ፍሬ በበረራዋ ቀን ፓስፖርቷ ጠፋባት | አበደች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ፍሬ በበረራዋ ቀን ፓስፖርቷ ጠፋባት | አበደች
    ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

ความคิดเห็น • 484

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  9 หลายเดือนก่อน +52

    የተንቢ ወይባ ውስጥ ወደቀችብን | የተንቢንና ሁርያን ወይባ ጢስ አስገባኋቸው
    th-cam.com/video/J3Lrot2lNAY/w-d-xo.html

    • @bamlakmulugeta275
      @bamlakmulugeta275 9 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፍርዬ በማርያም እርጂኝ እኔም መነገድ ፈልጋለሁ እንዳንቺ ገንዘብም አለኝ ኢትዮጵያ ነኝ የአንድልጅ እናት ነኝ አንቺ ስትሄጂ አብሬሽ እየሄድኩ መነገድ ፈልጋለዉ መንገዱን አሳይኝ ስልክሽን በምን ላግኘዉ የበለጠ እንድናወራ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube 9 หลายเดือนก่อน +145

    ይችን ከሚት ነምታነቡ ፈጣሪ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ😢❤😘ደምሩኝ😢ቤተሠብ እንሁን

    • @eexx5392
      @eexx5392 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @dselamdani
      @dselamdani 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ❤ እሺ በርቺ ይቅናሽ እማ

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 9 หลายเดือนก่อน

      አሜንን

    • @tseganettube5698
      @tseganettube5698 9 หลายเดือนก่อน

      እንደማመር ለኔም❤

    • @neimcaabdoulkaderchardi1306
      @neimcaabdoulkaderchardi1306 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 9 หลายเดือนก่อน +12

    ፍሬ ልክ ነሽ አድነገር ከጠፋ ወደምፍትሄው ነው ጂ ክፉ ቃል ምንይሰራል ንግግር ያሳምማል እቃውኮን ቢገኝ ንግግሩ ጠባሳ ሁኖ ይቀራል ❤❤❤ በርግጥ ስንናደድ ብዙ እንላለን በተለይ ዩቲበሮች ከፕራንክ ስለማያልፍ መቆጠብ ጥሩ ነው አሁን ቶዴ አመሰገነሽ ስላልተናገርሽው ብትናገሪው ኖሮ ኮሜቶች አችምይፀፅትሽ ነበር❤መልካም ጉዞ ፍሬ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 9 หลายเดือนก่อน +56

    ቶንዴና ፕራንክ አይለያዩም።😂😂😂😂😂 መልካም ጉዞ ፍሬ በሰላም ይመልስሽ።

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 9 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ እናት ከምር አስተዋይ ምርጥ ሴቴ ነሽ ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤🎉

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 9 หลายเดือนก่อน +7

    አይ ቶንዴ ማታመጣው ጉድ የለም እራብ ሁሉ አጠፋህባት በል ካሳት ቆንጆ ምግብ ፍሬ ደግሞ መልካም ጉዞ ለቤትሽ ያብቃሽ ምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatenetsewenet3521
    @enatenetsewenet3521 9 หลายเดือนก่อน +10

    ውይ ፍርዬ (ወይኔ ለምን ምን ልበል ለምን አይባልም አለች) 😂😂😂የኔ ቆንጆ አይ ቶንዴ ያገሬን ልጅ ተጫወትክባት በሰላም ተመለሺ ፍርዬ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w 9 หลายเดือนก่อน +52

    ወይኔ ቶንደ ያንተ ፕራክ ደም ግፊት ያመጣል 😅😅ፍርየ እህቴ 😢

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 9 หลายเดือนก่อน

      ሳህ kkkkkkkkk

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 9 หลายเดือนก่อน +9

    ፍሬ ዛሬ በጣም ተረጋግታለች ጥሩ ነው መልካም መንገድ❤❤❤

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 9 หลายเดือนก่อน +6

    የሆነገር ከመሆኑ በፊት መጠንቀቅ ነው እጂ ከሆነበኋላ መፍትሄ መፈለግነው Wow ጎበዝነሽ ፍሬ

  • @rozatube2591
    @rozatube2591 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ተንኮል ምናለ ባታስጨንቃት ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሰላም ሄደሽ ሰላም ይመልስሽ ፍርዬ ልጃችሁን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤

  • @mahletfente340
    @mahletfente340 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይይይ ፍሬ እኔ ካንቺ ሒወትን ነው ምማረው ትዕግሥትሽ በስላሴ ስም የሚገርም ነዉ እመብርሃን ትዕግስቱን ሰላሙን ፍቅሩን ጨምራ ትሰጣላችሁ I love them and respect them

  • @abayneshabebe3551
    @abayneshabebe3551 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ ፍርዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ወደ መፍትሄው ስትይ ስሜትሽን ተቆጣጥረሻል እኔ ማብድ ይመስለኛል በሰዐቱ ምን እንደምሆን አላውቅም በሰላም ደርስሽ ነይ ፈጣሪ ይከተልሽ ልጃችሁን ሳሙልኝ በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኃለን

  • @eyerusalemmmoges8768
    @eyerusalemmmoges8768 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አሪፍ ፕራንክ ነው ቶንዴ ተሳክቶልሃል። መልካም ጉዞ ፍሬ በሰላም ይመልስሽ!!!

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 9 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ቶንዴና ፕራንክህ😅 ፍርዬ ግን ካንቺ ብዙ ነገር ነው የምማረው ትእግስትሽ እርጋታሽ ሳላደቅሽ አላልፍም እኔ ብሆን ብዙ ነገር ላረገው እችል ነበር ግን ደሞ የእውነት እስኪመስለኝ አሳዝነሽኝ ነበር የተማርኩበት ነገር እራስን ተቆጣጥሮ ወደመፍትሄው መሄድ በሰላም ደርሰሽ ተመለሽ 🥰🥰🥰 መልካም መንገድ

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 9 หลายเดือนก่อน +32

    ደሮም መላጣ ሰው ከተንኮል ውጭ ምን ያውቃል አይ ቶንዴ 😂 የኔ ውቦች ስታምሩ ደሞ ስወዳችሁ❤❤😊

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 9 หลายเดือนก่อน +1

      🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ትክክክል 🤣🤣🤣🤣

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @makeiawerkenh9671
      @makeiawerkenh9671 9 หลายเดือนก่อน +4

      ስድብ ነው ዉድሻ ክክክክክክ😜

    • @sphonetastic3796
      @sphonetastic3796 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😮

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 9 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ቶንድ ነፍስህ አይማርም ሁልጊዜ ፍሬን እዳስለቀስክ ዊይተኮል አይይ ቻይውፍርየ የኔቢጤ ለስቱአልቅሰሽትዘልቂውአለሽእኔምእዳችውአልቃሻነኝየኔእናት❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 9 หลายเดือนก่อน +2

    እውይ ምን አረገችህ ቶንዴ? ፍርዬ በጣም ትእግስተኛ ነሽ በንጋታው በረራ እያለሽ በጣም ከባድ ነው❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @user-hl8sy8nh3t
    @user-hl8sy8nh3t 9 หลายเดือนก่อน +1

    በስማም ቶንዴ የስራህን ይስጥህ ፍርዬ የኔ ውድ እኔንም አጋጥሞኛል የእኔው የእውነት ነበር በረራዬ ወደ ውጭ ማክሰኞ ነበር እኔ የነበርኩት ክፍለ ሃገር ነበር አርብ ቆርጨ ለቅዳሜ ወደ አዲስ ለመምጣት በጣም አሞኝ ስለነበር የእህቴን ልጅ ላኳት ትኬት ቆርጣ በረራዬን ለማዬት 12_30 ላይ እስኪ ስጭኝ ስላት ስትፈልግ የለም ከምሸቱ ሁለት ሰዓት ተደውሎ ፓስፓርትና ትኬት አግንተን ነው ተባልኩ በዛላይ የዚህ አገር የመኖሪያ ፈቃዴ ሊያልቅ አንድ ሳምንት ብቻ ነበር የቀረው ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ እረድቶኝ ቅን ሰዎችን አጋጥሞኝ ❤❤ሁሉንም የት እደጣለችው አላወቀችም

