁት እና ጌታን ከተቀበልኩ ገና አንድ ዓመቴ ነው :: ወንጌልን ከእናንተ ሰምቼ ነው ጌታን ያገኘሁት ::
በአጠቃላይ ኦርቶዶክሳዊያን ወንድምቼ እና እህቶቼ እውነትን ማወቅና መዳን ከፈለጋችሁ የሚከተሉትን መምህራን ትምህርቶች ተከታተሉ
1. መምህር ጌታቸው
2. ሜሎስ ተሾመ
3. መሪጌታ ፅጌ ስጦታ
4 . መሪጌታ ቀፁላ መንግስቱ
5. ወንድም ዳዊት ፋሲል
6. ትዝታው ሳሙኤል
ተባረኩ ።
ባይረሳ ከጠከስካቸው ጋር አንድ እግዚአብሔርን በቅንነት እና በእውነት የሚያገለግል መ/ር አሰግድ ሣህሉ'ንም አውቃለሁ ፡፡
መዳን በእምነት ትዝታው ፕሮቴስታንት አይደል እንዴ? ስለዚህ ፕሮቴስታንትና ተሃድሶ አንድ ነው ማለት ነው። ደግሞም ሰው እንዴት በእምነት ብቻ ይድናል? ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው የሚለውን የት ልትጥለው ነው።
@@getudesalegn1647ገላትያ 2:15_18
@getudesalegn1647
Epson miraf 2 kutir 8-9
8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
Memiher aseged yekeral he is best preacher like dawit fasil
መምህር እናመሰግናለን! እንደ መጽሐፍ ቅዱስ እውነት ስለተናገሩና ስለገለጡ እጅግ እናመሰግናለን! በዚህ ብዙ ሰው ይማራል መጽሐፍ ቅዱሱንም ገልጦ ያጠናል ብዬ አስባለሁ።
ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልዎት!!
@@nebiyudawit516 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
ምህር የያዝከውን እውነት ጌታ እስኪመጣ ወይ አንተ እስክትሔዴ አጥብቀህ ያዝ ተባረክ።!!
Thank you Memihir Getachew! Thank you for your steadfastness and faithfulness. Let the truth be told throughout the land and all come to God.
May The Lord bless you and keep you; the Lord make his face shine on you and be gracious to you; the Lord turn his face toward you and give you peace (Numbers 6:24-26)
መምህር ጌታቸው እንደሁሌው ለጥያቄው እውነትን የሚገልጥ ሰፋ ያለ ማብራርያ ነው የሰጠሀው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ። ጠያቂው ደሞ ደስ ትላለህ እንደታናሽና ታላቅ እየተከራከራችሁ ታወራላችሁ። ( ሁለታችሁም አቁዋማችሁን ትናገራላችሁ) ጠያቂው ተባረክ
ምን አይነት መረዳት ነው መምህር ከእርሶ ጋር ከዘፍጥረት ጀምሬ ብማር ዛሬ 21 አመቴ ነው በእርሶ እድሜ እንዳ ጳውሎስ የሚሆን ይመስለኛል፡፡ተባረኩልኝ የጌታ ጸጋ ይብዛሎት፡፡
thank you memihir Getachew for your teachings,steadfast and strong outlook you have towards the gospel.
ንጹህ ወንጌል ይህ ነው ወንድሜ ጌታዬ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
ጠያቂው አሳ ከውሀ ውስጥ ወጥቶ እንደማይኖር አንድ ሰው ከኦርቶዶክሳዊ ወጥቶ መኖር አይችልም ብለህ አረፍከው
ሰው ከክርስቶስ ወጥቶ ነው መኖር የማይችለው አለቀ::
Ortodox kirstosin new yemtaramdew ortodox malet kistosin yemnagegnibet new drijit minamin lante new yihea drijit sayihon krstos eyesusin yemnagegnibet menged mistir silehone kirstos malet endehone new ende drijit mayet lik adelem .
