ሊያለያየን የሚችል ነገር ተፈጥሮ ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS
    ሰላም ውድ የማማዬ አድናቂዎች 🖐 ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አበረታቱን። ላይክ 👍ላይክ👍ላይክ👍በማድረግ ለምታደርጉልን ድጋፍ እናመሰግናለን🙏🏾❤😍
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 2 ปีที่แล้ว +125

    ፍርዬ በጣም የዋህ ነሸ በማሪያ ም በየዋህነትሸ በጣም አሳዘንሸኝ ሳላውቀው ከአንተ ጋር አለቀሰኩ። ቶንዴ ይሐችን የዋሕና በሙሉ ልብዋ የመትወድህ ን ሴት አንደዚሕ በምትጎዳበት ነገር አትቀልድ ።ምከንያቱ ም ክንያቱ ም በጤናዋ ላይ ችግር ሊመጣ ይችላል ። ፍርዪ በጣም ነው የምወድሸ።!!!

    • @hiwotw5404
      @hiwotw5404 2 ปีที่แล้ว +1

      Exactly

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@hiwotw5404 የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@hiwotw5404 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 ደምሪኝውዴዋ

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 2 ปีที่แล้ว +33

    የፍሬ ለቅሶ ግን ልብ ይነካል ለራሱዋ ሳይሆን ለልጁዋ ነው ምታስብ የኔ እናት

  • @ameleworknigatu8168
    @ameleworknigatu8168 2 ปีที่แล้ว +27

    ደስ አይልም ያላረፈች ጣት..... እንዳይሆን ነፍሳችን ንፋስ ናት እንጠንቀቅላት ባህላዊና ሐማኖታዊ እንሁን

  • @luloooo4505
    @luloooo4505 ปีที่แล้ว +6

    ፍርዬ እምነትሽ በጣም ደስ ይላል ስላመንሽውም ነው የደነገጥሽው ትዳራችሁ ይባረክ አንተግን የስራህን ይስጥህ አስለቀስካት

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 2 ปีที่แล้ว +67

    የኔ ማር ከልብ ነው የምታምነው ክምር ፍሬዬ በእውነት ምንም ከአንደበቱዋ መጥፎ ቃል አልወጣም ጨዋ ሴት ነሽ

    • @marytaddesse901
      @marytaddesse901 2 ปีที่แล้ว +1

      ግን መጥፎ ጠባሳ ነገር ነው የጣለባት ሰው በገዛ እጅ እንዴት ኑሮውን ያፈርሳል ።

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      @@marytaddesse901 demerign melesalewu

    • @user-rv6gv5jp9u
      @user-rv6gv5jp9u 5 หลายเดือนก่อน

      ከመስመር ፡ ያፈነገጠ ፡

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว +13

    ይሄ የታወቀ ንው እውነተኛ ታሪክ ነው ብዙ ወንዶች cheat ያረጋሉ ሴቶችን ይጉዳሉ ወንዶች ማመን አስቸጋሪ ነው አይዞሽ አታልቅሺ አደለም ኮንዶም ሲያመሹ አትመኚ ወንዶች ከባዶች ናቸው ለወንድልጅ አታልቅሽለት ደስ ይላቸዎል ጠንካራ ሴት ሁኚ አይዞሽ የሴት ልጅ መከራ ብዙ ነው በመደፈር በመደብደብ ወንድ ልጅ ልጅ ከወለደች በሃላ ሌላ ሴት ነውየሚያየው ሴቶች መንቃት ነው ያለባቸው ጠንካራ እራሳቹሁን መቻል ነው ያለባቹ እውቀት መያዝ ሴት ልጅ ቤት መቀመጥ የለባትም ግንዘብ እንዲኖራት ያስፈልጋል ሌላ በተረፈ በርቱ 👏👍

  • @emanrazikemanrazik2367
    @emanrazikemanrazik2367 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ እናት ፍርዬ እውነት በጣም ትግሰተኛ ነሸ እንደውም እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን አብድ ነበረ ለማንኛውም ቶንዴ ትጎዳብሀለች እንደዚ አታሰለቅሳት ፍቅራቹን ያብዛላቹ ምርጥ ፋሚሊ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔናት ፍርዬ አንች እኮ በምን ስም ብትጠሪ እኮ አይገልጽሽም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ቶንዴ ብዙ አስለቀስካት እኮ እኔም አብሬ አልቅሻለሁ ለማንኛውም ሰላማችሁ ይብዛለኝ አድሜ ከጤና ይስጥልኝ እወዳችኋለው ኑሩልኝ
    👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +281

    ሼፍ ቶዴ ተንኮል ላይ አልተቻልክም ብድር በ ምድር መልሽ
    ፍትህ ለፍሬ 😂😂😂😂
    ኮንዶም ፍለጋ ተንከራተተ😂🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @hanuhbhtube4237
      @hanuhbhtube4237 2 ปีที่แล้ว +2

