Riyot: Interview with Dr. Fikre Tolossa

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 762

  • @asresabdissa4758
    @asresabdissa4758 7 ปีที่แล้ว +6

    ቴዉድሮስ ከዚ ልብወለድ ፀኃፊ ጋር ያደረከዉ ቃለምልልስ በጣም አርክቶኛል እዉነት እልሃለሁ መጽኀፉን አንብቤ በጣም አስቆኛል አሳዝኖኛል፡፡ ይህንን ልብወለድ ሰዎቹ ፅፈዉ በስሙ ሲያሳትሙ ስንትብር እንደ ሰጡት ብ ትጠይቀዉ መልካም ነበር፡፡ ግጥሞቹ ደግሞ ከብሩክ የታክሲ ግጥም ተመሳሰለብኝ፡፡ ሰዉየዉ መካሪ ያሻዋል፡፡ ሰቦና ነኝ፡፡

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 2 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲ በትክክል ሙያህን ተወጥቷል በኔ አይታ አገርን ትልቅ ለማድረግ የቀደምት ታሪክ ትርክቶችን ከዚህም ከዛ በመቃረም ኢትዮጵያዊ ለማድረግ መሞከር ከአንድ ተምሪያለሁ ከሚል ሰው የማይጠበቅ አፀያፊ ነውር ነው
    በሌሎች አጋጣሚ እንዳየሁት ለማመን አይደለም ለመስማት እንኳን የማይጋብዝ የጅላጅል እንቆቅልሽ ተራ ወሬ ነዉ ።
    ታሪክና የአርኪኦሎጂ ሰራዎች የግድ መረጃዎችን ፣ የምርምር ግኝቶች ፣ የታሪኩ ቦታዎች ፣ የሕዝቡ ባሕልና ቋንቋ ፣ የድጋይ ላይ በጽሁፍና ሌሎች ምልክቶች ላይ ከፍተኛ ጥናት የሚያስፈልገው ነዉ አገሬን ትልቅ ያደርጋል በማል የቂል ምኞት ልብወለድ አይሉት ተረት ሞነጫጭሮ እውነተኛ ታሪከ ነዉ በሎ መቀደድ ያስተዛዝባል
    አብይ አሕመድም አናቴ ንጉሥ ትሆናለህ ብላኛለች 😁
    አውነት የሚመስሉት የቻይናና የአረቦችን ተረት ተረት አንደ አላዲን ኤንድ ዘ ላምፖ
    ዘ ፎርቲ ቲፍስ በፍቅሬ ቶሎሳ ኢትዮጵያዊነት ተላብሰው ተራራውም ቱሉ ዲምቱ ፋኖሱም በጧፍ ተቀይሮ ዎሻውም ጊዶዋሻ ነዉ አንጀሚሉን ከወዲሁ እጠራጠራለሁ
    የኛ ሙሁር ሕልም አይከለክልም የውም በኢትዮጵያ 😁😁😁🙏🙏

  • @yosephabraham3051
    @yosephabraham3051 7 ปีที่แล้ว +18

    ብዙዎቻችን እውነት መስማት ይከብደናል ቴድሮስ ልክ ነው ሁሉም በመረጃ ሲሆን ልክ ነው: ቴዲ ውስጤ ነው

  • @infotolo-4663
    @infotolo-4663 6 ปีที่แล้ว +12

    ቆይታችሁን በጣም ወድጄዋለሁ፡፡ ቴዲ ያነሳሀቸው ጥያቄዎች በሙሉ ተገቢ ናቸው ብዪ አምናሁ፡፡ የፕሮግራሙ ይዘት ጠንካራ ሀሳቦች የሚስተናገዱበት ሀርድ ቶክ ነው፡፡ የዚህ አይነቱ ፕሮግራም ደግሞ በባህሪው ጠንካራ የሆኑ ሀሳቦችን እየተመላለሱ የሀሳብ የበላይነት ለመያዝ የሚሞከርበት ነው፡፡ ብዙዎች ግላዊ ችግር ከደ/ሩ ጋር እንዳለህ አድርገው ማሰባቸው ካለማወቅ የተነሳ ይመስለኛል፡፡
    ቴዲ እንግዶችህን ስትጋብዝ አንብበህ እና በቂ ዝግጅት አድርገህ ስለሆነ ሁሌም ስም ካላቸው ሰዎች ጀርባ ያለውን ያልታየ ድክመት ታጋልጣለህ፡፡ ሀገሪቷ እኚህን ሰዎች የት ተወለድክ ፤ የት ተማርክ ፤ የምትወደው የምግብ አይነት እና ቀለም ምንድን ነው እያሉ የሚጠይቁ እና ቀድመው ነጭ ባንዲራ የሚያውለበልቡ በሺዎች የሚቆጠሩ ፋይዳ ቢስ ጋዜጠኞች ሞልተዋታል፡፡ ቀጥልበት

  • @mulubelay6818
    @mulubelay6818 6 ปีที่แล้ว +13

    ቴዲ ግልፅ ጋዜጠኛ ነህ ተመችተህኛል ብዙዎቹ የፈለጋቸውን እየፃፉ ታሪክ እያዛቡ ለሚፅፉት ሰዎች መደሀኒት ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት ሰው የሚወደው ተድበስብሶ እንዲያልፍ ነው የሚፈልጉት በርብራቸው ያስተካክሉ ያዛቡትን ታሪክ ጎበዝ ቴዲ ምርጥ ስራ

  • @yibeltalbelete4611
    @yibeltalbelete4611 ปีที่แล้ว +3

    Teddy, thanks for this interview; you opened the eyes of many people. Thank you again.

  • @dipdayve
    @dipdayve 6 ปีที่แล้ว +30

    You should appreciate teddy for his good skills to separate fact from fiction. That's what good journalism is all about!

    • @justitsme2820
      @justitsme2820 ปีที่แล้ว

      መፅሀፉን እኮ በሰው ስላስነበበው ነው እንጂማ ማየት ቢችል ኖሮ አጨብጭቦ ይቀበለው ነበር።ይመስለኛል አንባቢው ቁጥር አያቅም።

  • @kinfegebrielmengistie9256
    @kinfegebrielmengistie9256 7 ปีที่แล้ว +6

    Riyot, I think you have the gift of interviewing and also the skill and the knowledge (you do your homework before you meet the subject) to sustain critical questions after questions. The only thing that is missing is listening to the subject to speak and respond to the questions you are presenting. The subject needs an opportunity to answer to the questions you are asking. You come across like a dictator. If you want to make a difference in our country, please try to use the same fire to the leaders of our country. Those are the people that you want to hold accountable to their word and deed.

