ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጋሽ ዘነበ ረጂም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏እባካችሁ እናንት ትልልቅ ሰዎች እምንወዳችሁ መንግሥትን ተቆጡልን የራሱን ሕዝብ ፈጀኮ 🙏 ገድሎ ለአሞራ የሚሰጥ መሪ ጣለብን።
ጋሽ ዘነበ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።
Long live my brother Zeneyeee
ዘንዬ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እድሜህንም ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘንልህ💯
እኔ የምለው አንድ ነገር ብቻ ነው፣ ከጤና ጋር ረጅም እድሜ ኑርልን።
Mr Gash Zenebe I love your wisdom I wish one day I will go back my motherland and have a coffee with you that’s my dream
ጋሽ ዘነበ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጡን ያሉት❤❤❤
እጅግ በጣም ያማል ።ክብረ ፀጋ የሚሰጠው እግዛቤሔረ ቢሆንም በዚህ መጠን ቲፎዞ የሌላቸው ዝቅ ማድረግ ለሀገረ ማገሮች።
የገነነ ብቻ አይደለም ቀብር ያላማረው በአማራ ክልል ያሉት ወንድም እህቶቻችን ስጋቸው አፈር ሳይለብስ የአሞራ መጫወቻ ሆኖ እያየን እንደዋዛ ይመሻል ይነጋል ፈጣሪ ጨለማውን ያንጋልን
ዘረኛ በአለም ሁሉ ጦርነት ነው አንተ ግን ጎጥሕ ነው የሚታይሕ ዘረኝነት አይንሕን የጋረደሕ ጎጠኛ።
ጋሽ ዘነበ የእውቀት ቀንዲል እነዚሕ ደፋር ዘረኞችን አትስማ ማስተማርሕን ቀጥል እኛም እንከተልሐለን።
ለምን አንተ ሔደሕ አታለብስም ወረኛ የጠብ ነጋዴ
ዘኔ ስለ ሊብሮ ስላነሳኸው ደስ ብሎኛል
ወንድሜ ስለምን እንደዚህ ትላለህ እየተደረገ ያለውን ነገር በዐይንህ ስላላየህ ነው፤ ስለምንስ ተሳደባለህ? ወገኖቼ ተጨፍጭፈው የአሞራና የጅብ ቀለብ ሆኑ ብሎ መናገሩ ክፋቱ ምንድንነው? እውነቱን ስነግርህ ወንድምዓለሜ እኔ በቅርቡ እዛ ነበርኩኝ፤ ስቃዩና መከራውን በአንደበት ለመግለጽ ይከብዳል። እኔ መንግስትንም ይሁን ፋኖን ደግፍ ሳይሆን እያልኩህ ያለሁት ነገርየውን ከሰብዓዊነት አንጻር ብቻ ብትመለከተው በእውነት የሚያስነባ ነገር ነው። በአንድ ወቅትጎንደር እያለሁ ዩንቨርስቲው ባሳተመው በአንድ የመጽሐፍ ውይይት ላይ ተካፍዬ ነበረ፤ የነበሩት ተወያዮች ታላላቅ ፕሮፌሰሮችና የከተማዋ አዛውንቶች ብቻ ነበሩ፤ በእድሜ ትንሹ እኔ ነበርኩ፤ ውይይቱ ዩንቨርሲቲው ያሳተመው ስለትኅነግ እና ስለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ እና ራያ የመሬት ሁኔታ የሚያትት ጥናታዊ መጽሐፍ ነበረ፤ ወንድሜ እውነቱን ስነግርህ ውይይቱ ላይ በትኖር ኖሮ የእውነት ሰብዓዊነት የሚሰማሽ ከሆነ አንዱ ተዋጊ አንተ ነበር የምትሆነው፤ በውይይቱ አልቅሼ ነው የወጣሁት። በጥቅሉ ግን የምልህ ነገር የጥንት ሮማውያን " እውነት ከሁለት አፍላጋት ይቀዳል" ይላሉ ስለዚህ እውነቱን ለማወቅ ከሁለቱም በኩል ያሉትን ጉዳዮች መረዳት ደግ ተግባር ነው። critical thinker ማለት ለተለያዩ ሀሳቦች የተጋለጠ ማለት እንጂ ነጠላ ሀሳብን ይዞ ዟሪ አይደለም። አንተም ወንድሜ እንደዛ እንደምትሆንም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!