      ክክክ

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d 2 ปีที่แล้ว +3

      🤣🤣🤣

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@hanuhbhtube4237 የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @kelemtube
      @kelemtube 2 ปีที่แล้ว +1

      👌👍

  • @marrykuwaitmarrykuwait9198
    @marrykuwaitmarrykuwait9198 2 ปีที่แล้ว +58

    የጨዋነት ምልክት ነው አላለም
    ፋሬ ወይኔ ማማየ
    ቶንዴ ማማየ ምንትላለች አባቴ ጠንቃቃ ነው እምትል ወይኔ ዛሬ ደከምኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ፍሬ በተራሽ ተበቀይው😀😂😂😂😂

    • @sofihabesha2935
      @sofihabesha2935 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይደብራል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sofihabesha2935 የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@nunubelete8142 የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @sabatesfay1801
    @sabatesfay1801 2 ปีที่แล้ว +16

    Please stop making her cry cos she's so humble 💖💖⚘🌷

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዲሕ አይነት ቀልድ ደረሰ አይልም በጣም ያሰጠላል ኑሮሕን ክብር አሳጣሕው እሰካሁን የምታደርጉት ደረሰ ይል ነበር ይሔ በጣም ደስ አይልም እንዴት እንዳሰብከው አላቅም።

  • @samribirhani4669
    @samribirhani4669 2 ปีที่แล้ว +31

    ኮመት የሚባል ለማንኛውም ይቱበር ሰጥቸ አላውቅ ምቅራቹ ያስቀናል ፍርየ ታድለሽ እህቴ እግዚያብሔር አምላክ ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣቹ ከ1ወር በኋወደቅድስት ሀገሬ እገባለው በፀሎታቹ አስብኝ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      Demerign be qenenet

  • @bamigirl4034
    @bamigirl4034 2 ปีที่แล้ว +73

    በጣም ገራሚ ነው በናትህ ይህ ፕራንክ የምትሉት ነገር ቢቀር !

  • @zalaka2669
    @zalaka2669 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ቤተሰብ ለብዙዎች ምሳሌ ነው ግን ሼፍ ቶንዴ የምታደርገው ነገር ፕራንክ እያልክ በሀላ ፍራንክ እንዳይሆንብህ ትዳርዋን የምትወድ መልካም ሚስትህን ጠብቅ ሰዎችን ለማስደሰት ብለህ ፍሬ ምርጧን አታስከፍት ለሰይጣንም ክፍተት አትስጥ ይቅርብህ ትንሽዋ ማማዬ ወርቅ ናት ሺ..ትሁንላችው

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 ปีที่แล้ว +12

    እመቤቴ ማርያም ሰትይ በጣም አሳዘንሽኝ በችግራችን ቀን እናታችነን መጥራት ነው ፍርዬ ቆንጆ አይዞሽ💛❤️💚😂😂😂🤣🤣🤣አተ ተኮለኛ ፍትህ ለፍሬ😂😂😂እመቤቴ ማርያምን ምን አረኩሽ አይ ፍርዬዬዬዬ🤣🤣

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว +16

    እረ ጭካኔ ኮንዶም ያስለቅሳል አላለም አይ ቶንዴ ጨካኙ ፍጥጥ እኮ ነው ይመቻቹ ውዶችዬ 😘😘😘 ሚጡ እረ ፕራክ አባትሽ ጠንቃቃ ነው😂😂😂😂

  • @leyuamanuel2679
    @leyuamanuel2679 2 ปีที่แล้ว +8

    Kkkkkkkkkk ማማዬ አባቴ ጠንቃቃ ነው የምትለው ምን ትላለች ሌላ እግዚኦ እንደዚህ ስቄ አላውቅም ለቅሶዋን ግን አስረዘምከው ወይ

  • @user-in3ds1ju2f
    @user-in3ds1ju2f 2 ปีที่แล้ว +5

    ጭራሽ ወደፊት የሚፈጠረው ነው የሰሰባት በጣም ጀግና ሴት ናሽ👍👍

  • @hasettube
    @hasettube 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ፍሬዬ ማማዬ ብላ አልቀወጠችውም እኔም ካንቺ ጋር አስለቀሽኝ እውነቱን እያወቅሁ የእኔ ማልቀስ ምን ይሉታል🤭 አይለያችሁ ዘላለም ያኑራችሁ ምችት ይበላችሁ

  • @btafe
    @btafe 2 ปีที่แล้ว +17

    ፍሬ ግን ፕራንክ ነው ከተባለ ለምን አትተይም ቀልድ ነውኮ በቃ ስቆ ማለፍ ነው እያስከፋሽን ነው እንዴ ፈታ በይ እንጂ😂

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅር እግዚአብሔር ነው! ፍቅር ያሸንፋል! እግዚአብሔር በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ!!!

