ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደሬ ብስለትህን በጅጉ ያሳየህበት እድል ያገኘህ ይመስለኛል..እናመሰግናለን ቴዲ እድሉን ልትሰጠው ስለ ጋበዝከው። " ...አንድ የመብራት ቆጣሪ አንድ ማእድ አንድ መፀዳጃ ቤት በጋራ በሚጠቀም ህብረተሰብ ውስጥ ያደኩ በመሆኔ..."ዋውውው ...ልዩ ያንድነት የፍቅር መግለጫ ..ደሬ
Joshua Right ĺl
Joshua Right
very interesting interview. teddy is always prepared for his guests and asks unique questions. nice to see u dere. keep up the good work
Seriously Dere endezi yeminager ayimeslegnem neber, betam kumneger menager yechelal leke teru teyaki kagegne... Tawaki becham sayihon leka awakim new, big respect🙏 thank u Teddy
ምርጥ ጥያቄ ነው ቴዲ፥ ምርጥ መልስም ደሬ እናከብርሃለን ደሬ ።
ጨዋታችሁ ያምራል ቆንጆ ጥያቄና መልስ. ደሬ ከቀልዱ ባሻገር በጣም ቁምነገረኛ ነህ ንግግርህ ሁላ ደስ ይላል አድናቂህ ነኝ! ቴዲ በጣም እናመሰግናለን አትርፈን ተዝናንተናል💖
ፍቅር ነው ጎዳናዬ
ዋው ደረጀ፤እንዴት ደስ የሚል መልስ ነው ለቀረበልህ ጥያቄ የሰጠሀው። ምንህን ወደድኩልህ መሰለህ፤ በራስ መተማመን፤ያመንክበትን ከመናገር ወደሃላ ያላልክበት፤እንድሜህን በሚመጥን ሁናቴ ብስለት የተሞላበት አነጋገር፤ እንዲሁም ደግሞ ለተጠየከው ጥያቂ በቂ መልስ፤ሌላው ደግሞ በጥሞና የመስማት እና ለጥያቄው ተመጣጣኝ የሆነ መልስ ለምስጠት ከልብህ ሆነህ መስማት ህን አድንቂለው፤በተረፈ እንቅልፌ እየመጣ ያንተን አመላለስ እና ቃለ መጠይቁን እንዳየው አድርጎኛል።
በሄወቴ ካየሆቸውና ከስማሆቸው አማራኛ ተተናጋሪዎች በአማራኛ ማሀል እንግሊዝኛ የማያቀላቅል ብቸኛ ኢትዮጵያዊ በመሁኖ አደንቀዋለሁ አከብርው አለሁ በዝህ ችሉታህና በጥያወችህ ብስለት እና አለመፍራትም አድናቂህ ነኝ ብቻ አማራኛ የማርም ይመስለኛል
እባካቹ ኮመንቶች ጋዜጠኛ ደፋር እና የመሰለውን ፍርጥርጥ አርጎ ሲጠይቅ ነው ደስ የሚለው ቴዲ ደሞ ፕሮፌሰሮችን ሁሉ እያስጨነቀ እሚያንቀጠቅጥ ጋዜጠኛ ነው የት ተወለድክ የት ተማርክማ ጥያቄ አልሰለቻችሁም ቴዲ አፍሮን ስራዎቹ ላይ ጉድለት አይቻለሁ አለ ያ ደሞ ሙያው ነው እኛ ደሞ ቴዲን እንወደዋለን ግን አይሳሳትም አይሳሳትም ፍጹም ነው ብለን ድርቅ አንልም ቴዲ አፍሮ እራሱ የቴድሮስ ጸጋዬ አድናቂ ይመስለኛል ሳስበው ምክንያቱም ቴዲ አፍሮ አስተዋይ ነው
👏👏👏👏👏👏👏👏
ልክ ብለሃል Joni 1234
ewnet begugut yesemahut interviw wow tnx teddy &deri
ቴዲ እናመሰግናለን ሌሎች ጋዜጠኞች ተማሩ ከቴዲ ፀጋዬ
Deryaaaaa yenya melkam swe I like ur interviews also thankyou so much teddisha dereyan selkerbklene love u guy's 😍😍😍
ስሜት ሰጥተውና በማስተዋል ታጅቦ የተሰራ በጎ አቀራረብ!እናመሰግናለን!
