PRANK | ሼፍ ቶንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ ተደረገ - አስደንጋጭ ክስተት | NOT WAKING UP PRANK ON HUSBAND **Crazy Reaction*

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS
    ሰላም ውድ የማማዬ አድናቂዎች 🖐 ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አበረታቱን። ላይክ 👍ላይክ👍ላይክ👍በማድረግ ለምታደርጉልን ድጋፍ እናመሰግናለን🙏🏾❤😍
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 2 ปีที่แล้ว +95

    ኪዳነ ምህረት በለተ ቀንሽ የዚህ አይነት አፍቃሪ ስጭኝ ከስደት መልስ 🤲🤲🤲

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 2 ปีที่แล้ว +388

    ውይ ፍሬ እንዲህ አይነት ፕራንክ ግን ቢቀር. ጥሩ ነው በጣም ያስደነግጣል እኮ ልብ ድካም ያለበት ቢሆን ከባድ ነው የግሌ አስተያየት ነች

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b 2 ปีที่แล้ว +1

      ወይንየ ደምሪኝ ማማ😊

    • @roziyoutube7277
      @roziyoutube7277 2 ปีที่แล้ว

      @@user-yc2vx2tq3b wude demirign demireshalew

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b 2 ปีที่แล้ว

      @@roziyoutube7277 እሽኮሜንት አስቀምጭልኝ አስቀምጣለሁ

    • @JB_you
      @JB_you 2 ปีที่แล้ว +4

      እንደዚ አይነት ነገር አይመችኝም 🤣--🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍

    • @samereteka6272
      @samereteka6272 2 ปีที่แล้ว

      ተመቸኝ

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 2 ปีที่แล้ว +116

    ከውጪ ስገባ ድምፅሽን እስክሰማ ይጨንቀኛል ስትል ልቤን ነው የነካሃው ቶንዴ
    ልብ ለልብ የተገናኘ ፍቅር ... ከላይ ነው ትዕዛዙ...

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @user-om6mw7kb6t
      @user-om6mw7kb6t 2 ปีที่แล้ว +4

      ለምን አንተም እንደሱ አትላትም ሚስትክን

    • @user-kc3tj7vd1i
      @user-kc3tj7vd1i 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 ปีที่แล้ว

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን.

  • @TiruB
    @TiruB 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤት መታደል የሰው ጥግ አቦ ነፍ አመት ያኑርህ ወንድሜ ፍቅራችሁን ያብዛው ፍርዬ ትችያለሽ እማ ከበደ ይሙት አላለም የኔ አባት ሲያሳዝን ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 ปีที่แล้ว +27

    ፍቅራችሁን ያብዛው ፍሬ ተሳክቶልሻል 👌😀😀😀😀👌👌መድሃኒያለም ለእኛ ለ ማዳም ቅመሞች አሪፍ አፍቃሪ ይስጠን 🙏❤❤🙏🙏

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +172

    የኔ እናት አሳዘነኝ ፍቅራችሁን ኪዳነምህረት ታብዛላችሁ 😘

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝማሬ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @tesfayekitaw6041
      @tesfayekitaw6041 2 ปีที่แล้ว

      እንዲህ ዓይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም ድንግጥ ላይ ይጥላል አደጋ እለው

    • @meseretnegash1241
      @meseretnegash1241 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ አትፎግሩን አይመስልም ፕራክ

    • @user-zg7fc7zy1m
      @user-zg7fc7zy1m 2 ปีที่แล้ว

      @@tesfayekitaw6041 ማሪ ደምሪኝ

  • @tgtube5355
    @tgtube5355 2 ปีที่แล้ว +211

    እንደዚህ አይነት ነገር አይመቸኝም 😅😅😅 ፍሬዬ ግን ስንት ጊዜ ነው ያለቀሰችሁ እሴይ 🤣🤣🤣ጎባዝ ፍሬዬ በርቺ 😇 ደግሞ በጣም ደስ ትላላችሁ 🌺🌺

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m 2 ปีที่แล้ว +5

      ቶን ዴ ዬ ተገኝ እስዬ
      ፍሬዬ ጀግና😂😂😂😂

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว +2

      Awo yemetune new yetewetecehew

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዛመዱ በቅንነት

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 ปีที่แล้ว +2

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን.

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 ปีที่แล้ว +131

    ቶንዴ አይመቸኝም ብሎ ነገር የለም ተገኝተሀል እመን በቃ በቃ አትናደድ በቃ ጀምሩ ለማየት ዝግጁ ነንን የኔ ውዶች ምን አስወራኝ አለ ክክክክክክክክክክክ ተሳክቶል በቃ ፕራንክ ከጀመራችሁ መቆጣት መቀየም የለም ተሽሎ መገኝት ነው

    • @user-zi9mt2cl1f
      @user-zi9mt2cl1f 2 ปีที่แล้ว +7

      ትክክል ፣ክክክክክክ አይመቸኝም አለለም፣እሳን ስንትግዜነው፣ያስለቀስካት፣❤❤❤❤

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር በቅንነት

    • @banchu3147
      @banchu3147 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-zi9mt2cl1f እኮ ዛሬ የፍርየ ተራ ነው ቻለው

    • @sadahuesien1678
      @sadahuesien1678 2 ปีที่แล้ว

      ያ አቺ አይ ቢስም ክክክክክክ

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 ปีที่แล้ว

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን.