  • @kefyalewfente1884
    @kefyalewfente1884 7 ปีที่แล้ว +29

    ጋዜጠኛ ቴወድሮስ ፣ በቅድሚያ ለጋዜጠኝነት ሙያ ክብር ሰጥተህ በዚህ ደረጃ ተዘጋጅተህ መቅረብህ የሚያስመሰግን ነው ; ; ታሪካዊ መጻህፍት ሲዘጋጁ በአብይ ሰነድ ላይ መመስረት እንደሚገባቸው ተገቢነት ያላቸውን ጥያቄዎች ማንሳትህም ፣ የአድማጭ-ተመልካችን የእውቀት አድማስ ያሰፋል;; ነገር ግን፣ ሶስት አይነተኛ ጉድለቶችህ በዚህ ውይይት ላይ ተነፀባርቀዋል ብየ አምናለሁ;;
    1) የአንተ የጋዜጠኝነት ሃላፊነት የሚያበቃው መሰረታዊ ጥያቄዎችን እስከማቅረብ ብቻ እንጅ ፣ አንተ የምትፍለገው ድምዳሜ ላይ ተጋባዥ እንግዳህ እሲክደርስ ሊሆን እንደሚገባ ስትጥር ይሰተዋላል;;
    2) የትኛውም አይነት የታሪክ መዛግብት ፍጹም እና በሙሉ መረጃ የተደረገፈ ሊሆን አለመቻል ብቻ ሳይሆን ፤ ቢሆንም እንኳ ሁሌም በአተረጓጎም ላይ አለመጋባባት አለ;; ለምሳሌ Lincoln Movie and Alexander Hamilton የቅርብ ጊዜ ተጠቃሽ ናቸው; ; ሁለቱም በዶክመንት ላይ የተመሰረቱ ሆነው ፣ ብዙ የታሪክ ሰዎችን ግን ያጨቃጭቃሉ; ;
    3) የጋዜጠኝነት ስፍራህን ፍጹም ለቀህ የሄድኸው እና የዶ/ር ፍቅሬ ክብር ፍጹም ወደሚያጎድፍ ደረጃ የደረስኸው ደግሞ፣ ይህ መጽሃፍ ከታሪክ መጸሃፍነት ይልቅ ወደታሪካዊ ልቦለድነት ይቀርባል ማለትህ ነው; ; አየህ ፣ አንተ ጠያቂ ጋዜጠኛ ሳትሆን ፣ መጸሃፉን ለማጣጣል አቋም እንደያዘ አንድ ሌላ እንግዳ ሆነህ ብትቀርብ ፣ ይህ አገላለጽህ ምንም አልነበረም;; እንደ ጠያቂ ጋዜጠኛ ግን ራስህን የመገደብ ሃቅም ልታዳብር ይገባል;;
    መደምደሚያ… ዛሬ የዚህ ትውልድ ልቃቂቶች ስለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ያለን እሳቤ ፣ በመራቀቅ እና በመፈላሰፍ ላይ የተሞላ እንጅ ፣ በየዋህነት እና ማንነትን በማክበር ላይ የተመሰረተ አይደለም;; ለዚህ ደግሞ አይነተኛው ምክንያታችን ፣ የራሳችን የሆነ “ማንነት” የሚባለው ነገር በዘመኑ ዕኩይ ፖለቲካ ተቦርቡሮ ተቦርቡሮ እንኳንስ ኦሮሞ እና አማራ ይቅርና የሰው ልጆች ሁሉ መገኛ ምንጭነታችንን ውስጣችን አሽቀንጥሮ ጥሎታል;; ርግጥ ነው በዘመኑ አረዳድ ከሆነ ፣ ድንቅነሽ/ሉሲም ብትሆን አፋር እንጅ ኦሮሞ/አማራ መሆኗን ገና አርኪዎሎጂስቶች አልነገሩንም;; ሌሎች አለማት ግን በተከታዩ ቪድዮ ማየት እንደሚቻለው በእኛ ለመመካት ይደክማሉ…
    th-cam.com/video/7l_y0j41wdo/w-d-xo.html
    በዚህ አጋጣሚ ፣ ለዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ድካም ፣ ትዕግስት እና አስተዋጽዖ ያለኝ አክብሮት የላቀ ነው;;

  • @mikimac3281
    @mikimac3281 7 ปีที่แล้ว +14

    ጥያቄዎቹ አግባብነትና ሚዛናዊነት ይጎድላቸዋል ቴዲ ለሆነ አካል ወግኔህ ዶክተሩን የምትሞግተው እስከሚመስል ድረስ፥ በእኔ አተያይ ዶክተሩ ላይ ምንም አይነት እንከን አላገኘሁበትም።በቀላሉ ቀደም ያሉትን ከሌሎች ሰዎች ጋር ያደረግካቸውን ውይይቶች ዋቢ ማድረግ ይቻላል።

    • @Aman777ization
      @Aman777ization 3 ปีที่แล้ว

      Smart Question. Come and Read your comment in 2021. You will find the answer to your question.

  • @luelsegedemishaw5981
    @luelsegedemishaw5981 7 ปีที่แล้ว +10

    You displayed an amazing composure, Dr. Fikre Tolossa. That is very nice of you. Even if some of the questions were expected and reasonable given the book you wrote, Tewodros's delivery was very poor and unethical.

  • @zekitilahun8662
    @zekitilahun8662 7 ปีที่แล้ว +6

    "መሸነፍ ደስ የሚለው ደና አሸናፊ ሲገኝ ነው."ጎበዝ ቴዲ በዚሁ ቀጥል.

  • @agaziakaleb3064
    @agaziakaleb3064 6 ปีที่แล้ว +7

    ቴድሮስ ጸጋየ you are the most wonderful man reading makes perfect

  • @kirubelsori4952
    @kirubelsori4952 7 ปีที่แล้ว +36

    Appreciate the calmness of Dr Fikre Tolossa.

    • @azebb.9813
      @azebb.9813 7 ปีที่แล้ว +3

      same here. respect for Dr. Fikere tolosa

    • @esgesgproductions4243
      @esgesgproductions4243 5 ปีที่แล้ว +2

      Fikre Tolossa should stick to poetry, he ain't Historian.

    • @nigistmekonnen1163
      @nigistmekonnen1163 ปีที่แล้ว

      Teddy. You are one of the best journalists in the world. Amazing. You nailed him!👍👍👍

    • @nigistmekonnen1163
      @nigistmekonnen1163 ปีที่แล้ว

      @@esgesgproductions4243 He is not even a poet! He is a joker!🤣

  • @addisumelkie1577
    @addisumelkie1577 6 ปีที่แล้ว +5

    ቴዲ በጣም ደስ ይላል ሰውየው ዝም ብሎ ነው የሚዘባርቀው እንዲህ አድርጎ እውነቱ እንዲወጣ መደረግ ነው ያለበት እናመሰግናለን በጣም እንወድሃለን!!!!!!!!!

  • @birukkelemework4650
    @birukkelemework4650 3 ปีที่แล้ว +6

    tewodros tsegaye , you're simply awesome!

  • @BMW-vn8bz
    @BMW-vn8bz 6 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂው እኔ ሁለን አውቃለሁ ባይ
    ነው ሁሉም የሚያውቅ ድግሞ ፈጣሪ ብቻ ነው ሰው እዚህ ደረጃ ከደረሰ ይቅር ይበለው ብቻ ነው የምንለው።
    BBC hard talk stile በኛ ኢትዬጽያውያን ባህል አይሰራም።

  • @EsmerTeym
    @EsmerTeym 7 ปีที่แล้ว +14

    Tewodros is very smart historian, may not be a great journalist. He is asking for evidence why is people hating on him?! Go Teddy!

  • @ghirmaiweldemenkerios1138
    @ghirmaiweldemenkerios1138 6 ปีที่แล้ว +5

    I'm an eritrean,when i was a student amharic was my favourte subject so that i can speak,listen,& write amharic,I saw some tedys interviews included Dr.bereket h/s.so what Dr.fikre wrote is very controversial history.why it's controversial Dr.fikire try to unite amara & oromo to fight to the current regime.otherwise this is political motives book.

  • @worknehbc
    @worknehbc 7 ปีที่แล้ว +27

    ከፍያለው ፈንቴ የሚባሉ አስተያት ሰጪ ያሉትን ሙሉ በሙሉ እጋራለሁ። ርግጥ ነው እስካሁን አስተያየታቸውን ያካፈሉህ ሰዎች በሙሉ ማለት ይቻላል ሸፍጠኝነትህን በጨዋ ቋንቋ የነገሩህ ይመስለኛል። ለፕ/ሮ ፍቅሬ ስለሳዩት ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ምስጋናዬን የላቀ ነው። የሰውዬውን እርጋታና ቀናነት ገፍተህ ልታቀልላቸው ሞከርክ፣ ግና አንተው በሕዝብ ፊት ቀለልክ! አጋጣሚው ግን ያንተን ማንነት እንድናውቅ አደረገን! ይኸው ነው።

  • @abrahamwoldegiorgis6129
    @abrahamwoldegiorgis6129 7 ปีที่แล้ว +5

    insightful and tough interview in search of credible history. appreciate Tedy's courage intellectually challenging the writer.

    • @CheguevaraYoutube
      @CheguevaraYoutube 7 ปีที่แล้ว

      i like also his courage but he cant be journalist

    • @abrahamwoldegiorgis6129
      @abrahamwoldegiorgis6129 7 ปีที่แล้ว +3

      yihun shewalem It's uncommon in our culture to intellectually inquire and reach into consensus on certain discourse. what I appreciated was the intent to deconstruct biases in the presented book. I would also believe Teddy could have used less offending and respectful techniques to do that. Hope he ll learn this as he eventually develop through.

    • @DailyLife833
      @DailyLife833 7 ปีที่แล้ว +1

      Abraham Woldegiorgis you are TPLF. You guys don't like one Ethiopia.

