Solomon Asmelash truly leaves a remarkable impact on so many people through his profession and generosity. His legacy is one of inspiration and kindness.
Selemon Asmelash you are amazing .It is long time since I was in difficult time you helped me .I thank you again.x God Bless you የኔ ደግ ጎበዝ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤🎉
Solomon Asmelash is a true trailblazer in the world of journalism in Ethiopia. He has dedicated his career to advancing the field and has made significant contributions to the rapid development of modern journalism in the country. Solomon's unwavering commitment to excellence, innovative approach to reporting, and exceptional creativity have set him apart as a leader in his field. Throughout his career, Solomon has been a mentor to many aspiring journalists, nurturing their talents and helping them to develop the skills they need to succeed in media. Many of his former proteges have gone on to become successful media professionals in their own right, a testament to Solomon's guidance and influence. Solomon is widely respected in the industry for his unwavering professionalism and dedication to the highest standards of journalism. He is an inspiration to many and his contributions to the field will undoubtedly be felt for many years to come. His professionalism is matched only by his friendly and approachable demeanor. He radiates positivity and humility, and his supportive nature is truly admirable. With a smile always on his face and a simple yet empathetic outlook on life, he is an inspiration to all.
You narrow racist your prejudiced beliefs and attitudes towards people of different races or ethnicities made you harbor intense hatred or discrimination against specific racial groups and may actively seek to exclude or harm them based solely on their race. Because of such people where we are now. 👉Solomon is an example of a person of integrity sol lift up a lot of people not like you looking for victims to tore them down!
ከልብ ነው የምንወድህ ክብር ይገባሃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የማይቀየር GOLDEN VOICE የሚገርም ነው ሠሌ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የናተ ዘመን ይናፍቃል❤❤❤❤
rich one
@rahelalmsged794
ሰለሞን አስመላሽ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጥሩ ሰው አላህ ይጠብቅህ❤
rich one
@rahelalmsged794
ዋው ...ዋው ይሄን መልካም ሰው ሰለሞን አስመላሽን በማቅረባቹ ደስ ነው ያለኝ የዋል የሰውን እድገት የሚመኝ ደሀውንና ምንም የማይታወቁትን በህዝብ ፊት አቅርቦ ታዋቂ የሚያስደርግ ጀግና ጋዜጠኛ ነው ዋው ሶል እወድሀለሁ በልጅነቴ 120 እመለከት ነበር አድናቂህ ነኝ
አገር ምድሩ የሚያቀውን ጋዜጠኝ ሰለሞንን አስመላሽን ልተወውና ፈፅሞ መሳ (እኩያ) የለሽ ደግነቱ ነው እኔ እጅግ ከፍ ብሎ የሚታየኝ ❤
እድሜ ከጤና እመኝልሀለሁ 🙏
ሠለሞን ቅን ነህ
ፈጣሪ ያደለህ
ጤና ይስጥህ
ዕድሜህ ይርዘም
የምለው የለም
የአንተ ትዝታ
ለህዝብህ ውለታ
ሆነሀል መከታ
የሚድያ አለኝታ
የእኛ ትርታ
የሀገር ዋልታ
ሠልዬ ድንቅ
ሁሌ የምትደነቅ
በሰው ሳትሳለቅ
በማንም ሳትመፃደቅ
ቁምነገር ሥትሠራ
ማንንም ሳትፈራ
ለሁሉ ሥትራራ
እውነት ስታወራ
ሠሌ ኑርልን
ባክህ አትጥፋብን
ድምፅህ ናፈቀን
እየመጣህ አውራን።
ዋውውው ሠልዬ የእኔ አንበሳ
ሶል ለጋዜጠኝነት የተፈጠረ ሰው ነው፡በጣም አድናቂው ነኝ።
በጣም የሚገርም ድምጽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ሰለ አባባ አስመላሽ የተገለፀው በጣም ትክክል ነው። እጅግ በጣም ደግና ሩህሩህ ናቸው።
ሲጃራ በጣም ሲጨስ ድምፅ እንዲህ ያጎረንናል
😂@@electratube6792
rich one
@rahelalmsged794
የነ ሰሌ ፕሮግራሞች የልጅነት ጊዜዬን ያስታውሱኛል። ከረጅም አመት በኋላ ነው ያየሁት ወጣት መሰለ።
Solomon Asmelash truly leaves a remarkable impact on so many people through his profession and generosity. His legacy is one of inspiration and kindness.
