ከጡት ካንሰር ዳንኩኝ እልል በሉልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 11 หลายเดือนก่อน +33

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተፈወሱልን እግዚአብሔር ሁሉንም ህዝብ ከህመሙ ይፈውሳቸውብለኛም በረከቱ ይድረሰን እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የበረከቱ ተካፋይ ስላደረጋችሁን አዲስ ቃልየ ቅዱስ ከነሚስቱ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው❤❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 11 หลายเดือนก่อน +29

    እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ :: እግዚአብሔር ይመስገን ፈውስን ለታመመ ሁሉ ይላክ አሜን🙏🥰 የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቼው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน +56

    እሰይ እልልልል የታመመ ሁሉ ይድናል ያጣ ሁሉ ያግኝ የተጣላ ይታረቅ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ለአለማችን ይሁን አሜን❤❤

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE 11 หลายเดือนก่อน +81

    ይችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር
    ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች
    እወዳቸዋለሁ ያሰባችሁትን አላህ ያሳካላችሁ

    • @feker122
      @feker122 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እህታችን

    • @fromtgray6076
      @fromtgray6076 11 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ
      @ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ኡሙየ

    • @hawaabera2280
      @hawaabera2280 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ውዶ

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 11 หลายเดือนก่อน

      Ameen Ameen Ameen

  • @asniit1199
    @asniit1199 11 หลายเดือนก่อน +38

    ወደፊት ለማየት ከምመኛቸው ቦታዎች አንዱ ዚጊቲ አቦ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን

  • @asnawube9339
    @asnawube9339 11 หลายเดือนก่อน +5

    ኮሜታተሮች ወይም ተመልካቹች ምነው ሰራተኛ የሚለው ቃል እንደዚህ አንገበገባችሁ የአረብ ገረዶች መባል ነው ክብር ያለው ወይስ ሰራተኛ የሚለው ነው ሰራተኛ መባል ክብር ነው እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ሰቶን መስራታችን ክብር ምስጋና ይግባው ለመድሀንያለም
    ክፍ አትናገሩ መልሶ ወደናተ ነው

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. 11 หลายเดือนก่อน +2

      የእግዚአብሔር መንፈስ ያደረበት ሰው እንደዚህ ነው የሚያስበው

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 11 หลายเดือนก่อน +29

    አር በናታችሁ አትሳደቡ ኮሜቶች ጤነኛ ናችሁ እግዚያብሔር ልቦና ይስጣችሁ ምን አጠፉ አር ስዎች ፊታችሁን ወደ ሀገራችን ፀሎት እንመልስ አትሳደቡ ስድብ የሰይጣን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 11 หลายเดือนก่อน +13

    የአቡዬ ገብር መንፈስ ቅዱስ በረከት ረድኤት ከናተጋ ከኛም ከአገራችንም ይሁንልን አዲስዬ ቃል ቤቢዬ በሰላም ተመለሱ በረከታቹሁ ይድረሰን

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 11 หลายเดือนก่อน +11

    ሰው ሲያጠፋ ነው ይቅርታ ሚጠይቀው እነሱ ምንም ያጠፉት ነገር የለም። የቤት ሰራተኛ, የመንግስት ሰራተኛ, የቧንቧ ሰራተኛ,.... በደንብ ይባላል። ችግራቹ ምንድነው ወይስ ቅናት አለባቹ...??

  • @hewanalemayehu4958
    @hewanalemayehu4958 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ድምቅ በሉ ከዚ በላይ አግኙ, ቆይ ይቅርታ ጠይቁ የምትሉ ሰዎች ግን በሰላም ነው, አንድ ሰው ልጇን መቶባት እንድትሸልማት ነው የፈለጋችሁት ኤጭ ምክንያታዊ ሁኑ ምንድን ነው እንደዚህ ያለቦታው እራስን አስገብቶ በበታችነት ስሜት መሰቃየት, ሰዉን ማንም ሰው የትም አያደርስም እግዚአብሔር እንጂ ለማንኛዉም ቃልዬ አንቺ ጀግና እና መልካም ስለሆንሽ በጣም አከብርሻለሁ በርቱ 💪💪💪💪💪💪keep shining 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 11 หลายเดือนก่อน +14

    እልልልልል ክብርምስጋና ይግባው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከነናቱ አሜን እሱ ምን ቸግሮት ክብር ለእግዚያብሔር አሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 11 หลายเดือนก่อน +6

    አረ በእግዚአብሔር በቃ ክፉ ነገር አትናገሩ እናመሰግናለን ስላሳያቹን አቡየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይባርኳቹ ልጃቹን ያሳድግላቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ነጌቲብ ነገር የምትፅፉ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ ፈጣሪ እንደሰው አደለም ጥሪውን እንጂ መጥፎውን አያረግም

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም የዉነት

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

  • @golgota2123
    @golgota2123 11 หลายเดือนก่อน +561

    የማዳም ልጆችን ይቅርታ ጠይቁ ንቀታቹሁ አናዶናል

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน +157

      Aጭ ምነው ሸዋ አበዛቹት እኔም የማዳም ቅመም ነኝ ምናችን ጋ ደረሱ ምን ክፉ ቃል ተናገሩና ነው ይቅርታ የሚጠይቁት አርፋቹ ስራቹን ስሩ አቦ