  • @luwamtadese2151
    @luwamtadese2151 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ኣባት ምን ኣለ ሁሉም ባል በሆነ ትዳራጁ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 2 ปีที่แล้ว +10

    አይ ቶንዴ! 😂😂ዛሬ ተገኘህ አይመቸኝም ?
    እራስህ ያስተማርካት ተንኮል እኮ ነው
    ፍርዬ ! ባልሳቅሽ ኖሮ ቢሆንም ተሳክቶልሻል 👍ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ ይባል የለ እኩል ለእኩል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ad1187
    @ad1187 2 ปีที่แล้ว +59

    ተመቸኝ ፕራክ ሲያስጠላ አለ 😃😃😃 እሱ ሲያደርግ ቀላል ነው ።
    በጣም ነው የደነገጠው አይዞህ እረ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጣችሁ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @user-pu8ph2io2q
      @user-pu8ph2io2q 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @kubraayalew7365
      @kubraayalew7365 2 ปีที่แล้ว

      Ķkkkkk

  • @ggjihgh9135
    @ggjihgh9135 2 ปีที่แล้ว +49

    እግዚአብሔር አደዚህ አይነት አፍቃሪ ይሰጠን በዉነት
    ሰታምሩ ፍቅራችሁ ይለምልም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 2 ปีที่แล้ว +154

    ቶዴ የእናት አይነት ሥሜት ነው ያለው ❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @tihitnateriga5761
      @tihitnateriga5761 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 knm g

  • @merketube677
    @merketube677 2 ปีที่แล้ว +33

    ቶንድዬ ወንድም የለክም ባባትህ ልክ እዳንተ የሚደነግጥልኝ 😂😂
    እመብርሀን ፍቅራቹን እንደ ምድር አሽዋ ታብዛላቹ🙏❤

    • @emu3288
      @emu3288 2 ปีที่แล้ว +2

      🤣🤣🤣

    • @Sofia-uj1ot
      @Sofia-uj1ot 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ.

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@emu3288 ደምሪኝውዴዋ

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 ปีที่แล้ว +5

    ቶንዴ አንደኛ😂😂😂😍😍😍🥰🥰🥰ፍቅር ነክ ተባረክ አይዞን ቤተሰብክን ለእግዚአብሔር አሳልፈክ ስጥ አትፍራ

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 2 ปีที่แล้ว +55

    ቶዲዬ ተገኘህ ብዱሩን የማይመልስ ልጅ አይወለዲ አስለቅሰኸን ነበር ዘሬ ሰራንልህ የእኛም እጅ አለበት 😂😂😂😂

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

    • @genetkebede278
      @genetkebede278 2 ปีที่แล้ว

      des sitlu geta abzito ybarkachu💕🌸⚘💗💓🌹👑

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@genetkebede278 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r 2 ปีที่แล้ว +56

    ሀቅ ማለትነው እኔ የምወዳቸው ልጆይ ብራንክ ባይሰሩ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም እዳይጣሉና እዳይጎዱ በጣም ነው የምሳሳላቸው በውነት🙏👏እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 ปีที่แล้ว +31

    ሁልጊዜ ፍሬ ብቻ ለምን ፕራንክ ትደረጋለች ሰራሽለት እንዲህ ነው የሚበሳጨው ቶንዴ ፍሬ ጎበዝ 🙏🙏❤❤

    • @user-yi1xs7mj8r
      @user-yi1xs7mj8r 2 ปีที่แล้ว +1

      You did it free good job It is He's still now I like this type of prank I know He was very worried but comes around goes around

    • @efrondereje738
      @efrondereje738 2 ปีที่แล้ว +2

      አረባክህ ላንተ ብቻ ፕራንክ ማን ፈቀደልህ ደግ አረገች ደሞ አይመቼኝም ይላል እንዴ ከሠማይ ተነሥታ አይደል ወደመሬት የምታፈርጣት

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      @@efrondereje738 እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

    • @seadamohammed7952
      @seadamohammed7952 2 ปีที่แล้ว +1

      የትነውየሚኖሩት

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว +37

    እንደዝህ አይነት ባል ለሁላችንም እግዚአብሔር ይስጠን ማርያምን እናት እኮነው ውይ እንደዘንድሮ ባሎች አይደለም ልዩነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 አርጌሻሎሁ እህት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@user-bj1ck9fk8i ደምሪኝውዴዋ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@user-bj1ck9fk8iእሽ አመሰግናለሁ ውዴ ፈጣሪ ይስጥልኝ