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w 9 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ውዶች እንካን ደህና መጣችሁልኝ ፍርየ ስደት ጉዞ እማ ዛሬ ቅር ቅር እያለኝ ነበር ማርያምን ቪድወ ሳለቁ ብየ 😅ስለምወዳችሁ ትናፍቁኛላችሁ

  • @SalamSalam-em6oo
    @SalamSalam-em6oo 9 หลายเดือนก่อน +12

    አይ ሼፍ ቶንዴ 😂😂😂ድሮም መላጣ ሰዎች ተንኮለኛ ናቸው አይዞሽ ፍርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-tq9yx4ru7t
      @user-tq9yx4ru7t 9 หลายเดือนก่อน

      እ ክክክክክ

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 9 หลายเดือนก่อน +1

      ለዛ ነው ባሌ እሚያቃጥለኝ😂😂😂😂

    • @madina3828
      @madina3828 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@habibahabibah2143😂😂😂

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 9 หลายเดือนก่อน +9

    ወይኔ ፍርዬ እኔ ድንግጥ ልበልልሽ እፍፍፍ አንተ መላጣ ንጉስ የሆንክ ሰው በጣም ነዉ የገረምከኝ ከየት እንዴሚመጣልህ ክክ ወይኔ ፍርዬ የኔ ንግስት ለመንገድሺ ሁሉ ፈጣሪ ከፊት ከሁዋላሽ ይጠብቅሽ

    • @madina3828
      @madina3828 9 หลายเดือนก่อน

      መላጣ😂😂😂😂😂😂😂

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 9 หลายเดือนก่อน

      @@madina3828 kkkkአብሺሪ የኔ ዉድ እህት እዉቀት ነው የመለጠው ብዬ ነው ብዙ ምሁሮቺኮ እንዲህ ናቸው

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዬ የኔ እናት ትግስተኛ ነሽ ከምር ወደ መፍትሄዉ አለች በይ ቶንዴን በእጥፍ ተበቀይልን❤

  • @tamyinfinix5774
    @tamyinfinix5774 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጀግና በጣም ጎበዝ ናት ፍሬ እስቲ በ like ❤

  • @betelhembekele1537
    @betelhembekele1537 9 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ እጅግ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ግን በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by 9 หลายเดือนก่อน +10

    ቶዴ ፀጉሩን ካላስተከለ ይሄ ተኮሉን አይተውም መላጣ ሠው ተኮሉ ከባድነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l 9 หลายเดือนก่อน

      በሣቅ ያሥተካክላል😂😂😂😂😂

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u 9 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ቶንዲ እራሳን እንዳትታ መምብህ ፕሊስ በእናትህ ንገራት ቶሎ እያወኩ እኔ እራሴን አመመኝ እረ በቃህ ቶንዲ ልጅታን አታሳምማት በሽታ ላይ እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ ፕሊስ ፍሬ ምስኪን ናት አታበሳጫት በጣም አሳዘንሽኝ ፍሬ መልካም ሴት

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሪፍ ፕራንክ ነው ተሳክቶልሃል። ፍርዬ በሰላም ሂደሽ ተመለሺ እመቤቴ ትከተልሽ።

  • @konjonesh
    @konjonesh 9 หลายเดือนก่อน +16

    አቤት ስወዳቸሁ ስላማችሁ ይብዛ በክርስቶስ በአላችሁበት ቦታ ❤❤

  • @ajibaaj3267
    @ajibaaj3267 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነሽ በቃ ሁሉም ነገር ሁን ያለው ነው ሚሆናው መጥፈቱ ለንቺ ምን እንዳስቀራልሽ ምን ተቂያላሽ በቃ ላከይር ነው ብሎ መፍቴውን መፈለግ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 9 หลายเดือนก่อน +3