    • @LamrotTamer
      @LamrotTamer 11 หลายเดือนก่อน +43

      ማረሳሻ ነዉኮ ከምንም አልቆጠሩን ደደቦች😂

    • @TOYBAYOUTUBE-f8f
      @TOYBAYOUTUBE-f8f 11 หลายเดือนก่อน +24

      አወ እኛወ አሳዳግናቼወ እኛኑ ይሳዴባሉ ሰባችሁ አንሱ

    • @Nejat197
      @Nejat197 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@yeshumethiolove275እኮ

    • @yonasmebrate1306
      @yonasmebrate1306 11 หลายเดือนก่อน +24

      Mnew kebetachu yale tfat yikrta ale ende hulachum weldachu eyut enante bthonu bezi amel ankachu neber emtgelut

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 11 หลายเดือนก่อน +18

    ስታምሩ❤❤አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ለደጁ ያብቃን❤

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው አድስ ቃል ልዩ ቅዱስ ተባርኩ እንደት ደስ እንደሚል እንኳን ተፈወሱ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ZenebeDutiso
    @ZenebeDutiso 11 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልል እንኳን ደስስስ አለችው ገና ብዙ ታምራትን ይሰራል በረከታቸው ለኛም ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 หลายเดือนก่อน +40

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ተፈወሱልን ዳኑልን ሁላችን ከበረከቱ እንሳተፍ ምእመናን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን❤

    • @etoeto5473
      @etoeto5473 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @tadiloyazie3423
    @tadiloyazie3423 11 หลายเดือนก่อน +27

    ድንቅና ቅዱስ ሥፍራ ነው: ለማየት ያብቃኝ አሜን::

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน +8

    ከምር ግን ይቅርታ ጠይቁ የምትሏቸው ምን አጠፉ ሰራተኛ ላሉት ቃል ከሆነ የሚባል ነው ምነው ሪል እስቴት ቤት የሚሸጡት ለምሳሌ የሰራተኛ ክፍለው አለው ይላሉ እነሱን ታድያ ለምን ሰራተኛ አትበሉ አንላቸውም ነበር?ሌላው ወደ ቤተሰቦቿ ትሸኝ ነው ያለችው ኢሄ ክፉ ቃል ሆኖ ነው?እኔም የማዳም ቅመም ነኝ ስህተት ትንሽ ሊኖር ይችላል እሱን ደሞ ሁላችንም የምንሳሳተው ነውና ነገር አብርዱ ወገን ሆ😊

    • @selame3757
      @selame3757 11 หลายเดือนก่อน +2

      አታሽቃብጪ መጀመሪያ ያሉትን በደንብ አዳምጪ

    • @LamrotTamer
      @LamrotTamer 11 หลายเดือนก่อน

      አሽቋላጭ ዝጊ🙃

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@selame3757 አዳምጫለሁ መልሳቹ አታሽቃብጪ እንደሚሆን ጠንቅቄ አውቃለሁ እንደ እናንተው ሚዲያ ላይ ነው የማውቃቸው እኔን አያውቁም እሺ።ምንም ውርጅብኝ ሊወርድባቸው የሚገባ ቪዲዮ አይደለም የሰሩት።

    • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ኈ2ኰ
      @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ኈ2ኰ 11 หลายเดือนก่อน +3

      ኢሄኔ ሙልጭ አድርገሽ ሰድበሻቸው ቢሆን ኮሜንትሽ ላይኩ የትየለሌ ታየኝኮ😂የተገነዘብሽንውን ስትናገሪ ግን ወፍ የለም 😊

    • @ህልመኛዋ-ፐ3ኈ
      @ህልመኛዋ-ፐ3ኈ 11 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@LamrotTamerዘጊ አንቺ ነሽ የእናንተ አይነቱ ነው የማዳም ቅመሞችን የበታችን ስለሚሰማቹ ነው የምታስቡ ምነው ይሰቀሉ አላቹሳ ሳይደርሱብን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 11 หลายเดือนก่อน +5

    መታደል ነዉ እግዚአብሔር በሰላም ወደ አገር ገብቻ ለመሄድ ያብቃን ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @hannabesa9771
    @hannabesa9771 11 หลายเดือนก่อน +6

    እንግዲህ ቻሉት ክርስትያን ፈተና ይበዛበታል ❤❤❤❤።

  • @TizuGebeyehu1
    @TizuGebeyehu1 11 หลายเดือนก่อน +5

    እናተም የልዩ እና የቅዱስ ጎደኛ ሆናቹህ ልዩ ቅዱስ እንወዳቹሀልን ልዩ የእዉነት ሴት ነሽ የቤትሽ ፅዳት የምግብሽ አሰራራ ሰዉ አክባሪነትሽ በቃ እንደስምሽ ልዩ ነሽ ቃልየ ትትና ከልዩ ተማሪ እሽ

    • @rasras6247
      @rasras6247 11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እሚገርሙ ጥንዶች ናቸው እነዚህ ግን ሁለቱም አንድ አይነት አስመሳይ በጣም ነው እሚያስጠሉኝ ከነሱም ብሶ ሠው ንቀታቸው ይቅርታ ለማለት ከበዳቸው እሷ እራሱ ሁሌ ፕራንክ ስትሰራ ስሸቅል ሠላም ውዶች እያለች እምገባውን ያክል ካሜራውን ሳታይ ነው በግድ እየከበዳት የተላላጠችው ይች ድመት አፍጫ😊😊😊😊😊😊

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@rasras6247በጣም

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน

      የአረብ ገረዶች ሁሉም በሽተኞች ናቸው የሚባለው ለካ እውነት ነው ገረድ ሆናቹ እየሰራቹ ትጨማለቃላቹ ለማያቅሽ ታጠኚ ገረድ ሁሉ😂😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp 11 หลายเดือนก่อน