  • @memeyilma6409
    @memeyilma6409 2 ปีที่แล้ว +37

    የኔ ጌታ እንዲህ አይነት ባል ይስጣችሁ የማዳም ቅመሞችህ

  • @user-lx5yo7yt7r
    @user-lx5yo7yt7r 2 ปีที่แล้ว +17

    ጥሩ ቅጣት ነው ከአሁን በኃላ ፕራንክ የሚባል ጨዋታ ይቅርባችሁ ትዳራችሁን ያናጋል ሌላ ብዙ ጨዋታ አለ ይሄኛው አይመችም ለጨዋ ሰው ቁም ነገር አስተምሩበት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ለኛ አይሆንም በሰው ስቃይ 🤣 መሳቅ ማሟረት አይመቸኝም ቁጭ ብለው ስለ ፍቅራቸው ፣ ስለ ሰርጋቸው ሲይወሩን ደስ የሚል ነበር እኔ ደማቅ ሰኞ ላይ ታሪካቸውን ሰምቼ ወድጃቸው ቤተሰብ የሆንኳቸው ሲጀመር ጠቀሜታው ምንድን ነው ??? 🤔

    • @timageahmed2421
      @timageahmed2421 2 ปีที่แล้ว

      Yes you Wright it's not good

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ.

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@timageahmed2421 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ.

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 2 ปีที่แล้ว +14

    ይሄ ፕራንክ ይቅርባችሁ በአንድኛችሁ ላይ የሆነ ችግር ቢፈጠር ፀፀቱን አትችሉትም ተው ይቅርባችሁ

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +41

    ባለ ማተቦች እንኳን ደህና መጣቹ ፍርየ ወዮ ብድሩ ይከብድሻል

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      @@araraymezmur959 ደምሪኝነይ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ok

  • @destawork5301
    @destawork5301 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክ አይ ቶንዴ አይመቸኝም አላለም!!አንተም እኮ በትዳር ላይ እንፍታ ብለህ አስለቅሰሀታል ስለዚህ ብድር ነው ቻለው::
    በተረፈ ቶንዴ በጣም ምርጥ ሰው ነህ !!ፀባይህ ጭንቀትህ ሁሉ ነገርህ ባለቤቴን ነው የምትመስለኝ:::

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር አደለም ፎቃነውአላለም ክክክ ፍቅራችሁንይጨምርላችሁ በርስ እም ትተን ምን ቆንጆ ነሽ

  • @a.slovejesus880
    @a.slovejesus880 2 ปีที่แล้ว +44

    እናቴ የፈረንጅ ጣጣ እያመጣችሁ ባላችሁን ሚስታችሁን በሽተኛ እንዳታረጉ ልብ በሽታ በድንጋጤ ይመጣል።

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝማሬ

    • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
      @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @user-rk1md8zp8k
      @user-rk1md8zp8k 2 ปีที่แล้ว

      😂😂ትክክል ማሬ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 ปีที่แล้ว +19

    ጀግና ፍሬ ያደርገውን ሁሉ በአንድ ግዜ መለሽለት ጀግና አድናቅሽ ነኝ ተሳክቶልሻል

  • @hirutbirara2122
    @hirutbirara2122 2 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ ምን አንነት ደግ ባል ነው የእናትነት ባህሪ ያለው ወጥቸ ስገባ የማስበውን ስጋቴን እኳነው ሁነሽ ያገኘሁሽ ስመጣ ገና ሳልገባ ስጠራሽ ድምፅሽን ስሰማ ነው የምረጋጋው በማለት ቶንዴ የተናገረው ነገር እጂግ ገርሟል ቶንዴ የሰውት ውሃልክ ነህ ፍርየ ታድለሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @ንግስትትዋበእግዚአብሔርእ
    @ንግስትትዋበእግዚአብሔርእ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ቶዴ ተርገበገበ እኮ አተኮ ትለያለህ 😘😘😘
    ፍሬ ለመልሱ ተዘጋጂ 😂😂
    በተረፈ እወዳችዋለሁ

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይይይይ ወንድሜ ስያዝን!!!!!! እንደዚ ኣይነት ባል ኮ በዚ ምድር ኣለም የለም 🏆💐🌹🌷🌼🌻ተንከባከቢ ፍርዬ እንደዚ ኣይነት ኣታደርጊ እንወድሻለን፡🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 2 ปีที่แล้ว +23

    ውዶች በመጀመሪያ የፍቅር ተምሳሌቶች ናቹሁ ! ወይኔ አለመሳቅሽ ይገርማል ፍርየ , ቶንዴ ተርበተበተ እኮ አይዞህ ቻለው ያጋጥማል

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

    • @user-jn9oz2pe5m
      @user-jn9oz2pe5m 2 ปีที่แล้ว

      ፍሬ፡ቆንጆ፡ተሣክቶልሼል፡ቶዴ፡አገኘችህ፡ይመቻት፡ድግል፡ማሪያም፡ፍቅራችሁን፡ታብዛላችሁ፡በዉነት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@user-jn9oz2pe5m ደምሪኝውዴዋ

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y 2 ปีที่แล้ว +75

    ስንት ሰአት ነው እንደዚህ የሚትተኛው አለ 😂አይ ቶንዴ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ዉዶቼ ቶንዴ ምርጥ ባል የፍቅር ተምሳሌት የምወዳቸው❤

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว +1

      እሕቴዎየየደምሪኝማሬ

    • @rahellemma8358
      @rahellemma8358 2 ปีที่แล้ว +1

      You did it

    • @citytours2318
      @citytours2318 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/UWswGptN4sk/w-d-xo.html

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 ปีที่แล้ว

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን.

