- 161
- 1 085 066
el ቃል tube 1
United States
เข้าร่วมเมื่อ 16 มิ.ย. 2020
ኤል~ቃል official TH-cam Chanel posts spiritual preachings, discussions, debates and educational protestant lessons. Enjoy and subscribe for more God bless you!!!
ዘማሪት ሶፊያ እዉነታዉን በግልፅ አሰረዳች | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | wongel tube | sofia shibaba
#ተናገር_እውነቱን #መዝሙር #ወንጌል #ኤልቃልtube
ዘማሪት ሶፊያ እዉነታዉን በግልፅ አሰረዳች | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | wongel tube | sofia shibaba
ዘማሪት ሶፊያ እዉነታዉን በግልፅ አሰረዳች | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | wongel tube | sofia shibaba
มุมมอง: 2 822
วีดีโอ
ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን በዝማሬ ባረከን | ኤርሚያስ አበበ | speak the truth | wengel tube | melos | faithline | dagi tilahun
มุมมอง 82719 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#speakthetruth #ተናገር #መዝሙር #ኤልቃልtube ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን በዝማሬ ባረከን | ኤርሚያስ አበበ | speak the truth | wengel tube | melos | faithline | dagi tilahun
በታቦት እና በፅላቱ ላይ ጥልቅ ዉይይት ተደረገ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | faithline
มุมมอง 3.7K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#speakthetruth #ተናገር #መዝሙር #ኤልቃልtube በታቦት እና በፅላቱ ላይ ጥልቅ ዉይይት ተደረገ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | faithline
በኤርሚያስ አገልግሎት የዳኑ ወንድሞችና እህቶች መሰከሩ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | speak the truth | wongel tube | faith
มุมมอง 1.2K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በኤርሚያስ አገልግሎት የዳኑ ወንድሞችና እህቶች መሰከሩ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | speak the truth | wongel tube | faith
ወንድሞች የጊዜዉን ድንቅ ዉይይት ለመምህራኑ ይዘዉ ቀረቡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | faithline | melos
มุมมอง 1.7Kวันที่ผ่านมา
ወንድሞች የጊዜዉን ድንቅ ዉይይት ለመምህራኑ ይዘዉ ቀረቡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | faithline | melos
የዘማሪ ዮሴፍ ካሳ ድንቅ የመዝሙር ኮንሰርት | ዮሴፍ ካሳ | bereket tesfaye | ኤል ቃል tube | መዝሙር | አምልኮ | aster abebe
มุมมอง 12Kวันที่ผ่านมา
የዘማሪ ዮሴፍ ካሳ ድንቅ የመዝሙር ኮንሰርት | ዮሴፍ ካሳ | bereket tesfaye | ኤል ቃል tube | መዝሙር | አምልኮ | aster abebe
ወንድሞች በጥልቀት ያባቶችን አስተምህሮ ተወያዩበት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | melos
มุมมอง 1.2Kวันที่ผ่านมา
ወንድሞች በጥልቀት ያባቶችን አስተምህሮ ተወያዩበት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | melos
አስተማሪ የሆነ ግሩም ቆይታ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | | melos
มุมมอง 2.6K14 วันที่ผ่านมา
አስተማሪ የሆነ ግሩም ቆይታ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | | melos
ኤርሚያስ የነገረ ፍፃሜን በጥልቀት ይዞ መጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | isreal | speak the truth | marcil tv
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
ኤርሚያስ የነገረ ፍፃሜን በጥልቀት ይዞ መጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | isreal | speak the truth | marcil tv
ለሰባሎሳዊያን የማያዳግም ክትባት ተሰጠ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | dr tesfaye robele | dr shawel | speak the truth
มุมมอง 44314 วันที่ผ่านมา
ለሰባሎሳዊያን የማያዳግም ክትባት ተሰጠ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | dr tesfaye robele | dr shawel | speak the truth