      ገደል ግቡ

    • @HabibaHabibatube-m9e
      @HabibaHabibatube-m9e 11 หลายเดือนก่อน

      ደደቦች ለምንድነው ይቅርታ ሚጠይቋቹ

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 11 หลายเดือนก่อน +4

    ይቺን ኮመንቴ የምታነቡ እንኳን ለፆመ ነበያት አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩን በፈጠራችሁ አምላክ ስድብ አትሳደቡ ስድብ በራሱ ሀጢያት ነው ስተት ካለ ይህን ይህን ነገር አታድርጉ ብላችሁ ጥፍታቸውን ንገሯቸው ይታረማሉ ትንሽ ነገር ስታገኙ ይዛችሁ ማሯሯጥ ጥሩ አይደለም እምነታችንም አይፈቅድም
    ስተቱን ተናገሩ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈወሱ በጣም ደስ ይላል እሰይ እናተ ደግሞ በመመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እናተስ ኮሜተሮች?

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 11 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን አባ አብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 11 หลายเดือนก่อน

      Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዉይ ደስ ሲል በረከታችህ ይደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ❤🙏🙏

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 11 หลายเดือนก่อน +8

    መታደል ከዳማትን መጎብኝት ፈጣሪየ እደፍቃድህ ገዳማትን የሚያስጎበኝ አዳም ስጠኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 11 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ነው የምታምሩት ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ እኳንም ከደዌያቸው ተፈወሱ

  • @Miheret-ns3gz
    @Miheret-ns3gz 11 หลายเดือนก่อน +6

    ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሄር ይሁን

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ መባረክ እደዚ አይነት በል ይስጠን ቤተክርስታን የሚወዱ❤❤❤❤❤

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged3881 11 หลายเดือนก่อน +6

    በጣምደስ ዬላል እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱሥ እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 11 หลายเดือนก่อน +6

    ኮሜታተሮች ይቅርታጠይቁየምትሉት ጤነኛነችሁ ግን እውነትነው ልጀንእኳንሌላሰው እነቴእራሱ ስትቆጣውእነደደላሁ ቃልየትክክልነት ምኑይመታል ለመሳም የሚያሳሳልጂእኮነው ማሻአላህ

  • @Alemi8526
    @Alemi8526 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ደስ ስል ዛሬ 8 አመት እዛ ነበረች አባቴ በረከት ይደረሰን እግዚአብሔር ፈቃድ ከስደት በሰላም መልሶ ለደጁ ❤ያብቃን አባቴ❤❤

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq 11 หลายเดือนก่อน +8

    ይቅርታ ጠይቁን የምትሉ ግን ትፀልያላችሁ ማለቴ ተበደልን እያላችሁ ስለሆነ ነው ከሰውልጅ ስተት አይጠፋም እለፉአቸው 😊

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 11 หลายเดือนก่อน

      ምኑ ነውነውሥ ይቅርታ የሚያሥጠይቀው አንዴ ይቅርታ ጠየቁ

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 11 หลายเดือนก่อน

      Ar abzut hoo

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ተፈወሱ እኛንም ለቦታው ያብቃን❤❤

  • @WebaLove
    @WebaLove 11 หลายเดือนก่อน +5

    አረ በቃ ፍቱዋቸው እንዴ ይቅርታ አሉ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉ ቅናት ነው ጭራሽ ጉርሻ ፔጅ ላይ ተለቀቁ ይቅርታ አጥፍተን ከሆነ አለች ቃል እንግዴ እየዞሩ በየቤቱ አይለምኑ ሆ

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

  • @AM-di4wg
    @AM-di4wg 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ ይላል እኛንም ይፈውስን ከበሽታችን በርከታችሁ ይደርብን

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 11 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚያብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእግዚያብሔር 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mikdi2727
    @Mikdi2727 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን ቪድዎ ትለቃላችሁ በናተ አልኖአርንም ብላችሁ የለ ወልዳችሁ እዪት እምትልት ደም ምንድን ነው ሰው ላልወለደውም ይንሰፈሰፍል አይገርምሽም እህትሽ ብቶን የመታችው አስወጣታለሁ አትይም ነበር ገባሽ ለናተ ሰራተኛ እስኳለ ይሰራል እንጂ የምን ክብር አታቁም አስመሣይ ሁላ

  • @Ldyagsahw
    @Ldyagsahw 11 หลายเดือนก่อน +56

    መጀመራ ይቅርታ በሉ የምን ማረሳሳትነው የመዳን ቅመሞች ከያዙ አይለቁም 😂

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 11 หลายเดือนก่อน +2

      እረ ያራሳቸው ጉዳይ

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 11 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @Blacky_love702
      @Blacky_love702 11 หลายเดือนก่อน +1

      Ere bakish wegegna serategna mebal ende sidib ayeshiw areb kedama silesh eywale

    • @hayatabate2636
      @hayatabate2636 11 หลายเดือนก่อน

      እረ ገደልይግቡ😂😂😂😂

    • @habibaal4299
      @habibaal4299 11 หลายเดือนก่อน

      ብለዋልኮ

  • @hanawerku
    @hanawerku 11 หลายเดือนก่อน

    እወነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለረዳችሁ በአማራ ክልል ብዙ ገዳምች በጦርነት የወደመች ነው እባካችሁ ፍትህ ጠይቁ ቤተ እመነት የተቃጠለ የተዘረፈ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 11 หลายเดือนก่อน +5

