PRANK | ፍሬን ሁሌም እንዳስለቀስኳት ነው፣ የዛሬው ግን ይለያል | ማማዬ ከአባቷ ጋር የሰሩት ከባድ ፕራንክ **BAD IDEA*
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
- ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
#Eregnaye እረኛዬ ክፍል 3 - Eregnaye season 3 episode 1 @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World | Seifu on EBS Donkey Tube #Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች::
ይህንን ሊንክ በመጫን bit.ly/3bT6TC8 ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቷት፡፡ እናመሰግናለን፡፡
እሺ እናደርጋለን እናንተም ወደ ቤታችን ጎራ በሉልን ውዶች
በዚህ ቤት የሚሰራ ፕራክ ያበደነው
1 አይበቃቹም ሆ
@@mekdesberie438 😂😂😂😂1
ለማማዬማ ካአንድ በላይ እራሱ ቢቻል አደርጋለው
ኡኡፍፍፍፍፍ ስትጥሙ በተለይ መፀሀፍ ቅዱሱን ስትሰጪው እንባዬን አመጣሽው በሀይማኖትሽ ላይ ያለሽ እምነት ደስ ሲል ድንግል ማሪያም ትጠብቃቹ ❤️❤️❤️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋💖
እሕትአለምየደምሪኝማሬ
አሜን ፫
@@user-xg3tw6uv4z ማማየ ደምሪኝ
@@Tsehay1261 እሽ
እኔ የሚገረመኚ የማሚቶ እደናቂውቸ የት ናቸሁ 👍👍👍👍😃😃😃ወይይ ምረጥ ሚስት ናት
ራቢ ደምሪኝ እህት
@@TUBE-rv9zs ደምሪኝ ውዴ
@@TUBE-rv9zs እኔንም ደምሪኝኝኝ
ቤተሰብ እንሁን
@@TUBE-rv9zs demerign
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ demerign
እኔ የገረመኝ የህፃናዋ ነው😳 እድግ በይ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እሕትአለምየደምሪኝኝኝ
@@kamilawollo7528 እኔንም ደምሪኝኝኝ
😂❤
የኔጣፋጭ እድግበይ እኔማ አችን ለልጂነው የምድርሺ የኔአሰል
ወላሂ እንደው በፍቅር የተጋባ ሰው ከልብ ሚትም እናትም እህትም ናት ባልም ወንድምም አባትም ነው እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ መንታ ልጆችን ይወፍቃችሁ ይስጣችሁ ያረብ
Metchalehu anchim ney ❤️
እሕትአለምየደምሪኝኝኝ
@@tsedyshand6614 ደምሪኝ ውዴ
@@bezawitkassahun1611 demreshalehu anchim ney ❤️
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ demerign
የልጅቱ መተባበር እርጋታዋ ማሻ አላህ😁❤❤❤❤
🤣🤣🤣
የኔም የገረመኝ የማሚቶ ነገር ነዉ 🙄😂😂😂😂
@@hanagerma9528 በትክክል 🤣🤣🤣🤣😘😘😘
እሕትአለምየደምሪኝማሬ
@@kamilawollo7528 እሺ
ዉዳሴ ማርያም አሳቀፉት💚 ክፉ አይንካችሁ የእኔ ወርቆች 💚💛❤️
ደምሪኝ ውዴ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ demerign
ወይ ህፃኗ ወደፊት የፊልም አክተር እንደምትሆን 100% ያስታውቃል