    ،،ወይኔ የኔ ሴት የአንችዉን ትግስት ለኔም የስጠኝ ክልክ በላይ ትግስተኛ ነሽ😮

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነሽ ሊጋጥም ይችላል ነገር ገን ጎበዝ ነሽ

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ አንተ ግን እንደዉስ እሷ አሁን ጠሩ ነዉ ግን አላመነችም ደስ የምለዉ ነገር❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሺ ፍርዬ እኔም ባለቤቴ ልክ እንዴ ቶንዴ አቁስል ፈታ ያለ ሰው ደስ የሚል ባል ነዉ ግን እኔ ብሆን የማደርገው ለ 10ደቂቃ መኚታ ቤቴ ገብቼ አልቅሽ እራሴን አብርጀ እመለስና ምንም እንዳልተፈጠረ አድርጌ በቃ ተወው ያጋጥማል ያኒዬ ነዉ የምለው በጣም ከባድ ነገር ከሆነ እንደዚህ ማለት ነዉ ::ምክንያቱን የፈሰሰው አልታፈሰ ነዉ በቃ በአጭሩ

  • @naimakamal6599
    @naimakamal6599 9 หลายเดือนก่อน +8

    ቶንዴ ግን ፕራንክ ስታደር ትመቸኛለክ😂😂😂

  • @Zhara-o4e
    @Zhara-o4e 9 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ጉዞ ፈጣሪ አቺጋር ይሁን ፍሬ መልካም ሰው

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 9 หลายเดือนก่อน +7

    I love you guys thanks for sharing have a wonderful flight enjoy where ever you go❤great prank

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ ቶንዴ በእናትህ ብዙ አታስጨንቃት ከተወሰነ በኃላ ንገራት ስርዓትዋ ደስ ሲል

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሷቅጥልብላለች አተትስቃለህ 😅😅😅😅😅የተመታህ😅😅😅😅😅ፍራችሁንያብዛላችሁየኔዋህ እኳንምሰላምተመለስክልኝአለችየኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdistube
    @mekdistube 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔን ውይ ፕራክ መሆኑን እያወኩ ማዘኔ ፍሬ አይዞሽ ያጋጥማል

  • @yetatwork6137
    @yetatwork6137 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልብ ዉቅ የሆነ ባል ሥወዳችሁ አብራችሁ ጃጁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በድዳችሁ ሣቁ

  • @mulukenbayisa7229
    @mulukenbayisa7229 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ ግን ቶንዴ ግፍህ ፍሬ የኔ አስተዋይ ቶሎ ብለሽ ወደ መፍትሄው ሄድሽ ጎዝ ፍቅራችሁን ፈጣሪ አይቀንሰው

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 9 หลายเดือนก่อน +10

    ሸፍ ቶንዴ አቤት ተንኮልህ😂😂😂😂 ፍሬ መልካም ጉዞ❤✈

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r 9 หลายเดือนก่อน

      የት ልትሄድ ነው

  • @nardeHailu
    @nardeHailu 9 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ የኔ ቆጆ ፀባይ እናትነት መቻልን የታደልሽ ረጅም እድሜ

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፈረየ ፓስፖርትሽ ያለዉ የተለያዩ ሃገራት ቪዛዎች በደንብ ኮፒ ኣርገሽ ኣስቀምጪዉ ለመታደስ ስትሰጫቸዉ ያፍሪቃ ቢሮ እምናዉቀዉ ነዉ ኣስቀምጭዉ የኔ እህት ቶንዴ ቆይ ይሰራልሃል 👌👌👌ፈረየ አረ ፕራንክ ተብሎ ሃቁን ተናገርሽ እናንተን እንዳላስከፋቹ ብየ ዋጥ ኣረኩት ኮ ኣልሽን 🤭🤭🤭

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ፍሬና ዳጊ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛ🎉

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔሥ እቀውጠዋለሁ ደንግጠሸነው ወይሥምድነው ብዙም አደለሸ ጎበዝነሸ በንዴት ሰአት ንዴትን መቆጣጣር ዋው

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 9 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ጉዞ ፍርዬ በሰላም ተመለሸልን❤❤❤❤❤

