Ethiopia - የጌቾ ስንብት ከመቀሌ “አደራ እኔ ላይ እንዳተኩሱብኝ“ አሰናባቹ ደጺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 117

  • @TadesseGetaye
    @TadesseGetaye 25 วันที่ผ่านมา +19

    ጀግና ናቸው ስህተት ቢሰሩኳ ቆራጥ እርምጃ ይወስዳሉ

  • @FkaduNgusie
    @FkaduNgusie 25 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ለሃገራችን

  • @TemsgenGetu-ww7mf
    @TemsgenGetu-ww7mf 25 วันที่ผ่านมา +24

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን🙏

    • @DanielMebratu-gs6fp
      @DanielMebratu-gs6fp 25 วันที่ผ่านมา +2

      Justice for heaven dl le fano 😢.... ❤

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p 25 วันที่ผ่านมา +4

    እኔምለዉ ከማንጋነዉ እንዋጋለን እሚሉ ቆይ ሁሌ ስለጦርነትስንሰማ እንኑርዉይ😢😢😢😢😢 እርአድ በለን አምላኬ ደከመን

  • @user-vg9uw2sx7v
    @user-vg9uw2sx7v 25 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ ኢትዮጵያዬ

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 24 วันที่ผ่านมา

      አይዞህ ቀልጣ ትሰራለች የአባቶች ትንቢት አንብብ የትኛሉም ሃይማኖት ብትሆንም

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 25 วันที่ผ่านมา +8

    እኛን አያገባንም ሲኦል የተመኙ ናቸው እዚያ ሁሉም ሲኦል ይገናኛሉ

    • @dawitheluf5978
      @dawitheluf5978 24 วันที่ผ่านมา

      ወደ ሲኦል ያሉትን ንግግር ማንም አላቀረበም ግን ደንቆሮ መንጋ ስለሆናችሁ የውሸት ወሬ ታናፍሳላችሁ

    • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
      @SleepyClipperButterfly-mf9vx 24 วันที่ผ่านมา

      @@dawitheluf5978 በባህላዊ ጨዋታችሁ ሲኦል ውረዱ

  • @zizulewi-vi9mz
    @zizulewi-vi9mz 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ለትግራይና ህዝቧ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @user-dm7te9fl8l
    @user-dm7te9fl8l 25 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ለሃገራችን❤

  • @eyobgirma2381
    @eyobgirma2381 24 วันที่ผ่านมา +4

    ለ አብይ ሰረግ ነው ወገን

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 25 วันที่ผ่านมา +7

    የሚሰክኑን የትግራይ ልጅ ሊያሰፈጁት ነው ያሳዝናል

    • @user-nl1hv7ni2l
      @user-nl1hv7ni2l 25 วันที่ผ่านมา +1

      አረ ህዝቢ ትግራይ ጭንቀትን መከራን ይኣኽሎ!!!!!!!!!!. ብሰላም ዘይንገድፎ?????!!!!!. ኣየ ዕድል ህዝቢ ትግራይ!!!. መዓዝ እዩ ሰላም ዝረክብ??? 50 ዓመት ብዘይ ሰላም :: ክቡር እግዛብሄር: ስለምንታይ ነዚ ህዝቢን ከባቢኡን ረሲዕኻዮ?????.

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 25 วันที่ผ่านมา +6

    የራሳቸው ጉዳይ who cares ?

  • @user-kv9dz4yn3h
    @user-kv9dz4yn3h 24 วันที่ผ่านมา +2

    ህፃን ሐቬንን የገደለ በምት መቀጣት አለበት ምክንያቱም ሁለትግድያ ነው የገደላት

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @biniam9636
    @biniam9636 23 วันที่ผ่านมา

    የሚያዳግም እርማት የሚያስፈልገው መልስ።
    እውቀት ከዛፉ ፍሪ ነው።

  • @yitbarekabebe4763
    @yitbarekabebe4763 24 วันที่ผ่านมา +1

    የብልጽግና መጨረሻው ነው !