ደሬ ይመችክ ! ቴዲ ደሬን ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ።
Nice derege it is mature answer I was not expecting with comedy b/c teddy is smart he know how to questioner his guest !!
Teddye betam nw yemwdik sakik yemarkgnal !!!
ደሬ ማግባት እንዳንተ ከሆነ ደስ ይላል አምሮብካል
ቴዲ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ምክንያቱም ሁሉን ምጠይቃቸው ጥያቄ በቃልክ ነው ደሬ ይመችክ
ደሬየ ምርጥ ሰው በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ ምርጥ ቃለመጠየቅ ነበር ቴድየ እናመሰግናለን
በትክክል ሀይለየሱስ ግርማ በጣም ድንቅ ድምፅ ያለው ልጅ ነው
Teru kalemeteyek bihonm Kumneger bezaw....and Teodros ayayem belachehu newe arogie wenberena table ere tewu.....
ደሬ ምርጥ ሰው ቴዲ ምርጥ ጠያቂ
ምርጥ ቃለ መጠይቅ ነበር አ ብዬ ነው ያየሀችሁ ቴዴና ደሬ ምርጦች እወዳችሀለሁ ቴዶ ትችላለህ ደሬ ምርጥ ተናጋሪ ነህ አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
You are true friend Derege
ደረጀ! ኮሚድያን ማለት ቧለተኛ ማለት እንዳልሆነ አስመስከርሀል! አይ ደሬ ጌታ ምኞትህን ያሳክልህ!!!!
ስለ ተስፋዬ ካሳ ደሬ ከሌሎች ያልሰማ ነው ለየት ያለ ነገር ልነግረን እንደሚችል ይሰማኛል ትንሽ ብታናዝዘው የበለጠ ይሆን ነበር
ቴዎድሮስ ጸጋዬ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ!
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! ! እሱ ጎበዝ ነው ባንቺ እይታ አንቺን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ?
Ich bin ጠይቀኝ ወንድም
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! ! አለሽ ምልክት ስጪኝ
Ich bin አለው
ቴዲ ሰው ነው ሰለዚህ የማይተችበት አንዳች ነገር የለም
Welcome back Reyot EBS
Darajjee baayyee natti tolta jiraadhu abo imachi.
Way gut Ted Tsg menaw Endz menter
Atrfenal thanku
Teddyeee tebark. Dereee Americaye endet nat tesemamtahalech?? atmelesem endee Dereeereyeeee
ቴዲ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህደሬ አማረብህ
Derya calwe engedhe yehe astwaye gaztenia mayteyekhe teyake ylem
dere yene andegna😍
wow Dare Ante new
Aderg metykaw lala Saw Endz betyek
ረጅም ወሬ ደልሠማም😉ደሬ ውስጤ ነክ😍
Its hard Ethiopians masake... .. because of poverty..
ቻለዉ ደሬ ቴዴ አደገኛ ጋዜጠጤኛ ነዉ
Dere mirt sew 😃😃
ደሬ ቀልድ በናንተ ግዜ ቀረ አሁንማ ምን ቀልድ አለ ብለህ ነው ያሁኖቹ ቀልደኛ ሳይሆኑ ዘረኛች ናቸው
"የአንተ [የደረጀ ሃብቴ] ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ናት!?"...ቆይ ቆይ! ኢትዮጵያ'ኮ መላው ፍጥረትን የምታጠቃልል፣ ፍቅር እንጂ፣ ምሥራቅ አፍሪቃ ቀንድ ላይ የምትገኘው፣ የቃል ኪዳን ሕዝብ አገር/ርስት ምድር ብቻ አይደለችም፤ አንዘንጋ! እውነትን እና ፍቅርን ለጠበቀ ምንጊዜም የትም ኢትዮጵያ አለው! አለቻት!