  • @dottube74
    @dottube74 2 ปีที่แล้ว +14

    ለመጀመሪያ ጊዜ ደበረኝ ይሄ እኮ በጣም ከባድ ነው ኡፍ ቶንዴ ማርያምን ይደብራል

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 2 ปีที่แล้ว +101

    ቶንዴ በጣም ታናድዳለህ ይህ ፕራንካችሁ አይጥመኝም ስኳር ፣ ደምግፊት በድንገት በድንጋጤ ይመጣል ልጃችሁን አርፋችሁ አታሳድጉም ይህ ጨዋታ አይምርባችሁም እንዲህ እምትቀጥሉ ከሆነ አላያችሁም

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 2 ปีที่แล้ว

      Yes me too yedeberal ere

    • @aynalemlegese9928
      @aynalemlegese9928 2 ปีที่แล้ว

      አስተማሪ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@aynalemlegese9928 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @tijitube658
      @tijitube658 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ ቶዴ የስራህን ይስጥክ ዬኔ እናት ፍርዬ እባዬ ፍስስ ይበል እዴት አበቴ እደሰሰዥኝ

    • @rahmasuleman740
      @rahmasuleman740 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

  • @azmra3292
    @azmra3292 2 ปีที่แล้ว +31

    ሚስኪን አይ እኛ ሴቶች ስናሳዝን በትንሹ ነገር ማልቀስ ያረብ ጠንካራ ሴት አድርገን

    • @user-uo3re1hc2m
      @user-uo3re1hc2m 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

    • @hawamohammed3370
      @hawamohammed3370 2 ปีที่แล้ว

      ግን እኮ ሆዴየ ብቡዉ ናቸዉ በቀላል ነገር የሚያለቅሱዉ ሴቶቺይ

  • @user-tn3sl4nw7x
    @user-tn3sl4nw7x 2 ปีที่แล้ว +32

    እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛው🌹🙏🙏

    • @smms6004
      @smms6004 2 ปีที่แล้ว +1

      ውይ ቶዴ

    • @user-dc8ys3zo3q
      @user-dc8ys3zo3q 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝ ውዴ

    • @kezero1990
      @kezero1990 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-dc8ys3zo3q mamye beteseb enhun

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      @@smms6004 የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-dc8ys3zo3q የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 2 ปีที่แล้ว +37

    😂😂😂😂😂😂 ደስ የሚል ፖራክ ነው ይመችክ ፍርዬ አስዘነችኝ ማርያምን የኔ እናት 😭😭😭😭የመልስ ምቱን በጉጉት እጠብቃለን

  • @mesigola2242
    @mesigola2242 2 ปีที่แล้ว +14

    ተሳክቶልሃል ቶንዴ! የምትገርም ሚስት ተናዳበትም ቶንድዬ (ታቆላምጠዋለች )እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ፍርዬ! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ቤታችሁን ይባርክ.

  • @user-mv3tv1mu8c
    @user-mv3tv1mu8c 2 ปีที่แล้ว +22

    ፍትህ ለፍሬ❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎ ቶዴ ይጠየቅልን በህግ ይጠየቅልን ❎❎❎ፍትህ ለፍሬ ❎❎❎❎❎ፍትህ ለፍሬ❎❎❎❎❎ ቶዴ በህግ ጥላ ይዋልልን

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምርኝ ካረግሽኝ በዝህ ንገርኝ💋

  • @emebetburusu7914
    @emebetburusu7914 2 ปีที่แล้ว +68

    ወይኔ ቶንዴ ነፍስህ አይማርም ማርያምን የኔ ውድ ፍሬ ማርያምን ኘራንክ እደሆነ እያወቁ እንኳን አብሬሽ ነው ያለቀስኩት የኔ እናት ማርያም ሁሌም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ማርያምን ትለያላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-lj7sd9qm7p
      @user-lj7sd9qm7p 2 ปีที่แล้ว +1

      አዛዘነችኝ😍😍😍😍

    • @muluwork5313
      @muluwork5313 2 ปีที่แล้ว +3

      ሁለተኛ አላያችሁ በጣም ነዉ የሚያናድደዉ !!!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@user-lj7sd9qm7p የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@muluwork5313 የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ተመችቶኛል😀😀 አሪፍ ፕራንክ ለማንኛውም የሚጠቅም ነገር ነው እኮ አላለም😀😀 ሽሮ በርበሬ ማስቀመጫ ይሆናል ወይስ አዎ ያኔ ሞተሽ አቃጥለሽኝ ነበር እኔንም ደግ አደረገልሽ😀😀