@@AshenafiAshenafi-dw2hl
ጋሽ ዘኔ ድሮ በጣም የምወደው የአየር ሰዓት ነበር ድጋሜ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል
ጋሽ ዘኔ ምናልባት እንዳነበብከው ተስፋ አደርጋለሁ.. ጥንታዊ ስለሆነው መጽሐፈ ፊስአልጎስ ጥቂት ብትለን፤ አንተ እያወጋኸን ካለው ነገር ጋር ስለሚያያዝ፤ ካርል አህሬንስ፣ ጀምስ፣ ማክስ ዌልማን፣ አልአን ስኮት የተባሉ ተመራማሪዎች መጽሐፉ የተጻፈው በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ወይም በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሊኾን እንደሚችል ጽፈዋል። በመጽሐፉ ላይ 43 የእንስሳት፣ የአራዊት እና የአዕዋፍዝርያዎች ከተፈጥሯቸውና ከምሳሌያቸው ጋር የተጠቀሱ ሲኾን፤ ዳግመኛም ኤጴስክዮ እና ቋርምስ (የሾላ ዛፍ) ስለሚሳሉ የዛፍ ዐይነቶች፤ በተጨማሪም የአድማስ ዕንቍ፣ ድንጋይ፤ መጐንጢስ ድንጋይ፣ የአድማስ ድንጋይ በምሳሌነት ተተንትነዋል፡፡ ትንሽ ስለዚህ መጽሐፍ ብትለን ጋሽ ዘኔ😊
ጋሽ ዘነበ በጣም ነው የምወድህ
ሊዲንግ ሲ ማን ዘነበ ወላ ከቀይባህር : የጥንቱ የጥዋቱ ሀገርወዳድ እና ፀሀፊ ረጅም ዕድሜ ኑርልን ❤
Gash Zenebe, May Allah bless you !
እውቀትህን እንዲህ ስለምትመግበን እናመሰግናለን ጋሸየ❤
Z ስለ ሚዘንበው በረከት ክብረት ይስጥልን
Keep shining my Hero
My favorite person ዘኔ👍
Wow ❤❤❤❤❤❤❤ long life ZW
ጋሽ ዘኒ እንዲህ ያሉ ነገሮች ስታቀርብ በሃሳብ ወደ ተፈጥሮ ትስበኛለህ አመሰግናለሁ ለምትሰጠን የእውቀት ጭልፍታ።
Am 20 and you're helping a lot,respect
Zene Respect 🙏
ሰላም ነን ጋሽ ዘነበ ወላ አንተ ያነበብከውን፣የፃፍከውንምታታህዊንግግርህ ስለሚያስደነግጣቸውነውመልካምቀን
Thanks gashe zenebe
ሠላሞ ጋሼ ዘነበ በዩቲዩብ ስላገኘሁክ በጣም ደስ ብሎኛል። ህይወት በባህር ዉስጥ የሚለዉን መፅሐፍህን በጣም ልጅ ሆኜ ነው ያነበብኩት ምናልባት አምስት ወይም ስድስተኛ ክፍል ሆኜ። ላገኘዉ ስላልቻልኩ ደግሜ ላነበው አልቻልኩም ።ግን እከዛሬም ከመፀሀፉ ላይ ካነበብኩት የዶልፊንን ጓደኝነት የሻርክን ሀይለኝነት እና የወፎች መታየት ከመሬት መቅረብ ጋር ያለውን ግንኙነት አስታውሳለሁ።በምን አይነት ጉጉት እንዳነበብኩትም። አሁን የሶስት ልጆች እናት ነኝ።መፅሀፉን ልጆቼ እንዲያነቡት ብፈልግ ላገኘዉ አልቻልኩም። ድጋሜ ታትሞ ይሆን?