    • @wend1266
      @wend1266 7 ปีที่แล้ว +1

      intellectually challenging the writer? it is so funny Abraha/m

  • @abbaadda4682
    @abbaadda4682 6 ปีที่แล้ว +1

    Tedi yemerih sew timesilegn neber,
    leka antenim weyanewoch bej azur yimeruhal
    weyim weyanenet alebih?
    betam azinalehu.
    yikirta teyikew chewa Ethiopiwi kehonik!!!!
    Dr Fikire gin endegena tilkinetun asayitonal,,,,,
    Enwedehalen Dr,,,

  • @lalandutch7439
    @lalandutch7439 7 ปีที่แล้ว +4

    Wow what a brilliant journalist he just pissed him off professionally. I bet he is the best journalist in the country where journalist only narrates the story of their interviewee without proof . I wish other journalists should learn from this brilliant young journalist. Komatan komata neh kalalut. ...it is taken from Fikre Tolosa histomthylogy. .hahaha.

  • @tdftigray4500
    @tdftigray4500 6 ปีที่แล้ว +7

    This interview is very neat and unique. The interviewer is eloquent, articulate, and a very brilliant man. Stephen Sackur is well known for his stubbornness and asks hard questions on BBC but Teddy is immensely peculiar and gifted.

  • @Henisha22
    @Henisha22 7 ปีที่แล้ว +9

    The first part of the interview about the guest's new book is really good and includes valid criticism by the interviewer. The rest is crap and looks more like an attack on the guests credibility based on a small piece of his work than anything else. As far as I know being a good interviewer requires patience to let your guest finish explaining their thoughts before jumping to the next question. In this case the interviewer keeps launching questions and insults one after another with out giving his guest a chance to respond to any of them completely. I respect Dr Fikre Tolosa for staying composed throughout this largely embarrassing performance by the interviewer. All in all its a good example for young journalists on what to do and what not to do as an interviewer.

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 6 ปีที่แล้ว +9

    ልክ ነህ ቴዲ የሰው ጭንቅላት ተውሰን ማመን የለብንም ። " ኢትዮጲያ ደስ ይበልሽ ቴዲን ስለ ወለድሽ " እልል በይ አገሬ !

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 7 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, this is a lesson to others who decides to write garbage without research. It is insult to our Ethiopian historians who take years to find facts and attempt to a write a genuine history. My suggestion to the writer is to rename the book as historical fiction, or sub title it as historical fiction. The interviewer did nothing other than ask questions but the writer has not disputed the questions because he knows the journalist is right in this case!! He stood corrected!!

    • @tokofalamesa7966
      @tokofalamesa7966 7 ปีที่แล้ว

      You are so right sis! Congrats for gathering courage to call a spade a spade!

  • @gezahegntamiru3834
    @gezahegntamiru3834 3 ปีที่แล้ว +17

    ሰድብ፡ነው፡ወይስ፡ቃለመጠይቅ።
    ዶክተር፡ፍቅሬ፡በጣም፡ትእግስተኛ፡ነህ፡አደንቅሃለሁ። keep up the good work

  • @jenijeni483
    @jenijeni483 7 ปีที่แล้ว +2

    Teddy or the interviewer is really genius, we need this kinda man with intellectual , he don't want to gold paint him, he is telling him at the front and the truth , and the other guy he need to go back to shool, i don't know how he becomes Dr...., he can even explain what is in his book afe taric ....araba ena kobo new miyaweraw.......on my opinion Teddy is the best, intelligence and knowledgeable interviewer

    • @searekidane4215
      @searekidane4215 7 ปีที่แล้ว

      Agame

    • @jenijeni483
      @jenijeni483 7 ปีที่แล้ว

      @seare kidane What made you say that? and that is just my opinion. You look like one of narrow-minded like Dr. Fikre Tolossa....LOL

  • @wend1266
    @wend1266 7 ปีที่แล้ว +30

    1. ለምትናገረው ነገር ማረጋገጫ ሲጠይቅህ አትመልስለትም (ቅድመ ታሪክ፣ የጽሁፍ ዘመን …)፤
    2. ሃሳቡን አታስጨርሰውም በተደጋጋሚ ታቋርጠዋለህ፤
    3. የዶክተሩን ምሁራዊ ቅንነት ለሸፍጥህ መጠቀምህ ለነገ ስራህ እንቅፋት እንደሚሆን አትጠራጠር፤
    4. ከቃለ መጠይቅ ይልቅ ስላቅ (ሙድ ለመያዝ) አስመስሎሃል ይህም ያንተን ዝቅታና የምሁሩን ከፍታ የምናይበት ነው
    5. ማጠቃለያውን በቲጋሩ ጭፈራ ማጀብህም ግዳይ እንደጣለ ጀግና መታየት መፈለግህን እና የላኩህም ወገኖች አላማ መሆኑን መረዳት ይቻላል

    • @Ada-qh7vw
      @Ada-qh7vw 7 ปีที่แล้ว

      ቴድሮስ ተንኮል የተገራህ ተውኩት ልሰድብህ ነበር

    • @user-vv1ul4ph5l
      @user-vv1ul4ph5l 3 ปีที่แล้ว

      ተባረክ አቦ👍

  • @samsonbelineh7368
    @samsonbelineh7368 7 ปีที่แล้ว +9

    really teddy is a brilliant journalist,how is the author cheats the reader,it must be evaluated by like wonderful journalist teddy.

  • @kingsolomon8046
    @kingsolomon8046 7 ปีที่แล้ว +1

    ቴዎድሮስ በጣም በጣም እናመሰግናለን ከፍቅሬ ቶሎሳ ጋር የአደረግከው ቃለ መጠይቅ።በመጀመሪያ ጊዜ ፍቅሬ ቶሎሳ ስለተገኘው የብራና መጻሀፍ የኦሮሞ ህዝብ ማንነትና የአማራ ህዝብ ማንነትን የሚገልፅ ሱዳን ላይ መገኘቱን ሲያወሩ ለአንዳንድ ኢትዮጲያውያን ያ በቂ ይመስላቸው ይሆናል።ነገር ግን ይሄ ታሪካችንን የያዘው የተገኘው የብራና መፀሀፍ እድሜው ተጠንቷል ወይ?ሁለተኛ ቅድመ ኦሪት ታሪክም ስለሆነ ከሶስት ሺህ አመት በላይ ያደረገ የብራና መፀሀፍ በአጭር አማርኛ የአለምንም ህዝብ ታሪክና ባህል የያዘ ስለሆነ በቅርስነቱ ታላቅነት ቅርስን የሚመዘግበው ዩኔስኮ አይቶታል ወይ? የብራናው ጥንታዊነቱስ የእንስሳት ቆዳ ስለሆነ ብራናው ከየትኛው እንስሳ ቆርበት ነው የተሰራው?በየጊዜው እንደ አኗኗራችንና የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ደማችንም አብሮ ስለሚቀየር ብራናው የተሰራበት የእንስሳው የደም አይነት ጥንታዊነቱ ምን ያህል ነው?የሚለውን ሳይንሳዊ ጥያቄዎችን በሌላ ጊዜ እንደምትጠይቅልን ተስፋ እናደርጋለን።

  • @wr11799
    @wr11799 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ጠያቂው ነርቭ ይነካል። Dr. ፍቅሬ በጣም ትዕግስት አለው........

