The level of betreyal Tigrayans have suffered is just beyond measure. Yayesew Tirusew, when I think of people like you it gives me glimpse of hope. Just a tiny one. Justice for all victims
i am an Amhara i appreciate the person who originates from tigray region.they are the most intelligent and they are the proud of Ethiopia.i pray to god to bring the previous relationship between Amhara and Tigray!!!
What an investigative report! Continue to expose the criminals. As long as Yayesew Shimelis is there Abiy and his team would not be able to hide any information. ❤
የቀንየልና ኢትዮ ፎረም❤
ክብር ኣያና ዶ/ር ቴዲ ፈጣሪ እንኳዕ ካብ ከሊፊ ምቃራይ ገላግለካ ዕድመ ያሃበሊና ማዕረግይ❤🙏
He's Eritrean, not Ethiopia
tegrawy yehesheny elu kem nesekha erterawi zemereska
@@tittms2199 ኣይ ትግራዋይ ዱዩ ዝረግፀካ ዘሎ ግደፎማ ዶ/ር ቴድሮሰ እታ ኢሪትራ ማዓዚዶ ባዓሊካ መሪሓካያ እኻ😂
ያየሰውየ እና አበበ እናንተን አለማድነቅ አይቻልም👏❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ🙏
ክበሩልኝ 🙏❤❤
የኔ ዘመን ጀግኖች😍😍❤❤
ያየሰው እና አበበ አንድ አይደሉም ምክንያቱም አበበ ወያኔ አይደለም
የተጋሩ የክፉ ቀን ወዳጅ ኢትዮ ፎረም ። ዶክተር ቴድሮስ እንኳን ተረፍክ ።
V@@eshetud210😂😂😂tewu enji Abiy 😀😀🕷️🕷️🏌️🏌️🏌️
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
ዶ/ር ቴድሮስ ኣድሓኖም ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥክ🙏🤲🥺❤
አሜን❤
እድሜ ጤና ነው የምመኘው እውነት ሥለምታወራ
ያዬሰው ግን ድምፅ ለሌላቸው ወገኖች ድምፅ እንድትሆን ከእግዛቤር የተላክ መልአከ ትመስለኛለህ በእውነት ተባረክ ዘርህ ይባረክ እንወድሀለን❤
Yayesew eko yeni amlak weyani new belual😂
Bushti
@@Nunubirhየአብይ አምሃራ ኮመንት
ምርጡ የ ሀገሬ ልጅ, ምርጡ ኢትዮጵያዊ ያየ ሰው ❤❤❤❤❤❤
ምርጡ ጋዜጥኛ ባል ትልቅ ህልና እንቁ የሰው ልጅ !
ታላቅ ጋዜጥኛ ያየሰው !
ምርጡ ጥቁር አፍሪቃዊ !!!!!
ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ ጠላታችን ይውደም ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ🎉❤❤❤❤
Amen(3)❤❤❤🎉🎉🎉 Tigraiway mearey
አሜን🙏🙏🙏
አሜን።ይገባችኋል።ወገኖቼ።እወዳችኋለሁ❤
እኛም እንወድሀለን ወንድም
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ያየስው ጀግና አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ❤️🙏💪
እትዮ ፎረም እናተኮ ልዩ ናቹ ❤❤❤❤ እንኳን ለቁዱስ ገብርኤል አመታው ባአል አደረሳቹ
ያዬ ምን ላርግህ እንደዚህ ሀቅሀቅዋን ስትናገር ያኔ ሲያሽቃብጥ የነበረ አንገቱን ይደፋል እረጅም እድሜ ለዳክተር ቴድሮስ❤❤❤❤
የምቀኛ ስብስብ እንደ ቁራ ይጮኃል ዶክተር ቴድሮስ ሁሌም በእግዚአብሔር ኃይል እንደ ፅኃይ ያበራል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏
የዛሬ ይለያል ❤, አቀራረብህ በጣም ድንቅ ነው ተባረክ 🤲❤️❤️❤️
ላንተ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ኑርልኝ
ያየ መንም ቃል የለኝም የሄን ደንቆሮ የ በልግና ሰበስብ የምግባወን ነገረው God blesse you brother 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊው ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🥰🥰🥰
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ።
ልዩ ሰው ነህ ኑርልን ሃበ እንዳይደበቅብን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ይስጥህ!!!!!!