    አረ በፈጠራችሁ ግን ኮሜታተሮች ጤነኛ ናችሁ ክርስቲያንም በእግዚያብሔር ሙስሊምም በምታምኑት እንደ የነሡን ሀፂያት እኛ እየተቀበልን ነዉ ባፍችን እንደ እንድህ ነክሰን ይዘን መችነዉ ሰላም እምንሆን ይሄን ስል ማሽቃበጥ አይደለም እዉነታነዉ አረበቃ መች እንደምንሞት ምን እንደሚገጥመን ሳናቅ እስኪ ነገርን እረስተን ስለሀገራችን ሰላም እንመኝ😢😢😢😢😢

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน +1

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 11 หลายเดือนก่อน +1

    መረዝ ናችሁ ዲሀ ሲያልፍለት ምን አይልም አሉ ደነዞች ችጋራችሁን ያራገፍንላችሁ የመዳሞ ቅመሞች ነን ገልቱዎች😮😮

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላል እናተም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
    @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅራቹህንአላህ ይጨምርላቹህ ቃልየና አድስ ቃልወይ እርጋታሺንእኮስወድልሺ ሶብረኛነትሺያስደስተኛል እወዳቹሀላሁ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 11 หลายเดือนก่อน +13

    እኳን ሰላም መጣችሁ ❤❤❤
    ኮሜቶች የመዳም ቅመሞች እንደማመር 😊😅 እኛ ሰውን እናሳድጋለን በመደመር ለምን እኛ አንደማመርም🤔😂😂
    የመዳም ቅመሞች እለፋቸው😂 በዚህ ጾም ቂም አንያዝ ውዶቸ❤❤❤

  • @ሰላም-ኸ8ከ
    @ሰላም-ኸ8ከ 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ያሳጠላችሁት ለምን መልሱን ለናተ እኛ የመናገር አቅም የላችሁም ደነዝ ናችሁ ነገሩ ምን ታረጉ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 11 หลายเดือนก่อน

      ካልተመቸሽ ጥሎ መውጣት ሥድብ ገንዘብ አይሆን

    • @ሰላም-ኸ8ከ
      @ሰላም-ኸ8ከ 11 หลายเดือนก่อน

      @@tadlaal9123 ለገዘብ ሂሌና መሸጥ አይደብረም የመዳምን ቅመም የነካ የለውም በረካ ተግባባን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሠላማችሁ ብዝት ይበል ውዶችየ እንወዳችኋለን

  • @Makdi-e6r
    @Makdi-e6r 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @almazdeg
    @almazdeg 11 หลายเดือนก่อน +20

    እቂርታ እቅርታ አትበሉ እግዲህ አዴ እቅርታ አሉ ምድራ ሻቃላ ሳራተኛ ማለት ስድብ ነው ወረኛ ሁላ ሻቃላ አይደላችሁም እስኪ ንገሩኝ ተዉት ባቃ ልቾቹ ስራቸውን ይስሩት ምድራ ምቀኛ 😢😢😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 11 หลายเดือนก่อน +1

      ማንኛውም ሠው ላድሠው አገልግሎት ተሠጠ ሸቃላ ነው እህቴ ግን እኛ ያረብ አገር ሴቶች እንለያለን

    • @Kali2121
      @Kali2121 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน +3

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@-againyoutube5771በምን እንለያለን ያው የኩሽና ስራተኛ ነን እናካብድ እዳዴ ሆ

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน +1

      የአረብ ገረዶች ሁሉም በሽተኞች ናቸው የሚባለው ለካ እውነት ነው ገረድ ሆናቹ እየሰራቹ ትጨማለቃላቹ ለማያቅሽ ታጠኚ ገረድ ሁሉ😂😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @SaraSara-bt1he
    @SaraSara-bt1he 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረሰ ጌታ ሆይ❤

  • @tiglave9553
    @tiglave9553 11 หลายเดือนก่อน +10

    እምትሳደቡ ልጆች ግን ምን ሁናችሁ ነው ምን አደረጉ አሁን ዋይ የሰው ክፍት 😏😏😏

    • @mawaysh
      @mawaysh 11 หลายเดือนก่อน

      እነሱ ናቸው እኮ መጀመሪያ የሰደቡን

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน

      የአረብ ገረዶች ሁሉም በሽተኞች ናቸው የሚባለው ለካ እውነት ነው ገረድ ሆናቹ እየሰራቹ ትጨማለቃላቹ ለማያቅሽ ታጠኚ ገረድ ሁሉ😂😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @MahiMahi-bs4rh
    @MahiMahi-bs4rh 11 หลายเดือนก่อน

    እወዳችኋለሁ ቃልዬ አዲስዬ ትንሹ ልኡል እዮባንም ኑሩልን በርቱ እሺ አይዞን🥰💜💜

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 11 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ውዶች ተናፍቃችኋል እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እኛንም ለደጁ ያብቃን 😢❤❤❤

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እልልልልልልልል እልልልልልልልል❤❤❤ ክብር ለመዳኒያለም ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 11 หลายเดือนก่อน +4

    በረከታቸው ይደርብን አቡዬ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ተፈወሱ❤❤❤❤እኛምለደጁያብቃን❤❤❤

  • @lebeam4937
    @lebeam4937 11 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም አላደረጉም የልጅ ነገር ነው።እንዲያውም በጣም ጨዋ ናቸዉ።