  • @hailumichael164
    @hailumichael164 25 วันที่ผ่านมา +4

    የትግራይ ሕዝብ ደም የሆኑ ሰዎችን እንደ ጎርፍ ሰብስቦ መፍጀቱ አይቀሬ ነው። ምክንያቱ ለሁሉም የምገባ ትክክለኛ ፍርድ የምሰጥ እግዚአብሔር እውነትን ስለምያውቅ አይተኛም።

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa 20 วันที่ผ่านมา

    ደቦ ነዉ የ1ለ5ነዉ ጉድ ኮ ነዉ

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 25 วันที่ผ่านมา +3

    ድሮም ያላቅሙ ነው።

  • @AbushAbush-c5u
    @AbushAbush-c5u 25 วันที่ผ่านมา +9

    አሁን ነው ማየት እባብን እባብ ሲበላው

    • @user-fl1xo3ut7f
      @user-fl1xo3ut7f 24 วันที่ผ่านมา

      Meche amara kilel honena.hasab be hassb new ahiyo

  • @songohan7170
    @songohan7170 25 วันที่ผ่านมา +4

    ተላላኪው ሰራ አስፈጻሚዊ ወያኔ ደብረጽዮን እንዲሁም ተላላኪው ሰራ አስፈጻሚው ወያኔ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም አላላኪው በተደራጀ በተቀናጀ መንገድ ልዩነት ያለ አስመስለው በ አንድ ድንጋይ ሁለት ወፈ በሚመስል መንገድ እየስሩ እይገኛሉ ::
    ትንሽ ዘጊይቷ የተቀላቀለው የፊደራሉ መንግሥት ሌላ አማራጭ የሌለው እሱም በመላላክ ሰራ በማስፈጸም ላይ ይገኛል ::

    • @user-xk6jk7ol7l
      @user-xk6jk7ol7l 25 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤ ልክ ነህ

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p 25 วันที่ผ่านมา

      ደብርፅዩን ከማንጋነዉ እሚዋጉ ወገን

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 25 วันที่ผ่านมา +3

    የህወሀት ወሳኙ ሀይል ካድሬው ነው ።
    ካድሬውን ያልያዘ ቢጮህም ሰሚ የለውም 😁

  • @KidusAm2016
    @KidusAm2016 24 วันที่ผ่านมา

    በርቱ መልመልመጥ አያስፈልግም ምክንያቱም ፍራቻ ወይም አለማወቅ ሊመስላቸው ይችላል መፍትሔው ወታደራዊ መግስትን በማስወግድ ዲሞክሪሲያዊ ተቋም መገባት ነው ያለብን።ከወገተኝነት የፀዳ ወታደር እፈልጋለን።ህዝቦቿን እሚዓከብር ሀይል እፈልጋለን።

  • @user-sz3fc6xt5v
    @user-sz3fc6xt5v 23 วันที่ผ่านมา

    Lemin irs be irs ayiwatalachewum???

  • @user-ii9qn3hn8e
    @user-ii9qn3hn8e 25 วันที่ผ่านมา

    ደግ አደርጉ

  • @Thinkatawe
    @Thinkatawe 25 วันที่ผ่านมา +1

    2latchewme betgdadelu hugere aideme ...tegdadelu?

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 25 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታቸው ረዳ የ ኢትዮጵያ ኣባሳደር በ ግሪኽ ሊሆን ነው!👌

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 25 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለፋኖ

  • @YisuYishak-b7s
    @YisuYishak-b7s 25 วันที่ผ่านมา +1

    Eyesus yewachehual hulachehum nu wede Eyesus

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 24 วันที่ผ่านมา

    Hodamu Getachew Hodu kemola , Whiskey kagne lemanm Bariya nw yemihonew❗️
    ## One enemy of the 55-million Amharay ‼️

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 25 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታቸው በአብይ ስም ለማስፈራራት ፈልጎ ነበር 😁
    አሁን ተራ አባል ሆኗል ። የራሱ ፖርቲ አባሮታል !!