❤❤❤❤❤ እንኻን አተረፈህ ዘመንህ የተባረኸ ይሁን❤❤❤❤
ዶክተር ቴድሮስ የአፍሪካ ኩራት እንወድህ አለን ኢትዮ ፎረም ቃል አጣሁ እናንተ ለመድነቅ እኳን ለቅዱስ ገብሪኤል አመታዊ ክብረ ባአል አደረቹ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
አንቺም ብሎ የማርያም !
Ye Amhara telat. Ye Bill gate puppet 🤷♀️🤷♀️
ቀናታም ሰው መጨረሻው ወድቆ መቅረት ነው። @@ritahaile1787
@@ritahaile1787 ቴድሮስ ኣድሓኖም የአማራ ጥላት ነው የሚል ግልሰብ እዚህ ኢትዮ ፎርም ምን ያረጋል ?
አንተ ግነ ብኦነት የትግራይ ጥላት የኢሳያስ አፍወርቂ ጫማ ላሸ ነህ።
የሚግባህ ከሀነ የኢትዮ ፎረምም ጥላት ይእሳት ቲቪ አልቅላቂ ናህና !!
@@birukhussen3102 anten belo beruk ergum nehe
ያየሰው ልዮ ነክ አባቴ ይመችክ❤❤❤❤
ሚዛናዊ ዘገባ ነው ! ምክንያታዊ ሚድያ ! በርቱ !
ያየሰው የጋዜጠኝነትና የፖለቲካና ማህበራዊ ዘገባና ትንታኔ ንጉስ ነክ ፈጣሪ ያብዛክ❤❤❤
ድል ለዶ/ር ቴድሮስ ጅግና ሞት ለመንቀኞች
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም የተረፉት በጥበቃ አይደለም በእዉነታቸዉ ነዉ እግዚአብሔር ሁሌም ከ እዉነተኞች ጋር ነዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊 ቅዱስ ገብርኤል አለዉ ይበላቹ ወገኖቼ ❤❤
በምን ቃላት ልግለፅህ ያየውሰው ሽመልስ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ክቡር ወንድሜ🙏
እኔ በሕይወቴ የምመኘው አንድ ቀን ያየሰው ሽመልስ በትግራይ መድረክ ሲሸለም ማየት ነው።ስናቅፈው:በአበባ ስናሽቆጠቅጠው ይታኛል።አንዱ ሕልሜ ተሳክቷል።"ዲሽታጊና"በትግራይ መድረክ "የሰላም ሰው" ተብሎ ተሸልሟል።
ኣጆኻ ሕልምኻ ኣብ ቀረባ ግዜ ክውን ክኽውን እዩ @@woinshetkassaye7174
አቶ ልደቱ እና ይልቃል ጌትነትም መሸለምና እውቅና መስጠት ያስፈልጋል @@woinshetkassaye7174
በጣም ነው የምትገርም ሰው ነህ Google ነህ በደንብ ነው ብዙ ነገር ከአንተ ያወኩት ።አቦ ይመችህ ❤❤❤
እኳንም አላህ አተረፈዉ ዶ/ ር ቴድሮስ ኩሩ❤ ኢትዮዊ 🇪🇹💊❤
Thank you #EthioForum. Such a great genuine journalism!