    • @MG-hz4ef
      @MG-hz4ef 11 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 9 หลายเดือนก่อน

    አለህ በሰለሚ ለሀገረቹን የቢቀኝ ሲደተኞቺ ❤❤❤ሁለቹሚ አለህ ይጠቢቢቀቹ

  • @rahima1683
    @rahima1683 11 หลายเดือนก่อน +13

    ረ መጣቺሁ እደ አንመጣም አላላቺሁም😂😂🎉

  • @WWgio-ne7sf
    @WWgio-ne7sf 11 หลายเดือนก่อน +2

    የይቅርታ ልብ ይስጣችሁ መጀመሪያ የመዳም ቅመሞችን ይቅርታ ጠይቁ. የምን ማረሳሳት ነው

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. 11 หลายเดือนก่อน

      ሰው ሲያጠፋ ነው ይቅርታ ሚጠይቀው እነሱ ምንም ያጠፉት ነገር የለም

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 11 หลายเดือนก่อน +10

    😂😂😂ምነው ቪዶ አሠራም ብላችሁ😂 ሥራ ቀለለን ሥቱሉ ነበር እኮ ክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    የሚገርመው የምንከታተላችሁ ሠራተኘ ነን እኮ😂😂😂😂😂

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 11 หลายเดือนก่อน +3

      ያለይቶብ እማ መኖር አይቺሉም መናቃቸው ያናድዳል እንወዳቸው ነበር

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. 11 หลายเดือนก่อน

      ሰው ሲያጠፋ ነው ይቅርታ ሚጠይቀው እነሱ ምንም ያጠፉት ነገር የለም። የቤት ሰራተኛ, የመንግስት ሰራተኛ, የቧንቧ ሰራተኛ,.... በደንብ ይባላል። ችግራቹ ምንድነው ወይስ ቅናት አለባቹ...??

    • @selamselam5364
      @selamselam5364 11 หลายเดือนก่อน

      @@RahelTesfa. 😂😂😂ለማኞች ምኑ ያሥቀናል

    • @selamselam5364
      @selamselam5364 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y በጣም እጅ😏😏ደግሞ ለናተ ብለነው የምሠራው አይደል😛😛😛😛😛

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 11 หลายเดือนก่อน

      @@selamselam5364 እኮ በጣም ለኛ ብለው ከሆነ እስኪ ይተውት ለዶራል ብለው እንጂ

  • @mahiashebr
    @mahiashebr 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚሀብሄር ይመስገን እናቴም ይቆረጥ ተብላ በ ደብረ ፅጌ ማርያም ገዳም በሚገኘው የ አቡዬ ፀበል ድናልኛለች ይኸው ወደ 10 አመት ሆናት ተመስገን
    ተመስገን
    እባካችሁ እንደ በፊቱ video ቶሎ ቶሎ ልቀቁ

  • @kidistalelign3812
    @kidistalelign3812 11 หลายเดือนก่อน +4

    ♥♥♥♥♥♥ በጣም ነዉ ምንወዳቹ የትዳር ተምሳሌት ናቹህ

  • @engidaworkderibe7445
    @engidaworkderibe7445 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማንም ሄዶ ያላፈረበት ቦታ ነው. እናንተም ደስ ትላለችው

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j 11 หลายเดือนก่อน +6

    በናንተ አልኖርንም አላላችሁም ለምን መጣችሁ ውስጣችሁን በትቢት ሞልታችሁ አትጃጃሉ በስነስርአት ይቅርታ ብትጠይቁ እግዚአብሔርም እሚወደው ነገር ነው ግን እናተ ጥጋብ ነፋችሁ😢😢😢😢

    • @jmilahalu5816
      @jmilahalu5816 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp 11 หลายเดือนก่อน

      ከሸቃላ ዉጪ የሚይ ሞልቷል ከፈለግሽ አንቺ ጥፊ ቀፎ

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j 11 หลายเดือนก่อน

      @@Bezawitabebe-qi9wp ቀፎ እኮ ስንት አይነት ጥቅም አለው አንች አይጠ መጎጥ የታባሽ ነው እምወጣው ምን አገባሽ ለምን እነ አዲስ ቤት ሄደሽ አትቀጠሪም አብረሻቸው ገደል ግቢ እሺ ክብረቢስ

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp 11 หลายเดือนก่อน

      @@Zzzzz-e7j entash tinefa stupid yebetachinet simet new endezi yemiyaregish tenefi

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j 11 หลายเดือนก่อน

      @@Bezawitabebe-qi9wp ተይ እንጅ የበታችነት መቼም ተሰምቶኝ አያውቅም ደቆሮ ከናቴ ላይ ወረድ በይ ባንች አፍ የኔ እናት አትነሳም ገገማ

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 11 หลายเดือนก่อน

    አቡዬ የኔ አባት በለተ ቀኖ ልጃችነነ ያሳቀፉን በረከቷት ይደርብን አባቴ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 11 หลายเดือนก่อน +26

    ደግሞ እናተን የሚሉ ዘማሪ ከብቶች መጀመሪያ የይቅርታ ጠይቁ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ😊

    • @kaltube9906
      @kaltube9906 11 หลายเดือนก่อน

      ምን አጥፍተዉነዉ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 11 หลายเดือนก่อน +2

      በቃ አሉ ይቅርታ ያጠፋን ከመሰላችሁ ይቅርታ አሉ አለቀ ምን ይምጣላችሁ ከዚህ በላይ ከብት አንችነሽ

    • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
      @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 11 หลายเดือนก่อน