  • @user-er8sf5ho4s
    @user-er8sf5ho4s 23 วันที่ผ่านมา

    Fano

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 24 วันที่ผ่านมา

    ወይ ኢትዮጵያ 😂😂😂

  • @user-xt8yp7rw4p
    @user-xt8yp7rw4p 24 วันที่ผ่านมา

    ደብሬ ጎጠኘ ግበርሽ እደይበሰ እራፍ እክሽ

  • @user-fl1xo3ut7f
    @user-fl1xo3ut7f 24 วันที่ผ่านมา

    Eisat yizineb einji kene kehadiw getachew budun gar abiro meguaz fitsum ayinorim

  • @Teishewedi
    @Teishewedi 24 วันที่ผ่านมา

    Esayas afwerki what it was say happen now

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 25 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ደግሞ የራሳቸዉን ስብሰባ አድርገዉ የራሳቸዉን ዉሳኔ አያሳዉቁም!?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 24 วันที่ผ่านมา

    የቱ የትግራይ ህዝብ ? የጥንቱን እያሰብክ ስለአሁኑ አታውጋ ! ዛሬማ ሙላው ጀሌ ሁኖ አይደል አማራን የወረረ ?

  • @DanielMebratu-gs6fp
    @DanielMebratu-gs6fp 25 วันที่ผ่านมา

    Mekelle...ye wetader antenof....arfa...tenestalech....mn endehone gn altawekem...

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 24 วันที่ผ่านมา +1

    Goodbye I don’t feel sorry for you. 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @nuale23
    @nuale23 24 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን

  • @FNeway
    @FNeway 24 วันที่ผ่านมา +3

    አብይ ህውሀት ከናካቴው እንዳይጠፋ የፈለገው ፋኖን እና አማራን ይወጋልኛል ብሎ ነበር። ያ አልሆነም!

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 21 วันที่ผ่านมา

    የዘገባህን የሰጠህውን አርእስት እውነታነቱን ፈትሸው?ህዝብ እውነተኛ ዜና ዘገባን ቀድሞ የሚያውቅ መሆኑን እወቅ::

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 25 วันที่ผ่านมา

    አንድ የፖለቲካ ፓርቲ ስለራሱ የአሰራርም ሆነ ስለወከለው ህዝብም ጉዳይ የመሰብሰብ መብት የለውምን? ለምሳሌ የኦህዴድ ብልጽግና በድብቅ ያውም ሀገርን ለማፍረስና ብሔርተኝነትን ለማጠናከር ያውም በድብቅ ሲሰበሰብ አልነበረምን? ምን ስለሆነ ነው? ህወሀትስ መብት የለውምን?

    • @maps1572
      @maps1572 25 วันที่ผ่านมา

      መሰብሰብ በየቀኑ ይችላል። ጉባኤ ግን የራሱ ህግ አለው

  • @user-gd8zm7uq7m
    @user-gd8zm7uq7m 24 วันที่ผ่านมา

    ቆርቆሮ አትረቡም እናተ

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 25 วันที่ผ่านมา +9

    ለትግራይ ህዝብ መሪው ራሱ የመረጠው እንጂ በአብይ ቸርነት ከአዲስ አበባ ተመርጦ የመጣ አይደለም ለዛ ብሎ ከ1ሚልዩን ህዝብ መስዋዕዕት ከፍለዋል አሁንም ያለትግራይ ህዝብ ምርጫ መንግስት አይሆንም ጌታቸው የጨቅላው አብይ ስራ ፈፃሚ ነው

  • @GadaaIbsaa-gp6lw
    @GadaaIbsaa-gp6lw 25 วันที่ผ่านมา

    Úuuuuuuu

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125 25 วันที่ผ่านมา

    የዘሬ ቋንታ ስታቀርብ አታፍርም ። ጉባኤ አንሳተፍም ያሉት ገና አሁን የሠማህን

  • @GrmyGrm
    @GrmyGrm 25 วันที่ผ่านมา

    ለትግራይ ህዝብ የማይጠቅመውን አሰናብቱት

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 25 วันที่ผ่านมา

    አይ ትግራይ፡ ፈውስሽ ከወዴት አለ?