ኤርሚያስ ጥያቄ ያስነሳዉን የሺ አመት ንግስናን አስረዳ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | speak the truth | marcil tv | melos
มุมมอง 1.3K14 วันที่ผ่านมา
ኤርሚያስ ጥያቄ ያስነሳዉን የሺ አመት ንግስናን አስረዳ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | speak the truth | marcil tv | melos
ኤርሚያስ የጊዜዉን ወሳኝ መልዕክት በእዉቀት አስተላለፈ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | speak the truth | wongel tune | melos
มุมมอง 82714 วันที่ผ่านมา
ኤርሚያስ የጊዜዉን ወሳኝ መልዕክት በእዉቀት አስተላለፈ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | speak the truth | wongel tune | melos
ብዙዎች የነቁበት እዉነት ፊት ለፊት ወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | dr shawel | speak the truth | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
มุมมอง 52714 วันที่ผ่านมา
ብዙዎች የነቁበት እዉነት ፊት ለፊት ወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | dr shawel | speak the truth | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
አጥንቱን ባገኝ እስመዋለዉ አጨሰዋለዉ አለ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | eyoha media
มุมมอง 1.8K14 วันที่ผ่านมา
አጥንቱን ባገኝ እስመዋለዉ አጨሰዋለዉ አለ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | eyoha media
ኤርሚያስ በእንባ ለነብስ የሚቀር ወንጌልን ገለጠዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | speak the truth | wongel tube | melos
มุมมอง 53014 วันที่ผ่านมา
ኤርሚያስ በእንባ ለነብስ የሚቀር ወንጌልን ገለጠዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | speak the truth | wongel tube | melos
መርጌታ ያሳለፉትን አስደናቂ የሂይወት ጉዞ አጫወቱን | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | dagi tilahun | wongel tube | melos
มุมมอง 1.6K21 วันที่ผ่านมา
መርጌታ ያሳለፉትን አስደናቂ የሂይወት ጉዞ አጫወቱን | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | dagi tilahun | wongel tube | melos
እናቴ አይንህን ላፈር ስተለኝ የበለጠ ወደድኳት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | endalk zenebe | speak the truth | melos
มุมมอง 1.4K21 วันที่ผ่านมา
እናቴ አይንህን ላፈር ስተለኝ የበለጠ ወደድኳት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | endalk zenebe | speak the truth | melos
ንፁ የታሪክ ሰነዶች ካቶሊክ እጅ ላይ ነዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | melos
มุมมอง 42421 วันที่ผ่านมา
ንፁ የታሪክ ሰነዶች ካቶሊክ እጅ ላይ ነዉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | melos
ወንድሞች መምህራኑ ለዮኒ የመለሱትን መልስ ይዘዉ መጡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | yoni magna | melos
มุมมอง 97421 วันที่ผ่านมา
ወንድሞች መምህራኑ ለዮኒ የመለሱትን መልስ ይዘዉ መጡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | yoni magna | melos
ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ በስላሴ ጉዳይ ጥርት ያለ ሃሳብ አጋሩ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | dr tesfaye robele | ተናገር እዉነቱን
มุมมอง 1.8K21 วันที่ผ่านมา
ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ በስላሴ ጉዳይ ጥርት ያለ ሃሳብ አጋሩ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | dr tesfaye robele | ተናገር እዉነቱን
የሳራ የመኖሪያዋ ድንኳን ማሪያም ናት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | melos
มุมมอง 65421 วันที่ผ่านมา
የሳራ የመኖሪያዋ ድንኳን ማሪያም ናት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | melos
ዘማሪ ህሊና ዳዊት ከፓስተር አሊ ጋር ድንቅ አገልግሎት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | hilina | dawit |pastor ali | melos
มุมมอง 25421 วันที่ผ่านมา