      አወ ይጠይቁ አለቀ

    • @hawaiihawaii2132
      @hawaiihawaii2132 11 หลายเดือนก่อน +1

      አንቺስ ይቺን ቃል የተናገርሽው ይቅርታ ጠይቀሻል በመጀመሪያ ልብ ይስጥሽ

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน +2

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልእኳን ደስአላችሁ አቦየ ገብረመንፈስ ቅዱስ በስደት ያለንውን ሁሉ ከጭቅ ከመከራ ከህመም ያድነን ደጁን እድንረገጥ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልንን አሜን

  • @ሉባባ-ዠ1ገ
    @ሉባባ-ዠ1ገ 11 หลายเดือนก่อน +25

    ለምን ይቅርታ አጠይቁም አስቀይማችሆናን መጀመራ የይቅርታ ቨዶዉ ይሰራልን በቃ ከይቅርታ በላይምንም የለም አረተዉ ናቃችሁን መሰል

    • @hayatabate2636
      @hayatabate2636 11 หลายเดือนก่อน

      ሠዉንቀዉ መቸአሉ እነዚህጉርጥየሆኑሠወች

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 11 หลายเดือนก่อน

      እኛ ነኝ አሥተዳደሪያችሁ አላችሁ ባለኮሜንቶች

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

    • @ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ
      @ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@zelalemchombe6013ላ መጨማለቅ አደለም ለተመልካች
      ክብር ሊኖራቸው ይገባል ተመልካች
      ማሰቀየም ጥሩ አደለም

    • @EyerusalemJerry-b8v
      @EyerusalemJerry-b8v 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayatabate2636
      Gurte

  • @Gete-do2mq
    @Gete-do2mq 11 หลายเดือนก่อน +1

    የቅድስ ሚስት በጣም አለማዊይ ነሽ ትንሽ ቀንሽ አለማዊይነት የሰይጣን ነው ቆንጆነሽ እኳ በራስሽ ተማመኝ

  • @salamabel8498
    @salamabel8498 11 หลายเดือนก่อน +3

    ግን የመዳም ቅመሞች ዛሬም አላችሁ እዚህ🙄🙄🙄😏😏😏ውጡ አሁኑ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 11 หลายเดือนก่อน +1

      የአንች ይሻላል ውጡ ከሚሳደቡት እንዴ ምን አይነት ነገር ነካሽ ናችሁ አንዳንዶቻችሁ

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน

      የአረብ ገረዶች ሁሉም በሽተኞች ናቸው የሚባለው ለካ እውነት ነው ገረድ ሆናቹ እየሰራቹ ትጨማለቃላቹ ለማያቅሽ ታጠኚ ገረድ ሁሉ😂😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ኡፍ ሠለችን ጦርነት😢😢😢

  • @Tif8g
    @Tif8g 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቃልዬ ላዲስ ማህተብ አርጊለት

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቡዬ ገብሰመንፈስ ቅዱስ ለደጃቸዉ ያብቁን❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 11 หลายเดือนก่อน

    የመዳም ቅመሞች ግን ምን ነካችሁ አስተዋይ አደለችሁ እንዴ የሰው ልጅ ፍጹም አደለም እና ቢያጠፍም አርሙት እንጂ ሌላ ነገር አትናገሩ ደግሞ ይቅርታ ጠይቁ አይባልም እራሳችው ከጠፉ ይጠይቃሉ ❤❤❤

  • @ekru-tube
    @ekru-tube 11 หลายเดือนก่อน +3

    አዳኝ ፈዋሺ አላህ ብቻነው❤

    • @ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ
      @ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

    • @EyerusalemJerry-b8v
      @EyerusalemJerry-b8v 11 หลายเดือนก่อน

      Ere baksh gegema mn takiyalesh deros be orthodox enkuan endamechi sereatebis

    • @ekru-tube
      @ekru-tube 11 หลายเดือนก่อน

      @@EyerusalemJerry-b8v አች ድርብ መሀይብ ቦርኮ ታዳ ምናባሸ በአፍሺ ትፀዳጃለሺ መፀሀፍ ቅዱስ ስድብነውደ የሚያስተምርሸ አንች ጎደሎ በክት ሙታቻም ምናባሸ አገባሸ ሲጀመር ሰገጤ አህያ🤧🤧🤧❌❌❌

    • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
      @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 11 หลายเดือนก่อน

      አዳኙ ፈዋሹ አንዱ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ማየት ማመን ነው

    • @ekru-tube
      @ekru-tube 11 หลายเดือนก่อน

      @@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ
    @እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ 11 หลายเดือนก่อน +4

    መጀመሪያ ይቅርታ ጠይቁ

    • @ብርቱካንይቱብ-ቘ7ሠ
      @ብርቱካንይቱብ-ቘ7ሠ 11 หลายเดือนก่อน

      ምን አረጉ ይቅርታ የሚጠይቁት ደሞ ይቅርታ በለዋል ሰራተኛ ማለት አድስ ነገር አይደለም ኦኬ

  • @Lili-2314
    @Lili-2314 11 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ ኮ😍😘 መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ🙏👪

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 11 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት የምትሳደቡ ሰወች በሽታ አለባችሁ መሰለኝ 🤔

    • @medumolla3392
      @medumolla3392 11 หลายเดือนก่อน +1

      መንፈሱ ነው😂 አፉን የሚከፍተው

    • @tringotri6479
      @tringotri6479 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@medumolla3392መሰለኝ ምን አጠፉ