ኣራምባ ና ቆቦ ኪኪኪኪምነው ደሬ ተወዛገበ
ቴዲ ጥያቄዎችህ ጥሩ ናቸው ግን የሆነሰው ለመንካት ብለህ ጥያቄ አትደጋግም
ደሬ በርገሩ ተመችቶሀል።
mechersha laiy deren yatdefekiw see tedros new adeil adenkih areif gazitegnea neih
ይህ ቴወድሮስ የሚባለው በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሳ ላይ ካላገጠ በኋላ ሰው አይመስለኝም ወያኔ ይሆን??
adenyad ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ እኮ ስተቱን ነው የተነገረው ። በኢትዮጲያውያን አታላግጥ በግምት አትፃፍ ስላለው ነው አላገጠበት የምትሉት ? ሲጀምር ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ምንም እውቀት የለዉም ።
Dere, best
ደሬ የእኔ አንደኛ
ወይ ተዲ ተልዕኮ አለህ መሰለኝ በግድ ሰው ላይ ያንተን አስተሳሰብ ለማጋባት ትሞክራለህ በዚህም ደረጀን በጣም ብልጥ ብየዋለሁ
48:58 ye teddy tsegaye tiyake teddy afro lemenkat ymeslal!!!!
ግን ለምን ውሸት? ለምን?
ጌና ዩ እቲ ዕድለይ ere alwashehum bedenib adamitew
mulugeta gizaw if that is what he meant, then he read my mind.
Kkkkkk der wmachm kgent EstWest ywat naw ymselkaw
Madenkew sew
ወይ አንተ ጋዜጠኛ ስራ ጥሩ ነበር ግን ቴዲን ለመካት ያለክ ጥረት ስያስጠላኝ ደሬ ይመቸክ አምሮብካል
ደሬ ቀልድ በናንተ ግዜ ቀረ አሁንማ ምን ቀልድ አለ ብለህ ነው ያሁኖቹ ቀልደኛ ሳይሆኑ ዘረኛች ናቸው አንቺም ቴዲም ጭምር
ኤጭ !መነካት ካለበት ይነካል!ቴዲ መልኣክ፡እስካልሆነ ድረስ ይተቻል።
Wish nesh
Is he blind?
ቴዲ አፍሮን አቅርበው ክክክ
deisetawn ayechileim dedros afro gein yelibun felagot yemrdaw maninetun yawkiw gazetgnea yeih becha selihoneku 8000 000 bekifeliw ayekirebim melies selilew
Jddhhhgg Jdddjdhdh ትክክል ነህ ፍልስፍና ያበዛል ለየት ማለትን ስለሚፈልግ ነው ለዛ ሲል።
Ich bin ቴዲ አፍሮን ፍቃደኛ ከሆነ በቅርቡ ሲመጣ እጠይቀዋለሁ ብሉአል
Joni 1234 እረ ሼም ነው አፍህን ለ 2ተኛ ጊዜ አታበላሽ።
Ich bin አንደኛው የቱ ነው
wesha yebelak ante ewer
Iwur nk wys la xibar bileknw aynefam mantsiru
እርግጥ ዓይነ ስውር ነው ግን ደግሞ ለጢባርም ቢሆን ያምርበታል መነፅሩ።
Abdu Naif No he's blind.