ተባረክልን ወንድማችን ድንቅ ምላሽ ነው
❤❤❤❤❤❤
መምህር ተባረክ ቆራጥ የእግዚአብሔር አገልጋይ በረሐብ በጥማት በብዙ ችግር የምታልፍ ሰው ነህ።
እባክህ ጠያቂ ብሰል በደንብ ስማ። ዋው መምህር። መንፈስ ቅዱስ ያግዝህ እንድትረዳ ጠያቂ
ውይ እንዴት አጥጋቢ መልስ ነው መምህር ግጌታቸው ትባረክ ጠያቂው እራሱ ጌታን ይቀበላል
የዘመናችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሀዋርያ መምህር ጌታቸው!!!
በጌታ በኢየሱስ ሰም ጠያቂው ላይ ያለ የቲቢት መንፈስ ይታሰር።
እኔ ከወንጌላዊያነኝ።ቀሚስ ለብሰው፣የሙስሊም ለብሶ ማገልገል በጣም ተገቢ ነው።ምክኒያቱም በየመጡበት ያሉትን በወንጌል ለመድረስ እነርሱን መምሰል ለወንጌል ምቹ ነው ብዬ አምናለሁ።
ከደብረ ብርሃን።
መምህር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ያብዛሎት ይጨምርሎት በዚህ እውነት ዘመኖት ይርዘም በጣም ቅን ሰው እርሶን ሺህ ያርግልን ።
ይህ ትእቢተኛ እና ጠማማ ጠያቂ ቢገባው ወንጌልን ነግረውታል መምህር ጌታቸው እግዚአብሄር ይብርክዎ!!
መምህር እናመሠግናለን !
በእውነት የሆነ ግሩም አስተምህሮ ።
@@Emuti-wj7wt @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
May God bless you Memhir Getachew. How a great maturity and understanding you have.
መምህር ጌታቸው ይህንን ኦርቶዶክሳዊነትን አምላኪ የሆነውን ይንን ጋዜጠኛ በደንብ አድርገህ የወንጌልን እውነት ጋትልኝ።እንደ ፈረደበት ለዚያ መክተፊያ አፈንድዶ ይስገዳ ! የኦርቶዶክስ ምእመን ወደ ተለያዩ ቤተ እምነቶች ፍልሠት ዛሬም አልነጠፈም።አንድ ሺህ ሠው ከፈለሠ የሚመለሠው ሁለትና ሦስት ሠው ብቻ ያደገበት የሠንበቴ ፍርፋሪ ናፍቆት የሚመለስ መሆኑንም በማስረጃ አስደግፈህ ነግረው።
አንተ ለአስታማሪህ ትስግድ የለ። የተጸለየበት ውሃ እየተባለ በስንት ሺ ብር እየተሸጠላችሁ አይደል? መጀመሪያ የራስህን አጥራ
ኦርቶዶክስ የግሪክ ቃል ነው (ቀጥተኛ መንገድ) እውነተኛ አስተምህሮ ማለት ነው። ‹‹እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ›› ብሎ ጌታችን እንዳስተማረና ራስ ሆኖ ቤተክርስቲያንን እንደመሠረተ ከእርገቱ እስከ ምፅአቱ ተስፋ የተሰጣት የገሀነብ ደጆች አይችሏትም የተባለች ሀይማኖት ናት። ወንጌልም ፅፋ የሰጠች ኢየሱስ የሚለውን ታላቅ ስም የሰጠች ናት። የፈለገ ጥላቻና ንቀት ቢኖርህ ይህንን እውነት አትካድ። አንደበትህንና ልብህን እግዚአብሔር በቃሉ ይግረዝ!
አባቴ ተባረክ እርጋታህ ራሱ ደስ ያሰኛል። ጠያቂው ከየት እንደሚጀምርም ማያውቅ ነው። አንተ የመከትክበት መንገድ ድንቅ ነው።
መምህር በጣም ነው ምንወዶት። ❤
ኢየሱስ ክርስቶስ በመረጃ ሳይሆን በእውነትና በመንፈስ ይመለካል ኢየሱስ ጌታ ነው
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ መምህር ጌታቸው ብሩክ ነህ በእውነት በጥሩ አገላለጽ ገልጸከዋል 🙏❤️🙏
ዘመኖ ይባረክ የወንጌል እሳት በእጥፍ ይጨምርሎ❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያም አልመጡም፤ እንጂ ኢየሱስን የቀመሰ ሰው አይደለም ብቸኝነት ሌሎች በህይወት የሚያጋጥሙ ፈተናዎች፣ ሞት እንኳ አያስፈራቸውም። ኢየሱስ ብቻውን ይመለካል!