Solomon Asmelash! ያ አራዳ ልጅ ነው! ይመችህ !! You looking good mate 🤞
ሰለሞን አስመላሽ ጥሩ ሰው ሁሉም ሰው በአንድ ቃል ስለጡሩነቱ ያወራል ታድሎ መጥፎ ሰሚቸ አላውቅም ሁሉም ታዋቂ ሰው ከሰለሞን ተማሩ
ሶል መልካም ሰው፤ ረጅም ጤና'ና እድሜ ይስጥህ!
ተወዳጁ ጋዜጠኛ ሰለሞን አስመላሽ የሚታወስ የማይረሳ 🎉🎉🎉
rich one
@rahelalmsged794
ወድሜ ሰለሞን አሰመላሸ መጀመሪያ ጎላ ሰፈር ቀበሌ 32 የወጣቶች ሊቀመንበር ሆኖ ሰርቷል ሲቀጥል የ32 ቀበሌ ኪነት ብድንን በማደራጀት እና መድረክን በመምራት ትልቅ ሰራን በመሰራት ይታወቃል በነገራችን ላይ ኬኔዲ መንገሻንም ለደረሰበት ተዋቂነትበኩሉን ድርሻ አለው ሶል ይመች።
rich one
@rahelalmsged794
ሰለሞን አስመላሽ ምርጥ ጋዜጠኛ😊
I am so happy to see him. His voices took me all the waty back to my childhood time. Mirtoch neberu
ሰልዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ደሞ የጎልዬ ልጅ
rich one
@rahelalmsged794
ድምፅ ብሎ ዝም ነው👍
Selemon Asmelash you are amazing .It is long time since I was in difficult time you helped me .I thank you again.x God Bless you የኔ ደግ ጎበዝ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤🎉
Ye diroyeyane fiqir nafeqegni 😢nurlin Tewedaju ❤❤❤
ሰሌ በጣም አራፍ ላይ ነው ያለው በጣም አድናቂው ነኝ እድሜና ጤና ይሰጥክክክክክ
ሰሌ በቃ ጉምቱ ጋዜጠኛ ነው ጠለቅ ያለ የእውቀት ባለቤት ነው ፕሮግራም ፈጣሪ ነው ከሁሉም ከሁሉም ግን ያራድዬ ልጅ ነው
Solomon, I hope you are happy and healthy. Your voice still sounds great. I wish you a good time.
Solo Man a lot of memories yarda Lege great speech wonderful
ሶል አማቼ የማውቅህ በሚዲያ ነበር የ120 መዝናኛ እና ያንተ ድምጽ ትልቅ ትዝታ አለብኝ አሁን በቅርበት አንተን ለማግኘት ለመተዋወቅ ስስለቻልኩ በጣም እድለኝነት ይሰማኛል። ከሚዲያ ውጭ ያለው ማንነትህን ቀርቤ ሳየው በጣም ትልቅ ሰው ነህ አባባ አስመላሽን የሚተካ ምርጥ ስብእና አለህ ።
መልካም የስራ ጊዜ።
ስለሞን እንዴት ነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኞል ሱዚስ እንዴት ነች በጣም ነበር የምወዳት ልጅ እያለች
Sele edmena tena yestelene yesefer lij ,, 32 kebele arif team neberew andu ante neberk ,,it's so good see u after all this years ❤
🎉ሰሌ ረጅም ዕድሜ ይብዛልህ ወዳጄ
My favorite person Soley. Egzhabeher yebarkh 🙏
ሰለሞን የሰፈሬ ልጅ ፣በልጅነቱ በጣም ፈጣንና ደፋር ነበር ፣ወደኋላ ረጅም ጊዜያችንን ማየት ጀመርኩ
እግዚአብሔር ይጠብቀን የተክልየ ልጆቺ.
ከ ቀበሌ 44.
The Best journalist sele.
sol successful life journey ,wishing u more & more success & long life .
he looks great .ቤስት የሚዲያ ድምጽ
Big respect 👍❤️❤️
ሶል ሰላም ነህ ? " ባንከሩን " ሰላም በልልኝ !!!
ሰለሞን ስላየውህ ደስ ብሎኛል
ሰልዬ ወዳጄ ስላይውህ ደስ ብሎኛል ግዜው እንዴት ይሮጣል
ከደግነቱ የተነሳ አባት ተሬዛ እንለው ነበር ፡ ETV solomon Asmelash.