Lemen be keteta tedy afro eyalk atawram? Yehonk merz
ቴዲ አፍሮ አምላክ አደረከው እንዴ መተቸት ካለበት ይተቻል አንተ ስህተቱን ማየት ስላልቻልክ ብቻ አይተች ማለት አትችልም ደግሞ የቴዎድሮስ ፀጋዬ ያላመነበትን ነገር መጠየቅ ሊያስደስትህ እንጂ ሊያናድድህ አይገባም እና ከቴዲ ፀጋዬ ብዙ ተማር ለስድብ ምላስህን አታሹል!!!
i Do Not Like This Guy Not To Dara I Like Dara
አንተ ጋዜጠኛ ስጠላክ ስለ ቴዲ አፍሮ በተናገርከው ነገር እንደ ጠመድኩህ ነው ልብክ ጥቁር ነው። ደሬ ይመችህ
Fayza Fayza ለአዝማሪ ብለሽ የተማረ ሰው አትስደቢ አንቺ ስለቴዲ አፍሮ ክፉ ስራ አታውቂም እሱ ግን በደንብ ያውቀዋል እኔም አውቀዋለው
ደሬ ብስለትህን በጅጉ ያሳየህበት እድል ያገኘህ ይመስለኛል..እናመሰግናለን ቴዲ እድሉን ልትሰጠው ስለ ጋበዝከው።
" ...አንድ የመብራት ቆጣሪ አንድ ማእድ አንድ መፀዳጃ ቤት በጋራ በሚጠቀም ህብረተሰብ ውስጥ ያደኩ በመሆኔ..."ዋውውው ...ልዩ ያንድነት የፍቅር መግለጫ ..ደሬ
Joshua Right ĺl
Joshua Right
very interesting interview. teddy is always prepared for his guests and asks unique questions. nice to see u dere. keep up the good work
Seriously Dere endezi yeminager ayimeslegnem neber, betam kumneger menager yechelal leke teru teyaki kagegne... Tawaki becham sayihon leka awakim new, big respect🙏 thank u Teddy
ምርጥ ጥያቄ ነው ቴዲ፥ ምርጥ መልስም ደሬ እናከብርሃለን ደሬ ።
ጨዋታችሁ ያምራል ቆንጆ ጥያቄና መልስ. ደሬ ከቀልዱ ባሻገር በጣም ቁምነገረኛ ነህ ንግግርህ ሁላ ደስ ይላል አድናቂህ ነኝ! ቴዲ በጣም እናመሰግናለን አትርፈን ተዝናንተናል💖
ፍቅር ነው ጎዳናዬ
ዋው ደረጀ፤እንዴት ደስ የሚል መልስ ነው ለቀረበልህ ጥያቄ የሰጠሀው። ምንህን ወደድኩልህ መሰለህ፤ በራስ መተማመን፤ያመንክበትን ከመናገር ወደሃላ ያላልክበት፤እንድሜህን በሚመጥን ሁናቴ ብስለት የተሞላበት አነጋገር፤ እንዲሁም ደግሞ ለተጠየከው ጥያቂ በቂ መልስ፤ሌላው ደግሞ በጥሞና የመስማት እና ለጥያቄው ተመጣጣኝ የሆነ መልስ ለምስጠት ከልብህ ሆነህ መስማት ህን አድንቂለው፤በተረፈ እንቅልፌ እየመጣ ያንተን አመላለስ እና ቃለ መጠይቁን እንዳየው አድርጎኛል።
በሄወቴ ካየሆቸውና ከስማሆቸው አማራኛ ተተናጋሪዎች በአማራኛ ማሀል እንግሊዝኛ የማያቀላቅል ብቸኛ ኢትዮጵያዊ በመሁኖ አደንቀዋለሁ አከብርው አለሁ በዝህ ችሉታህና በጥያወችህ ብስለት እና አለመፍራትም አድናቂህ ነኝ ብቻ አማራኛ የማርም ይመስለኛል
እባካቹ ኮመንቶች ጋዜጠኛ ደፋር እና የመሰለውን ፍርጥርጥ አርጎ ሲጠይቅ ነው ደስ የሚለው ቴዲ ደሞ ፕሮፌሰሮችን ሁሉ እያስጨነቀ እሚያንቀጠቅጥ ጋዜጠኛ ነው የት ተወለድክ የት ተማርክማ ጥያቄ አልሰለቻችሁም ቴዲ አፍሮን ስራዎቹ ላይ ጉድለት አይቻለሁ አለ ያ ደሞ ሙያው ነው እኛ ደሞ ቴዲን እንወደዋለን ግን አይሳሳትም አይሳሳትም ፍጹም ነው ብለን ድርቅ አንልም ቴዲ አፍሮ እራሱ የቴድሮስ ጸጋዬ አድናቂ ይመስለኛል ሳስበው ምክንያቱም ቴዲ አፍሮ አስተዋይ ነው
👏👏👏👏👏👏👏👏
ልክ ብለሃል Joni 1234
ewnet begugut yesemahut interviw wow tnx teddy &deri
ቴዲ እናመሰግናለን ሌሎች ጋዜጠኞች ተማሩ ከቴዲ ፀጋዬ
Deryaaaaa yenya melkam swe I like ur interviews also thankyou so much teddisha dereyan selkerbklene love u guy's 😍😍😍
ስሜት ሰጥተውና በማስተዋል ታጅቦ የተሰራ በጎ አቀራረብ!