I’m Protestant. I love tadeso ❤🙏
መምህር ጌታችው ጌታ ይባርኮት
ከርሶ ብዙ ተምረናል ፀጋው ይብዛሎት😊
ሰለም ወንድሜ ታባርክ በኢየሱስ ኢየሱስም በቅ ነው በኢየሱስ ኢየሱስም አቻውን ያድናል ።ዊወወወወወወወ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
መምህር ጌታ ጸጋውን ያብዛሎት ለበረከት ሁኑ
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ሆይ ጌታን መከተሌ ለህይወት እንጂ ለምድራዊ ጉዳይ አይዶለም።❤❤❤
መምህር ጌታቸው ተባረክ መልሶችህ አስደምመውኛል ❤🎉❤፡ጠያቂው ንሰሀ ግባ እንደተነገርህም ለብ ብለህ እውነትን እየሳትክ ነው ጌታ ያግዝህ
የእግዝአብሔር ሰው መምህር ጌታቸው የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ፤
በእግዝአብሔር ቃል የጠያቅውን ሐይማኖታዊ አመለካከቱን እየመተህ ነው!
በጣም ጥሩ መልስ ነው የሰጠኸው ተባረክ ❤❤❤❤
ጌች ያልተባለ ነገር ተብሏል አትበል .....በየ ቼርቹ አካውንት ላይ ብር ገብቷል አይሉም?😂😂😂😂
በጣም ጠቃሚ ምክር መክረውታል ጌታ ይባርክዎ ፀጋ ይብዛልዎ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን አትሳት ኦርቶዶክስ አንድ የሃይማኖት ተቋም እንጂ የዘለአለም ህይወት ልትሰጥ በፍፁም አትችልም😂😂😂😂😂😂 ስለ ህይወት ቃል ወይም የዘለአለም ህይወት ስለሚሰጠው ኢየሱስ ክርስቶስ መጠየቅ እንጂ ወንጌልን ረግጦ ከውሃ እንደወጣ አሳ ተመልሶ ወደ ባህር ውስጥ እንደ ተመለሰ አሳ ወደ አለም/ሰፊው መንገድ እንደልቡ ወደ ሚፋንንበት ቢመለስ አይደንቅም😢😢😢😢😢😢 ኢየሱስ ክርስቶስ ከሲኦል ብቸኛ አዳኝ ስለሆነ አምኖ መዳን ይበጃል ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ክርስቶስ በጎቹን ከፍየሎች ሊለይ ሊመጣ ደርሷ ወንድሜ ራስህን አድን ወንጌል ባንድም በሌላ ደርሶሃል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር በእውነት ላይ ተመስርተው እየሰጡ ያለው ምላሽ ምን ያህል መከራን ለመቀበል መዘጋጀትዎን ተረድቻለሁ። አሁንም የወንጌል ቃል ሌሎች እንዲበራላቸው እመኛለሁ። መምህር የቀረበልዎተ ጥያቄው እርስዎን የሚመለከት ባይሆንም ለሌሎች ወገኖች ወንጌልን እንዲሰሙ ምክንያት ይሆናል
@@mekonnennigatu4129 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
መምህር ጌታቸዉ ጌታ ይባርኮት ጌታ ለዚህ ዘመን ያስነሳዎት ሰዉ እንደሆኑ እገምታለ።
ይሄ ለጂ ግን ጠያቅሁ ውዴ እውነት የምመለሰ ነው ምማሰለኝ የምራ እውነቱ በደምብ ገብቶታል ❤❤❤ ተባረከ ወንድሜ
ጠያቂው አሳከኝ ብዙ ወች እየተመለሱ ስለሆነ ትምህርታችሁን ፈትሹ የትኛው ትምህርት ነው የሚስተካከለው ወንጌል ስለ እየሱስ ብቻ ነው
አይገርምም ይሄ ማለት እኮ ጳውሎስ ብቻዬን ቀረው ሲል ወንድም ጳውሎስ ለምን ብቻህን ቀረህ ትምህርትህን አስተካክል ማለት እኮ ነው