    • @jetieayano7939
      @jetieayano7939 2 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘😘👫🙏🙏🙏

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 ปีที่แล้ว +55

    ፍሬ : "ምን ተሰማዎት" 🎤 የቶንዴ መልስ ምኑን ሰማሁት መስሚያየ ተደፍኖ አላለም 😂 አይ ቶንዴ አንተ ስታደርግ ደስ ይለሀል አንተ ስትደረግ ኡኡኡኡ 😂😂😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @mahderabebe9537
    @mahderabebe9537 2 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂ፍሬ እና ዳጊ የምር ዛሬ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ😂😂ፍሬ ተሳክቶልሻል ቆንጆ Prank ነበር ይቀጥል ብለናል🙏💖💖💖💖

  • @nardiyabeshalij5412
    @nardiyabeshalij5412 2 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ
    ሳታስቡት ብዙ ነገር ይከሰታል አሳዘነኝ ከምር 😢😢
    በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ🙏🙏🙏

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ምስኪን ሲያሳዝን😂😂😂😂በቃ አለቀልሽ ፍሬ የተለየ ፍራንክ ጠብቂ😂😂😂😂👈

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @tsadikanemariyam
    @tsadikanemariyam 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ቶንዴ😂😂😂😂
    ለወደፊቱ አታስደንግጣት።
    ውዳሤ ማርያም ዳበሠሽ
    ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹ

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว

      እማ በቅንነት ደምሪኘ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @user-ir5bn9hw4z
    @user-ir5bn9hw4z 2 ปีที่แล้ว +8

    አረ በስማም እንዲ አይነት ፕራንክ ይቅርባቹ በእግእዚአብሔር በጣም ያስደንግጣል በእውነት 😳

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ማሮች ኡፍፍ ስታምሩ ቶንዴ መልካም ሰው የእናት አይነት ልብ ነው ያለው የኔ መልካም ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኘ እማ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 ปีที่แล้ว

      @@feventube288 እሽ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሽ

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ባል የለምምም እህቴ ጠበቅ አርገሽ ያዚው
    ባሎች አይገባቸውም አታስብ የዘንድሮ ባል ስትነቃ እመጣለሁ ብሎ ወደ ካፌ አቦ ተባረክ ዘመናችሁ ይባረክ ጥሩ ቡና አፍይለት

  • @user-qz7qf4ej3x
    @user-qz7qf4ej3x 2 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ማሮች እዴት እደምወዳችሁ ❤️❤️ሼፍ ቶንዴ ዛሬ ተገኘህ 😁😁😁😁 ፍርዬ ተሳክቶልሻል 😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b 2 ปีที่แล้ว

      ሰሚራየ ደምሪኝ እታለሜ😊

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝማሬ

    • @workeyemengesha8190
      @workeyemengesha8190 2 ปีที่แล้ว

      ኑ ኮሜት አስቀመጡልኝ እንደማመር

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 ปีที่แล้ว

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን.

    • @user-rk1md8zp8k
      @user-rk1md8zp8k 2 ปีที่แล้ว

      @@rejebmedia7078 ሥንት ነው ጂልባብሽ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว +4

    የተባረከ ይሁን ፍቅራቹ ቶንዴን ያለማድነቅ አይቻልም ክፉውን ያርቅላቹ ከህይወታቹ ምርጦቼ እንደዚህ ያለ ፕራክ ይቅር እባካቹ

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 ปีที่แล้ว +9

    😂😂😂😂 አሳን ሥንቴ አስደግጣሀል ወንዴ 😂😂😂😂😂 ግን ከባድነው ፕራኩ ልብ ቀጥ ያረጋል

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 ปีที่แล้ว +11

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

    • @newuaq7058
      @newuaq7058 2 ปีที่แล้ว

      እሽማማየ

  • @etuethiopia7685
    @etuethiopia7685 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ አይመቸኝም አይመቸኝም ከበደ ይሙት ኦረ ወይኔ እንዴት እንደሳኩኝ ባለፈው የድሮ ፍቅረኛዬ ልጅ ወለደች ስትል ያስለቀስካት ካሳ ነው ደግ አደረገሽ 😁😁

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r 2 ปีที่แล้ว +15

    አውቆ የተኛ ቢጡሩት አሰማም አሉ ካሁን ካሁን ሳቀች እያልኩ እኔ በሳቅ ሞቱኮኝ

    • @user-zi9mt2cl1f
      @user-zi9mt2cl1f 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም፣ በሳቅ ሞትኩኝ፣ ካሁን ካሁን ።ሳቀች እያልኩ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @fretube757
    @fretube757 2 ปีที่แล้ว +24