    • @bait1035
      @bait1035 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

  • @AdeseAd
    @AdeseAd 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ሰዓት ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ይክበር ምስጋና ይሁን በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤ሀገሬ ሰላሟ ተመልሶ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @laylaeth8040
    @laylaeth8040 11 หลายเดือนก่อน +53

    አረ ይድፈቹ ወታቹ በስራት ይቅርታ አጥፈተናል እናስተካክላለን እስካላላቹ ድረስ ከኛ ጋ ዊጊያ ነቸው ወታቹ በስራአት ይቅርታ ጠይቁ 😢😢😢😢😢 አረዛ እኛ እኛ ነን ቅመሞች ይቅርታ ጠይቅ በሉ

    • @Nejat197
      @Nejat197 11 หลายเดือนก่อน

      😅😅

    • @asytube7338
      @asytube7338 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ውድ

    • @Aster-8he4xo5x
      @Aster-8he4xo5x 11 หลายเดือนก่อน

      😅😂

    • @UMUYAHAYYOUTUBE
      @UMUYAHAYYOUTUBE 11 หลายเดือนก่อน +7

      ተመልካች ሲቀንስቦቸው ይላሉ ጠብቁ ዝም ብላችሁ

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 11 หลายเดือนก่อน +7

      @@UMUYAHAYTH-cam አወ ይላሉ ቪዶውን አትዮላቸው

  • @ፍረጓልጽዮንማርያም
    @ፍረጓልጽዮንማርያም 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን እግዚኣብሔር ማራት💚🥰
    ኮሞንቶች ግን ኣላበዛቹትም ምን ስለ አጠፉ ነዉ ይቅርታ የምጠይቁን ስራተኛ ማለት ምን ጥፋት ኣሎዉ አሮቦች ይሻላሉ የምትሉ ግን ጠነኛ ናቹ ያ ሸቃላ ያ ከዳማ እኛሉን አደል እምዉሉት ሆ ዶሞ ሁሉም እንደ ሁነታዉ ነዉ የቤት ሰራተኛ ኢ/ያ ውስጥ ነዉ ምንም የማላዉቁ ህጻናት እየተገደሉ ያሉ ስዑዲ አደለም እንኳን ገድለሽ ይቅርና ከመታሻቾዉ እንደት እንደሆኑ ሁላችን እናወቀዋለን😔

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

  • @yonasmeshesha9276
    @yonasmeshesha9276 11 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ነዉ እሚያምርባችው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአቋማችሁ እየወዳችሁ ነዉ እናም ወደ ቀደም አማችሁ ተመለሱ ገንዘብ ለሰው ልጅ አጥፊም አልሚም ነዉ እናንተ ከሚለሙት ዘንድ መሆን አለባችሁ በነገራችን ላይ ለማድኘት ከመኛቸው ሰዎች መካከል አንዱ እናንተ ነችው መልካም ቀን ይሁንላችሁ ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን አሜን፫

  • @HiwteHiwe
    @HiwteHiwe 11 หลายเดือนก่อน

    ምድነው እምታካብዱት ሁሉም ሰው ለራሱ ሰራተኛ ነው ቆይ እራሳችሁን ምን አድርጋችሁ ነው እምታስቡት አልገባኝም ስራተኛ መባል ያስደስታል እጅ አያሳፍርም❤❤❤

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 11 หลายเดือนก่อน +33

    መጀመሪያ ይቅርታን እወቁ ከዛ በዋላ ሁሉም ይቀጥላል ይቺን ለመፃፍ ነው የገባሁት ማዳመጥ ትቻለው እኔ በበኩሌ የማዳም ቅመሞችዬ ሁላችሁም የኔን አቋም ያዙ

    • @asratasfw7796
      @asratasfw7796 11 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል አኛ በናንተ አንኖርም ብለውናልኮ አፍ አውጥተው ያነጋገር ሰረአት ራሱ መማር አለባቸው እኛ ካላየንላቸውኮ ወፍ የለም እና በነጻ ለማን ቪዲዮ የሰራሉ

    • @mwje1289
      @mwje1289 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሌላስ ይምትዪው የለሽም አርፈሽ ቁጭ በይ ከተመቸሽ እዪ ካልተመቸሽ የራስሽ ጉዳይ።

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 11 หลายเดือนก่อน

      @@asratasfw7796 ትክክል

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 11 หลายเดือนก่อน

      @@mwje1289 አጉል ንግግር ጋጠወጥነትን ነው የሚያስተምረው ተሳድቦ የፀደቀ የለም ስለዚህ እንከባበር

    • @Blacky_love702
      @Blacky_love702 11 หลายเดือนก่อน +1

      Defar eko nachu minesh tenekito new yekireta yemtetayikiwe serategna malet eko ye kibir sim new sedeb adregishew arabochu kedama silushe eko new yememshew wegegna

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 11 หลายเดือนก่อน

    እናተ ሾካኮች እፍረቱ እደት አዘለቃችሁ አስመሳዮች መስጠትም ሆነ መልካምነት ከቤት ይጀምራል

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሞኝ እና ወረቀት የያዘውን አይልቅ አለች አያቴ ምነው ይቅርታ ጠይቁ ይቅርታ ጠይቁ ትላላቹህ አስር ገዜ በቃ እኛ ይቅር እንበላችው ዝምብለን 😀😀😀😀😀😀