  • @lidiyatsegaye1977
    @lidiyatsegaye1977 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ ቶንዴ ይቅር ይበልህ.....ፍርዬ የኔ ሆደ ቡቡ...አይዞሸ አንቺም ብድርሽን ትመልሻለሽ🥰 የኔ መልካሞች ሁሌም እንደምለው ለምልሙልኝ ወዳችኋለሁ❤❤❤can't wait to see fres revenge😂😂freye wedishalhu😍😍😍😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +12

    ወይ ፍሬ እንዴት እንዳሳቅሽን ወይኔ ማማዬ ምን ትላላችሁ የቶንዴ መልስ ማማዬ አባቴ ጠንቃቃ ነው ትላለች ኮንዶም የጨዋ ሰው ምልህክት ነው አላለም ወይ ንግግር በሳቅ ሆዴን አሳመማችሁኝ እውነት😍
    ወይኔ ፍሬ ምስኪን መርዶ እንደተነገረው በሜዳ አስነካሹ እኮ የኔ ቆንጆ ብድሩን እንጠብቃለን 😍

  • @memyselfandher1656
    @memyselfandher1656 2 ปีที่แล้ว +45

    የፍሬ እጅ ሲያምር❤❤ ፍሬ ካላስለቀሽው ሞተሻል😂😂

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቶንዴ ባያቹሁ የማሰለቹኝ ብትኖሩ እናተ ናቹዉ ስወዳቹዉ ፍሬ ምርጥ ባል ነዉ ያለሽ

  • @mhaelet
    @mhaelet 2 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ እኔ ብሆን በጥፊ አቃጥይህ ገላግይህ ነበር:: ፍሬ ደግም ንቂ እንጂ ሁሌ እንዳለቀሽ የኔናት ምስኪን እኮ ነሽ

    • @superhero3455
      @superhero3455 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እረሴ እንዴት እንዴ ተነደድኩ ወአ ቶንዴ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 ปีที่แล้ว

      ነበር በነበር ቀረ እጂ ንቂ እህቴ እንዲህ የራቀ ፕራንክ አትሰሩ

  • @yedingil
    @yedingil 2 ปีที่แล้ว +42

    ማስተር ሼፍ አንተ ክፉ😡😂በማርያም እንደዚ ከባድ ፕራንክ አትሰሩ! እኛ ፍቅራችሁ ያስደስተናል ልናጣችሁ አንፈልግም☺️

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +1

      ዶላር እኮ ያገኙበታል ትቀልጃለሽ 😂😂

    • @yedingil
      @yedingil 2 ปีที่แล้ว +3

      @@hayatmohamed8193 ሀያትዬ😂😂♥️

    • @asternega8377
      @asternega8377 2 ปีที่แล้ว +2

      Awooo

    • @ganahassan2810
      @ganahassan2810 2 ปีที่แล้ว +2

      💓💓💓💓💓

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ አድስከፍቸ ነው ካረጋችሁኝ ንገሩኝ❤️

  • @amanisaaed318
    @amanisaaed318 2 ปีที่แล้ว +9

    የቶንደ ፕራንክ ሁሌም 1 ኛ ነዉ ሲመች

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 2 ปีที่แล้ว

    💍::::::::ከሴቶች ሁሉ በላጭ:::::::::💍
    የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-
    "ከሴቶች ሁሉ በላጭ
    ① ስታያት የምታስደስትህ፣
    ② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
    ③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፍርዬ የእኔ የዋህ በአንቺ ሁኔታ የእውነቴን ሳለቅስ በቶንዴ ሁኔታ ደግሞ በተለይ ብሔራዊ ቲያትር ሔጄ አልተቀበሉኝም ያለው አባባል በጣም ሲያስቀኝ እስካለቅስ ነው የሳቅሁት በጣም የምታስደስቱ ጥንዶች ናችሁ ።

  • @tube-bd3jk
    @tube-bd3jk 2 ปีที่แล้ว +52

    ፍሬአሳዘነችኝ አለቀስኩ የምር ትዳሯስፈርስ ታያት ትክክለኛ ፕራንክ

    • @bezacell6582
      @bezacell6582 2 ปีที่แล้ว

      እረ አንተ ሺፊ ተዴ ትዳርክን አፈልግም አሁ ልታስቅሳት ነው

    • @menkirgirma853
      @menkirgirma853 2 ปีที่แล้ว

      አስለቀሱኝ.....hahahaha ስለራስሽ አልቅሺ....🤮🤮🤮🤮

    • @tube-bd3jk
      @tube-bd3jk 2 ปีที่แล้ว

      @@menkirgirma853 ምንቤትነህ እናቴ ኩድኮነው ዝንብ

  • @helenmitu6386
    @helenmitu6386 2 ปีที่แล้ว +40

    አረ ይሄ ፕራንክ ይቅር የእኛ ባህልም ወግም አይደለም ሲቀጥል ደግሞ ከደዚህ ደግሞ ከማሰደንገጥ የሚያሰቁ ፈራንክ ቢሆንም ደሰ ይላል ቶዴ አረ አሻሸል አሳዘነችኝ