    እኔም በጣም ሃይለኛ ነስር ነበረብኝ አንዴ ከጀመረኝ 1 ሰአት ይቆይብኝ ነበር የአቡነ ተክለሃይማኖት እንቁርቁሪት ጸበል 3 ቀን ተጠምቄ ይኸው 8 አመት አለፈኝ ነስሮኝ አያውቅም ግዴለሽም ተጠመቂ በ 20 ሊትር ሄደሽ አስቀድተሽ ቤትሽ ተጠመቂ( የጸበል ቦታው ደብረሊባኖስ ገዳም ነው )

    • @rosaethiotube2596
      @rosaethiotube2596 2 ปีที่แล้ว +1

      የት ነው የምገኘው የፀበሉ ቦታ

    • @user-et3vt4qv8f
      @user-et3vt4qv8f 2 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እኅት ግን ተክልየ አትባይ ቅዱሳንን ማቆላመጥ ክልክል ነው አቡነ ተክለሃይማኖት ብለሽ ጥሪ ተክልየ ትርጉሙ ተክል ማለት ነው ማነው የተከለው እባካችሁ የወደንን እየመሰለን ትርጉም አናበላሽ እንኳን የቅዱሳን ስም የኛም የሀጥያቴኞቹ ስም መቆላመጥ የለበትም

    • @tigist3240
      @tigist3240 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳ ተሻለሽ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

    • @marrtube9521
      @marrtube9521 2 ปีที่แล้ว

      Yet new botaw

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 2 ปีที่แล้ว +11

    ፕራንክ መጥፎ ነዉ ።ይሄኛዉ ደግሞ ከሁሉም ይለያል የህይወት ጉዳይ ነዉ ።ደግሞ በሚወዱት ሰዉ በጣም ከባድ ነዉ ያስደነግጣል ።

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

    • @selamkiya8398
      @selamkiya8398 2 ปีที่แล้ว

      የሚገርመው እኮ እናት ናት ልጄ ምን ይሆን እያለች ሁሌም አእምሮዋ ውስጥ ሚመላለሰው አንተ ግን ሚስትህ ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኩ ክብር ለመልካም ባሎች እንደ እናት ለሚከባከቡን🙏❤❤❤❤❤

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse 2 ปีที่แล้ว +12

    ክክክክክክ እንዳህ ያለ ነገር አመቸኝም አላለም የሱ ነገር ሲሆን ይመቻዋል

  • @meronassefa5536
    @meronassefa5536 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍሬ የምር ከባድ ነገር ነዉ እንዲህ አይነት ኘራንክ ቶንዴ አይዞህ ለሷም ቀን አለ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ.

  • @yedingil
    @yedingil 2 ปีที่แล้ว +16

    ፍቅር የሆናችሁ ነገር ኑሩልኝ💞😘🙏ቶንዴ ተገኝተሀል ምላሹን አስበት😄😅በጣም ነበር ግን ያሳዘንከኝ!

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      @@araraymezmur959 እንደማመር እመልሣለሁ ሥትመጪ በኩሚት አሣዉቂይ

  • @ajebyabdlkrem8063
    @ajebyabdlkrem8063 2 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ ጉዴ እንዴት እንደደናጋጥኩኝ በክስ ዞርበይ አለለም ያእውናት አበት ናህ በፍቅር ያኑራቹ

    • @rehima4916
      @rehima4916 2 ปีที่แล้ว +1

      ኮመንቱ እኔ የሆንኩ ነኝ የገባኝ እሱንም ካልተሳሳትኩ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 2 ปีที่แล้ว +1

      @@rehima4916 😂🤣😂

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍርዬ ሰራሽለት ተሳክቶልሻል ቶንዴ ደግሞ እሷን ስንቴ ነው ያስለቀስካት ባንተ ሲሆን ተበሳጨህ ደሞ ልክ ፕራንክ መሆኑን ሲያውቅ ያሳየው reaction በጣም ነው ያሳቀኝ ፍርዬ አንደኛ

  • @nejahaabdulkader2247
    @nejahaabdulkader2247 2 ปีที่แล้ว +4

    ክፉ አይንካችሁ ምቀኛ ይያዝላችሁ ፍቅራችሁ መሀል ንፋስ አይግባ ግን ከዛሬ ጀምሮ ፕራንክ የሚባለውን ነገር ብታቆሙት ጥሩ ነገር ይመስለኛል ከናንተ የበለጠ አላውቅም እኔ ሀሳቤን ነው ያክፈልኻችሁ

  • @redialex1847
    @redialex1847 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ በማማዬ አይደል ፕራንክ ያረካት አገኘችህ።ብድሩን የማይመልስ አይወለድ ግን በባል እና በሚስት መሀል ምን አገባኝ ።ይቅርታ ግን አንድ ነገር ልንገራቹ ፍሬ፣ቶንዴ እና ማማዬ በጣም ነው ምወዳቹ።እመብርሀን ትጠብቃችሁ።

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 2 ปีที่แล้ว +16

    ጎበዝ ፍርዬ እሱ ከማማዬ ጋራ እንደዚህ ነዉ ያደረጉት ደስ ትላላችሁ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ.