መምህር ጌታቸው እግዚአብሔርይባርክዎት በጣም የተረጋጋ ቆንጆ መልስ ነው የሰጡት ጌታ ይባርክዎት የጠፋው ልጅ አባት ልጄ ይመለሳል ብሎ ይጠብቀው ነበር ልጁም ወደ ልቡ ተመልሶ ወደ እባቱ ቤት ሲመለስ አባቱ ሮጦ አቀፋው ይላል ለዚህ ለጠፋውም ልጅ ወደ ልቡ መመለስ ይሁንለት ምክንያቱም አባቱ ይጠብቀዋል እንፀልይለታለን
እኔ ግን ክርስቶስ ገብቶታል ለማለት ይቸግረኛል እኛ እኮ ክርስቶስን በውስጥ በመንፈሳችን የልቦናችን አይኖች ተከፍተው ነው ያየነው ችግር ደርሶብናል ጡላት ብዙዎችን አስነስቶብናል ከስራችን ተፈናቅለናል በቸርች ውስጥ ችግር አጋጥሞናል ግን ከአንተ ወዴት እንሄዳለን እንዳለው ከውዴ ኢየሱስ ወዴት እንሄዳለን
ይሄም ሰው እንዲህ ብሎ ቢታገስ ጥሩ ነበር ግን ከኢየሱስ ወደ ማርያም መመለስ ጤነኝነት አይመስለኝም አልገባውም ኢየሱስ የተቋም ጉዳይ ነው የገባው ባይ ነኝ
መምህር የቀሚስዋ ጉዳይ አልገባኝም እርቃኔን ሆኜ ኢየሱስን ባከብረው ይሻለኛል ልበስ አትልበስ ከሚል ስርአት ያወጣኝን ጌታ አመሰግነዋለሁ ሀሉ ሉያ ኢየሱስዬ እንወድሀለን የኛ መልካም የኛ ደግ የኛ ፍቅር ኦ ሀሌ ሉያ በምን ቃል እንገልፅሀለን
ደስ ነው ያለኝ ስለሁሉም አግዛብሔር የመስገን ❤❤❤
ውይ እርሶን መስማት አይሰለችም በርቱ በትምህርት ጌታ ይርዳሆት 🙏🙏😍😍
የመመለሳቸው ምክንያት "ትዝታ " በልጅነት ያደጉበት የገዳም የተራራው የሜዳው የፀበሉ ዙረቱ መክለፍቱ መሀራው ክብሩ ይህ ነው ትዝ ትዝ እያለ የማያሳርፋቸው ለማንኛውም ክርስትና የግል ነው እየሱስ የዘለአለም ጌታ ነው አሜን
መምህር ጌታቸው ፀጋው ይብዛልህ
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ እውነትን ፍንትው አርገህ አስቀምጠሃል፣የህይወት ጉዳይ ነውና ብዙዎች ቢማሩበት እላለሁ፣
ለወንድም ሐዋዝም ሆነ እንዲሁ
ችግር ውስጥ ለገቡ ሁሉ ጌታ በምህረቱ እንዲረዳቸው ልንጸልይላቸው ይገባል፣ወድቆ መነሳት በነ ሶምሶን፣በነ ዳዊትም ግን በንስሐ ፈጥኖ በመመለስ እንደልቤ የተባለው ፣ሥገ ደካማ ነው የወደቁትን የሚያነሳ መንፈሱ
ግን ብርቱ ነው እሱ የርዳን፣አሜን
በጣም ጥሩ ጥያቄና መልስ ነበር መምህር ጌታቸው በጣም ጥሩ ነው በርቱ ይሄንን የመሰለ እውነት እውቀት ሂወት የወሆናል
በጣም ደስ የምል መልስ ነው ጌታ ይባርክክ ጠያቅውም ዛሬ አንድ ነገር ያገኘዋል ብዬ በክርስቶስ ተስፋ አደርጋለሁ
አሁን ምን ልበል ቃላት ጠፋብኝ እኮ አንድ ነገር ብቻ ልበል አምላኬ እግዚአብሔር አሁንም አይምሮዎትን ይክፈት ፀጋውን ያትረፍርፍሎት ዘር ትውልዶት ይባረክ ያንቱ የሆነው ሁሉ ይባረክ ❤❤❤
@@herutaselassi1208 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
ዋው ሰማኒያዎቹ አመተምህረት ጌታን ያገኘንበት ጨለማችን የበራበት ልጅነትን ያገኘንበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@kb-uk2vx @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
እግዚአብሄር ይባርኮት መሪ ጌታ ጌታቸው የዛሬው ውይይት ላይ የዚህ ጠያቂ ልጅ ልብ ካልተመለሰ መቼም አይመለሰም ጌታ አየሱሰ ክርሰቶሰ ይርዳው አሜን አሜን 🙏🙏
ውንድማችን ሐዋዝ ጌታ እግዚአብሄር ይርዳህ ከጊታ የሚበልጥ የትም የለም!