Lij hoghe newu maweqewu yihen wendem tebareku betam
ከ ETV ለምን አንደተባረረ ለምን አልገለጻችሁም?
Selemon Asemelash , Fistume & Esayase Asemelash your smolest berathers I love Everybedy
Gazetegna Solomon Asmelash tefitehibin neber silayenihi Des bilognal
Edimena xena yisxlene❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
👉🏾☝🏾👈🏾
@ሸዋነሽ ከድር
@@TruthEz እሺ ተቀብያለው አመሰግናለው
Sol🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
ትዝታ ኢትዬጵያ ቴሌቭዥን ከስለሞን ጋር ፍሎር ማንጀር የመጀመሪያው ስራዬ ተቀጥሬ ነበር ቦታው በጣም ገድ ያለው እኔም ትቼው በውጭ ሀገር ሌላ ስራ ኣለም ላይ ለማንንኛውም ሰለሞን እንዳለህ ነህ ኣላረጀህም
Solomon Asmelash is a true trailblazer in the world of journalism in Ethiopia. He has dedicated his career to advancing the field and has made significant contributions to the rapid development of modern journalism in the country. Solomon's unwavering commitment to excellence, innovative approach to reporting, and exceptional creativity have set him apart as a leader in his field.
Throughout his career, Solomon has been a mentor to many aspiring journalists, nurturing their talents and helping them to develop the skills they need to succeed in media. Many of his former proteges have gone on to become successful media professionals in their own right, a testament to Solomon's guidance and influence.
Solomon is widely respected in the industry for his unwavering professionalism and dedication to the highest standards of journalism. He is an inspiration to many and his contributions to the field will undoubtedly be felt for many years to come.
His professionalism is matched only by his friendly and approachable demeanor. He radiates positivity and humility, and his supportive nature is truly admirable. With a smile always on his face and a simple yet empathetic outlook on life, he is an inspiration to all.
በትክክል 120 አይተኬ ነው ።ሰሌ እንዳለው ከአድማስ ባሻገር ፣ትዝብት ይገርመናል
እውነት ነው ሰለሞን መቶ ሀያ በእናተ ጊዜ ታየ
ሶልዬ የሰፈሬ የጎላው ፈርጥ ጎረቤቴ
Weye solomo6Asmelash,, I lost my sister two years ago and she use to work with you
ሰለሞን የማዉቀው ተማሪ እያለ ነው በአጠቃላይ በጣም ጥሩ ሰው ነው።
Waw
Part 2 ?
ሮዛ ደህናነች ?
የትም ተወለድ ጎላ እደግ ።
ትክክል
ዋው ሠውነቴን ወረረኝ
የቡቻሜ እናት በከምባታና ሐድያ አውራጃ ሾኔ ወረዳ እንጂ ወላይታ አውራጃ አልነበሩም ።
ሰለሞን አስመላሽ አድናቂህ ነኝ
የጎላልጀበጣምየማሰታዉሰዉ.32ቀበሌኪነትጥሩትዝታአለኝ
ሰለሞን ከየት ተነስቶ የት እንደደረሰ እየተናገረ አንዳንዶች ግን አሁንም ከፖለቲካና ከብሔር ጥላቻ አልወጣችሁም ዝቅ ብዬ ሰርቼ ዛሬ ላይ ተወዳጅ ፣ታዋቂ ተናፋቂ ጋዜጠኛ ሆንኩ ነው ያለው ይሄ ደግሞ እሱ ብቻ ያለው ሳይሆን እሱ ላይ ያየነው እውነት ነው ምናለ ጭንቅላታችሁ አንዳንዴ ማድነቅ ቢለምድ ምድረ ትችታም ሁላ ኤጭ
ጥላቻው ሰለሞን ትግሬ ስለሆነ ይሆን?
ኢንተርቪው የብሔር አይደለም የሙያው አጀማመር እና አሁን በሞያው የደረሰበት አለቀ አስተያየቱም ሞያውን በተመለከተ መሆን ነበረበት @@SAMdave183
ኢንተርቪው የብሔር አይደለም የሙያው አጀማመር እና አሁን በሞያው የደረሰበት አለቀ አስተያየቱም ሞያውን በተመለከተ መሆን ነበረበት @@SAMdave183
@@SAMdave183 rich one
@rahelalmsged794
Endaaaa
አሁን እኔ ተጠያቂውን እንጂ ጠያቂውንአላቀውም
сто двадцать минут = 120 minuts adopted from the Russian program in Russian TV
እትዬ አልማዝ የነ ብሩክ እናት ትልቅ የጎላ ሚካኤል አድባርን አይተሃቸው ታውቃለህ ወይ? ( እነ ኬኔዲ መንገሻ ጎረቤት)
አበበች ጎበናን ለመጀመሪያ ግዜ ሚድያ ላይ ያቀረባቸው እና ስራቸውን ለሕዝብ ያስተዋወቀው፣ "የልጆችክፍለጊዜ እና ማንን እንጠይቅሎ" የሚባል የሬድዮ ፕሮግራሞች አዘጋጁ አንጋፋው ጋዜጠኛ #ሰሎሞን_ገብረሥላሴ ነበር!!