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከባድ ፈየና ነው ፍርዬ ያልፍሽው 😢😢😢😢 እኔ ብሆን ምን እደማደርግ አላውቅም ቶንዴ ግን በልጃችን ላይ ይችን ግፍ ሰራህ ፍሬ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤ በደብን እልህሽን ተወጭ❤❤

  • @hayatyenatwa2038
    @hayatyenatwa2038 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲ ተጨንቃችሁ አስመስላችሁ ለፕራንክ የተጫወታችሁብን ትሸቅሉብናላችሁ

  • @mahidergetachew2291
    @mahidergetachew2291 9 หลายเดือนก่อน +10

    ከዚህ የማይረባ ፕራንክ ከሚባል ሱስ ለመውጣት ሞክሩ ሰው ብዙ ያስጨነቀው የሕይወት ነገር አለበት የናንተን ዝባዝንኬ የሚያይበት ⌚ የለውም ከናንተ አይጠበቅም

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 9 หลายเดือนก่อน +1

      የደላው ሙቅ ያላምጣል የሚባለው እንደነዚህ አይነቶች ናቸው በስንት ነገር ተወጥረው እየኖሩ ፕራንክ እያሉ ይጃጃላሉ

    • @ethiopian6561
      @ethiopian6561 9 หลายเดือนก่อน +1

      Betam mozazoch nachew

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 9 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopian6561 የምን ሞዛዛ ማፈሪያዎች ናቸው በሶሻል ሚዲያ ስንት ነገር ማስተማር ሲችሉ ውሸት ህዝብን ማስተማር የእነሱ ኪስ ከሞላ ህዝብ ምናባቱ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ቤተሰብ ስወዳቹ እኮ ማሚቶ ቶንዴ ግን ግፍህ😂😂ፍርዬ መልካም ጉዞ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 9 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ ግን ዛሬ ብዙም አልተናደደችም ተለዉጠሻል ማልቀስ የለም😍😍

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 9 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ ምስኪን ለራሳ ሰው ስታስተናግድ ደክማታል ግን ታጋሽ ነሽ አንድ ገጥሞኝ የባለቤቴ ፓስቦርት ጠፍቶ እንደ ነገ ሊበር ግን ተገኘ ምን ይደረጋል አያድርስ ነው እንድትበቀያው❤❤❤❤

  • @hanayitna8613
    @hanayitna8613 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፕራንክ በጣም በዛ ልምከርህ ይቅርብህ በኋላ ፕራንክ ቤቴን በጠበጠው ምናምን እንዳትል

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw 9 หลายเดือนก่อน

    ተንኮልህጨእንዳለሆኖ ማርያምን አልጣልካትም ማርያምን ሣይሆንጨየሠውጰእጅሥራነው የጣልከው ማርያምን ያያትየለም ሀዋርያትም እንዲናት አልሣሉአትም ፣አልነገሩንም በተረፈ ይመቻቹ መልካም ጉዞ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሠላማችሁ ይብዛ አይ ተርፈሀል ቶንዴ😂 😊

  • @AddisZegye
    @AddisZegye 9 หลายเดือนก่อน

    'ፓስፖርት ጠፋ ብለህ ቁጭ አልክ' አባባሉዋ ደስ ሲል አይ አንተ ክፋትህ

  • @benamen2267
    @benamen2267 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 ኸረ የተመታ የአዳም ዘር ነህ ክብር ለባሎች ያሰላም✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ዉይ አሪፍ ነዉ መልስሽ የምር ትምህርት ነዉ❤❤❤

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው ሰፕራይዝ ማድረግ ነበረብህ ለማንኛውም ብድርህን ስትመጣ ትመልስልሃለች ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪💞🌹💞🌹💞🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 9 หลายเดือนก่อน +1

    Frye betam azaghe mest neshe saladenkishe alalfem. Have a good trip ❤❤❤❤

  • @mitugirma1346
    @mitugirma1346 9 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ ትእግስትሽ የእኔ ማርኧረ ቶንዴ ተዉ በጣም ታሳዝናለቾ❤❤❤❤