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 25 วันที่ผ่านมา +1

    ጦርነት ኸ ብርሃኑ ጁላ ወታደሮች አና ህውሓት ኣይቀረ ነው ይህ ኣዋዜ ነው!
    ጌታቸው ረዳ ቶሎ ወደ አዲስ አበባ መሽሽ አልያም ሂወቱ ይቀጠፋል!!!
    ጻድቃንም አይቀርለትም

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 25 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚኣብሔር አይበለውና በዚያ አካባቢ ጦርነት ከተነሳ ካለፈው በአራት እጥፍ ሊሆን ይችላል፣ ማለት ትግራይ፣ አማራ፣ ኤርትራ፣ አፋር ከዚያ እየሰፋ ሊሔድ ይችላል።

    • @DaniSami-ym5xd
      @DaniSami-ym5xd 25 วันที่ผ่านมา +1

      1000000 ሚልዮን ህዝብ ገብራችሁ ጦርነት አማራቹህ

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 25 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@DaniSami-ym5xdህውሓት አራት ኪሎ ይገባል 👌

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 25 วันที่ผ่านมา

      @@negagetachew974 ኤርትረአ አዚህ ዉስጥ ኣይኣገባትም ፌደራል የራሱ ጦስ ራሱ ይፍታው በ አማራ አና በ ተግራይ በ ከፊል ኦሮሞም ተቀባይነት አላገኝም ብልጽግና ኸ አዲስ አበባ ማስተዳድር ኣሎፎ ምንም አገር መምምራት አልቻለም ብልጽግና ሳይሆን ብእልግና የሚል መጥራያ ስም ብሰጠው 👌

    • @DaniSami-ym5xd
      @DaniSami-ym5xd 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@samsonmehari7013 4 ኪሎ ክክክክክክክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 24 วันที่ผ่านมา

    ሶስት አመት ነው አንተ ሁለት አመት አይደለም አስተካክል

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 24 วันที่ผ่านมา

    ህዝቡ በቃችሁን አይላቸዉም እንዴ? አሁንስ ደብረፅዮን ደብረ ሰይጣን መሆኑን እያስመሰከረ ነዉ።

  • @jupiterLuna-c9l
    @jupiterLuna-c9l 25 วันที่ผ่านมา

    አስተካክለህ አንብብ

  • @TilahunMulat
    @TilahunMulat 25 วันที่ผ่านมา

    ቀለድክ በቃ

  • @user-kv9dz4yn3h
    @user-kv9dz4yn3h 24 วันที่ผ่านมา

    ደብረጽዮን የወጣቶች ደም የምጠጣ ሰይጣን ሆነ በቃ

  • @tirusew
    @tirusew 25 วันที่ผ่านมา +1

    Racist Tigre civil war,

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 24 วันที่ผ่านมา

    ማንም ኢትዮጵያዊ የሚያስጨንቀው ያለ አይመስለኝም ለምን ገደል አይገቡም ሲፈልጉ

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 25 วันที่ผ่านมา +1

    THE LAND IS is for god poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 25 วันที่ผ่านมา +7

    አማራ ክልል ቢሆን ይሄ ንትርክ እስካሁን ይገዳደሉ ነበር ትግራይ እርስ በርስ መገዳደል አይችሉም

    • @merymeryy3642
      @merymeryy3642 25 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 25 วันที่ผ่านมา +1

      ትቸ ጉራ ብቻ ቆርቆሮዎች በባዶ መጮህ

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@merymeryy3642ነው ያልሽ ሊዋጉ ነው tdf ለሁለት ተከፍሏል እኮ😂😂😂😂

    • @user-rg6jx5qc6c
      @user-rg6jx5qc6c 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@tesfamicheal6421አሁንም ወደአማራ ክልል ሊመጡነዉ ሊወጉንነዉ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 25 วันที่ผ่านมา

      ማሻአላህ ወይም እግዚያብሄር ይጠብቃቸው እንበል🙏 በቅንነት ኢትዬጲያን አላህ ሰላማን ይመልስ

  • @DanielMebratu-gs6fp
    @DanielMebratu-gs6fp 25 วันที่ผ่านมา

    Fth le heaven...dl le fano

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
    @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 24 วันที่ผ่านมา

    ሐቬን መጀመሪያ የደፈራት በመቀመጨዋ ነው ከዛ በኋላ በብልቷ ነው የደፈራት ይቺን ህፃን የ7 አመት ልጅ ይኸ ቆሻሻ የሆነ ሰው ተይዞ መገደል አለበት ወላሂ እንዴት እንዳሳዘነቺኝ ደግሞ እኮ አፏን በአሽዋ ነው የጠቀጠቀው ይኸ አረመኔ መገደል አለበት