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 2 ปีที่แล้ว +2

    ፕራንክ የሚባል ነገር ቢቀር በጣም ደስ ይለኛል በኔ አስተያየት አልወድም ሁለተኛ እንዳይደገም በናታችሁ

  • @fitsumkidan6239
    @fitsumkidan6239 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍሬ የኔ ሆደ ባሻ እኔን 😭😭😭 በእውነት ቶንዴ ግፈኛ ነህ ይሄን ፕራንክ ማቆም አለባችሁ ጨካኝ ነህ እሷ እያለቀሰች አንተ ትስቃለህ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +39

    👉👁️ ኢማሙ ቡኻሪ ረሒሙሏህ እዲህ አሉ ከንግግርም ከሥራም በፊት እዉቀት ይቀድማል አሉ እናም ኑ ኪታቦችን እንማማር ግዜችንን በአግባቡ እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነችና እዉቀትን መፈለግ ግዴታነዉ 📚🌹 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ ኑ እንማር👈🏿

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 2 ปีที่แล้ว +13

    አስተማሪነው በጣም በልባችን ቀርቶ ለቤተሰባችን የምንነግረው ከፍታ ቦታ ላይ ያስቀምጥንውን ሰው ማውረድ ይከብዳል

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኝ እህቴ ካረግሽኝ በዝህ ንገርኝ ❤️

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍርዬ የእኔ ቆንጆ አሰለቀሽኝ እኔንም ግን ይሆ ፍራክ የሚባል ነገር ይቅር እስኪ ተመልከቱ አለቃቀሷን ሚስኪን😭😭😭😭😭

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍርዬ ፕራንክ እንደሆነ ሳይገባሽ አይቀርም ምክንያቱም ባልሽ ጨዋ እንደሆነ ታውቂያለሽ ግን ጎበዝ አርቲስት ይወጣሻል

    • @user-vl1ih5qb9c
      @user-vl1ih5qb9c ปีที่แล้ว

      በጭራሸ አታዉቅም እንደት እደዘገነናት

  • @feragenet1461
    @feragenet1461 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦፍ ቶንዴ ነብስክ አይማርም እኔም አብሬ ማልቀሴ መጨነቄ የማዳም አንሶኝ ደሞ በስልኬም ላልቅስ በገዛ እጄ እየከፈትኩ የፈጣሪ ያለ ሁለተኛ እንዳይለመድክ በመሀላችሁ አለመተማመንን ይፈጥራል እንድትጠራጠርክ እየገፋፋሀት ነዉ

  • @user-uf8pw5sn2r
    @user-uf8pw5sn2r 2 ปีที่แล้ว +18

    ፍትህ ለፍሬ ዳውን ዳውን ሼፍ ቶንዴ ክክክክክክ

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምርኝ 💋❤️ ስታረግ ንገርኝ

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 2 ปีที่แล้ว +10

    🤣🤣🤣🤣oh my goodness you did it 👏 it's okay Frie 👍

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍሬዬ በጣም አሳዘንሽኝ እመቤቴን ደስ የሚል ፍቅር ነው ያለባችው ግን ቶዴዬ ሰራክላት በእውነት ነው የመሰላት ደስ የምትሉ ትክክለኛ እውነት ፕራክ ማለት ይሄ ነው !

  • @user-xi9lb9bv2f
    @user-xi9lb9bv2f 2 ปีที่แล้ว +10

    ቶዴ አላህ የስራህን ይስጥህ አስለቀስከኝ ወላሂ ልቤን አመመኝ በለቅሶ ብስሚላ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +63

    ቶደ ቤት ያፀዳል ጎበዝ 🧜‍♂️👏👏

    • @alisaalisabet6195
      @alisaalisabet6195 2 ปีที่แล้ว

      Wueei tonede gefehe ahunese tacawkebate esii

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 2 ปีที่แล้ว

      ለፖራንኳ ነው ባክሽ መጥረጊያ ይዞ ዞር ዞር ያለው ተንኮለኛ የሆነ ልበ ንጹህ ሰው 😄

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ ❤️❤️ ካረጋችሁኝ በዝህ ንገሩኝ

    • @kwaitea1416
      @kwaitea1416 2 ปีที่แล้ว

      @@asterzenebe847 ክክክክክ

    • @user-vl1ih5qb9c
      @user-vl1ih5qb9c ปีที่แล้ว

      @@asterzenebe847 ከከከከከከከ😂😂😭😭 እሷ አሥለቀሰችኝ

  • @user-om6mw7kb6t
    @user-om6mw7kb6t 2 ปีที่แล้ว +1

    በዱላው ነበር ወገብ አገዳክን ማለት አይዞሽ ፍርዬ

  • @genetgmeden1876
    @genetgmeden1876 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን አብሪያት አለቀስኩ ምርጥ ሚስት አለችህ ለትዳሯ ምትጨነቅ ሁለተኛ እንዳታስለቅሳት መኪና ገዝተህ ሰርፕራይዝ አርጋት ያልታሰበ ሲሳይ ይስጥህ አሜን

