"የጎፋ ሕዝብ ከአናብስት ጋር ተቻችሎ ኖረ ተፈጥሮን ግን እንዴት መግራት አቃተው?!" ዘነበወላ ከፀሀይበታች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #reading #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

ความคิดเห็น • 24

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v หลายเดือนก่อน +9

    የተከበሩ ዘነበ ወላ እጅግ በጣም የማከብሮት የእውቀት አባቴ ኖት እግዚአብሄር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥዎት ትላልቅ ሰዎች ለኛ ለወጣቶች ትልቅ መርህ ናቸው ለክ እደዘነበ ወላ❤❤❤❤❤❤

  • @janliu6102
    @janliu6102 26 วันที่ผ่านมา +1

    ዘነበ በርታ በእውነት ለትውልድ የሚተርፍ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው ገነነ መኩሪያ እንዲህ አይነት ስራ ቢሰራ ኖሮ ብዬ አስባለሁ እና ይቆጨኛል በተረፈ በርታ ወንድሜ !!!

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 หลายเดือนก่อน +4

    ጋሽ ዘኒ ተፈጥሮን ከምትገልፅበት ግርማ ከተሞላው አንደበትህ ከተፈጥሮ ለተጣላ ሰው ሽምግልና የተቀመጥህ ያህል ይመስለኛል። እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና በረከት ረድኤት ያብዛልህ።❤

  • @abedeb
    @abedeb 23 วันที่ผ่านมา

    You are a great man

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ ዘነበ በመንግስትና መሳረያ ባነሱ አካላት ማስታረቅ የሚችል አቅም ይነበብሀልና ከታላላቆቼም እንደሰማሁት የምትላቸው ሰዎች አሉህና እና በዚህ ጉዳይ ብታስብበት።ሌላው አንተ ብዬ ለተጠቀምኩት በጣም ይቅርታ እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥህ አገራችን አለማችን ሰላም ያርግልን።

  • @gezahegnmego4522
    @gezahegnmego4522 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @yirdawgifo5018
    @yirdawgifo5018 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ዘኔ እናመሰግናለን፣ የጋሽ በላይነህ አሰጉ ሙኩሎ(እራሻ ሙኩሎና ሳጎ ባላይኜ) በተባ ብእራቸው የከተቡትን "የጎፋ ባህልና ታሪኩ" መጻሐፍ ላይ የተሰጠው አጭር ምስክርነት እውነት መሆኑን አለመመስከር ለንባብ እንግዳነት ነው። የበለጠ ትንተና እንጠብቃለን።

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of หลายเดือนก่อน +1

    ዘኔ መሰልህን አላህ ያብዛልን thanks!!!!

  • @hilinafela9018
    @hilinafela9018 หลายเดือนก่อน

    የእውቀት አባት ! ታሪክ የፙቅ የምያነልብ ያቀዋል ። 10 Q zene

  • @EmewedshiAwoke
    @EmewedshiAwoke หลายเดือนก่อน

    ዋው ትልቅ ትምህርት ነው ግዜ አችንን ድራማ ላይ ተምናሳልፍ ከምሁሮች እውቀትን እንሸምት እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት🎉

  • @user-pf5ug9iw9v
    @user-pf5ug9iw9v หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ዘኔ አባታችን እናመሠግናለን

  • @menderin4228
    @menderin4228 หลายเดือนก่อน

    ምንአይነት ሰው ነው ይህ ጋሽ ዘኔ የሚሉት 24 ሠሀት ባደምጠው ባደምጠው የማይሰለችና ወጉና ቃላቶቹ ብስለትና መልካም አንደበቱ እንደትረካ ይዞኝ ይነጉዳል አቦ እረጅም ዓመት ኑርልን ደራሲና ጋዜጠኛ ጋሽ ዘኔ ከአገሬ ስገባ በአካል ላየው የምፈልገው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው።

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 หลายเดือนก่อน

    ዘኔ ረዢም እድሜና ጤናን ተመኘሁ

  • @birukzewdu1358
    @birukzewdu1358 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ አትጥፍ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በጣም እሚጠብቅክ ሰው እንዳለ ከግምት ውስጥ አስገባ

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 หลายเดือนก่อน

    ድንገት የመጣን አደጋ እንዴት መግራት ይቻላል የማይረባ ትርክት

  • @deardabat
    @deardabat หลายเดือนก่อน

    God bless z!

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 หลายเดือนก่อน

    Where can I get this book I can pay 100 dolare

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጲያ መሪውች ለሀገር ውለታ የዋሉ ጀግኖችን መግደል አመላቸው ነው ምክንያቱም አስተሳሰባቸው አገርና ህዝብን ያስቀደመ አይደለም ሆድድ ብቻ ናቸው ለቃላት አጠቃቀሜ ግን ይቅርታ

  • @aman7077
    @aman7077 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 หลายเดือนก่อน

    ጉራፈርዳ አሁን እደጋው ከደረሰበት ቦታ ምን ያህል ይርቃል ???

  • @yonastekle606
    @yonastekle606 หลายเดือนก่อน

    6931 km ke Atlanta to Alaska zene

  • @tofikshemsu9273
    @tofikshemsu9273 หลายเดือนก่อน

    Online ደጋግሜ ነዉ ምከፍተዉ ም/ክ per hours chemero kefeyaw chemero esun birr yehan channel lemasadege yetekemubetal beya asebalew lehulum Ethiopiawi wetate tadagi bekuanekuan tetergumo hula mesemat alebet

  • @abedeb
    @abedeb 23 วันที่ผ่านมา

    The queen of Russia had sold to us