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 24 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ
    ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ.
    ትግራይ ኦሮሚያ አማራ ደቡብ
    ህ.ወ.ሃ.ት. |ኦ.ህ.ዴ.ድ.|በ.አ.ዴ.ን.|ደ.ህ.ዴ.ን.
    | | | |
    አቦይስሃት አባዱላ አቶደመቀ አቶሺፈራሉ
    ትላንትናን በትላንትና አለፈን
    ዛሬ :- የትግራይ ጊዜአዊ አስተዳደር እና ህዝበ ወያኔ ሃአርነብ ትግራይ ህወሃት እራሱን ችሎ እርስ በእርስ እየተሻኮተ ነው ።
    ከየኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ ጋር ቅይይም አለዉ የቆየ ነው ።
    አማራ ክልል ፋኖ እና ማእከሌዊዉ መንግሥት አጥብቆ እየተታኮሰ ቢሆንም ስለዶርድር ይነገራል በኦሮሚያ ክልል በተለይ በወለጋ ሸኔ ረጋ ቢልም በአንድ አንድ ቦታዉች ለይ አሁንም ጥቃት ይሰነዝራል እሱም አልፎ አልፎ ከመንግሥት ይደራደራል
    ኤርትራ ደጅ ደጁን ከመንግስት ጋር ፈገግታ እያሳየች ዉስጥ ዉስጡዋን ከመንግስት ጋር የተዋዋጠችዉ አይነቁራኛ የተቃቃረችዉ አመለካከት አለ የሶማልያ ጐረቤት ሃገር ከኢትዮጵያ ጋር ልትዋጋ ይቃጣታል ሱዳን ትወላዉላለች ግብፅ እንደተኮሳተረች ዉስጡዋን ዜናዎቹዋ ለይ ስለኢትዮጵያ የተደባለቀ ስሜት አላት ።
    ኬንያ በዚህ በጐን ሌላ ኤርትራ ነች ወዳጅ አይሉዋት ጠላት ትወላዉላለች ደቡብ ክልል የመሬት መንሸራተት እና የጐሳ የጐጥ ግጭቶች አልፎ አልፎ ሌብነት ስራ አጥነት አለ ሶማሌ ክልል አፋር ክልል ድርቅና ረሃብ አልፎ አልፎ አለ ።
    የዶላሩ ዉድቀት ኢኮኖሚዉ ብድሩ ዲፕሎማሲ ዉድቀቱ ሁሉም ችግሮች አሉ የወጣቱ ስራ አጥነት ድብርት እና ብዙ ችግሮች አሉ የቤተሰብ የጉዋሮ የሰፈሩ ችግርማ ማ አይወራ የሚድያዉ ልቆነት የስፖርት ፌዴሬሽን የአሰራር ብልሺት ሁሉም ተደምሮ ታላቁ የኢትዮጵያ ቾግር ሆንዋል
    መፍትሄዉ
    መቀባበል መቻቻል መደጋቸፍ መንፈሳዊነት ሃገር ወዳድነት ታታሪነት ቆራጥነት ።

  • @sisayalemu558
    @sisayalemu558 25 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ አደብርህም እንዲ የሰው ድምፅ አስመስለህ ስትሸቅል ሆዳም

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 25 วันที่ผ่านมา

    Back to your ghetto Ray band

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 25 วันที่ผ่านมา +1

    THE LAND IS FOR GOD poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus

    • @DanielMebratu-gs6fp
      @DanielMebratu-gs6fp 25 วันที่ผ่านมา

      Meles created... Regional law... Dear........ And allowed Eritrea to be a country..... And allowed regions to be a country if they want!