ዘማሪ ህሊና ዳዊት ከፓስተር አሊ ጋር ድንቅ አገልግሎት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | hilina | dawit |pastor ali | melos
ወንድሞች ነፃ የዉይይት መድረክ ለወንድሞቻችን ይዘዉ መጡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth
มุมมอง 50621 วันที่ผ่านมา
ወንድሞች ነፃ የዉይይት መድረክ ለወንድሞቻችን ይዘዉ መጡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth
ማሪያም በር ናት ያለዉ ወንድም ወንጌልን ተምሮ ወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | melos
มุมมอง 52021 วันที่ผ่านมา
ማሪያም በር ናት ያለዉ ወንድም ወንጌልን ተምሮ ወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | melos
የምሲከን ነብስ ላይ የተደረገዉ ድብብቆሽ በቃሉ እዉነት ወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | speak the truth | melos
มุมมอง 1K21 วันที่ผ่านมา
የምሲከን ነብስ ላይ የተደረገዉ ድብብቆሽ በቃሉ እዉነት ወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | speak the truth | melos
በአንቃልባ እየለዉ ባለመግባባት ሃይማኖቴን ቀየርኩ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | speak the truth | ወንጌል
มุมมอง 98421 วันที่ผ่านมา
በአንቃልባ እየለዉ ባለመግባባት ሃይማኖቴን ቀየርኩ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | speak the truth | ወንጌል
የሰጎንን የድካም ታሪክ ሳያዉቁ በጉልላት መሰሏት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | speak the truth | ወንጌላውያን
มุมมอง 49021 วันที่ผ่านมา
የሰጎንን የድካም ታሪክ ሳያዉቁ በጉልላት መሰሏት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | speak the truth | ወንጌላውያን
መንፈስ ቅዱስ ፈጣሪ አይደለም አሉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ermias abebe | eyoha media
มุมมอง 31221 วันที่ผ่านมา
መንፈስ ቅዱስ ፈጣሪ አይደለም አሉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ermias abebe | eyoha media
ዘማሪ ዳግማዊ በዝምሬ መንፈስ ባረከን | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | speak the truth | dagi tilahun | melos
มุมมอง 28828 วันที่ผ่านมา
ዘማሪ ዳግማዊ በዝምሬ መንፈስ ባረከን | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | speak the truth | dagi tilahun | melos
ኤርሚያስ እዉነታዉን በማስረጃ ለትዉልድ አቀረበ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | speak the truth | melos
มุมมอง 81328 วันที่ผ่านมา
ኤርሚያስ እዉነታዉን በማስረጃ ለትዉልድ አቀረበ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | speak the truth | melos
Befiker yeminager eyasemesele yesadebal yaw kewkete netsa yehone weseto sedebena kerker new yemolabete!!
Yehe lej mene aynet new christosen maweke eko endihe tebitegna aydergeme orthodox malete kewkete netsa malet new!!
ክብር ለመንፈስ ቁዱስ ይሁን አሜን ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🔥🔥🔥❤❤❤
😍😍😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙💙
ፈለገን የሚያስለፈልፈው የኢየሱስን ሃይል የሚፈራው የሳጥናኤል መንፈስ ነው።እውቀት የለውም።
ይሄፈለገ የሚባል ሰውዬ አፉንም ምኑንም ካልተያዘ መቀባጠሩን አያቆምም።አጥቦ ማስጣትማ ኤርሚ ይችልበታል።ፈለገ እንደዘቤ ተረትህን ተሸክመህ ኑር።
ኤርሚዬ በትእግስትህ ኮራሁብህ፥ጴንጤ ባልሆንም ወድጄልሃለሁ።
እግዚኦ ኦርቶ😢😢😢😢😢
Host(miky) ምንም ስነ ስርዓት አታቅም ።ስርዓት ማስያዝ ነበረብህ።ፈለገ ሊያስረዳ ሳይሆን ሊረብሽ ነው የገባው።
ፈላጋ ባለጌ
እንዴት ነዉ እነዚህን አይነት ሰዎች መምህር የሚባሉት ቀላል ጥያቄ ገብቷቸዉ መመለስ የማይችሉ ማንም ሰዉ ሰምቶ ጥያቄዉን አንደርስታንድ ማረግ የሚችለዉን 🤦🏽♀️🤷🏽♀️
ቀጣይ😮😮
ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድሞቼና እህቶቼ! በጣም ደስ ይላል ስለ ቃሉ መከራ መቀበል። የቴሎፎን ቁጥራቹ ባገኝ ደውየ ባነጋግራቹ እንዴት ደስ ባለኝ እናንተም በጣም ደስ እንደሚላቹ አምናለሁ፡ ከሁሉም በላይ መድሃኒታችን ደስ ይለዋል። ኤርምያስ ከቻልክ እና ደስ የሚልህ ከሆነ contact number ህን አስተዋውቀን! እንማማር የጌታ ሥራ ለሁሉም ሰው ይድረሰው!!