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

    • @AyonalamMhz
      @AyonalamMhz 11 หลายเดือนก่อน

      @@zelalemchombe6013 እኮ አበዙት እነሱም አደየ ተናገሩ አይደለ እኛም እዛ ቪዲዮ ላይ በዙ ተሳደብን በቃ እነሱ አድስ ቪዲዮ ይዘው ከመጡ እኛም ሌላ ኮመንት መጻፍ አለብን ምድነው አስር ጊዜ ማውራት 😀😀😀😀

  • @faniNigusu-yx4lv
    @faniNigusu-yx4lv 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማንንም ይቅርታ እድትጠይቁ ምንም ጠፋት አልትፍችዉም ዎልድዉ ይይት ሁሉም ከፍልጉ ያልምየት የቺላሉ የምወዳቺ ብዙ ሰው አለ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 11 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ መጠየቅ የበታችነት አይደለም ይጠይቁ

    • @medumolla3392
      @medumolla3392 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@-againyoutube5771ይቅር ይበላቸው ብለሽ ጸልይ ያጠፉ ከመሰለሽ ሰው ፊት ግን አልለፍልፉ። እዘሉን አላቹህ አሁንስ🙄🙄😂 አለማየትም መፍትሄ ነው

    • @faniNigusu-yx4lv
      @faniNigusu-yx4lv 11 หลายเดือนก่อน

      @@-againyoutube5771 የኛ ሰዉ ሳከብሩት የፈሩት የመስለዋል እኛነን የምንስተዳድራችው አልክ ጌታን ምንም አያመጡም ከፈልጉ ያለማየት የቺላሉ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 11 หลายเดือนก่อน +6

    እምትሳደቡ ግን ልብ ይስጣችሁ😢😢😢 እነሱን እርግማችሁ ምን ትጠቀማላችሁ ጥፋታቸው እንዳለ ሁኖ ስድብ እርግማን ምን ይባላል ይድፋችሁ ይቁርጣችሁ ልብ ይስጠን በእውነት በሉ እኔንም ውርዱብኝ አሉ 😅 ለማንኛውም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

    • @zelalemchombe6013
      @zelalemchombe6013 11 หลายเดือนก่อน +1

      የመዳም ህመሞች😂 ምነው ተጨማለቃቹ እንደውም እናንተ ናቹ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቹ እኛ ነን ለዚ ያበቃናቹ እያላቹ ኮመንት የምትሰጡት እግዜር ነው ለዚ ያበቃቸው ለፍተው ነው እዚ ደረጃ ላይ የደረሱት እናንተ እንደዚ ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁንስ ተጨማለቃቹ የመዳም ህመሞች ተጃጃላቹ😁

    • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
      @ፅጌማርያም-የ6ቨ 11 หลายเดือนก่อน

      @@zelalemchombe6013 ለይተው ይናገሩ እኔ ምን አልኩ

  • @hxhx8175
    @hxhx8175 11 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ቦታ ደርሼ እኔም እድፈወስ ወለተ ጻዲቅ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @asratasfw7796
    @asratasfw7796 11 หลายเดือนก่อน +12

    በናንተ አደለም የምንኖረው አላላችሁም ታዲያ እንቅልፍ እያጣችሁ ቪዲዮ ሰርታችሁ ለምን ትለቃላችሁ😂ኣ ለምን ለሺ አትሉም እዛው አትዝናኑም ድሮም እኛው እንዳጠገብናችሁኮ እናቃለን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ለመላ የኦርቶዶክስ ተከታዮች በሙሉ እኳን ለጾመ ነብያት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ጾሙ የሀገራችንን ሰላም የሚመልስበት ከራሳችንጋ የምንታረቅበት ስጋችንን የምንጎስምበት ያርገልን አሜን፫❤❤ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን፫❤❤ እኛጋም የአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ጸበል አለ አለም የሚድንበት ብዙ ተአምር የታዬበት እዬዳሁ መተው ቆመው የሔዱበት እረ ምኑ ይወራ የአቡዬ ስራ ተአምር ነው ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል❤❤❤❤

  • @almealmee
    @almealmee 11 หลายเดือนก่อน +3

    ስለማይነገርስጦታውእግዚአብሔርይመስገንአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒

  • @mrx7631
    @mrx7631 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማሪያምን አሽቃበጣጭሁ ምን ይቅርታነው የምጠዩቃችሁ አሁን ያችን ተናገሩ ብላችሁነው መርዞች የሠው ልጆ ሆኖ የማይሳሳት የለም ችክ አትበሉ ያስገደዳችሁ የለ አለማየት እማፈሉጋቸው ቃል እና አዱስ የምወዳችሁ በርቱ የኔ ተምሳሌዎች ቅጥል ይበሉ እነገልቴ😂

    • @Kali2121
      @Kali2121 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia 11 หลายเดือนก่อน +4

    ታድላችሁ

  • @feker122
    @feker122 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እንኳን ከደዌችሁ ተፈወሳችሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኛ ከለመነው ከሞትም ማዳን ይችላል

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 11 หลายเดือนก่อน +5

    በመጀመሪያ ይቅርታ አጠያየቅ ልመዱ ሲቀጥል በናተ አልኖርንም የምትሉት ማንም በማንም አይኖርም ከአንድ ክርስቲያን ያውም በስጋው ደሙ ለተጋባችሁ ከዛም የቤተ ክርስቲያንን ህግና ደንብ የምታውቁ ናችሁ አሁንም ይቅርታ ጠይቁ ይቅር ማለት ለራስ ነው ይቅር ስንል ነጻ የሆንን ያክል ነው የሚሰማን ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን