ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ኤርሚያስ የቢኒያምን የዉሸት መረጃ ተናገረ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | sofiya shibabaw | biniyam shitaye | faithline

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    ኤርሚያስ የቢኒያምን የዉሸት መረጃ ተናገረ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | sofiya shibabaw | biniyam shitaye | faithline
    ኤርሚያስ የቢኒያምን የዉሸት መረጃ ተናገረ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | sofiya shibabaw | biniyam shitaye | faithline
    ኤርሚያስ የቢኒያምን የዉሸት መረጃ ተናገረ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | sofiya shibabaw | biniyam shitaye | faithline

ความคิดเห็น • 159

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 6 หลายเดือนก่อน +37

    ሶፊያ እንደ ወዳጄነህ አትፈላሰፊ ሌላው ለአቅመ ወንጌል ማብራራት ሳትደርሺ የትም ቦታ ወንጌል አማኞችን ወክለሽ እንዳትገቢ

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 6 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yzelalem hiywot kgegesh mn aramba na kob ysrgetshal lzay nfesgedaylg Lbinyam shetaye advertising large nw ezeh ymetashew

    • @aklilgeorge8670
      @aklilgeorge8670 6 หลายเดือนก่อน

      ስሜታዊ አትሁኑ እባካቹ እሱዋ ተረታቸውን ከራሳቸው ልትሰማ ነው የገባችው

    • @prophethenok4061
      @prophethenok4061 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወዳጀነህን ምን አመጣው እዚጋ ፣በሰው ቁስል እንጨት እየሰደዳችሁ ፣ሰዎች ለጌታ ቀን እንኳን እንዳይተርፉ ምታደርጉ ፣ለፍርድ የምትሮጡ የአለምን እርሾ ይዛችሁ ቤተ ክርስቲያን ላይ የምትዘምቱ ግብዞች፣ እራሳችሁን ተመልከቱ ፣መፅሐፍ ሲናገር የጠቢብ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው ፣ ብሎ እንደሚል ወደ ራሳችሁ ተመልከቱ !!!

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 6 หลายเดือนก่อน

      ሶፊ ባነነች ምንፍቅና ራቁቱን አየችው እልልልልልልልል​@@aklilgeorge8670

  • @DanielSulema-mv1df
    @DanielSulema-mv1df 6 หลายเดือนก่อน +14

    Bravo Child of GOD ERMIAS!!!

  • @user-bo9by4ln2o
    @user-bo9by4ln2o 6 หลายเดือนก่อน +13

    ሶፍ ሲጀመር እውቀት ከሌለሽ እንዴት በድፋረት አዛውስጥ ትገቢያለሽ ስላንቺ እኔ አፈርኩ ግን እማመልከውን አውቃለሁ

  • @MeazaAlemayehu-ku8xp
    @MeazaAlemayehu-ku8xp 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሶፊያ ዝም ብለሽ በተሰጠሽ ፀጋ በዝማሬ ለምን አታገለግይም ለምን ተዘባርቄለሽ እረ በጌታ

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 6 หลายเดือนก่อน

      አሳሂውን ኢየሱስ ከዚ በዋላ ክዳዋለች ሶፊ ወደ እውነት እየመጣች ነው እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል

    • @user-ny3dz4yk7j
      @user-ny3dz4yk7j 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @user-km1dm2hf9y
      @user-km1dm2hf9y 6 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ጴንጤ ጠለቅ ያለ እውቀት የለውም እኮ መጮህ ብቻ የባዶነት ምልክት ነው

  • @JosephTenkir
    @JosephTenkir 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚዬ ዘመንህን የበረከት ይሁን ቀጥቅጥልን

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 6 หลายเดือนก่อน +2

    እህት ሶፊ አንቺን የሚሰድቡ ጴንጤን ተመስሎ አብዛኞቹ
    ኦርቶዶክስ ነው ንቂ እርስ በርስ
    ሊያጋጩ ነው አንቺ አስተዋይ ነሽ ተባረኪ እንወደሰሻለን።

  • @yaredaddis484
    @yaredaddis484 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ የምንፈልገዉ ጠያቂ ትዉልድ ነዉ ሶፊ ጠይቂ በቂ መልስ አግኚ ስትጠይቂ የፈለግሽዉ ቦታ ጠይቂ ሁኔታዎች እየፈጠሩ አንቺን ነጻነትሽን መገደብ ማስፈራራት ፈጥረዉ ማሳቀቅ አይችሉም

  • @samuelgerezigeher8922
    @samuelgerezigeher8922 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይአግዛቢሀር ምህረት የበዛላት ውድዋ ኢህቴ ብአመዝሙርሽ የተጽናናሁ የበረታሁ የተባረኩ ነኝ ባንቺይ ጸጋውን ያስቀመጠ ገታ ስሙ ይባረ,። ወገኖቸ እውነተኛ የሆነውን ዶላር የሚያውቕ ሰው ውሸተኛውን ማወቅ ኣይጠበቅበትም ማዋዳደር ብቻ ነው አውነተኛ አየሱስ ካወቅሽ ኦርቶዶክስን ማወቅ ኣያስፈልግሽም ዳር ዳር ማለቱ ሌሌላ ነገር ያጋልጥሻል እህቴ የጾሎት ሂወትሽ ብቻ ኣዳብሪው መንፈስ ቁዱስ የሚረባሽን ማወቅ ያለብሽን ይነግርሻል

    • @tigistgirma575
      @tigistgirma575 6 หลายเดือนก่อน

      Absolutely right

  • @kidist1705
    @kidist1705 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስጀመር እራሱ እግዚአብሔርይባረክ አይባልም ይባርካል እንጂ እንደፍሽን የመጣ ቆንቆ እኔ በዚሁሉ የእግዚአብሔር ስለሁላችንም ትግስቱ። ይገርመኝአል

    • @hibirework1494
      @hibirework1494 6 หลายเดือนก่อน

      ይመስላል ግን ይባላል። መዝሙረ ዳዊትን ያንብቡ። ይባረክ ማለት ይመስገን ማለት ነው ። በማን? በኛ በወዳጆቹ።

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 6 หลายเดือนก่อน +7

    ወይዘሮ ሶፊያ አሁን ደሞ ክርስቶስ ሳምራን መሆን አማረሽ? ትቀመጪ እንደሆነ እግርሽን ሰብስበሽ ተቀመጪ አሊያ እንደ ሽታዬ ቄዳርሽን ተጠምቀሽ ተቀላቀያቸዉ አታስቸግሪን👋👋👋

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg 6 หลายเดือนก่อน

      ወንጌል የገባት አማኝ ናት ሶፊ ስጋትሽን ለራስሽ ተይላት።

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@finotaraga-qo7bg ስጋት የለብኝም እኔ የሐይማኖት ጠበቃ አይደለሁም አታስቢ እህት አለም🙏🏾

    • @ndagne7394
      @ndagne7394 6 หลายเดือนก่อน

      Ante woyem ergitegna negn wongel amagn ayidelihem mekiniyatum yewongwel amagn selekirtost samira ayawukim leba wuta kkkkk😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@ndagne7394 እንዴት አላዉቅም
      1-ተወልጄ ያደኩት ከኦርቶዶክስ ቤተሰብ ነዉ
      2-እነ ኤርሚ ስንት ግዜ ነዉ ገድሏን ያነበቡልን(ፓስተር ትዝታዉሞ)

    • @tecnopova1384
      @tecnopova1384 6 หลายเดือนก่อน +1

      Iko😅😅😅

  • @GDM82879
    @GDM82879 6 หลายเดือนก่อน +6

    ክርስቶስ ከበራልሽ ስለሌላ ማወቅ ለምን አስፈለገ😂😂😂

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 6 หลายเดือนก่อน +1

      በራልኝ ብላቹ ተዘፍዝፋቹ ጮማ ስትቆርጡ ስትይ ኮሌስትሮል ፣ስኳር ሲያጣድፋቸው ሶፊ ስታይ ጩኸቱ የመጣው ከጥጋብ እንደሆነ አወቀች ብዥታዋን ልታጠራ ወደ ተዋህዶ መጣች ስጋቸውን እየቀጡ የሚኖሩትን ምእመን ህይወት ሊያስደምማት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 6 หลายเดือนก่อน +1

      ልደት ! ስለወንድልጅ አምላክ ኤርሚያስ ድምጽህን ይፈራዋል ሽንቱን እላዩላይ ሳይለቅ ማረው ? እንቁ ጠላት አስጨናቂ የተዋህዶ ልጆች 😂😂😂😂😂😂

  • @belaynesh2946
    @belaynesh2946 6 หลายเดือนก่อน +3

    Ermi Spock true and true well done he is full of knowledge 👏👏👏orthodox they’re not like true they are layers they know truth they don’t want believe it

  • @ruthkibret121
    @ruthkibret121 6 หลายเดือนก่อน +2

    Dani really good points you raised. Bless all my brothers and sisters in Jesus Keep up the great work

    • @aschalewgeberaselasse4681
      @aschalewgeberaselasse4681 6 หลายเดือนก่อน

      ሶፊ ዝም ብላየመጣች መሰለ የገባት ገብታት ነው ለመዳን ቅርብ ነች ኤርሚያሰ ፊቱላይ ሴጣን እዳለበት በደንብ ያስታውቃል

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሴትዬ ምን ታወዛግቢያለሽ ኧረ በጌታ የትውልድ ይዳንበት ውሃ የማያነሣ ወሬ ነው የምታወሪው ኤርሚ ወንጌላችሁን አገልግሉ ቁማርተኞችን አታስገቡ

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 6 หลายเดือนก่อน

      የሶፊ አባት ቤት የስላሴ ዝክር ላይ ጮማ ታስቆርጣችዋለች እናንተ ሆዳሞች በተለይ ኤርሚያስ ጀንገሌ ሽማግሌ የሰው ልክ ታሳየዋለች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 6 หลายเดือนก่อน +4

    “Bad publicity is still publicity”እንደሚባለዉ በተገኘዉ አጋጣሚ ስሟ በሚዲያ እንዲነሳ ካለዛ የተረሳች የሚመስላት እኔ እንዳየሁት attention seeker መሰለችኝ ከይቅርታ ጋር ።ከዛዉ እምነት መሰለኝ የወጣችዉ የማታዉቀዉን ነገር በዚህ ቴክኖሎጂ ዘመን ማንበብና ማጥናት ትችያለሽ ከማይሆኑ ሰዎችና እዚህ ሚዲያ ላይ ወጥቶ ከመፈላሰፍ።አስተዉይ ፕሊስ

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 6 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነህ/ሽ ይቅርታ አያስፈልገውም። ከጌታ ፊት ይልቅ የሰዎች ፊት ነው የሚርባት።

  • @bayatube1786
    @bayatube1786 6 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ እህታችን ሶፊ የፈለገችው እውነቱን በውይይት መልክ ለመረዳት እና ለማወቅ ነው። ስለዚህ እውቀቱ ካለህ በጨዋ ደንብ መወያየት ነው እንጂ ሌላ አታካራ አያስፈልግም።

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብንያም:- ማለት ጨርሶ ስርዓት የማያውቅ ዕውቀት የሌለው ተሳዳቢ ለማበላሸት ለማጥፋት ለማጣላት የተነሳ እንደጊዚው በማወላወል የት እንደቆመ የማያውቅ ፖለቲካ ውስጥም እየገባ የሚዘበራርቅ መላ የጠፋው አሳዛኝ የማይታውቅ ፍጥረት ነው::

  • @aviya5907
    @aviya5907 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሶፍያ ዳርዳር እያለች ነው ቢንያም ሽታዬም እንዲህ እያለ ነው የኮበለለው ባልሽም ወዳጄነህ ሃይማኖት እንደሌለው ነግሮናል ያንቺም የባልሽ መንገድ የያዝሽ ትመስያለሽ ።

    • @MesfinTadesse-jq7el
      @MesfinTadesse-jq7el 6 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ሟርት ነው

    • @aviya5907
      @aviya5907 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@MesfinTadesse-jq7el ሟርት እየለየን እንጂ ትንሽ ጠብቅ ታያለህ እናት ቤተክርስቲያን እናት እናት ሚሉ ሰዎች አይጥሙኝም ቢንያም ሽታዬም እንዲህ ነበር ።

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዳኒ በእውነት በሳል ጨዋ የእግዚአብሔርን መንፈስ ብግልጽ ነው ባንተ ላይ የሚንጸባረቀው

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 6 หลายเดือนก่อน +1

    God is so good!
    He raised His sons, Ermy and their tims just to save many lost souls!
    Praise the Lord!
    Blessings to all these brothers on fire for this glorious case!!!
    Sophia can join orthdox if she wishes.

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ermy well done.stay useful. 🙌🏽🙏🏽

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ermi tebarek we love you .may my God Jesus Christ protect you and your family .ermi kemaymetinek sew gar alemhadek tero aderek ❤❤❤

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 6 หลายเดือนก่อน

    ዉድድሩ ለምን እንዳስፈለገ አልገባኝም ሶፊያ እንኳን በባህሪዉ ሁሉም ላይ ከፖለቲካ እስከ ሀይማኖት ጣልቃ በመግባት መታወቅ የምትፈልግ ልጂ ቢጤ ነች የገረመኝ ሌሎች ጫማ ከመለካካት በየእምነት ቦታችሁ ስለእግዚአብሄር ብትሰብኩ አምላክ ዋጋ በከፈላችሁ ነበር ነገር ግን እንደናንተ አይነቱን ነዉ ጌታሆይ በስምህ እንዲ አድርጌ ስትሉ አላቃችሁም የሚላችሁ። እምነተሰ ዉድድር አይፈልግም። አዉቃለሁ ተብሎ ሚወጣበትም አይደለም የዘንድሮ ክርስቲያን የሚፆም ለሰዉ ለማሳየት የሚያመልከዉ ለሠዉ ለማሳየትና ተከታይ ለማብዛት የሚመፀዉተዉ ሠዉ በበዛበት ኧረ ተዉ ደም ፈሰሰ በኛ ሀጢያትኮ ከዚ በላይ ምን ይምጣ

  • @user-gw6ih6kw4w
    @user-gw6ih6kw4w 6 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ክርስቶስ ነው ሌላ ምን ፈልገሽ ነው የምትሄጅው

  • @minewjal
    @minewjal 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊ ይቅርታ አድርግልኝ ስዖል ትገብያለሽ ተብለሻል በማለተ።

  • @tigistbayou5832
    @tigistbayou5832 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊያ ግን እዛም እዛም ማለት አበዛሽ ረጋ ብለሽ ተማሪ አወቅሽ አወቅሽ ሲሉሽ ምንም አታውቂም እባክሽ ለምታየት ብለሽ አትቀላቅይ ተማሪ

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ኦርቶዶክስ ዘራፍ።ተነካው የሚል ትዕቢት አላየሁም። ግጥም ብዬ ድኛለሁ። በክርሰቶሰ ዳግም ተወልጃለሁ። ብታምንም ባታምንም ዳግም ተወልጃለሁ። ፓብሊክ ሆነ አልሆነ በክርሰቶ አምኜ ተጠምቄ ሀለተኛ ወይም ዳግም ተወልጃለሁ። ሰሌለው አላውቅም።

  • @tejitugmicael9669
    @tejitugmicael9669 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን! አሜን! ሶፍዬ!
    እንኳንም እውነቱ በራልሽ!
    እንኳንም የማይናወጠውን አለት ተደገፍሽ!
    የማንም ስድብ ናዳ ቢወርድብሽ ቻይው! ክርስቶስም ተሰድቦአልና!
    አንቺ ከክርቶስ አትበልጭምና ብዬ ነው!
    እርግጠኛ ነኝ ይወርዱብሻል!

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jo3nb3jh7o
    @user-jo3nb3jh7o 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ክርስቶስ ነዉ ክርስቶስን ደሞ በኦርቶዶክስ ቤት ዉስጥ በሚገባ አግኝቼዋለሁ ተመስገን።

  • @henokadnew4931
    @henokadnew4931 6 หลายเดือนก่อน +2

    Sofy, Biniyam is just wants to be public figure, so no need discuss with biniyam, he is rude.

  • @rahelzeleke958
    @rahelzeleke958 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ሶፊያ ማን ሆነችና ነው ይሄ ሁሉ የሚብራራላት? እሷ መቼም የማታድግ የማትበስል ነች። እንደባሏ ለእውቅና እና ለመወደድ ነው የምትንደፋደፈው። የመለኮትም የሃገራዊ እውቀትም ሳይኖራት ሁሉን ታንቦጫርቃለች። እሷ ያኔ ከልጅነቷ እህቷን ለመብለጥ ስትል ለፉክክር ሰው ፊት የቀረበች ነች። እለት ተእለት ታድጋለች ብዬ ብጠብቃት ሁሌም እንጭጭ ነች። ዛሬ ደግሞ ያላመኑትን በጨለማ እንዲኖሩ የበራላቸውን ደግሞ እናት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ናት ብላ በሷ ቤት ልታስኮበልል ነው። ለነገሩ ጌታ የሱ የሆኑትን ያውቃልና የሶፊያ ከንቱ እሳቤ አይሳካም። ገና የጌታ መንግስት ትሰፋለች ኤልዛቤል ትወድቃለች። በደካማ ህይወቷ ለመንቀፍ ፈልጌ አይደለም ግን ለመብሰል እና በጌታ ለመበቀባት የጌታን ፊት ከመፈለግ ይልቅ በየቀኑ የሰዎችን ፊት ነው የምትፈልገው። ለሷ ማብራሪያ አያስፈልግም ኦሮቶዶክስ እናት ቤተክርስቲያን ስትል ክርስቶስን ክዳለች ነገ ውልቅ ብላ ትወጣለች ምክንያቱም እነሱን ሳታውቅ ነው የሃይማኖት ለውጥ ያደረገቹ። ጌታ በምህረቱ ያስብሽ

  • @eluyou7103
    @eluyou7103 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፍ ቁጭ ብለሽ መጽሐፍ ቅዱስን ተማሪ

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 6 หลายเดือนก่อน +1

    Context ወይም አውድ የሚባል ነገር አለ። ውይይት ከአውድ መውጣት የለበትም። ሶፊያ የውይይትን ትርጉም የምታውቀው አትመስልም

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t 6 หลายเดือนก่อน +5

    እሕት ምንድነው ፍላጎትሽ ትውልድ አታደናግሪ እንቅፋት አንፈልግም ድኛለሁ ካልሽ ምን ትፈልጊያለሽ ከኤርሚ ቁጭ ብለሽ ተማሪ ሌላ እንቶፈንቶ አንፈልግም ዘመኑ የቁማርተኞች ነው ወሬ አታብዢ

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 6 หลายเดือนก่อน

      Flagota Zena

    • @GhionNews
      @GhionNews 6 หลายเดือนก่อน

      ድኛለሁ በሚል ምኞት መዳን አይቻልም ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉኝ መንግስቴን አትወርሱም ይላል ስለዚህ እውነተኛውን ክርስቶስ ኢየሱስ ማወቅና መስቀሉን ይዞ የሚከተል እውነተኛ ክርስቲያን ነው።

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa7153 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን ግራ የገባኝ ከክርስቶስ ውጭ ምን ለማወቅ ነው ኦርቶዶክስን ጥያቄ መጠየቅ የፈለክሽው ??????

  • @natinatoo8331
    @natinatoo8331 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sofi ke Erimi bezu tamari. Yitekemeshal

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 6 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ መሰረታዊ በሆነው በስነ መለኮት ስትተማመን ወደሚቀጥሉት ትሔዳለህ
    ቁንፅል አየቀነፀልክ ልወያይ ብትል አይሆንም,

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊያ ስለ ቢኒያም ሽታዬ ምንም ሳታውቂ ፍትሀዊ ለመሆን እውነተኛ ለመሆን የሞኸርሽበት መንገድ እራሱ በጣም የሚያሳዝን ነው። አስመሳይነት አይቼብሻለሁ 💔💔💔💔

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 6 หลายเดือนก่อน

      Eftah tube
      Sophia knows much about Biniam.
      Is there any financial interest between them?

  • @Yeharar-pv4yw
    @Yeharar-pv4yw 6 หลายเดือนก่อน +4

    እሷ ወደነሱ ሄዳ የነሱን እንከራከር የሚል ሀሳብ ያመጣችው አላማዋ ምንድነው መጀመሬያ ይህን ግልጽ ብታደርጊው

  • @hundeyadessa3703
    @hundeyadessa3703 6 หลายเดือนก่อน

    God bless you Dr.

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርሚያስ የሚችክለው እኮ ስድብ ነው !!

  • @FeteneGurmu
    @FeteneGurmu 6 หลายเดือนก่อน

    Alalum! Yalut bemejemriya binezih lay entemamen mikinyatum enezh yehaymanotachi mesret slehonu new

  • @abdelazizrameto
    @abdelazizrameto 6 หลายเดือนก่อน

    ሰው የሌለ ይመስላል ኤርሜያስ ይደነፋል ያለሕን ነገር ቀርቦ መወያየት ነው

  • @henokadnew4931
    @henokadnew4931 6 หลายเดือนก่อน +1

    How possible to discuss with Biniyam?

  • @vowliik4604
    @vowliik4604 5 หลายเดือนก่อน

    Lezemariyam

  • @yaredaddis484
    @yaredaddis484 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፊን አታስፈራሩዋት ህዝብ ፊትም ይሁን በዉስጥ መጠየቅ መማማር ትችላለች መደበቅ እንደትክክለኛ አማራጭ አርጋቹ ለማሳመን አትሞክሩ

  • @user-kz6sb9hy4u
    @user-kz6sb9hy4u 6 หลายเดือนก่อน

    Ermiye enegnin shelefetamoch badonetachewun asayachew

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 6 หลายเดือนก่อน +1

    የማነው ነገረኛ በነገር የሚጀምር ሰይጣን በስመ እብ

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 6 หลายเดือนก่อน +3

    ለምድነው ወንድማችን ያሬድጥላሁንን የማትጋብዙት። ለምድነው ሐዋሪያው ዳነኤል መኮንን ለምድነው ቄሰ አያሌውን መካነ አየሱሰን የማትጋብዙት።ሌሎችንም ጥልቅ እውቀት ያላተቸውን የማትጋብዙት።

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከድሮም ወሬዋ አይጥመኝም

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተሩ ስረአቱ ወደር የለውም የሚለዉ ሁሉ ደስ ይላል ሲናገር ቢውል የሚሰሐች አይመስልም.
    😢😂😂
    ኤርሚያስ ግን አለመማሩም ይሆናል ስብእናው በኢጎ የተሞላ ነው, ሞገስ የለውም ትቢት ትምክት ከቦታልየሚናገረውም አይጥምም ስድብ ንቀት ትችት ብቻ ነው

    • @tejitugmicael9669
      @tejitugmicael9669 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ ደግሞ ከየትኛው ሰይጣን የተላክ ነህ?
      ይህ መድረክ የሀይማኖት ነው እኮ!

    • @godisgood2672
      @godisgood2672 6 หลายเดือนก่อน

      አልተማረም? መማር ምንድነው ለአንተ/ች ኢንጅነር ወይም ዶክተር መሆን? የሰው ልጅ ባህር ይለያያል።

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊያ የምትባይው ሴት ምንድነው? የምትዘባርቀው ምነው የፅዮን አለምተኝነት አማራት፦ ሁለት ቤት ረገጠች እኮ፣ ለሁለት መንግሥት መገዛት አይቻልም እህት አንዱን መያዝ ነው። አታጭበርበሪ አንቺም አትጭበርበሪ ። ደግሞ አባቴ ቤተ/ ክርስቲያንን የሰራ ነው ታደርቀናለች ታዲያ ቢሰሩ ምን ይጠበስ ፡ ያ ዶክተሩ ወዳጄነህም እኔ አዋቂ ነኝ በማለት ቀድሞ የሰበከውን ጤናማ ወንጌል ጥሎ መቀባጠር ጀመረ፡ ሶፊያዋ ደግሞ ልፈላሰፍ አለች ምንድነው? ነገሩ፡ የምን መንፈስ ነው ፈቶ የለቀቀብን ? እነዴ! ኧረ አንቺዬ ጌታ ነው መነገርም ፣ መወራትም የሚገባው። ተረታ ተረት እየለቃቀምሽ በድርቀት መንፈስ አታድርቂ ሰውን፤ ደግሞ አሰሬ እናት ቤተ/ ክር እያለች ትላለች ማን ነች? እናት ቤተ/ ከርስቲያን በጌታ ኢየሱስ አማላጅነት የማታምን? ስፍር ቁጥር አማላጅ ያላት ህዝቧን ድፍርስ ውሀ የምታጠጣ እሷ ናት? እናት የእርሷ እናትነት ቅጥር ይበል። አንቺም እርፍ በይ ዬበጅሻል፣ መዳን ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት በመሆን አይደለም። እሱ በምድር የተሰጠ የሰው ስያሜ ነው። ሰማይ አያቀውም፦ አዳኝም፣ አማላጅም አንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው። በቃ!! ምነው ጥያቄ አበዛሽ ሳይገባሽ ነው እንዴ የዘመርሽው? በይ አንግህ እያናገሩሽ ያሉትን የወንጌል አርበኞች ኤርሚን ዶክተርና ከአነሱ ጋር ያሉትን ወንድሞችን ስሚያቸው ትጠቀሚያለሽ አንቺም አእምሮሽን ከሚያዋዥቀው መንትያ ተርፈሽ ሌላውንም ታተርፊያለሽ። ያለ ዕውቀት ዝም ብለሽ አትለፍልፊ ፡ መዳንሽን ትናገሪያለሽ ደግሞ ሰለ ሃይማኖት ትከራከሪያለሽ፡ አእምሮሽን የሚረበሹሽ መንቲያዎች ጌታ ያስወግድልሽ። እባካችሁ ወንድሞቼ ከእንደኝህ አይነት ሰዎች ውይይትም ሆነ ክርክር አያስፈልግ ሰሚውንም እናንተንም አያንፅም ከድርቀት በቀር ። ምክንያቱም ወይ አይማሩ ወይ አያስተምሩ በቅናት ብቻ ይንተከተካሉ። እነ ኤርሚ ግን ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @user-js7we2rh1h
    @user-js7we2rh1h 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ዘማሪ ሶፊ ስለ ኦርቶዶክስና ስለ ፕሮቴስታንት በደንብ ለማወቅ እፈልጋለሁእውቀት የለኝም ስትይ ሰማሁኝ ::
    ለመሆኑ በየትኛው እውቀት ነው ዝማሪ የሆንሽው ሳይገባሽ ነው ማለት ?

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 6 หลายเดือนก่อน

    Ermyas please don't go let zem come to your plat form

  • @naol8395
    @naol8395 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ayi sofia betaaam asakshign ke ortodox mels ????egnam aten nw yewetan gizesh lay atchawechi

  • @fekaduamb
    @fekaduamb 6 หลายเดือนก่อน

    Erme tsegawin yabzalh

  • @awokedessie5336
    @awokedessie5336 6 หลายเดือนก่อน

    የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን የሃይማኖት እቁዋም በተመለከተ ውሳኔ መስጠት የሚችለው የቅዱስ ሲኖዶሱ የሊቃውንት ጉባኤ እንጅ ማንም "መምሕር" ነኝ የሚል ሁሉ የራሱን የግሉን አቅዋም እንጅ የቤተ ክርስቲያኒቱ አለመሆኑን መገንዘብ የሚያስፈልግ ይመስለኛል።

  • @abrahaleygebremichael1029
    @abrahaleygebremichael1029 6 หลายเดือนก่อน

    Endet bilo now ante mtamelkow enesu miamelkut andi yhonal. Ye Egziabhier tabot kedagon ga ykemetal.

  • @abrahaleygebremichael1029
    @abrahaleygebremichael1029 6 หลายเดือนก่อน

    Who rold you Orthodox was first accepted Christianity. That was folse speech.

  • @yade716
    @yade716 6 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ዲበኩል የመናፍቋን የአሜሪካ ዜግነት አግኝተዋል?

  • @nebiyukebede4046
    @nebiyukebede4046 6 หลายเดือนก่อน

    Sofi has some confusion!

  • @mahalatemahi8746
    @mahalatemahi8746 6 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ቀለሜ ግን ማርያምን ወይዘሮ ነህ

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 6 หลายเดือนก่อน +1

      ማሪያም ሰዉ ነች አምልክ አይደለችም ቀለሜ ወንጌል የሆነዉን ክርስቶስን በእዉቀትን በጥበብ ለዓለም እየገለጠ ከዛኛዉ ጨለማ ቤት ወደ ምደነቀዉ እዉነትም ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ ወዳለዉ ወደ ኢየሱስ ኢያፈለሰ ያለ የወንጌል አርበኛ ነዉ

  • @danijesus264
    @danijesus264 6 หลายเดือนก่อน

    Ermeyee ewunet bante yalew ewuket getan be ejegu new yemamesgenew....

  • @yefitabera7913
    @yefitabera7913 6 หลายเดือนก่อน

    Hid eski kalferah....eski moker. Bezerera eko new yemtwetut

  • @zemenuwordofa20
    @zemenuwordofa20 6 หลายเดือนก่อน

    ምነው ሶፊ ና ወዳጄነህ ይቅበዠበዛ
    ዠሉ ? ያላረፉ ነብሳት።

  • @BirukAbraham-me1wx
    @BirukAbraham-me1wx 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ermias, I'm sure you didn't start out to end up like this. Why the hate????? There are so many religions and they are going to be in the future. My advice, teach love. Show love.be love. Then may be you will find that inner peace you are looking for!!! Good luck

  • @AlebelCherie
    @AlebelCherie 6 หลายเดือนก่อน

    እና ምን ያቀጠቅጥሀል ፈሪ

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yshebaba lg shetaye aradaw tetkmebat

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 6 หลายเดือนก่อน

    Delala mhal ly honge nw

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ ኤርሚያስ ምን ያውቃል ብለሽ ነው ? ኧረ ከነዚ ደንዛዞች አምልጪ !!!!!!!

  • @user-zd6wp1bg1v
    @user-zd6wp1bg1v 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሄር በሁላችን ላይ ይሁን የተጠየቃችሁት 1ጥያቄ ነው ወደ አዋልድ መፅሀፍት እንመጣለን ነው የተባላችሁት ዙሪያ ጥምጥም ከምትሄዱ እውነቱ እናንተ ጋር ካለ ከየትም ይጀመር አያስጨንቃችሁም ነበር በተዋህዶ ቤት ሁሉም ደረጃ እና አካሄድ አለወ እና መልስ አለን ካላችሁ በፈለጋችሁት ቤት ቤ/ክንን ከሚያውቅ ሰው ጋር ወይም ከበቁ አባቶች ጋር አትነጋገሩም በጣም ብዙ ልትደራደሩዋቸው የማትችሏቸው አባቶች አሉ
    እባካችሁ እምነትን የህፃናት ጨዋታ አታርጉት ስለእምነታችን የምናውቅ ምንም አንሆንም ግን እባካችሁ ባልገባችሁ ነገር አትፈትፍቱ
    ለማንኛውም ፈጣሪ አምላክ ማስተዋሉን ያድላችሁ

    • @lohp8835
      @lohp8835 6 หลายเดือนก่อน

      ኤርሚያስ የተናገረው እኮ ዙሪያ ጥምጥም መሄድ ኣይደለም።ነገረ ክርስቶስ ዋነኛ ኣርእስት ከሆነ፥ ከነገረ ክርስቶስ የሚያያዙ ሌሎች መጽሃፍቶች ላይ ያሉ የተዋህዶ እምነት ትምህርቶች ኣምጥተን እንነጋገር ሲል ለምን እምቢ ኣሉ?

  • @abrahaleygebremichael1029
    @abrahaleygebremichael1029 6 หลายเดือนก่อน

    Stow berasu metshaf.

  • @birukw.giorgis
    @birukw.giorgis 6 หลายเดือนก่อน

    erim lemin fera

  • @yefitabera7913
    @yefitabera7913 6 หลายเดือนก่อน

    lemen tiwashaleh, yeweshet abatu???

  • @ayeleasefa3497
    @ayeleasefa3497 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፌ ጥበበኛ ሴት ሆኝ እባክሽን

  • @Asther567
    @Asther567 6 หลายเดือนก่อน

    ሽታዬ ቁጥር 2 kkkk

    • @meri147
      @meri147 6 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @jak9831
    @jak9831 6 หลายเดือนก่อน

    Ermi befsum kenezeh swoch gare lemeweyayet atekemet Hasanbachew gelse new

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 6 หลายเดือนก่อน

    Hizbun yatefaw gedlat mshafet nachew

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 6 หลายเดือนก่อน

    This Orthdox guy is political correctness.
    The people don't know about their religion.
    No knowledge no discussion.

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v 6 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ እናንተ ለሰው ክብር የሌላችሁ ተሳዳቢዎች

  • @KITYYgamer
    @KITYYgamer 6 หลายเดือนก่อน

    Ermias min agebah, gedilatin legna tewilin. Yalbelahin atikek !!

    • @sisaymamo987
      @sisaymamo987 6 หลายเดือนก่อน

      እንደሱ ከማለት መፅሐፋችሁን ማንበብ ከዚያ ያለውን ነገር ማወቅ ከዚያ መፀለይ

  • @Betesfa
    @Betesfa 6 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ሥም ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን አውቄያለሁ ባልሽው ላይ ሀሳብ መስጠት እፈልጋለሁ የአብ ስም ኢየሱስ ነው ካላችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ ከአለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ሥምህን ገለጥኩላቸው ሥምህን አሳወኳቸው አሳውቃቸውማለሁ ያለው ለምንድነው?ዮሀንስ.17:6,26

  • @jak9831
    @jak9831 6 หลายเดือนก่อน

    Sofi sera fet attention sicker nesh tergagi tensh reggaa beya

  • @abdelazizrameto
    @abdelazizrameto 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ውሸት ኤርሚስያ እንወያይ ንግግሩ ሁሉ ጥላቻ ጥላቻ ነው ንግግሩ

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፉያ ከፈለግሽ ኦርቶዶክስ መሆን መብትህ ነው

  • @user-ue1cc7ku5t
    @user-ue1cc7ku5t 6 หลายเดือนก่อน

    Sofi kristos kaweqish lela mnm ewqet ayesfelgishm

  • @ashebirlibe1857
    @ashebirlibe1857 6 หลายเดือนก่อน

    Arimiyas bemesadeb ayidel mitedaderew

  • @tg1538
    @tg1538 6 หลายเดือนก่อน

    Sofia you are in the middle choose one

  • @Godisgood11
    @Godisgood11 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪነት ያለ እግዚአብሔር ቃል እዉቀት መሆን አለበት እንዴ ሶፊ? የእግዚአብሔርን ቃል ለማወቅ ግድ አስተማሪ መሆን እኮ አይጠበቅብንም!
    ቆላስይስ 3:16 የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ። በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ። በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ። ይላል አይደለ እንዴ ቃሉ???
    ይኼ እኮ ቃል የተፃፈዉ ለሁላችንም ነዉ!
    ስግደት ለቅዱሳን እንዴት? ያዉም በየጊዜዉ እንደስርዐት እየተደጋገመ የመሰጠት ስርዐት ሁሉ አምልኮ ማለት እኮ ነዉ! የሚደጋገም ስርዐት ሁሉ እንደስርዐት ሁሌ የሚደረግ ዉድሴ እና ክብር ለአምላክ ብቻ እንጂ ለሌላ አይሰጥም! ይኽም Worship አምልኮ የመሆን tendancy እንዳለዉ ጥፋት ዉስጥ እንደሚከት ልትሞግቻቸዉ ይገባ ነበር !
    So Sorry Sofiye!
    እና please,ሁለተኛ በእግዚአብሔር ቃል ሙሉ መሆንሽ ሳይሰማሽ(Confidence ሳይሰማሽ) እንዲህ አይነት ዉይይት ዉስጥ አትግቢ! ራስሽን ወክለሽ ብትገቢም ከኋላሽ ያለዉ የምታገለግይዉ ሕዝብ አብሮ መነሳቱ እኮ አይቀሬ ነዉ! ብቻሽን አይደለሽም! እና please ለሚቀጥለዉ እንቅስቃሴሽ ጥንቃቄ አድርጊ! please please!
    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሽ!

  • @user-vy8no4jh7q
    @user-vy8no4jh7q 6 หลายเดือนก่อน

    ጋጠ ወጥ ነው ኤርሚያስ ስንምግባር የጎደለው ሶፊያ አካሄድሽን ወድጀዋለው ጎበዝ በርቺ

    • @tigistgirma575
      @tigistgirma575 6 หลายเดือนก่อน

      Gatewetema yanche ya seytan yeweresew binyam yemebalew new temeleso .eyesus becha new
      Adane be eyesus becha new menged .erefte,Selam ,eyesus becha new .

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 6 หลายเดือนก่อน

    Sofi negere serash alamarenem Demo netela lebsesh memtatesh .erefe arfesh tekemeche alew aterson alshem ende ex husbandesh endatetefe .zem belesh zemre.ye Dr shalomin meker semi .Gata lebeshen yetebkelesh .ke ewneto endatereqe gata yerdash

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g 6 หลายเดือนก่อน

    እኝህ ሴትዬ ጸበል መሂድ አለቦት እማማ ምነዉ እያበዱ ነዉ

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቺ ሴትዮ መመርመር አለባት ወፌፌ እየሆነች ነዉ እንደ ባሎ ደግሞም እንደ እህቶ ኢቺ ኢቺ አብድ ነች

    • @tejitugmicael9669
      @tejitugmicael9669 6 หลายเดือนก่อน

      እናተ ኦርቶዶክሶች አትሳደቡ!
      ስድብ ህይወት አይሆንምና!

    • @ethiopianculturalfoodanddr761
      @ethiopianculturalfoodanddr761 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@tejitugmicael9669😂😂😂penetewochi nachihu tesadabi yesedebatm pente new achiberbari ante ahun orthodox tesadabi lemalet neber altesakam elzare berchi sofia mermiri yedingel maryam liji yirdashi gena hulshim yekerta enat beyekrstiyan eyalshi timechaleshi

  • @AdanechAsefa-im4zt
    @AdanechAsefa-im4zt 6 หลายเดือนก่อน

    Awekalhugn belo youtube kefeto ato binyamem alem setantefelet wengelen eysusen kebedete yadanewn telo chaka gebetowal bewket enji bekenate christosene mesebek aychalem mekeniatume sega christosen megelets aychalem yale menfes kiduse !!!

  • @behemoteunited2957
    @behemoteunited2957 6 หลายเดือนก่อน

    ኤርሜያስ ምንም የምትናገረው ተረብሸህ ነው የምትናገረው እባክህ ተረጋጋ ተራ በተራ አውራ እየዘለልክ አታውራ!!!!

  • @feleke2284
    @feleke2284 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሜያስ እንዲህ የሚያደርግህ ምንድነው መንፈሳዊነት አይታይብህም ጋንጩር ላይህ ላይ ሰፍሯል !

    • @sisaymamo987
      @sisaymamo987 6 หลายเดือนก่อน +1

      ታዲያ ለምን አታሰወጣለትም

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 6 หลายเดือนก่อน

    ለሸቱ አትጨነቁ ጎልያድ ጎልያድ እየተጫወተች ነዉ በጠጠር ትዋረዳለች ጠብቁ

  • @binireta939
    @binireta939 6 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያሰ አንተ ሸንታም ለምን ታወርደዋለህ ፈሳም

  • @AyfersmWow-hx7xy
    @AyfersmWow-hx7xy 6 หลายเดือนก่อน

    ኤርምያስ በባህርዉ ጋጠወጥ ነህ ለምን ሰዉን ታዛለህ አንተስ ብትሆን የቱ ጋ ነው ስራት ያለህ ስጀመር

  • @yade716
    @yade716 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ መልስ አላት። መልሶቹ ሁሉ ግን x ናቸው።

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg 6 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ሁሉም መልሳቸው ተረት ነው።