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@shewayetube-445 ደምሪኝውዴዋ

  • @genettube1107
    @genettube1107 2 ปีที่แล้ว +11

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይባላል ተነሽ ተነሽ እምትላትስ ነገር ቶንዴ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ውዴ እኔ ደምሬሻለሁ ከአሁን በፊት ይልቁን አንቺ ደምሪኝ ቤተሰቤ ካልሆንሽ

  • @seadatube6699
    @seadatube6699 2 ปีที่แล้ว +64

    እንደዚህ አይነት ነገር አይመቼኝም አላለም ክክክክክ ኧረ በሳቅ አራዳ ነህ 😂😂😂😂😂

    • @hayminegn6148
      @hayminegn6148 2 ปีที่แล้ว +2

      Haha 😂😂😂😂😂 ekko

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ በቅንነት እንዛመድ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@hayminegn6148 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @mentahlechekole100
    @mentahlechekole100 2 ปีที่แล้ว +11

    Hahahah, You need to be nice to her ;) You did a sad prank on her. You got him @ Frie good job lol. You guys love each other so hard, wonderful people.

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @user-fs8dc1dp5x
    @user-fs8dc1dp5x 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ተሰመዎት ምን መስሚዬ ተደፍኖ ምኑን ሰመሁት አላለም ወይኔ በሳቅ ነው የሞትኩት ለማንኛውም በጣም ታምራላችሁ ፖራኩ ተሳክቶልሻል ፍሬዬ።

  • @user-xw7ti5or5l
    @user-xw7ti5or5l 2 ปีที่แล้ว +13

    መስሚያዬ ተደፍኖ ምን እሰማለው አለ🤣🤣🤣 የኔ ወድም አንተ ተራህን ከባድ ፕራክ ስራባት ደግጠህማ አቀርም😂 ግን እኔ ብሆን አልችልም ሳቄ ነው እሚመጣብኝ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @zahabaahmed
      @zahabaahmed 2 ปีที่แล้ว

      ሚስኪን ሲያሳዝን

    • @user-xw7ti5or5l
      @user-xw7ti5or5l 2 ปีที่แล้ว

      @@araraymezmur959 ሰብስክራይብ አድርጌሻለው🥰

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ አይነት ነገር አይመቸኝም 😅😅😅 ፍሬዬ ግን ስንት ጊዜ ነው ያለቀሰችሁ እሴይ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 ปีที่แล้ว +5

    ገና prank የሚለውን ሳይ ዘጋኝ በጣም ነበር የምወዳችሁ prank የሚባል ነገር ግን ቋቅ ብሎናል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @meseretkumela565
    @meseretkumela565 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ እንዴት እንባዬን እንዳስጨረስኝ እውነት ፍሬ ተሳክቶልሻል!1!
    you are really amazing husband ! who live accordingly as Bible word says..... with true love .Stay blessed both of you and yr angle mama

  • @sindutube3138
    @sindutube3138 2 ปีที่แล้ว +2

    ማርያምን ቶንዴ ተነሺ ተነሺ ሲል የውሸት መሆኑን እያወኩ እንባዬ ወረደ ግን መጨረሻ ላይ እንደዚህ አይነት ነገር አይመቸኝም ሲል በጣም አሳቀኝ ግን ተሳክቶልሻል ፍሬ እሰኪ ቀመስ አድርገው መደንገጡን kkkkkkkk

  • @lisayetsega
    @lisayetsega 2 ปีที่แล้ว +16

    ፍሬ: "ምንተሰማዎት!"
    ቶንዴ: "መስሚያዬ ተደፍኖ ምኑን እሰማዋለሁ..". ሀሀሀ

    • @ftducgigyd2835
      @ftducgigyd2835 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 ปีที่แล้ว +34

    አይመቸኝም ብሎ ነገር የለም ዳጊ ተሰርቶልሀል አንደኛ ፕራንክ😍

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ደግጣል ግን ሲለፈ ውሎ ጪው ነው ይለው

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 ปีที่แล้ว

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን.

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@thfg8981 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ያሳዝናል ይሄ የማይጠቅም ነገር በኋላ ላይ የከፋ ነገር ይመጣል ከዚህ በፊትም ነግሪይችሁ ነበር ልጁ ለዚሁ ለማይረባ ፕራንክ ብሎ ከቤት ወቶ ጎደኛውን ለእናቴ ደውልና ልጅሽ መኪና ገጨው በላት የምትሆነውን ለመቅረጽ ነው ይለዋል ጓደኛው ደውሎ ለናቱ ሲነግራት በድንጋጤ ወደቀች አልተነሳችም ሞተች ። ልጁም እራሴን አጠፋለሁ ብሎ ሲጋበዝ ነበር ከዚህ ምን እንማራለን 🤭🤨