Awe tatemo nber bekirbu
❤❤❤
Respect you are a legend
Gash zenebe u r the most enlightened writer
❤
❤❤❤thankyou so much
The top enlightened writer
Well come zena
Thank you sir
ዘኔ ሰላም ህ ይብዛልኝ ከነቤተሰብህ የሁልጊዜምአክባሪህ ነኝ ዘውድነሽ ።
በቅርቡ ነው ያወኩህ ጥሩ እውቀት ከጥሩ ድምፅ ጋር ፈጣሪ ሰጥቶሃል:: 🙏 🙏
ዘኔ ድምፅህ ሙዚቃ ነው
ዘኔ በፊት የነበረዉን በስተጀርባ ክላሲካል ጨምርበት በዚ ስለመጣክ ደስ ብሎናል
እናመሰግናለን
Melhike
Make it long hours, we need your reviews! 🙏
አመሉ ከከፋ ላከው ጋሞ ጎፋ የዛኔ አኮ ገሞጎፋም አርቁ ነበር አኮ አሁን መደርተኛ ሆነን ከሰፈር መቼ አርቀን አናስባለን ሰላም አና ፍቅር ላንተ ጋሽ ዘኔ
ህይወት ውጣ ውረድነው!
Zenebe wella berta ante tilik sew nek
Our Ethiopian fathers lost Eritrea and Djibouti
ጋሽ ዘነበ እዉቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን
Gash zone wella endebeteseb hinge litrah Tsihufochih nefis tizerabachewaleh Hiwot alachewu Zinash yibiza ketena gar
YEMELW ATATAHU REJM EDEM KE TENA GA TEMEGNHU ZM ATEBL HULM TERKL ...... SELAMN TEMEGNHU
Kate bzo lememare zegonege wendem
ዘኔ ክላሲካሏ በJ tv የነበረችውን ትሁን
ዜኔ እስቲ ስለ ግርማሜ ነዋይ የመንግስቱ ንዋይ ወንድም አንዳንድ ነገር ነገር ሀገርን በውስጡ የተሸከመ ትልቅሰው እኮ ነው?
ጋሼ አንተ ከፀሀይ በታች ብቻ አይደለም ከውቅያኖስ በታችም ከጥልቁ የሆነ እውቀትን ነው የምትሰጠው
ጋሽ ዘነበ ረጂም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
እባካችሁ እናንት ትልልቅ ሰዎች እምንወዳችሁ መንግሥትን ተቆጡልን የራሱን ሕዝብ ፈጀኮ 🙏 ገድሎ ለአሞራ የሚሰጥ መሪ ጣለብን።
ጋሽ ዘነበ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።
Long live my brother Zeneyeee
ዘንዬ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እድሜህንም ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘንልህ💯
እኔ የምለው አንድ ነገር ብቻ ነው፣ ከጤና ጋር ረጅም እድሜ ኑርልን።
Mr Gash Zenebe I love your wisdom I wish one day I will go back my motherland and have a coffee with you that’s my dream
ጋሽ ዘነበ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጡን ያሉት❤❤❤
እጅግ በጣም ያማል ።ክብረ ፀጋ የሚሰጠው እግዛቤሔረ ቢሆንም በዚህ መጠን ቲፎዞ የሌላቸው ዝቅ ማድረግ ለሀገረ ማገሮች።
የገነነ ብቻ አይደለም ቀብር ያላማረው በአማራ ክልል ያሉት ወንድም እህቶቻችን ስጋቸው አፈር ሳይለብስ የአሞራ መጫወቻ ሆኖ እያየን እንደዋዛ ይመሻል ይነጋል ፈጣሪ ጨለማውን ያንጋልን