  • @HLe52
    @HLe52 7 ปีที่แล้ว +70

    ቴዎድሮስ፣ ገና ዩንቨርሲቲ ከነበርክበት ጊዜ ጀምሮ፣ በአመለካከት ጥልቀትህና በብስለትህ እንዲሁም በኪነጥበብ ሥራዎች ጥራት ዙሪያ በምትሰጣቸው ትክክለኛ ትችቶች ሳደንቅህ ኖሪያለሁ። ይሁንና ያኔ በሰው ፕሮግራም ላይ ስልክ ደውለህ ወይም ተጋብዘህ እስከተናገርክ ድረስ እንደ አንድ ግለሰብ የተሰማህን ትክክለኛ ስሜት መግለጽህ አይነቀፍም። ይህ ግን የራስህ ፕሮግራም ነው። ይህ ግለሰብ ይነስም ይብዛ በዘመኑ የበኩሉን ያበረከተ እንደመሆኑና ማንኛውም እንግዳ ደግሞ ለቃለመጠይቅ ሲጋበዝ፣ ድክመቶቹ ብቻ ተለቅመው መከላከል እንዳይችል እንኳ መልስ የመስጠት እድሉ ሚዛን በሳተ መልኩ በጠያቂው ተነፍጎ ማህበራዊ ዋጋ እንዲያጣ አይመስለኝም! ይህ ሰው አንተ ከፌስ ቡክ ላይ ከቃረምካቸው አጫጭር ግጥሞች ውጪ ምንም እንዳልሰራ አድርገህ ከማቅረብህም በላይ፣ የሥራዎቹን ጥልቀትና ስፋት ማሳየት እንዳይችልም በሩን ዘግተህበታል! በዚህ አጋጣሚ ትእግስቱን አደንቃለሁ! ፕሮግራሙ ሙሉ በሙሉ እሱን እራቁት ለማስቀረት ታስቦበት የተዘጋጀ መሆኑ ቢገባውም፣ እስከመጨረሻ በትእግስት ተወጥቷል። በተቃሪኒው የእሱ ትእግስት (ይህን የምለው እያዘንኩ ነው) የአንተን "ውሻ በደጁነት" ለማጋለጥ ችሏል። እንግዳ ጋብዞ በተገቢው ትህትና ማነጋገር የአንድ ባለሞያ ግዴታውም ይመስለኛል። በእራስህ ስቱዲዮ ውስጥ ይህ ሁሉ ያዙኝ ልቀቁኝ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም። ልታዋርደው መሆኑን ቀድመህ ብትገልጽለት ለቃለመጠይቁ የሚመጣልህ ይመስልሀል? ባንተ ቤት "hard talk" መሥራትህ ነው። ግን ሀርድ ቶክ ከአንድ የኪነጥበብ ሰው ጋር (ለዚያውም ህዝብን ለማቀራረብ ከሚተጋ) ለምን? እንደዚህ አይነት አቀራረብ የሚያስፈልጋቸው በርካታ በህዝብ እና በሀገር ጉዳይ ላይ አሉታዊ ሚና ያላቸው ታጥተው ወይስ "አህያውን ፈርቶ ዳውላውን" ሆኖብህ? በጣም አፍሬብሀለሁ! ደረጃህን ሊታሰብ በማይችል ቁልቁለት ነው ያወረድክብኝ!
    ጥበብ

    • @bekeledaba787
      @bekeledaba787 7 ปีที่แล้ว +4

      Tibebe Sebsibie Thank you sir You nailed it! If the so called "journalist" was man enough, he could have used his time and opportunity to ask tough questions to woyane bandas.

    • @hagoskahsay927
      @hagoskahsay927 7 ปีที่แล้ว +2

      Tibebe Sebsibie ኣንተ ሰውየው ኣብድሃል እንዴ ድ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ማለት እኮ ኣዳም ጎጃሜ ነው ብሎ የደምደመ ሰው ነው እውነት ለምን ተናገርክ '' ዴ ነገሩ ትገርማልርክ ለገበያ ተብሎ ኣባቱ ተረት ተረት መጸፍ ለምን ኣስፈለገ ቴዲ እንዳለውም እንደ ልበ ወለድ ኣድርጎ መጻፍ ይችል ነበር

    • @wabetowanoro2508
      @wabetowanoro2508 7 ปีที่แล้ว +1

      የኢትጵያ ታሪክ የአማራና የኦሮሞ ታሪክ ብቻ አይዶለም።ከሰማንያ በላይ የተለያዩ በህል ያላቸው ህዝቦች ውህደት የተመሰረተች አገር ናት።
      የታሪክ ጽሁፍ ይሁን ከተባለ ከማንኛውም አይነት ዎገናዊነት ነጻ የሆናና በዎቅቱ ልቀርቡ የምችሉ በምባሉት ሳይንሳዊ መረጃዎች የተደገፉ መሆን አለባቸው።
      ስለዝህ ጋዜጠኛው የምጠይቃቸው ጥያቄዎች በእኔ ግምት ትክክል ናቸው።የታርክ ተመራማሪ ያልሆና ሰው ፡የመጽሃፉን ረእስ እንኩዋን እውነተኛው ታሪክ ብሎ ማስቀመጥ ለእኔ ፈሩን የለቀቃ ይመስለኛል።
      አማራንና ኦሮሞን አንድ ለማድረግ መሞከሩ የምደገፍ አይዶለም ዎይ የምሉ ጽሁፎችም ይታያሉ። ታድያ ይህ ማለት የኢትዮጵያን ህዝብ አንድነት ለመገንባት ፈየዳ ማለት ነው
      ዶክተሩ በጀርመን ዩኒቨርስቲዎች አስተምረዋል ተብⶀአል። ታድያ የጀርመንን ታሪክ ጠንቅቃው ያውቃሉ። በዘመኑ የጀርመን ንጉስ ተጠሪ የነበራው ብስማርክ የተለያዩ የያኔ የጀርመን ገዢዎችን በጦርነት አሸንፎ ነው የዛሬን ጀርመን የመሰረታው። ይህ የታሪክ ህደት ነው።ማንኛውም የጀርመን ክፍለሃገር ዛሬ ተነስቶ ያኔ ብስማርክ በድሎናልና ዛሬ ልዩ ትኩረት ይሰጠን አይለም።የኢትዮጵያም ታሪክ ከዝህ ዉጪ አይሆንም።ለኦሮሞ ልዩ ትኩረት ለአማራውም እንድሁ... ለምን
      ታሪክን ለታርክ ተመራማርዎች እንተው።በየፊናችን የምንችላውን ለሀገራችንና ለድሃው ህዝባችን ብልጽግናን የኑሮ መሻሻልን ልያመጣለት ይችላል የምንላውን አስተዋጾ ለማበርከት እንሞከር።
      አንድነትና ብልጽግና ለኢትዮጵያ ህዝብ እመኛለሁ። እንተባበር ፤ አንሰዳደብ።
      እግዛብሄር ይርዳን

    • @biniyamabenezer777
      @biniyamabenezer777 7 ปีที่แล้ว +7

      +Hagos Kahsay አዳም ጎጃሜ ከሆነ :ኤዋን ኦሮሞ ናት ማለት ነው። ያሳሳታቸው: እባቡ ደግሞ ትግሬ ሳይሆን አይቀርም !!!!!!ኧ ኧ ኧ

    • @tsehayasegid5202
      @tsehayasegid5202 7 ปีที่แล้ว +4

      እኔ እንደተረዳሁት ይህ መፅሀፍ ልብወለድ አይደለም:: ምንአልባት ወደፊት እንደ አንድ የታሪክ ማጣቀሻ ሊወሰድ የሚችል እንጂ ስለዚህ የጠያቂው መነሻ ትክክል ይመስለኛል ::እንዴት በአንድ ግለሰብ የህሊና ዳኝነት የአንዲት ሀገር ታሪክ ይፃፋል? የሀገራችንስ ታሪክ የሁለት ብሄሮች ታሪክ ብቻ ነው ወይ ? ብሄራዊ ችግራችንስ የእነዚህን ሁለት ብሄሮች የታሪክ አጋጣሚን ካለማወቅ የመነጨ ነው ወይ? ስለዚህ ይህ መፅሀፍ መታየት ካለበት በእንደዚህ መልኩ ነው ብዬ አምናለው ::

  • @salamgenzebe3731
    @salamgenzebe3731 7 ปีที่แล้ว +28

    ለምን ትቸኩላለህ ሀሳቡን ሳታስጨርሰው እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ትላለህ ወይስ የሰው ሀሳብን እያንፀባረቅህ ከሆነ እራስህን ፈልግ

  • @gloriousman8970
    @gloriousman8970 6 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ቴዲ እውነትን ለማፍረጥ ስላሳዬሐው ጥረት ላመሰግንህ እወዳለው። የህዝብ ጥያቄ ህዝብን ወክለህ እንዲህ ሽንጥህን ገትረህ መከራከርህ ድንቅ ነው።
    ፕሮፌሰራችን መነሻ ሓሳብህ ቴዲ እንዳለው በጣም ድንቅ ነው። እጅግ በጣም አደንቅሃለው። ይሁንና ይህ የታሪክ ጉዳይ ብሎም እምነትን ነካክቶ መንፈሳዊ መፃህፍትን ዳሥሶ የተሰጠ ውሳኔ እስከሆነ ድረስ አንተ በመሰለህ መንገድና ህሊናህን ባመነበት ትርጓሜ መወሰን ትልቅ ችግር ነው።
    ኢትዮጵያውያን ልዩነታችን ውበታችን ብለን አምነን ተቀብለን ቀለም ዘርና ሃይማኖት ሳይገድበብ መቻቻልና ተቻችሎ መኖር አለምን ያስተማርን የተባረክን ሰዎች ነን። አማራና ኦሮሞ አንድ አደረክ ማለት ለኢትዮጵያ አንድነት እሚፈይደው ፋይዳ ብዙም እምብዛም አይደለም። ታሪክን ለመቀየር መሞከርህ ግን የታሪክ ተወቃሽ ያደርግሃል።

  • @yewlsewgibe1769
    @yewlsewgibe1769 7 ปีที่แล้ว +1

    ante mehayime meche tanebalek..e/re lezi new ayinikin yatefaw...andebetikin gena yatefawal.Dr fikre enameseginikalen...kezi dedeb ga gize makatelike betam adenkehalew

  • @jttube9977
    @jttube9977 7 ปีที่แล้ว +1

    the questions are a must and important points but he deliver it with rude vibe and unwanted words.....I have a good respect for tedy but in these interview I can not even compare my respect with Ato fikre Tolosa because He showed me how he respect wisdom(Tibeb).Thank you so much ato fikre tolosa but keep in mind those questions😉

  • @amanuelreda859
    @amanuelreda859 7 ปีที่แล้ว +3

    I do not question Dr. Fikre Tolosa’s love of Ethiopia, but the historical claims he often made in his pieces and books. I have the feeling those assertions were emanated out of his emotional wishes and/or immense love of Ethiopia. History writing is primarily and profoundly predicated on, at least, four congenial demonstrable elements, but never on sectarian or dogmatic like claims. If, for instance, Dr. Fikre used a line in his writing/book, he is required (professionally) to validate that very line: the fact Jesus was in Ethiopia.