ደምሪኝ ውዴ
ያሳቀኝነገር ቢኖር ማልቀስማ ሁለተኛ ስራዋ ነውያለው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
እሕትአለምየደምሪኝኝ
ልክ እደኔ እኔ ባሌ እደዚህ ነው የሚለኝ ፉቅሩን ስገልፀለት እራሱ አለቅሳለሁ ወይ ስደት በሚዲያ የማይታይ ስት አለ ወይ ስደት ማን አሶጣብሎኝ ነው ይላልእሱምየኔውድ አላህ በሰላ ያገናኝን8ወር ቀርኝ
@@hayata8009 ያገናኝሸ ውዴ ደምሪኝ ውዴ
ልጅቱ በጣም የምትገረም ልጅ👍👍👍❤ ታምህም ኘራክ አረ ግፍ ነው 😂😂😂😂😂
እንደማመር ውዴ በቅንነት❤
እሕትአለምየደምሪኝኝኝ
@@Amele8427 እንደማመር
@@Amele8427 ደምሪኝ ውዴ ከቤትሸ እመጣለሁ ውዴ
Betm😂😂😂🤣🥰
በጣም የምታምር ልጅ ናት ኣይ ማማዬ ደግሞ ኣራዳ ነች😘😘😘
በጣም
እሕትአለምየደምሪኝ
ዉይ ልጂቷ ግን ጣፋጭ ነች 🥰🥰🥰
እሕትአለምየደምሪኝ
😂😂አች ሚጥሚጣ ፕራኩ ይሳካል ብየአስባለሁ አላለችም 😂አይ ፍርዬ እደወ ምንይሻልሻል አይዞሽ
እሕትአለምየደምሪኝ
💋💋🥰🥰👍👍
ማሚቶ ምርጥ ተዋናይ 👍
ፍርየ አይዞሽ ምንም ማድርግ አይቻልም
Metchalehu anchim ney ❤️
እንደማመር ውዶች
እሕትአለምየደምሪኝኝኝ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝ
አንተንማ ሀይለኛ ፕራንክ እንድትደረግ ለፍሬ ሀሳብ መስጠት አለብን ለማነኛዉም ፈጣሪ ይማርክ ሼፍ ቶንዴ ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን😘😘
እሕትአለምየደምሪኝኝኝ
😂😂😂bewunet betam
ሰው ታሞ ተኝቶም ተንኮል ያስባል 🙈🙈ቶንዴ ግን ተው ግን የፍሬ እባ አንድ ቀን ዋ😂😂😂ማሚቶ ግን ትብብርሽ እርጋታሽ ወዮ😂😂😂ፍሬ ከባድ ፕራንክ እንጠብቃለን
እደወያኔ ማለትነው ቶዴ
@@blatob8799 🙈🙈🙈🙈
@@blatob8799 ደምሪኝ ውዴ
@@Amele8427 ደምሪኝ ውዴ
እኔ የገረመችኝ ሚጣ አለመናገራ አለመሳቃ የተነሽ ተልቅ ናት ማሻ አላህ 🥰
እሕትአለምየደምሪኝኝ
ወይ ቶዴ ለተኮል ሲሆን ተሻለህ 😂😂😂😂😂😂እኔ የገረመኝ የማሚቶ ችሎታ ድንግል ታሳድግሽ 😘😘😘😘 አተ ግን ነፍስህም አይማር😂😂😂😂
Kkkkkk
እንደ ፕራንክ እና እንደ ኢትዮ ኑሮ የቀለደብን ነገር የለም ኧረ ሁሌ ማስለቀስ ሼምነው
እኔ እደፕራክ የምጠላው ነገሪ የለም ግን የገረመኝ ነገሪ የማማ ነው መተባበሮ ፈጣሪ ያሳድግሽ በዛላይ በሀይማኖታቹ ፅኑመሆናቹ በጣም ነው የሚገሪመው ፍሬ የኔ የዋ የኔአልቃሻ እዴት እዳሳዘንሽኝ ፍቅሪ የሆነቤተሰብ ስለሆናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
😄😄
@@mimomimo1489 🤣🤣🤣
ትክክክክክልል
@@hishije3281 ማማየ እንደማመር🙏
የእውነት ስሙኝ ማሚቶን የአገራችን ድራማ ነገር ውስጥ አስገቧት ከእግዚእብሔር የተስጣት ስምታ የመተወን ተክኖ አላት በጣም sweet ናት
የህፃኒቱ አለመሳቅ. ይገርማል ለሚጣ👍👍👍
የዛሬልጆች አራዳናቸው
@@mitikekelif8873 demerign
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ demerign melesalewu
የምር በጣም የሚገርም ፕራንክ ነው አባት እና ልጅ አልተቻሉም😍
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ❤
ወይኔ ህፆኗ ማርናት ስታምር ውድድድ ለአባቷ ተባበረችክክክክ
Kkkkkkkk
እሕትአለምየደምሪኝኝኝ
@@Sofia-uj1ot ደምሩኝ ውዶችዬ
@@kamilawollo7528 ደምሪኝ ውዴ ከቤትሸ እመጣለሁ
መስኳቱን ክፈችለት አላለችም😂😂ማማዬ👌ተዋናይ እንደምትሆን ተስፍ አለኝ❤ፍርዬ የኔ አልቃሻ የዋህ ምርጥ ሚስት ናት ፈጣሪ ይማርህ ቶዴ😢🙏
እኔ እኮ የሚገርመኝ የማማዬ ፍጥነትና ቅልጥፍና ነው ብቃት ያላት ልጅ እመቤቴ ትጠብቅሽ
እሙገላ ደምሪኝ እህት
የማሚቶ ትወና በጣም ይገርማል የእውነት የኔውድ ፍርዬ እንደኔ ሆደባሻናት የእውነት. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር ይስጣችሁ
Metchalehu ❤️
አለም አቀፍ ሥምምነት አባት እና ልጅ።😍
Kkkkkkkk
😂😂
ክክክክክ ቲጂ ደምሪኝ
ክክክክ
ፍትህ
ፍትህ
ፍትህ 😂😂😂😂😂ለፍሬ😂😂😂😂😂😂 ሚስኪን ሚጣየ ግን ጎበዝ ናት አላህ ያሽርህ ቶደ ግን ታመህም ፖራንክ ሸም ነው😏😍😍😍😍😍
ማኪየደምሪኝ
ፍሬ ቶሎ ታለቅሳለች የኔናት
ምርጥ ሚሰት ናት የእዉነት
ፍቅር እኮ ጅል ነው የሚያደርገው ትወደዋለች በጣም ሴት ልጅ ስታፈቅር ስራዋ ማልቀስ ነው
@@meseret6982 ደምሪኝ ውዴ
መምቶ ግን ሀይለኛ የፊልም አክተር ነው መሆን ያለበት 😁😍😁
ፍሬ ግን አሳዘንሽኝ አይዞሽ እህቴ 😘😥
አይ አችልጅ ሁሌ እዳለቀስሽ የኔ ውድ በመጸሀፍ ቅዱስ አስምይው ሁለተኛ ፕራክ አዳያረግሽ
ፍሬ አረ ካንቻ ጋር አብሮ ማልቀስ ሰለቸኝ ማምዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ
የሚጣዬ መተባበር 🙊ጎበዝ ተዋናይ ናት ❤️❤️❤️
እማማግን በጣም ተንኮለኛሆነች አባቷጋር በመተባበር ሆ ተይእናትሽንም አግዦአት የምር የፍሬእንባ ሁሌየም ያሳዝነኛል ማስመሰል አታቅም ሁለነገሯከአንጀቷነው ሚስኪንአሳዘንሽኝ
ማሚቶ የምትገርም ልጅ ናት አላህ ከክፉ ጠብቆ ለቁም ነገር ያብቃልን ለኛም ልጆችን ነሽ 💗💗💗💗💗💗 ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ምርጦች ❤ ፍሬ ሁሌ አልቅሰሽ ትችይዋለሽ ምላሹን እንጠብቃለን
ወይኔ ማማዬ ፕራንኩን አሳመረችው ፍሬ የኔ አልቃሻ በሚገርም ፕራንክ እንጠብቅሻለን
ጠላትሽ ልጅሽ ናት በዚህ እድሜዋ ወይኔ ልጅቷ ብልጠቷ እድግ በይ ማማየ
ውይ ፍርየ አሳዘንሽኝ የኔ እህት ፕራክ መሆኑን እያውኩ እኔ አንች ስትሰፈሰፊ አስለቀሽኝ ማሚቶን በጣም ነው ማደንቃት ችሎታዎ ፈጣሪ ያሳድጋት
ወይ ማሚቶ ትወና እኮ አልቻልንሽም የኔ ማር እድግ በይ።ፍሬ እምነትሽ ላይ ያለሽ ጥንካሬ እንዴት ደስ እንደሚል ውዳሴ ማርያም ስትሰጪው ስትደባብሽው ውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ🙏
የምር ዛሬ በጣም ነው ቶንዶ ደሜን ያፈለሀው በናትህ አይደብርህም ፍሬዬ የኔ እናት እኔ እሽ
እህት ደምሪኝ በቅንነት
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ማማዬ አባቷን ነው የምትተባበረው😍😘
ሁፍፍፍ የኔ ማር አታሳዝንም አተደሞ. በመአል. ተሽሎኛል በል አላለችም ክክክክክክ የኔ ውድ ፍሬ አቺማ ቦርቧአራ ነሽ ታሳዝኛለሽ እመቤቴን ውይ ስታዛዝኑ ፍሬማ ጭቀታም አቺም አረሳስተሽ ስሪለት !!