#ያየሰው ምርጥ ትንታኔ ነው🙏🙏🙏
የበበሻሻው ትንኝ አቅሙን የማያቅ ዶኽተሩን ኸቦቴው ለማውረድ ያልፈነቀለው ኹበት ግን ጀግናው የጁንታው ዘር አምላኽ ኸፍ አድርጎ እንደ መብራት አብርቶ በጠላቶቹ ፊት ኸፍ ኸፍ አደረገው ጀግና
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም እመኛለሁ❤❤❤🙏🙏🙏
Amiin 🤲
የኢትዮጵያ ባለውለታ ነወ። አሁንም መልካም ይግጠመ ው።
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም የብልፅግና መሪዎች ቢቋዎማቸውም የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት ናቸው። ረጅም እድሜና ጤና ለደ/ር ቴዎድሮስ ይሁን እንወዳሃለን እናከብርሃለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዶ/ር ቴወድሮስ አዳሓኖም እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ተጋሩ ችግራችን በየ ዘመኑ የምትገድለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ማለታችን ነው
ያየ በምን ቃል እንደምገልጽህ አላውቅም ብቻ ለእውነት በመርህ ላይ የቆምክበት የጋዜጠኛህ ስራ በእውነት እጅግ ያኮራል ። ለማንኛውም ፈጣሪ ባለህበት ሁሉ ሰላሙን ያብዛልህ።ረጅም እድሜ ለብርቱና ታታሪው ቴዲያችን ይሁን።
ዶክተር ቴድሮስ ጠላቶችህ ይፍሩ አንተ ሁሌም በስራህ ትከበ ራለህ💪🙏 ❤💛 እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም በሰላም አተርፍህ ለቤትሰብህ ብሎም ለትግራይ ተወላጆች ታስፍልገናለህ እግዚአብሔር አምላክ ርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን 🙏🙏🙏ያለምንም ማሰርጃ እንደ ቁራ በጥላቻ የምትጮሁ የ አብይ አማሮች እፈሩ ያየ ስው ጀግና ነህ ❤️🙏💪
የብልጽግና ሳይሆን የኢትዮጵያ ኩራት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኀኖም ሁሌም እኛ ንፁህ ኢትዮጵያውያን እንወድሀለን ከጣሊያን ድል በኋላ ሀገሬ በዓለም የነገሰችዉ ባንተ ነዉ ጥልቅ ኩራት ይሰማኛል ። ኢትዮ ፎረምና ያየሰዉ ይህ የስደት ጊዜ እንደሚያበቃ ተስፋ አደርጋለሁ፤ ድካማችሁ ፍሬ ያፈራ ዘንድ ምኞቴ ነዉ፤ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ።
ነብር ነበልባሉ ጅግናው 🌏🦅 ጠላት ብዙ ያወራል ኣንተ ብቻ ወደ ፊት ኩርዓት ትግራይና ፈጣር እንካዕ ኣውፀኣካ😊
ያየሰው የትግራይ ህዝብ ድምፅ በመሆን ክብር ይገብሃል የትግራይ
ህዝብ ደግሞ ይወድሃል
ማን እንደ ኢትዮ ፎረም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሃቅ ይዛቹ ከኡነት ንቅንቅ የማትሉ የኡነት ሰዎች ቀጥሉበት,
You are the best of best. Your report and analysis are all the best. Keep it up, we are proud of you. Your impartiality and dedication is inspiring!
ያየሰው፣ በትክክል ብለሃል ፤ የሀገርን ክብር በጭፍን ጥላቻ መተካት በጣም ያሳዝናል።
ያየሰውን የምትወዱ እስቲ ላይክ አርጉ
Tigreans, sionawian, Axumawian👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻Dr. Tewodros,unique person our planet 🙏🙏🙏
አቢይ የዘመናችን ሂትለር ብልጽግና የዘረኝነት ጥግ። ትግራይ የሰው አገር።
አብይን ያሰለጠነ ማን ሆነና?የማን ቡችላ ነው?
@@EyaelJesus ጅል
@@EyaelJesusሙሴያችን ብሎ ኦሮ_ማራ ብሎ አሻጋሪያችን ብሎ ሲያሽቋልጥ የነበረውስ ማን ነበረ ????