  • @yemisrachlakew3568
    @yemisrachlakew3568 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድራማ ነው ያስታውቃል።የተናደደ ሰው ዝም ብሎ ማር ማር አይልም

  • @user-wp9yr1mo6q
    @user-wp9yr1mo6q 8 หลายเดือนก่อน

    ተናዳኳ የሚምርባት ሴት ይች ልጂ የኔማር

  • @KeshiTeklehaymanotKeshi
    @KeshiTeklehaymanotKeshi 24 วันที่ผ่านมา

    ደጌኛ ሴት በጣም ደስ ይላል

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የማገርምሽ ነገር እኔም ምንም ነገር ከሆነ በሗላ ወደ መፍትሄ ነው የምለው

    • @rihanaseid3450
      @rihanaseid3450 9 หลายเดือนก่อน

      ጀግና መሆንም ያለበት እደዚህ ነው

  • @tamarat255
    @tamarat255 9 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ይህንን ነገር ቢቀርባችሁ አንድ ደቂቃ እንኳን መደንገጥና መበሳጨት ምን ያህል የአይምሮ ሴሎችን እንደሚጎዳ ማወቅ አለብህ ጤንነት ይበልጣል ለመተው ሞክር!!!

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 9 หลายเดือนก่อน

    ቶንዴ ግን ቆይ ባትሰራልህ ደሞ ብድሯንማ ትከፍላለች 😂😂😂የሆነው ሆኖ ግን ፍሬ እጅግ ኮርቼብሻለሁ ተረጋግተሽ ንዴትሽን ዋጥ አድርገሽ ነገሮች እንዳይበላሹ ከአፍሽ መጥፎ ቃል ላለማውጣት ያደረግሽው ነገር እጅግ ልትመሰገኚ ይገባል ለብዙ ሰው ትምህርት ነው የምር🥰🥰🥰🥰

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 8 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ የእኔጨዋ ብዙም አልጮክሽበትም

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 9 หลายเดือนก่อน

    አይ ቶንዴ አይ ማስተር ሼፍ ዛሬ ያፈለቅካት ፕራንክ ደግሞ ትለያለች የስራህን ይስጥህ።
    ፍርዬ የኔ እናት እርቦሽ ነበር እኮ እረሳሽው አይደል።
    በዚህ ፕራንክ ከምንግዜውም በላይ እንዳከብርሽ አድርገሽኛል Smart ነሽ ከልብሽ አስተዋይ

  • @user-sh7vt8fp5o
    @user-sh7vt8fp5o 9 หลายเดือนก่อน +1

    Oh! betam yigermal min ayinet tenkolegna neh ene bihon gin nekakisih neber

  • @Dinke363
    @Dinke363 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ቶንዴ የአፋር ቀልድ ግን አይከብድም😅😅😅አሳዘነችኝ ክው አለች

    • @cairokassa4187
      @cairokassa4187 9 หลายเดือนก่อน

      የሰዉ ብሔር መንካት ግን አግባብ ነው?

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ትላላችው ግን መንገድ ስታስብ ይቅርብህ ማለቴ ምገድ ሲታሰብ በሰላም ነው የሚሸኘው

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 9 หลายเดือนก่อน

    ፍሬና ዳጊ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤🎉

  • @EldanaAbeba-vr3rr
    @EldanaAbeba-vr3rr 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂😂😂😂ምርጥ ሚስቸት ምርጥ ባል አይለያቹ ዘመናቹ የተባረከ የሁን

  • @user-kx3fy7jh4s
    @user-kx3fy7jh4s 9 หลายเดือนก่อน

    ምር ጥ ነገርነው ያረግሺው ግን እኔ 10ደቂቃ የተለየ እቃ ገስቶ ከመጣ ኣብዳለው ግን እሱ ተረጋጊ ይለኝ ነበር

  • @-nbyhtube5218
    @-nbyhtube5218 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወደትልበርነበር የሚጣአባትናእና ትአላህ ያሳድግላችሁ ምግብስታዘጋጅለልጇደስትላለች ፍሬ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 9 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ጉዞ ውድዋ ብድረ መልሸለት❤❤❤