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 ปีที่แล้ว +32

    ኮንዶም የጭዋነት ምልክት ነዉ ተመችቶኛል😂😂😂

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምርኝ ካረግሽኝ በዝህ ንገርኝ❤️

    • @user-bs2rg2xz9o
      @user-bs2rg2xz9o 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว

      @@user-bs2rg2xz9o ደምርኝ እህቴ 💋

  • @user-cm7tw4iv9j
    @user-cm7tw4iv9j 2 ปีที่แล้ว +8

    ለቤተሰብ መጠቀቄ ነው አላለም 😄😄😄

  • @sadi8416
    @sadi8416 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍሬ የኔ እመቤት የኔ ቆንጆ የእውነት የዋህ እኮ ነሽ ለትዳርሽ ያለሽ ጭንቀት ትክክለኛነትሽ ሁሉ ነገርሽ ሲያምርብሽኮ ስታለቅሽ ሳለቅስ ስትስቂ ስስቅ ኡፍ ትለያለሽ ሁሌም አንደኛ ቶንዴ ዛሬም ተሳክቶልሀል ኑሩልኝ ቤታችሁ ሁሌም ይሙቅ

  • @user-so4cm1fu7t
    @user-so4cm1fu7t 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸው የተባረከ ይሁን ፣ ተሳካ ፣፣ በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭😭😭

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 2 ปีที่แล้ว +8

    She is so innocent

  • @alemeshete1467
    @alemeshete1467 2 ปีที่แล้ว +7

    እባክህ በፈጠረህ አምላክ ይቺን የተባረከች ልጅ አታስለቅሳት
    ውይይይይ አንጀቴ ነው የተላወሰው

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔእናት ምርጥሚስት ይህነውለሚወዱትእናለትዳርመጨነቅ ጀግናሴት ፈጣሪይባርክሽማማየየኔየዋህ

  • @user-dj2zo9xj9w
    @user-dj2zo9xj9w 2 ปีที่แล้ว +7

    የአመቱ ምርጥ ፕራንክ😍😍😍💞💞💞😀😀😀😂ፈታ አረጋቹኝ

  • @user-tg3sk6gk7e
    @user-tg3sk6gk7e 2 ปีที่แล้ว +4

    እናት እኮ ለራሧ ህይወት ሳይሆን ለልጇ ለወደፊት ህይወቷ ነው የምትሰዋው የኔ እናት እማሚን ምን ልላት ነው በእውነት አንጀቴን በላሽው 😥😥😥😥😥

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 ปีที่แล้ว +3

    ቶንዴ በእውነት ልክ አይደለህም እንዲህ አይነት ነገር ትዳርን አደጋ ላይ ይጥላል ይቅርብህ ፍሬ አንቺም እንዲሁ አስለቅሽው

  • @kidinardos3076
    @kidinardos3076 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ የኔ እናት የኔ መልካም እግዚያብሄር ትዳርሽን ይባርክ

  • @Ethio19212
    @Ethio19212 2 ปีที่แล้ว +2

    አስለቀስሽኝ የኔ እናት ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ እንዲህ ሚያስለቅስ ፕራንክ አትስራ እባክህ ቶንዴ

  • @princesss7977
    @princesss7977 2 ปีที่แล้ว +21

    አረ ቶንዴ ወገቧን ቆረጥከው በጥንጋጤ ደከመች እኮ የኔ እናት😢
    ቆይ ቶንዴ ታያለህ በኢንተግራም አስደንጋጭ ፕራንክ እፅፍላታለሁ ተባብረን እንበቀልሃለን በጣም ተናድጄብሃለሁ😔😏

    • @samritube645
      @samritube645 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍርዬ ምስጊን ናት እንጂ አይዲያ እኮዎ አለጠፋም ግን እንቢ ትላች እስዋ😂

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      @@samritube645 demerign sameriye