  • @nigistweledai
    @nigistweledai 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ቶንዴ አሳዘነኝ እንደዚህ አይነት ነገር አይመቼኝም አላለም እንዴ ቶንዴ አንተ ስንት ጊዜ ነው ፍርዬን ያስለቀስካት ጎበዝ በርቺ ለምን አንቺ ብቻ ታለቅሻለሽ ግን የምትሰሩት ፕራንክ የሚጎዳችሁ ነገር መሆን የለበትም በተረፈ ፍቅራችሁን ኪዳነምህረት ታብዛላችሁ 😘

  • @user-fd2sc7zt5t
    @user-fd2sc7zt5t 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነሽ እረ ባክህ ያተስ ፍቅራችሁን ብዝት ብዝትዝት ያርገው ታምራላችሁ

  • @user-et6hu9fw1e
    @user-et6hu9fw1e 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ነው ብራንክ ነው ሰራሽለት አንተን ብቻ ማስለቀስ የለበትም እንደዚክ እንደሚያናድድ ማወቅህ ጥሩ ነው በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን !!!!

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ አይመቸኝም ብሎ ነገር የለም እሷን ስታርግስ ደስ ይለሀል አይደል 😀😀😀

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ.

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @POWE4755
    @POWE4755 2 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክክ እሱ 99 ግዜ ፕራንክ እያደረገ እስከምታለቅሺ ድረስ አንቺ አንድ ቀን እንኳን ተሳክቶልሽ ስታደርጊ እደዚህ አይነት ነገር አይመቸኝም አላለም ክክክክክክክክ አይ ቶንዴ

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድች በጣም ደስ የምትሉ ጥንጆች ዘመናችሁ ይባረክ🙊🙉😂😂😂😂።ልጃችሁ የተባረከች ትሁን ደግሞም ትሆናለች👍🙏🙏🙏

    • @bulishetp2135
      @bulishetp2135 2 ปีที่แล้ว

      የኔቆጆደምሪኝ

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ፍርየ ምስኪን እውነትም በፀሎታችሁ አስቡኝ ክክክክክክክክ ግን እኮ አቤት ልብ ድካም ያለበት ሰው አይችለውም እደዜ ያለውን ፕራክ ፍርየ በይ ቻይ እግዴ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ኡፍ ቢያሳዝነኝም ግን ተገኝተካል ቶንዴ ፍርዬ ተሳክቶልሻል 🤣🤣🤣

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @elianaabrham3869
    @elianaabrham3869 2 ปีที่แล้ว +17

    ቶንዴ ተገኝተሀል 😄🤣ሁሌ እሷ ማልቀስ አለባት አንበሳ ፍርዬ🥰

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

  • @shibregetu9960
    @shibregetu9960 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ በማሪያም በጣም ነው ያሳዘነኝ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ግን ቢቀር

  • @dadamarr4279
    @dadamarr4279 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ 😁😁😁😁
    እንዴት እንዳሳቀኝ የቶንዴ ንዴት! ዛሬ
    ሰራሽለት ፍሬ

  • @hwete1590
    @hwete1590 2 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣አቤት ልቡን ቀጥ አረግሺው ውይ ግን በጣም ደስ ይላል ላንች ያለው አመለካከቱ በጣም ደስ ይላል በኡነት እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ

    • @feventube288
      @feventube288 2 ปีที่แล้ว

      እማ በቅንነት ደምሪኘ

    • @bulishetp2135
      @bulishetp2135 2 ปีที่แล้ว

      የኔቆጆደምሪኝ

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.1475 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ፉሬ ሠራሽለት ወንድማችን
    ይበቃችኋል ፒራንክ ዲራማ ሥሩ ከቅመም ልጃችሁ ጋር😍😍😍😍 እግሬ መንቀጥቀጥ ክክክክክክ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 2 ปีที่แล้ว +39

    ቶንዴን እንደዛሬ ተናዶ ያላይወና ተገኝቶል የምትሉ👍👍👍👍👍👈👈👈👈 😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว +8

    ቶዴ ጉድ ፈላ ተነሽ ማር አይይይይ ፕራክ የስራህን ይስጥህ ፍሬ ተሳክቶልሻል 😂😂😂

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว +1

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

    • @devan8265
      @devan8265 2 ปีที่แล้ว

      @@kamilawollo7528 እሽ ዉዴ

    • @devan8265
      @devan8265 2 ปีที่แล้ว

      @@araraymezmur959 እሽ ዉዶችዬ

  • @lidiyatsegaye1977
    @lidiyatsegaye1977 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተሳክቶልሻል😁ቶንዴ ተበላህ በአክቲንግ😁 ፍርዬ ጌታን መሀል ላይ እየተነሳሽ videoን ስታይው ከአሁን ከአሁን ያዘሽ እያልኩ ነፍሴ ጭንቅ ብላ ነበር.....ኡፍፍፍ ተሳክቶልሻል .....ቶንዴ በል መልስ ምት ምባል የለም በቃ....በፍርዬ እንዳትመጣ....አንተም ግን ታሳዝናለህ....anyways i luv u guys betam.....❤❤❤😍😍😍😍

  • @kassayealebel4968
    @kassayealebel4968 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ፍሬ ጎበዝ ችለሽበታል።ፋሲካ ነሽ ሳቅሽ ደስይላል።

  • @user-yn1zg1vv2f
    @user-yn1zg1vv2f 2 ปีที่แล้ว +4

    ወዮኔ ሚስኪን ቶንዴ አሳዘነኝ ይሄ ፕራንክ ይቅርባችሁ ነፍሰጡር ናት ደሞ ብድር እመልሳለሁ ብለህ ሁለት ነፍስ በድንጋጤ አደጋ ላይ እንዳይወድቁ በዚሁ ይብቃችሁ እወዳችኋለሁ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን !!!!