  • @ymsrm
    @ymsrm 7 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ተመችቶኛል ይህ ውይይት ይሄ ፈረንጆች Hardalk የሚሉት ዓይነት ነው እኛ ጋ ያልተለመደ ሕዝብ አንድ መሆን የሚችለው በውነተኛ ታሪኩ እንጂ በግለሰብ የህሊና እይታ አይደለምክንያቱም የሄም ነገ ሌላ ጣጣ ይዞ ስለሚመጣ ስንቱ አይደል እንዴ ታሪክ ይሆን ተረት ተፅፎ ዛሬ እያባላን ያለው ደግሞ ግጥሞቹ
    funny. I really appreciate the interviewee He is an emotional intelligent person

  • @FocusRBX279
    @FocusRBX279 7 ปีที่แล้ว +2

    Betam teru tyaki new gen Dr Fkri mels degmo so disciplined new wedjiwalew ... gen tarik ke hlina belay slehone more documented bihon teru neber ... sewyiw yetm bihon yalachew mereja alem lay slehone yasayhu

  • @afeworkhishe7082
    @afeworkhishe7082 2 ปีที่แล้ว +2

    ታማኝነት ፣እውነተኝነት ፣ግልጽነት ፣አዋቂነት፣ ብርቱ ተናጋሪነት ........ምን እንደሚመስል ዛሪ አየሁ ቴዲን ይመስላል

  • @HMK804
    @HMK804 7 ปีที่แล้ว +26

    ቴዎድሮስ ፀጋየ፦ ዶክተር ፍቅሬን የጋበዝከው ቃለመጠይቅ ልታደርግለት ሳይሆን ልትሰድበው እንደሆነ ነው በግልፅ ከዚህ የሚታየው። ዶክተር ፍቅሬ ትዕግሥተኛ ነው - ዘለፋህን በጣም በትዕግሥት ነው ያሳለፈው። ፕሪ ሂስትሪ እያልክ የተመፃደቅከው አስተያቶቹን ከፈረንጅ እንዲዋስ ስለፈለግህ ነበር። እሱ ግን ምንጩ ቀያዊ (local) በመሆኑ ልትሳለቅበት ቃጣህ። ድንቁርና ያለው አንተ ጋ እነጅ እሱ ጋ አይደለም። እሱ የራሱን አክብሯል። የሱ አቀራረብ ከቀየው የተገኘው ከፈረንጅ መሰረት የለሽ ዲስኩርና የሩቅ ፍርድ ይልቅ ተአማኒነት አለው የሚል ነው። አንተ የምትለው ግን ፈረንጅ ካልፃፈው አልቀበልም ነው። አካልህ ነፃ የወጣ ሊመስልህ ይችላል ነገር ግን አእምሮህ የፈረንጅ ፍልስፍና ቅኝ ተገዢ ነው። እሱን በጠየቅህበት አፍህ ፈረንጅ "ኢትዮጵያ የሚለው ቃል በፀሃይ የከሰለ ከሚል የግሪክ ቃል የመጣ ነው" ያለበትን አፈ ታሪክ ለምን አልጠየክም? ያን ፈረንጅ ስላለው ነው ትክክል የሚሆነው? ግጥሞቹም ቢሆን በሱ ስልት መልእክትን በቀላሉ ያስተላልፋሉ። "ማንም ሊለው ይችላል" የሚባል አነጋገር ምንድን ነው? የትኛውንም ነገር እኮ ማንም ሊለው ይችላል። "እኔ ገንዘብ ሳሳድድ፤ ሞት እኔን ሲያሳድድ። ሆኜ ቀረሁ ድድ" መልእክት አለው። ይህ የሱ ዘይቤ ነው። ፍቅሬ ቶሎሳ ፀጋየ ገብረ መድህንን እንዲመስል ጠብቀህ ከሆነ ተሳስተሃል። ዶክተር ፍቅሬ የራሱን ዘይቤ ነው መጠቀም ያለበት። አንተ ዘይቤን ለመገደብ የተነሳህ ይመስላል። ውሻ በበላበት ይጮሃል እንደሚባለው አንተ የተቃኜህበት መንገድ ካለሆን ሞቸ እገኛለሁ ማለት አግባብ አይደለም። ለእድገትም አይመችም።
    ከቃለመጠይቁ በኋላ የትግርኛ ዘፈን ያደረገከው ለመድረኩ አላማ ማሀትም መሆኑ ነው?

    • @isatoujallow5233
      @isatoujallow5233 5 ปีที่แล้ว

      This so called Dr Fikre is telling us a bed time story ...Bravo Teddy...Thank you Teddy

    • @DOCKO2006
      @DOCKO2006 5 ปีที่แล้ว

      This guy the so called Tewodros,seems to have a hidden agenda more than finding the truth.

    • @esgesgproductions4243
      @esgesgproductions4243 5 ปีที่แล้ว

      @@DOCKO2006 I don't see any hidden agenda in debunking a phony historian.

    • @DOCKO2006
      @DOCKO2006 5 ปีที่แล้ว

      @@esgesgproductions4243 phoney historian? እውቀት አልባ ትችት
      ለሕዝቦች አንድነት ልብ ወለድ ትረካም ፍተሕ ነው።
      ይብላኝ በዘርኝነት ለታወራችኹት

    • @esgesgproductions4243
      @esgesgproductions4243 5 ปีที่แล้ว +1

      @@DOCKO2006 If Fikre Tolossa's book was a novel, I wouldn't be unsympathetic to his endeavour, quite to the contrary. But the guy insists that his work is based on facts. The fact of the matter is that his thesis is not supported by any credible source. By trying to defend the indefensible he made a baffoon of himself. The interview was an onslaught and quite painful to watch.

  • @elleniteshale5589
    @elleniteshale5589 7 ปีที่แล้ว +4

    I read his book and ended up with so many questions just like you. I'm grateful to you Teddy, for doing this interview, your questions are spot on. Please, don't let your emotions get in the way though. Thank you!

  • @keberedejene1047
    @keberedejene1047 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዎድሮስ ፀጋዬ ፣ ፕሮፌሰሩን እኔ እበልጥሀለሁ በሚል መልክ የቀረበ እንጂ አዳምጦ ለመረዳት ፍላጎት የሌለው እንደሆነ ችኩል አጠያየቁ ያሳብቃል ። ብቻ የእውነት ፍለጋ አካሄድ ሳይሆን የፓለቲካ ሸፍጥ ያለበት በሁለቱ ብሄሮች መሀከል ያለውን ቅርርብ ያልፈለገና መሰሪ የሆነ አካሄድ የሚሄድ እባብ ይመስለኛል ።ለማንኛውም ፕሮፌሰሩን ስለትዕግስታቸውና በሳል መልሳቸው አድናቆቴን ሳልቸራቸው አላልፍም ።

  • @selamawitfisseha6395
    @selamawitfisseha6395 7 ปีที่แล้ว +5

    የጠያቂው ዓላማ ምን ነበር ;እንግዳ የማያከብር ፕሮግራም በመመልከቴ አዝኛለሁ፡፡ የወደቀ ፕሮግራም ነበር

    • @Lomi-u1t
      @Lomi-u1t 2 ปีที่แล้ว +1

      Very true! He disrespect him . Watching this upsets my stomach .