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 2 ปีที่แล้ว +25

    ፍረየ ቀላል ኣደለም ፕራንኩ ኣስተማሪ ነዉ። እና ስንቶቻችን ነን በቅንንነት እምንሄድ ለማንም ሰዉ ና ,, ለባለቤት መተማመን እንዳለ ሆኖ መጠራጠር ግን 👌👌👌 ኤርትራዊት እህታቹ ነኝ ይቅርታ ስራ ሆኜ ነኝ እኔ ግን በሜድያቹ ቀርቤ የ ልቤን ብናገር ይቀለኝ ነበር 😌ከኤርትራዊት እህታቹ ፈረየ ኣልቃሻ ኣትሁኚ ተንዴ ለኔ ታናሽ ወንድሜ ነህ ኣደንቅሃለሁኝ ሁሉ ነገር ባንታለ ተባረኩ ❤️❤️❤️ 👉ለማሚቶ❤️👈

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @elsaberhe3671
      @elsaberhe3671 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 ኣረጉክሽ ማሬ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      Demerign mar

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 demerign melesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      @@elsaberhe3671 demerign be qenet

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔማርዋየ የኔ ቢጤ 😭😭😭😭😭እንባዋ ቅርብ ነው አይዞሽ ውዴ እኔብቻ መስሎኝ ቶሎ እንባየ የሚመጣው😥😥😥

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የኔ ትግስተኛ ፍሬ በሳል ጎበዝ የተረጋጋሽ ነሽ እኔ ብሆን ችኩልነቴ ገና እንዳየሁት ምንድነውም ብዬ ሳልጠይሸው አናቱን ብዬ እገላግለው ነበር አንች እጀግ ጎበዝ ነሽ ቶንዴ ከየሀቸው ፕራንኳች ያስተማረኝ ፕራንክ ይሄ ነው ትግስተኛ መሆን መጨረሻውን ማየት ጥሩ ነው

  • @kidestberhanu4864
    @kidestberhanu4864 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ፍርዬ እኔም ስላውቀው አብሮሽ አልቀስኩ በስማአም የስጣን ጆሮ ይደፈን ትዳርሽን እመቤቴ ትባርክልሽ የኔ ቆንጆ!!!!!!

  • @user-wx7dc1ur1d
    @user-wx7dc1ur1d 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ፍክራችሁን ያብዛላችሁ ዉዶቼ የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ትዕግስትሽ ይጋርማል😍😍😍

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አልቅሼም። ወይኔ ማማዬ አላለችም ፍሬ።

  • @user-mk8ve1hx1m
    @user-mk8ve1hx1m 2 ปีที่แล้ว +2

    የጨዋነት ምልክት ነው አላለም አይ ቶደ ፍሬ የኔ እናት

  • @Geni790
    @Geni790 2 ปีที่แล้ว +6

    ቶንዴ ጨካኝ ነህ ይሄን ያክል ስታለቅስ ቶሎ አትነግራትም

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ፋሬ አሳዘነች 😭ክክክክክ ኮንዶም ለጥንቃቄ አላለም አየ ቶንዴ

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ የምር እንዳታደርጊው የኔ የዋህ እውነት ቢሆን እንዴት ልትሆኝ ነው ፍርዬ እራስሽን ጠብቂ የኔ ቆንጆ

  • @fhb2353
    @fhb2353 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዙሺማር😍😍😍🥰🥰🥰😘

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ፍሬ አንጀት ስበላ ቶንዴ ነፍስህ ይማራል😂😂😂😂 ቶዴ አልተሳካልኝም ወይ ትላላህ በዳዴ አስኬድካት እኮ ፍርዬን ወይ ግን የምር የምንወደዉ ሰዉ ጥፋት ቢያጠፋ እንዴት እደሚሰብረን በእናንተ አየሁ ፍሬ አይዞሽ ተባብረን ቶንዴን አስለቅሰን ብድር እንመልሳለን😂😂😂

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍሬ የእኔ እናት አንጀቴን በላሺኝ 😭😭😭አብሬሸ ነው ያለቀሰኩት አተደግሞ አታሰረዝም እንደዚህ ፕራክ ሁለም እመቤቴ ማርያም ከፍሺ አትጠፋም የእኔ እናት አንተ አበዛከው በጣም አታሰረዝም የፕራክ video እያሰለቀሰካታ እረጂም ይደብራል 😴😴😣😣🤨 እሰዋ በጣም ነው የምትጠላው ፕራክ አትወድም በቃ አታድርጋት ይቅርባችሁ አያምረባችሁም

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k 2 ปีที่แล้ว +1

    ቶንዴ ባለማተቡ ሰራህላት ጠብቅ አንድ ቀን ፍርዬ ትሰሬለታለሽ አይዞሽ የኔ ማር አስለቀሽኝ እኮ 😭

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ ፍርዬ አሰለቀሽኝ የኔ የዋህ አንቺ ቅን ታማኝ እግዚአብሔር የማይታመን ሰው ልጅ አይጥልሽም አይዞሽ እህቴ መቼም አይሆንም