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 ปีที่แล้ว +22

    አረረረ ቶንዴ እፍርታም አንተ ሚመችህ ሁሌ ፍሩን ማስለቀስ ነው ዛሬ ተገኝተሀል 🤣🤣🤣 ፍሪ ውዴ አንጀቴን ቅቤ አጠጣሽው 👍👍 አይ ቶንዴ እግርሽን እያነሳ ሲጥለው ድክም አረገኝ ፍሩ ቀጥይበት 🤣🤣🤣

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝማሬ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ባል እድህ ነዉ በጣሪ ለሁላችንም ጥሩ ባል ይስጠን

  • @-beteorthodoxchannel3244
    @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀልዱስ(ፕራንኩ) ይሁን አንተ ግን አቦ በናትሽ ብለክ * ውዳሴ ማርያሙን እንዴት ነው የወረወርከው* በስመአም እኔ ላንተ ደነገጥኩ ምን ሆነክ ነው ደንግጠክስ ቢሆን የእመቤታችንን ቅዱስ መፅሀፍ እንዴት ትወረውራለክ 😔😔😔

  • @zinashtuji2935
    @zinashtuji2935 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የኔ እናት እንደዚህ ያለ ፕራንክ ጥሩ አይደለም በድንጋጤ ከባድ ነገሮች ሊፈጠር ይችላል አንቺም እሱም እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርጉ የኔ አስተያየት ነው

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ፍቅራቹ ቤታቹ ሊጃቹ ይባርክላቹ የናንተ ክፉ ፈጣሪ አያስማን እድመ እና ጤና ይስጣቹ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +39

    ቶንዴ " በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርምና " ቻለው በዚህ የሚመጣ ገንዘብ በአፍንጫዬ ይውጣ ከዚህ ትምህርት ወስዳችሁ ይብቃችሁ 🤭🙄🤔

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว +2

      እሕቴዎየየደምሪኝማሬ

    • @birtukantube8571
      @birtukantube8571 2 ปีที่แล้ว

      @@kamilawollo7528 ney

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +20

    ይህ ከባድ ፕራንክ ነው በማይቀለደው ልብ ድካም ደም ብዛት ምናምን በሽታ ያለበት ሰው በድንጋጤ የሆነ ነገር ይሆናል ጠብቄ ብድርሽን😆😆😆😘😘😘

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝማሬ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት ጀማሪነኝኝኝኝኝ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      @@kamilawollo7528 እንደማመር

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 ปีที่แล้ว

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን.

    • @user-rk1md8zp8k
      @user-rk1md8zp8k 2 ปีที่แล้ว

      😂😂👏👏

  • @user-lv8rz7jv4q
    @user-lv8rz7jv4q 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሱ ጊዜ እዲህ አይነት ነገር አይመቸኝም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከበደ ይሙት😂ወይ ቶዴ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍርዬ በጣም ተሳክቶልሻል 👍ግን ቶንዴ በጣም ነበር ያሳዘነኝ ግራ ነው ይተጋባው😂

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o 2 ปีที่แล้ว +7

    አሥቶ ፍርጥ ሢያረጋት እደት እዳሣቀኝ 😁😁😁

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰራችልህ 😂😂😂😂😂
    አተብቻነውዴ ፕራክ የምሰራው
    ዴግ አአናዴዴችህ ዴስ አለኚ
    ወድልጁ ሲአናዴዴድ ወላሂ ዴስ
    ይለኚል👍👍👍👍👍👍😂✅

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴዎየየደምሪኝኝኝ

    • @user-fx3kp4vk1m
      @user-fx3kp4vk1m 2 ปีที่แล้ว

      @@kamilawollo7528 እሺውዴ

  • @yene4763
    @yene4763 2 ปีที่แล้ว +8

    The ባክሽ ወደዛ part is killing me 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetmekonnen5124
    @genetmekonnen5124 2 ปีที่แล้ว +2

    Gobez Firyee!!! Betam tesaktwal
    Yidegem...Yidegem....Yidegem.

  • @user-um5pk1tg7y
    @user-um5pk1tg7y 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው እምወዳችሁ እማከብራችሁ ግን ድንጋጢ መጥፎ ነው ለጤና እና በተቻላችሁ ነገር ሁሉ ጥንቃቅ አድርጉ አላህ ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ልጅ ያርብ