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 24 วันที่ผ่านมา

    ትህነግአምኖ ትህነግን መከተል መጨረሻህ ሞት ነው።

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 25 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ባህርዳር ከተማ ምሉ በ ምሉ ዛሬ ማምሻ ው ተቆጣጠረ

    • @DaniSami-ym5xd
      @DaniSami-ym5xd 25 วันที่ผ่านมา

      እንግዲ ባንተ ቤት የማሸበር ስራ እየሰራህ ነው ማለት ነው ፓፓፓፓ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@DaniSami-ym5xdተወው ይ የብልፅግና ያሰረገው ነው

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@DaniSami-ym5xdምን ብዘናዎች የጠሰራጭው ነው ጎንፎ ራስ ብልሃርዝያም

    • @NesriyaKedir-y9w
      @NesriyaKedir-y9w 25 วันที่ผ่านมา

      አንታ የደደቦች አላቃ እስኪ ዬት አከባቢ ታቆጣጣራ​@@samsonmehari7013

    • @DaniSami-ym5xd
      @DaniSami-ym5xd 25 วันที่ผ่านมา

      @@samsonmehari7013 የዛሬ ፉን ፉን ነገ ጄኖሳይድ ለማለት ነው

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 25 วันที่ผ่านมา +1

    ብልፅግና በድሮን ጨፈጨፎ የጨረሳቸው አማራን ጠላት አድረገው አማራ የዘር ማጥፋት 50ዓመት ተደረጉበታል እግዚአብሔር ቀን አለው ሕወሓት አውሬ መሆኑን የትግራይ ሕዝብ በቅርቡ ያወቀዋል

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 25 วันที่ผ่านมา +1

      ወሬ ጠላ የናንተ ፖለቲካ 😖

    • @user-qm7yc6tn8g
      @user-qm7yc6tn8g 25 วันที่ผ่านมา

      Ahya Amara 😂😂😂😂

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN 25 วันที่ผ่านมา

      @@samsamsun367 ኮተታም ከስልጣን ከወረዳችሁ እኮ ገና 6ዓመታችሁ ነው የዘር ፓለቲካ ለእናንተም ተረፈ

    • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
      @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-qm7yc6tn8gአህያ አንተ ነህ አንተ ቅማላም ጁንታ አማራ እኮ 3ሺህ አመት ገዝቶሃል አህያ እንዳልሆነ ልብህ ያውቀዋል ወሽታም መሆንህን እራስህ ታውቃለህ ምናባህ ያርግህ አማራ መጣህበት እንጂ አልመጣብህም በድሮን የጨፈጨፈህ እኮ ኦሮሞው አብይ ነው እኮ አንተ ለማኝ ችጋራም ቅማላም ወያኔ

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 25 วันที่ผ่านมา +1

    የትግራይ ሕዝብ ምን ሆን የአማራ ሕዝብ ዋጋ ከፈለ እንጂ ጦርነቱ ትግራይ ውስጥ ለ3ወር ነበር ሌላው 8ወር በአማራ ምድር ነበር የንፁሃን ደም ገና መቼ ተነካ ለምን አይጨራረሱም

  • @user-um3dr6hg7n
    @user-um3dr6hg7n 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚያሳዝን ክስተት ነው። ህውሀት ብልጠት ጎሎት እንጂ ለኢትዮጽያም ማኩረፊያ ሊሆን የሚችል አቅም የነበረው ድርጅት ነበርርር! ዛሬ እነ ባይቶና የሰጡትን ማሳሰቢያ ለሚሰማ ከጦርነቱ በፊት ይሉ የነበረውን ላስታወሰ ጊዜ ለሁሉ ከማለት ወጭ ምን ይባላል

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 25 วันที่ผ่านมา

      ባይቶና ደጋፊ 😂😂😂

  • @user-kv9dz4yn3h
    @user-kv9dz4yn3h 24 วันที่ผ่านมา

    ለአብይ የምዋጋ ታማኝ አምላክ አለ አግዝአብሔር የመረጠውን የሚጠላ ራሱ ቀድም ይጠፋል ለጊዘነው እንጅ አብቹ አሸናፊ ነው በአምላኩ ስለምታመን!!!

  • @GadaaIbsaa-gp6lw
    @GadaaIbsaa-gp6lw 25 วันที่ผ่านมา

    Úuuuuuuu

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 25 วันที่ผ่านมา

    THE LAND IS FOR GOD poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus

  • @GadaaIbsaa-gp6lw
    @GadaaIbsaa-gp6lw 25 วันที่ผ่านมา

    Úuuuuuuu

  • @GadaaIbsaa-gp6lw
    @GadaaIbsaa-gp6lw 25 วันที่ผ่านมา

    Úuuuuuuu