😅ልጅቱ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤
አሜን ደምሪኝ ውዴ
እኔኮ ግርም የሚለኝ የማሚዬ ነገር ነው ወይ ጉድ እድግ በይ ጣፋጭዬ💋💋
አይ ፍሬ እሺ ዝም በል በቃ ብላ ዝም አትበለኝ አለች 😁😁😁 ማሚቶ ግን ትወና አንደኛ ነሽ 😂😂 😘😘
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
Aminnn
Tabareku waoooooo
@@tigstmamuye627 ደምሪኝ ውዴ
@@bezawitkassahun1611 hi
አሚንን
ፍሬ ልቤ ይመታል ሲል ቶዴዬ ትዝ አለኝ አቺን ፕራክ ስታረጊው ልብሽን ያዳመጠው ውይ ክክክክክክክክክ እረ አልቻልኩም በሳቅ ሁፍፍፍ እረ አደከመኝ
ወይኔ ቶንዴ በጣም ስለምትወድህ እና ስለምታስብልህ ነው እኮ ፣ይሄ በጣም የሚያስደነግጥ ፕራንክ ነው
እሕትአለምየደምሪኝ
ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ያሳድግላችሁ ዋው ናችሁ በርቱ
ሰአዲ ደምሪኝ
ወይኔ ማሚቶ እደው ምን ልሁንልሽ ትተውነው አለሽ አይገልፃትም እድግ በይልኝ ❤️❤️❤️
ፍርዬ የኔ የዋህ ስታሳዝን በማርያም እንዲህ አታስደንግጣት ደህናነሽ ትላታለህ ደግሞ እግዚአብሄር ፍቅራቺሁን ያብዛላቺው ልጃችሁን ሺ ያድርግላቺው
ወይ ጉድ እኔ የገርመኝ ማማኔ የሆነች ቅመም የሆነች ልጂ ፍጣሪ ያሳድግሸ
ውይ ሼፍ ቶንዲ እንዳው አሞህኮን አታርፍም
የኔ የዋህ የኔ ትሁት የኔ እምባ ፍስስ ይበልልሽ ፍሬ የምር አስለቀሰችኝ አደገኛ ፕራንክ ቶንዴ እመብርሀን ትማር አይዞ ወንድሜ ማማየ ጣፋጭ እደጊልኝ እማ❤❤❤😘😘❤❤❤
አንደኛ ኮማች ነኝ
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን 👏👏❤️❤️❤️❤️
Ammeenn Ammeenn Ammeenn
@wondiye Teklehaimanot ደምሪኝ ውዴ
@@masifiker7060 አሜን ደምሪኝ ውዴ
በጣም ታናድዳለህ አንድ ቀን በድንጋጤ ጸጥ እንዳትልብህ በጣም አናደኸኛል ቃላት የለኝም
ደምሪኝ ውዴ
ወይኔ ፈሬ እኔም እዳችነኝ በጣም አልቃሻ ነኝ ሢበዛ አይዞሸ የኔ የዋህ
ሉሉየ ደምሪኝ
ፍርዬ እዉነትሽን ነዉ። ትዳርሽ ሁሉ ነገርሽ ነዉ የኔ ቆንጆ ፍርዬ
ወይ ቶዴ ክፉነክ ታመህም ፕራክ ታረጋለህ ፍሬ ሚስኪን ሁሌ እንዳስለቀስካት😂😂
ቅመሞግን አትቻልም
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
ማማየ ደምሪኝ
@@Tsehay1261 ደምሪኝ ውዴ
@@bezawitkassahun1611 እሽ አንችም ነይ
ማማዬ አለማድነቅ ንፍገት ነው ዋውው የኔ ቅመም 🥰🥰🥰🙏 ፍርዬ አይዞሽ እማዬ 😭🥰
ማማ ሎሚና ነጭ ሽኩርት ብርቱኳን በወተት ስኳር ጨምረሽ አፍይለት ይለቀዋል አላህ አፍያ ያድርግህ ስለ ፕራኩ ከማሚቶንም አንድ ቀን በቀላሉ ብድር መልሽልን