  • @tsehayasegid5202
    @tsehayasegid5202 7 ปีที่แล้ว +4

    This is nature on Hard Talk good job Dear Tewodros

  • @bitania2
    @bitania2 6 ปีที่แล้ว +3

    It is not easy to re-write the history of a Nation devoid of evidences considered as substantiating factors;and hence Reyot's questions are legitimate and sound.

  • @OmegaDocumentary
    @OmegaDocumentary ปีที่แล้ว +1

    Hi Tedy, it is great you're using what is called the Historical-Critical method. Yes...Extraordinary claims require a great deal of masreja!

  • @user-wn4sr7ls5s
    @user-wn4sr7ls5s 7 ปีที่แล้ว +16

    ጋዜጠኛው ዘረኛ ነው ወያኔ ነው እንዴ የላከህ 2 ቱ ህዝቦች አንድ እዳይሆንው የሚፈልገገው

    • @yunusmagnaw6578
      @yunusmagnaw6578 7 ปีที่แล้ว +2

      ሀገሬን እወዳለው ጎንደር ውስጤ ነው አንተ 1+1ዝም ብትል ብልህ ትባል ነበር

    • @Melat597
      @Melat597 7 ปีที่แล้ว +1

      ሀገሬን እወዳለው ጎንደር ውስጤ ነው bedemb yetelake new enje

  • @chombe9555
    @chombe9555 7 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ ነህ ቴዲ አደንቅህሀለሁ ግን በተቻለ መጠን ትህትና የለለበት ብዙ የጥያቄ አጥር መፍጠሩ በጣም በዛ እላለሁ!

  • @temesgentsegaye2048
    @temesgentsegaye2048 7 ปีที่แล้ว +14

    ቴዲ:ምነው:ከዶክተር:ፍቅሬ:ጋር:ባደረግከው:ሙግት:ከጋዜጠኝነት:ይልቅ:ዐቃቤ:ሕግ:የሆንከ:መሠለኝ:ጋዜጠኛ:ራሱ:ጠይቆ:ራሱ:አይመልስም:በማጣጣል:ጀምረህ:በማናናቅ:ጨረስከው:

  • @azemerawamare1128
    @azemerawamare1128 7 ปีที่แล้ว +4

    ፈፅሞ ምንም ስህተት አላየሁም።ቴዲ የጠያቂነት ድርሻውን በሚገባ ትወጥተሀል።ብራቮ!

  • @darekyibeltal5903
    @darekyibeltal5903 3 หลายเดือนก่อน

    ቴዲሻ
    አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል ዘወትር ረቡዕ በሚዘጋጅ ፕሮግራም አውቅሃለሁ፡፡ በጣም ጀግና ነበርክ፡፡ በእውቀት ነው የምትኖር፡፡
    ዶክተር ፍቅሬ ከፃፈው የበለጠ አንተ የሱን ግጥም አስተያየት ስትሰጥ ያነሳኸው ሀሳብ ይበልጣል፡፡
    ስልኩ የሚል ጭርር ብሎ ግጥም አለ እንዴ።
    በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች መካከል አንተ ተመርጠህ ነበር (if am not mistaken)

  • @hpetes8412
    @hpetes8412 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመልከቱ እንግዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ ሄሮ ሚባለው ጋዜጠኛ እንዲህ አይነቱ ነው የጋዜጠኝነት ስነምግባር የሌለው እና እንዲሁ አፉን የሚከፍት። ሄሮ እያሉ ኮሜንት ሰጪዎችም ምን ያህል የእውቀት እና የማስተዋል ማነስ እንዳለባቹ ያሳያል።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ቴዎድሮስ እመስግንሃለሁ እንተ የእውነት ስው ነህ ማለፍ የለም ትክክለኛውን ታሪክ መፃፍ ነው ተባረክ ቁንፅል ወር እያወሩ ታሪክ ማለት አይችልም ቴዎድሮስ በርታ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ፅጋ ያልብስህ ጌታ እላዋቂን አታውቅም ካላሉት ገብቶ ሌላውንም ይበርዛል

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm 7 หลายเดือนก่อน

      አቶ ፍቅሬ እናመሰግናለን

  • @shashukeleta5428
    @shashukeleta5428 4 ปีที่แล้ว +3

    Riyote, although I appreciate the questions you raised, I would like you to give time to the interviewee to express himself, and leave the conclusion to audience once you raise the questions or issues for discussion.

  • @tamestrongm
    @tamestrongm 7 ปีที่แล้ว +1

    Teddy how are you ?? i admire your program what you did. can i ask you one question please invite Tedy Afro Ethiopian Hero he is special person for me. GOD Blessed you.

  • @tsegakebede6290
    @tsegakebede6290 2 ปีที่แล้ว +2

    ራስህ ጠይቀህ ራስህ ትመልሳለህ! ራስህን ለምን አትጋብዝም?

  • @techawatch
    @techawatch 7 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ነኝ ባዩ ክርክር ላይ የገባ ይመስላል: ትልቅ ስህተት ሰርቷል::ብዙውን የሚያወራው እሱ ነው::ፕሮፌሰሩ መረጃውን በሙሉ ተንትኖ ነግሮታል!

  • @asuyes6456
    @asuyes6456 7 ปีที่แล้ว +2

    betam yemadenkew talk show neber Riyot betam new zare yazenkwt yhen sew lematatal be TPLf kadrewoch chmer tarkeh new yemetahew doctor betam bante akerareb shocked bemehonu betam tera qustions memelese endakatew mayet ychalal betam yasaznal ....kezih befit tenker tenker talu hard talk ......new yalkew betam haset new yanten program yemakew bekumneger yezetu ena baznagnnetu neber engi ye poletical agend yalew ena sewn yemawared alama yzeh stkerb yemegemeriyah new tewatolehal betam new yemaznew degami endemaltadem aregagtalehu ........

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 7 ปีที่แล้ว +2

    በጭራሽ የማይመች ጠያቂ በህይወቴ ያየሁት እንደዚህ አይነት ሠው አይቼ አላውቅም ዕራሱ ጠይቆ እራሱ ሊከራከር ይፈልጋል። ይሄ ዕኮ ለህዝብ ነው የምታቀርበው። ዕንዴት ብሎ ነው የሚያስረዳው። በጣም ነው የምታወራው።

  • @judanbesa5078
    @judanbesa5078 7 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ሲጀመር ጥያቄ የጠየቀ ሰው መልስ እስኪሰጥ መጠበቅ ግድ ይል ነበር ግን በመሀል እየገባ የመናገር መብቱን ሙሉ በሙሉ አግዶታል ምክንያቱም ልጁ በህግ ምሩቅ እንጂ የጋዜጠኝነት ሙያ ምንም ስለሌለው አልፈርድበትም በተረፈ ይህ ሰው ከሚድያ ወጥቶ ብንገላገለው ባይ ነኝ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 2 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ የእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሸኝ አለ በሬ የሰረቀው ልጅ ታሪክን አሜን አሜን ብለን ከኝህ ሰውዬ መቀበላችን አሁን ላይ ሌላ ነገር ይዞ መጣ ዮዲት ጉዲትን ጥሩ እደሰራች የወተወቱ ፕሮፌሰር እኝህ ፕሮፌሰረሰ ሀኪም አበበች የተወሰኑ ሰዎች ስብስብ አላቸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶን እየናዱ ያሉ ሁሉን እደዚህ ባፈጠጥክልኝ ማንም እየተነሳ ታሪክ ፀሀፊ ነን ተብሎ ታሪክ በመናድ ላይ ነው እምምምም ቴዲ ጠፋህብን ብዙ ውሸት ታሪክን ታፋጥጥ ነበር 😎

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 7 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ... ወይኔ ...
    ሰውየው ... የታሪክ ምሁር ናቸው ማለት ይከብዳል ።
    ገጣሚ ግን በፍፁም አይደሉም ።።።
    ግጥም የተሰጠው ብቻ ይገጥማታል ። መሰጠት .... ይጠይቃል ።
    ገጣሚ ነኝ ማለታቸውም ድፍረት ነው ።
    በቃ... ያሳዝናል.. .እውነት ...አዝናለሁ ።

  • @user-ff5he6uq8p
    @user-ff5he6uq8p 7 ปีที่แล้ว +5

    Tediy interview is not good with Dr Fekere Tolosa. U have a nice respect to any one to meet with u. what wronge with him?