ፈለገ ምትባለዉ የዲያቢሎስ ልጅ ነህ ጉራ ብቻ ጠንቋይ አዉሬዉ እላዩ ላይ እንዴት እደሚጨፈረበት 😂😂😂😂
ስድብ የእውቀታቸው ጥግ ሆነ መልስ አለን እሚሉት
Ermias malet ye hamet abat new hule hamet zare felege atbo asetaw ye emnet meglecha enkuan yelelat church west kuch bilo lelawin yitechal kkkkk
🤔🧐🧐🧐🥴🥴🦛🦛🦛🦛👈
Maryam setan nat
አራ ባክህ ብለክ ሞታሀል ስጀመር ምን የወንጌል ስብከት ታቃላቹ ስድብ ብቻ ኤርም ማለት የወንጌል አርበይናነዉ እናንተጋ ተረት ብቻ 😢
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፈለገ ምን አዉቆ እሱም አላወራ ኤርሚንም አላስወራዉ ጩኸት ብቻ
Kehazen ayawtachihu
እንደሚተላለፍ ድንቢጥ ወዲህና ወዲያእንደሚበርር ጨረባ እንዲሁ ከንቱ እርግማን በማንም ላይ አይደርስም።ምሳሌ 26፣2
ደብተራ ጠንቋይ ረጋሚ
እውነት
ኤርሚ ተባረክ በቃ ትክክል ነህ በመፅሀፍ ቅዱስ ዙሪያ በጣም የተቸገርኩት እንቅልፍ ጠግቤ ተነስቼ ላንብብ ስል ሰው እንዴት ያዛጋዋል ወይ ደግሞ ማንበብ አለብኝ ብዬ ስታገለው ጭቅላቴ ውስጥ አይገባም በእውነት ሰይጣን የሚፈራው መፅሀፉን ማንበብ እንደሆነ ግልፅ ነው አረ ምን ላድርግ ወገኖች
ታዲያ ካላወቀች እናም መንፈሳዊውን ነገር ካልተረዳች ኤርሚያስ በምንም የምታከራክራት ? ጊዜህን ያለቦታው ማትፋት ራሱ ሀትአት ነዉ Please Ermy don't waste your time with unnecessary people!
Min aynet arogant yehune sw endhunk betawek min aynet diyakon nw benatachu maferya 😂😂😂😂 felge maferya neh
Felge leba neh yasetawkal ya aganinet metsahaf endayeweta atacheberbir
ለምን ቻንሰ አልሰጠኸውም ፈለገ ❗️❗️ምንም ሳታወሩ አምቧ ከረዮ አልክ በጣም አሳፋሪ ነህO my God❗️❗️
እረ ፈለገ ታሳፍራለህ
ፈለገ ገድልክ እዳይወራ ግርግር ትፈጥራለክ ያስቱን በመተታችሁ እየደፍችሁ አየጠነቆላችሁ ኤርሚ ጉድክን ስላወጣ ነው
አይ መናፍቅ ጫጫቴ ትወዳላችሁ
😍😍😍😍😍
ወንድም ኤርሚያስ የዘላለም ሕይወት ይጠፋል ብለህ ማመንህ በጣም ገርሞኛል ጭራሽ አንድ በቃል ያላደገ የቤትህ አገልጋይ ሴጣናዊ ትምህርት ነው ሲል ሰማውት ምንድነው የአንተ ክርስትና ያው ኦርቶዶክስም የዘላለም ሕይወት ይጠፋል ብላ በማመን ነው ከኛ የምትለየው?
ቅዱስ ሩፋኤል ነው
እውነተህን ኤረሚ ተባረክ ሁልዬ ነው የሚሉት እሰካሁን በሒወት እያሉ ሰለመሰከርህላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰምትሁሀል ያንተም እምነት ሰላለ ነው ጌታ ይባረክ
ሁሉ ሰው ወደ መንግስቱ እንድንገባ ነው እንድንቃወም አይደለም ማማመሩናማመለለሱ ነው
ለመጀመሪያ የቤተመቅደስ ስርዓት የተሰጠዉ ዘፀ25:8
Romans 10-9 That if you confess with your mouth the Lord Jesus and believe in your heart that God has raised Him from the dead,you will be saved. Jesus ❤you all .