@@mekedesmezmur4057 @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
መምህር ጌታቸው ተባረክልኝ አውነት አርነት ያወጣል መንፈሰ ቅድስ እኔም እሄዳለሁ አፅናኙን መንፈስ እልክላችኋለሁ ስለ እውነትም ከአብ አለውን ይነግራቹሀል ይላል ቃሉ
@@EthiopiaTikidem-uw1gw @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
በጣም ደስ ይሚል ወንጌል ስብከሀል እንጂ ጥያቄና መልስ አይደለም 🙏🏾 ጠያቂው ግን ኦርቶዶክስን የሚጠቅም ጥያቄ እያቀረብክ ሙስሎህ መንፈስ ቅዱስ ግን ትክክለኛው ወንጌል እንዲስበክ እያደረገህ ነው በአንድም በሌላም እየሱሰ እየተበከ ነው:: ኦርቶዶክስ ትምህርቷን ካላስተካከለች ገና ብዙዋች ከተረት ተረት ያመልጣሉ
የኔ አባት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ፀጋ ይጨምር ሁከት የለለበት በእርጋታ በተረጋጋ መንፈስ ሰላስተማርክ ተባረክ እሄ ነው እውነት ለእግዝአብሔር ሰው መቸም አይጠፋም ሰው አለው
በእውነት ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይርዳው አቅም ይሁንለት ከድካሙ መበርታታት መነሳት ይሁንለት በኢየሱስ ስም
ኢየሱስ ያድናል ከሞት ያስመልጣል
የመዳን መንገድ በኢየሱስ ብቻ ነው
እውነት ሕይወት መንገድ ኢየሱስ ነው
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏
@@AlemituDelga @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
እናመሰግናለን መምህር ግሩም ድንቅ ማብራሪያ።
አውነትነው በኢየሱስ ኢየሱስ ድሰምል አጋልልጣ ድሰምልል 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🥰🥰🥰
ባላንስ ለማድርግ መሆኑን ብረዳም መምህር እኛ ወንጌላዊያን በሚሸጠው ዘይት መንፈስ ቅዱስ ይተላለፋል ብለን አናምንም ሚሸጡት ነጋዴወች የሆኑ ሀሰተኞች ናቸው እነሱ የኛ ወገኖች አይደሉም ተባረኩ መምህር መልካም አስተማሪኖት
ዘይት የሚሸጡት ወንጌላውያን እንደሆኑ የሚናገሩ ፤ ደግሞም ወንጌላውያኑ በግልጽ ያላወገዟቸው ፣ አሁንም አብረዋቸው የሚቀመጡ ስለሆኑ ልዩነቱ ግልጽ አይደለም።
@@Shuraisrael @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
@@መሃመድሸሁማን ይከለክለዋል አሁንስ ቢመለስ ግን አያደርገውም ምክንያቱም ለጣኦት እንዳይሰግድ ጌታ እየሱስ ለራሱ ወስዶታል
@zintalemasmare4304 ለኢዩ ጩፋ የሰገደ ጅል እኮ ነው😂
Waw amazing explanation God bless u !!! Jesus is lord!!