Bogeeeeeee enamasaginalennnnn
Supposed to ask him derje haile or almeneh wassee
ሠለሞን አስመላሽ አረ ምነው ጠፋህብን ወዴት ው ያለከው
ሰለሞን አስመላሽ በጣም ትልቅ ስው ነበረ እክባሪህ ነኝ ? ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቤተስቦችህ በግፍ ደብድበው ያባርሩዋትን በጣም ጭዋ ልጅ ታስታውሳታለህ
Mesayis yetefa
ቃለ ምልልስ የማይወደዉ😂 ነዉ ያልከዉ
አረ ፡ ሰለሞን ፡ አባተ ፡ የት ፡ ደረሰ??
እውነትም የት ደረሰ ?
@@chalaalemu6710VOA ላይ አለ
VOA ሚዲያ አትከታተልም ማለት ነው ?
America
VOA ተከታተል
ሰሌ ዳዊት አሰመላሸ ክላሰ ሚቴ ነበር
120 with him was good
ምንጊዜም ጎላ
👌ህልሙን የኖረው የወያኔ ምንጣፍ ጎታች ሆኖ ነው የጋዜጠኝነት ሙያ አልነበረውም
ወያኔ ይደክልህ
አይ አማራ በቃ ያለምቀኝነትና ቅናት ሌላ አታቁም ምቀኞች
@@haimilakew2182,why do you said that, I'm Amhara and I respect and appreciate Solomon. Why generalized someone's stupidity with Amhara?
ዘለህ ቤሔር ጋር ከምትጠለጠል ሀሰብን በሀሳብ በትሞገት ይሻላል ሶል ገና በልጅነቱ የጥበብ ዛር ያረፈችበት ግጥሞችን ሲያነብ እሰቲ ሰማው በነጎድጓዳ ድምፁ ልብን እንዴት ሀሴት እንደሚሞላ ሰምተህ ፍረድ።
Eseye Aderge. Weyne💪💪💪
selomon abat yet derese? abate beselam nw ? VOA
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@መኳንንት ስለሺ
Yeweyane ashkabach neber
Do you know this guy bleach innocent Eritrean girl before she got deported to Eritrea 🇪🇷 ?
Avete ahemed bednb argo letrzik aydal ka1 eska 4 were tebki bemulu ethio yendabekal enkfe
Tesbuke gebere
@@yeshimebettesfaye3383 are you sure? Tomorrow you won’t come to Eritrea 🇪🇷 for housekeeping
የደርግ ጆሮ ጠቢ ሆኖ ውስጥ ውስጡን ለወያኔ ይሰራ ነበር፡፡ ወያኔ ተሳክቶለት አዲሳባ ሲገባ ሌላው ሁሉ ከስራው ሲባረር እሱ ለወያኔ ለሰራው ውለታ ሹመት እየተደረበለት ወያኔን ማገልገሉን ቀጠለ፡፡ እውነትኛ ሰው ቢሆን ኖሮ ቁጥር አንድ በወያኔ ይሚመታ ሰው በሆነ ነበር፡፡ ታሪክህን የሚያውቁ ሁሉ ሞተው አላለቁም! እውነተኞችን በደርግ ስታስመቱ ኖራችሁ ኢትዮጵያን እዚህ ያደረሳችኋት እናንተ ናችሁ! ለትግራይ ህዝብስ ምን ፈየዳችሁለት?!
ወያኔ ይብዳህ ዘንድሮም ወያኔ ትላለህ . አርፈህ የብርሃን ጊዜን አጣጥም. 27 ጨለማም አልነበር
ሰሎሞን ፀባዩ ተግባቢ ነው፡፡ ግን ለሁለቱም ስርዓት ጆሮ ጠቢ ሆኖ በቅርብ ይሰራ ነበር የሚሉ የሚያውቁት ብዙ ናቸው ፡ እሱ ብቻ ሲቀር ሁሉም ጓደኞቹ ተባረዋል፡፡ ፡
@@tinalove7727 መብቱ ነው!