ምነው download ተድርጎ እንዳይጫን አደረጋችሁት ቪዲዮውን?😓
ታቦት የተሠራከእንጨት ሲሆን በወርቅ መለበጡ የክርስቶስን እዉነታ የሚያሳይ መሆኑ ነዉ ብሉይ ኪዳን የሚታየዉ በአዲስ ኪዳን ክርስቶስ የማደሪያ ድንኳን ሆኖ መጣ እንደ ድንኳን በመካከላችን አደረ ወደ እግዚአብሔር መግቢያ ሆነን የእርሱ ደግሞ መስፋፋት ቤተመቅደሱን ያሣያል የእግዚአብሔር ቤት የሚሠራበት ማቴሪያሎች የእኛ ስብዕናና መለኮት ናቸዉ ዕለት ዕለት የስብዕና የመለኮትን እዉነታ የምንለማማድ መሆን አለብን
አንተ ራሰህ አልተቆነጠጥህም
የምትሰብከው አጣህ ሰውን ከሰው ታወዳድራለህ
ከርሰቶስ የተሰደበው ፈቀዶ ነው እንዴ የጉልበት እና የትእቢትዐንግግር ነው የምትናገረው
አንተ ማን ነህ ስብከትህ ምንድን ነው ለማለት የፈለክኸው ራስህን በምን መነጸር ነው የምታዬው አንተ አኮ ወንጌል የሰማከው ኦርቶ ዶክስ ውስጥ ሆነህ ነው የጨምረከው አዲስ ነገር የለም
Ere ene saken endet Likotater Natalayen Akabilegn =Arsema way Ermi Tichilale gin tabarek
በአችሩ በመስሀፍ ቅዱስ ተሳዳቢዎች ውሽተኖች መንግስተ ሰማይ አይገቡም ይላል ስለዚህ ተሳዳቢ ፔንቴ ወይም ኦርቶዶክስ ውይም ሌላም ቢኖር መንግስተ ሰማይ አይገባም አራት ነትብ።
ተኣምረ ማርያም ማለት ራሱ አንድ ጉሽ ግ ቶ የሳፈው ተረት እንጂ መስሀፍ ተብሎ መነበቡ ድንቅ ነዉ ለእርስዋ ትኩረት ለመስጠት ሲል ይህንን ኮተት ለምእመኑ አቅርበው አሳሳቱት።
አሜን ኢየሱስ ያድናል እውነት ነው ኤርሚዬ ማዳኑን እኔም አይቻለሁ ሁሌ ከእኛ ጋ ነው ሰሙ ለዘላለም ይባረክ ለምኑ ይሰጣችኋል ያለ ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነው ተባረኩ🙏❤
ኧረ ሰንት ጊዜ ገዝተናል ጌታ ደርሶ አዳናን እንጅ በእዉነት ሰለ ጌታ ምን አንበል እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ
የእውነት ሰው ማለት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ነውና በሚገባ እንቀበለዋለን ለምን እውነት ኢየሱስ ነዉ ።
ኤርሚዬ እድሜህን እረጅም ያርገዉ በጤና ይባርክህ አንተ ገና ትዉልድን ታስመልጣለህ ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ ግን በትእግስት እና በመደማመጥ በመግባባት ይሁን የኔ ወንድም አባታችን ክብሩን ይዉሰድ
ወደፊት ሰዉ እዉነት ተደብቃ ስለማትቀር ሰዉ እዉነቱ እየገባዉ ሲመጣ ኢትዮጲያ ህዝብ የክርስቶስ ተከታይ የሚሆኑት እየሱስ ከፍ ይላል
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚያቤሔር ይባርክህ!! እውቀት ደግሞ የጨምርብህ!! የምትናገረው ሁሉ ለሰዎች መዳን ነው፡፡ እንጂ አንድን ነገር ወክለህ አይደለም፡፡ ጣፈጠም መረረም ሰዎች ይድኑ ዘንድ ነው፡፡ እውነቱን እራሱን ልፋት የሌለበትን ድካማችንን ሁሉ ጠቅልሎ የወሰደውን እርሱን እየሱስ ክርስቶስን ነው!!!!!! የተናገርከው ተባረክ ወዳጄ፡፡
ቢያድግልኝ ቤተሰቦችህ በ ነብያት መንፈስ ተመርተዉ ስምህን እንዳወጡልህ መሰክርላቸዋለሁ
አብዘሀኛው ኦርቶዶክሰ ወንጌል አማኙን እንደ ዜጋ አይቆጥሩትም ኢትዮጵያ የኦርቶዶክሰ ብቻ ናት ብለው ነው የሚያምኑት ሁሉ የነሱ ይሄኮ መጥፎ ልክፍት ነው እኛ አገራችን በሰማይ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ተባረኩ ኤርሚ ሁላችሁም 🙏❤