ኢትዮ ፎረምን የምወደዉ በምክንያት ነዉ 🙏🙏🙏 የኔ ሰዉ ሚድያ ሁለታችሁን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ዉድ ጋዜጠኞች
ኢትዮ ፎረም ሚዲያ 💪💪💪💯❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ይህን፣የመሰለ፣ታሪክአላውቅምነበረ፣፣ለዶክተር፣አዳርአዳሀኖም፣ከነቤተሰቡእድሜይስ
ኢትዮጵያውያን በምቀኝነት 1ኛ
አራያ አንተ አውሮፓዊ ወይስ አሜሪካዊ? ሁሉም ማለት አለብህ ምቀኛ ከሆነ አንተም ምቀኝነትህን ገለጥህ
@EyaelJesus የቸቃወሙቱ ኢትዮጵውያን እና ኤርትራውያን ናቸው ከዓለም
@@EyaelJesusአንዳንድ ኢቶብያውያን እንደመንጋ ብቻ አትነዱ መርምሩ አሰላስሉ ከመጣው ጋ አትደመሩ : የሰከነ በወተት ቅቤ ይወጣዋል ትሉ የለ ? ተረቱ የናንተ ::
ያየ ሰው ለእውነት የተፈጠርክ ሰው
እድሜና ጤንነት እመኝልሃለሁ
በርታልን ወንድማችን ሁሌም ልክ የሆነ የምታቀርበው እከተታለሃለሁ እውነቱን ፍንትው ኣርገህ ስለምታቀርብ እድሜ ይስጥክ ዶ/ር ቴድሮስም ኣድሐኖምም እድሜው ያርዝምልን እንኳን ተረፈልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The level of betreyal Tigrayans have suffered is just beyond measure. Yayesew Tirusew, when I think of people like you it gives me glimpse of hope. Just a tiny one. Justice for all victims
Ethio forum 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ደ/ር ቴድሮስ ኣድሓንም እንኳንስ ተረፍክልን ረጅም ዕድሜ ናጤና ይስጥህ
ለኛ ያኮራናል💊🇪🇹💪 😊
EthioF ያየ እግዚአብሔር አምላክ ይካሳችሁ ባለውለታችን የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፉ እምቢ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ሆይ ኩራታችን ናችሁ የጨፈጨፉን ደግሞ አምላክ ይበቀልልን🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ ያየሰዉ ጀግና ወንድማችን ያንተ ትንታኔኮ ኡነት አንጀት አርስ የጅላጅሎ መድሃኒት ምን ልበል ቃላት አጣሁ ፈጣሪ የምትሰራዉ ሁሉ መድ/አለም ክርስቶስ እሱ ይቅደም 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️
Dr tewodrose Enqwane Egziyabhair Aterfote 🙏❤yayeeeee we ❤❤❤❤you sosooomuch keep it up 💪big respect 🙏
እናመሰግናለን! ወንድሜ፣ተባረክ።
ዶ/ር ቴድሮስ ፈጣሪ እንኳን ኣተረፋቸው ።
ምን አይነት መጥፎ መንፈስ ነው የጠመደው ?ፈጣሪ ያስበው ። ያየ ሰው ግን ዘገባህ የሚገርምና የሚመስጥ ነው እናመሰግናለን ❤
ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም አለም የመረጣቸው ምርጥ ሰው ማንም መንጋ ቢያብጠለጥላቸው አለም መልሶ ይስቅባቸዋል።እሳቸው እንኳን ለቤተሰቦቻቸው ተረፉ እንጂ ምድረ "ግሪሳ" ምንም ለውጥ አያመጣም።
ዓለም ሳይሆን እጄ ረጅሟ አሜሪካ ናት የሾመችው።
ይቅር በለኝ ዶክተር ።
Yelibin serto alisaka sil
እሚያረጉትን ኣያቁምና ይቅር በላቸው 🇻🇳🙏💪💪💪💪 # ትግራይ ልዘለኣለም ትነብር።
ኣማራ የጠንቋይ ዘር ኣይሳካ ሲል ይቅርታ ትላላቹ ምድረ መተታም።
@@semharkahsay1946 ለምን ትቀዝናለክ? ዛሬም አታርፍም..እናተ አማራን እደልብክ..ልትሰድብ..አማራ.ዝም ብሎ ሊቀበል..ተው ተው...
አንዳንድ ኢቶብያውያን እንደመንጋ ብቻ አትነዱ መርምሩ አሰላስሉ ከመጣው ጋ አትደመሩ : የሰከነ በወተት ቅቤ ይወጣዋል ትሉ የለ ? ተረቱ የናንተ :: 13:28
አንተስ ጌታ ይባሪክ ❤❤❤ለሞያ የቆምክ እዉነተኛ ሰዉ ነሕ
Enquwan Egziabher Amelak Aterefew!!!…rejem Edmie Keteana gar le Dr. Tewodros!!!