ወይ ማማዬ ከአባቷ ጋር የሰራችሁ ድራማ ታሪክ ነው ማማዬን ሳሙልኝ በደንብ አድርጋችሁ ፍርዬ የኔ የዋህ አታልቅሺ በእናትሽ ቶንዴ ግን እያናደድከኝ ነው ሌላ ጊዜ እውነት አይመስላትም እንደዚህ አይነት ፕራንክ እባካችሁ ተዉ
ለተኮል የሆነ ጊዜ ተሻለህ😂😂 አቤት ፓራክህ ያበደ ነዉ
ማሚቶ አንደኛ ❤❤👏👏👏ሼፍ ተወልዴ ታመክም ተንኮል የፍሬ እንባ አንድ ግድብሊሰራ እኮ ነው ።ፍርዬ የኔ ሴት አይዞሽ😢❤ሚስት ሳትሆኝ እምዬ ነሽ ❤ሰላማቹ ይብዛ።
ሠለላህ አለይሂ ወሰለም
ክክክክክክ ማሚቶ የኔ ቆንጆ ምርጥ ልጅ ፕራንክ ነው አላለችም ዋውውው።
ማማዬ ግን ብቃቷ የሚገርም ነው ፍሬ የኔ ምስኪን አይዞሽ ሁሌም እንዳስለቀሰሽ ጠብቅ ቶንዴ ተራህን 🥰
የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ
አይዞክ አንተንም ፈጣሪ ጨርሶ
ይማርክ ይመቻችሁ
እች ህፃን እኮ የትንሽ ትልቅ ናት አላህ ያሳድግሽ የአንድ እንቁ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወደ እቤ
Anta damo ba eya endza znb zinbzam
እወነት አዴ ማሚቷግን እኔ አልችልም 😓😭😭😭በጣም ነው ያሰለቀሰችኝ እናትየዋ ፍሬ😭😭
የሰራችሁኝ ይስጣችሁ አባትናልጅ😭🤔💠💠
በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሬ ይማርህ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹👈👌👌👌👌👌
አረ ማሜቶ አቤት እውነት እኔራሱ ያችን ይሐል አልሰራም እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ እናተም አይዞቹህ ብድር በብድር ምሀላይ ማሜቶ አክተር በርቱ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹህ❤❤❤❤😘😘😘😘
እረ ልጅቷ ጣፋጭነቷ👌👌👌❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏
ወረቢ ስለ ማሚቶ ቃል የለኝም ምርጥ ተዋናይ ኣይደለችዴ የኔ ልእልት እዴት እደምትጣፍጥኮ ፍሬ ደግሞ የኔ ሚስኪን ሁሉ እዳለቀሽ ክክክክ 😂😂😂😂😂
Demerige konjo
ሚጣየ አላህ ያሳድግሽ ያንች መተባበር ነው የገረመኝ የኔ።ቅመም።የሆንሽ ልጅ
ማማየ ግን ትወና 1ኛ ነች ፊልሙ ላይ እንጠብቃታለን
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
Wow 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
ህፃዋ ስታድግ እናት አባቷን በፕራንክ ነው የምትጫወትባቸው ጊዜአችሁን ጠብቁ የጩጨዋ ከባድ ነው የሚሆነው ቻሉት
God bless this lovely family with more happiness !! Keep the good work guys !