ዘረኛ በአለም ሁሉ ጦርነት ነው አንተ ግን ጎጥሕ ነው የሚታይሕ ዘረኝነት አይንሕን የጋረደሕ ጎጠኛ።
ጋሽ ዘነበ የእውቀት ቀንዲል እነዚሕ ደፋር ዘረኞችን አትስማ ማስተማርሕን ቀጥል እኛም እንከተልሐለን።
ለምን አንተ ሔደሕ አታለብስም ወረኛ የጠብ ነጋዴ
ዘኔ ስለ ሊብሮ ስላነሳኸው ደስ ብሎኛል
ወንድሜ ስለምን እንደዚህ ትላለህ እየተደረገ ያለውን ነገር በዐይንህ ስላላየህ ነው፤ ስለምንስ ተሳደባለህ? ወገኖቼ ተጨፍጭፈው የአሞራና የጅብ ቀለብ ሆኑ ብሎ መናገሩ ክፋቱ ምንድንነው? እውነቱን ስነግርህ ወንድምዓለሜ እኔ በቅርቡ እዛ ነበርኩኝ፤ ስቃዩና መከራውን በአንደበት ለመግለጽ ይከብዳል። እኔ መንግስትንም ይሁን ፋኖን ደግፍ ሳይሆን እያልኩህ ያለሁት ነገርየውን ከሰብዓዊነት አንጻር ብቻ ብትመለከተው በእውነት የሚያስነባ ነገር ነው። በአንድ ወቅትጎንደር እያለሁ ዩንቨርስቲው ባሳተመው በአንድ የመጽሐፍ ውይይት ላይ ተካፍዬ ነበረ፤ የነበሩት ተወያዮች ታላላቅ ፕሮፌሰሮችና የከተማዋ አዛውንቶች ብቻ ነበሩ፤ በእድሜ ትንሹ እኔ ነበርኩ፤ ውይይቱ ዩንቨርሲቲው ያሳተመው ስለትኅነግ እና ስለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ እና ራያ የመሬት ሁኔታ የሚያትት ጥናታዊ መጽሐፍ ነበረ፤ ወንድሜ እውነቱን ስነግርህ ውይይቱ ላይ በትኖር ኖሮ የእውነት ሰብዓዊነት የሚሰማሽ ከሆነ አንዱ ተዋጊ አንተ ነበር የምትሆነው፤ በውይይቱ አልቅሼ ነው የወጣሁት። በጥቅሉ ግን የምልህ ነገር የጥንት ሮማውያን " እውነት ከሁለት አፍላጋት ይቀዳል" ይላሉ ስለዚህ እውነቱን ለማወቅ ከሁለቱም በኩል ያሉትን ጉዳዮች መረዳት ደግ ተግባር ነው። critical thinker ማለት ለተለያዩ ሀሳቦች የተጋለጠ ማለት እንጂ ነጠላ ሀሳብን ይዞ ዟሪ አይደለም። አንተም ወንድሜ እንደዛ እንደምትሆንም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!@@AshenafiAshenafi-dw2hl
ጋሽ ዘኔ ድሮ በጣም የምወደው የአየር ሰዓት ነበር ድጋሜ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል
ጋሽ ዘኔ ምናልባት እንዳነበብከው ተስፋ አደርጋለሁ.. ጥንታዊ ስለሆነው መጽሐፈ ፊስአልጎስ ጥቂት ብትለን፤ አንተ እያወጋኸን ካለው ነገር ጋር ስለሚያያዝ፤ ካርል አህሬንስ፣ ጀምስ፣ ማክስ ዌልማን፣ አልአን ስኮት የተባሉ ተመራማሪዎች መጽሐፉ የተጻፈው በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ወይም በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሊኾን እንደሚችል ጽፈዋል። በመጽሐፉ ላይ 43 የእንስሳት፣ የአራዊት እና የአዕዋፍ
ዝርያዎች ከተፈጥሯቸውና ከምሳሌያቸው ጋር የተጠቀሱ ሲኾን፤ ዳግመኛም ኤጴስክዮ እና ቋርምስ (የሾላ ዛፍ) ስለሚሳሉ የዛፍ ዐይነቶች፤ በተጨማሪም የአድማስ ዕንቍ፣ ድንጋይ፤ መጐንጢስ ድንጋይ፣ የአድማስ ድንጋይ በምሳሌነት ተተንትነዋል፡፡ ትንሽ ስለዚህ መጽሐፍ ብትለን ጋሽ ዘኔ😊
ጋሽ ዘነበ በጣም ነው የምወድህ
ሊዲንግ ሲ ማን ዘነበ ወላ ከቀይባህር : የጥንቱ የጥዋቱ ሀገርወዳድ እና ፀሀፊ ረጅም ዕድሜ ኑርልን ❤
Gash Zenebe, May Allah bless you !