    • @kifleabraha111
      @kifleabraha111 7 ปีที่แล้ว

      coz he wrote biased fiction story actually tedy did nothing wrong expect asking for a reliable source of history

  • @markmillec2244
    @markmillec2244 7 ปีที่แล้ว +12

    riyot why you interrupt your interviewer please give him time to answer the question

  • @birukdejene9522
    @birukdejene9522 ปีที่แล้ว +3

    This is the most hilarious interview I’ve seen 😂😂😂😂

  • @herronalsaify8624
    @herronalsaify8624 7 ปีที่แล้ว +1

    Riyot thanks for using your critical thinking power to words exposing the lays of crazy self righteous self worshippers , narcissist Like your guest

  • @bayadud
    @bayadud 7 ปีที่แล้ว +1

    @Td Menden new hassabeh ... keyetegnaw wegen neh .... men mastelalef new yefelkew...yegna andent west yecheqa west eshoh mehon new ??? Ewenetem aheyawen ferto dawelawen alu...

  • @hagosmokonnen1886
    @hagosmokonnen1886 7 ปีที่แล้ว +1

    Teddy you are the Brite mind your questions was excellent
    Teddy betam yemigermew Met Metshafu minim techebach me seret yelielew Abzagnaw keAwropawian encyclopedia yetenebeb yetedegeme tinat ended Tarick begets haft send makrebu it's wrong
    yemiasaznew gin Ethiopiawi hulu tesadabi bedinqurna yetewetere Tesadaby ewket Alba.

  • @abiymakonnenberehe8182
    @abiymakonnenberehe8182 5 ปีที่แล้ว +1

    Interviewer : Please listen ! When you speak you are only transmitting what you know. If you can listen earnestly , you can learn something. God gave you 2 ears to listen. The only way you can converse on a two way is if you LISTEN or let someone finish what he or she has to say. You have a long way to go my friend. By listening you will show your guest you RESPECT them.

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 7 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነው የሚውቅውን ነገር መመጎት ያስደንቀው እንጅ ማንም ጽፍ ወይም የነገረህ ዝም ብለህ መቀበል የለብህም እውቀት ካልህ እንዲህ መመጎት ነው

  • @momentum744
    @momentum744 ปีที่แล้ว +5

    I don't get bored watching this again and again 😂

  • @geeza9534
    @geeza9534 5 ปีที่แล้ว +7

    😂 Dr come on History with out tangible evidence ?

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 5 ปีที่แล้ว +2

    You must be the result of Woyanees universitets

  • @meskizewde122
    @meskizewde122 7 ปีที่แล้ว +19

    This journalist need to be a little professional if he ask questions and answers by him self then why the interview needed????,,

    • @nahomtilahun4383
      @nahomtilahun4383 4 ปีที่แล้ว

      Meski Zewde i think You must go to school again

  • @alemuyigerem507
    @alemuyigerem507 7 ปีที่แล้ว +4

    It is my first time that I came to
    know your Program „ Riyot“. I found your interview with Dr. Fikre very interesting and informative. The issues you raised to Dr. Fikre were essential. His clarifications did not satisfy my
    expectations. I felt many of the questions and comments you directed to him
    were mine. I have now a better understanding and insight of his work. One can
    argue and ask him again and again to find out what he would like to forward to
    the audience. You have prepared your program time effective, good structured,
    meaningful questions exploring for more findings. The outcome was reasonable
    but narrow. I read the numerous comments stated to your interview. I am sad,
    many were unhappy because Dr. Fikre could not justify his claims as an historian,
    a poet, a play writer etc. Dr. Fikre experienced a different interview modus in
    your program than those he used to have in the past. One can go to his self posted
    videos and advertising texts. These are filled with words and pictures; more convincing
    and credible substances are not to discover out of them. I mentioned earlier
    that many of your audience were not happy on how Dr. Fikre was interviewed in
    your program. To be objective I watched your interview with Prof. Yonas Endale.
    Your questions aimed for more information and clarification without mental
    overloading and confusing the audience. You were very good prepared for the
    program. I learnt very much from the replies and remarks of your guest. I am
    proud to know such a highly educated and a friendly, sympathetic and a very
    harmonic personality. The subject you had with Prof. Yonas was not controversial,
    where as the topics with Dr. Fikre were many in number and your extended
    questions for clarification have been understood as interruption. No wonder
    that Dr. Fikre at present fills discomfort; see varies papers directed to him
    at Ethiomedia and Ethiopia Zare/Nege. He is challenged by many scholars and
    intellectuals demanding proofs for his assertions in his latest book, the true
    origin ... To conclude my statement the pro and cons comments of your audience
    must not be political oriented; one has to be responsible for what he/she
    writes and say! Clarification and proof must be delivered to the public when
    necessary. Not to be tagged as an enemy of Ethiopia, for the sack of
    clarification I would like to say a few points: I am a very much hearted and annoyed
    person, like millions of Ethiopians to have heard the history of Ethiopia to be
    limited to 100 years, the common symbols of Ethiopians, our Flag to be called a
    rage, one ethnic to be seen and treated above all the others etc. I am interested
    in the history of Ethiopia that is scientifically researched, elaborated and
    documented by reliable professional Ethiopians. I don’t think we have to go
    4000 or 5000 year back to dig in our past history to heal the pains of our last
    50 years or rethink the importance of our unity and sovereignty.My best regards
    Selam Tewodros Tsegaye,

  • @henokteshome9236
    @henokteshome9236 7 ปีที่แล้ว

    ቴዲ እጅግ ቆንጆ ቃለምልልስ ነበር። በርታ ይህንን አይነት ቃለምልልስ ነበር ያጣነዉ። ሌሎች እንደዚህ መጠየቅ ያለበቸዉ አሉ። በነገራችን ላይ የዉብሸት ወርቃለማሁን ቃለ ምልልስ ለምን ዩ ቲዩብ ላይ አላደረከዉም?

  • @alemu672
    @alemu672 7 ปีที่แล้ว +1

    የፕሮፌሰሩ ስህተት በማያይ መገምገሙ። አሳፋሪ ቃለመጠይቅ ever! አቤት ዉሎ!አንዳንዴ ትንሹ ልጄ እንደዚህ በሽሙጥ ጥያቄዎች ያደርቀኛል። እኔ ግን ሲያድግ እንደሚገባዉ ነግሬዉ አሳርፈዋለሁ።

    • @zerihunbitew9027
      @zerihunbitew9027 7 ปีที่แล้ว +1

      Wise Life ወድ ጋዜጠኛ አንተዉ ጠያቂ አንተዉ አቡራሪ አንተ እየተጣደፍክ ነቃፊ በሆንክበት የውይይት ፕሮግራም የምሁሩን ጥልቅ ሀሳብ በጥልቀት ሳይብራ ተጎራርደው እንዲቀሩ በማድረግ የተመልካቹን ማደናገር በሚመስል መልኩ የቀረበ ደካማ ፕሮግራም ነው

  • @user-lw4gm1ru2r
    @user-lw4gm1ru2r 7 ปีที่แล้ว +10

    you are real journalist

  • @dagimaddisu7651
    @dagimaddisu7651 7 ปีที่แล้ว

    how can i get the book

  • @habtamuyimegnuhal9736
    @habtamuyimegnuhal9736 7 ปีที่แล้ว +2

    Dr. Fikre has a lot of explaining to do, but why didn't you give him the opportunity to respond to your questions? You seem to have fallen in love with your own words.

  • @dagizg
    @dagizg 7 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እኔ አስተያየት በቅድሚያ የተለመደውን የጋዜጠኝነት
    አጠያየቅ (ቃለ መጠይቅ) በማሞገስ ብቻ ይደረግ የነበረውን አካሄድ አዲስ ምልከታ የሰጠ መሆኑ በጎ ጎን ነው ማለት ይቻላል፤
    ይበልጡኑ ደግሞ ትውልድ ተሻጋሪ የሆኑ መጽሐፍት ላይ መሞገቱ ተገቢ ነው ፤ ይህን ባህል ለማምጣት ግን ትንሽ ማላመድን ይጠይቃል በዚህ መርሐ ግብር ላይ የቀረቡት እንግዳ የራሳቸውን ጌዜ ወስደው ማብራሪያ እንዲሰጡ በቂ ጊዜ አልተሰጣቸውም፤ ትችቱም ገንቢ በሆነ መልኩ መቅረብ አለበት፤ እንዲሁም የሰሯቸው ብዙ በጎ ጎኖችም እንዳሉ እየታወቀ አጽንዖት ተሰጥቶት አልተነገረም // የቴሌቪዥን መርሐ ግብሩን ስለምንወደው ቢስተካከል ያልነውን ደግሞ አስተያየት እንሰጣለን፡፡

  • @nebiunolly6720
    @nebiunolly6720 7 ปีที่แล้ว +1

    betam betam balege gazetegna neh ebakeh? raseh teykeh raseh temelsaleh. keber enkwan alsetehewem yegabezkewen engeda... aferkubeh

  • @yibabiegetnet9658
    @yibabiegetnet9658 7 ปีที่แล้ว +9

    ፍቅሬ ቶሎሳ እንወድሃለን !
    እናከብርሃለን!
    የርዕዮትን ተንከሲስ አላማ እንጅ ያንተን አለመቻል አልተመለከትንም!
    የጋዜጠኛውን ክበረ ቢስነት የሚገልጽ ቋንቋ ግን የለኝም(ባዶ!)

  • @user-nq8dy7ju7g
    @user-nq8dy7ju7g 7 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል ገዜጠኛ እዳይኑ አምሮውም ተሰው ሮል ምክንያቱም ታሬካዌን መፃፍ ልብወለድል እዴልልት ይከራከራል ለማነኛዉም ዶክተሩተመችቶኛል

  • @robmag6764
    @robmag6764 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro for your critical and rational question. Fikire is a confused prof ever I see. Its really funny 😜🤪😁😐😑🤨🤐
    Forget about his historical writing. It seems historical farting. Plus Gitim sitotanw yelal degmo yehone qejat ttttt belo

  • @bahirdar
    @bahirdar 4 ปีที่แล้ว +6

    Salute to teddy, the prof is doesnt even know the basic procedure of how to wrote ahistory, what a joke

  • @danieldamtew2595
    @danieldamtew2595 7 ปีที่แล้ว +2

    The conversations that Dr. Fikre had with the person is considered to be a primary source. The interviewer is too harsh to give a chance to the interviewee. Not a listener. believes that he knows and read. Take time to learn the basic principles, ethics of journalism vs argument. we as a viewer, we want to hear what the interviewee want to say and make our own consideration between the book and his talks.

  • @Yefitsum
    @Yefitsum 7 ปีที่แล้ว +1

    'ይቺ ናት የኔ ሀገር' የሚለውን የዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳን ግጥም ያነበበ የሰውየውን ገጣሚነት ሊጠይቅ አይችልም።

  • @assaylemlem5728
    @assaylemlem5728 7 ปีที่แล้ว +2

    tsehafiw mnm ewqet yelewum:zmm blo ergtegna adelem

  • @rahreuta8458
    @rahreuta8458 7 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ugly መስመር የሳተ አቀራረብ tewoderos ማሾፍ መሰለ ሁኔታህ በዛ ላይ u are attacking him and his talent of writting ...ድፍረት ንቀት አለው አቀራረብህ ።ባንተ ቤት you are very open and argumentative. If u dont agree with his view still u show respect him.

    • @Melat597
      @Melat597 7 ปีที่แล้ว +2

      Rah Reuta betam belegeneteh, ante belo manageru keza demo teyakewen saymeles makuretu keza demo mesaku Dr. fekren awaredalehu belo erasun yawarede new

    • @mesaytsegaw4903
      @mesaytsegaw4903 7 ปีที่แล้ว

      kentu ye mehaymoch chuhet sele tarik meche tawkuna bado hula kehulacheum tady1000000000000000 geza ybelta

  • @samuelbelay1015
    @samuelbelay1015 6 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሪያ ደ/ር ፍቅሬ ቶለሳን ኢትዮጵያዊ ጨዋነት፣ ትግስት እና ብስለት እጅግ በጣም አከብረዎታለሁ ፣አደንቃለሁ ፡ የእርስዎን ትልቅነት ብስለት ያሳየ በተቃራኒዉ በሸፍጥ ዉስጡ ቆስሎ፣ የራሱን ግዜና ቦታ አመቻችቶ እና ጥሩ መስሎ የደ/ር ፍቅሬ ቶለሳን ስራ፣ክብር እና ትልቅነትን ባዶ ለማስቀረት ታስቦ የተዘጋጀ ቃለምልልስ መሆኑ ለማንም ግልፅ ነዉ፡፡እኔ የሚገርመኝ ስራዉን ለአንባቢ መግለፅ እንዲያደርግ እና አንባቢዉ ስራዉን እንዲገመግም እና የሥራዎቹን ጥልቀትና ስፋት ማሳየት እንዳይችል ፋታ የማይሰጥ ሆን ተብሎ በሸፍጥ የተሞላ ሴራ መሆኑ ለሱ ቢገባዉም እኔ እንደ ተመልካች በጣም አዝኛለሁ፡፡ ስንት አንደተከፈለህ ባላዉቅም፣ምን ያክል እንደ ተደሰትክ ባለዉቅም በደ/ሩ ብልህነት፣አስተዋይነት፣ ትግስተኛነት በተቃራኒ ያንተን የቆሸሸ ስራ አጉልቶ ሳየናል፡፡እኔ እስካሁን የማዉቃቸዉ ብዙ ማየት የተሳናቸዉ ሰዎች ልበ-ብርሃን እና ቅን እንደሆኑ አዉቃለሁ አንተ ግን መጥፎ ሰዉ ነህ፡፡
    ዉድ ደ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ምንግዜም ቆሻሻ ሰዎች ስራቸዉ ይህ ነዉ፡፡ አንተ ግን ምንግዜም ፍቅር ነህ፣እናከብርህ አለን፣እንወድሀለን፣በስራዎችህ እናደንቅህ አለን፡፡ ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ኑርልን፡፡
    እግዚአብሄር እድሜንና ጤናን ይስጥልን፡፡

  • @Melat597
    @Melat597 7 ปีที่แล้ว +7

    the interviewer has discredited himself, very unprofessional. Acted like a disrespectful 10 year old.

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz 7 ปีที่แล้ว +4

    መልስ ያላገኘ ቃለ መጠይቅ

  • @wolde9976
    @wolde9976 7 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው ገና ጥራዝ ነጠቅ ተማሪ ነው። የመጨረሻ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የ D እና F ተማሪ መሆን አለበት። ፍቅሬ ቶሎሣ የአገር መፅሀፍ ሰብስቦ መያዝ አለበት አንብቦ ጨምቆ ፃፈ እንጅ። በጣም የሚገርመው እስካሁን ከተፃፉት የኢትዮጵያ ታሪክ መፃህፍት ሁሉ በእጅጉ የተሻለ ነው።

  • @Melat597
    @Melat597 7 ปีที่แล้ว +18

    the interviewer is unprofessional and rude. I have never heard of this book before but I will definitely buy and read it now. The writer handeled himself well around this paid agent of TPLF. The interviewer tried hard to discredit the professor with planed attack. My favorite part was when the writer said "I don't mean you but people say such things" recognising the people behind the idiotic interviewer

    • @negussiedenku5567
      @negussiedenku5567 7 ปีที่แล้ว +1

      Rahel Desta pool of

    • @ThinkAddis
      @ThinkAddis 7 ปีที่แล้ว

      poor!

    • @mesaytsegaw4903
      @mesaytsegaw4903 7 ปีที่แล้ว

      men tawkyalesh anchy wena tarik ena teret yemayle bado chenkelat

    • @Melat597
      @Melat597 7 ปีที่แล้ว

      Negussie Denku ??

    • @Melat597
      @Melat597 7 ปีที่แล้ว

      Chotbanna Joy No I'm actually doing ok financially thank you😃

  • @wolde9976
    @wolde9976 7 ปีที่แล้ว +11

    I have never seen such an amateurish interviewer. The professor showed the depth of his humility and knowledge. Thanks Dr. Fikre

    • @nahomtilahun4383
      @nahomtilahun4383 4 ปีที่แล้ว +1

      Guys i think you are misstanken! Th professor showed how stupid and ignorant he is! If u don’t know how to do research and come with some credble evidente then don’t talk!

    • @dawitfirew4064
      @dawitfirew4064 2 ปีที่แล้ว

      me too

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 2 หลายเดือนก่อน

      It’s hard to converse with an uneducated person like Teddy. Being a sensationalist amateur journalist does not make a scholar!!
      I am an Eritrean and I find this interview insulting. Dr. Tolossa why did you come to this interview? This man is a very dishonorable man and not a scholar.

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 2 หลายเดือนก่อน

      B

  • @binyamatsbeha9465
    @binyamatsbeha9465 2 ปีที่แล้ว

    Dr ante neh weys esu? Bravo tedi...