የተባረከ ትዳር በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ቶንዴ ጨርሶ ይማርህ ማማ ግን አንደኛ ፍርዬ አይዞሽ የኔ ቡቡ እንባዋን አታሳየን በቃ ቶንዴ አታስለቅሳት በናትህ
ማሚቶ ብልጥ ደስ ስትል በጌታ በእውነት አለመናገሯ አስደነቀኝ በቃ ማሚም ተቀላቀለች
ወደፕራንክ ተዋናይ ሆነች🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
እሕትአለምየደምሪኝ
ወይኔ ቶዴ ታመህም ተንኮል🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️ ማሚቶ ደግሞ ፀጥ ብላ ታያለይ 😂😂😂😳 ፍርዬ አይዞሽ አንድ ቀን አችም እደዚህ አስለቅሽዉ🥰🥰🥰
Demerige sewedeahi
ማማዬ አልተቻለችም ፍርዬ አይዞሽ የመልስ ምት ያስፈልገዋል እጅ እንዳትሰጪ 😘😘😘😘
መቅዲ ደምሪኝ
ቶዴ ትልቅ ብራክ ያስፈልገሀል ማሜቶ ተዋናይ ሆሆሆ መሸአላ ያምራል የማሜቶ ተዉኔት ❤❤😍
ኧረ ወንድማችን ተወንደ ፍሬን በጣም እያስለቀስካት ነው !! የምር ታሳዝነኛለች
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወይ በጣም አሳዘነችኝ ፍሬ የኔ ቆንጆ የልጂቱ መተባበር ወይኔ ቅመም የሆነች ልጂ😍😍😍😘
ልጅቷ እሷው ተባባሪ ሆና ደግሞ አስታማሚ አልሆነችም 😀😀😀😀
ውይ ፍሬ ሰራውልሽ ኣባትና ልጅ ማ ኖው የቶንዴ ብራንክ ሚመቾው እንደኔ ላይክ ሳብስክራይብ ያድርግ ማሚቱ ጎቦዝ ተዋናይ ናት ❤❤❤ማሚቱ you are daddy girl ❤
ፍሬዬ የኔ ሚሰኪን 😢 ሰውዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ውይይይ የኔ ቆንጅ ፍርዩ። ስታስለቅስ አስለቀስችኝ የኔ ሆዴ ቀጭን እኔም አልችልም ጭንቅ ግን ማማዬ ችሎታዋ አሳቀኝ ምን ጣጣ አለ ያለ አይደለ ስትል አሳቀችኝ
በስመ አብ ማሚቶ ግን😂 ውይ ፍርዬ የኔ ድንጉጥ❤ መችነው ግን ተንኮሉ ሚገባሽ
አረበናትክ ግፍ ይሆንብኮል የኔደሞ ፕራንክ እደሆነ እያወኩ ዝም ሥት ማልቀሤ ፍርዬ የሄ እሩሩ አላህ ይጠብቃቹሁ በጣም ነው የምወዳቹ ነገሩ ሥደትን ያየሠው ፍቅር ያውቃል ይመቻቹ የሸገር ቅመሞች
ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ😜ቶንዴ አልተቻልክም ማማዬ ቅመም ❤❤❤
ቶዴ ግን ለፕራክ ጊዜ ተሻለኸ አደል
ወይኔ ፍርዬ ሁሌ አልቅሳ ትችለዋለች
የኔ እናት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ........ፍርዬ አሳዘንሽኝ የኔ ውድ አይዞሽ ሁለተኛ እዚ ቤት እንደዚ አይነት ነገር
Demerige sewedeshi
እዚህቤት ያላችሁ በሙሉ እሲደምሩኝ
አየ ሚጣ ልክ እዳላወቀ ነወ እኮ የምሁነወ እድግ በይ ፍረየ ተገኘሸ በይ ብድርሸን እንጠብቃለን
ልጅቷን ትለያለች 🤣Conferenceዋ የሚገርም ነው።በጥበብና በሞጎስ ያሳድግሽ ማማዬ❤🤣🤣
ወይኔ አባትና ልጅ ወይኔ ፍርዬ ብርታቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው ፍርዬ የእኔ መልካም በርቼ ተዘጋጂ ጠንከር ያለ ፕራንክ አዘጋጂ አበዛው ዳጊ ወይ ሜጣ ቅመም አልተቻለችም
Demerige mari❤
ወይኔ ቶንዴ ታመህም ክፋት እግዚአብሔር ይማርህ ትመቹኛላችሁ ፍሬ ብርታቱን ይስጥሽ
🤣🤣🤣🤣
እኔ የሚገርመኝ የልጂቱ ፅናት እኔ ብሆን በሷ እዲሜየ እኳን ያየሁትን ያልጠየቁኝን እቀባጥር ነበር