እውቀትህን እንዲህ ስለምትመግበን እናመሰግናለን ጋሸየ❤
Z ስለ ሚዘንበው በረከት ክብረት ይስጥልን
Keep shining my Hero
My favorite person ዘኔ👍
Wow ❤❤❤❤❤❤❤ long life ZW
ጋሽ ዘኒ እንዲህ ያሉ ነገሮች ስታቀርብ በሃሳብ ወደ ተፈጥሮ ትስበኛለህ አመሰግናለሁ ለምትሰጠን የእውቀት ጭልፍታ።
Am 20 and you're helping a lot,respect
Zene Respect 🙏
ሰላም ነን ጋሽ ዘነበ ወላ አንተ ያነበብከውን፣የፃፍከውንምታታህዊንግግርህ ስለሚያስደነግጣቸውነውመልካምቀን
Thanks gashe zenebe
ሠላሞ ጋሼ ዘነበ በዩቲዩብ ስላገኘሁክ በጣም ደስ ብሎኛል። ህይወት በባህር ዉስጥ የሚለዉን መፅሐፍህን በጣም ልጅ ሆኜ ነው ያነበብኩት ምናልባት አምስት ወይም ስድስተኛ ክፍል ሆኜ። ላገኘዉ ስላልቻልኩ ደግሜ ላነበው አልቻልኩም ።ግን እከዛሬም ከመፀሀፉ ላይ ካነበብኩት የዶልፊንን ጓደኝነት የሻርክን ሀይለኝነት እና የወፎች መታየት ከመሬት መቅረብ ጋር ያለውን ግንኙነት አስታውሳለሁ።በምን አይነት ጉጉት እንዳነበብኩትም። አሁን የሶስት ልጆች እናት ነኝ።መፅሀፉን ልጆቼ እንዲያነቡት ብፈልግ ላገኘዉ አልቻልኩም። ድጋሜ ታትሞ ይሆን?
Awe tatemo nber bekirbu
❤❤❤
Respect you are a legend
Gash zenebe u r the most enlightened writer
❤
❤❤❤thankyou so much
The top enlightened writer
Well come zena
Thank you sir
ዘኔ ሰላም ህ ይብዛልኝ ከነቤተሰብህ የሁልጊዜምአክባሪህ ነኝ ዘውድነሽ ።
በቅርቡ ነው ያወኩህ ጥሩ እውቀት ከጥሩ ድምፅ ጋር ፈጣሪ ሰጥቶሃል:: 🙏 🙏
ዘኔ ድምፅህ ሙዚቃ ነው
ዘኔ በፊት የነበረዉን በስተጀርባ ክላሲካል ጨምርበት በዚ ስለመጣክ ደስ ብሎናል
እናመሰግናለን
Melhike
Make it long hours, we need your reviews! 🙏
አመሉ ከከፋ ላከው ጋሞ ጎፋ የዛኔ አኮ ገሞጎፋም አርቁ ነበር አኮ አሁን መደርተኛ ሆነን ከሰፈር መቼ አርቀን አናስባለን ሰላም አና ፍቅር ላንተ ጋሽ ዘኔ
ህይወት ውጣ ውረድነው!
Zenebe wella berta ante tilik sew nek
Our Ethiopian fathers lost Eritrea and Djibouti
ጋሽ ዘነበ እዉቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን
Gash zone wella endebeteseb hinge litrah
Tsihufochih nefis tizerabachewaleh
Hiwot alachewu
Zinash yibiza ketena gar