ክብረት ይስጥልን እውቀቶትና ትእግስቶትን አሰደንቆኛል።
ወንድም ጌታቸው ተባረክ ጥሩ መልስ ነው
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም አየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
በትእቢት ለተጠየቀ ጥያቄ በእግዚአብሔር ቃል በእዉነት እና በትህትና መመለስ ተባረኩ ጋሽ ጌታቸው
መምህር ጌታቸው ጌታ ዘመንህ ሁሉ ይባርክልህ የምትሰጠው ሐሳብ ሁሉ አንጀት አርስ ነው ተባረክልን እንወድሀለን❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ መምህር ጌታቸው ክርስቶስ ኢየሱስ የተከተልነው ለዘላለም ህይወት እንጂ በሚያልፈው ክብር አይደለም
BOLD enough .... God Bless you Teacher
መ ምህር በርቱ በጣም የሚገርም መልስም ነው የሰጡት እንወደወታለን ቀጥሉ ❤❤❤❤
መምህር ጌታ ይባርክክ ፀጋው ያብዛልክ የወንጌል አርበኛ ይሄ ትምህርት ሁሉም ሰው የሰማው ሚገባው ነው ኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን የኛዎቹ የወንጌል አማኛችም ይሁን ተሀድሶዎችም ሊሰሙት የሚገባ ነው።❤❤❤
@@BiniyamGirma-ek6ns @kessatebirhantehadeso አስቤዛ ስላልገዛህልኝ ፍቺ ነው የምፈልገው በማለት በስሜታዊነት ከባሏ ጋር የተፋታች ሴት የባሏ ነገር ሁሌ እየቆጫትና እየተበሳጨች የስድብ ናዳ ታወርድበታለች። ናፍቆቱ ቁጭቱ አልወጣላት እያለ። ጌች ማለት እንደዚያ ነው። ሳያስበው ከቤተ ክርስቲያን ዘልሎ ወጥቶ በቆጨውና ትዝ ባለችው ቁጥር እሪሪሪሪሪ ወየው ጲጲጲጲ...ሲል ይውላል። ለነገሩ ከኢዩ ጩፋ ደጅ ሄዶ የወደቀ እለት እኮ ነው የሱ ነገር ያከተመው። ንስሃ እድሜ እንዲሰጥህ እየፀለይን ነው።
ጋዜጠኛዉ ከመጠየቁ በፊት ቁጭ ብሎ መጽሓፍቅዱስን መማር ይኖርበታል: መክንያቱም ለምትጠይቀዉ እና የመልሱን ሳታጋናዝብ ኣፍን በሰጠህ መግባት ከ ጋዜጠኝነትና ከሚስተላለፉ የሕይወት ቃል እንቅፋት መሆን ነዉ። ጠይቀህ እስከምጨርስ ጠብቀህ መጠየቅ ተገቢ ነዉ🙏 ኣለበለዝያ ግን የጋዜጠኝነትና የቃሉን ኣክብሮትን ማሳነስ ነዉ። መምህር ግን እግዚኣብሄር ይባርኮት🙌 ብዙ ተምረናል❤
መምህር ጌታቸው ዘመንህ ይባረክ። መልስህ ጥበብ የተሞላበት ነው። ለብዙዎች ምሳሌ ትሆናለህ።
እንዴት እንደ ደነገጥኩ ጌች ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ የሚሉ መስሎኝ
ምኑ ነው እምያስደነግጥ !? ኦርቶዶክስ ትክክለኛዋ ናት
@veracity8968 ኦርቶዶክስ የጣዖት ማከማቻ ስፍራ ነዉ። የፍጡራን ማምለኪያ ቦታ ነዉ።
@@Alemtsehay777አይመናፍቅ እግዚአብሔር ይግለጽልሽ
አምላኬ ኢየሱስ ይባርክህ መምህር ጌቺዬ ርዕሱን አይቼ ወደ ኦርቶዶክስ ሲባል ደነገጥኩ
ስወድህ አንተ ታላቅ የእግዚብሔር ሰው❤❤❤❤❤
አቦ ይመችግ ደስ የሚል የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት ጀግና ሰባኪ በእውቀት የተሞላክ ተባረክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ መንፈሱን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤
Dr GOD bless you and your family ❤❤❤
ድንቅ ዉይይት
አወያዩም ሆነ መምህር ጌታቸዉ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ሰሚዎችም ጌታ ይብራልን
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
በመምህር ጌታቸው መልሶች እጅግ ተደንቂያለሁ ስለሀዊ በሰጠኸውም አስተያየት በጣም ተደስቻለሁ መምህር ጌታ ይባርክህ
Pastor Getachew he is a real Man of God m!!❤