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 ปีที่แล้ว +85

    ዋው ዋው አንደኛ ኘራንክ። ግን አንተ ኧረ አሳዘነችኝ የሆንክ ፈጣጣ ነገር ነህ እሺ።

    • @mimomimo1489
      @mimomimo1489 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍሬ የኔ የዋህ እደዚህማ አታልቅሺ ፒራክ እደሚየረግሽ ስለምታወቅ መጠንቀቅ አለብሽ አንቸመ የበለጠ ፐራክ ለማድረግ ሞክሪ ተወለዴም ግን ስታለቅስ አተሰዝንክም በቃ ፒረክ አታድሪጋት ይቅሪባት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@mimomimo1489 የኔ ውድ ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว

      Demerign

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ሚስኪን እደት አስለቀሰቸኚ እረ ሀረም ነዉ ቶቤ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 ปีที่แล้ว

    ዋውው የሚገርም ፕራንክ በተለይ የቶንዴ ድርቅና አለመደንገጥ በጣም የሚገርም ነው ምን አስለቀሰሽ ፈጣጣ ሀሀሀሀ ወይኔ እማማየ

  • @alem2707
    @alem2707 2 ปีที่แล้ว +2

    ቶዴ የእውነት ነፍስህ አይማርም 🥰🥰🥰

  • @seblet148
    @seblet148 2 ปีที่แล้ว +4

    🤣🤣🤣🤣ምርጥ ፕራክ ...ፍሬ የኔ ምስኪን አስለቀሽኝም😢 አሳቅሽኝም🤣

  • @AzabAsefa
    @AzabAsefa 3 วันที่ผ่านมา

    እሷ ደሞ ሁሌ እንደ አዲስ ባላወቀ ትደነግጣለች

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊ የዛሬውማ ጉድ ነው ወይኔ ፍርዬ አሳዘንሽኝ እንደዝህ ታለቅሻለሽ ብዬ አልጠበኩም ነበር

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 2 ปีที่แล้ว +10

    ደስ የሚል ፕራንክ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ለፕራንክ ሳለቅስ ጉዱ እኮ ነው አንደኛ ነው ሼፍwow❤❤❤

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z 2 ปีที่แล้ว +7

    የፍቅር ቤት የምወዳቹ ፍራዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላቹ የኔ ማርች ❤❤❤

  • @user-gc6cd7vt5l
    @user-gc6cd7vt5l 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው በናትክ ፍርዬን ምወዳት ስትከፋ እባዬ ይመጣል እድሜ ጤና ይስትሽ እመብረሀን መሻትሽን ትሙላ❤❤❤❤❤

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ፤ ሳላስበው ነው ሱስ የሆናችሁብኝ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ከእናንተ (ለነገሩ እናንተ ብቻ አይደላችሁም አሁን ፋሽን እየሆነ ነው) የሚያናድደኝ 'ፕራንክ' የምትሉት ነገር ነው። ተው ቶንዴ ተው! እባክሽ ፍሬ አንዴ ን-ክ-ስ-ስ-ስ አድርጊልኝ!❤😡

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 ปีที่แล้ว +14

    በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቀንነት

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 ปีที่แล้ว +13

    ወላሂ የሄ ፕራንክ ቢቀር ይሻላል እኔ ብሆን ጥየ ነበር እምሄደው አናቱን ብየ ፍሬ የኔ የዎህ ትግስትሽ አላህ ይጨምርልህ ደግሞ እኮ የኔ አባት ጥቁቅ አላለም ቱቱ😂😂😂😂😂

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 2 ปีที่แล้ว

    ሼፍ ቶዴ ወንዳታአሁን አሪፍ ፍራንክ ነው ያደረከው ፍርዬ አይዞሽ ታማኝ ባል ነው ያለሽ ፡ይህን ያህል አትደንግጭ አታልቅሽ ትዳራችሁ በጣም ደስ የሚል ነው ፡፡

  • @serkalemeshete9925
    @serkalemeshete9925 2 ปีที่แล้ว

    ፍሬ ያገሬ ልጅ አይዞሽ ከና ቶንዴ ሲነግረን ፈርቼ ነበር
    ከባድ ነዉ ፍሬ ግን በጣም አስተዋይ ግሩም ሴት ነሽ
    ከማልቀስ ዉጭ የስድብ ቃልኳ አልተናገርሽም ቶንዴ ግን መልሱን ትችለዋህ?ቶነዴ እጅ ከፍንጅኮ ማለት ነዉ የያዘችህ

  • @tigistzinab9642
    @tigistzinab9642 2 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ሼፉ በእንደዚህ አይነት ነገር አይቀለድም ፍርዬ ተበላሽ 🥰😍🥰😍🥰😍🥰

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud ❤❤❤

    • @asderreplier9807
      @asderreplier9807 2 ปีที่แล้ว

      fffffff yena marrrr ewnet abirashenw yalkesekate