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 8 หลายเดือนก่อน

    ፍሬዬ የኔቆጆ

  • @lidacall5542
    @lidacall5542 9 หลายเดือนก่อน

    ዶላር ስንትነው ሲገዛ ንገረን ቶንዴ አደራህን አተማ ቆፍጠን ያለ ፕራክ ትወዳለህ ደሞ ምርጥ ባል ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 9 หลายเดือนก่อน

    ሼፍ ቶንዴ ግን ግፈኛ ነህ ተዉ ፍርዬን አታስጨንቃት? የኔ ቅመም ፍርዬ ዛሬ ጎብዘሻል አላለቀሽም😍😘

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 9 หลายเดือนก่อน

    ዊ ፍርዬ ምርጥ ሚስትኮ ናት. ቶዴም አሪፍ ፕራንክ አድራጊ 😂

  • @fanatube196
    @fanatube196 9 หลายเดือนก่อน

    የቶዴ ፕራክ የተለየ ነው ፍሬ መልካም ጎዞ በሰላም ተመለሽ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ያምጣልን

    • @mawaysh
      @mawaysh 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ፈቱዬ

  • @emaema2263
    @emaema2263 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርዬ የዛሬው ያበደ ነው ቶንዴ ልመልከተው

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 9 หลายเดือนก่อน

    ፋቅራችሁ ያስቀናል ፍርዬ በሰላም ተመለሽ ቶዴ ቀልደኛ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 9 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ አስተዋይነሽ ግን ከባድነው❤❤❤❤❤

  • @MoniraMohammed-l8j
    @MoniraMohammed-l8j 9 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ምቴደው ምሰራው

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ፍርዬ ትግስትሽ እኔ አንቺን እያየውሽ እንባዬ መጣ ጀግና ነሽ❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 9 หลายเดือนก่อน

      @@mawaysh Eshi

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 9 หลายเดือนก่อน

    ዉይይይይይይ ቶንዴ 😅😅😅 ፍርዬ በሰላም ተመለሽ እወዳቹሀለዉ❤❤❤

  • @selamabatneh7089
    @selamabatneh7089 9 หลายเดือนก่อน

    ፍሬ ግን "እናንተ ላይ ላለመጮህ ራሴን ተቆጣጥሬ ነው እንጂ በጣም ተናደጄ ነበር” ነዉ ያልሽው??

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 8 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅 አባ አታናድብኝ ስወዳት እኮ

  • @mekedgetu4401
    @mekedgetu4401 9 หลายเดือนก่อน

    አይ ቶንዴ ከፕራክክ ማካሪና ማካሪና አባባልክ በሳቅ ነው ያፈረስከኝ ፍርዬ እህቴ በእጥፋ መልሺለት

  • @Gebremenfeskidus-fy5zy
    @Gebremenfeskidus-fy5zy 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቢጠፋሥ፡ለበጎ፡ነው፡እኮ!!
    በተለይ፡በረራ፡ላይ

  • @gufu6525
    @gufu6525 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስሜትሽን መቆጣጠር ፍሬአድንቄሻለሁ👌👌👌👌👌👌

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 8 หลายเดือนก่อน

    ያናዳል ግን ጎበዝ ነሽጠፋ ጠፋ ነው

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 9 หลายเดือนก่อน

    Wey tond are feryan atnadebne 🎉🎉🎉 fery beslam gebe ewdachwalhug betam

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 9 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ቶንዴ😂😂😂 ስወደቹ❤

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr 9 หลายเดือนก่อน

    አይ የፓስፖርት መጥፋት ስሰማ እኔየ ጠፍቶብኝ ያየሁትን የሰማሁትን አስታወሰኝ በጣም ነው ቦሌየ ድልድዬ ድረስ በታክሲይ ሔጀ ልክ ከታክሲው እደወረድኩኝ ቲኒሽ እደተጓዝኩኝ ነው እደጣልኩት የገባኝ ከእጀ አለመኖሩን ሣቅ የደነገጥኩት ኡፍፍ 😢