እናመሰግናለን!
ደሬ ይመችክ ! ቴዲ ደሬን ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ።
Nice derege it is mature answer I was not expecting with comedy b/c teddy is smart he know how to questioner his guest !!
Teddye betam nw yemwdik sakik yemarkgnal !!!
ደሬ ማግባት እንዳንተ ከሆነ ደስ ይላል አምሮብካል
ቴዲ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ምክንያቱም ሁሉን ምጠይቃቸው ጥያቄ በቃልክ ነው ደሬ ይመችክ
ደሬየ ምርጥ ሰው በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ ምርጥ ቃለመጠየቅ ነበር ቴድየ እናመሰግናለን
በትክክል ሀይለየሱስ ግርማ በጣም ድንቅ ድምፅ ያለው ልጅ ነው
Teru kalemeteyek bihonm Kumneger bezaw....and Teodros ayayem belachehu newe arogie wenberena table ere tewu.....
ደሬ ምርጥ ሰው ቴዲ ምርጥ ጠያቂ
ምርጥ ቃለ መጠይቅ ነበር አ ብዬ ነው ያየሀችሁ ቴዴና ደሬ ምርጦች እወዳችሀለሁ ቴዶ ትችላለህ ደሬ ምርጥ ተናጋሪ ነህ አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
You are true friend Derege
ደረጀ! ኮሚድያን ማለት ቧለተኛ ማለት እንዳልሆነ አስመስከርሀል! አይ ደሬ ጌታ ምኞትህን ያሳክልህ!!!!
ስለ ተስፋዬ ካሳ ደሬ ከሌሎች ያልሰማ ነው ለየት ያለ ነገር ልነግረን እንደሚችል ይሰማኛል ትንሽ ብታናዝዘው የበለጠ ይሆን ነበር
ቴዎድሮስ ጸጋዬ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ!
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! !
እሱ ጎበዝ ነው ባንቺ እይታ
አንቺን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ?
Ich bin ጠይቀኝ ወንድም
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! !
አለሽ ምልክት ስጪኝ
Ich bin አለው
ቴዲ ሰው ነው ሰለዚህ የማይተችበት አንዳች ነገር የለም
Welcome back Reyot EBS
Darajjee baayyee natti tolta jiraadhu abo imachi.
Way gut Ted Tsg menaw Endz menter
Atrfenal thanku
Teddyeee tebark. Dereee Americaye endet nat tesemamtahalech?? atmelesem endee Dereeereyeeee
ቴዲ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
ደሬ አማረብህ
Derya calwe engedhe yehe astwaye gaztenia mayteyekhe teyake ylem
dere yene andegna😍
wow Dare Ante new
Aderg metykaw lala Saw Endz betyek
ረጅም ወሬ ደልሠማም😉ደሬ ውስጤ ነክ😍
Its hard Ethiopians masake... .. because of poverty..
ቻለዉ ደሬ ቴዴ አደገኛ ጋዜጠጤኛ ነዉ
Dere mirt sew 😃😃
ደሬ ቀልድ በናንተ ግዜ ቀረ አሁንማ ምን ቀልድ አለ ብለህ ነው ያሁኖቹ ቀልደኛ ሳይሆኑ ዘረኛች ናቸው
"የአንተ [የደረጀ ሃብቴ] ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ናት!?"...ቆይ ቆይ! ኢትዮጵያ'ኮ መላው ፍጥረትን የምታጠቃልል፣ ፍቅር እንጂ፣ ምሥራቅ አፍሪቃ ቀንድ ላይ የምትገኘው፣ የቃል ኪዳን ሕዝብ አገር/ርስት ምድር ብቻ አይደለችም፤ አንዘንጋ! እውነትን እና ፍቅርን ለጠበቀ ምንጊዜም የትም ኢትዮጵያ አለው! አለቻት!
ኣራምባ ና ቆቦ ኪኪኪኪ
ምነው ደሬ ተወዛገበ
ቴዲ ጥያቄዎችህ ጥሩ ናቸው ግን የሆነሰው ለመንካት ብለህ ጥያቄ አትደጋግም
ደሬ በርገሩ ተመችቶሀል።
mechersha laiy deren yatdefekiw see tedros new adeil adenkih areif gazitegnea neih
ይህ ቴወድሮስ የሚባለው በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሳ ላይ ካላገጠ በኋላ ሰው አይመስለኝም ወያኔ ይሆን??
adenyad ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ እኮ ስተቱን ነው የተነገረው ። በኢትዮጲያውያን አታላግጥ በግምት አትፃፍ ስላለው ነው አላገጠበት የምትሉት ? ሲጀምር ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ምንም እውቀት የለዉም ።
Dere, best
ደሬ የእኔ አንደኛ
ወይ ተዲ ተልዕኮ አለህ መሰለኝ በግድ ሰው ላይ ያንተን አስተሳሰብ ለማጋባት ትሞክራለህ በዚህም ደረጀን በጣም ብልጥ ብየዋለሁ
48:58 ye teddy tsegaye tiyake teddy afro lemenkat ymeslal!!!!
ግን ለምን ውሸት? ለምን?
ጌና ዩ እቲ ዕድለይ ere alwashehum bedenib adamitew
mulugeta gizaw if that is what he meant, then he read my mind.
Kkkkkk der wmachm kgent Est
West ywat naw ymselkaw
Madenkew sew
ወይ አንተ ጋዜጠኛ ስራ ጥሩ ነበር ግን ቴዲን ለመካት ያለክ ጥረት ስያስጠላኝ ደሬ ይመቸክ አምሮብካል
ደሬ ቀልድ በናንተ ግዜ ቀረ አሁንማ ምን ቀልድ አለ ብለህ ነው ያሁኖቹ ቀልደኛ ሳይሆኑ ዘረኛች ናቸው አንቺም ቴዲም ጭምር
ኤጭ !
መነካት ካለበት ይነካል!
ቴዲ መልኣክ፡እስካልሆነ ድረስ ይተቻል።
Wish nesh
Is he blind?
ቴዲ አፍሮን አቅርበው ክክክ
deisetawn ayechileim dedros afro gein yelibun felagot yemrdaw maninetun yawkiw gazetgnea yeih becha selihoneku 8000 000 bekifeliw ayekirebim melies selilew
Jddhhhgg Jdddjdhdh
ትክክል ነህ
ፍልስፍና ያበዛል ለየት ማለትን ስለሚፈልግ ነው ለዛ ሲል።
Ich bin ቴዲ አፍሮን ፍቃደኛ ከሆነ በቅርቡ ሲመጣ እጠይቀዋለሁ ብሉአል
Joni 1234
እረ ሼም ነው አፍህን ለ 2ተኛ ጊዜ አታበላሽ።