እትዮ ፎረም እናመሰግናሃለን ደ/ር ቲድሮሰ ኣድሓኖም ዕድመና ጤና ይሰጥህ
እነ ጌታቸው ይህንን ረስተው ወይም እነሱም ተደምረው የትግራይ ህዝብ ካዱት
የሚያቃጥለው ነገር እሱ ነው
ኣትፍረድ ኣስተውል
@KahsayGebreyesus-rq5xk it's a fact they propose to dismantle Tigrayn military
እኔም ይገርመኛል ምን እንደገጠማቸው መራሕትና😢
Kedada eski mejemerya telatochhn atfa
ደ/ ር ቴድሮሰ አድሀኖም እንኳን እግዚአብሔር ጠበቀከክ ለወደፊቱም ይጠብቅክ
Thank you Ethio forum 🙏🏽💕💕
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ሞት ለሙታን ሆዳም ብአድናዊያን😮😮😢😮😢
Ethiofourem, you are so special and consistent❤😍👍
ደክተር ቴድሮስ ሰላምና ጤና ይስጥ ፈጣሪ
I keep liking this channel. Thankyou
i am an Amhara i appreciate the person who originates from tigray region.they are the most intelligent and they are the proud of Ethiopia.i pray to god to bring the previous relationship between Amhara and Tigray!!!
እናመሰግናለን ethi forem ስለኡነተኛ መረጃቹ
Thank God, Dr. Tedrows Adhanum, that you emerged from what would have been a great tragedy. Truth only needs time. Dr. You are a winner 🏆
አሳፋሪዎች ናቸው እኮ አገሪቷን እየመሯት ያሉት። ግን ደግመው ቢወለዱ እንኳን ጥፍሩ ላይ አይደርሱም።
ትክክል
እንኳዕ እግዛቤሄር ኣትረፈአካ ኩቡር ኣያና እስኻ አኩ ዕሾኽ ለ ኣይዉጋኣኻ ባቡተይ💖👏🙏
ጁንታ ውስጤ ነው 💊❤️💛💪
ጌታ ኢየሱስ ነው ውስጥህ ሊሆን የሚገባው
ETHIOFORUM #1 media reliable media without this media life is unthinkable. Thank u ETHIOFORUM . TIGRAY is proud of you.
እንደ ኢትዮጵያውያን ብዙዎቻችን በአርቆ ማሰብና በገንቢ ጉዳያዎች መግባባት ነው እንጂ የምያቅተን በአፍራሽና ጥላቻ ጉዳዎች ቶሎ ብለን ተግባብተን እንደራጃለን !
አንዳንድ ኢቶብያውያን እንደመንጋ ብቻ አትነዱ መርምሩ አሰላስሉ ከመጣው ጋ አትደመሩ : የሰከነ በወተት ቅቤ ይወጣዋል ትሉ የለ ? ተረቱ የናንተ ::
መንጋ ሁልጊዜም የጥፋት የቅንአትና የምቀኝነት መንጋ ነው ለዘላለም አይሳካለትም
እንካእ አጊዜቢሄር ማኻረካ 🙏🏽💕
❤
ያዬ ጀግና አንተን አለማድነቅ እንዴት ይቻላል? እንደዚህ እውነት ስለዘገብክና ስለተናገርክ የጁንታው ተላላኪ ነው ይገደል ሲሉ የነበሩት ሁሉ ጊዜ ደግ ነውና ዛሬ ላይ ዶ/ር ቴዎድሮስንም ያዬንና አበበን የእውነት ሰው ለእውነት የቆሙ መሆናችሁን አስመስክራችኃል።ረጅም ዕድሜ ና ጤናውን ይስጣችሁ።ያዬ ትለያለህ።
እፍረት ለምኔ የሆነ በአረመኔ የሚመራ የደንቆሮዎች ቡድን
Welcome ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
Menaw hulu ethiopia we edante behone❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ሱሴ🎉❤
What an investigative report! Continue to expose the criminals. As long as Yayesew Shimelis is there Abiy and his team would not be able to hide any information. ❤
እውነታን መስማት እንዴት ደስ ይላል !!
Thanks Ethio forum !!
ንፁ ህሊና ያለዉ ያየ ሰዉ ፈጣሪ ይባርክህ
A man of truth,and voice for the Voiceless Ethio Forem Long live.
በጣም ነው እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም 🙏🥺
ስላም ኣባቢ ናይ.ባሓቂ.ጽቡቅ.መደብ
Meric❤.❤❤
Viva Dr Tedros Adhanom ❤
ያዬ ኣንተን ያፈራች እናት ማህጸን ለ እልፍ ዘመን ትለምልም❤❤❤❤❤❤።
saving this video this great documentary till the end of my life and pass it to the next generation thank you EThio🫶🫶🫶🫶
Brilliant journalist of Ethiopia. Thanks to the freedom of digital technology.
Dr. ቴድሮስ አድሀኖም ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጠብቅልን❤
TDRos anbisa 🦁🐅✊