ደግ አደረገ። ደንቆሮ
He is talented, period
Rsspect
ዘሩን ቄጥሮ እሱም በህዉሃት የበላይነት ዘመን ባለ ልዩ ጥቅም ነበር :: በዉሸት የታሪክ ፍብረካም ተሳታፊና ተዋናይ ነበር እስከ ወንድሙ -- "የ15 ደቂቃዉ ኦሬሽን "ወዘተ እሚሉትን ፊልሞች
esey
አንተ ብቻ ተቃወምክ የዘር ችግር አለብህ ማለት ነው ከጥላቻ ራቅ
Eseye. Weyane💪💪💪
ተላላኪ የነበረው ለወያኔ ነበርዴ?
ሕወሓት ልቅም አድርጋ በባትሪ ፈልጋ እኮ ባለሀብት ያደረገቻቸው።ደግሞ አርአያነታቸው በጊዚያችሁ ተጠቀሙ ለማለት ነው የሚቀርቡት?
Weregna
ኧረ ለጥላቻም ልክ አለው
ወያኔ ለደርግ የሰሩ ትግሬዎችን ከሌላው የበለጠ ነው የተበቀለችው፡፡ እንደ ሰለሞን አስመላሽ ዓይነቶቹን የውስጥ ሰላዮቿን ግን ውለታ ከፍላለች፡፡
ደንቁረህ ቀንጭረህ የቀረህ ገልሰብ ነህ
Mention the years you got hired, born etc.... I hate ethiopian interview. They don't want people to know how old they are..hahaha
ጋሽ አስመላሽ ትሁትም ቆፍጣናም ሰዉ ነበር!!ቃለ-መጠይቁ ግን የወረደ ነዉ ሳቢም አይደለም። በዚህ መጠን የወንድሞቹን ስም መጥራቱ አስፈላጊ አይመሰለኝም ፀበሉ ለሁለም ይዳረስ ካልተባለ በስተቀር....
What? ምን አይነት comment ነው?
የወያኔ ካድሬ ስለነበረ ነዉ እዚህየደረሰዉ!!
ወይ መቀባጠር 😕
አትባልግ ስነስርዓት
የደደቦች ሁላ። ማድነቅ ቢያቅታቹ፤ ወቅቱን እና ጊዜውን ማሰላት እንዴት ያቅታቹዋል ሰለምን የተቀጠረው በደርግ ጊዜ ነበር በወያኔ አይደለም።
please clear your toxic mind
ደግ አረገ
Dedebe!
ትግሬ ሁን ምን ሁን ኢትዮጵያ ይቺ ነበረች፡፡ ከተላላኪነት ተነስተህ የቲቪ አንከር የምትሆንባት፡፡ እንደ ሰለሞን አይነት የእናት ጡት ነካሾች የብሔር መርዛቸውን ይዘው ቦርቡረው ለዚ ሳያበቋት፡፡
You narrow racist your prejudiced beliefs and attitudes towards people of different races or ethnicities made you harbor intense hatred or discrimination against specific racial groups and may actively seek to exclude or harm them based solely on their race. Because of such people where we are now. 👉Solomon is an example of a person of integrity sol lift up a lot of people not like you looking for victims to tore them down!
ወናፍ ኢትዮጵያ የተጋሩ አይደለችም?!
ቱሪናፋ ሁላ ወሪ ብቻ በጥላቻ የተሞላህ እርጉም አንተ ብታ ገኝ የምትተው አይመስልም !!
ደመኝነት እስከዚህ ድረስ ይቅር ይበልህ፡፡
ማነህ አንተ ዜግነት ሰጪና ከልካይ ያደረገህ? አትዝቀጥ መርዛማ 😏
ተላላኪ ሆኖ
ሠለሞን አስመላሽ የሚታወቀው በሰካራምነቱ ነው። ከዚህም በላይ የትግራይ ወያኔ ወደ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አስርጎ ያስገባው ሰላይ ነበር።
እረ ሰካራም አይደለም ፈጥሮ ማውራት ግን ጥሩ አይደለም ለህሊናችንም እረፍት ይነሳናል በቅርብ አውቀዋለው ሰካራም አይደለም፡፡
Bekenate yetkateleke yemeselale